KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የእንጀራ እናቷን የምታሰቃየዋ ልጅ መጨረሻ
34:21
የሰኔ 14 የምሽት ዜናዎች - NBC ማታ ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia @NBCETHIOPIA
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Người hàng xóm chơi ăn gian chạm mặt Tani cao thủ || They had a balloon popping contest🎈😀 #shorts
00:59
Кәріс өшін алды...| Synyptas 3 | 10 серия
24:51
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
የእንጀራ እናቷን የምታሰቃየዋ ልጅ መጨረሻ ( ክፍል ሶስት)
Рет қаралды 256,673
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 153 М.
ለዛ
4 ай бұрын
Пікірлер: 395
@zenebdegene-mh7qu
4 ай бұрын
ቶሎቶሎ ይለቀቅ የምትሉ 👍
@Fatuma-ld1jm
4 ай бұрын
ቶሎቶሎልቁልንንንን የዝችን ማስጠሎልጅመጨረሻ ማየት እፈልጋለሁፈጣሬያሰቃያት እና አሰቃየቻቸዉ
@betidaren3375
4 ай бұрын
❤❤
@user-sb8zn1tk9i
4 ай бұрын
ረስቼው ነበር እኔ እራሱ በጣም ይቆያሉ
@uadh7751
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉
@user-fk4rq5kg2u
4 ай бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤ስት ደርሷል❤❤ንገሩኝ❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@aregashgebere
4 ай бұрын
በዚ ደረጃ መታገስ ትንሽ ተጋነነ ቢያንስ መናገር ሚባል ነገር አለ 😏😉
@sadallove5658
4 ай бұрын
ምቀነው የሚለቀቀው😢
@fefc2f179
4 ай бұрын
Dirama sile hone new😂😂
@MedinaTube-no5ko
4 ай бұрын
እኮ እንጀራ እናትን የሚያቅ ያቃጣል በድራማ ላይ ተጎጅ ሆና ትሰራለች 😅😅😅😅😅
@fjhxgxhd3447
4 ай бұрын
ሀኒቾ የምትወዱ❤❤❤❤
@user-lt2if1qv2c
4 ай бұрын
ስመኝ ነው❤
@hameneeuser-mu1xw9fr2l
4 ай бұрын
ዋው ትዕግስት ምናምን አልልም ትእግስትም ልክ አለው😊
@user-sz1zl5bk1m
4 ай бұрын
ሀኒቾ ያለሺበት ቦታ ሁሉ ደስ ይላል
@WudeA-hw4ur
4 ай бұрын
ያሳዝናሉ 😢😢 ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@Tegardaworku-mm6lh
4 ай бұрын
የልጁ ድምፅ ዋው❤🎉
@almiyedngllj2723
4 ай бұрын
ያለእድሜዋ መርዝ የሆነች ልጅ😢😢
@user-gc4ni7hx7b
4 ай бұрын
ሞሮንየ የኔቆጆ ሀኒቾ የኔየዋህ❤😢
@user-yu3wu2jx4q
4 ай бұрын
አፈር ትብላ ቤቲ ውይ የሶ ክፋት እጭ
@user-lv8oi6np7m
4 ай бұрын
ቤቲ ተብዬዋ ምን አይነት ውሻ ናት ከምር ስታናድድ
@user-pv4ne5pl3x
4 ай бұрын
ይቼ ልጅ አደለችም አረመኔ ነቸ
@almiyedngllj2723
4 ай бұрын
የልጁ ድምጽ😢😢❤❤❤❤
@almiyedngllj2723
4 ай бұрын
የእናቲቱ እንሽጥነት አቃጠለኝ ምኗ እርጥብ ጂል ናት ወደዛ አቃጠለችኝ ጂል
@fuf7972
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-iq1si3ds7b
4 ай бұрын
ሁለተኝል ነኝ ላይክ ወይኔ ሀኒቾ
@user-nr3nv8kr5w
4 ай бұрын
ይችልጂግንምግዜምመጥፎነት
@King.HSK150
4 ай бұрын
ቤቱ ገብታ አሎጣ ያለቺው ሴተኛ አዳሪ ክፍል 14ኛው ይለቀቅ የምትሉ 🤌👏🙏😊😊
@Kalkdan2222
4 ай бұрын
ዮዮ ናፈቀኝ
@fatumatube1543
4 ай бұрын
በጣም የማናድድ ድራማ ነው ይቺ መናጢ ልጅ የስራዋን ማግኘት አለማት
@user-cb5kz9de3v
4 ай бұрын
ፈጣሪ ከሸረኛ ከተንኮለኛ ይጠብቀን
@user-jc5nm4iz6x
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@aahh5158
4 ай бұрын
አሜን፫
@zain9481
4 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@elsielsi9993
4 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤
@SameeraShukoor
24 күн бұрын
አሜን
@user-td8ps5lg3q
4 ай бұрын
ሀኒቾ የኔ ዉድ ስወድሽ❤❤❤❤
@teenamedu3121
4 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ቅመሞችዬ ውደድ ነው የማረጋቹ
@user-jc5nm4iz6x
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@aregashgebere
4 ай бұрын
😘❤️
@orocell2369
4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-xs2bw5fy1f
4 ай бұрын
ምድነው ከረሳነው ቦሀላ የምትለቁት ቶሎ ቶሎ ልቀቁት እዴ
@hehamanot
4 ай бұрын
ቤቲ የተባለች እባብ
@user-xv6ny7by2t
4 ай бұрын
እረአሏህ ይናሀልኝ ቢቲ ሥጠላሺ😏ሥመኝ የኔዉድ
@saifulrana5749
4 ай бұрын
አፈሩን ያስበላሽ አቦ🙄🙄🙄ሁለም ትወናዋ ሲያስጠላ😤😤😤ሀኒቾየ የኔ ሚስኪን🥲🥲
@buski7405
4 ай бұрын
የልጁ ድምጽ wow ❤❤❤❤❤❤❤
@aseed792
4 ай бұрын
ለሀኒ ብዬ ነበር የምከታተለው ይጅኛዋ ልጅ አቃጥላ ልደፈኝ ነው
@SelamAsefa03
4 ай бұрын
አይ ተንኮል ተኮልኮ ክፉ ነው።።። ይገር ማል ቅመሞችየ ደምሩኝ❤❤❤❤
@Ramziya-el9nh
10 күн бұрын
ሀይ
@Ramziya-el9nh
10 күн бұрын
❤❤❤ 19:52
@Kalkdan2222
4 ай бұрын
ዮዮ ናፈቀኝ❤
@Rutatube7595
4 ай бұрын
ደምሪኝ❤🎉
@AddisalemErdado
4 ай бұрын
ድራማ መሆኑን እያውኩ እንዴት ደሜ እንዴ ፈለ ቤቲ ተብየው ጭራቅ
@user-ve5nq6ry1c
4 ай бұрын
ይችን ልጅ ስጠላት የሰው ደረቅ 😢 ሀንቾ የኔ ቆንጆ
@hiwotlove3745
4 ай бұрын
ተረስቶ ነበር እኮ ይሄ ፊልም 😒
@iphoniran8369
4 ай бұрын
ዋው የልጁ ዲምፅ ❤❤❤❤
@ZenatZenatullah-vx5yq
4 ай бұрын
የተረገመች ልጅ እደት እዳሥጠላችኝ የመርዝ ብልቃጥ😢😢😢
@user-ii5ib3ml6x
4 ай бұрын
ቆይ ከዚህ ቪደው ምንድ ነው እምንማረው ከልክ በላይ ጨካኝ መሆንንው ወይስ ከልክ በላይ ዝም ማለትን ግራ ያጋባል መናገርም መፍተሄ አለው
@user-pi8zh9et5d
26 күн бұрын
እኮ ሲጀመር አጋነኑትም ብዙም አይመስጥም
@Hameremedia21
4 ай бұрын
በያቤታችን ያለ ጉድ ነው ይሄ ድራማ ልጁታ የተፀፈላት ሳይሆን መንነቷ ነው እንዲህ አይነት ልጆች አሉ በያቤቱ
@user-ow8hf2gi6t
4 ай бұрын
ወይኔ አች ጭራቅ የሆሺልጅ አቃጠልሺኝ ይድፋሺ
@DjjdeuUeuee
4 ай бұрын
በፈጣሪ ስም የአረመኔ ጥግ ሀኒቾ የኔ የዋህ ሜሪየ የኔቆንጆ
@SaraSara-yb3ol
4 ай бұрын
ውይ አባትና ልጂ 💔💔
@user-mb2lx5gg7c
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እደው የልጂቷ ትግሥት እደው ወይኔ
@chomakoyachew768
4 ай бұрын
በጣም ስጠብቀው ነበር ተባረኩልን
@MisirIove
4 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቁ እስቲ
@abezash921
4 ай бұрын
ውይ ተንኮልኮ ፈጣሪ ከተንኮል ይጠብቃችሁ ውዶቼኮ😢😢😢
@ddesiy6325
4 ай бұрын
ስጠብቀው የነበረ ድራማ ነው ግን ምነው በሁለት ወር ሆነ ሆሆሆ
@omfatimatube276
4 ай бұрын
ወይ መቃራ ትመናቀራለች ሆሆሆሆሆ😂😂😂😂😂😂
@MahletGiday
4 ай бұрын
የክፋት ጥግ መጨረሻው ለራስ ነው ክፍው ሰው መጨረሻው ውድቀቱን ዝቅጠቱን ነው ምናየው ስመኝና አክስትዋ ነገ ምትስቁበት ቀን ይመጣል ቶሎ ቶሎ ብትለቁ ጥሩ ነው
@romangoshu8510
4 ай бұрын
Lijetua gin kifu stastela😢😢😢
@frutenafrtuna3745
4 ай бұрын
ኤጭ እንደዝህ አይነት ትእግስት እንኳን በጣም ያስጠላል
@user-zj9fh7ze6n
4 ай бұрын
ዉይ አባትናልጅ❤❤
@fikirf295
4 ай бұрын
ድምፅ ዋው❤
@AfiLata
4 ай бұрын
Waw demthe siyamer ❤❤❤
@MamoBizunesh
4 ай бұрын
እንደዚህ አዮነት ልጅ ለጠላት አይስጥ
@user-cc5cw4bj6v
4 ай бұрын
ሀኒቾዬ የኔ ሚስኪን❤❤❤
@Yabsera-fc1kb
4 ай бұрын
❤❤❤ በጣም ደስ ይላል በዚህ ቀጥል
@user-pi8zh9et5d
26 күн бұрын
ትግስታቼው በጣም ተጋነነ ብዙም አይስብም😕😕
@user-tt3ug9qf9b
4 ай бұрын
ቶሎቶሎ ይለቀቅ
@user-qr6mw7yt4n
4 ай бұрын
አረ ቶሎቶል ልቀቁልን❤❤❤❤❤
@user-pc3ot6lc9q
4 ай бұрын
ይችን ልጅ ምነው አናቷን ብሎ የሚደፋት ጠፋ😏ስታስጠላ በጌታ
@Medi-Habeshawit
4 ай бұрын
ታይትል ስትፅፉ ለተመልካች ያመች ዘንድ መጨረሻ መጨረሻ እያላችሁ አታዝጉን ክፍል አንድ ሁለት እያላችሁ ልቀቁ ከታች ጀምራችሁ ቪድዮዋችሁን እዩት እስኪ ከትልቅ ቻናል አይጠበቅም ሲጠናቀቅ መጨረሻ ፓርት በሉን
@user-ru7li6ge6s
4 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ልብ አጠልጣይ ደራማ ነው ❤❤❤❤
@user-jt5ny5kz9j
3 ай бұрын
ሀኒቾ ያለችበት ቪድዮ በሙሉ እንደት እንደምወደው
@CerntKaleta
26 күн бұрын
ድንቅ ድምፅ
@saadasaada-uy5nf
4 ай бұрын
ወይ ልጂቱ የበረሀ እሸላሊት
@Kalkdan2222
4 ай бұрын
ኣረ ዮዮ ኮፒ ራይት
@seenaamuccaatawahido8513
4 ай бұрын
Hanichoo yene wud❤
@user-jb5ww8wh6t
4 ай бұрын
Waw demthe siyamwr
@user-xv8he1xu1v
4 ай бұрын
ወላሂ እኔ ብሆን አዲ ቀን አዳዲርም ይችጋ ደደሷን ብየ እገለግልላታለሁኝጂ😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂
@Lubabayimer-bu6tf
4 ай бұрын
የኔ ውድ ያስብላል
@kadimaku4362
4 ай бұрын
Misteyetu mashallah stebaye kewebet ga yadelat setamer lejetun gen medfat neber
@KemilaDaffis
4 ай бұрын
Tish min ain't set nech ba allha 😢😢😢😢😢ayiii😢😢😢😢😢😢
@roman6892
4 ай бұрын
pls part 4 begugut gdlahchn
@Suhair100-if1vz
4 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን የእነሳሪን እና የእነ ዮዮን አቤቱታችንን ሰምታችሁ ቶሎ ቶሎ መልቀቅ እንደጀመራችሁ ሁላ
@memebakla378
4 ай бұрын
ምሰኪን❤❤❤❤❤
@user-qd6zb4bh2f
4 ай бұрын
ከአስመሳይ ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን
@user-kd6jd9yo1i
4 ай бұрын
የዚችን ጥቁር ልጂ መጨረሻ አይቸ😅😅
@zed8332
Ай бұрын
ቀጣይ ክፊል 4 ይላቃቕልን❤❤❤
@user-xd5en3wr6p
4 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ የምትሉ ላይክ አድርጉ😢😢
@user-fk4rq5kg2u
4 ай бұрын
አረስወዳችሁ ስት ደርሷል❤❤❤ንገሩኝ❤❤በናታችሁ❤❤❤❤ላብድነው ከሃላ ስት አልፎኛል ❤❤❤
@DjjdeuUeuee
4 ай бұрын
ክፍል ሶስት ነው ቆይተው ስለለቀቁት ነው እኔ እራሱ እረስቸው ነበር
@Misrak938
4 ай бұрын
2 ነው ያለፈሽ
@fjiuuu5613
4 ай бұрын
ወይኔ የልጁ ድምፅ❤❤❤❤❤
@uaedxb6960
4 ай бұрын
እረ ወዲያ እኔ ብሆን አጠናግሪያት ጥዬ ነበር የምወጣው ልፍድድ
@sasaa6587
4 ай бұрын
የሰውየውን ልጅ ባገኛት አቃት ነበር
@KsaKsa-zu4nx
4 ай бұрын
ክክክክክ ሳልወድ በግድ ሳኩኝ እናት ያማቹሀል እንዴ ? ድራማ ድራማ ድራማ ውይ
@user-hn9yi2sn2u
4 ай бұрын
እውነቱ ይዘገያልጅ መውጣቱአይቀርም
@AliAli-xl8wk
4 ай бұрын
ቶሎ ይለቀቃ
@Husnitii
4 ай бұрын
Qaxilu 😇
@user-ph7iy4lm5g
4 ай бұрын
ይችወርዝ
@Almey-tq1en
3 ай бұрын
Wow. Amazing 😢😢😂
@yesatinworkkitaw9119
3 ай бұрын
Awo yelekeke 😊
@Yabsera-fc1kb
4 ай бұрын
ደስ ይላል ከማባልው በላይ
@Husnitii
4 ай бұрын
Sitasxeyi echi beti nigigarish ayimechm
@burthkanburthkan1652
4 ай бұрын
ልጂታ መርዝ
@azebhailuassefa3812
4 ай бұрын
Agul metfo sewen melemamet...aytekemem 😳
@user-kz7ge1ng9w
12 күн бұрын
ድምፂ ያምራል❤❤❤❤
@user-py1bx9ld9v
4 ай бұрын
የልጁ ድምፅ ዋው
@user-vl4wb8xf2l
4 ай бұрын
ምንሆናለችእናቲቱትታአትሄድምወይምአትናገርምላባቷ
@user-jc5nm4iz6x
4 ай бұрын
አወ ምንድን ነው እንደዚህ ዝምታ 😢😢😢😢
@mesitesefaye2136
25 күн бұрын
ዪቺማ ልጅ ሳትሆ ን የተረገመች ከሴዪጣን የባሰች ዪሁዳ ነች የናትዋ ቢጤ እናትና ልጅ አንዳዪነት እርጉም ናቸዉ
@user-xt8ye2dx5x
4 ай бұрын
እቺልጅ የክፋት ክፋትየተጫወተባትናት
@user-wy6pc2mp9b
2 ай бұрын
ምናለ መጨረሻውን ብትለቁልን
@SamriT-dc2gb
4 ай бұрын
ቶሎ ይለቀቅ አቃቆዮት
@ideaidea6005
4 ай бұрын
❤❤❤❤
@orocell2369
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rehmaethiopia7425
4 ай бұрын
❤❤
@kjdavedkjara5817
2 ай бұрын
Hani❤
34:21
የእንጀራ እናቷን የምታሰቃየዋ ልጅ መጨረሻ
ለዛ
Рет қаралды 1 МЛН
የሰኔ 14 የምሽት ዜናዎች - NBC ማታ ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 111
00:31
PINK STEERING STEERING CAR
Levsob
Рет қаралды 22 МЛН
00:59
Người hàng xóm chơi ăn gian chạm mặt Tani cao thủ || They had a balloon popping contest🎈😀 #shorts
Bon Bon Media
Рет қаралды 23 МЛН
24:51
Кәріс өшін алды...| Synyptas 3 | 10 серия
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН
00:32
Climbing to 18M Subscribers 🎉
Matt Larose
Рет қаралды 32 МЛН
24:41
የእንጀራ ልጇን የምታሰቃየው እናት መጨረሻ
ለዛ
Рет қаралды 1,1 МЛН
37:54
ዮአዳን ክፍል አንድ
ለዛ
Рет қаралды 219 М.
33:38
ዬአዳን (ክፍል 9)
ለዛ
Рет қаралды 166 М.
18:55
የእንጀራ ልጇን የምታሰቃያት ሴት አሳዛኝ መጨረሻ
Mina Films | ሚና ፊልምስ
Рет қаралды 239 М.
12:59
የኛ ላይፍ ክፍል 1 ተለቀቀ #schoollife
መልህቅ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
14:22
ሚስቴን በጠረንዋ ነው የማውቃት #ethiopia #comedian #wedding #dinklejoch #lovestory #love #Donkey Tube
Donkey Tube
Рет қаралды 1,3 МЛН
31:09
የልጅ ልጃቸውን የሚያሰቃዮት አያት
ለዛ
Рет қаралды 107 М.
30:20
ሚስቱ ስራ ስትሄድ እየጠበቀ ከሰራተኛው ጋር የሚተኛው አባወራ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 131 М.
5:50
ቃል የታጣለት ደስታ | ማመን አቃታት| ልብ የሚነካ ቪዲዮ | ባለአደራው | baladeraw | 🥰
ባለአደራው / baladeraw
Рет қаралды 165 М.
29:07
የእንጀራ እናቷን የምታሰቃየዋ ልጅ መጨረሻ ( ክፍል ሁለት)
ለዛ
Рет қаралды 472 М.
00:31
PINK STEERING STEERING CAR
Levsob
Рет қаралды 22 МЛН