"የሙዚቃ ክሊፑን ሁለት ለሊት ሙሉ ሳንተኛ ነበር የሠራነው" // ድምጻዊት ቤተልሔም ሸረፈዲን // በእሁድን በኢቢኤስ //

  Рет қаралды 143,313

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 105
@mintesinotgetahun9387
@mintesinotgetahun9387 Жыл бұрын
ሁለት የተለያዩ ዓለም ሰዎች ሳምንት እና ዛሬ አይ እርጋታ ተባረኪ።
@geneneyimer3617
@geneneyimer3617 Жыл бұрын
3
@NatenaelWorku-h3p
@NatenaelWorku-h3p 10 ай бұрын
የዚህ ዘፈን ችግሩ ማለቁ ❤❤❤😊😊😊
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
ቤቲ እርጋታሽ ስታምሪ አለባበብሽ በዚህ ቀጥይበት የኔ ውድ በርች ሙዚቃሽን ስወደው እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤የኔ ውድ እህት ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
እ አለባበስሽ በዝህ ቀጥይበት
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
​@@genetteshome3906 😅😅
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
@@clickcell4333 ዘ ይግረም
@tsedfa7295
@tsedfa7295 Жыл бұрын
አለባበሷ ትንሽ ደረቷ ግልፅ መሆኑ ይቀራታል።
@igo1071
@igo1071 Жыл бұрын
ቆንጆ ድምጽ, ግጥም ከዜማ የተቀናጀ ቆንጆ ዘፋኝ 🙏የተፈጥሮ መልክ ይዘሽ በመምጣትሽ እናመስግናለን::💚💛❤️
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል Жыл бұрын
ባትኮይም እረጋታሽ በዛላይ አለባበስሽ ሁሉ ነገርሽ ብረቱካን ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
አለባበስሽ,ቆማ,አይተሻታል,ይህ,አለባበስ,የሜበራታታ አይደለም
@birtukangetachew5974
@birtukangetachew5974 Жыл бұрын
አቤት ልዩነት ባለፎ ከቀረባችዉ መላቂጡ ከጠፋዉ አለባባስ የተለየች ስርአት ልዩ ስብእና ያላት ልጅ በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ
@betelhem3889
@betelhem3889 Жыл бұрын
እርጋታሽ ስነ ስርዓትሽ በጣም ደስ ይላል❤😊
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ደስ የምትል ደርባባ ቆንጅዬ ልጅ ድምጿም ልዩ ነው❤
@gjgfug7060
@gjgfug7060 Жыл бұрын
ያንገት ማህተብሽ ዋው❤😢
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች Жыл бұрын
😅😅😅😂😂😂😂
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ቤቲዬ ስወድሽ የኔ ጨዋ ❤😘ድምፅሽ 👌👌በርች ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ 🙏
@misaliesolomon621
@misaliesolomon621 Жыл бұрын
አይ በዚህ ወጣትነትና ውበት ጌታ ቢከብርበት እንዴት ደስ ይል ነበር። ጌታ ኢየሱስ ይፈልግሻል። ጌታ ወደ እውነት ይምራሽ ቆንጅዬ ❤❤❤
@asemu1459
@asemu1459 Жыл бұрын
Me too ❤
@yasinbeyeneberh8410
@yasinbeyeneberh8410 Жыл бұрын
ዋው ድምፅ ከውበት ጋር የአመቱ ምርጥ ብየሻለሁ ቤቲ
@Bariwwonde
@Bariwwonde Жыл бұрын
ፍቅር ይስጠን
@elsabetsahile6169
@elsabetsahile6169 Жыл бұрын
ማህተብሽ ሲያምር አንቺ ም በጣም❤❤
@hanahailu13
@hanahailu13 Жыл бұрын
ሁለተኛዋ ሳያት ደምሴ እንደሷ እርግት ያለች❤❤❤❤❤
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
በጣምም
@zebenayali6266
@zebenayali6266 Жыл бұрын
ቤቲ ዘምሪ ለእየሱስ ለድንግማሪያ እሽ በተረፈ ስሜን ከየት አገኘሽው???
@senaitmulatie
@senaitmulatie Жыл бұрын
የኔ ወርቅ ጎበዝ ምርት ስራ ነው በርች❤
@kellyde5569
@kellyde5569 Жыл бұрын
ቤትዬ ወይ ድምጽሽን ስወደው የኔ ቆንጆ
@marymmarym7302
@marymmarym7302 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች ማሩ ባላገሩን አቅርቡልን
@btaye06
@btaye06 Жыл бұрын
ቤትን እንዴት አለመዉደድ ይቻላል....... ድምፃ መልኳ ስርዓቷ ብቻ ሁሉን ነገሯ የምትወደድ ልጅ ናት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@tizitaabebe-ml7us
@tizitaabebe-ml7us Жыл бұрын
በጣም ቆጆ ነሽ ቁጥር ሀሉት ሳየት ደምስ ነሽ
@Bariwwonde
@Bariwwonde Жыл бұрын
እስኪ ግን አርሶ የሚያበላን አርሶ አደር አቅርቡልን
@ethioland4938
@ethioland4938 Жыл бұрын
Tekkle.
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
በትክክል✅✅🙏
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
መቅድየ ሉላየ አስፍታ ስወዳችሁ😘😘😘🙏🙏
@tekelabheven2519
@tekelabheven2519 Жыл бұрын
ሜካፕ አድገው እንዳያበላሹሺ አደራ የኔ ቆንጆ
@mihretmekonnen766
@mihretmekonnen766 Жыл бұрын
ሥራዋም ሆነ ልጂቱ ቆንጆ ናቸው።ይኸ ደረትና ጡት ለማሳየት የምትቋምጡት ነገር ግን አስቸገረን።እንደጋዜጠኛዋ ብትለብሽ ጥሩ ነው።
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
የኔየልዬ ውበት ከርጋታጋ😘😘😘😘
@abdu8307
@abdu8307 Жыл бұрын
በርች ሲስተርየ
@emebetassefa2628
@emebetassefa2628 Жыл бұрын
ቤቲ የእኛ ድራማ የጠፋሽዉ?
@HanaH-do9pk
@HanaH-do9pk 6 ай бұрын
Wow wowwwwww ❤❤
@martaayele8877
@martaayele8877 Жыл бұрын
yene konjo Please get out of this darkness which looks bright!!! The word of God says Let everyone who has a breath sing to The Lord!!!! Ipray that God save you from this! your voice and talent is beautiful! ለሰራሽ ጌታ ዘምሪ!!!! Jesus loves you dear!!! This beautiful voice got to praise Allmighty God NOT human!!!!
@BEREKETHAILELUL
@BEREKETHAILELUL Жыл бұрын
I LOVE IT
@ibrahimadia2290
@ibrahimadia2290 Жыл бұрын
Very good song Betty
@haronimurana2806
@haronimurana2806 Жыл бұрын
ሙዚቃ ክፈቱ ለዳንሱም ሆነ ለእስክታ መቅዲ አለች😅😅😅😅
@hadasalemu5378
@hadasalemu5378 Жыл бұрын
Zefen bezum alawekem gen yezare enegedachu betam des yemetel nech mature and chewa ..welajochwa edelegnoch nachu.👍
@demozdesalng4118
@demozdesalng4118 Жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ እንኳንሥ ተኩለሽ ሣትኳይ ተኩለሽል ዝብለሽ ብትመጭ ነው በተፈጥሮሽ ወበት ነይልኝ ሸጊቴ
@amaathh4061
@amaathh4061 Жыл бұрын
አለባበስሽ ስወደው ቁጥብ❤
@rozatube3161
@rozatube3161 Жыл бұрын
ደምሩኝ የማዳም ቅመም ነኝ😢😢😢
@sisaidagnaw5191
@sisaidagnaw5191 Жыл бұрын
ምርጦ በረች😍❤
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 Жыл бұрын
ጥሩ ስራ
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Beti yen wede setameri ❤❤❤❤wow 👏👯‍♂️👯‍♂️💃💃💃
@goodnews2392
@goodnews2392 Жыл бұрын
ዘፋኝነትን እግዚአብሔር አይደግፈውምና "እግዚአብሔር ይመስገን" ባትሉ ይመረጣል። እዚያው ሰይጣንን አመስግኑ።
@martaalyalew1816
@martaalyalew1816 Жыл бұрын
😢😢😢እህቴንየምትመሰለኝነገረሰ
@MichaelGetachew-p3n
@MichaelGetachew-p3n Жыл бұрын
Des ye Ethiopia wit set zemnshen egzihabher yebarkshe des setey
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 Жыл бұрын
ሞዴል አለባበስ ስክነት አለመታበይን አይቸባታለሁ::
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Жыл бұрын
ቅመም የት ነበርሽ እስካሁን 💚💛❤👌
@Bariwwonde
@Bariwwonde Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ግን ሁለት ህዝብ ነው ያላት አንዱ ጥሩ አንዱ እብድ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ክክክክ ግን እብደቱ ይበዛል😂
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ትክክል 😂😂😂
@EskedarTesfaye-fu8jp
@EskedarTesfaye-fu8jp Жыл бұрын
ቤቲዬ ❤❤❤❤❤
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 Жыл бұрын
ቤትዬ❤
@abushnitir438
@abushnitir438 Жыл бұрын
🎉🎉🎉
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 Жыл бұрын
ወይ አስፍሽ! የስቱድዮ ጀግና😊
@jamesabebe5909
@jamesabebe5909 Жыл бұрын
የጥበብ ሰው እንዴሆነች በቀላሉ ልንረዳ እንችላለን
@gezanatlrdartektr7389
@gezanatlrdartektr7389 Жыл бұрын
11:26
@zebenayali6266
@zebenayali6266 Жыл бұрын
አቤት ዘመናያኝ
@fafibore7814
@fafibore7814 Жыл бұрын
አስፊቲ ላንተ የተዘፈነ ሳይሆን ይቀራል?
@MoMo-bs4hh
@MoMo-bs4hh Жыл бұрын
መገን እርጋታ የኔደርባባ
@gsgsgssg9340
@gsgsgssg9340 Жыл бұрын
Yene konjo
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 Жыл бұрын
Ichi nat set chewa kene alebabeswa ye samintu engida yeneberech ebs akelelech
@friendsofafrica6042
@friendsofafrica6042 Жыл бұрын
Nai🎉🎉🎉
@friendsofafrica6042
@friendsofafrica6042 Жыл бұрын
Saramuno #mike
@florindutunga
@florindutunga Жыл бұрын
ሁለት ለሊት ሙሉ ሳንተኛ ! መበጥረቅ አይሰለቻችሁም።
@mekdi6739
@mekdi6739 Жыл бұрын
Betiye yen wud Fetary yasebishiwun yasakalishe
@hdhjsjns
@hdhjsjns Жыл бұрын
Tenkuay , setegna adari , zefagn , Egziabher yemesgen yemelebet hager , Ethiopia bicha new . Midre asmesay
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ Жыл бұрын
ይሷ ስም ክርስቲያን መስቀሏ ማማሩ የአባቷ ስም ሙሲሊም
@Toybamohammed-el1pg
@Toybamohammed-el1pg Жыл бұрын
😊😊😊😊😊😊😊
@fafibore7814
@fafibore7814 Жыл бұрын
Arri Alexa has 10+ models and the one in ET is 10+ yes old
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
Kongo demse Meshesha yemute.
@arsematefera2338
@arsematefera2338 Жыл бұрын
Yene wereke swedesh eco demo sinesratesh Des yelal
@HadushHiluf-j6g
@HadushHiluf-j6g Жыл бұрын
በጣም. የ ም ወ ድ ሽ. ድ ም ፅ ሽ. ያ ም ራ ል
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 Жыл бұрын
አካበዳችሁ
@fanasolomon9977
@fanasolomon9977 Жыл бұрын
ሉላ ጭፈራ አትችልም
@gefomealemayhutare6660
@gefomealemayhutare6660 Жыл бұрын
የቤት ሰራተኛ ትመስላለች
@SharaEthiopia-lq4rs
@SharaEthiopia-lq4rs Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@amira-ep8mc
@amira-ep8mc Жыл бұрын
እኔ ቀልቃላ ሰው ነበር ሙዚቃ የሚዘፍን ረጋ ያልሽ ልጅ ነሽ አንቺን በዚህ እርጋታሽ ለሙዚቃ ከማድ ነው
@kidikm5139
@kidikm5139 Жыл бұрын
መቅደስ አባክሽ አስፋው ላይ ለማሾፍ አትሞክሪ ሊከበር ይገባል
@asetashoma8755
@asetashoma8755 Жыл бұрын
Zefenu minem aymrim bet bez timts lela yeteshale zefen awuchi
@fasikagach6994
@fasikagach6994 Жыл бұрын
Ergata. +seneserat. Derbaba. Ena. Kemusicaw. Belay. Yesu. Ergata. Endit. Endewededekut. Endache. Ayenetun. Yabezaln. Musica. Demese. 1gna
@samharamen2584
@samharamen2584 Жыл бұрын
👸❤️🥰🥰🥰
@simegnishseleshi9045
@simegnishseleshi9045 Жыл бұрын
ተቆንጥ ጣ ያደገች ልጅ!
@ማርኮታኬ
@ማርኮታኬ Жыл бұрын
አያ አራት አመቴ ነው አልሽ? ጉድሽ ፈላ ሴት አርቲስቶች ይዘለዝሉሻል
@Gfvd-t8j
@Gfvd-t8j Жыл бұрын
እውነትዋን ነው
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ Жыл бұрын
አረ ባኪሽ ምን ታይታኒክ ፊልም አስመሰልሽው
@belayneh123
@belayneh123 Жыл бұрын
አንገት ላይ ጥቁር ክር አስረሽ ዘፈን 🤣🤣🤣🤣አይንህ ጥርስህ ቂቂቂቂቂቂ! ዘፋኞች የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርሱም !!! ለገንዘብ ብቻ ሳይሆን ለህይወትሽም ዋጋ ስጪ !! ስለዘፈንሽ እግዚአብሔርን አመሰገንሽ ??🤣🤣🤣🤣
@titititi6005
@titititi6005 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
​@@titititi6005 ምንም አያስቅም በምድር ላይ እያለን በልተን እንሙት ከሆነ ነዉ እንጂ ይሄን ያማያዉቀዉ የለም
@netsanettube9580
@netsanettube9580 Жыл бұрын
Beti ferke ❤❤
@መርካቶ-ኘ6ዀ
@መርካቶ-ኘ6ዀ Жыл бұрын
እስኪ በዩትዩብ ስንት ቪው አገኘሁ ብለሽ የምትጨነቂበትን አእምሮሽን ትንሽ ለምን ተፈጠርኩ ብለሽ አስብቢበት ጀነት ለማያስገባሽ ተራ ነገር ተራ ሙያ አትጨነቂ
@MilaMila-gy5rw
@MilaMila-gy5rw Жыл бұрын
You luck lack sayat demse
@jijijiji-lo3fd
@jijijiji-lo3fd Жыл бұрын
Isk anch tadagi nesh damom kirstan nesh matam asireshal ena isk music wun titesh mazmur awech wada mazmur kayir
@birtukangetachew5974
@birtukangetachew5974 Жыл бұрын
አቤት ልዩነት ባለፎ ከቀረባችዉ መላቂጡ ከጠፋዉ አለባባስ የተለየች ስርአት ልዩ ስብእና ያላት ልጅ በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 95 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 22 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 41)
31:00
ለዛ
Рет қаралды 365 М.
ናይ ሞኒካ ጉዳይ ?
25:08
Dawit TV ዳዊት
Рет қаралды 15 М.
GERE EMUN PART 202 | ገሬ እሙን ክፋል 202
25:41
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 91 М.