የሙሽራው ሞት | ምን ተፈጠረ? ከሞቱ ጀርባ ምንድን ነው ያለው ? አርባምንጭ ማቅ ለብሳለች | አለልኝ አዘነ |

  Рет қаралды 36,500

MEQUANENET BERHIE PODCAST

MEQUANENET BERHIE PODCAST

Күн бұрын

Пікірлер: 41
@ashebirbelayneh3216
@ashebirbelayneh3216 7 ай бұрын
ሁላችሁም ይሄንን የምታነቡ በምታምኑት እንደው ባታምኑም ግን አትሙቱ ቤተሰብ ሁሉ ፍፁም አይደለም መተውን ልመዱ ሂዱ ሽሿቸው ራስን ማጥፋት መፍትሄ አይደለም ጥቂት ቀን አዝኖ ሁሉም ይረሳል ሌሎችን ለመናደድ መፍትሄው መኖር ነው መታገል
@ንማጀ
@ንማጀ 7 ай бұрын
ነብስህ በሰላም ትረፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ከእንደዚ ከሰይጣን ፈተና ይጠብቀን ሚስቱ መፅናናቱ ያድልሽ 😭😭😭😭😭😭
@haymi410
@haymi410 7 ай бұрын
የጣናው ሞገድ ምርጡ አማካኝ አሌ ነብስ ይማር😭
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 7 ай бұрын
አሏህ ከሸይጣን ስራ ይጠብቀን😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል
@TigistTekle-pr9eu
@TigistTekle-pr9eu 7 ай бұрын
የገጠመውን ነገር እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያቀው በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭
@Zerhunzelekezaba
@Zerhunzelekezaba 7 ай бұрын
እኔ ኢትዮጵያ ዉስጥ ብዙም ማራኪ ጎል ከሱ ነበረ የምናየው ኢሺ አሁን ምን ይባላል ?😭😭😭😭😭😭😭😭zedo dichaw ke hawasa
@AntEne-p7z
@AntEne-p7z 7 ай бұрын
ለምወደው ክለቤ የምመኘው ተጫዋች ነበር😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል!!
@AbenezerErketo
@AbenezerErketo 7 ай бұрын
እግዝሀብሔር ያፅናችሁ።
@HanaHana-lq2oz
@HanaHana-lq2oz 7 ай бұрын
ፈጣር ነፍስህን ይማረው ወንድሜ አዝኛለው
@Mekilit-k3o
@Mekilit-k3o 7 ай бұрын
እግዝሀብሔር ያፅናችሁ
@AtalayTekaAtalayTeka
@AtalayTekaAtalayTeka 7 ай бұрын
የሁላችሁም ነፍስ በአፀደ ገነት ትረፍ....
@Steven.24
@Steven.24 7 ай бұрын
ነፍስ ይማር😢😢😢
@Zewdulema
@Zewdulema 7 ай бұрын
ፈጣሪ ነብሱን ይማረው
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 7 ай бұрын
አሁን እናት ምን ይዛ ቀረች ያሳዝናል ፈጣሪ ነብስህን ይማራት
@TiztaTizu-r5m
@TiztaTizu-r5m 7 ай бұрын
ነፍስህ በሰላም ትረፍ ወድሜ
@yordanosgossaye1116
@yordanosgossaye1116 7 ай бұрын
Ebakachu whenever you feel suicidal taught just pray to GOD....talk to the lord ..it will definately calm you down.endeee lemiyalfe qen lemen aberen enalfalen😢😢😢
@Lilik4680.
@Lilik4680. 7 ай бұрын
የሰይጣን ስራ ነው በተለይ ቅዱስ ቁርባንን የወሰደውን ሰው በብዙ ይፈትነዋል እግዚአብሔር ይነፍስህን በደጋጎቹ እቅፍ ያኑርልን!
@SaeaWe-c3l
@SaeaWe-c3l 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያዛዝናል በጣም ነፋስ ይማር 😭😭😭😭
@zebebaredu7826
@zebebaredu7826 7 ай бұрын
በጣም ያሳዘዝናል
@haymanotgebreyes9865
@haymanotgebreyes9865 7 ай бұрын
😢😢😢ፈጣሪ ነፍስህን ይቀበላት
@edengirma1594
@edengirma1594 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭 በጣም በጣም ያዛዝናል ነፍስ ይማር
@kasaneshzegeye2051
@kasaneshzegeye2051 7 ай бұрын
Hodameeeee betesebeeeee ayetalebechu
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 7 ай бұрын
የወንድ ቤተሰብ ግን ሁሌም ተቃራኒ ሁናችው እሰከ መቸ
@hiwothaile5662
@hiwothaile5662 7 ай бұрын
Betam yaszaenal 🥲🥲🥲
@TegestTegest-i4n
@TegestTegest-i4n 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 7 ай бұрын
ነፍስ ይማር የእውነት በጣም ያሳዝናል ሞኬ በሀርዳር ከሆነ ክለብ ጋር ሲጫወት ውጭ ከኮች እስታፉ ጋር ተቀምጦ ስለሱ ስታወሩ ሰምቸ ነበር እና ያኔ ነው ያወቁት የምር ያሳዝናል
@zelalemdejene1983
@zelalemdejene1983 7 ай бұрын
AKUAMUM YE SPORTEGNA NEW. KELELOCHU ANTSAR, GIN MIN MADREG YICHALAL NEBS YIMAR
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 7 ай бұрын
ወይኔ! ለምን መካሪና ተቆጭ አጣ?
@RbabahShokor
@RbabahShokor 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 7 ай бұрын
የቤተሰብ ጫና ማግባቱ ደስተኞች አይደሉም ሲባል ሽግር ላይ ሰማሁ ግን እነሱ ምን አገባቸው ቤተሰብን ከትዳር በኅላ እራቅ ነው እድሜ ልክ እነሱን ሊጦር ነው ግን ግን እራሱን የሚያጠፋበት ምክንያት ምንድነው ምናልባት ጭቀት ወይም ብቸኝ ነት አዳንዴ በዙርያው ብዙ ሰው ያለው የሚመስለን ሀሳቡን የሚያወያየው አንድም ሰው የላቸውም ብቻ በጣም ነው ያሳዘነኝ😢😢😢
@brookzewdu6480
@brookzewdu6480 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@mitikukurabachew2586
@mitikukurabachew2586 7 ай бұрын
Rest in Peace
@MsayeMsaye
@MsayeMsaye 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@erkihunmulu223
@erkihunmulu223 7 ай бұрын
RIP Alex !!!
@behailubadeg2551
@behailubadeg2551 7 ай бұрын
Nefese yemar new yemibalewe lila men yebalale😢
@solomonhaile3572
@solomonhaile3572 7 ай бұрын
RIP
@MsayeMsaye
@MsayeMsaye 7 ай бұрын
,ነብይማር
@Bamlakubelihu
@Bamlakubelihu 7 ай бұрын
Nebs ymar
@Markan_love
@Markan_love 7 ай бұрын
እናቱን መግደል ነበር😡
@TigiNa-zo6ys
@TigiNa-zo6ys 7 ай бұрын
😂😂😂 betam new yasazenkegn rip
@Menelik27
@Menelik27 7 ай бұрын
ሰው ምነው እንዲህ ትዕግስት አጣ ለዛውም የቤተክርስትያን ልጅ ሆኖ።በጣም ያሳዝናል እናት ብታዝን ብትናደድ ስለምትፈልገው ነገር መጠየቅና ለማሳመን መጣር እያለ ምነው እንዲህ ዓይነት ክፉ ውሳኔ። ህይወትን እንዲህ በትንሽ ችግር ይሄን ዓይነት ከባድ ውሳኔ ለምን ግን በጣም ልብ ያደማል። ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል።
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 71 МЛН
🦋ለምን ተራራቅን ምን ተፈጥሮ ነው ሁለቱም ደነገጡ😱
22:23
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 54 М.