🔴የሞት ፍርድ ይፈረድበት ሰው ወደ እንስሳነት ተቀይሯል😥🙏

  Рет қаралды 32,804

Jamal huseen

Jamal huseen

Күн бұрын

Пікірлер: 515
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x 26 күн бұрын
ሙስልሊም አራጅ የምትሉ የት ናቹው ለዚህ ድፋሪ መገድል አገባውም ልትሉ ነው😭😭😭
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py 26 күн бұрын
አደጋ ስሆን አንድ ነን እሜለየን የማዳም እሮዝ ሲነፋን ነው
@zayedanassir7534
@zayedanassir7534 26 күн бұрын
ሳህ
@kayrujamel6775
@kayrujamel6775 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hyaitr8929
@hyaitr8929 26 күн бұрын
ያረቢ የአላህ የልጀን ነገር አደራ ከክፉ ነገር ጠበቅልኝ
@እሙአማ
@እሙአማ 26 күн бұрын
ያአላህ ወላሂ በጣም ያገራችን ሁኔታ የምንሰማው ነገር በጣም ይዘገንናል ፈጣሪ ትግስቱን ይገደል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@Madina-p4l
@Madina-p4l 26 күн бұрын
Welahi betam yasaznal andgna gllatan megedl albet hultgna ychn htan lg medfru mn aynet aremenenet new asum tskayto megedel alebet negem hulum ydersal lelelawem mwmariya mehon alebet yesawdi hg ethiopi bemeta tru neber yarebi sobr ystachhu betseboch
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 26 күн бұрын
የአላህ ዛሬስ ፈራሁ ሞትምሲያንሰው ነውይህማ ይሰቀልልልልልልል የጭካኔጥግ
@BorenaTube45f
@BorenaTube45f 26 күн бұрын
ያአላህ በርግጠኝነት ይህ ሰዉ ሞት ቢፈረድበት አንድት ሰዉ እንድሀይነት ስራ አይደገምም ነበር ታዳ ምን ይደረጋር ሀገራቺን መንግስት የላት ምን ይደረጋል እያለቀሱ ከማየት ዉጭ😢😢😢😢😢 በጭራሽ እብድ ነዉ እያላቺሁ አታታሉን😢😢😢😢
@salzeyodi3946
@salzeyodi3946 26 күн бұрын
አገራችን ሲያሰዉነዉ ጦርነቱም ሞቱም የመሬት መሸራተት ወላሂ😢😢ላሀዉለዉላ ቁወተ ኢላቢላህ ምንአይነት ዘመንላይ ደረስን
@Seada11
@Seada11 26 күн бұрын
የጀማል ቤተሠቦች ኮሜቴን የምታዩ ሁሉ ሠላማችሁን አላህ ያብዛላችሁ የአላህ እረህመቱ እዝነቱ አይለያችሁ አበረታቱኝ
@AminAmin-ov4yd
@AminAmin-ov4yd 26 күн бұрын
አሚንንንን🎉🎉🎉🎉እሺ
@Etiopa
@Etiopa 26 күн бұрын
አረ ሰው ሁኑ ምናችሁን ነው የምናበረታታው??????????
@hawaAHMDE
@hawaAHMDE 26 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሱበሀን አላህ ሞት ይፍርድበት ባይነኝ እኔ ሌላ ቃላት የለኝም
@hadagohany8634
@hadagohany8634 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድበት ምንም በሰው ላይ ፍርድ ለመስጠት ስልጣን ባይኖረንም ግን ለመጭው ትውልድም እዳይደገም ሰውየው ባደባባይ ታስሮ ቅጣቱን ማገኘት አለበት
@Zade-h7p
@Zade-h7p 26 күн бұрын
ሲጃማር ሁሉም ሰው ህግ እዳሌላ አውቃው ነው ባሰው ለይ ግፍ ያሚሰሩት 😢😢አላህ እራሱ ይፍራዳው ሌላ ምን ይባለል😢😢😢
@ameina-gq7ml
@ameina-gq7ml 26 күн бұрын
የአላህ ጠብቀን ዙሩያችንም ይጠብቅልን ያርብ
@gingin6217
@gingin6217 26 күн бұрын
እንዳዉም በአደባባይ ተሰቅሎ መገደል አለበት ለሌላዉም መመሪያ ይሆናል 💔😭የሴቶች ጥቃት ይቁም የህፃናት ጥቃት ይቁም የእዉነት ኢትዮጵያ ህግ አለ ወይ 😭😭
@semirahussen574
@semirahussen574 26 күн бұрын
በጣም 😭😭😭😭😭😭ያማል ኑሮሮሮ የኔ ቆንጆ የህ መገደል አለበት ሽፊላዉን ተቆርጦ በሠደባይ መረሸን አለበት ፍትህ ፍትህ ጉዲ💔💔💔💔😭😭😭
@seadi5
@seadi5 26 күн бұрын
😭😭😭😭😭ወላሂእደዛሬአዝኘአላቅም ቆይመንግስትየሌለበትሀገርእደዚህእተሰቃየንእምንኖረውእስከመቸነው አላህፅናቱንይስጣችሁ እብድ እራሱይሄንንአይፈ ፅመም
@FhffgFfgchg
@FhffgFfgchg 26 күн бұрын
ወላሂ እውነትሰውካለ ሞትይፍርድበትና እንይ የህስው ታስሮከተለቀቀ እደስራ ሥላየው ብዙህፃናቶችን ያጠፋል😢😢😢
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 26 күн бұрын
😢እኔ አልቻልኩም ወላሂ ከምንም በላይ ያመመኚ ወጀለኛ ተባባሪወቹ ናቸው የሷ ሀዘን እነሱቤት ይግባ ወላሂ ሠው መሆኔን ጠላሁ 😢ይገደል ባደባባይ
@user-hw2zw6lw7i
@user-hw2zw6lw7i 26 күн бұрын
ያአሏህ ከሚወራውም ከሚፈራው አንተ ጠብቀን
@tajunigussie7544
@tajunigussie7544 26 күн бұрын
ዳኞቹ ግን ልጅ የላቸውም በቃ አገራችን መቀለጃ ሆነች እሺ ምን እንበል አላህ ፍርዱን ያሣየን የኛ ሃገር ህግ ማበረታቻ እንጂ ቅጣት አይደለም ያሣዝናል😮😮😮😮
@user-uf1zc7xe6q
@user-uf1zc7xe6q 26 күн бұрын
ኢነ ኢላሂ እምን ዘመን ላይ ደረሥን😢😢😢😢በጣም ያማል የሙት ፋርድ ይፈረድበት ለነገሩ ምን ህግ አለ እኛገር አላህ ይፍረድበት😭😭😭😭
@user-sg2xn1pb9j
@user-sg2xn1pb9j 26 күн бұрын
ይህህን ስውየ ለሁሉም ስው መቀጣጫ እንድሆን ባደባባይ በስንስለት መስቀል ነበር የሚገባው እድሜልክ እስራት ራሱ ቢፍርድበት ምንም ፍርድ ሊባል አይችልም። የስው ሂወት ከጩጫን የተቆጠርበት ሀገር ጌታየ😢ምን ጉድ ነው።
@NewKsa-u4n
@NewKsa-u4n 26 күн бұрын
ያአሏህ ዛሬ አደኛ ነኝ ላይክ አድረጉኝ❤❤❤❤❤❤❤
@emanhussen75
@emanhussen75 26 күн бұрын
ሰዎች እር ደነገይ አትሁኑ ላይክ ነው እዝህ ፈልገሺ የገባሺው ነው ጆሮሺ አይሰማም
@user-hw5jm2di9q
@user-hw5jm2di9q 26 күн бұрын
ሞናይነት ድንገይ እረስ ጨንቅላትሽ አየሰራም
@RahmaAhmed-r4m
@RahmaAhmed-r4m 26 күн бұрын
ጤነኛ ነሽ ግን😡
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h 26 күн бұрын
ደፋሪዉን መሠልሽኝ! የሖሽ ቆርቆሮ!ሥለ ላይክ ታወሪያለሽ???የሕፃና ሥቃይ አይዘገንንሽም???
@ErahmatAwoke
@ErahmatAwoke 26 күн бұрын
ላይክ፣ትያለሽ😢😢😢አይ፣ህዝቤ
@AbdiuAdim
@AbdiuAdim 26 күн бұрын
ሡበሀን አሏሕ ቄያማ እየደረሰነው ልበል ቃላት የለኝም ወላሂ ቢገደል ባይነኝ ወላሂ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@user-ny4wf1ez3d
@user-ny4wf1ez3d 26 күн бұрын
የአላህ አተፍርዱንሥጠን ያረቢ ምኑጊዜደረስን አላህ ያሠቃየው
@DhaidDhd
@DhaidDhd 26 күн бұрын
የሞት ፍርድ ይገባዋል የግድ ነው ምክናያቱም ብዙ ጊዜ ወንጀሎች የሚደጋገሙት ወንጀሉን ተመጣጣኝ ፍርድ ሰለማይሰጥ ነው የኢትዮጵያ ባለሙያ ከመቶ አስር ፐርሰንት እንኳን አይሞሉም ለሀቅና ለህሊናቸው የሚሰሩት የእውነት ፈትህ ካለ የሞት ቅጣቱን በአደባባይ ብዙዎች እንድማሩበት ተደርጎ አሰደምሙን
@HashamHasham-ir7fz
@HashamHasham-ir7fz 26 күн бұрын
ሰዉዲን አለሀ አዉኑም አለሀ ይጠቢቀት የፊትሂ አገረነት
@FetiyaMB-hn2tx
@FetiyaMB-hn2tx 24 күн бұрын
😭😭👆👆💔💔💔ወይኔ ዘመን መጨረሸችን አሰሚሪልኝ ያረብ👆👆👆😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Dont-k3j
@Dont-k3j 26 күн бұрын
አይእምሮ ብሎ ነገር የለም ህፃን ልጅ የሰው ልጅ ነብስ አጥፍቶዋል መገደል አለበት በቃ መታሰሩ ዋጋ የለውም ነገ በሙስና ይወጣል
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h 26 күн бұрын
ልጅ ያላችሁ ፈርዶት ልቤ ደማ በእናተ ቢደርስስ እዳታልፋት ኡኡኡኡኡ እንበል እናቲቱንም እያሳደደ ነው ለመግደል ኡኡኡኡኡኡ እንበል በሰማይ ቤት እናገኛለን የግፍ ነብስ ነች😢😢😢😢😢😢
@zayedanassir7534
@zayedanassir7534 26 күн бұрын
እኔ
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 26 күн бұрын
አኡዙቢላ የጪካኔ ጥግ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢አሑንስ ሑሉም ነገረ ይዘገንናል😢😢
@user-it6lw8ld2s
@user-it6lw8ld2s 24 күн бұрын
አድ ሰው ሚስቱን ገድሎ ጅማ እናቱ ጋር ሄደ እናም ወድሙ ጠየቀው ለምን እደመጣ ሚስቴን የልጆቼን እናት ገደልኳት ደብቁኝ ፖሊስ እየፈለገኝ ነው አለ ወድሙም ለልጆችህ እናት ያልሆንክ ለማንም አትሆንም ብሎ ለፖሊስ ሰጠው የየእውነት
@hanakebede282
@hanakebede282 26 күн бұрын
ወይ ጌታ 😭😭😭😭😭በጌታ የለም ፍርድ የለም ፍትሕ ኡኡኡ አትንገሩንአረ በሥንቱ እናልቅሥ ኡፍኡፍአጀቴ ቆሠለ
@user-eh9xc7ku9r
@user-eh9xc7ku9r 26 күн бұрын
😭😭😭😭😭ፈጣሪ የዚህን ጉድ ያሣየን ህሌና ይጎዳል
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 26 күн бұрын
ምን አለበት የሰኡዲ ህግ ኢትዮጵያ ቢሆን ከመድፈሩ ጭካኔዉ መግደሉ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 ጭራሽ ልጆች እያለዉ አረመኔ 😭😭😭
@zinet-lf1op
@zinet-lf1op 26 күн бұрын
የአላህ አተልጀን ጠብቅልኝ አደራህን በጭቅ ልሞት ነው😢😢
@TeeTee-jw1hu
@TeeTee-jw1hu 24 күн бұрын
አትቀባጥሩ እኛን ሰትረን ብላቹህ ወደፈጣሪቹህ ጠልዩ አላ እዛው ይቅጣው እንጅ አንድሰው ወንጀል ሲሰራ ሚዲያላይ አትቀባጥሩ
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 26 күн бұрын
ወላሁ ልጆን ገሎ እሴዋንም ማሳደድ አምቲን መስለችኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-uq3go6tm1s
@user-uq3go6tm1s 24 күн бұрын
እረ በቅርብ ያርገው ሞቶን😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@خديجهالعنزي-ط7ل
@خديجهالعنزي-ط7ل 26 күн бұрын
ግንጤነኛነው😢😢ጤነኛአይሆም፣ሙሥሊምአረጂየምትሉትዪትነቹውአሁንለዚምአውሬመግደልአይገበውም፣ትሉይሆነል😢😢😢😢ሙሥሊምየለምክንየት፣ሰውይገደልአይልም፣ሰውንየገደለይጉደይለል😢😢😢😢ወለህበጠምአጀትትበለለቺ
@TofikHassen-oe7th
@TofikHassen-oe7th 26 күн бұрын
እባካችሁ እሄ ለቤቱም ለሃገሩም ኣይጠቅምም ኩቡር ፍርድቤት በኣሰቃቂ ሁኔታ ግደሉት
@Naima-c5p
@Naima-c5p 26 күн бұрын
ላኢላህ ሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህያረቢ መጨረሻችንን አሳምርልን
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 26 күн бұрын
በርግጥ 25አመት ተፈርዶበታል ግን ይፋታል እያለች ነው ሙሉውን እዮሀ ሚዲያ ላይ ተከታተሉት በጣም ያማል ትክክል የሳውዲ ህግ ቢመጣማ ምንኛ መታደል ነው ኦፍ ያማል እናት ተገበገበች ኦፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 26 күн бұрын
25 ቢታሰርም በቂ አይደለም ሲቀጥል ሊለቁት ይችላሉ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 26 күн бұрын
ምን እናቲቱንስ መቼ እያሣደዷት አይደል ካላሥፈታቸው ለመግደል እህህህህህ
@user-qw8oc3wn6d
@user-qw8oc3wn6d 26 күн бұрын
እኔምአይቸዋለሂ ሙሉው የኢትዮጵያ እናቶች ናቸውሁሌእዳለቀሲደሞእሶንምለመግደል እይፈለጉትነው እሷውተበድላ የተረገመች ሀገር ምግስትየለለባትምንም ይፈነጪባታል
@user-tu7uj6ub1x
@user-tu7uj6ub1x 26 күн бұрын
መግስት ጠፋ ምን ዋጋ አለው😢😢😢😢😢
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba 26 күн бұрын
በጣም
@user-tu7uj6ub1x
@user-tu7uj6ub1x 26 күн бұрын
@@TeayabeAbeba መቃጠል ነው የሳኡድ ህግ ቢገባ ተከባባብር እንኖረ ነበር😭🇪🇹👈
@romar7984
@romar7984 26 күн бұрын
እናቲቱ ሥታሣዝን የእኔ እናት ❤❤አቃጠሎት😢😢😢😢
@user-zl4ek3yv5q
@user-zl4ek3yv5q 26 күн бұрын
አረ የአላህ ሀገራችን ምን ጉድ መጣብን ይሄ አዉሬ መገደል ነበረበት ለነገሩ ኢትዮጲያ ምን ህግ አለ😢😢😢😢😢😢😢 አሁንስ የሳኡዲ መንግስት ምናለ ኢትዮጲያንም ባስተዳደረልን ብየ ተመኘሁ
@ሀሉ
@ሀሉ 26 күн бұрын
ተማውራትህ በፊት ሰላምታን አስቀድም አተ በቃ ሠው ያለህን አሠማምደ ሰትግዜ ነው እምነግርህ
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 26 күн бұрын
እጪጪጪ!
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 26 күн бұрын
የአላህ አንተ ከደዚህ ነገር አንተ ጠብቀን ያረቢ አላህዬ ልጄን አደራ ያረህማን
@raheemakader7352
@raheemakader7352 26 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህግ ነው የታጫወተብን ህግ የለም አንዱ በአደባባይ ቢሰቀል የስው አውሬ አይበዛም ነበር በዝህ ዘመን መፈጠር ያስጠላል ታስሮ ይቀለባል ይወጣል አለቀ ፍትህህህህህህህህህ የት ናት ወይ ሀገሬ
@user-it6lw8ld2s
@user-it6lw8ld2s 24 күн бұрын
ምነው ንፁሀን ሲገድል አይደል የሚውል ምነው አውሬ መግደል ተሳነው ወድሙስ ባለስልጣን ቢሆን አውሬን መደበቅ አለበት
@ToybaGualie-rd8rs
@ToybaGualie-rd8rs 26 күн бұрын
እፍፍፍፍፍ ምን አይነት አውሬ ነው እንደሷ እሱም መገደል አለበት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@yarab4997
@yarab4997 26 күн бұрын
ይህ አረለኔ በአዴባባይ ተቆራርጣ ነበር መገደል ያለበት ዛፍ አምላኪ ገዳይ መንግስት ባይኖት ታቅፈው የምትሳም ልጂ እንዴትስ ቆመለት አላህ ከስሩላይ እቃው ይቆረጥና ስታስቡት እንቅልፍ ይነሳል 😭😭😭😭😭ይዘገንናል
@hayatali5711
@hayatali5711 26 күн бұрын
ወላሂ በጣም ይጨቃል በየቀኑ ቅስም የሚሰብር ነገር ነው የምንሰማው ይሄንን ሰውዬ የሳውዲ እግ ቢያገኘው ብዬ ተመኘው አንድ ሆነን የአረብ ሀገር ህግ እዲተገበር ማድረግ አለብን ፍትህ ሲጓደል መከራ ይወርዳል
@KasinaS-tx6nm
@KasinaS-tx6nm 25 күн бұрын
ውይ ጭካኔ የውመል ቂይማ ደርሱዋል ደጃል መምጣት ብቻ ነው የቀረው የገደለ ቢገደል ኑሮ የሰረቀ እጁ ቢቆረጥ ኑሮ ይህ ሁሉ ችግር አይደርሰብንም ነበር
@tmd2310
@tmd2310 26 күн бұрын
እውነት በጣም ነው የተሰማኝ ያስለቀሰኝ አራሳችን ልጅ ብትሆን እዴት እደምንሆን ሁላችሁም አስቡት ምን እደምትሆኑ ስለዚህ ይሄንን ሰውዬ የሞት ቅጣት እዳገኝ ሁላችንም መጮህ መረባረብ አለብን ጭሁ ወገኔ ልለምናችሁ😢😢😢
@skettube4149
@skettube4149 26 күн бұрын
ላሃውለወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ😢😢 አላህ ይንአልክ የእኛ ሀገር ህግ እንደሁ አፈራረድ አይችልም 😭 አይ እናት እንደት ሆንሸው 😢
@ሀሉ
@ሀሉ 26 күн бұрын
ደሞ ደህና መንግስት እዳለው ሰው አትጫጩ ማንም አሰማንም ፍትህ ከጠፋ ቆየ
@mmmonmooomn6293
@mmmonmooomn6293 26 күн бұрын
ያረቢ ልጀን ጠብቅልኝ የአላህ
@user-wh1qx4pd7o
@user-wh1qx4pd7o 26 күн бұрын
የኔም ዱአየ ነዉ ያረብ
@habibaali8766
@habibaali8766 26 күн бұрын
እናት ብቻ ሳትሆን ሁላችንም ከጒና መቆም አለብን ነግ ለራስ ነው
@HwaaHwaa-g3c
@HwaaHwaa-g3c 20 күн бұрын
እኔምለዉ ኢትዮላይ ምንአይነት ወጀል ሲሠራነዉ የሞትፍርድ የሚፈረደዉ አሰቃቂ ሞትቢፈረድበት ኑሮ ለሌሎች ያስተምርነበር
@user-si7vq1bp5j
@user-si7vq1bp5j 26 күн бұрын
ይግዴል
@meremaahmed8104
@meremaahmed8104 26 күн бұрын
ማረሚያ ቤት ለምን ወጀለኛየጠጀበ እየወሠደይቀልባል ይገደል😭😭😭
@aaisha6429
@aaisha6429 26 күн бұрын
እረ የሳኡድ ህግ ምነው በገባ ወላሂ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ በዛ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ፍትህ ፍትህ ለህጣናት
@user-dd1jj4uq2s
@user-dd1jj4uq2s 26 күн бұрын
ያአሏህዛሬአደኛነኝላይክአድረጉኝ❤❤
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ 26 күн бұрын
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀምየ ምን ብየልኮምትግራገባኝ ምንጉድነውሀገራችን የገደለቢገደል ይህሁሉባልሆነነበር😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y 26 күн бұрын
እሚገርመው ሃበሻ በየሄደበት አውሬ ነው የመጨረሻ ሰቅጣጭ😢,,,,,,
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 26 күн бұрын
አር ፍትህ ለህፃናት አር ፍትህ ለህዝባችን 😢😢😢😢
@KhayriaSoror-ny8tp
@KhayriaSoror-ny8tp 26 күн бұрын
ከመድፈሩ ከመግደሉ በላየሰ እናትየው ማሳደድ የግፈ ግፈ
@user-rr3vr2ss8f
@user-rr3vr2ss8f 26 күн бұрын
የአላህ በጣም ያማል ግን ወደየት እየህዲን ነው ይህ የሞት ፋርዲ መፈረዲ አለበት ፍትህ ፍትህ
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ 26 күн бұрын
የገደለ ይገደል ስንል ሙስሊም ገዳይ ነዉ ይሉናል አይ እሂ ወጀል ሳኡዲ ቢሆን የጁን ያገኝ ነበር እኔስ እናቲቱ አሳዘነችኝ 😭😭
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 26 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ መንግሥት የለም ፡ፖሊስ የለም ፡መከላከያ ሰራዊት የለም ፡ልዩ ሀይል የለም ፡ህግ የለም ፡ፍትህ የለም ፡ ለማን ነው ፍትህ የምጠይቁት💔💔 ስንት ጉድ ታይቷል በኢትዮጵያ ግን ማንም ሲጠየቅ 👈 አላየንም ወሬ ብቻ
@user-yf6mq5sy6p
@user-yf6mq5sy6p 26 күн бұрын
እረ ምንአይነት ዘበን ላይደረስን እዳልከው እብድ መሆን አለበት ይህ ሁሉ ህግ ያለመኖሩነው
@user-or5zy8uw3b
@user-or5zy8uw3b 26 күн бұрын
ፈትህለናትልጅ አላህየልጀንከክፋነገረጠብቅልኝ😢😢
@ShemiEhstu
@ShemiEhstu 26 күн бұрын
ወንድም ካሉሸ ይግደሉት ፈትህ የለም ሀገራችን😢😢😢😢😢😢 ልጀ ያለዉ ይሄን ፈትህ እድታገኘ አግዞት😢😢😢
@bkhm6433
@bkhm6433 26 күн бұрын
አይ ጊዜ አሏህ በልጆቹ ያድርስበት
@sayed8430
@sayed8430 25 күн бұрын
አኡዙቢላ እሄ በጤናው አይሆንም 😢😢😢
@medina5508
@medina5508 26 күн бұрын
ሞትአደለም መፈረድ ያለበት እጁንምእግሩንም ቁርጥርጥ አርጎ በዱኒያ ላይ ይሰቃይ አፈር ይብላና
@RahmaMuhammed-j4r
@RahmaMuhammed-j4r 26 күн бұрын
አላህጸናቱይሥጣት
@Tybatube
@Tybatube 26 күн бұрын
እስላም አሌይኩም ወድ የአገሬ ልጆች ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የእናት ፍቅር ያለቦች በች ደምሩኝ አንደሽ በች አሰገቡኝ የስደት እህቶች ነኒ😢😢😢😢
@newaymulu7712
@newaymulu7712 26 күн бұрын
ከባድ ፍርድ መፈረድ አለበት ለሌላ ትምህርት እንዲሆን
@HdjrJdfuf
@HdjrJdfuf 26 күн бұрын
ኤህ እደውአላህ የስራውን ይስጠው 8:35
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke 26 күн бұрын
ጎበዝጅማል ልዚችልጅ ሚስኪን😢በስቃይ ከመድፈሩአቆመግድሉ😭😭😭
@user-ku8ks8xb4t
@user-ku8ks8xb4t 26 күн бұрын
አምላኬ አገራችን የሰውዲ መንግስት እንዲመራ አድርግልን
@HusseinAssefa
@HusseinAssefa 26 күн бұрын
ጀማል እምትለቀውን ሁልግዜ እከታተለለሁ ለመጀመረያ ግዜ ስኮምት ነው የመግቢያህ ግጥም ክልክሲካል ከሌለው ብትለቅልን ሙሉውን በጣም ፈስ እሚልና ከሸሪአ ጋ እማይጋጭ ነው ምናልባት ቅጭብ ካልሆነ በቀር
@user-vd3si6nv4c
@user-vd3si6nv4c 26 күн бұрын
በመሰረቱ ህግ የሚለውን ነገር ኢትዮጲያ ውስጥ መማፀን ትርጉም አልባ ነው ። የለማ!! ይች ህፃን እኮ ተደፍራ ሳይሆን ሚባለው አሰቃቂና ለየት ያለ ግድያ ተፈፀመባት ነው ሚባለው ሞት ደግሞ በኢትዮጲያ ህግ መሰረት ቀላል ነው ከሰው ልጅ ይልቅ የእፀዋት ዋጋን መተመን ነው ሚችሉት ተደፈራ ሚባለው ለአቅማዳም ደርሳ ቢሆን እሺ በቃ አሰቃቂ ግድያ ነው የተፈፀመባት ለዚህ ሰው ሞት እራሱ በቀሉን ሚመልስ አይመስለኝም
@አለምየልብካውያዩቱብ
@አለምየልብካውያዩቱብ 26 күн бұрын
አይእማማኢትዮጵያ😢ዛሬስምነው
@user-eh9xc7ku9r
@user-eh9xc7ku9r 26 күн бұрын
ለዚህ እንኳ ወላሂ አሁንስ አእምሮ ይነካል ብቻ መንግስት ልቦና ይሥጠዉ ምንም ማለት ይከብዳል
@Ikram-r7wtub
@Ikram-r7wtub 26 күн бұрын
እዉተትሞትይፈረድበት.ሚዲያውሁሉ.አዳርሱትለከፍተኛወችይዲርስ.በጣምያማል😭😭😭😭😭😭😭😭
@kamilasherif-eg8nz
@kamilasherif-eg8nz 26 күн бұрын
ሞት ባይፈረድበትምኮ በቁሙ ሙቷል በአዱኒያላ አላህ ይቅጣው እፉፉፉፉፉ
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s 26 күн бұрын
በጣም በጣም በጣም ከባግ ግዜ ላይ ነው የደረስነው😢😢😢
@yarab4997
@yarab4997 26 күн бұрын
በአደባባይ ይገደል ይቆራረጥ ለነገሩ የኦሮሞ ገዳይ መንግስት ሰው የሚገልን ያበረታታል ደስ ይላዋል ፍርድ የለ ያማል ያማል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ሀዪቲ
@ሀዪቲ 25 күн бұрын
ልጅ መዉለድ እጓጓ ነበር😭😭😭😭😭ኧረ የት እንሂድ ወገን ወየዉ ወላሂ አሞኛል
@dej1328
@dej1328 26 күн бұрын
የአላህ ልጆቸንምንላርጋቸዉ። መልሸአልዉጣቸዉ አተጠብቅልኝ በራህመትህ
@NasserHamadse
@NasserHamadse 26 күн бұрын
ኧረ ኢትዮጵያ ሀገሬ የት እየሄደች ነው እግዚአብሔር ምህረት ያጣልን
@Zedhabeshawit30
@Zedhabeshawit30 26 күн бұрын
አሰላም አለይኩም ራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀማል በሰላም መጣህ ምን ነው እንደ ሳውዲ ህግ ቢመጣ እንዴት መታደል ነበረ የሀገራች ጉዳይ ሁላችንም በአድነት መላ መፍጠር አለብን ነገ ሁላችንም ቤት ያካካል በአድነት ድምፅ መሆን አለብ አላሆ አተ ኸይሩ ነገር ምረጥል መጨረሻች ይመር ኡፍፍፍፍ በጣም ይሰቀጥጣል በጣም ይዘገንናል ምነው የሳዲ ሀግ ሀገራች ቢተገበር አድ ኮሽታ ባነበረ አላህ ብቻ የተሻለው ነገር ይምረጥልን
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 26 күн бұрын
ምን እደሚባል ግራ ያስገባል. የሚሰማዉ እኮን ሊተገበረ ለማሰብ ዪከብዳል
@EskedarKelemu
@EskedarKelemu 26 күн бұрын
እባካችሁ መቀጣጫ እንዲሆን የሞት ፍርድ ይፈረድ ነግ በኔ ነዉ
@Samerah-r7s
@Samerah-r7s 26 күн бұрын
አወን ይፈረድበት😂😂😂😂
@ZebibaYimam-xm1ed
@ZebibaYimam-xm1ed 26 күн бұрын
😢😢😢ምጉድነውየምሰማውበጣምያሳዝናል
@Reham-p4g
@Reham-p4g 26 күн бұрын
ኧረ አታስቁኚ የሞት ፍርድ የሚፈረድበት ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ አለንዴ
@user-kq5yr3ff7n
@user-kq5yr3ff7n 26 күн бұрын
አው ታማሚ ነው አላህ እድሜውን ያሳጥረው
@شمسيهشمسيه
@شمسيهشمسيه 26 күн бұрын
አይ ኢትዮጵያ መንግሥት የታለን አሁን ምን ይባላል !!😢😢
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 27 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 121 МЛН
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 28 МЛН
የሚያቁት ስለ ዳዊት ድሪባ ( ኤልያስ ድሪባ ) dawit deriba jon danel
13:04
swa sew tube || ሰዋሰው ትዩብ
Рет қаралды 484
መንሱር እና ዘመዴ እልህ አስጨራሽ ውይይት
16:34
ኢትዮጵያ_ቲዩብ ETHIOPIAN TUBE
Рет қаралды 250 М.
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 27 МЛН