የሚጠብቀኝ አይተኛም ዘማሪት ፋሲካ መኮንን

  Рет қаралды 422,944

አኮቴት - Akotet Tube

አኮቴት - Akotet Tube

Күн бұрын

የሚጠብቀኝ አይተኛም/2/
አያንቀላፋም
++++++
ቤት ባይኖረኝም እደጅ ባድርም
ቀን እና ለሊት ከኔ አይርቅም
ድምጸ አራዊት የለሊት ግርማ
ወደኔ አይቀርብም ድምጽህ ሲሰማ
አዝ________________
መሰናክልን ለእግሮቼ አይሰጥም
ይሰውረኛል በቀኙ ሰላም
ፀሐይም በቀን አይተኩሰኝም
የአጋንንትም ሀይል አያስፈራኝም
አዝ________________
ነፍሴን ጠበቃት ከጠላት ወጥመድ
ጌታዬ መራኝ በጽድቅ መንገድ
መውጣት መግባቴን እየጠበቀ
ለዚህ አበቃኝ እርሱ ባወቀ
አዝ________________
የሰማዩን ጠል እታገሳለው
ሰው ከጨከነ ምን እሆናለው
ለሊት በድብቅ ለሚጎበኙኝ
ለጻድቃኑ ክብር አምላክ ይስጥልኝ
አዝ________________
እንቅልፌን ባርኮ ለሰጠኝ የጌታ
በአለም ሀሳብ ሳልንገላታ
የእለት ምግቤንም ላልነሳኝ ፍጹም
ምስጋና ላቅርብ እስከ ዘለዓለም
መዝሙር
ሊቀ-መዘምራን ይልማ ኃይሉ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

Пікірлер: 445
@getachewmelaku4028
@getachewmelaku4028 Ай бұрын
እጅግ የሚመስጥ መዝሙች ነው! ከይልማ በላይ ዘምረሽዋል! የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን!
@getiegetinetmengistie
@getiegetinetmengistie 3 жыл бұрын
እህታችን እንወድሻለን ሀዘን ከቤትሽ አይግባ ማተብሽን በጥሽ ሃይማኖትሽን ቀይሪ ከሚል ጠላት ይሰውርሽ አሜን!!!
@mussiehaile7567
@mussiehaile7567 4 ай бұрын
Comment 100% perfect🎉🎉🎉🎉
@negasitesfaye9978
@negasitesfaye9978 4 жыл бұрын
ክብርት እህቲችን ዘማሪት ፋሲካ መኮንን አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክተ ሰማይ ጥኡምዜማቸውን ያሰማልን!!!!
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hGTYiaaeetWlkLM ቤተሠብ ሁኝ እህት የተዋህዶ ልጆች አበርታቱኝ🌻
@ፍቅርነሽድንግል
@ፍቅርነሽድንግል 4 жыл бұрын
@@የጠፋውልጅ ቤተ ሰብ እንሁን ሁላችሁም እመልሳለው
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
@@ፍቅርነሽድንግል እሺ
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር . በእውነት የሚጠብቀኝ አይተኛም. ጥሩ አርገሽ ነው የዘመርሽው .ቃለ ህይወት ያሰማልን
@berhaneberhe3545
@berhaneberhe3545 4 жыл бұрын
Wonderful Mezmur, May God Bless You. We Eritrean Orthodox Christians Are With Ethiopian Orthodox Christians.
@bizuwarkayalewa1032
@bizuwarkayalewa1032 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hGTYiaaeetWlkLM ቤተሠብ ሁኝ እህት የተዋህዶ ልጆች አበርታቱኝ🌻
@edushikorasmarina1372
@edushikorasmarina1372 4 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
@alemkenBogale-i7b
@alemkenBogale-i7b 4 күн бұрын
ቀሪ የህይወት ዘመንሽን ይባርክልሸ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሄለናየሙሴልጅ
@ሄለናየሙሴልጅ 4 жыл бұрын
የኔ ውብ ሰዘምሪ ስሰማሽ አንባዬ ይወርዳል ሳላዉቀው አጅግ መንፈስን ያደሳል ድምፅሽ ዘማሬሽ አመቤቴ ትጠብቅሽ ❤️❤️🙏🙏
@ማርያምማርያምማርያምይልሻ
@ማርያምማርያምማርያምይልሻ 4 жыл бұрын
ከጣሙ ብዛት አጥንት የሚያለመልም ጣመ ዜማ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ፋሲካዬ እመቤታችን ትጠብቀልኝ ⛪⛪🙏 🙏🙏✝️🕊🕊🕊
@ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
@ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ 4 жыл бұрын
የምጠብቀኝ አይተኛም /፪/ አያንቀላፋም ዝማር መላእክት ያሰማልን ወድ እህታችን
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
@@ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ kzbin.info/www/bejne/hGTYiaaeetWlkLM ቤተሠብ ሁኝ እህት የተዋህዶ ልጆች አበርታቱኝ🌻
@Purejoy.
@Purejoy. Жыл бұрын
አጥንት ያለመልማል ዝማሬው, ጌታ ያፅናን, ክራር ብታስተምሪን እህታችን ፋሲካ ወይም ጥሩ አድርገው የሚያስተምሩንን ብትጠቁሚን, ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድለኛ ነሽ አንቺ እኔም ዘማሪ ነኝ ካሴትም አለኝ ግን መክሊቴን ሳልጠቀምበት ፈዝዣለሁ ጸልይልኝ አሜሪካ ሀገር ነው ያለሁት ዘማሪ ይልማ ሚያገለግልበት ቸርች ነው ያለሁት
@jdanjer6314
@jdanjer6314 4 жыл бұрын
Do not give up.
@mbb8551
@mbb8551 4 жыл бұрын
Be youtube behonem zemere ehete, bereche
@yegebreallej9690
@yegebreallej9690 3 жыл бұрын
Uhhhh yene mare ...menew wetatu hulu fetariwen amesgagn bihon..tebareki tsegashen fetari yabezaw🙏💚💛❤
@SenayitTesfayi
@SenayitTesfayi 27 күн бұрын
ዘጋውን ያብዛልሽ እህቴ 🎉❤😢ምኞቴነው
@የኪዳነምህረትልጅነኝየኪዳ
@የኪዳነምህረትልጅነኝየኪዳ 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እመብርሀን ሞገስ ትሁንሽ በርቺልን
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hGTYiaaeetWlkLM ቤተሠብ ሁኝ እህት የተዋህዶ ልጆች አበርታቱኝ🌻
@kdestejigu9235
@kdestejigu9235 2 жыл бұрын
ፀጋ እግዚአብሔር ያልብስሽ እህቴችን
@asres2602
@asres2602 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rozamario7343
@rozamario7343 19 күн бұрын
ባረክ ዶክቸር ኑርልን። ተባረኪ ፍቅር❤❤❤
@ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ
@ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ብብብብዝዝዝዝትትትት ይበልን ልቤን እንደነካው አለ ይሄ ዝማሬሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ በረከት ያሰማልን አይተኛም በስደት የሚጠብቀን አያቀለፋም
@hayleyesusgetahun
@hayleyesusgetahun Жыл бұрын
ኢይዴቅስ ወኢይነዉም ዘየዐቅቦ ለእስራኤል ቃለሕይወትን ዝማሬመላእክትን ያሰማልን።
@alyazia9300
@alyazia9300 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ዘማሪት ፋሲካ ያገልግሎት ዘመንሽኝ ፈጣሪ ይባርክልሽ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን እመብረሀን ትባርክልሽ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል የሚጠብቀኝ አይተኛም የሚጠብቀኝ አይተኛም አያቀላፋም አሜን አሜን አሜን
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 4 жыл бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔርን አመስጠርሽው ኦ አባት ሆይ ክበርልኝ አባቴ ናፍቆቴ እግዚአብሔር መድሃኒቴ ምንኛ ታድያለው አንተ አምላኬ ስለሆንክ አባት ክበርልንንንንን ኦ አምላክ ክበርልኝ አባቴ ክበርልኝኝኝኝ :
@mussieteklit4010
@mussieteklit4010 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen zmarie malekti yesmalna habtna.
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hGTYiaaeetWlkLM ቤተሠብ ሁኝ እህት የተዋህዶ ልጆች አበርታቱኝ🌻
@diresgirmay2019
@diresgirmay2019 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ዘማሪት ፋሲካ ። የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hGTYiaaeetWlkLM ቤተሠብ ሁኝ እህት የተዋህዶ ልጆች አበርታቱኝ🌻
@seblewongelmeshesha-uz1jh
@seblewongelmeshesha-uz1jh Жыл бұрын
እህታችን ቸሩ ልዑል እግዚአብሔር ባለሽበት እንዲህ ጥፍጥ አድርገሽ እንዳቀረብሽለት ሕይወትሽን ዘመንሽን ያጣፍጠው። መዝሙር በስርዓቱ ሲከናወን ልቦናን አልፎ ሕሊናን ያስተምራል፤ ይገስጻል። በሌሎች እህታችን ቸሩ ልዑል እግዚአብሔር ባለሽበት እንዲህ ጥፍጥ አድርገሽ እንዳቀረብሽለት ሕይወትሽን ዘመንሽን ያጣፍጠው መዝሙራት ያለውን መልካም አቀራረበሽን እመብርሃን ታጽናልሽ አትቀይርብሽ።
@yibeltalzewdie
@yibeltalzewdie Жыл бұрын
Thank you, dear sister. Let the almighty make you strong enough to keep on this heavenly religion and do more
@YesharegAbera-h2k
@YesharegAbera-h2k Жыл бұрын
I like it kept up
@siemstube
@siemstube 2 жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@burte7300
@burte7300 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 😭😭😭farfaanna ergaamoota sii haa fayyisu obboletti teenya farfaaatu Faasikaa
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hGTYiaaeetWlkLM ቤተሠብ ሁኝ እህት የተዋህዶ ልጆች አበርታቱኝ🌻
@qaws7708
@qaws7708 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላኤክት ያሰማልን እህታቺን
@YohonasMiliyon
@YohonasMiliyon 8 ай бұрын
እስከ መጨረሻ በቤቱ ያኑርሽ
@yoditghebremeskal4150
@yoditghebremeskal4150 4 жыл бұрын
Tebareki fkir nesh
@abedesta2137
@abedesta2137 4 жыл бұрын
በጣም ደግሞ የገረመኝ መምህር ዘመድኩን ዝግጅቱን ከመጀመሩ በፊት ይህን መዝሙር ይከፍታል እና የማን መዝሙር ማናት ዘማሪዋ እል ነበር አሁን ግን ደስ ብሎኛል ከዚህም በላይ እድግ በይልኝ ተባረኪ ማለትም እደጊ ያልኩት በመንፈሳዊ ህይወት ማለቴ ነው እጂ ስለስጋ አላወራሁም ምክንያቱም እነ ጳውሎስ እስከሶስተኛው ሰማይ ተነጥቀው እንካን ፍቅር ትህትና ከሌለኝ ግን ከቱ ነኝ ብለው ነበር
@berhaneberhe3545
@berhaneberhe3545 4 жыл бұрын
I Can't Have It Enough, I Listen To You Again And Again.
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemaramalaykitneyasemalen
@Medlote_Tibeb
@Medlote_Tibeb 3 жыл бұрын
ይህን መዝሙር ሳዳምጥ ደቂቃዎች በጣም ያንሳሉ !!
@habtemuermias-up5dm
@habtemuermias-up5dm Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይበርክሽ
@mahiye8886
@mahiye8886 4 жыл бұрын
ዝማሬ ማላእክት ያስመልን እህታችን የሚጠብቀኝ አይተኛም/2/ አያንቀላፋም +++++++++++++++++++++++++ መሰናክልን ለእግሮቼ አይሰጥም ይሰውረኛል በቀኙ ሰላም ፀሐይም በቀን አይተኩሰኝም የአጋንንትም ሀይል አያስፈራኝም
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hGTYiaaeetWlkLM ቤተሠብ ሁኝ እህት የተዋህዶ ልጆች አበርታቱኝ🌻
@Znbabaw21
@Znbabaw21 4 жыл бұрын
እባክሽ ፎቶዬን በመንካት ሰብሥክራይብ አድርጊኝ
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
@@Znbabaw21 እሺ
@Znbabaw21
@Znbabaw21 4 жыл бұрын
አመሰግናለው
@mahiye8886
@mahiye8886 4 жыл бұрын
@ሠላም ወለተ ሕይወት እሺ አድርጊያለሁ
@saratasahi590
@saratasahi590 4 жыл бұрын
☝🙏አሜን አሜን
@dejeniekassaw277
@dejeniekassaw277 3 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን! እህት ፋሲካ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማን
@SalamSalam-zk5mo
@SalamSalam-zk5mo 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@felegushmuche8866
@felegushmuche8866 4 жыл бұрын
ፍጻሜሽን ያሳምረው።
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 жыл бұрын
felegush muche , krstos eyesus atbko yeyaze biwedkm ynesal
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 жыл бұрын
felegush muche , hayl bemisetat be eyesus krstos hulum tchlalech
@abedesta2137
@abedesta2137 4 жыл бұрын
ውድድድድ ነው የማደርግሽ የኔ ድምፀ መረዋ ይህንመዝሙር ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል
@ፍቅርተስላሴፍቅርተስ-ነ3በ
@ፍቅርተስላሴፍቅርተስ-ነ3በ 4 жыл бұрын
አሜን
@علياحمد-غ3ش1ث
@علياحمد-غ3ش1ث 4 жыл бұрын
Eeeeeeeeeellllllĺlll💞💞💞💞Zmare mlakt yasemaln wdehtachn bebetu yasnash fetari💘💘💘👏👏👏
@dtntube1761
@dtntube1761 4 жыл бұрын
ዝማረ መላእክት የሰማን ዘ/ፋሲካ እግዚኣብሄር የኣገልግሎት ዘምንሽ ይባርክልሽ።
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hGTYiaaeetWlkLM ቤተሠብ ሁኝ እህት የተዋህዶ ልጆች አበርታቱኝ🌻
@ፍቅርነሽድንግል
@ፍቅርነሽድንግል 4 жыл бұрын
ቤተ ሰብ እንሁን ሁላችሁም እመልሳለው
@kaleabetsaygebreigziabher39
@kaleabetsaygebreigziabher39 4 жыл бұрын
ዘመንሽ አብዝቶ ይባረክ ሲ/ር በእውነት የተዋህዶ እንቁ ነሽ፡፡ያንቺ አገልግሎት የሁሉ ግዜ ምኞቴ ነው እግዚአብሄር ይርዳህ በይኝ፡፡
@eskatube3056
@eskatube3056 4 жыл бұрын
Ewnetshin new esu aytegnam kale hiywetn yasemaln yene konjo!
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hGTYiaaeetWlkLM ቤተሠብ ሁኝ እህት የተዋህዶ ልጆች አበርታቱኝ🌻
@sababberaki-gm4ij
@sababberaki-gm4ij Ай бұрын
⁠ Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏 God, Bless, You💕💕🌸🌷💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@kibretkiflemicael2747
@kibretkiflemicael2747 4 жыл бұрын
Zimare melakit yesmealen ehitachin mezamiran Fasika
@melkamtube6658
@melkamtube6658 2 жыл бұрын
ዋው አሪፍ አቀራረብ ነው በርቱልን ወድፊት ከዚህ በበለጠ ነገር እጠብቃለን በርቱ እንበርታ ሁላችንም በመልካም ነገሮች ላይ እንረዳዳ እንደጋገፍ እንዋደድ መልካምነት ለራስ ነውና ቅመሞቸ
@genetgebremeskel3446
@genetgebremeskel3446 4 жыл бұрын
Zmare melakt yasemaln
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hGTYiaaeetWlkLM ቤተሠብ ሁኝ እህት የተዋህዶ ልጆች አበርታቱኝ🌻
@ethop7740
@ethop7740 4 жыл бұрын
ዉሀ አጠጪኝ የሊቀ መዘምራን ይልማ መዝሙር ብትዘምሪ፡፡ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
✝️አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 በፀጋው ይጠብቅሽ አሜን🙏🙏🙏
@fikirfikir3846
@fikirfikir3846 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 😭😭😭😭😭
@genetgenet3360
@genetgenet3360 4 жыл бұрын
Amen.amen.amen⛪⛪⛪⛪🙏🙏🇪🇹🇪🇹🙏🙏🇪🇹
@tewahidotube4056
@tewahidotube4056 4 жыл бұрын
እህት ሲስተር ዘማሪት ፋሲካ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@yemariam2110
@yemariam2110 2 жыл бұрын
Zemare melaekten yasemalen ehetachen 💚 💛 ❤️
@trhasasefa8601
@trhasasefa8601 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ሲስተር እህታችን የኣገልግሎት ዘመንሽ ባርኮ ጸጋ በጸጋላይ ይጠብቅልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን
@ፍቅርነሽድንግል
@ፍቅርነሽድንግል 4 жыл бұрын
ቤተ ሰብ እንሁን ስብስክራይብ በመደራረግ እመልሳለው
@kalkal1398
@kalkal1398 3 жыл бұрын
እህታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏
@Tube-zk3ji
@Tube-zk3ji 2 жыл бұрын
አሜን አሜን የሚጠብቀን አይተኛም።
@Hana-3838
@Hana-3838 4 жыл бұрын
ቃልሽ ይድረስ። እናታችን የጭንቅ አማሏጅቷ መቅደስ ታመናል ታምሜአለሑ በምዬ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት
@samiweldet2651
@samiweldet2651 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒
@zewduteshome8458
@zewduteshome8458 4 жыл бұрын
ለእህታችን ዘማሪት ፋሲካ አጥነትን የሚያለመልመውን የመላእክት ዝማሬን ያሰማልን፡፡ የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ፡፡ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥሽ፡፡ እንዲህ ያሉ ተተኪ ዘማሪያንን እግዚአብሔር ቁጥራቸውን ያብዛልን፡፡ አሜን፡፡ አሜን፡፡ አሜን፡፡
@silamlak3483
@silamlak3483 4 жыл бұрын
Yemitebikegn ayitegnam ayankelafam. Enameseginalen ehitachin
@eshetiemengesha6583
@eshetiemengesha6583 4 жыл бұрын
Zemary Fasika kale hiyewet yasemalin edema yarzimilen
@berhaneberhe3545
@berhaneberhe3545 4 жыл бұрын
It is A Blessing Having Excellent Voice To Serves God's Mezmur Blessing Orthodox Christians. Thank You.
@berhaneberhe3545
@berhaneberhe3545 4 жыл бұрын
@Nur Liban ,, Nur Liban, Because You Are Jealousy Indelged With Inferiority Complex. We Orthodox Christians Ethiopian & Eritrean Loves To Pray / Teach Positive To Our People Not Like Losers QERRO & Dedebit Woorgach Aggame.
@fkroykidane368
@fkroykidane368 2 жыл бұрын
ዝማረ መላእክት የስመዐልና ናይ ኣስተንትኖ መዝሙር።
@wintagtsadik310
@wintagtsadik310 2 жыл бұрын
Zmare melaekt yasemash Ehte keky belay yemtagelegybrtn edme tsega Ena bereketun egziabher amlak yadlsh....
@adoniyaskassaye363
@adoniyaskassaye363 3 жыл бұрын
ድምጽሽ ሲያምር
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 4 жыл бұрын
🤔🤔🤔❤️ኣሜንንንንን ኣሜንንን ኣሜንንንን❤️🤔🤔🤔 የሚጠብቀኝ ኣይተኛም አየንቀላፋም ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ሲስተር ውድዋ እህታችን ጸጋ ጻድቃን ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመንሽ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤️🤔🤔🤔
@marokassa7214
@marokassa7214 4 жыл бұрын
አሜን እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በጣም ነው የምወድሽ እመብርሃን ከነ ልጇ ትጠብቅሽ በርችልን
@hadnetknfe2430
@hadnetknfe2430 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hewot ysmalna 🙏
@SenayitTesfayi
@SenayitTesfayi 27 күн бұрын
አይተኝም. እኔን ይጠብቃል አባቴ
@እህተማሪያም
@እህተማሪያም 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@yemaryamlij9628
@yemaryamlij9628 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኦርቶዶክስን ሃይማኖታችንን ፣አገልጋዮቿን ይጠብቅ። የመላእክትን ዝማሬ ያሰማል እሀታችን ፈሲካ 🙏🙏🙏✝️✝️💒💒💒
@mebratumarssie5937
@mebratumarssie5937 4 жыл бұрын
Metadel new ehite! Egzi'abher be agelgilotu yastinash! Alem kentu nat Egzi'abhern enamesgin kezeregninet eniraq! Selam lehagerachin!!!
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 4 жыл бұрын
አዎ አይተኛም እህታችን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን
@abedesta2137
@abedesta2137 4 жыл бұрын
ይህን መዝሙር ስሰማ ፍፁም ሰው እሆናለሁ
@fasildawit4708
@fasildawit4708 4 жыл бұрын
Leu setota legeya orthodox tewehado lejochi thanks for ur voice
@bserki4034
@bserki4034 4 жыл бұрын
Amen 🙌‼️🙌 Amen 🙏
@selamtemesgennegus8021
@selamtemesgennegus8021 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen zemaer melketho yesemalen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@mesfinyersaw6289
@mesfinyersaw6289 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁልጊዜ።
@estifanosd1172
@estifanosd1172 4 жыл бұрын
Arif mezmur new kale heywot yasemash
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 жыл бұрын
እህታችን ዘማሪት ፋሲካ ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን
@Znbabaw21
@Znbabaw21 4 жыл бұрын
እባክሽ ፎቶዬን በመንካት ሰብሥክራይብ አድርጊኝ
@tewahdohaymanote7330
@tewahdohaymanote7330 4 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏💚💛❤️ የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘመንሽ ይባረክ።
@shewitghidey7116
@shewitghidey7116 4 жыл бұрын
ዘማሪት ሲስተር ፋሲካ ”ወደ ማደሪያው ገብቼ“ በአራራይ እንጠብቅ እህታችን? ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@mitikneshabebe3562
@mitikneshabebe3562 4 жыл бұрын
ቢደመጥ ቢደመጥ እማይጠገብመዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አደበትሽ ይባረክ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ
@samsontsegay8812
@samsontsegay8812 4 жыл бұрын
zmare melaekit yasemalin ehtachin enwedshalen
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hGTYiaaeetWlkLM ቤተሠብ ሁኝ እህት የተዋህዶ ልጆች አበርታቱኝ🌻
@estifanoseyob1190
@estifanoseyob1190 4 жыл бұрын
በዚህ መዝሙር በአዲሱ ዓመት አለቀስኩኝ።
@ፍሬህይወትይልማ
@ፍሬህይወትይልማ 2 жыл бұрын
amen amen amen zemare melahikitin yasrmalen ehitachin tsgawen yabizalen
@godblessyouall9162
@godblessyouall9162 4 жыл бұрын
Besemay ena bemdr kbr migebaw and egziabher amlak bcha new ehte. Besetesh dmx lesu bchawn kagnlet tebareki.
@debremihretkidusmikaelchur8652
@debremihretkidusmikaelchur8652 4 жыл бұрын
What a beautiful rendition of this amazing mezmur! My heart is deeply touched. May you hear the hymns of the Angles in Heaven. መዝሙር 120 እስራኤልን የሚጠብቅ ኣይተዝናም ኣያንቀላፍም
@KibreabTesfandrias
@KibreabTesfandrias Жыл бұрын
Zmarie melaekt yasemaln aman baman yemitebqen aytenam
@bettebette3944
@bettebette3944 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen zmari melakten yaseman
@abebagetaw6678
@abebagetaw6678 2 жыл бұрын
የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀፋም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mohamedabas6263
@mohamedabas6263 4 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሪ በሞኩ ምን ይሻለኛል
@tube-sy6sx
@tube-sy6sx 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😍😍
@milliontwelde3485
@milliontwelde3485 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Zemera melikt yesmalna 🙏🙏🙏
@meazawoldemicheal2038
@meazawoldemicheal2038 4 жыл бұрын
Ewnet new 🙏🙏🙏 yemtebekeghi aytegham
@zomaneshtirunesh7543
@zomaneshtirunesh7543 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን!
@zewdineshhaile3727
@zewdineshhaile3727 4 жыл бұрын
ዘማሪ መልአክ ያሰማልን
@nunuteferi3602
@nunuteferi3602 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 4 жыл бұрын
Zemara malaykitne yasamalne Sagawne Yabezaleshei
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
በርጠሜዎስ ነኝ ዘማሪት ሲ/ር ፋሲካ እና ዶ/ር በፍቃዱ
6:56
yemitebekegn aytegnam (Zemari Yilma Hailu)
4:53
What's up! WORLD
Рет қаралды 104 М.
በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) -  ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
38:51
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,7 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН