የእንጀራ ልጇን የምታሰቃየው እናት መጨረሻ

  Рет қаралды 472,780

GIRDOSH TUBE

GIRDOSH TUBE

3 ай бұрын

Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on youtube platform is strictly prohibited Copyright ©GIRDOSH TUBE

Пікірлер: 372
@Sariy177
@Sariy177 3 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@momnaa4403
@momnaa4403 3 ай бұрын
አሚን❤❤❤❤❤🎉
@user-bi8fv5tn7y
@user-bi8fv5tn7y 3 ай бұрын
አሚን
@Tsehay1261
@Tsehay1261 3 ай бұрын
አሜንንን❤
@kedjasiraj9574
@kedjasiraj9574 3 ай бұрын
አሚን እማ
@GjjHhx
@GjjHhx 3 ай бұрын
አሚን(3)❤❤❤❤
@BsBd-ch5qg
@BsBd-ch5qg 3 ай бұрын
የኔ ልዩ እጀራ እናት እማዬ እወድሽ አለሁ በጀራ እናት ሥም ብዙ ጀግኖች አሉ ከኔዋ ምሥኪንጀምሮ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 2 ай бұрын
የኔ❤ዉድ አችም ልዩልጅነሽ ማመሥገንሸ በራሡ ሥክነትሸን ይገልፃል❤❤
@doda9780
@doda9780 2 ай бұрын
betikikl🎉🎉🎉
@KidistRegasa
@KidistRegasa 2 ай бұрын
Aw lk neh hulum and adelum bexam xiru setochim alu
@BsBd-ch5qg
@BsBd-ch5qg Ай бұрын
@@FatumaFatuma-gs8qr አመሠግናለሁ ዉዴ
@hshdhshegeu7907
@hshdhshegeu7907 3 ай бұрын
ቅመሞችየ ስራ እደትይዟችኋል አይዞን እግዚ አብሄር ያበርታን❤❤
@halom3886
@halom3886 3 ай бұрын
አሚንንን
@WandeTube119
@WandeTube119 3 ай бұрын
Amen❤
@user-kb9ig1ny1v
@user-kb9ig1ny1v 3 ай бұрын
አሚን እህቴ❤❤❤❤😢😢😢😢
@almiyedngllj2723
@almiyedngllj2723 3 ай бұрын
😢😢😢😢አለን በእግዚአብሔር ቸርነት
@user-bp6ei1yf3w
@user-bp6ei1yf3w 3 ай бұрын
አሜን
@user-ny4tc8pp9f
@user-ny4tc8pp9f 3 ай бұрын
የንጀራ እናትን ስቃይ የቀመሰው ያውቀዋል😢😢😢😢
@user-bl1ud2my3x
@user-bl1ud2my3x 3 ай бұрын
ሁሉምአንድአይነትአይደለምእኔበጣምነውየምወዳት
@user-ny4tc8pp9f
@user-ny4tc8pp9f 3 ай бұрын
@@user-bl1ud2my3x ሊሆን ይችላል ነገር ግን ከ100/5ደህና ብታገኚ ነው ውዴ
@DfFf-ob9ns
@DfFf-ob9ns 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@aliahmed-bc4ey
@aliahmed-bc4ey 2 ай бұрын
ወላሂ እኔ 16አመት እንደራ እናቴ አሳደገችኝ ከዛ ስደት አንድ አመት ሞላኝ😢😢😢
@SeidEdris-lg1mg
@SeidEdris-lg1mg 2 ай бұрын
ቀምሰሸዋል መሠል አ😢
@user-yh5pd2uj9j
@user-yh5pd2uj9j 3 ай бұрын
እኩል እጀራ እናት የኔስ እጀራናት ልክ እደናት ነች ወላሂ😢
@user-qn2up8ow6z
@user-qn2up8ow6z 2 ай бұрын
የኔምነች አላህ አፍያና ሀያት ይሥጣቸው
@user-pf4ki7hx1p
@user-pf4ki7hx1p 2 ай бұрын
Egzyaber ykfelatal
@semiraadem2865
@semiraadem2865 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይስጣቼው
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 2 ай бұрын
የኔዉድ ❤❤❤
@ZebibFiker
@ZebibFiker 2 ай бұрын
የኔስ ብትይ😢😢
@user-nl5bj3iz5v
@user-nl5bj3iz5v 2 ай бұрын
እኔመችም ባሌከሌላልጅ ቢኖረው መችም ከልጆቸለይቸ አላየውም😢😢😢😢
@user-hz7of8gi7l
@user-hz7of8gi7l 2 ай бұрын
ስሜቱ ስለመተዎቅ ነዉ
@user-cz1qm7wc7m
@user-cz1qm7wc7m 2 ай бұрын
ይሥጥሽ የምኞትሽን ሠውየተመኘውን ያገኛል
@user-nl5bj3iz5v
@user-nl5bj3iz5v 2 ай бұрын
@@user-cz1qm7wc7m 😳😳
@SolomanAbayneh-hf7kr
@SolomanAbayneh-hf7kr 3 ай бұрын
በዚህ ድራማ ላይ በእንጀራ እናት ያደገው ልጅ ገፀ-ባህሪ ወክሎ የሚጫወተው ልጅ በጥሩ ሁኔታ አልተጫወተውም። ምክንያቱም በክፉ እንጀራ እናት ያደገ ልጅ እንኳን በአካልም በስነ-ልቦናም የመሸማቀቅና ባህሪ የመሽቆጥቆጥ ባህሪ ጎልቶ ይታይባቸዋል። እንኳን እንደዚህ ልጅ "እናትህ ነኝ: ከእዚህ መከራ ላውጣህ" የምትል ሴት አግኝተው ይቅርና ጥሩ ፊት የሚያሳያቸውን የቅርብ ሰው እንደ መልአክ ነው የሚመለከቱት። በእዚህ ድራማ ላይ የሚታየው ልጅ በጣም ዘና ያለ ባህሪ ከማሳየትም አልፎ: "ኬክ ስለሰለቸኝ አይስክሬም ግዙልኝ" የሚል አይነት ባህሪ ነው ያንፀባረቀው። ይህንን አስተያየት የሰጠሁት: ከእራሴ ግምት ተነስቼ ሳይሆን በእውነታው አለም በአይኔ ከአየሁት ተነስቼ ነው።
@titililiya3096
@titililiya3096 2 ай бұрын
ትክክል ነው እኔ ደግሞ በእንጀራ እናት ነው ያደኩት አይገርምም ስነ ልቦናየ እስካሁን እንደተጎዳ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢
@ahmena-7895
@ahmena-7895 2 ай бұрын
ምክንያቱም ልጁ ሌላ ናትእንዳለውና ይች የንጄራ እናቱ እንዴሆነች ስለማያቅ ይመስለኛል እንዴኔ አስተሳሰብ
@user-re8dd5wn6f
@user-re8dd5wn6f 2 ай бұрын
😅😅😅😅ኬክ ስልችቶኛል😂😂😂😂😂❤ሀቢቢቲ❤
@user-bs6bx4np8k
@user-bs6bx4np8k 2 ай бұрын
አዎ የእንጀራ እናት የሰደገው ሰው እኮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ
@samiraseed1131
@samiraseed1131 2 ай бұрын
​@@titililiya3096 የኔ ውድ እኔ ግን ለ2አመት ያውም አብሬ የኖርኩት 5ወርም አይሞላ ላብድድድ ወላሂ አሻሻሻሻ እናትያ ወላሂሂሂ በሷ ስበብ 8አመቴ ሀገር መግባት አስጠላኝ አባቴ እየናፈቀኝ አህህህ
@kal-rk1wo
@kal-rk1wo 3 ай бұрын
መጨረሻችን ያሳምረልን❤
@jruru3ur82
@jruru3ur82 2 ай бұрын
አሚንንንን😢😢
@muajehbbshs
@muajehbbshs Ай бұрын
በእዉነት ይህ ትወና ከሴትየዋ ክፋት የሰዉየዉ የቅር ባይነት ጎልቶ ይታያል መታደል ነዉ የበደለን ያሳበደችን ሴት ይቅር ማለት በጣም አሥተዋይነት ነዉ 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
@sarahawler1292
@sarahawler1292 2 ай бұрын
አዪ የንጀራ እናትንማ ነገር የደረሰበት ያውቀዋል።ሁሉም ስለደረሰብኝ በደንብ አውቀዋለው ።እስቲ ይሁን ሁሉም ነገር ሆድ ይፍጀው ብዬአለው ።
@user-us3ri1qb9h
@user-us3ri1qb9h 3 ай бұрын
እኔ እድዝህ አይነት vidoe አላይም ማልቅስ ማቃቅም አልችልም ያስልፍኩት ታርክ ስልሆነ 🥲
@jmela5844
@jmela5844 Ай бұрын
አይዞን
@user-us3ri1qb9h
@user-us3ri1qb9h Ай бұрын
@@jmela5844 እሽ ማሮ 😘
@Tigist22
@Tigist22 2 ай бұрын
ስለ ይቅርታ ሳይና ስሰማ እንባየን መቋቋም አልችልም እኔ ትልቅ ተበዳይ ሆኘ የበደለኜን ሰው በተቃራኒው ይቅርታ ስጠይቅ በስት ልመና ከቀናቶች በሗላ በግዴታ ከልቡ ሳይሆን በአደበቱ ብቻ እግዚአብሔር ለእግዚአብሔር ስላለኝ ሁሌም ከልቤ አይጠፋም እንባየን መቋቋም አልችልም ይቅርታ ጠይቀው በቅንና በመልካም ልብ ይቅርታቸውን ሲቀበሏቸው ስሰማ ምን አለበት ለኔም ይህን አይነት ይቅርታየ ቢቀበሉኝና ብደሰት ይላለሁኝ
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 2 ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ያለው ድራማ:: በቤት ሰራተኛ የሚሰራው ጭካኒ ህዝቡ አይታወቀውም
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 3 ай бұрын
መጨረሻው ዴስ ይላል በርቱ ይችንሴት ግን ስወዳት እናቱን
@user-ub9bv6hb3c
@user-ub9bv6hb3c 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ
@RnRn-uk7ro
@RnRn-uk7ro 2 ай бұрын
እኔ የእጀራ እናትም አባትም አሉኝ ግን በጣም ፍቅርናቸው በጣም ነው የምንዋደደው❤❤❤❤ልክ እደ ወላጅ ነው ፍቅር የሚሰጡኝ❤❤❤ተመስገን
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 2 ай бұрын
የእንጀራ እናትም አባትም ማለት አልገባኝም
@qatarqatar-uq7oh
@qatarqatar-uq7oh 3 ай бұрын
Wowowow yegedelechihim isuwa yadanechihim isuwa des sil ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yayeshworkkefale1823
@yayeshworkkefale1823 2 ай бұрын
በርታ ጥሩ ሰራነው
@YefekerenatEnat
@YefekerenatEnat 2 ай бұрын
ኢትዮጲያ ሀገራችን ሰላም ሁንልን
@user-zf5ck2fm3g
@user-zf5ck2fm3g 2 ай бұрын
የእንጀራ እናት ሥቃይ የቀመሠ ያቀዋል😥😥😥😥
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 3 ай бұрын
ፈጣሪ ከደዚ አይት ይጠብቀን ከክፉ ይሰዉረን አይ ስቃይ
@user-je3le8vb2q
@user-je3le8vb2q 2 ай бұрын
good film
@user-bk4mk2qw8h
@user-bk4mk2qw8h 2 ай бұрын
ዋዉ በጣም አስተማሪ ድራማ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gy2yd5px6j
@user-gy2yd5px6j 2 ай бұрын
የእንጂእራነት የቀመሰ ያቀዋል😢😢😢
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 2 ай бұрын
አንጀቴን በላው ልጁ ሚስኪን😥💞
@UmmuOmar-ej3zo
@UmmuOmar-ej3zo 2 ай бұрын
ሀሀሀሀ
@biniyamgirma6479
@biniyamgirma6479 3 ай бұрын
እንዲህ አይነት ጭውውት ስትሰሩ ለሐይማኖታዊ ገፅታ ጥንቃቄ ብታደርጉ ለንደዚህእች አይነት ገፀ ባሕሪ ስዕለአድኖው አይገባትም እባካችሁ አታስተቹን
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 16 күн бұрын
የእውነትም እንደዚህ እግዚአብሔር ይፈርዳል ጨካኞች እግዚአብሔርን ፍሩ ነገሮች ይቀየራሉ 🙏
@ShewayeTube-143
@ShewayeTube-143 Ай бұрын
እንደኔበሥደትያላቺሁክፉአይካቺሁ👍👍❤❤
@romangedeye9684
@romangedeye9684 3 ай бұрын
አንችን ይዞሽ ይሂድ እንጀራ እናት ድሮም ጨካኞች ብእንጀራ እናት እሚያድግ በጣም ከባድ ነው ስቀቀን እግዚአብሔር አይፈሩም
@G9yyjckvf
@G9yyjckvf 3 ай бұрын
አይ እኔም እንደዚህ ነው ያደኩት 😢😢😢😢😢😢😢አይ እንጀራናት 😏😏
@user-je3le8vb2q
@user-je3le8vb2q 2 ай бұрын
wow this film is fain
@user-me9vf5pn4d
@user-me9vf5pn4d 3 ай бұрын
በጣም ያማል 🤔🤔ዎይ ሰው
@ahmedyusuf5857
@ahmedyusuf5857 29 күн бұрын
Be good mother what ever to take
@BinyamkindeHunegnew
@BinyamkindeHunegnew 2 ай бұрын
Betami techitognal
@user-zy4lm7eg4h
@user-zy4lm7eg4h 21 күн бұрын
Enamsginaln Astmare video nw❤❤❤❤
@TamralechMuket
@TamralechMuket Ай бұрын
Egziabhar yewedeken yanesal ❤❤❤
@FetaMedia
@FetaMedia 3 ай бұрын
😢😢betam asazagn new
@user-uq1ih6hd7n
@user-uq1ih6hd7n 21 күн бұрын
አሜንሣረየ የጠብቅን❤❤❤
@zehr4453
@zehr4453 2 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው እንደዚህ ይሰውረን
@user-pv4ne5pl3x
@user-pv4ne5pl3x 3 ай бұрын
እውነት ነወ በእንጀራ እናት ሰቃይ
@user-tv2tt8ct6g
@user-tv2tt8ct6g 3 ай бұрын
ያምራል
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ
@user-yf9ok3fw7p
@user-yf9ok3fw7p 2 ай бұрын
ይገርማል
@terewrkefanta1199
@terewrkefanta1199 2 ай бұрын
Waw waw yeny wedme betam des yelal nati konjo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de Ай бұрын
ይህድራማቢሆነም በሀገራችን ያለውአዳድእራስወዳዷችን ያመለክታል😢😢😢
@user-ub2cx3ty6w
@user-ub2cx3ty6w 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@WandeTube119
@WandeTube119 3 ай бұрын
ወይ ሰው እኮ 😢😢😢
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx 2 ай бұрын
ግን እውነት የው ይህ ደራማ😥😥😥አይይይይ ሂወት😢
@SaraSara-wn3qb
@SaraSara-wn3qb 2 ай бұрын
Asetmare derama 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Kaseyegg
@Kaseyegg 3 ай бұрын
የመዳምቅመሞችየርመዳንሥራእዴትይዟቹሗልፈጣሪጥንካሬውንይስጠን
@ssaa8309
@ssaa8309 2 ай бұрын
ሀሪፍነው አልሀምዱሊላህ አላህ ያጠክረን
@rqshkl8385
@rqshkl8385 27 күн бұрын
አግዚአብሔር ለጅን ጠብቅልኝ በጣም አስትማሪ ደርም ንው
@user-df9os7hv6d
@user-df9os7hv6d 2 ай бұрын
ሆሆሆ ክባድ ነው።
@user-yt7xy3ll7t
@user-yt7xy3ll7t 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SaeedaA-bb9lc
@SaeedaA-bb9lc 2 ай бұрын
ልጁግን በጣምሚስኪንነዉ
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 3 ай бұрын
ዋው መጨረሻው ደስስ ይላል😮❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MariamMariam-vu7tx
@MariamMariam-vu7tx 2 ай бұрын
ሁሉም የጀራናት አድ አይደለም
@mdfsffda5885
@mdfsffda5885 2 ай бұрын
መጨረሻው ደስስ ይላል❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💯💯✅🇪🇷
@Hlima-gl6fq
@Hlima-gl6fq 3 ай бұрын
❤❤❤
@sisaygashaw5030
@sisaygashaw5030 2 ай бұрын
አስተማሪ ድራማ
@GjjHhx
@GjjHhx 3 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@user-ti9uj4oo7c
@user-ti9uj4oo7c 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@masratazzam7449
@masratazzam7449 2 ай бұрын
አሜን❤❤
@user-xw1js9ef7e
@user-xw1js9ef7e 2 ай бұрын
Wow
@DesuD-2677
@DesuD-2677 27 күн бұрын
አስተማሪ ድራማ ነው
@fall1953
@fall1953 2 ай бұрын
አሚን
@almazeendalkahew6356
@almazeendalkahew6356 17 күн бұрын
ልጁ ግን ሲያምር😍
@user-wz8cp8zd9h
@user-wz8cp8zd9h 4 күн бұрын
ቤተሠብ❤❤❤ደምሮኝ
@FuFg-fb4dc
@FuFg-fb4dc 3 ай бұрын
መጨረሾላደስሲል❤❤❤❤🎉🎉🎉
@hirutabay7408
@hirutabay7408 2 ай бұрын
መጨረሻው ደስ ይላል
@FatoumaBati
@FatoumaBati 6 күн бұрын
ይኸፊልምሴትየይቱን ሳያትገናአስጠላኝእርኩስነገርናት
@user-gx9wy6wi7l
@user-gx9wy6wi7l 2 ай бұрын
ዉይሂወት የሰዉልጅ ብዙዉ ብኩንነዉ ወይኔ ሂወት
@JooklJookl
@JooklJookl 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-wb9ho3mc2v
@user-wb9ho3mc2v 2 ай бұрын
ህይወት ከባድ ናት 😢😢😢😢
@AdmiringBeignets-sg8eo
@AdmiringBeignets-sg8eo Ай бұрын
i Love. You very one
@floweradds3460
@floweradds3460 2 ай бұрын
Macke me cry
@deboradebora3543
@deboradebora3543 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@SmilingChowChow-vd9hn
@SmilingChowChow-vd9hn 3 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤❤
@cuteborse6904
@cuteborse6904 2 ай бұрын
uuufff yenjar enate nati ka wndimocha gar ena kabatasabocha gar endale adigi yedargachign awn yesaw ager leye niagn 😢😢😢😢😢😢😢
@Monaniz
@Monaniz 3 ай бұрын
አይ ክፋት 🙄🫣
@user-pv4ne5pl3x
@user-pv4ne5pl3x 3 ай бұрын
❤❤ ሀይ
@Monaniz
@Monaniz 3 ай бұрын
@@user-pv4ne5pl3x ee
@Leyoplayz
@Leyoplayz 17 күн бұрын
Ayiii yehagere hizib 😭😭😭😭
@user-jz1qj7xu4j
@user-jz1qj7xu4j 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@SeblewengelEsrael
@SeblewengelEsrael 25 күн бұрын
Yesewun lij yekfat tig biyasayenm mechereshewu yamral
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 2 ай бұрын
ቆይ 18 ዓመት ሙሉ ልጅ ላይ መጨከን ምን ይባላል
@ZInatZin-uz9kh
@ZInatZin-uz9kh 5 күн бұрын
የባልየው ፈተና ግን በሁለት ሠው መገፋት መጨረሻው ንነው የምፈልገው
@alexanderkehdi7018
@alexanderkehdi7018 3 ай бұрын
❤️❤️❤️😢😢😢
@user-nf2tv2hq8h
@user-nf2tv2hq8h 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@BairuKadeer
@BairuKadeer 2 ай бұрын
እንጀራ እናት እንደ እናታችን አትወንም በዚህ ተማሩ ሰዎች
@user-iz5ri1gs2c
@user-iz5ri1gs2c 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlemEndeg
@AlemEndeg 2 күн бұрын
❤❤❤አይ
@vdjdbjvxjxb2524
@vdjdbjvxjxb2524 3 ай бұрын
❤❤
@user-tr8kk6io9v
@user-tr8kk6io9v 2 ай бұрын
ሙሽሙሽ የሆነ ልጅ እናቴ ናት ደሞ ይላል
@HaHa-cs9ib
@HaHa-cs9ib 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@hatadubai8892
@hatadubai8892 26 күн бұрын
የኔባልም አለዉ ግን ሥወዳት ወላሒ
@myoheeien9966
@myoheeien9966 12 күн бұрын
የተዋለደ ይባላል
@FikruKassie-um8sn
@FikruKassie-um8sn 2 ай бұрын
Kefu neshe
@FikruKassie-um8sn
@FikruKassie-um8sn 2 ай бұрын
It is right
@EtuNigane
@EtuNigane 2 күн бұрын
😢
@user-kx3ze2nf5t
@user-kx3ze2nf5t 3 ай бұрын
አይ ሰዉ
@HmikaelKasa
@HmikaelKasa 2 ай бұрын
@gerkaleyekaemoyemesgineka4666
@gerkaleyekaemoyemesgineka4666 Ай бұрын
Bertu yasitemiral
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 2 ай бұрын
ይእነጀራ እነት ሁሉም አንድ አይደለም ከነት ይሜበልጥ አላ እቼ ደሞ ክፉነች
@tinaye964
@tinaye964 2 ай бұрын
ከ19 አመት በፊት Facebook የሚባል ነገር የለም😂😂
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 2 ай бұрын
ዝም ብለሽ ድራማውን እይ ነገረኛ 😂😂😂😂
@tinaye964
@tinaye964 2 ай бұрын
@@biruketawitkefelegn8010 እሺያ ታዲያ🤣🤣
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 8 күн бұрын
አለ እኔ መጠቀም ከጀመርኩ እንኳን 12አመቴ ነው
@Jungkook-world97
@Jungkook-world97 3 ай бұрын
ወፈፌስ አንቺ 😂😂😂
@Hlima-gl6fq
@Hlima-gl6fq 3 ай бұрын
❤❤😂
ቤት ውስጥ የሚያሰቃዩአት የቤት ሰራተኛ
28:38
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 38 МЛН
Китайка и Пчелка 10 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 2,1 МЛН
የልጅ ልጃቸውን የሚያሰቃዮት አያት
31:09
የአሰሪዋን ባል ጉድ ያወጣች የቤት ሰራተኛ
30:40
Все забыли о его дне рождения 😢
0:19
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,2 МЛН
in japan #tokyodrift
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 33 МЛН
Канапе 🍢
0:43
Сан Тан
Рет қаралды 5 МЛН
This Shape Is IMPOSSIBLE To Draw...
0:57
Stokes Twins
Рет қаралды 50 МЛН