No video

የእንቁላል ፍርፍርን በዚህ መልኩ | አላዉቀዉም ነበር | ሞክራችሁት ታዉቃላችሁ ?? ዛሬዉኑ ሞክሩት 💯

  Рет қаралды 59,761

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hmSWpKygpNyqorc
@mohammedambessa173
@mohammedambessa173 Жыл бұрын
000
@lalylalftayt1324
@lalylalftayt1324 Жыл бұрын
አሠለመለኮ.ወረመቱለይ.ወበረከቱ
@user-tx1pu3sp7p
@user-tx1pu3sp7p 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርች ሤትልጂ ባለሙያና ጨዋ ሥትሖን ነዉ
@newworld1212
@newworld1212 2 жыл бұрын
ሰርቼ አውቃለሁ እርድ በጣም ደስ የሚል ከለርና ጣዕም ይሰጠዋል
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የሚዬ ውዴ ልዩ ነው በጣም ጥሩ አርገሽ ነው የሰራሽው ሲያምር እጅ ይባረክ ብያለሁ👏👍ሼር❤️🙏
@l.m9558
@l.m9558 Жыл бұрын
እኅት! ተባረኪ። የምታዘጋጂያቸው ምግቦች ሁሉ ጤናማ የሆኑና ለጤንነት የሚስማሙ ምግቦች ናቸው። በመሆኑም ያለሽን የካበተ ምግብ የማብሰል ችሎታሽንና ልምድሽን ግልጽ በሆነ መልኩ ለሁሉም በማሳተፍሽ ልትመሰገኚ ይገባሻል። በጣም ባለ ሙያ ሴት መሆንሽን ከምግብ አሠራርሽ መረዳት በመቻሌ ከአድናቂዎችሽ አንዱ ለመሆን ችያለሁ። ምግቦቹን የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ። አድናቂሽ ነኝ።
@zellitube
@zellitube 2 жыл бұрын
የሚዬ እንኳን ደሄና መጣሺ በጣም ቆንጆ እንቁላል ፍርፍር ነው እጂሺ ይባረክ ሼር ላይክ😍
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም ያሚዬበጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ከለሩ ያምራል እርድመጨመርሽ የሀበሻ እንቁላል ነዉ የሚመስለዉ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ👌👌👍👍❤🙏
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ እህቴ እጅሽ ይባረክ
@yeassablij7529
@yeassablij7529 2 жыл бұрын
Nice looking scrambled egg ❤
@a.s.6685
@a.s.6685 2 жыл бұрын
Hello, I am a new subscriber, I love your recipes ❣️ Please do include dish names and ingredients in English 🙏 Thank you in advance and best of luck to your channel.
@genetwolde-giorgis3387
@genetwolde-giorgis3387 2 жыл бұрын
ዬሜዬ በጣም ቆንጆ ለአይን የሚያምርና የሚጥም አሰራርና ማራኪ ምግብ ብየዋለሁ እጅሽን ይባርከው
@mananmanan1056
@mananmanan1056 Жыл бұрын
ዋውውው ነው
@Jhunussimplelife
@Jhunussimplelife 2 жыл бұрын
Big like 42 🙏🙏🙏
@atenafuzekarias8284
@atenafuzekarias8284 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ አቅሜ በፈቀደው መንገድ መጥቼ ይህንን መግብ ቢያንሰ በመቅመሰ ልተባበርሸ አፈልጋሁ አድራሻውን ላኪልኝ።
@AmetubeCool
@AmetubeCool 2 жыл бұрын
Yemiye Wayne ihte Wel come 😍
@almetyimam
@almetyimam Жыл бұрын
ጎበዝበርችልን
@lemama8023
@lemama8023 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው የሚ በጣም ያምራል
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Жыл бұрын
betewedede enkulal betam keledesh... sira fet
@user-ts4xe5rz2d
@user-ts4xe5rz2d 2 жыл бұрын
Love it!!! Thank you for sharing.
@cecet745
@cecet745 2 жыл бұрын
በጣም ያስርባል!!!
@mramko9161
@mramko9161 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
Watching የሚዬ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
የሚዬ የኔ ባለሞያ አመለጠኝ ቁርስ አንቺጋ ነበር መምጣት😁😍 እኔም በእንጀራ ነው የምወደው እና እርድም አደርጋለሁ ከለሩ ሲያምር ለጤናም ይመከራልlike like
@lylasalma6915
@lylasalma6915 Жыл бұрын
Wow
@mananmanan1056
@mananmanan1056 Жыл бұрын
በርች የኔቆጆ እኔም ሞክራለሑ ይመችሺ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ለነገ ቁርስ በሚገባ አመሰግናለሁ❤❤❤
@zaharaali2599
@zaharaali2599 2 жыл бұрын
ከእንቁላል ስልስ ጋር በምን ይለያል?
@rukiaabdella3037
@rukiaabdella3037 Жыл бұрын
በበርበሬና ቅቤ
@fkr834
@fkr834 2 жыл бұрын
ስያስጎመጅ
@kalebdawitofficial4003
@kalebdawitofficial4003 Жыл бұрын
🙏🙏 wude❤❤🙏🖐🖐
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
እኔ ደግሞ ትንሽ ቅቤ እና ሚጥሚጣ እጨምርታለሁ በእንጀራ ከሆነ የምንበላው : በጣም ይጣፍጣል::
@rukiaabdella3037
@rukiaabdella3037 Жыл бұрын
እንዴ በጣም ነው የማቀው የምሰራው
@soliyanatube
@soliyanatube 2 жыл бұрын
Batami mirit naw Yane wudi barichlign
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Жыл бұрын
menu new gin yeteleyew? new weys zare gena new we be yegebashew.
@alhamdulilaa
@alhamdulilaa Жыл бұрын
Enmesginaleen desi sil
@lalylalftayt1324
@lalylalftayt1324 Жыл бұрын
ፎሎፎሎ
@Spagetovich
@Spagetovich Жыл бұрын
ለምን ግን ባለሙያዋ አትታይም? ሌላው ደግሞ የምግቦቹ ዝግጅት ከመጀመሩ በፊት የሚጠቀሙት ገብዓት ዝርዝርና መጠን ቢካተት ተገቢ ነው።
@lulaabebe7014
@lulaabebe7014 2 жыл бұрын
This is not new
@mhretmhret270
@mhretmhret270 Жыл бұрын
ልክ ነው ኣዲስ ኣይደለም እኔም ኣዲስ መስሎኝ ማፍጠጤ
በቆንጆ ሶስ እንቁላል በድንች አሰራር
11:52
Melly spice tv
Рет қаралды 57 М.
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 18 МЛН
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 23 МЛН
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
31:30
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 533 М.
እንቁላል በድንች ጥብስ አሰራር
11:17
Melly spice tv
Рет қаралды 286 М.
እንቁላል በድንች  አሰራር
10:26
Melly spice tv
Рет қаралды 111 М.
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 18 МЛН