የሚስቴን ሙያ እዩልኝ ዶሮዋን ከነጣቶቿ ሰራቻት

  Рет қаралды 83,767

The Chrstin Show

The Chrstin Show

Күн бұрын

Пікірлер: 353
@ChrstinShow
@ChrstinShow 2 жыл бұрын
Instagram ላይ the chrstin show3 Facebook ላይ chrstin show Tiktok ላይ thechrstinshow3 ቤተሰብ እንሁን
@enattube5456
@enattube5456 2 жыл бұрын
Tameralachihu sewodachihu
@ትሬዛ-ነ4ተ
@ትሬዛ-ነ4ተ 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ሁሌም ማሚ ጋ ሚደውለው ነገር ነው😂😂😂🌻
@rutiruti1559
@rutiruti1559 2 жыл бұрын
😂😂😂
@dimamfikre4112
@dimamfikre4112 2 жыл бұрын
Enem betem newu yemigerimegni hulem Mami newu kkkkkk
@habibaal4299
@habibaal4299 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj 2 жыл бұрын
ልጁ በጣም የዋህ ነው በጣም ታምራላቹ ምርጥ ጥንዶች መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላቹ
@shalushalu58
@shalushalu58 2 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት እዳሳቃችሁኝ😄😄😄😄😄እግር ትበላላችሁ አላለም
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ምርጥ ጥንዶች
@mulukenadmassu1934
@mulukenadmassu1934 2 жыл бұрын
አንተ ስ ስ ክክክክክቅ 💋💋💋💋🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sikosilo815
@sikosilo815 2 жыл бұрын
ሴቶች አሏህ እንደዚህ ትግስተኛ ባል ይስጣቹሁ
@MsNexus
@MsNexus 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በፍቅራችሁ ያፅናችሁ ትግስትን የዋህነትን ከወንድማችን ደማሩ ወንዶች ወይ
@hiwotalemu6483
@hiwotalemu6483 2 жыл бұрын
ከአንዳንድ ደውሎ ማሚ የሚለውነገርስ😂😂😂
@saaara7869
@saaara7869 Жыл бұрын
አማቱ,ይወዳል,መሰለኝ
@rggdhhd2248
@rggdhhd2248 2 жыл бұрын
እደናተ አይነት ፍቅር የተሞላበት አላህ ይወፍቀን ያረብ እተም አላህ ይጨምርላቹህ
@mahletnekeatibeb4662
@mahletnekeatibeb4662 2 жыл бұрын
እንቅልፍ አልወስድም ብሎኝ ባያቹ የባሰ ተነቃቃው በእውነት ገደላችሁኝ👏👏👏👏
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
😀😂😀 ውይ ምስኪን ሁሌ ማምዬ ብሎ ይደውላል እንኳን ከበላ በኋላ ሆነ 😀😂😀
@user-zi9mt2cl1f
@user-zi9mt2cl1f 2 жыл бұрын
የኔ የሴት ወይዘሮ ስወድሽ፣የፍቅረ አገላለፅ፣ውውውውው ፣በጣም ነው የገለፀሽ ፣ስታምሩ።❤❤❤👌
@እዩየማሪያምልጅ
@እዩየማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
እር መስቀል ልበሱ የምር አድ ክርስቲያን መስቀል ካለበሰ እኔን ቢወድ መስቀሉን ይዞ የከተለኝ ነው ያለን ክርስቶስ ሀያሉ ጌታ በተርፈ ይመቻችሁ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ካልሆኑሳ እደሚመስለኝ እሱ መጀመሪያውነሐ ፕሮቴስታት ይመስለኛል ነገር ግን እባካቹን ህይወታቹን ኑሩ በሰው ህይወት እየገባቸሐ ፃደመቅ አትሁኑ🤔
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx Жыл бұрын
መስቀሉን ተሸክሞ ይከተለኝ ማለት እንጨቱን ተሸክሞ ይከተለኝ ማለት አይደለም:: የተናገረው ምሳሌያዊ እነጋገር ነው:: መስቀል መከራ ማለት ነው:: መስቀሌን ተሸከሙ ማለት ስለስሜ መከራን ተቀበሉ ማለት ነው::
@aberashgutu569
@aberashgutu569 2 жыл бұрын
ሀሳብ እኮ እናንተ ጋ ነው ያለው የምር አደከመኝ በተለይ እኔ አላሳዝንሽም እንጀራው ያሳዝናል ፓርት 😁😁🥰😘
@hanaademasu5679
@hanaademasu5679 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ደሰ የሚል ስጦታ እመብርሃን በፍቅር ያኖራችሁ
@emitube-5760
@emitube-5760 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ወዶች ለበአል ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን አደረሳችሁ
@kidanabera5960
@kidanabera5960 2 жыл бұрын
ዶሮ ከእነ ጣቷ ካልክ ያመጡልሀል አላለችም😂😂😂😂😂
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
ወላሂ በሳቅ የለሁም🤣🤣🤣
@elfneshmulugeta5367
@elfneshmulugeta5367 2 жыл бұрын
ውይ እንደው ስታምሩ ትዳራችሁ ይባረክ ልጃችሁ በጣም ማር ነው እግዚያብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ
@aberashgutu569
@aberashgutu569 2 жыл бұрын
እንዴት ተውበሻል መሰለሽ ዛሬ ደግሞ የኔ ቆንጆ
@user-wy1sc9hz7s
@user-wy1sc9hz7s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳደግልሽ ልጅሽን ናንዋስሊ እዴት ደሥይላል😍🌹❤
@Genitube-r6m
@Genitube-r6m 2 жыл бұрын
በሽንኩርትና በሮዝ መሪ ልጥበስልክ ጎረድ ጎረድ አላለችም እግሯን ከነ ጥፍሯ😂😂😂
@ስደተኛዋነኝየወልድያልጅ
@ስደተኛዋነኝየወልድያልጅ 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 ጥፍሯን ልቁረጥልህ ከደበረህ እሺ ልጥበስልህ በሮዝ ሜሪ 🤣🤣🤣🤣🤣
@ትግስት-ጠ3አ
@ትግስት-ጠ3አ 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 2 жыл бұрын
አይ ክርስታን አሳቅሽኝ መልካም አዲስ ዓመት ራፋዬ እግዛቤር ያሳድግህ
@mariyamawit
@mariyamawit 2 жыл бұрын
"ሆቴል እንደውም እስከ ጥፍሯ ወይስ ያለጥፍሯ ይሉሀል"አይ ክርስቲ lol
@የፍቅርሀገር
@የፍቅርሀገር 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዛሬ ደሞ በጣም ዉበቱን ደፍቶብሻል ባል ከፈጣሪ ነዉ ተሰቶሻል
@መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ
@መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂የዶሮ ጥፍር እንደሚበላ አይቼም ሰምቼም አላውቅም አለ የስራሽን ይስጥሽ አንቺ ግን የተመታሽ🙄🙄🙄
@umreem6436
@umreem6436 2 жыл бұрын
እረበሳቅሞትኩ ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ ውዶች
@wendsenbedani4303
@wendsenbedani4303 2 жыл бұрын
እንኩዋን ከዘመን ዘመን አሸጋገራቹ ለቀጣይ ዓመት 4 ሆናቹ እንገናኝ
@alemsere5864
@alemsere5864 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሣቹ ምርጥ ጥንዶች በጣም ነዉ የምወዳቹ
@Miko16459
@Miko16459 2 жыл бұрын
😂😂😂😂 እግር ትበላላቹ እንዴ !!!!! 😂😂😂😂😂😂 ክርስቲ አንቺ ከየት መጣልሽ ሀሳቡ ይመችሽ
@toybatadesse9714
@toybatadesse9714 2 жыл бұрын
የምር አሳዘነኚ ግፈኛነሽ እናትሽ ተመቸችኚ መልካም ቀን ይሁንላችሁ
@hanaademasu5679
@hanaademasu5679 2 жыл бұрын
እፎይይይ የኔ ሚስኪን በጣም አሳዘነኝ ባልሺ የኔ የዋህ ሰራሺለት እኮ እግር ትበላላችሁ አላለም
@betslot9715
@betslot9715 Жыл бұрын
እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ ያየዋቹ ሆዴ ቁስል እስኪል ነዉ የሳኩት ታምራላቹ እግዛብሔር ይጠብቃቹ ባልሽ አፉ ሲጣፍጥ ተባረኩ
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
እንኳን አደርሳቹ የሁልጊዜም ምርጦች አንቺ ግን ግፍሽ😀😃
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Жыл бұрын
በሳቅ ነዉ የገደልሽኝ ጥፍሯን ልቁረጣት አላልሽም😂😂😂😂😂
@Sነኝወሌየዋ
@Sነኝወሌየዋ 2 жыл бұрын
ሚስኪንየ አሳዘከኝ ዛሬ ማዘሮ ሰራችልህ💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰወዳቸሁ
@sitrazee13
@sitrazee13 2 жыл бұрын
ስለ ልጃችሁ አሰተዳደግ ብትነግሩን አማርኛ እንዴት ማውራት ቻለ አብዛኛው ልጅ አያወራም በጣም ነው ግን የማደንቃችሁ
@seniethio5523
@seniethio5523 2 жыл бұрын
ስወዳቹ በሳቅ ገደላቹኝ😂😂😂😂
@sesensesen8025
@sesensesen8025 2 жыл бұрын
በጥፍር መቁረጫ ልቁረጥልህ ኣላለችም ክክክክክክክክክ ሞትኩኝ በሳቅ
@meryyedengellej1448
@meryyedengellej1448 2 жыл бұрын
ሚሲኪን እግር ትበላላቹ አለ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰
@የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ
@የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ 2 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ💐💐💐💐💐የእግሩ ነገር 😃😃😃😃😃እንዴት እንደደነገጠ😃😃
@abebechwollotube
@abebechwollotube 2 жыл бұрын
ስዉዳችሁ ምርጥ ጥዶች እኳን አደረሳችሁ ለመጀመራያ ግዜ ኮሜት ስፅፍ
@የዙዙእናትወሎየዋ-ነ6ጸ
@የዙዙእናትወሎየዋ-ነ6ጸ 2 жыл бұрын
የኔ ድቡሽቡሽ ድስ ትላላችሁ አይይይ የዋህ ነው ሚስኪን የልጅ አጠራር እናናየሲል አፊ ቁርጥ ይበልልህ እድግ በል
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮባይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹👍👍👍
@mikiaskebde2568
@mikiaskebde2568 2 жыл бұрын
የዶሮ እግር በሮዝመሪ 😂😂😂😂😂
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 Жыл бұрын
😀😀😀😀 በጥፍር መቁረጫ ልቁረጥልህ ጥፍሯን 🙄 አረ ጥፍር ቀለም ቀቢያት
@zulfahussain852
@zulfahussain852 2 жыл бұрын
ስታምሩ የምርስወዳቹየምር እኳን አደርሳቹ መልኳምአዲስአመት
@tsedalehaile2462
@tsedalehaile2462 2 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ አማርኛው ያዝናናል በርቱ
@የአብስራ-ጘ1ጀ
@የአብስራ-ጘ1ጀ 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ምርጦቹ😍😍😍😍 አንቺ ግን ግፈኛ ነሽ😁😁😁😁
@fuzyaadem7656
@fuzyaadem7656 Жыл бұрын
አቤት ስታምሩ በፈጣሪ ደሞ ስወዳቹ
@betelhemdemissie4517
@betelhemdemissie4517 2 жыл бұрын
ስወዳቹ ሱስ እየሆናችሁብኝ ነዉ
@mahderyitagesu8906
@mahderyitagesu8906 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በሳቅ ነው የገደልሽኝ ይመችሰ አቦ
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ምርጦች ንጥረ ነገር ያለው እግር ላይ ነው ክክክክ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 2 жыл бұрын
ሜካፕ አያንርብሽም በተፈጥሮ ውብ ነሽ
@sitrazee13
@sitrazee13 2 жыл бұрын
"ጥፍሯ አያምርም? " 🤣🤣🤣
@fkrtech
@fkrtech 2 жыл бұрын
አረቦች ሙያ ብለው ጥፍር ገዝተው ጠብሰው ይበላሉ😂😂😂😂😂😂😂
@elhamelham4917
@elhamelham4917 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@nafeeaahmed9517
@nafeeaahmed9517 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔ አይቻለው. እግራ ከነጥፍራ ታሽጎ ይሸጣል
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 2 жыл бұрын
ዋኢዋኢ፣
@gufu6525
@gufu6525 2 жыл бұрын
አወ አረቦቹ ይበላሉ ሲገርሙ 🙄🙄
@molomolo1018
@molomolo1018 2 жыл бұрын
እኳን አደረሳቹህ ማሮች 🥰🥰🥰
@fortuneinmp8244
@fortuneinmp8244 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 2 жыл бұрын
😀😀😀😀 ጥፋራን ልቁረጥልሕ አላለችም አረመሞረድም ነው የቀረኝ አላለችም ያንችስ ከፋ😀😀😀
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 2 жыл бұрын
የኔውዶች በጣም ደሰትላላችው ግን እናንዬ አድናቂሸነኝ በጣምነው ያሳቅሸኝ
@kidist1705
@kidist1705 2 жыл бұрын
እኔ ላንተ ቃል የለኝም እንካን አደረሳችው
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 2 жыл бұрын
ውይ ሲናገር በጣም ያስቀኛል ወላሂ አይ የዶረግር
@ethiolove131
@ethiolove131 2 жыл бұрын
Kkkkkk አይ ልጁ ሲያሳዝን ተጫወትሽበት
@sablebena5936
@sablebena5936 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታድራቺሁይተባርክያሁን
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 жыл бұрын
ትዳርማለት እዲነው መደማመጥ መረዳዳት መተማመን ነው
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 2 жыл бұрын
አይ ክርስቲ 😁😁😃😃😁 ተጫወትሽበት ማሚም አላጋለጠችሽም ግን
@seadatube6699
@seadatube6699 2 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ አልቻልኩም 😁😁ሠው ትበላላችሁ አላለም ይሄን ከበላሽ አሥሚኝም አላለም ሆሆሆሆ
@zd9442
@zd9442 2 жыл бұрын
😄😄
@user-lg3ph6cr7p
@user-lg3ph6cr7p 2 жыл бұрын
እግርየሌለወጥምኑንወጥነዉ ትችያለሽ ይመቻችሁ ፈታአርግሽኝ ፍቅር ያብዛላችሁ
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Жыл бұрын
ደሞ ይባስ ብለሽ ለራፋ እግር ልስጥህ ትያለሽ ነብስሽ አይማርም ለማንኛዉም እወዳቹአለሁ
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg 2 жыл бұрын
እኔኮ በሳቅ የሚደክመኝ የሱ አማረኛ ነው
@etsegenetyifru7380
@etsegenetyifru7380 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ተባረኩ
@selam3762
@selam3762 Жыл бұрын
እግዛቢሄረ ትዳራቹ ይባረከው
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችኹ ክርስቲና በሳቅ አስለቀሽኝ የምር
@saaaasss2137
@saaaasss2137 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@tewanagntube5413
@tewanagntube5413 2 жыл бұрын
best prank !!! egri tibelalachihu.....! woww
@TUBE-fw2hp
@TUBE-fw2hp 2 жыл бұрын
እንዴ እኔ የንግግሩን ኮልታፋነቱን የሚወድ
@samueleshetu
@samueleshetu 2 жыл бұрын
እንኮን አደረሳቹ በጣም ደሰ ትላላቹ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር ያርግላቹ
@wubneshtube
@wubneshtube 2 жыл бұрын
በጥፍር መቁረጭያ ቁረጭለት የዶሮዋን ጣት
@haraguaharagya9822
@haraguaharagya9822 2 жыл бұрын
እንኮን አደረሳችሁ የኔ ተናፋቂወች አረ በሳቅ ሞትኩ የኔ ሚስኪን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 жыл бұрын
እኳን አደረሳቹ
@hananidris6175
@hananidris6175 2 жыл бұрын
ማሚ ጋር ከመደወሉ እሷም ካንቺ ጋር መሆንዋ
@user-tp1li5wg3q
@user-tp1li5wg3q 2 жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@loyidgirma8504
@loyidgirma8504 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ምርጦችዬ
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 2 жыл бұрын
እንኳንደህና መጣቹሁ በጣም አሳቃቸሁኝ
@lucybelay1414
@lucybelay1414 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል በጣም አምሮብሻል
@user-ly3bw9sm9q
@user-ly3bw9sm9q Жыл бұрын
ውይይ በሳቅቅ
@wendsenbedani4303
@wendsenbedani4303 2 жыл бұрын
ደከምኩ እኮ ድንጋጤዉ የአንቺ ድርቀት ልጥበስልህ አላለችም
@tsiadoydidya5116
@tsiadoydidya5116 2 жыл бұрын
ማሚ ፈረደብሽ እንግዲ እናንተ እግር ትበላላቹ ኣዎ ኣንቺ ምትሰጪኝ እኮ ኣይደለም ጥፍራ ያለበት ነው ኣለ እንደት እንደ ሳቁኝ
@brtebrte1640
@brtebrte1640 Жыл бұрын
እመቤቴን በነብሡ ነው ዬተጫወትሽበት በፋጣሬ
@lidiyatesfaye7964
@lidiyatesfaye7964 2 жыл бұрын
Amen enkuan abro aderesen siwedachihu eko mirt beteseb
@tigistteka2916
@tigistteka2916 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ስትገርሚ❤❤❤
@ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ
@ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶች
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ጥንዶችዬ
@Alextube9221
@Alextube9221 2 жыл бұрын
ቆንጆዎች እንኳን ደህና መጣችሁ
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 2 жыл бұрын
እንኮን.አብሮ.አደረሰን😍😍😍
@toyba_tube132
@toyba_tube132 Жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩ ዝብለህ ቅመሠው የድሮ እግር በልቻለሁ ትፍር አልበላም አላለም 🙄😳😳😄😄😂😂😂😁🤔
@merimoia9195
@merimoia9195 2 жыл бұрын
እረ ወይኔ ሆዴ ቆስል🤣🤣🤣🤣
@zinetawoel4242
@zinetawoel4242 Жыл бұрын
ሠዉትበላላቺሁአላለም. ሠሪቺልህ
@mehubaabdela9707
@mehubaabdela9707 2 жыл бұрын
ሰቀናብቹ ወላሂ 😘😘😘
ስለኛ ለጠየቃችሁን ጥያቄዋች ምላሽ ....
18:02
The Chrstin Show
Рет қаралды 72 М.
የውሻ ምግብ ሳታውቅ አብልቻት ታመመች
16:03
The Chrstin Show
Рет қаралды 68 М.
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 53 МЛН
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 18 МЛН
🌼🌻መልካም አዲስ አመት 🌻🌼
10:02
Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ
Рет қаралды 61 М.
Biruk & Danawit Our Magical Wedding Day: A Journey of Love and Joy Part 2
46:48
Ethiopian Knowledge Tv
Рет қаралды 1,9 М.
🛑 NEW || ደመናው አይቀደድም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:30:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 185 М.
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 53 МЛН