የአንጋፋዋ አርቲስት ልጅ አሁን ያለችበት አሳዛኝ ሁኔታ @EyitaTV እይታ ቲቪ

  Рет қаралды 59,313

Eyita TV

Eyita TV

11 ай бұрын

Welcome to #EyitaTV.
EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
Follow our FB page, KZbin channel and website www.eyitatv.com for more.

Пікірлер: 143
@eyitatv
@eyitatv 11 ай бұрын
የባለታሪኳ ትክክለኛ መገኛ ፤፤ መቅደስ ታምራት - ስልክ - +251973568618
@fremulugeta8786
@fremulugeta8786 11 ай бұрын
Selam ene yegetamsay teshager ehet negn bezu yemengerachehu alegn betagegnugn des yelgnal
@rueemamo-oe1mr
@rueemamo-oe1mr 11 ай бұрын
ይህች ልጅ እናቴ ወለዳኝ አስናቀች ወርቁ ቤት ጥላኝ ፈረንሳይ አገር እንደሄደች ፍንጭ አላት ሰለዚእ ለምን ኢቢኤስ ቀርባ እናትዋን አታፋልግም ሁሉ ነገር ለበጎ ነው።
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 11 ай бұрын
አይዞሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ከነልጅሽ ሆነሽ የሚረዳሽ ሰው አይጠፋም 50 ሎሚ ላንድ ሰው ሽክም ለ50 ሰው ጌጡ
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 11 ай бұрын
እውነት ነው የኔ እህት የሰው ፉት ክፉ ነው ባይቸግርሽ እንዲ ባደባባይ አትወጪም ሰዎች አትፍረዱ ይፈረድባችኅል
@user-jd1kx5eh5k
@user-jd1kx5eh5k 11 ай бұрын
አርቲስት ሸመልስ ከዚህ ውስጥ ምን አገባው ፕሮግራም ማስኬጂያ መሆኑ ነው የዘንድሮ የዩቲዩብ ሽቀላ ግራ ገብቶታል
@fitsummahi3964
@fitsummahi3964 11 ай бұрын
አይገርምሽም? ምድር ለቃቃሚወች
@genetteshome3906
@genetteshome3906 11 ай бұрын
በጣም እኔም እየገረመኙ ነው ደጋግመው የሱን ቤተሰብ በመጥራት ተቸግራ ከሆነ የችግራን ነገር ማስተላለፊ ስገባቸው እሱን ያሸማቀቁ ይመስል የሰውን ሰም በማጥፋት የብር መሸቀያ ሽመልስ ጀግናነው
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 11 ай бұрын
የሚገርመውኮ እሱ ነው ጋዜጠኛዋም ተቸገርኩ ባይዋ ባንዳ ቅጥረኞች ናቸው ጉዳዩ በምንም መንገድ ሽመልስን አይመለከትም ሟቾችንም መውቀስ ውጤት አያመጣም ከሳሽዋ አስናቀች ስትታመም መቼ ዞር ብላ አየቻት እራስዋም አለመኖሯን ተናግራለች አሁን ለጥቅምና ለነገር መጣች። ሽመልስ ከሰውም አይቆጥራትም ስትለፈልፍ ብትውል
@nefisaahmedtube8288
@nefisaahmedtube8288 11 ай бұрын
የህግ ባለሙያወች እርዷት ልጂቷ ቤቱ ይገባታል ከልጆቹ ጋ
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ፈራጁ ኸግ የለም ኢትዮጵያ እያወቅን ለምን የምንሸዋወድ ያሰው ግን ማዳላቱ ምን ይሉታል ባለ ረጂው ማለቴ ልክ አይደለም እሷም መጠርጠር ማንበብ ነበረባት የባብ ልጂ እባብ እጂ እርግብ አይሆንም እናቷ ምናምቴ በዛላይ ሀይለኛ እደሆነች እያወቀች ለሧ ውክልና ሰውየው አስፈራሚው ዋጋውን ፈ ጣሪ ይሰፍርለታል ዋ ዋ ሰደድ እሳቱን በጁ የለኮሰ ሁሉ ወየውዉት ጌታየ አደራኸን አተ እርዳን ከደዚኸ አይነት ክፍት
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 11 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሺ የእውነት አምላክ 😢🙏
@abnetkebede9451
@abnetkebede9451 11 ай бұрын
ወይ መቅደስ በህይወት አለሽ ይገርማል መኖር ደጉ ይቱብ ከሀያ አመት በኋላ አሳየኝ አይዞሽ መቅዲ
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 11 ай бұрын
ስታሳዝን ፈጣሬ ይርዳት እኔ ግን ላስታውሳት እልቻልኩም ወይ ተቀይሯል መልኳ
@yodiemeru203
@yodiemeru203 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ነው ቤተሰብ ቢኖር ዋናው የአንቺ ከፈጣሪ ጋር ጥንካሪ እራስሽ ነሽ እግዚአብሔርም ይርዳሽ
@enanu-xv9dj
@enanu-xv9dj 11 ай бұрын
እባክሽ መሠሰረት በዙጋ ቅረቢ ከእናትጋር ታገናኝሻለች
@tessemaabate3836
@tessemaabate3836 11 ай бұрын
ውክልናዋን እኮ በማንኛውም ሰዓት ማንሳት ትችላለች፤ የህግ ባለሙያ አገናኟት።
@AtinachAtinach
@AtinachAtinach 11 ай бұрын
መቅዲ አይዞሽ ሁሉንም እግዚአብሔር ያስተካክልልሽ ከባድ ነው ጥቁርዬ በህይወት ቢኖር ይሄ ሁሉ መከራ አይደርስም ነበር ትግስትም የአቅም ጉዳይ ነውእንጂ መልካም ሰው ናት አይዞሽ የልጅሽ አምላክ ይርዳሽ😢
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 11 ай бұрын
ታዲያ በጊዜው መውሰድ የምገባትን ወስዳለች አሁን ላይ የሟችን መውቀስ ለምን አሰረፈለገ???
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 11 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ቤቱ ይገባሻል ፈጣሪ ይጨመርበት
@hiruthirutkidane3419
@hiruthirutkidane3419 11 ай бұрын
ኧረ ጌታ ሆይ እንደው እንዲህ ፈተናችን የበዛው ምንበድለን ነው ?? እኛን እንደፈለክ አርገን የልጆቻችንን ክፋ አታሳየን' አቤቱ ቸር ነህና ይቅር በለን ተለመነን.
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws 11 ай бұрын
😢አሜንንንንዬእኔ ልዮ❤
@yodiemeru203
@yodiemeru203 11 ай бұрын
እንጀራ መጋገር ስራ ሽንኩርት ልጅ ልመና መማር የለበትም የሰው እጅ ጥሩ አይደለም
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 11 ай бұрын
እኔሚገርመኝ እሰከዛሬ የትነበረች ልክ አሁን እንደተበደለች አርጎ ማቅረቡ ለምን አሰፈለገ ካሁን ቦሀላ አርቲሰት የሚባል ተበደልኩ ቢል ሰሚ ያለ አይመሰለኝም መሰራት ዝቅ ብሎ ጎዳና ከመዉጣት
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 11 ай бұрын
Seifu lay yekerebrwn link lakulign eski?
@user-gs1hw1zz4j
@user-gs1hw1zz4j 11 ай бұрын
አስናቀች ታማ አልጋ ላይ ወድቃ ትታ ሄዳለች ሞታ ሄዳ ያልደረሰች ሲቸግራት ነው ተመልሳ ያመጣችው ያልገባኝ ሽመልስን እዚህ ውስጥ ምን አገባው
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 11 ай бұрын
አንድ ቀን ውሃ ሳትግታት ሰው ስትፈልግ አጠግባዋ ሳትገኝ ሊወረስ ሲሆን🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@lase-of9wq
@lase-of9wq 11 ай бұрын
በጣም ይገርማል ጉዳችሁን ሰው የማያውቅ ይመስላችኋል ይሄ ዮቲዮብ ልመና ጣማችሁ በቃ ስራ ስሪ ካንቺ የባሱ ብዙ አሉ እርዳታውን ለነሱ ተይው ሳስብሽ እንዳው እመቤት ሆኖ መቀመጥ ነው የምትፈልጊው ዝቅ ብለሽ ስሪና ልጅሽን አሳድጊ አትቀናጪ ጋዜጠኛ የሚረዱ ብዙ አሉ አልጋ ላይ የሚሰቃዩ እነሱን አስቢ። ደጋግ ኢትዮጵያኖች እያላችሁ ሁሉም ለፍቶ ነው የሚያመጣው እስዋ ተጎልታ ልትበላ አትምከሪያት።
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc 11 ай бұрын
ጆሮ
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc 11 ай бұрын
@@lase-of9wq ምቀኛ
@asmiraworke5582
@asmiraworke5582 11 ай бұрын
ራሄል ሰወድሺ ❤❤❤❤❤❤
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ለበጉነው ፈጣሪ የፈጠረውን አይታውም እርሱ ያቅልሻል
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢 እፍፍፍፍፍፍፍ
@user-wn8xi3ep4q
@user-wn8xi3ep4q 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@lase-of9wq
@lase-of9wq 11 ай бұрын
ችግር ካለብሽ ስራ መምረጥ የለብሽም ህመም ምናምን የስንፍና ወሬ ነው ጌዜ እስኪያልፍ ያገኘሽውን ስሪ ሰው ቤትም ቢሆን በተመላላሽ መስራት ትችያለሽ።
@almiabebe8519
@almiabebe8519 11 ай бұрын
በጣም ኣሳዛኝ ታሪክ ኣይዞሽ እናቴ ሚጡ መሞቷን ኣልሰማሁም ኣይይ ኣዘንኩ
@EthEth-wr2gl
@EthEth-wr2gl 11 ай бұрын
Ayzoshi ymylefi ylem😢
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 11 ай бұрын
እህቴ ሰርተዉልሻል በፀባይ በፍቅር ይሻልሻል ደግሞ አንቺ ሰዉን አትደገፊ ጌታን ተደገፊ ። በቃ ዝም ብለሽ ስሪ አትስነፊ ።
@SeraSera-wk2rl
@SeraSera-wk2rl 11 ай бұрын
ፈራጅ አትሁኝ
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc 11 ай бұрын
ምንማለት፡ነው፡?
@milenaashifaa5268
@milenaashifaa5268 11 ай бұрын
አባካቸሁን የድርጀቱን ባለቤት ደወላችሁ ጠይቁዋቸው የሆነ የዋሸችው ነገር አለ ብሩን ወስዳ ፈርማ ተሰማምታ ስታበቃ maybe በዛ ጊዜ በነበረው ዋጋ የሆናል ድርጀቱ የከፈላት አሁን ዋጋ ሲጨምር እና የሰራችው ቤት ሲፈርስ አንደዚህ ማለት ጥሩ አደለም ሲጀመር ይሸጥ የሚል ሃሳብ አራሱ አንዴት መጣልሽ አነዚህ ለጆች አናታቸወን አጥተው አንዴት አይነት ኑሮ አንደሚኖሩ ማንም አያወቅም so ልጆቹን በዚ ደረጃ ክፉ አድርጎ ማቅረብ ተገቢ አደለም ሲሆን ሲሆን ምን ላግዛቹ አክስት እኮ አናት ናት አንቺ ጋር ያለው ነገር ተወት አድርገሽ አናታቸው ከሞተች በኃላ እንኩዋን ባልጠይቅሽበት አሁን የቤት ዋጋ ጣራ ሲነካ ቤቱን አካፍሉኝ ማለት fair አደለም ባይሆን አርዱኝ ማለት ነው ያለብሽ በዙም ካወራሸው sence የማይሰጡ ነገሮች አሉ
@tigestbihonegn4919
@tigestbihonegn4919 11 ай бұрын
አምላክ ይርዳሽ
@emamah4239
@emamah4239 11 ай бұрын
የዚች ልጅ ታሪክ ለ ሌላሠው ትምሠየሕርት ነውየትም አደገ የትም ልክ አሥራ ሥምንት አመት ሢሞላው መብቱን ማወቅ አሥፈላጊ ነገር ነው።
@lindaha2016
@lindaha2016 11 ай бұрын
አይ ፈጣሪ ለሁሉም አኩል ሰጠው የሰው ልጅ አይጣ ለዚች አጭር ግዜ ሰው ለምን ኩፉ ይሆናል ufff
@comcell3831
@comcell3831 11 ай бұрын
ርዕሱና የምታቀርበት ይለያያል ምን ማለት ነው ????
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 11 ай бұрын
ሚዲያም አይቶን በደንብ እንፈርዳለን አንድ ቀን አስናቀች ውህ ስትግች ፈጠጥ ብለሽ መጣሽ በጣም እንፍርዳለን
@berutawitmarkos7950
@berutawitmarkos7950 11 ай бұрын
Plus if you came here to talk about your problems why are you mentioning shemeles abera plus the kids?????
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 11 ай бұрын
So what was she supposed to say? The ex-wife and the children used to belong to Shimles. However, when you tell a story, you need a starting point and a destination, it doesn't start from the middle. That's what this girl did, from my point of view, I don't think she's wrong!
@sewitezena5907
@sewitezena5907 11 ай бұрын
ታዲያ ምን ይጠበሰ ነው የምትይው የሸመልሰ ሚሰትን ሰም ማንሳት ምን አሰፈለገ?
@16Titi
@16Titi 11 ай бұрын
አቃታለው ህበልጅነቱአ ምግብ አታ ፌት ሁላ ታደርግ ነበር ህይወት ምንም አልሳካ ያላት ብዙ የተፈተነች ነች ብትረዳ የራሱአ መቀሳቀሻ ቢሰጣት ብንረዳት ደስ ይለኛል ቃልዬንና ገብርኤላን ግን እባክሽ ተያቸው አታሻቸው ተያቸው እነሱም እናት አባት የሌላቸው ብቻቸው ህይወትን የሚታገሉ ሴቶች ናቸው አቺ ካለፍሽው ያልተናነሰ ህይወት እየገፉ ነው ይቺ ኮዶሚኒየምን ስለያዙ ስምሽ ስላለ ብቻ እና ስለቸገረሽ ነው ተመልሰሽ እነሱን ለመካፈል የመጣሽው አቺም ሴት ነሽ እነሱን ተያቸው እና በራስሽ የምትረጂበትን መንገድ ሞክሪ እነዚን በእናት ሀዘን የተኅዱ የአባት ፍቅር ያላዩ ገብርኤላ በተለይ ታናሽ ሆና ትንሽ ሆና ግን ታላቁአን እያስታመመች እየተከባከበች እህቱአን ይዛ እደኅደኞቹአ ሳትዘል ሀላፊነቱአን እየተወጣች እየተፍጨረጨረች ያለችን ልጅ ለመካፈል እደዚአይነት መንገድ አትሂጂ አስተውይ አቃለው አቺም ምንም ህይወት ያልተሳካልሽ ብዙ የተፈተሽ ነሽ ልትረጂ ይገባሻል ግድ ነው በዚ ሁኔታ ሳሽ በጣምምም ነው ያዘኩት በጣም
@meseretabebe1700
@meseretabebe1700 11 ай бұрын
ይቅርታ ለእንድ ውገን ብቻ መፍረድ ጥሩ አይድለም እሱሰ ልጅን ይዛ እየተንክራተተች አይድል ሁሉንም እኩል ማየት ጥሩ ነው
@16Titi
@16Titi 11 ай бұрын
@@meseretabebe1700 አልፈረድኩም ጉዳዩን ቤተሰቡን በደብ ስለማቀው አስተያየት የሰጠሁት ከማቀው ነው እሱአ ልጅ ይዛ የት ትሂድ ላልሽው አዎ መሄጃ ስለሌላት ትረዳ እናግዛት እጂ መሄጃ ስለሌላት ብቻ ተካፍላ ከወጣችበት ቤት መመለስ ሰላም መሳት የለባትም
@bethelhemfekede9527
@bethelhemfekede9527 11 ай бұрын
የአቅራቢዋ እርጋታ እንዴት እደምውደው
@berutawitmarkos7950
@berutawitmarkos7950 11 ай бұрын
As a media you need to research about the case before presenting such a liar like her shame on this media
@fitsummahi3964
@fitsummahi3964 11 ай бұрын
አይገርምም ድራማቸው? የሰው ስም የግለሰብ ስም ዝም ብላ ታነሳ ለች ያሳፍራል😢
@sherifaalli9781
@sherifaalli9781 11 ай бұрын
How do you know she is lying Tomorrow might be your turn to go through the ups and downs of life FEAR GOD PLEASE if you have nothing to say just keep quiet
@mulubirara7956
@mulubirara7956 10 ай бұрын
ስንት ዓይነት ጭንቅላቱ የማይሰራ ሰው ዓለ?
@aynalemchristian1141
@aynalemchristian1141 11 ай бұрын
ሙያውን አራከሳችሁት
@azebghebremedhin6162
@azebghebremedhin6162 11 ай бұрын
Ayezoshe er/aleshe
@berutawitmarkos7950
@berutawitmarkos7950 11 ай бұрын
Bitu malet le lejochwa nora leraswa satnor yemotch sew nat be kefu eswan mansat yekebdal echi gn mathon sew nat
@zahramohamed-ok4oo
@zahramohamed-ok4oo 11 ай бұрын
ማን ሳይመታ ያደገ አለግን 😂
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 11 ай бұрын
አነጋገር ጭምር ነው የአዲሳባ ሰው ያቆስላል ድህነቷን ኦየነገረች
@Nina-st5nx
@Nina-st5nx 11 ай бұрын
Ye mote sew mewkes gin aykebdim?
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er 11 ай бұрын
እንግዳ ከማቅረብሽ በፊት ነግርችን አጣሪ...የሞተ ስም ማጥፋትና የሌለ ታሪክ እያቀረቡ ገንዘብ ሼም ነው
@alemalem4620
@alemalem4620 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ግን ቤቱ የፈረሰው ዕገወጥ ስለሆነ ነው እንጂ አንቺ ሰው ስለሌለሽ አይደለም
@alemabebe6691
@alemabebe6691 11 ай бұрын
Gobeze gazetegna. Be cewa melke teyakewocen bedenebe endibrara aderegalece. Letecegere Egeziabeher yederese.
@kadija.kadija
@kadija.kadija 11 ай бұрын
yalafewun irshiiw yawadafiitu balaac naw inaa
@kadija.kadija
@kadija.kadija 11 ай бұрын
shaii bunaa bapermuuz sarteesh Azureesh kamashaax mokiirii
@helentariko9913
@helentariko9913 11 ай бұрын
ወይ መቅደስ በህይወት እለሽ 15 እመት በዋላ እየውሽ እይዞሽ መቅደስ
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc 11 ай бұрын
እርዳት፡የምታቃት፡ከሆነ
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 11 ай бұрын
እዚህ ውስጥ የሽመልስን ፎቶ መለጠፍ ነውር ነው ከተለያዩ እስር አመታቶችን ያስቆጠሩ ሰውችን የሽመልስ ሚስት እያሉ ማውራትና ጥያቄ መጠየቅ ነውረኝነትና ነው አብሶ ጋዜጠኛዋ አብሶ ሀላፍነት ሊገባሽ የቀድሞ ባለቤት እያልሽ ለትጠይቂያት ይገባል ሳንቲም ለመልቀም የዚህን የተከበረ ሰው በዚህ ሰዓት መለጠፍ ፓለቲካ ነው የሚመስለው 😢😢😢 እነዛ ግሬስ ያላቸው ጋዜጦች የት ሄደው ነው እናንተ የምታደነቁሩን
@janetmelka4122
@janetmelka4122 11 ай бұрын
Selam le Eyita beteseboch, yezich lij enat ye kirb guadegna selehonku, be Gandi Hospital awldenatal, abatua ke Soudi Arebiya yemeta Tikur soudi new , Enatuan Senait workun enem eyafalekuat seleneber, bemegerem tarikun semahu, Enatua ye 4 lijoch enat mehonuan asnakech worku negragn neber .Ferensay weyem porchugal endemtenor semechalew, so echi lij Bezu beteseb yalat hona erasuan ende bechegna batekoter teru new . Bezi program meseret Betesebochen Betagenagnu teru new,.
@user-nl1nq5tg2r
@user-nl1nq5tg2r 11 ай бұрын
ማለት
@ArtStudioMedia21
@ArtStudioMedia21 11 ай бұрын
ምስኪን ህዝብ አግኝታችሁ ቀፍሉት
@dawit8250
@dawit8250 11 ай бұрын
Adrashawn asawikuin please iniredatalen
@eyitatv
@eyitatv 11 ай бұрын
መቅደስ ታምራት - ስልክ - +251973568618
@dawit8250
@dawit8250 11 ай бұрын
Ameseginalehu ihite idewililatalehu!
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 11 ай бұрын
ታዲያ ያባትሽ ስም ካወቅሽ ለምን እናቴ ማነች ብለሽ አጠይቂም ኢቢኤስስ ለምን ቀርበሽ አታወሪም
@zeritufetene
@zeritufetene 11 ай бұрын
Wekelenawen ashi mebeteshi new
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 11 ай бұрын
የባል ዘመድ ግን መጀመሪያ ትወዳት ነበረ ወንድሟን ስታገባ ጠላቻት
@fremulugeta8786
@fremulugeta8786 11 ай бұрын
Lemen teluwat yebalale balewa betam leje selnebr temhertun endichers enji bekefat aleneberm
@heralassefa8955
@heralassefa8955 11 ай бұрын
ሚገርመው አስናቀች ወርቁንም ሚጡ በደንብ ነው የማቃቸው እሳ ሲጀመር የት ነበርሽ አስናቀች እንደዛ ስትታመም ሚጣ ብቻዋን ነው ያስታመመቻት አሁን አንቺ ኬት መጥታ ነው ወረኛ ልጆቹ ይደጉበት ምቀኛ
@user-gb4jx2bp6r
@user-gb4jx2bp6r 11 ай бұрын
ይቅርታ ጫናያለበትን ህያወት መራቋ ትክክለኛ ምርጫ ነው ደሞም ይሄ ወራሽነቷን ሊቀንስ አይገባም እንዴ እንዴትት በሰው ላይ ጨቆና የሚያደርሱ ሰዎች ልምድ ነው ቀጣይ ቤተሠብም የሚያሳየው ተመሳሳይ ነው ::እግዚአብሄር ይርዳት ፍትህ ይገባታል በእምነት ላደረገችው ሙሉ ውክልና ሁሉ::
@lubabakemal8221
@lubabakemal8221 11 ай бұрын
መሰረት በዙጋ ቅረቢ ወይም ኢቢኣስ ላይ እነትሽ በህይወት ካለች ታገኚያታለሽ አይዞሽ ይች ቀን ታልፋለች 😂
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 11 ай бұрын
አሁን አደባባይ ላይ የሰዉ ሰም ማጥፋት ምን ይሰራል የ ሽመልስ ባለቤት ለራሱ ብዙ ችግር አላት ሰለዚ እርዶኝ ለማለት የሰዉ ሰማጥፋት አያሰፋልግም ሁሉም ልጆች ሲያጥፎ ይመታሉ አለቀ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 10 ай бұрын
እሷ ችግር የለባትም ዓለች? ሲጀመር የአርቲሲቱ ሚስት ደብድባትዓለች አሁን በሂወት የለችም ልጅቷ የተሻለች መሆን ነበረባት ምን ታመጪዓለሽ ነው ያለቻት አይደል? ደግ አደረገቻዓት በሃቁ ፍረጂ
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 10 ай бұрын
@@mulubirara7956 ተሳዳቢ ማንንቱን ይታያል በገናገርዉ እና በተሳደዉ ልክ ሰለዚ ሰፋር ለሰፋር ሰትሳደቢ ያደግሽ ተሳዳቢ ነሽ እኔ ያልኩት ልጀ ሁና መጥፎ ቦታ እዳትዉድቅ ቀጥታት ሊሆን ይችላል ግን ከዚህ አደባባይ ላይ የሰዉ ስም ማነሳቱ ምንም ሰያደርግም የ ሀሜት መነፋሰ ካለብሽ ምንም ማድርግ አይቻልም
@hamytube3728
@hamytube3728 11 ай бұрын
ዩትዩቡ ከሚታይበት ላይ አታካፍሉም ግን የሰው ህይወትን እያስለፈለፋችሁ ስታግበሰበሱ
@hanank.e584
@hanank.e584 11 ай бұрын
Endey yemragshe yemchawetbshe menfes new sebel tetmky seley
@lindaha2016
@lindaha2016 11 ай бұрын
Sitaszen ኡፍፍ yesew bete
@hanank.e584
@hanank.e584 11 ай бұрын
Seley sebele tetmeky sely beftary seme
@mekdeswendemu3103
@mekdeswendemu3103 11 ай бұрын
ምን አይነት ርዕስ ነው ምትስጡት ሽመልስ አሁን ሚስቱ ሌላ ነች
@Jocy939
@Jocy939 11 ай бұрын
@@tewodrostaddy-cj1rj እሱማ 3ኛዋ ሚስት ጋር ነው እንደ አርቲስትነቱ ህይወቱ ድራማ ነው
@kadija.kadija
@kadija.kadija 11 ай бұрын
lij nesh sartesh lamanor mokiirii tiniish lijiis iskamiiyadg naw injii sartoo maganyeet qalaal naw
@kadija.kadija
@kadija.kadija 11 ай бұрын
kakaatamaa wiicii tiniishiiyee katama gibiii
@naibnegash6829
@naibnegash6829 11 ай бұрын
Shemeles abera ko mahiem nuw
@yodiemeru203
@yodiemeru203 11 ай бұрын
ሽመልስ አሜሪካን የሚጮህው ትዳሩን መምራት ያልቻለ ነው
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 11 ай бұрын
መጀመሪያ ሚስቱ ሚጡ ነበረች ያስናቀች ወርቁልጂ ከሚጡ ሁለት ሴት ልጆች አሉት ቃል ኪዳንና ገብሬላ ይባላሉ ።
@aynalemchristian1141
@aynalemchristian1141 11 ай бұрын
በግል ህይወት ምንም አታውቅ ዝም ይሻላል
@lindaha2016
@lindaha2016 11 ай бұрын
Yeasnakech lij motech misken
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 11 ай бұрын
በሰው ልጅ ላይ የሚደርስ መከራ በጣም ያሳዝናል የዚህ ፕሮግራም አላማው ግን ሙትን የመውቀስ ነው በዛ ላይ አርእስቱና የቀረበው ሃሳብ ምንም አይገናኝም በመጀመሪያ የሽመልስን ስም ማንሳት ለምን አስፈለገ? ባለቤቱ ስም አላት በስሟ ጠርቶ መናገር ሲቻል ጠያቂዋ በራስዋ እየደጋገመች የምታነሳው የሽመልስን ስም ነው ምን ተልእኮ እንዳላት ግልጽ ነው ሰውን በሃሰት መወንጀል። ቤቱን መንግሥት በልማት ብሎ ወስዶት ሟቿ በሌለችበት የሃሰት ውንጀላ ማድረጉስ ጥቅሙ ምንድነው? እሷ በሕይወት እንደሌለች እየታወቀ ለጎዳና ዳረገችኝ ማለት ትልቅ ውሸትም ወንጀልም ነው በቀጥታ ተናግሬያለሁ ብሎ እርዳታ መጠየቅ ሲገባ በሐሰት ጥቅም ለማግኘት መሞከር አሳፋሪ ነው አቅራቢዋም በጣም ባለጌ ነሽ እራስሽን ልታርሚ ይገባል። በአጠቃላይ ግን ይሄን ፕሮግራም ለመስራት የተፈለገበት ከጀርባው ድብቅ አላማ እንዳለው የአደባባይ ሚስጥር ነው። ለእውነት የቆመን ሰው በሐሰት ለመወንጀል መሞከር የስም ማጥፋት የከሸፈ ሙከራ ነው
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc 11 ай бұрын
ጆሮ፡ምናባቱ፡ቤተሰቡን፡ሳይሰበስብ፡መግስትይተቻል፡እልልደጋረገች
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 11 ай бұрын
😂😂😂😂ሽመልስ ጆሮ ለወለዳቸው እንኳን አልፈራም 😂😂በችግር ሲሰቃዩ በዛላይ ሁለቱም ክዷል 😅😅
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 11 ай бұрын
የባልና ሚስትን ጉዳይ የሚያውቁት ባለጉዳዮቹ ናቸው ይህች በሌለ አርእስት እንድትወነጅል የተቀጠረች ባንዳ ናት ከተቸገረች ለምን ስለ ችግሯ ብቻ አታወራም ሟቾችንም ጭምር እኮ እየወቀሰች ነው ማደጎ ከመቼ ወዲህ ነው ወራሽ የሆነው የማይሰማ ጉድ የለም
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 11 ай бұрын
@@tinbitayele9797 😁😁😁 ስለ ሽመልስ ገመና መቼ አወጣች እኛ ከጥንት የምናውቀው ነገር ነው ሚስቱ ተቃጥላ ነው በሱ የሞተችው አንደኛዋም ብኩን ሆናለች በዘመኑ ቲያትር ሲሰራ ቋሚ ቤት ያልሰራ ጉድ ነው አላልፍለት ሲል ወደ ፖለቲካ ተሻገረ እስቲ ይመቸው ካለፈለት 😁😁👋👋
@KokiPortalier
@KokiPortalier 11 ай бұрын
​@@oromtitiiibrahim1238ዝም በይ! ለዐምሓራ ስለ ቆመ ስም ታጠፊያለሽ ቀዳዳ
@hamytube3728
@hamytube3728 11 ай бұрын
እደዚህ ይሸጡና ያባራሉ እኔም ተበልቼ ነው የተሰደድኩ የጨረቃ ቤት ማለት እሳት
@SeraSera-wk2rl
@SeraSera-wk2rl 11 ай бұрын
አች አሁን ጋዜጠኛ ነሽ ወሬዋን አታስጨርሽምደ ካፍ ካፏ አትንጠቂ
@berutawitmarkos7950
@berutawitmarkos7950 11 ай бұрын
Sijemer demo ye asnakech werku lij adelechem endeza yemalet moral keyet ametach siketel bitu ye shemeles abera mist adelechem ye kedmo mist enji ende media miyasafer nw ye lij sera nw muyaw enkwan endi ayseram le view endemetachew yastawekal ehe beheg yasteyekal hate speech yalemnm masreja media lay mawtat shame on this media besmam!!!!! This video needs to be reported and this media should be in court!!!!!!
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 11 ай бұрын
እኔን የሚገርመኝ ብር ወስዳለች ሲቀጥል ለምን ጨረቃ ቤት ሠራች ?? በቃ ሰርታ መኖር ትችላለች ቃልና እህቷ ግን አባት አያውቃቸው እናት የላቸውም ምን ያርጉኝ ነው የምትለው ስታስጠላ ገንዘቧን በማይሆን ቦታ ጨርሳ ልጆቹን ምን አድርጉኝ ነው የምትለው ይገርማል በቃ ሰርታ ልጇን ታሳድግ ወረኛ
@helenayele6541
@helenayele6541 11 ай бұрын
ኩዌት ሄዳ ሰርታ መታ ነው የተሰራው ግዋደኛዋ ሰፕራይዝ አድርግዋት ነው።
@ritatadsse675
@ritatadsse675 11 ай бұрын
አትፍረጂ ሴት ነሽ ዋ እደፈረድሽ ይፈረድብሻል
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 11 ай бұрын
@@ritatadsse675 እኔ ልመናንና እርዳታን አልደግፍም ሰርቼ የምኖር ሰው ነኝ ሰርቶ በመኖር አምናለሁ ሲቀጥል ቁጭ ብሎ እርዳታ የለመደ መስራት አይችልም ምንም አይፈረድብኝም ቃሉስ የሚለው ሰርታችሁ ብሉ አይደል ታዲያ ምኑ ላይ ነው አጥያቴ አሁንም ቢሆን ወጣት ናት ሰርታ ትኑር በቃ የምን ልመናና እዬዬ ነው ?? ኤዲያ
@seblealemayehu1347
@seblealemayehu1347 11 ай бұрын
Ere lijochun teyachew benatesh
@tgze2435
@tgze2435 11 ай бұрын
መርዳት የፈለገ ይረዳታል የምን አስታዉሱኝ ነዉ አማራ ዛሬ ብቻ ሳይሆን ድሮም ምቀኛ ነዉ ሰዉ እንዳይረዳት የምታቀርብት ሀታታ
@naibnegash6829
@naibnegash6829 11 ай бұрын
Shemeles be wunet bimochow suw tebeso yebela neber
@zenebumamo9255
@zenebumamo9255 6 ай бұрын
😂አስናቀች ወርቁ ልጂ የላትም እትዋሹ!
@ughngnbvc2846
@ughngnbvc2846 11 ай бұрын
Ere bakeshe weshetam, mengest condominium be nesa yesetal endee??? Berdata tekfelo, 400 thousands wesdeshe, degami letkafeye???? Ke 5 amet befite eko 2 bedroom condominium 1milion aywetam neber , endebotawe naw ywesenal😢 anchi becha arada, yewsedshew birr 4milion honual be ahun menzari😅😅😅😅
@aynalemchristian1141
@aynalemchristian1141 11 ай бұрын
አይ ጋዜጠኛ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 11 ай бұрын
እዝጋ የራስሺን ችግር ማውራት ስገባሽ የሽመልስ ሜስት ልጂ ሽመልስ በማለት ለምን አሰፈለገ ከተቸገርሽ እርዱኙ ማለት ስገባሺ የዩቱብ መሸቀያ የሰውን ሰም ማጥፋትአ አስናቀች ወርቁ በታመመች ግዜ ከጉኖ ማን ነብር
@kadija.kadija
@kadija.kadija 11 ай бұрын
Betasab yalawum yelelewum yaw naw siinoriish bichaa naw sew yamiiwadiish
@athjaathja1785
@athjaathja1785 11 ай бұрын
ኪኪኪኪኪ።እስከዛሬ።ዝም።ተብሎ።አሁን።ለምንንንን
@ritatadsse675
@ritatadsse675 11 ай бұрын
አትፍረዱ
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 11 ай бұрын
@@ritatadsse675 አንቺ ግን ሁሉ ጋ ገብተሽ አትፍረዱ የምትይ ከባለጉዳይዋ ጋር ተካፋይ ሳትሆኚ አትቀሪም
@smd7650
@smd7650 11 ай бұрын
እድሉ የተገኘዉ አሁን ከሆነስ እፈሪ
@sofiasofia8701
@sofiasofia8701 10 ай бұрын
The Journalist is so biased. Why is she keep mentioning others name?
@eteneshestifanos7964
@eteneshestifanos7964 11 ай бұрын
ሽመልስ ምን ያርግሽ አስሬ ሰሙን የምትጠሪው ያስናቀች ወርቁ ልጅ ስሟ ቢጡ ፍቄ ይባላል የሷን ስም ተጠቀሚ የሽመልስን ስም ያለአግባብ አታንሺ ለእይታ በለሽ ደንቆሮ ጋዜጠኛ ነሽ
@smd7650
@smd7650 11 ай бұрын
የዚን ከይሲ አርቲስት ፎቶ ለምን ለጠፋቹ ግን ምን ያገናኘዋል😏
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 11 ай бұрын
​@@tewodrostaddy-cj1rjሚስቱን ፈቷል እሱ አይመለከተዉም
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 11 ай бұрын
ደሞ ከይሲ አይደለም ጀግና ነው
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r 11 ай бұрын
የብልጽግና ገረድ ምን አደረገሽ
@smd7650
@smd7650 11 ай бұрын
@@user-rv4jx6to9r አረ ዝምበል ግርድና ባንተ እንጂ በኔ አያምርም ለምን እሱጋ አትሄድም ኮተት
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r 11 ай бұрын
@@smd7650 የት አሜሪካ ሰሞኑን ልሄድ ነው ገረድ ስለሆንሽ ከፈለግሽ ይዜሽ ሄዳለሁ ደሞዝ በስምምነት ትቀጠሪያለሽ ቅጥረኛም አይደለሽ
@hedina4603
@hedina4603 10 ай бұрын
ውሸት ጥሩ አይደለም
@bemenetbayi9972
@bemenetbayi9972 11 ай бұрын
አንቺ ጋዜጠኛ ዋ የሽመልስን ስም ምን አስሬ ትጠሪያልሽ እዚህ ውስጥ ሽመልስ ምን አገባው ጥያቄው እሱን አይመልከትም okay
@user-jn7yg7ls4s
@user-jn7yg7ls4s 11 ай бұрын
አርቲስት ሽመልስ አሁን ላይ መንግስትን እየሞገተ ስለሆነ ሆን ብላቹ በዚህ መጣቹ ስሙን ለማጠልሸት😂😂😂
@bemenetbayi9972
@bemenetbayi9972 11 ай бұрын
አንቺ ጋዜጠኛ ዋ የሽመልስን ስም ምን አስሬ ትጠሪያልሽ እዚህ ውስጥ ሽመልስ ምን አገባው ጥያቄው እሱን አይመልከትም okay
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 11 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,3 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 11 МЛН