የሙሉ ልብስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / Men’s suit price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review

  Рет қаралды 24,200

Ethio Review

Ethio Review

Жыл бұрын

የሙሉ ልብስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / Men’s suit price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

Пікірлер: 39
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ምርጥ መራጃ ነው👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤👍🌹🌹❤❤❤
@user-ol3bn6gx7i
@user-ol3bn6gx7i Жыл бұрын
ለኢላ ሀኢለላ ወላሂ አገራችን ድሀ ገዝቶ መልበስ አይችልም አላህ የስቱረ
@Asratshow6
@Asratshow6 Жыл бұрын
Yena konjjoo tikkle😂😂
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
​@@Asratshow6 አሰቴርዬ ምነዉ ለባልሸ ልትገዢለት ፈልገሸ ነዉ ዉድ ነዉ ብለሸ የምትሰማሚዉ ሀብታሙም ባልሸም እኩል እጅና እግር ተሰጥቷቸዋል ገንዘብ ከሌለዉ አህምሮ መኖር አለበት ያለበዚያ ዉይ አታግቢዉ ዉይ ሰልቫጅ ግዠለት አልፈልግም ካለ ቆማጣ ነህ ዉይ ሰራ እንደሀብታሞቹ በይዉ እንጂ አንቺ ምን አገባሸ የዉንድ ሱፍ ተዉደደ የምትይዉ ዉንድ አይደለሸ፠ በተረፈ ዉድ ነዉ አይባልም አዋ ላንቺ ዉድ ሊሆን ይችላል ሰለዚህ ለኔ ዉድ ነዉ በይ፠ እኔም እንዳንቺ አቅሜ አይፈቅድም ሰለዚህ ዉድ ነዉ ለኔ ነዉ የምለዉ ለምን ብትይ እነዚህ ሰዎች የቤት ክራይ ከፍለዉ ይህንን ያህል የሱፍ አማራጭ ይዘዉ መቅረባቸዉ የሚገዛቸዉ ቢኖር ነዉ በየቦታዉ እንደሀሸን የፈሉት
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f Жыл бұрын
😂😂😂በጣም
@fatoseid211
@fatoseid211 Жыл бұрын
Betam harif new berchi sister
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Жыл бұрын
15 ሺ 18 ሺ ብር በስመአብ የእኔ ቢጤ ድሃ ከየት አምቶ ይገዛል ኧር ነጋዴዎች ለምስኪኑም አስቡ ጊዜ ተለዋዋጭ ነው
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
የወር ደሞዝ
@amentueb6054
@amentueb6054 Жыл бұрын
ጉድ በል ሀገሬ ዝምአይነቅዝም ግን ያምራል ወገኖቸ ድሀውስ እዳቅሙ የሚለብሰው የለም
@EthioReview1
@EthioReview1 Жыл бұрын
00:34 NUMBER ONE MEN'S WEAR - ቦሌ ወሎ ሰፈር ጋራድ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ሱቅ ቁ. 22 ስልክ - 0955338703 / 0947304510 09:35 EBBA MEN'S FASHION - 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል አጠገብ ስልክ - 0911487361 18:35 DODO MEN'S FASHION - 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል አጠገብ ፀጋ ህንፃ ግራውንድ ላይ ስልክ - 0911215998 / 0911643490
@leyutech-116
@leyutech-116 Жыл бұрын
Tnxs
@heanheyardnheyardn4241
@heanheyardnheyardn4241 Жыл бұрын
ሱብሀነላህ
@tahirmustefa332
@tahirmustefa332 9 ай бұрын
❤❤
@sintayehualemu903
@sintayehualemu903 Жыл бұрын
ሸሚዙን ብጠይቂልን ኖሮ አብረን የምንገዛውን
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
ከ800 ብር እሰከ 1200 ብር ብላለች የመጀመርያዉ ቤት
@zadealiyoutyoub9916
@zadealiyoutyoub9916 Жыл бұрын
ጉድ በል ጎደር እካንም አወኩ እዚህ እዤ እሄዳለሁ
@user-gq3gq5kx8z
@user-gq3gq5kx8z Жыл бұрын
በጣም ውድ ነው።ውጪ አገር ብትኑ የሱፍ ጨርቅ ሜትር አስር ብር ነው ።
@messi16ada44
@messi16ada44 Жыл бұрын
Ewunetishen new 10$new metter
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
​@@messi16ada44 እና ቀለሟ የባላገር ሰም ነገር ማን ሰለጣቃ ያወራ አለ. ደግሞሰ ከመቼ ጀምሮ ነዉ በብር ዉጭ ሀገር ላይ ጣቃ የምትገዢዉ ጣቃዉን ገዠተሸ ምን ልታረጊዉ ? ላሰፋ ካልሸ እሱን ዉጪ በሙሉ ደምረሸ ተመለሺ
@abelgebrehiwot8244
@abelgebrehiwot8244 Жыл бұрын
የቤት መኪና ዋጋ ይሰራልን
@user-nk1ht4xy2b
@user-nk1ht4xy2b Жыл бұрын
አ አስራትሺየአላህኢቾቢያበጣምይገርማል
@salitube1054
@salitube1054 Жыл бұрын
ኪራይ ስንት ነው
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f Жыл бұрын
የሁለት ወር የመምህር ደሞዝ ዋጋ እግዞ ድሀ ምን ይልበስ
@fatumaali1668
@fatumaali1668 Жыл бұрын
ጉድነው ሀገር ካፖኒ የለምዴ ኮምቦልቻ
@dellwell7671
@dellwell7671 Жыл бұрын
እመቤቴማሪያም ምኔው ሸዋ
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
ኦኦኦ🥺😳😳ዘድሮ ወድሜ አስመርቃለው ዋጋው😳😳የመዳም ቅመሞት ዱሀ አርጉልኝ🥺🥺
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውጭ ካለሽ ከዚህ ገዝተሺ በሜትር ገዝተሺ ከዚያ ታስፊለታለሺ
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
@@kweesweet8802 ባህሬን ነኝ ግን ምጫውስ ብዙ ፕሮሰስ አለው
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
5ሺ እያለ ነበረ የማዉቀዉ
@ayenaalam8161
@ayenaalam8161 Жыл бұрын
እዴ አስራምስት ሺ ጉድ
@aleemahassan8733
@aleemahassan8733 Жыл бұрын
ቆይ ባይለበስስስ ሆሆሆሆ አለመኚናችሁ
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
ሰልቫጅህን ልበሰ በዉጣትነትህ ቆማጣ ሰራ ጠል ካልሆንክ በሰተቀር ከአሁኑ ተሰፋ ብትቆርጥና ባይለበሰ ይቅር ብትል ማንን ትጎዳለህ ወጣትነት እኳ በጣም አጭሩ ዕድሜያችን ነዉ ወጣት ሆነህ ካላማረብህ ካረጀህ በኃላ ዉርቅ በወርቅ ብትለብሰ ግዜ ካለፈብህ አያምርብም
@ethiomagna4098
@ethiomagna4098 Жыл бұрын
የሱፉን ዋጋ ሌባ ከሰማችሁ....ይዘርፋችኋል....!!! ሚገዛስ ሚኖር አይመስለኝም 18ሽ?
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
አቶ ኢትዬ መጋኛ የሚገዛቸዉ ከሌለ ዝም ብለዉ ነዉ ከራይ የሚከፍሉት
@comvisa1264
@comvisa1264 Жыл бұрын
ቀለል አድርገሽ ዋጋው አ...ስ....ራ ....ስ....ም.ንት... ሺ..... ትያለሽ እንዴ??😡
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
አቶ የኔ እይታ ሰሞና ተግባሮት የተለያየ ነዉ ዋጋዉ በጣም ዉድ ከሆኖቦት በኔ እይታ ዋጋዉ ተወዶብኛል ማለት ሲገባዎት ለምን ለሁላችን ይናገራሉ ለምሳሌ እንደርሶ ሰራ ጠል ያልሆኑ በርትተዉ የሚሰሩ ሰዎች ዋጋዉ ተሰማሚ ሊሆን ይችላል እርሶም እንደሀብታሞቹ በርትተዉ ይሰሩ ጠጅ ቤት ተቀምጠዉ ፖለቲካ ከምታወሩ
@tahirmustefa332
@tahirmustefa332 10 ай бұрын
❤❤
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Жыл бұрын
15 ሺ 18 ሺ ብር በስመአብ የእኔ ቢጤ ድሃ ከየት አምቶ ይገዛል ኧር ነጋዴዎች ለምስኪኑም አስቡ ጊዜ ተለዋዋጭ ነው
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
ሚሰኪን የሆንሸዉ ቆማጣ ሰለሆንሸ ነዉ ዉይሰ ሰራ ጠል ሰለሆንሸ ሀገራችን ዉሰጥ ለድሀዉም ለሀብታሙም እኩል የትምህርት ዕድል ይሰጣል ቤተሰቦቼ ድሆች ናቸዉ ካልሸ በርትተሸ አጥንተሸ በትምህርት ልቀሸ መጠኘት ዉይ ሰራ ፈጣሪ ሆነሸ መገኘት አለበዝያ ኢትዬጵያ ወርቃማ ሀገር ተቀምጠሸ የኔ ብጤ የምትይ ከሆነ ማናቸዉ ያንቺ ብጤዎች ሰራ ጠሎቹ አካኪ ዘራፎች መኳፈሰ ብቻዎቹ ናቸዉ እነሱ ከሆኑ ሰልቫጅ አለልሸ
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
ዘመን የማይሽረው የሱፍ ልብስ
6:37
Fana Television
Рет қаралды 655
Tie Color Selection in two minutes
1:21
How to Style
Рет қаралды 14 М.
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27