☑️የሚሸጥ ባዶ ቦታ እና ቤት በማይታመን ዋጋ !!

  Рет қаралды 672

Wollo Tube

Wollo Tube

Күн бұрын

በተመልካች ጥያቄ መሠረት ቦታን በተመለከተ ስራልን ባለችሁኝ መሠረት ሙሉ ዝርዝር ሀሣቡን መልሱን ይዘን መተናል !! #ቻናሌን ስለጎበኛቹህ ከልብ አመሰግናለው በጥቂት ወራት ተከፍቶ ብዙ ተከታዮች ያፈራዉ # wollo tube#ወሎ ቲዩብ # የተለያዩ ሀገራዊ ፊልሞችን፤ሙዚቃዎችን፤የሠርግ ፕሮግራሞችን የገጠር ትዉስታ የሚያስታዉሱ ዝግጅቶችን የሚለቀቁበት ኢትዮጵያዊ ይዘት ያለዉ ቻናል ነዉ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ለዓለም ለማስተዋዎቅ የበኩለዎን ይወጡ ቪዲየዎችን ለሚያቋቸዉ በመላክ ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ ይጋብዙልን እያልን ስለ መልካም ትብብረዎ ከልብ እናመሰግናለን ፡፡ !!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በተለያዩ የሚዲያ አማራጮች ቀርበናል ይከተሉን !!
t.me/wollotube...
/ wollotube80000
/ wollotubeethiopia
/ @wollotubee
/ wollotubeethiopia
/ tv_wollo
Fana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana drama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | Sodere TV | Arada movies | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | Ethiopia | Tenaadam | EthioTimes | Zehabesha | Hiber Radio | EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Dram | Meleket Drama | Habesha Comedy | Fana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana drama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna | Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music | DireTube | MinLitazez | Ethiopian Comedy | Jossy In The House Show ,
#Ebs#Ebc#Kana#wollotube#donkytube#Esat#merejatv#facebook#youtube#google.com#TechTalkWithSolomon#ebstv worldwide#Al Jazeera English#Tosa Media - ጦሳ ሚዲያ#Maru Balageru ማሩ ባላገሩ#Amhara Media Corporation#Ethiopian tube#Abrehot Entertainment#Ethiopian Beauty#Ethiopian Education#ADMAS MUSIC#Hope Music Ethiopia#Sodere TV#Sodere Addis#Arada Movies#ethiopian film#Arada Daily#Ethiopian New Movies#KAM Films Ethiopia#Addis Films#Sewasew Tube#Amleset Muchie#misrak(ምስራቅ)#Tegera Music Ethiopia#Abel Mulugeta አቤል ሙሉጌታ#ethio funny tiktok#ጥቁርና ነጭ ሚዲያ (B&W Media)# MASS MEDIA / ማስ ሚድያ#Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ#Ethiopian tik tok#Ethiopian Tik Tok video#Betegna | ቤተኛ#Donkey Tube#Al Jazeera English#BBC News عربي#Sodere TV#

Пікірлер: 28
@wollotubee
@wollotubee 5 ай бұрын
ሸር በማድረግ ሰዎች እንዳይሸወዱ የበኩለዎን ይወጡ !!
@jemila602
@jemila602 5 ай бұрын
ወንድሜ ስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ በአላህ ሀይቅ ወይም ዴሴ ባዶ በታ ህጋዊ እፈልጋለሁ
@ZuzuZuzu-xc4ph
@ZuzuZuzu-xc4ph 5 ай бұрын
ስጠብቅህ ነበር አመሰግናለሁ እኛ ውጭ ሀገር ያለን ሰወች የምንፈልገውን ነገር የሚያረግ ሰው የለንም ለዛ ነው የጠየኩህ የነበረው ህገወጥ ቦታ አለኝ ሀይቅ ግን ህገወጥ ስለሆነ ህጋዊ ለማድረግ ነው
@ahmedabufaris100
@ahmedabufaris100 5 ай бұрын
ደሬ ወንድሜ ኑርልን ወድሀለሁ ሁልግዜም አዳድስ ነገር ይዘህልን ብቅ በል
@ፎዚያወሎየዋ-ዠ2ጘ
@ፎዚያወሎየዋ-ዠ2ጘ 5 ай бұрын
አወ ደረጀ ያገሬ ልጅ እደዚህ ቁም ነገር ስራ የከሌ ጭፈራ የከሌ መገድ አትበለን ማንም ጭፈራ ምናምን አይፈልግም ላተም እይታህ ይበዛል ጠክረህ ቁም ነገር ከሰራህ
@ademhussen9872
@ademhussen9872 5 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን ወንድም
@TaibaTaiba-xn9oc
@TaibaTaiba-xn9oc 5 ай бұрын
እናመሠግናለን
@ZuzuZuzu-xc4ph
@ZuzuZuzu-xc4ph 5 ай бұрын
ሀይቅ አክሲወን 250 ሽ አለ ግን ህጋዊ መሆናቸውንኳ በስርአት አይናገሩም እዳውም ካየሀው ወደ ቢስቲማ መውጫ ባጃጅ ማቆሚያው በታች የተለጠፈው ማስታወቂያ አለ ስለ አክሲወን ስለሱም በውስጥ ብታጣራልን
@wollotubee
@wollotubee 5 ай бұрын
300 ሺህ ሆኗል ግን ለግንባታ ብዙ ወጭ ይጠይቃል ገደላማ ቦታ ላይ ስለሆነ 300 ሺ የተባለዉ ቦታዉን ነዉ ቀሪዉ በጋራ ነዉ ህንፃዉን የምገነቡት
@TaibaTaiba-xn9oc
@TaibaTaiba-xn9oc 5 ай бұрын
@melektube
@melektube 5 ай бұрын
የምስረታ ቦታ የሚባለውስ እንዴትነው ሐይቅ ካለ ብታቀርብልን ችግርየሚያጋጥመሁ ከሆነ እንደህገወጥ ነው እንዴ
@fatoumahassan3835
@fatoumahassan3835 5 ай бұрын
እስኪ ቢስቲማ ቦታ እስክ ዋጋው አቅርብልን ሀራ እሁዲትም ብታሳየን
@ahmedabufaris100
@ahmedabufaris100 5 ай бұрын
ደረጀን 100k እናስገባው ያገሬ ልጆች ❤
@wollotubee
@wollotubee 5 ай бұрын
እሽ በጣም እናመሰግናለን !!
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo 5 ай бұрын
ደሬ ከሀይቅ ካለቀቅ ቢሻናቆን ቀርፀህ አሳየን
@wollotubee
@wollotubee 5 ай бұрын
አሁን ላይ መቀረፅ አይቻልም ኮማንድ ፖስት ነዉ ክልክል ነዉ ሲነሳ እንቀርፅ እንለቃለን
@Tube-ip9xt
@Tube-ip9xt 5 ай бұрын
እስኪ ወንድሜ ዉሌታ ዋልልኝ ህገወጥ ቦታ. አለኝ ሀይቅ በሀይቅዳር ነዉ. እዴሸጥልኝ. ፈልጊ ነበር. ግን እኔ እዉጭ ነኝ ገዢ የለም ነዉ የሚሉት እስኪ ወንድሜ ሽጥልኝ. ዉሌታህን አላጠፋም😢
@wollotubee
@wollotubee 5 ай бұрын
እሽ አሸጥልሻለሁ ቢታዉን የሚያቀዉ ሰዉ ጋር አገናኝኝ
@Tube-ip9xt
@Tube-ip9xt 5 ай бұрын
እሽቁጥርህን አስቀምጥልኝ ከተቻለ
@aliaalali7022
@aliaalali7022 4 ай бұрын
እኔ ልግዛሽ ስልክ አስቀምጭልኝ
@Hayatm839
@Hayatm839 3 ай бұрын
ሰላም መካነየሱስ ጀርባ ያለው ምሪት ቦታ መሸጥ እፈልጋለሁ እና ተባበረኝ አሻሸጠኝ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 5 ай бұрын
አረ 10 ሚሌን ወይ መከየት መቶልን ግን ኢሻ አላህ ከ1; 8 ሚሌን ቦታ 250 ካሬ ሀሪፍ ነው እዳቅደው አረከኚ አላህ ቢያሳካልኚ ልክ ነህ ህገወጥ ስቀቀኑ ብቻ ከባድ ነው
@TtYy-xe7wn
@TtYy-xe7wn 5 ай бұрын
ኮንቦልቻ ባዶ ቦታ ስንት ይገኛል
@wollotubee
@wollotubee 5 ай бұрын
ህጋዊ ነዉ ህገወጥ
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 5 ай бұрын
ቢሥቲማ አሣየን እሥኪ ቤት ከነዋጋው
@wollotubee
@wollotubee 5 ай бұрын
የሐይቅ ጋር ተመሣሣይ ነዉ
@Hawaahemeda-nz6ts
@Hawaahemeda-nz6ts 5 ай бұрын
ወድም ሀይቅ አክሲወን እደት ነው አሁን ላይ
@almasbh6100
@almasbh6100 5 ай бұрын
ጎጃም ላይ ቦታ ጠይቅልን
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 38 МЛН
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 38 МЛН
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 7 МЛН
ላግባሽ ሲለኝ ዋስትና ጠየቅኩት::
23:24
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 8 М.
ሶማሌላንድ በመጨረሻው ሰዓት!፣ እነ ዶናልድ ያማማቶ እንደገና?
59:01
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 38 МЛН