No video

የሚያዝናና ጨዋታ ከነፃነት ወርቅነህ እና እሸቱ መለሠ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 457,515

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
Follow us on : linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ​
#EBS

Пікірлер: 538
@taduyemariyamlij656
@taduyemariyamlij656 3 жыл бұрын
ነፂ በመመለሱ ደስ ቢለኝም እሼ በመልቀቁ ከፍቶኛል እሼ መልካም ሰው እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ❤️👍👌
@user-jd9gv7zw4l
@user-jd9gv7zw4l 3 жыл бұрын
ለምን ይለቃል
@ishitube2877
@ishitube2877 3 жыл бұрын
ወይኔ እኔም እንደዛው
@ishitube2877
@ishitube2877 3 жыл бұрын
@@user-jd9gv7zw4l ኮንትራቱን ጨርሶ ነው
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@ishitube2877 Endamer wede
@user-jd9gv7zw4l
@user-jd9gv7zw4l 3 жыл бұрын
@@Nahi_Entertainment እሽ በዴስታ
@madinaahmad5384
@madinaahmad5384 3 жыл бұрын
እሼ ለኔ ልዩ ሰው ነው የልጅ አዋቂ አገሩን ወገኑን ወዳድ እንቁ ኢትዮጵያዊ እንወድሀለን ግጥምህ እራሱ ያገር ተስፋ ነው ወንድሜ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ
@user-jl2tg1zz2e
@user-jl2tg1zz2e 3 жыл бұрын
መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለው እሼ
@ermiasshimelis7339
@ermiasshimelis7339 3 жыл бұрын
@@user-jl2tg1zz2e (
@user-eg7qy2xx4f
@user-eg7qy2xx4f 3 жыл бұрын
ነፂ በየት ብቅ አልህ እስኪ ነፂን የሚወድ በላይክ አሳዪኝ
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 жыл бұрын
እሼ ቀልድብቻ ሳይሆን በጣምቁምነገራኛ ልጅነው እሹየ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ 💚💛❤️
@iloveumom6120
@iloveumom6120 3 жыл бұрын
ነፂ የሳቃችን ንጉስ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል ምርጥ ሰው
@ummusumayya4580
@ummusumayya4580 3 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ላንተ ያለኝ ክብር ከቃላት በላይ ነው በምን ቋንቋ እንደምገልፅህ አላቅም ግን ሁሌም የሚናፍቀኝ ነገር አለ እሱም አግብተህ ማየት ነው ወላሂ ከልቤ ነው አግብተህ ደስታህን ማየት እናፍቃለሁ በተረፈ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ
@tomtomi2369
@tomtomi2369 3 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ነዉ የእዉነት ግን ነፂ በመምጣቱ በጣም ደስ ብሎኛል
@Ezza572
@Ezza572 3 жыл бұрын
ነፂዬ ስወድክ እኮ የነፂ አድናቂዎች የታላቹ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 3 жыл бұрын
የተደበላለቀ ስሜት ነፂ በመመለሱ ደስስስ ብሎኛል አሼ በመሸኘቱ ከፍቶኛል
@user-on7in7ps7e
@user-on7in7ps7e 3 жыл бұрын
እኔእራሱ
@tizitamulat6890
@tizitamulat6890 3 жыл бұрын
+++ አይ ጥሩ ነው ብሬክ ያስፈልጋቸዋል:: ይህ እኮ ቀላል ስራ አይደለም:: ንሮዋቸውንም ይኑሩ በ2 አመት ብሬክ::+++
@alikedija5373
@alikedija5373 3 жыл бұрын
Lp
@gdhdhd1923
@gdhdhd1923 3 жыл бұрын
እሼ በመልቀቁ አዝኛለሁ ነፂ በመምጣትህም ደስ ብሎናል ግን እሼ መጨረሻላይ የምታቀርበዉ ግጥምህ አስተማሪ ስለሆነ እንደተለመደዉ መጨረሻላይ እየቀረበ ቢያቀርብልን
@ummukhire3715
@ummukhire3715 3 жыл бұрын
ለምን ለቀቀ መች ለቀቀ
@kbdeylma6740
@kbdeylma6740 2 жыл бұрын
@@ummukhire3715 kkk
@bintarga3509
@bintarga3509 3 жыл бұрын
እኔ የእሸቱ አድናቂ ታላቅ እህቴ የነፃነት አድናቂ እስኪ የእሸቱ አድናቂ እጅ አውጡ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 3 жыл бұрын
እኔ የሁለቱም ነኛው
@SaraSara-ot5ep
@SaraSara-ot5ep 3 жыл бұрын
ሁለቱም የራሳቸው የሆነ ምርጥ ነገር አላቸው የሚወደዱ የሚከበሩ የሚሰሰቱ ናቸው
@onelove7063
@onelove7063 3 жыл бұрын
እኔ ደሞ የእናንተ አድናቂ ነኝ😂😂
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 3 жыл бұрын
@@SaraSara-ot5ep ልክ ነሽ 😘🙌
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ነፂ ና እሼ ምርጦች
@yohannessadado8211
@yohannessadado8211 3 жыл бұрын
intewawek
@addisserda3478
@addisserda3478 3 жыл бұрын
Thanks
@afrahtube870
@afrahtube870 3 жыл бұрын
ሁለታችሁም ለኛ ምርጥ ናችሁ ማንንም ማስበለጥ አልችልም ሰላማችሁ ይብዛ
@zhaera8933
@zhaera8933 3 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@simretminwuyelet4018
@simretminwuyelet4018 3 жыл бұрын
@@zhaera8933 z
@elfineshwoldmikael3388
@elfineshwoldmikael3388 3 жыл бұрын
Eshetu is better
@furtamehari8825
@furtamehari8825 3 жыл бұрын
Ke Asfawe kebatare bekereee
@user-br3wb2ll6n
@user-br3wb2ll6n 3 жыл бұрын
ለምርጫ እንኳን የሚከብዱ ሰዎች ናቸው! ሁለቱም ፍቅር ናቸው!
@emu9815
@emu9815 3 жыл бұрын
ነፂዬ የፍቅር ሰው + እሽ መሸሻ ይውት ውድድ
@ibrahimwdalgzaleey1328
@ibrahimwdalgzaleey1328 3 жыл бұрын
ሁሉቱምምርጥናቺሁ
@negatisultaninstk6248
@negatisultaninstk6248 3 жыл бұрын
ከፍቶኛልም🥺 ደስ ብሎኛልም 🤩 ዝብርቅቅ ያለ ስሜት 🤔 ነጼ 🙏እሺ 👋🌹🥰💋
@user-cj6pv4vr6t
@user-cj6pv4vr6t 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ዶንኬ ዩቲብ በቲቨ ይሁን የምትሉ🤔🙄
@mesafintwendu4275
@mesafintwendu4275 3 жыл бұрын
De
@MoMo-hi8sv
@MoMo-hi8sv 2 жыл бұрын
Faku faku faku
@bezaabebe8364
@bezaabebe8364 3 жыл бұрын
ደስ የሚል አክብሮት ሁለታችህም እሼም ነፂም ለትውልድ መከባበርን አሳይታችሀል መልክ እም የስራ ዘመን ይሁን ልክ ይሁንላችሁ ለትውልድ መከባበርን አሳይታችሀል
@user-fq7of6rw7n
@user-fq7of6rw7n 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ👍👍
@salheentertainment8256
@salheentertainment8256 3 жыл бұрын
ነጻነት ና የቤተሰብ ጨዋታን መነጠል ስላቃተኝ እውነት ለመናገር የቤተሰብ ጨዋታን አይቸ አላቅም የእሸን በእሸነቱ የራሱን ስራ ሳይ ነው ደስ ሚለኝ ነጺየ እንኳን ተመለስክ መልካም የስራ ዘመን Respect for ebs Tv thanks
@user-cb1jr2mh8v
@user-cb1jr2mh8v 3 жыл бұрын
ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት ተሰማኝ ሁለቱንም አድናቂነኝ ነጺ በመምጣቱ ተደሰትኩ እሸቱበመሄዱ ተከፋሁ ወይ ይች አለም ዶንኪ ይቶብ ላይ እንገናኛለን. በተረፈ አላህ ለሀገራችንን ሰላሙን ያውርድን ያዋደን እራብሻንያጥፋል ዱአ ጸሎት አድርጉ ወገኖቸ አውሮፓ ተቀምጠው የተደላቀቀ ኑሮ እየኖሩ ሀገራችን ላይ መርዛቸውንእየረጩ ህዝባችንን ከሚባቃ ሀገራችንን ከሚፈርስ ፓለቲከኛ ይቶበሮች አላህ ይሰውረን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍😍
@seidseid4445
@seidseid4445 3 жыл бұрын
እሼ እሼ ብቻ በሌላ ስለምነገኝህ እንጂ በጣም ልባችን ተሰብሮአል ሰላምህ ይብዛልን
@getahungizaw20
@getahungizaw20 3 жыл бұрын
ሁለት እብዶች መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ እሼ &ነፂ እንወዳችዋለን
@user-rb5yp2qh5s
@user-rb5yp2qh5s 3 жыл бұрын
እሼ የእኔ መልካም እግዚአብሔር ከሀፃት በስተቀር የልብህን መሻት ሁሉ ይፍፅምልህ !! እንወድሃለን
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 3 жыл бұрын
ሀና ዮሀንስ ቀረብሽ ደስ ይላል በሰላም መልቀቅ
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር:::::::::::
@yemohammedlij3810
@yemohammedlij3810 3 жыл бұрын
እሸ ባይለቅ ደስ ይለኝነበር እሸ ቀልድ ብቻ ሳይሆን ቁምነገርም ይችላል በሚፈጥረው አዳድስነገር ገራሚነው ግጥሞቹ ለሰው ያለው ክብር ሰው በሰው እነቱ እድንወድ እድናከብር አስተምሮናል እሸ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ የራስህ ቲቪሾው ኑሮህ እደምናይህ ተስፋ እናደርጋለን
@dagenshwachisosaga2880
@dagenshwachisosaga2880 3 жыл бұрын
እሽቱ እውነት የምትንግራ ላማንም የማታዳላ አንተ ብትቃጥል ዳስላል የህድክባት ሁሉ ይቅናልክ 💋♥❤❤♥❤😘👍👍
@ethiopiaaddis8610
@ethiopiaaddis8610 3 жыл бұрын
እሼ መልካም ሰው ነው ይህን ፕሮግራም ግን ነፂ ከፍ አድርጎ ሰቅሎበታል
@thaybakasa2176
@thaybakasa2176 3 жыл бұрын
እሼ ምርጥሠው ነህ በእውነት በሄድክበት ሁሉ ሠላም እድገጥምህ እመኛለሁ አሥተዋይ ሠው ነህ
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አዝናኝ ጭዋታ ነበር። እሼ መልካም እድል የቤተሰብ ጭዋታ ላይ በመጨረሻ የምትገጥመው ግጥም ሁሌም በልቤ ውስጥ አለ
@adonimesfin1250
@adonimesfin1250 3 жыл бұрын
ሁለቱም ደስ የሚል ነገር አላቸው እሼም መልካም እድል ይግጠመው ነፂም መልካም ጅማሮ
@ehittesfaye6657
@ehittesfaye6657 3 жыл бұрын
ዳኛ ተብዬዋ. ብልጥጥጥጥጥ አለች እሼ መልካም እድል ነጺ እንኳን ደህና መጣህ
@user-ez3bj3cw3d
@user-ez3bj3cw3d 3 жыл бұрын
አያያዙንአይተህጭብጧዉንቀማዉነዉየሚባለዉብርክቱአለሁአለሁአትበይ
@kiya6821
@kiya6821 3 жыл бұрын
እሼ በመሄዱ እደኔ የከፈው
@user-gx8zq4op7c
@user-gx8zq4op7c 3 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ልጅ ለእኔ አንደኛ ነህ ብቃትህ ከእነሱ አቅም በላይ ነው እኔ የቤተሰብ ጨዋታን ከጨዋታው ባለፈ ቁምነገር አዘል እንዲሆን ያደረከው አንተ የብዙዎችን ተሳታፊዎችንም ችሎታ ጎን ለጎን አሳይተህበት እያንዳንዷን ደቂቃ ያለማባከን ያሳለፍክበት ጊዜ ነው መልካሙን ተመኘሁልን ከዚህ በላይ ጠንክረህ ዶንኪ ቲዩብን በቴሌቪዥን መስኮት እንደምታስኮመኩን ተስፋ አለኝ
@melesebirhanu9110
@melesebirhanu9110 3 жыл бұрын
በሳቅ ገደላቹኝ እር ይመቻቹ ነፂዬ welcome ብያለው አባቴ እሼ ደሞ ቀሪው ዘመንህ በእየሱስ ክርስቶስ ያማር እንደሚሆን አልጠራጠርም አባቴ
@user-gn2tb4im6i
@user-gn2tb4im6i 3 жыл бұрын
ነፂ እና እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እሼ ባትለቅ ምንኛ ደስ ባለን ነፂም ምርጥ ነው ሁለታችሁም የድንግል ማርያም ልጅ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ በጣም የምትወደዱ ከልቤ ነው
@suedawel3168
@suedawel3168 3 жыл бұрын
ነፂ በመመለስህ ደስ ብሎኛል።
@jonhap29
@jonhap29 3 жыл бұрын
Honestly speaking Netsi is so funny naturally. Eshe is more of motivational speaker thank comedian
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
Thank God. I’ve been saying this forever. He can’t create comedy on live, because he is not naturally funny, but netsanet doesn’t have to try hard.
@nanakalu5536
@nanakalu5536 3 жыл бұрын
ነፂ አንኳን መጣህልን 👏👏👏👏🥰 👏 🥰🥰
@bettyfikadu283
@bettyfikadu283 3 жыл бұрын
Eshi behedkbet hulu melkamun ygtemh keld bcha sayhon timhrt yemisetu kum negeroch eyawazah zena adrgehenal enamesegnalen welcome netsiye
@tub9960
@tub9960 3 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው መልካም እድል ነፂ ደግሞ በመመለሱ በጣም ደስ ብሎኛል በተረፈ ታምራላቹህ። ያገሬ ልጆች ሰላማቹህ ይብዛ ሀገራችንን እና ህዝቦቿዋ ፈጣሪ ይጠብቃት
@keriyamohammed3595
@keriyamohammed3595 3 жыл бұрын
ነፂም እሸቱም በጣም ነው የምንወዳችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ
@life8242
@life8242 3 жыл бұрын
ነፂ 1ኛ መተኪያ የለህም ድጋሚ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል አንተ አትተካም ጥበብ 1ቀን ዋጋህን ትከፍልሀለች በርታ
@aledam5824
@aledam5824 3 жыл бұрын
ነፂ በጣም ደስ ብሎኛል በመመለስህ
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 3 жыл бұрын
ለሁለታችሁም ትልቅ ክብር አለኝ ይቅናችሁ ❤❤❤
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 3 жыл бұрын
ኧረ በናታችሁ ነፃነት ወረቅነህ ሁልግዜ ይስራ የምትሉ
@nazrawiashewinner876
@nazrawiashewinner876 3 жыл бұрын
Esheeee enwedkalen betam. Huletum befkr sichawetu yamral betam. EBS endihu fkrun ketlubet. Eshe netsin befkr bemekebelu #1. I am proud of ESHETU because sigebam siwetam befkr nebere
@elshadai-eldana9215
@elshadai-eldana9215 3 жыл бұрын
ሁለታችሁን አንድ ላይ ማየት እንዴት ደስ ይላል ነፂ እና እሼ የኔ ልበ ቅን
@milkanadesigner5615
@milkanadesigner5615 3 жыл бұрын
Lenie manm ende eshie ayhonm Egziabhier kante gar yhun🙏
@thomaspaulos8456
@thomaspaulos8456 3 жыл бұрын
ነጺ አሪፍ ነበር እሸቱም ምርጥ አድጎ ሰርቶታል እንዲያውም ለ ነጻነት አክብዶበት የሄድ ይመስለኛል።
@sus2475
@sus2475 3 жыл бұрын
ትክክል
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 3 жыл бұрын
እሼ መልቀቅህ ከፍቶኛል ነፂ በመምጣትህ ደሥሥሥሥሥ ብሎኛል ለሁለታቹ መልካም የሥራ ዘመን ይሁንላቹ
@Konjo197
@Konjo197 3 жыл бұрын
የ ቤተሰብ ጨዋታ ናፍቆኝ ነበር ነጻነት እንኳን ደና መጣህ 👍
@habtamtube9664
@habtamtube9664 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እነሆን በቅንነት 3ደቂቃ በማየት
@msraklove3006
@msraklove3006 3 жыл бұрын
እሼ ቁምነገርህን ሀገር ወዳድነትህንና ከልብህ የምትጥረውን ነገር በጣም አደንቃለሁ ነፂ ደግም የእውነት ጨዋታ አድማቂ ጨዋታ አዋቂ ስለሆንክ በመመለስህ ደስ ብሎኛል
@lastiv1971
@lastiv1971 3 жыл бұрын
Esik 2tum yebetesb chawata yachawtu nesti ena eshe mimechachihu like
@demisselamboro4894
@demisselamboro4894 3 жыл бұрын
ወይ ኢቢ ኤሶች ነፃነትን በተከታታይ ሣየው ጠርጥሬ ነበር እናተ አይደብራችሁም እንዴ ለማንኛውም ሁለታችሁም ትመችኛላችሁ መልካም የሠራ ዘመን ይሁንላችሁ 👏👍
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
እሼቱና ነጺ አብረው የምሰሩ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር እሸቱ ግን ትልቅ ደረጃ የምትደርስ ጎበዝ ልጅ ነህ ይሳካልህ ነጺ የኔ ፍልቅልቅ አንደኛ ነህ
@romangoshu8510
@romangoshu8510 3 жыл бұрын
Welcome back netsi we happy to sew you again and good luck eshe humble man.
@edunitessleman8120
@edunitessleman8120 3 жыл бұрын
እሼ መልካም ሰው በየሄድክበት ሁሉ መልካም እድል በዶንኪ ቲዩብ እንገናኝ ❤ ነፂ እንኳን ደህና መጣህ ለእኔ ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ 👍👏❤
@betelhemyidenkachw2700
@betelhemyidenkachw2700 3 жыл бұрын
ዋው ነፂ ደሰ ይላል በሰቅ ፈታ ማለት ነው😘
@user-gu7cr8pl6l
@user-gu7cr8pl6l 3 жыл бұрын
በጣም ነው ምወዳችሁ ነፂ🙏welcome እሼ👋😌በመልቀቅ ከፍቶኛል መልካም እድል🙏🌹💜💗
@soofiyasoofiya7929
@soofiyasoofiya7929 3 жыл бұрын
ዋው ነፃነት እኳን ደና መጣህ እሼ መልካም እድል
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
አስፊቲ ነፂዬ እሼ በጣም ነው የምወዳችሁ
@user-tp3yc8yi8l
@user-tp3yc8yi8l 3 жыл бұрын
አሹየ መልካም እድል በጣም ነዉ የምወድህ
@ritaalex6167
@ritaalex6167 3 жыл бұрын
እሼ ተስፋ የሚሰጠን የመዝጊያ ፕሮግራህምህ እጅግ በጣም ይናፍቀናል በሄድክበት መልካም ነገር ይግጠምህ
@nmha4141
@nmha4141 3 жыл бұрын
እሸቱ ያሰከዉ ይሳካልህ መልካም ስራ ነፃነት እኳን ደህና መጣህ መልካም ስራ ይሁንልህ
@user-zi9mt2cl1f
@user-zi9mt2cl1f 3 жыл бұрын
ነጺ እንኳ ደህና መጣህ በጣም ነው የማደንቅህ❤
@addisatnafu4569
@addisatnafu4569 3 жыл бұрын
ነፂም እሼም ብርቅዬ፣ ተወዳጅ አርቲስቶችና ሃብቶቻችን ናቸው። ነፂ የቤተሰብ ጨዋታን ቢቀጥልበት፣ እሼም ተተኪ ነውና ነፂ እስካለ ድረስ፣ በሌላ የመዝናኛ ርዕስ በዚሁ በኢቤስ ብቅ ይበልልን።
@user-bn4hu6tn2m
@user-bn4hu6tn2m 3 жыл бұрын
ነፂም መመለሱ ደስ ብሎኛል አሼንም ማጣት ይከብዳል
@tinajery8829
@tinajery8829 3 жыл бұрын
Netsiye my love I’m so happy you’re back ድምቀት ነህ❤️❤️❤️❤️
@abrishyex7162
@abrishyex7162 3 жыл бұрын
I'm big fan of Eshe በመልቀቁ በጣም ደብሮኛል
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ሁለታችሁንም አድቃቸዋለሁ👍 አሼ እግዚአብሔር ሀሳብህን ያሳካልህ🙏
@yesharegferede4100
@yesharegferede4100 3 жыл бұрын
አሹ መልካም እድል በፍቅር መለየት በጣም ትሩ ነዉ ነፂ እንኳን ደህና መጣ መልካም የስራ ዘመን ሁላችንም እንወዳለን 💚💛❤
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 3 жыл бұрын
መልካም ስራ የዘላለም ስንቅ ነው በዝች አጭር ግዜ የሰው ፍቅር አግኝተሀል በሄድክበት ይቅናህ እሸትዬ በአንተ ቦታ ተመልሶ ነፂ ስለመጣ አናዝንም ግን የሚያሳዝነኝ ebs ቲቪ እኔጋ የለም ጠፍ
@babishodawit7785
@babishodawit7785 3 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ ማየት አቁሜ ነበር አሁን ልጅምር ነው ነፂ በጣም ነው ማደንቅህ ምወድህ
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
እስኪ ጥብስ እዘዙ አጋጭተን እንብላ ዋዉ እሼ ምርጥ ግጥም👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍
@muniradellbo2577
@muniradellbo2577 3 жыл бұрын
ነፂ በመማላስክ ደስ ቢላኝም እሼ በመሄዱ ካፈኝ እሼ አላህ ኳይሪ ነገሪ ይወፊቅክ
@yohannesalemayehu3667
@yohannesalemayehu3667 3 жыл бұрын
እሸቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው
@user-yv2re1gv7s
@user-yv2re1gv7s 3 жыл бұрын
ነፂ እንወድሃለን እንኳን ደህና መጣህ
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 3 жыл бұрын
እኔ ነጺ በመመለሱ ደስ ብሎኛል እሸቱን በሌላ ፕሮግራም ይምጣ ነጺን ሁሌ የማስታዉሰዉ በሙስሊሞች በዓል ሙስሊሞችን ይጋብዛል
@jovaniking6926
@jovaniking6926 3 жыл бұрын
ነፂ አንደኛ እንኳን ተመለስክልን🔥🔥🔥🔥
@akremmohammedawol415
@akremmohammedawol415 3 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ ወገኖቼ ነጻነት ወደ ኢቢ ኤስ በመመለስህ በጣም ብደሰትም በእሸቱ ማቆም ደግሞ በጣም አዝኞለሁ ለምን እንደዚህ ታደርጋላቹ በአላህ?
@honeyseme1711
@honeyseme1711 3 жыл бұрын
ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ በስመ አብ ማን ይመረጣል እድሜ ይስጣችሁ።
@hassenhidaya621
@hassenhidaya621 3 жыл бұрын
ዘፈኑ ተመችቶኛል!
@jerusalemfelege2640
@jerusalemfelege2640 3 жыл бұрын
Netsi enquan bedgami temelsek metak... Eshe melkam edel , good job to both of you
@seadamohamed5057
@seadamohamed5057 3 жыл бұрын
ሁለታቸውም መልካም ናቸው በያላችሁበት መልካሙን ይግጠማችሁ እሼ እና ነፂ እንውዳችኅልን
@kibruargaw3407
@kibruargaw3407 3 жыл бұрын
ሁለታችሁም በጣም ምርጥ ናችሁ
@lifestarumeru4613
@lifestarumeru4613 3 жыл бұрын
Amen amen lik nesh lijita arif ababal new enem des bilognal netsi bememelesu eshe anchim fetari yirdah alhamdulilahi
@user-hd5et5bh4h
@user-hd5et5bh4h 3 жыл бұрын
እኔ እደነፃነት አይነት ሰው ቢፈለግ አይመጣም የኔ አመት ባል ገላገልከን ከዚህ ደረቅ ቀላጅ ነፂዬ እድሜክ ይርዘም ተባረክልኝ
@atsedemihrete1346
@atsedemihrete1346 3 жыл бұрын
Batesifesh
@atsedemihrete1346
@atsedemihrete1346 3 жыл бұрын
Endanch ayintun derk enkuan yizen eyinuren new, derek
@TUBE-hh8ls
@TUBE-hh8ls 3 жыл бұрын
አቦ 2ታችሁም ምችት ነው እምትሉት ሰላማችሁ ይብዛ 👄👄👄💋💋💘💘💘💘💘💘💘
@user-zj9xp9hk8d
@user-zj9xp9hk8d 3 жыл бұрын
🌹🌹ነፂ እንኳን ደህና መጣህ😍😍 እሼ ምርጥ ሰዉ መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ😘😘😘😘😘
@alsaeyasu4549
@alsaeyasu4549 3 жыл бұрын
እሼ በጣም ጥሩ ነበር ተባረክ
@alewiyaalewiya7946
@alewiyaalewiya7946 3 жыл бұрын
እሼ መልቀቅ የለበትም መልካም ሠዉ ነው
@user-ft9xp7ol6r
@user-ft9xp7ol6r 3 жыл бұрын
አሼ ምርጥ ሰው በእውነት እንወድሃለን መልካም እድል ቅር ብሎኛል በመልቀቅህ ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ አብራችሁ ብትመሩት ያስብላል
@helentadesse2140
@helentadesse2140 3 жыл бұрын
ነፃነት እና አስፍው አደከሙኝ በጣም ደስ የሚል ነው
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 3 жыл бұрын
ጊዜው እንዴት ይሮጣል ከምኔው ሁለት አመት ሞላው
@user-cp8np1of1j
@user-cp8np1of1j 3 жыл бұрын
ሁለት ምርጦች ኒፂ እንኳን ደህና መጣህ እሸ መልካም እድል ሁለታችሁንም እወዳችኋለው ሁለታችሁም ትችላላችሁ ! ።
@luwamtsegay8313
@luwamtsegay8313 3 жыл бұрын
I’m so happy to day.B/c he come back again so good luck nasnate
@user-le5ru9rc6e
@user-le5ru9rc6e 3 жыл бұрын
አሹየ ትናፍቀናለህ ዶኪቲዩብ ላይ ቶለቶለ ናቶለ
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ያሳቀኝ አስፋው 😂😂ገራዶ አናቴን ሳሚልኝ አላለም😌😂😂😂
@user-gl3xk1oe6k
@user-gl3xk1oe6k 3 жыл бұрын
ውይ ዘና ነው ያረጋችሁኝ የውነት ኬኩን እርሳው አላለም ነፂ ክክክክክ
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 157 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 349 М.