የግንባታ ቦታ -እንቀያየር ከዋዚ ጋር

  Рет қаралды 62,370

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

የግንባታ ቦታ -እንቀያየር ከዋዚ ጋር
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 317
@AbayStudio21
@AbayStudio21 3 жыл бұрын
I am very inspired with this episode .. great job Waziti!!
@eyoutube16
@eyoutube16 3 жыл бұрын
የቀየርሻት ልጅ ደሰታ ገራሚ ነው የእውነት ዝቅ ብለው ለሚሰሩ ልጆች ትልቅ ክብር መሰጠት እንዳለብን የሚያሳይ ነው ተባረኪ🙏
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 3 жыл бұрын
የሰዉ ሀገር የቀን ስራ ነዉ የምንሰራዉ ካልተማርክ ያዉ ወዛደር ነህ ከአታላንታ ከዋዚ ሰፈር
@tamenechicell3825
@tamenechicell3825 3 жыл бұрын
ትክክል.
@sophijarso9929
@sophijarso9929 3 жыл бұрын
ምን ይባላል ጌታ ሆይ ኢትዮጵያ አስባት!!!ከሀጥያት በቀር ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኑሮ እኮ ስቃይ ነው የኢትዮጵያ ሴቶች እኮ በመከራ ልጅ የሚያሳድጎት ከአለም እናት የኢትዮጵያ እናት ትለያለች በስንት ልፉት መከራ ነው ልጇን ምታሳድገው ውለታዋ ብዙ ነው የእምዬ❤❤❤👏🙏💚💛❤
@kdeeghkdeegh4815
@kdeeghkdeegh4815 3 жыл бұрын
በጣም
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 3 жыл бұрын
😢😢😢
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 жыл бұрын
😭😭😭❤
@henrics123
@henrics123 3 жыл бұрын
ዋዚ ገና አሁን አሪፍ ነገር ሰራሽ። በጣም እናመሰግናለን!!!!!
@batieymaryam6718
@batieymaryam6718 3 жыл бұрын
እኔ የዛሬ 6 አመት ብር አጥች የቀን ስራ አቃቄ ቃሊቲ ላይ ስርቻለሁ በጣም ክባድ ስራ ነው አንድ ቀን ስርች ሁለቀን ነው የተኝልሁት በጣም ጉበዝ ቀጥይበት እህት አስተማሬ ሄወት ነው
@sosinaalemayehu4684
@sosinaalemayehu4684 3 жыл бұрын
ድህነታችን እንዳለ ሁኖ ፈልገን ባልተወለድነበት ብሂር መገደል ባቆሙልን
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
ትክክል ቆሎም ተበልቶ በረዳ ላይ ማደር ይቻላል ዋና ስላም ነው
@wubitkidane9047
@wubitkidane9047 3 жыл бұрын
አይይይይ ለምን ይሆን እንዲ ልዪነታችን የበዛው 😰ብቻ ጤና ሆኖ ሰርቶ መብላትም ትልቅ ነገር ነው🙏🏽
@Ritam432
@Ritam432 3 жыл бұрын
ዋዚ በጣም የሚገርም ትምህርት አስተማርሽን።የእውነት አደነኩሽ።እህቶቼ አይዞን ይሄም ያልፋል በርቱ እግዚአብሄር ጥንካሬ ይሁናችሁ።🙏💕
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
ወንዶቹማ ቤት በማቃጠል ሰው በመግደል ስራ ተጠምደዋል ለዛ ነው ሴቶች ብቻ ግንባታው ላይ ያገኘሽው ውዴ
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkk wey anchi tey besak atgdeyng......setoch anbesa nen yetim
@mimigebremariam4582
@mimigebremariam4582 3 жыл бұрын
you absolutely right
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@sol-dm6jo
@sol-dm6jo 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ እናት
@እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
@እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 3 жыл бұрын
ጎበዝ ዋዚ ተባረኪ እህቶቼ እግዚአብሔር ያበርታቹ
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 жыл бұрын
ነፍሴ ጥሩ እዪታ ነው። እኛኮ ያልሆነውን ነገር መስሎ መታየት ነው የምንፈልገው። ታታሪ ሕዝብ አለን። ምን ዋጋ አለው ኑሮ እልፍ አይልም። ውጪ አገር እየኖርን ተመልሠን ወደ አገር ቤት ስንሄድ ብዙ ነገር ያበሳጫል። ሁሉም ነገር በሠው ጉልበት ነው የሚሰራው። ቀላል የአሰራር ዘዴዎችን አይጠቀሙም።
@messitube9994
@messitube9994 3 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሴቶች ናቸው. በዚህ አጋጣሚ የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዘርፍ የሰራተኞች (safety ) ከግምት ውስጥ መግባት አለበት .
@betobelo56
@betobelo56 3 жыл бұрын
ለሴቶች እህቶቼ ግን ልቤ ደማ ፣እኔም አላፍርም አምላኬን አማርራአለው 💔😭
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 3 жыл бұрын
በጣም
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
በጣም
@sadasied6598
@sadasied6598 3 жыл бұрын
ሤቶች ክበሩልኝ እንዴዚሕ እየዴከሙ ነው የሌባ እና የሠነፈ ወንዶችን ሕይወት የሚቀይሩት ብቻ ፈጣረ እድሜና ጤና ይሥጣችሑ ክብሪ እና ምሥጋና ለእሕቶቼ ።❤️❤️❤️❤️🌹
@hanaabate2761
@hanaabate2761 3 жыл бұрын
ፎቅ የሚያሰራው ኩባንያ እራሱ ይገርማል የእቃ መግፊያ ጋሪ አሉ አደል ልያቀርቡ ግድ ይል ነበር !!ይህን የሚያህል ፎቅ የሚገነባ ገንዘብ እያለው ይገርማል ወይኔ እኛ ሴቶች ጥንካሬያችን ይገርማል ሴቶቹ ሲያሳዝኑ ይደነቃሉ በጣም
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 жыл бұрын
ከባድ ነው ክብር ለኢትዮጲያ ሴቶች እሄ ሁሉ ህንፃ የተሰራው በሴቶች ጉልበት ነው የኢትዮጲያን ወንዶች ሱስ ጨርሷቸዋል አይችሉም ሴቶቹ ግን ዋው 💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹
@Metasebiya4
@Metasebiya4 3 жыл бұрын
ትክክል
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 жыл бұрын
😁😁😁👍👍👍
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 жыл бұрын
ሱስና ዳሌ ማየትነው የነሱ ስራ😁
@zewduewnetu8543
@zewduewnetu8543 3 жыл бұрын
ጀግና ነሽ እህትዓለም፤ ያሠብሽውን ሁሉ መድሃኒዓለም ክርስቶስ ያሟላልሽ፤ ሞልቶሽ ተርፎሽ የድሃ ወገንሽን አብረሽ ልፋቱን መጋራትሽ ልዩ ያደርግሻል፤ ተባረኪ ሆድዬ።
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 3 жыл бұрын
እጅግ አድንቄሻለሁ ወ/ት ዋዚ ተባረኪ በስደትና በምቾት ለምንኖረው ትልቅ ኢትዮጵያዊ ተምሳሌት ሆነሽናል ለበጎ ተግባርሽም ምሥጋና ይገባሻል ።
@hirutketsela5912
@hirutketsela5912 3 жыл бұрын
ዋዚ ወንዶች ከ 200 ብር በታች አይሰሩም ፡፡ ሰምተሸታል በ 80 ብር እንደሚሰሩ እና የመስለኛል በዝቅተኛ ዋጋ ለማሰራት ሴቶችን የሚመርጡት ግን በጣም ያሳዝናሉ
@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ
@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ 3 жыл бұрын
በ17አመቴ ሰንሻይን ኮንሰትራክሽን ሰርቻለው በቀን 6ብር ሲሚቶ በዛ እድሜዬ አምሳ ኪሎ ያሰወርዱን ነበረ ብቻ ሁሉም አለፈ ሁሉንም ክፉውኑም ደጉንም ማየት ጥሩ ነው አውን አብታም ብሆን ደሃ ብሆን ለኔ ሁለቱም ልዮነት የላቸውም ሁሉንም በህይወት ዘመኔ አየው በአውን ሰአት 37አመቴ ነው አውን አረብ አገር እየሰራው ነው በሰው ቤት ሰራተኝነት ብቻ የኔ ታሪክ አንድ መፀሐፍ ይወጣዋል ዋዚቲ
@martamekonen2702
@martamekonen2702 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 3 жыл бұрын
U Have Nice program...I was So So Proud...I Was Crying For My Sisters of Ethiopan
@Metasebiya4
@Metasebiya4 3 жыл бұрын
me too
@twinshs8517
@twinshs8517 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በጣም....ልጅትዋ ስትበላ ሊፕስቲክዋ እንዳይነካባት ተጠንቅቃ ነዉ እምትበላ😅
@kidisttesaye4822
@kidisttesaye4822 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ቁምነገር ሰራሸ ጎበዝ በርቺ
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ችግር በሰበካ የሚለወጥ አይደለም ። ለሰራተኞች ደህንነት የሚሆኑ ግብዓቶችን ማቅረብ የማይችል ግንባታ አለመፍቀድ ብቻ ነው‼ ችግሩ, ሙያዊ የሆኑ ህጎች ሁሉ ሙያ በሌላቸው የፖለቲካ ካድሬዎች ስለሆነ የሚወሰኑት የፖለቲካ ቅንነት በሌሌበት ሀገር መቼም መቼም የህዝብ ደህንነት ሊጠበቅ አይችልም ‼
@dawitseyoum1837
@dawitseyoum1837 2 жыл бұрын
ዋዚዬ የእዉነት ሴት አንበሳ ነሽ!
@senit.k5262
@senit.k5262 3 жыл бұрын
Yenakonjo stay blessed 🙌🙏. Very enlightening .
@foziyoutube4175
@foziyoutube4175 3 жыл бұрын
ያኢላሂ ይሄንን ሁሉ የሚሠሩ ሴቶች ብረታቱንይስጣቸው ኣላህ ይርዝቃቹ አብዝቶ ሲያሳዝኑ እማዳም ቤት ተገትሪ ውየ ባዲሪም ከዚህ ስራ አይብስም ወላሂ
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 3 жыл бұрын
በጣም
@mutidugi8665
@mutidugi8665 3 жыл бұрын
I am proud of u that You have tried the situation. The life of our mothers and sisters is very painful😂.
@nebiyoutesfaye4800
@nebiyoutesfaye4800 3 жыл бұрын
Bravo, Wazi! Stay blessed!
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 3 жыл бұрын
betam des yemil new konjo Tebareki
@samrawitzerihun6830
@samrawitzerihun6830 3 жыл бұрын
wazi amazing work
@maregbiru5528
@maregbiru5528 3 жыл бұрын
Endzi asteway lej atmeseygnim neber I respect you 👍 great job.
@tesstefera6334
@tesstefera6334 3 жыл бұрын
Tebareki
@ekrambeshah8017
@ekrambeshah8017 3 жыл бұрын
Good job 👏🏾 God bless you💚💛❤️
@abrahamtuffa2949
@abrahamtuffa2949 3 жыл бұрын
I like it good job Wasi
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 жыл бұрын
ድርዪ እና ሺሻ ጫት ቤት ለሚወሉት ብዙ ሰራ እያለ ....ኢትዮጵያ ሰራ የለም የሚሉት ነገር ያናድደኛል ....ሰራ አለ ፍላጎት ካለ ....እናመሰግናለን ዋዜዪ
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 3 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ
@danayithabte4733
@danayithabte4733 3 жыл бұрын
Feel bad for the women out there may God protect them
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 жыл бұрын
ሴቶችዬ ክብር ይገባቸዋል አሳዘኑኝም 😥
@نيهينيتيربنينينينينيري
@نيهينيتيربنينينينينيري 3 жыл бұрын
ህይወቱን ሣላውቀው ቀርቼ ሣይሆን አንቺ ከእረፍትሽ ጊዜ ስላጋራሻቸው በትንሽ ክፍያ ምን ያህል እንደሚለፋም የረሣን ለመሠልን የደሀ ጨምላቆች ማንቂያ ነው አመሠግንሻለሁ
@Metasebiya4
@Metasebiya4 3 жыл бұрын
ትክክል የጫማና ልብስ, የሂውማን ሄር, የእንግሊዘኛ አነጋገር አብታም ለሆኑ ትልቅ ትምህርት ነው!
@hannahanna826
@hannahanna826 3 жыл бұрын
ተባረኪ እናመሰግናለን
@sabamessele8084
@sabamessele8084 3 жыл бұрын
oh my goodness you are so sweet. god bless you.
@amsaledamena7135
@amsaledamena7135 3 жыл бұрын
ዬዋዚ ገና የፕሮግራምሽን ስያሜ ሳየው ይኽች ልጅ ምን ልታመጣብን ነው እንቀያየር የምትለው ብዬ ነበር ግን ያላሰብኩትንና እውነታ የሆነውን የእህቶቻችንን ድካማቸውን ደክመሽ፣ሸክማቸውን ተሸክመሽ ያዘገጀሽው የፕሮግራም በጣም በጣምምምምምምምም የሚወደድ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ።
@nunitsegaye3439
@nunitsegaye3439 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርክሽ ዋዚ
@tignaol5600
@tignaol5600 3 жыл бұрын
Bitame gubize nishe fatare yebarekishi
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 3 жыл бұрын
ዋዚየ ቀበጥ ሴት ነበር እምትመስይኝ ተባረኪ እውነት ክብር ይገባቸዋል በጣም ጠንካራ ናቸው
@nabuk9635
@nabuk9635 3 жыл бұрын
Betam arfe program new ketybet 👌
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 жыл бұрын
ማንኛውም ያደገ ሀገር ከድህነትና ኋላ ቀርነት ደረጃ ተነስተው ነው ዛሬ የደረሱበት ደረጃ የደረሱት። ሀገራችንም ለዛ ደረጃ ያብቃት። ሰው በድህነቱ ሳይሆን በሰውነቱና፣ በችሎታው ተመዝኖ የሚኖርበት ሰብአዊነት የተሞላበት ሀገር ለመሆን ያብቃት። ብሄርተኝነትና ሙስና የሚጠፉበት፣ የህግ የበላይነትና ዲሞክራሲ የሚሰፍኑበት ግዜ ላይ ያድርሰን። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤🌻🌼🍃 💯❗✔
@mulukentadele2669
@mulukentadele2669 3 жыл бұрын
ዋዚ የኛ ቆንጆ እንኩዋን መጣሽልን አደራ ግን በማሐል እንዳታቆሚብን በጣም ደስ የሚል አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 3 жыл бұрын
Wazi tebareki
@mimialeme2055
@mimialeme2055 3 жыл бұрын
ዋዚዬ ተባረኪ የዘራሽው ዘር እጥፍ ሆኖ ይበቅላል መልካም ዘር ለልጅሽ ነው የዘራሽው
@martamekonen2702
@martamekonen2702 3 жыл бұрын
ስታምር ላጅቷ የኔ ውድ የዋልሽበትን ይሁንልሽ
@taibattt4535
@taibattt4535 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ ከምነግርሽ በላይ በርች
@betobelo56
@betobelo56 3 жыл бұрын
ዋዚ አሁን ገና ልብ አገኘሽ👏🏾👏🏾👏🏾👸🏽
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 3 жыл бұрын
መጥፎ ሰው እንዳለ ሁሉ ጥ ሩም ሰው አለ እኔ ምመክራቸው ሰው ቤትቢሰሩ ልጅካላቸው ተመላላሽ ቢሰሩ:: የሰው ፀባይ ያስቸግራል ይከብዳል ነገር ግን ከሲሚንቶ አይከብድም የኔ ሀሳብ ::እነሱ የሚያስቡት ሰው ቤት ጭቅጭቅ ነው ይሉ ይሆናን እና አወዳደቃቸው አያምርም አንቺን ስላዩ ነው ሊፍት የሚያስጠቅማቸው::
@seblewengelhailu3247
@seblewengelhailu3247 3 жыл бұрын
Blessing 😘🙏😘🙏😘😘🙏
@ekrutube5357
@ekrutube5357 3 жыл бұрын
ደሞ ዋዚዬ የቀየርሻት ልጅ ቆንጂዬ ናት ማይቆረጥ እንጀራ ይስጥሽ እማ ዋዚዬ የኔ ማልካም
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 жыл бұрын
እኔ ማየት አቃተኝ እንዴትነው ሴቶች እንዲህ የሚሰሩት ምንም ስራ ባይናቅ ኮንስትራክሽን ያክል ነገር በጉልበት የሚሰራ ስራ ለዛውም በሴት ልጅ ጉልበት እረ እግዚአብሔር ይርዳን
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 жыл бұрын
እሄ ሁሉ የምታይው የአዲስ አበባ ህንፃ ከ 100 /80 ፐርሰንቱ በሴት ጉልበት የተሰራ ነው ካላመንሽ ሄደሽ ማየት ትችያለሽ የኛ አገር ወንዶች ሱስ አቀጭጮአቸዋል አይችሉም ሴቶቹ ግን ዋው 💪💪💪💪💪
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 жыл бұрын
@@rabiarabia1881 እኔ አላምንም አላልኩም በጣም ስላሳዘኑኝ ነው በሴት ጉልበት በዛላይ መወጣጫ መሰላል እንኳን በደንብ አላዘጋጁላቸው
@mariameles5436
@mariameles5436 3 жыл бұрын
በጣም ዋላ ቀር አሰራር ነው ምናለበት ይህንን እንኳን ከቻይና ብዙ ቀለል ልምዶችን ብንወስድ
@Metasebiya4
@Metasebiya4 3 жыл бұрын
ትክክል ሰውን በትንሽ ብር ያንገላታሉ! ግን ሰው ሰርቶ መብላት መቻሉም ጥሩ ነው አሜሪካም ሆነ አውሮፓ ከባድ ስራዎች አሉ ግን ክፍያው ጥሩ ስለሆነ ነው ከዚ የሚለየው
@elenig2297
@elenig2297 3 жыл бұрын
ዋዚዬ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ኩሩ ኢትዮጵያዊት💚💛❤️
@mahisvlog6882
@mahisvlog6882 3 жыл бұрын
Waziye yene lielt egzer chemero keberna mogesun yestesh telek lib yalesh sew nesh
@abebafiyori7625
@abebafiyori7625 3 жыл бұрын
Zemenh ybarek
@bleneoneloveethiopian5625
@bleneoneloveethiopian5625 3 жыл бұрын
Good job sister always i 💘 you
@genetwasse3542
@genetwasse3542 3 жыл бұрын
Gobez wohazie konjo.😘😘❤
@elizabethzewde1309
@elizabethzewde1309 3 жыл бұрын
ዋዜ አንዳንድ ከኛ ባህል ውጪ የነበሩሽን ነገሮች ስለማይመቹኝ አንቺ ያለሽበትን ቪድዮዎች መክፈት እንኳ አልፈልግም ነበር። ነገር ግን ፍፁም ማንም የለምና ዛሬ ግን እጅግ እጅግ በጣም አከበርኩሽ። እግዝያብሄር ይስጥሽ፡ ለነዚ ታታሪ ሰዎችም አክብሮት እንዲኖረን አደረግሽን
@salihaaman7693
@salihaaman7693 3 жыл бұрын
Yesawen lij kelayi becha ayito mefered malet መፃግን ገፁን ብቻ አይቶ መፍረድ ማለት ነው ሳታነቢው
@እሙአቡዘርመሪየም
@እሙአቡዘርመሪየም 3 жыл бұрын
እኔም ልክ እንዳነቺ ነበርኩ አሁን አከበርኳት ወላሂ
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
ሰው እኮ ቢመቸው ሑሉም ውብ ነው። ምክንያቱም በአላሕ የተሰራው በጥበብ ነውና። ሳሮን አየልኝን ነበር እንደዚሕ ማሰራት። ትክክለኛ ቦታዋ ይሔ ነው።
@sitrazee13
@sitrazee13 3 жыл бұрын
eswa yeraswa hiwot new mtnorew yeswa bota yhe man aderegew
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
@@sitrazee13 አውቃታለሑ አሜሪካ ነዋሪ እንደሖየች ነገር ግን ቢሖን ነው ያልኩት አየች እጹሕ ውበት ያላት ምርጥ ልጅ ነች ሜካብም ሖነ ሒይማን ሔር ፈጽሞ አያስፈልጋትም።
@mercy9481
@mercy9481 3 жыл бұрын
Wonderful idea wazi .keep it up if you add professional to give them advice which way is easy to do and change their life to next level .👏
@Enkutatash77
@Enkutatash77 3 жыл бұрын
እኔን የሚያሳዝነኝ እንደዚህ ደክመው በሰሩት ቦታ እንኳን ገብተው የመዝናናት እና የመመገብ ወይም የመዋብ አቅሙ እንኳን እይኖራቸውም እና ልዬ ድጋፍ ወይም ቅናሽ ለነሱ ቢደረግ በጣም ደስተኛ ነኝ!!
@semharasfha6561
@semharasfha6561 3 жыл бұрын
Good job girl 👧👏
@helenercan5516
@helenercan5516 3 жыл бұрын
Good job👍👍👍👍👍🙏
@tingrettilaye1168
@tingrettilaye1168 3 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ጥሩ በርቺበት ሌላው የሰራ ጥንቃቂዎች ከማነሱ በላይ የሰራ ተነሳሺ ነት እንዲኖራችው ማገዝሽ ጥሩነው::C'est vraiment tres bien choose tu va fais nous sommes fair de toi. Really its awesome what are you doing good to show how to help to the workers!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@twi2415
@twi2415 3 жыл бұрын
C’est vraiment quelque chose de bien que tu as fait, nous sommes fiers de toi. It is really awesome what you are doing , to help the workers !!!
@helenhaile3798
@helenhaile3798 3 жыл бұрын
Jegna yeni konjo
@utopia6446
@utopia6446 3 жыл бұрын
ሴፍት በመንግስት ህግ ነው ማክበር እምቻለው 👉🏾 ወንዶቹ የት ህዶ ነው ያለሽው ተመቸኝ ልድዋ ታምራለች
@ማሪያምእናቴ-ነ6ሠ
@ማሪያምእናቴ-ነ6ሠ 3 жыл бұрын
ወዶቹማ ሳውዲን ሊያበለፅጉ ሄደዋል ወይኔ ሴቶቹ ግንንን ኡፍፍፍ
@Hነኝወለየዋለዛዉምየደሴ
@Hነኝወለየዋለዛዉምየደሴ 3 жыл бұрын
ይችን ልጅ ስራዋን አልወድላትም ነበር የዛሬዉ ግን ዋዉ እደዚህ ቁም ነገር ስሪ እደ እስከ ዛሬዉ ዙጥ ዙጥ እዳትይ በርች
@taslmbinteslamallhmdulillh9670
@taslmbinteslamallhmdulillh9670 3 жыл бұрын
Yen jgna seti 💪💪💪💪
@Metasebiya4
@Metasebiya4 3 жыл бұрын
ኧረ እንደዚ አነቃቂልን ዋዚ ስንት ስራ መስራት እየቻሉ ስራ የለም ለሚሉ facebook እና media ለሚያጣብቡ ዝፍዝፎች ጥሩ ትምህርት ነው!!! አሜሪካና አውሮፓ ያደጉት ስራ ሳይንቁ እና ቀንና ለሊት እየሠሩ ነው ከዚ ተማሩ!!!
@meshegechmekonen7472
@meshegechmekonen7472 3 жыл бұрын
I am in years...why don't they find the worker's.. a better way to transport the cement...this is heartbreaking...they are literally damaging their body...may God help them ...this should be illegal...the contractors should be held accountable for not providing safety for their employees.
@ወለይኹን
@ወለይኹን 3 жыл бұрын
ዋዚ የምር አሁን ነው ትክክለኛ መስመርሽን ያገኘሽው።ቀና ስለንሽ ላንችም ይሳካልሽ።አገራችንምም ሰላም ያድርጋት
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 жыл бұрын
የኒ ቆጆ በርች ያሳቀኝ ነገር ሲሚቶ ልለስኝ ጨዋታ አረግሽው 😁
@misraktube3644
@misraktube3644 3 жыл бұрын
ወንዶቹ የት ሄደው ነው ? Great question waziyeee . 👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰
@medi7110
@medi7110 3 жыл бұрын
❤❤❤ የኔ ሴት ዋዚዬ
@twi2415
@twi2415 3 жыл бұрын
በጣም ክባድ ስራ ነው ገበዝ ሴቶች ናቸዉ!! አሪፍ ፕሮግራም ነው ግን ሴቶቹ እሰው ቤት መስራት አይሻልም ካገኙ ከዚህ ስራ!!
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 3 жыл бұрын
በርገር እየበላህ ቤትም ይኖርሀል መኪና እየነዳህ enjoy ታደርጋለህ ኢንስታና ዩቲዩብ ታጨናንቃለህ ዋው ዲያስፖራ ዋዋዉ ዲያስፖራ ና ተመልከት የጉልበት ስራ
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 3 жыл бұрын
Excellent... ከልብ የምትደነቂ ነሽ ፥ ወደድኩሽ አከበርኩሽ። ✔️✔️✔️👏👏👏🌹🙏🙏🙏
@hannahanna2540
@hannahanna2540 3 жыл бұрын
ሞት ንው ብውንት በጣም ነው የሚለፉት ክፊያው ብጣም ያንሳል
@lifeat2401
@lifeat2401 3 жыл бұрын
ወንዶቹ የት ሄዱ አኣሽ ወንዶቹ እማ አደባባይ ላይ ተሰልፈው የምግብ እርዳታ ሲበሉ ይውላሉ
@destroy7hem18
@destroy7hem18 3 жыл бұрын
81 birr a day is a joke, they are killing them. They are robbing them, somebody have to make lawsuit for the construction companies
@ETBeMore
@ETBeMore 3 жыл бұрын
Lack of LAW & REGULATION !! What a shame building all these buildings on cheap labor without safety! So selfish! All these contractors who are filthy corrupt overnight millionaires have to held accountable!! 😒
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 3 жыл бұрын
ሳሳዝኑ ባአላህ ሴት ልጅ እድህ ትሰራ እኔ እኮን እድህ ልሰራ 5 ደረጃ ተወጣሁ እደቅቤ የምቀልጠው ፈጣሪ ይርዳችሁ
@jemalmohammed1932
@jemalmohammed1932 3 жыл бұрын
ውበት ማንን ትመስላለህ ሲባል" ኑሮን " አለ ይባላል ።
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
ትክክል እንዴት እንደሚያምሩ ሲለብሱ
@talkingeez3512
@talkingeez3512 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጥሩ ሥራ ነው የሠራሺው። የኢትዮጵያ ሕንጻ በእኅቶቻችን ላብና ደም እንደሚገነባ ነው ያሳየሺን። የ safety ጉዳይ በጣም ሊታሰብበት ይገባል። የማይሆን አስተያየት የሚሰጡሺን አትስሚያቸው።
@semutube4577
@semutube4577 3 жыл бұрын
Wazi miret lij 👍👍👍
@luxramu3465
@luxramu3465 3 жыл бұрын
Yene enate wazity akebereshalhu telek sera
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 3 жыл бұрын
Is very very sad I feel sorry for our sisters life is very hard in ethio my heart is broken
@cherubiru6630
@cherubiru6630 3 жыл бұрын
ዋዚ የሰዎችን ስራ ዝቅ ብለሽ ማየትሽን ወድጀዋለሁ...ከፍተኛ ስራ ላይ እንዴት እንደሚንቁ ብታውቂ እኮ...
@Me-di2dn
@Me-di2dn 3 жыл бұрын
Proud of you as a women daring to take risk and showing us how it’s challenging . Love you
@milan8639
@milan8639 3 жыл бұрын
I like you girl! Go ahead 👍I knew even from before as you have talent and a good heart:)but our people judge by your clothes we know those who wear like an old mommy and who do stupid stuff! Just do your jobs Wazi🥰coz you have a talent
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 72 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 14 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 72 МЛН