ይንን ሲሰሙ ጉድ የጉድም ጉድ ይላሉ 435,745ብር እያለው የሚለምነው የመንግስት ሰራተኛ ጉዱ ሲጋለጥ

  Рет қаралды 11,103

Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ

Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 188
@እሙአብዱየ
@እሙአብዱየ 2 жыл бұрын
ሱብሀንአላህ ሰዉ እዴት በጤናዉ ላይ ይነግዳል የአላህ ምን አይነት ዘምንላይ ነው ያለነዉ ያረብ በዝነትህ የኛ ወጀል አያልቅም
@dhfgtyg9731
@dhfgtyg9731 2 жыл бұрын
የተመኛዉን ሁሉ በሺታ ይሰጠዉ ኢንሻአላህ
@ماريماحسن
@ماريماحسن 2 жыл бұрын
ሱብሀንአላህ ያረብ የሰዉሀቅእዳታሰበላኝ የኔንምለሌባ እዳታሰበላኝ እረየጉዲምጉዲ😭😭😭😭
@medinaahmed545
@medinaahmed545 2 жыл бұрын
ወድሜ ታጠቅ እድሜህን ያርዝመው የኔ መልካም ወድም
@myoutube1806
@myoutube1806 2 жыл бұрын
አላህ ሂድያ ይስጠው ይስጠን የባስ አታምጣ ሚስኪን የአረብ ሀገር ሴት ማጪበርበር አልቆም አለ የዋህ መሆናችንን ስለሚያውቁ ሆ እኔ አሞኝ የግድ እየስራሁ እታከማለሁ ብየ ጥረት አደርጋለሁ ልመና ላለመግባት እሱ ሳያመው ልመና ምን ጉድ ነው ባለየ አላህ ከድንገተኛ ሞት እና መከራ ውርደት ይጠብቀን
@Tube-qr9de
@Tube-qr9de 2 жыл бұрын
እርይ እኔን ወረባቦ መስጅድ ጉሩፕ ላይ ቁጥሬን ይዞ በዉስጥ ሲጠይቀኝ ነበር ጉሩፕ ላይ አሳዉቄ ነበር አጣሩ ብዬ በሆነ ቀን ሌላ ጉሩፕ ተከፍቶ ሲያስገቡኝ ልቤ አላመነም ሊፍት ሆንኩ ሱብሃን አላህ አሁን እዉነቱን ከታጠቅ ስሰማ ገረመኝ ወላሂ የፃፈልኝ ሁሉ አለኝ
@Tube-qr9de
@Tube-qr9de 2 жыл бұрын
ቪድዮ ሁሉ ልኮልኛል ካልተጣራ ብዬ አላኩም
@Tube-qr9de
@Tube-qr9de 2 жыл бұрын
እኔ አሜሪካ ነኝ ብዙ ጨቅጭቆኝ ነበር ልቤ አላመነም እና አላኩም አልሃምዱሊላህ
@tofikmusba6178
@tofikmusba6178 2 жыл бұрын
በጣዓም.የሰዝንናል.አላህ.ይጠብቃን.ዬኔ.በመስረቤቱ.በሙስነ.የምበዘባው.አላሀ.ይወቀዉ
@EmuArfat
@EmuArfat 2 жыл бұрын
የተቼገሩ ወገኖቻችን ለመርዳት እንቅፋት ሆነ ብዙ ጊዜ አምነን ነው እምንረዳው እና እምንልከው በተለይ ሰው ሲያለቅስ እና ታመምኩ ሲል ይጨንቃል ልቦና ይስጣቼው
@momina4882
@momina4882 Жыл бұрын
ግንአለሽእሙአረፍትወላሂሁሌምአስታዉስሽአለሁበሰላምነዉየጠፍሽዉ
@fafitube8403
@fafitube8403 2 жыл бұрын
ታጠቅ አላህ እድሜና ጤና ይሰጥልኝ አንተን ያውለደች እናት ትበረክ ያስደተኞች አባት እንወድሃለን 👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
@EmuArfat
@EmuArfat 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ሐጀርYouTube
@ሐጀርYouTube 2 жыл бұрын
በሰላም ነው የጠፍሺው ኡም አረፍት
@يربيساءني
@يربيساءني 2 жыл бұрын
ላኢላሀኢለላ እማይሰማስ ጉድየለም ያኢላሂ እዴው ቀብርን ተረሳበቃ አኡዙቢላ ስይድ አህመድ ጄማል እያሉ ውሼት የሰውገዝብ መብላት ላኸአውለው ላ ቅወተኢላቢላ
@halimatube6731
@halimatube6731 2 жыл бұрын
ወንድም ታጠቅ ጀዛክ አላሁ ኸይር አላህ ይጠብቅህን ያአላህ ምን ጉድ ነው እንዲህ አይነቶቹ እያሉ ምስኪኖቹ ማንም ደራሽ የሌላቸው እንዴት ይረዳሉ የስንቱን እምነት በላ እውነት ለመናገር አንድም ቀን ተሳስቼ አላቅም ማለትም እርግጠኛ ሁኞ አጣርቼ ነው መርዳት ያለብኝን ሀላፊነት ምወጣው ግን አሉ ብዙ ምስኪኖች የሚበዘበዙ ብቻ አላህ ይጠብቀን
@ሠዓዳየማሜእህት
@ሠዓዳየማሜእህት 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም ወደ 70ሺ ብር አሰባስቤለታለሁ ለዚህ ልጅ አላህ ይህድነ ያረቢ
@TemreTemre-yv9rt
@TemreTemre-yv9rt 7 ай бұрын
ማሻአላህበጣምደስይላል🎉🎉🎉🎉
@HH-ri7hx
@HH-ri7hx 2 жыл бұрын
በጣም ጉድ ነው ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
@sartr8633
@sartr8633 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ታጠቅየ ባለህበት ቦታ ሰላምህ ይብዛልኝ ያረብ እዳታለሰው ፈልጌ አጣሁኝ. እድሜህ ከጤናጋ ይስጥህ የስደት አባታችን ካላህ በታች አንተ አለኸን
@mariammariam1007
@mariammariam1007 2 жыл бұрын
ወንድ ነህ ታታቅ ሚዲያ አዎ ወደ ህግ ይቅረብልን ሌሎችን መርዳትም አንችልም ከአሁን በኋላ እናመሰግናለን ወንድማችን
@seidwerebaboyoutube1391
@seidwerebaboyoutube1391 2 жыл бұрын
አላህን ፍራ
@aminatalhasn3940
@aminatalhasn3940 2 жыл бұрын
ወሏሂ እኔ አንድቱ ነኝ ለሡ ብየ ጎደኞቸን እህቶቸን ጭምር ሣሥቸግ የነበረ
@fanostube15
@fanostube15 2 жыл бұрын
አላህ የምኞትህን ይስጥህ ያረብ ሱብሀነላህ ምን አይነት ጉድ ነው በፈጣሪ 😱
@mekdiTube9047
@mekdiTube9047 2 жыл бұрын
ስላማችሁ ይብዛልኝ ውዴ ኢትዮጵያዊ በሙሉ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ፍቅር አንድነት መተሳስብ መክባበራ ይድርግልን አሜን አሜን አሜን
@Hafiza-ir5dp
@Hafiza-ir5dp 2 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ
@እሙኢድሪስ
@እሙኢድሪስ 2 жыл бұрын
እና ሊላሂ ወኢና ኢለይህ እራጅኡን ያረብ የነፍስን ድህነት በአንተ እንጠበቃለን የአላህ ከአንተ እንጅ ከሰዉ አታስጠይቀን ኢላሂ ከነብሳችን ሸር ከሸይጧንም ሸር በአንተ እነጠበቃለን
@الحمدلله-ه3ق8د
@الحمدلله-ه3ق8د 2 жыл бұрын
አላህ ሀያትህን ያርዝምው የስደትአባታችን ታጠቅ ላንተቃልያንስኛል እንዳውአላህ ያቆይህ
@ዜዶሀበሻ
@ዜዶሀበሻ Жыл бұрын
ሱብሀንአላህ
@iiammuslimalhamdulillah9789
@iiammuslimalhamdulillah9789 2 жыл бұрын
እይ ዱንየ መንም አይጠገበት አለህ ልቦነ ይስጠዉ
@mehbooba1720
@mehbooba1720 2 жыл бұрын
አስተግፊሩሏህ መጀርያ ሳየው አሳዛኝ ነገር ይመስላል ምን አይነት ጉደኛ ነው ታጠቅ አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ ጀዛከላህ
@MekiyaTube
@MekiyaTube 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምታን እንካን የማትረሳ ነክ እኮ ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና!!!ሱብሀን አላህ አጀብ ነው ጉድ😱🤔 ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል 🍓ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ መሀመድ الهم صل وصلم عل نبننا محمد🍎 حليه وصلت وصلم 👍 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@salasala5700
@salasala5700 2 жыл бұрын
አሏህ ይሂደው ምን አይነትነገር ነው ሰው እያለው የለኝም እሚል ሀገራችንን ሰላሙን ያምጣልን ያርብ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
የግድም ጉድ ሱብሀን አላህ ሰርቶ አይበላም የሰው ሀቅ ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ እራጁኡን
@makyamd6204
@makyamd6204 2 жыл бұрын
ታአዳምቺግረ አለው አላህሳይወልሳይድረ በሺታውንምስቃይውንም አላህ ጀባይለውየለደ አብሺሩ የስራው የሰጠዋል
@مريماول-س5و
@مريماول-س5و 2 жыл бұрын
አጀኢብ ነው ያረብ አንተ ጠብቀን ከደዚህ አይነት ሰው። የኔ ከርታታ የመዳምቅመሞች ጥንቃቄ አድርጉ የየዋህነታችን ጥናት ፈጥኖ ደራሽ ነን ለታማሚወች ስለዚህ መልካምነታችንን ስትውሉ ተጠንቀቁ
@sophiyasophiya3245
@sophiyasophiya3245 2 жыл бұрын
አኡዙቢላ
@sophiyasophiya3245
@sophiyasophiya3245 2 жыл бұрын
ምን አይነት ግዜመጣብን
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
ዋአሊክም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላህ ከይረን ወንድማችን ታጠቅ ቡዙ ሰው እንዲጠነቀቅ የሆናን እሱንም አላህ ሂድያ ይስጠው
@ኢብቲሳምብንትሁሴን
@ኢብቲሳምብንትሁሴን 2 жыл бұрын
አትሻብኝ አላህዬ የተመኘውን አላህ ይስጠው አይባል ነገር
@አልሚዩቱብ
@አልሚዩቱብ 2 жыл бұрын
አላሕ ምን ይሣነዋል የተመኘውን የጭቅላት እጢ ቢሠጠው 😭 እንደዚሕ አይነት ሠወች አላሕን ፍሩ ለተቸገሩ ሠወቺም እርዳታ ለመለገስ በጣም ያስፈራል ሡበሐን አላሕ
@zahara612
@zahara612 2 жыл бұрын
አጂይብ ነው አላህ ይጠብቀን
@___-lc4nz
@___-lc4nz 2 жыл бұрын
ወዓሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ኸይር ታጠቅ የምታደረጋቸዉን መልካም ስራወችህን ሁሉ አላህ ወዶ ይቀበልህ ወድሜ!! ይህ ሰዉየ ደግሞ አላህ በእዝነቱ በረህመቱ ልቦና ይሰጠዉ ሀቂቃ በጣም አጃዒብነዉ ምን ጉዱ የበዛበት ዘመን ደረስን በአላህ
@cggh6051
@cggh6051 Жыл бұрын
ለችግርተኞች እቅፋት ሆነበት ንቁ ወገኖቸ የነቃ አይጥልም እቃ አለያገሬ ሴዉ ለመስማትም ይቀፋል ስንቱ የተጎዳ እያለ መቀለጃ አረጉን ለቦቹ አላሂ ዳካችን ይቁጠርልን እሻ አላሂ
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 2 жыл бұрын
አላህይስትር. ያረብ አላህ ይጠብቀን በስ
@fatitube6899
@fatitube6899 2 жыл бұрын
ዉይ ለኔም በሚሴጄር መቶልኝ ነበር ዉይይይ ሃስቡን አላህ ወኒአመል ወኪል
@roudatube267
@roudatube267 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አይይይይ
@የኮሜትታዛቢ-ተ7ዸ
@የኮሜትታዛቢ-ተ7ዸ 2 жыл бұрын
አላህ ልቦና ይስጠው😌😌😌😌😌😌😌
@cggh6051
@cggh6051 Жыл бұрын
አሳፋር ድርግትነዉ አላሂ ዉስጣችን ያፅዳልን እኛ ሰደተኞች ለስንቱ እንቃጠል ኧረ አጭበርባርዎች አላሂን ያስፈራቸዉ ይመልሳቸዉ ይሄብቻ አይደለም በብዙ አጭበርባር ሳንበላ አይቀርም ወላሂ አላሂ ዩስቱር በስ ከነሱ አንጎዳም 💔💔😭😭💔💔😭😭💔💔
@zzzx3839
@zzzx3839 2 жыл бұрын
ከኢባስ መረጃ ፈልጌ ነበር እደት ነው ማወቅ እምችለው
@zahraahmed2658
@zahraahmed2658 2 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ
@hdhdhdhseheh5406
@hdhdhdhseheh5406 2 жыл бұрын
የታመመእናየተሸገረንእዳይረዱአደረጋቸወአላህሂዳይስጠው
@ኸዉለትየሚሥኪኖችእናት
@ኸዉለትየሚሥኪኖችእናት 2 жыл бұрын
አህለን ታጠቅ በረካሁን አላህ ይጠብቀን አጅብ ይገርማል
@tueb489
@tueb489 2 жыл бұрын
ሰላምፍቅር አንድነት ደስታን ይስጠን ውድ የሀገሬ ልጆች
@fatimahameed3359
@fatimahameed3359 2 жыл бұрын
ሱብሀንላህ.በጣምያማል.ሙስሊም.የተማረ.ቁርአንሀዲስንያወቀ.ሰዉእንደዚህ.
@ዘሀራወርቁ-ፐ9ቐ
@ዘሀራወርቁ-ፐ9ቐ 2 жыл бұрын
በጣም ጉጉጉድ ነው ጃዛክ አላህ ከይር
@emumalik8690
@emumalik8690 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችን ኢትዮጽያን አላህ ሰላም ያረግልን ክፍትን ዘረኝነትን ያርቅልን ለዚች አጭር ህይወት አንባላ እንዋደድ እንተሳሰብ እንደጋገፋ መልካም እንሁን መልካምነት ለራስ ነዉ መልሶ ይከፍለናልና🌹🌹🌹
@فاطمهعليعمومسعود
@فاطمهعليعمومسعود 2 жыл бұрын
ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ነው
@لاإلهإلاالله-ص4ب
@لاإلهإلاالله-ص4ب Жыл бұрын
ወላሂ እኔም የዛሬ ሁለት አመት አካባቢ አዋጥቻለሁ
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 2 жыл бұрын
ሡባሐን አላሕ ላሑላ ወላቅወተቢላ
@jamog5389
@jamog5389 2 жыл бұрын
ያአላህ😭😭😭☝☝☝
@فضيلهناصر-ك2ك
@فضيلهناصر-ك2ك 2 жыл бұрын
ኸይር አሰማን የረብ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 жыл бұрын
ታጠቅየ
@يربيساءني
@يربيساءني 2 жыл бұрын
ወላሂ በበቀዴም እቴሌግራም ላይ አይቼው በጣም አሳዝኖች እዴት በላኩለት እያልኩበረ የአላህህህ
@abuwesila
@abuwesila 2 жыл бұрын
ወይጉድ
@thaibamohammed7376
@thaibamohammed7376 2 жыл бұрын
ባአለህ ስም አይኑ ይጥፈ ሹክረን ታጠቅ ዉንድሜ አጭበረበሪ እሂቶቼ ጥንቀቄ እነድሪግ ሃያ ሰዓት ቆማን ያምንሰረዉ ብሪ ቀልድ ነዉ እንዴ?
@gdggggdffg6401
@gdggggdffg6401 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ፈጣሪ ይቅር ይበልህ
@amaamm1644
@amaamm1644 2 жыл бұрын
Shubahan Allah
@pathipathi956
@pathipathi956 2 жыл бұрын
ይገርማል
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 2 жыл бұрын
ወአሊኩምሰላምወራህመቱላይ ወንድማችንታጠቅ
@fatimahameed3359
@fatimahameed3359 2 жыл бұрын
እኛያወቅነዉ.ጎንደርአካባቢያለዉ.አርባያበለሳ.የሚባለዉከተማ.ሸህነኝ.ብሎጥምጣምናኮፍይትለብሶ.ለጥቂትጊዜእንደነበር.እናምየአርባያመስጅድን.ነተመለከተስንጠይቀዉ.ስለመስጅዱመልስሳይሰጠን.እሱእንደታመመእናእንደደከመ.ነግሮን.ድረሱልኝአለን.እኛምዉጭአገርየአለነዉልጆች.እዉነትመስሎንእረዳነዉ.የግሩፑተባባሪምሆንለት.ከዛምእዉነቱምስንሰማአዘንበት.ለማንኛዉምባልተነቃመልኩእዛዉጎንደርአካባቢሂዶበለመደዉ.እንዳያጭበረብ.ለጎንደርሰዉበሙሉ.ይሄመልክትእንዲደርሰዉአድርጉልን.በጎንደርአካባቢ.ያላችሁየመስጅዶችየግሩፑአባላትበሙሉይሄንመልክትአድርሱ
@zzzx3839
@zzzx3839 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ታጠቅ
@mominabelaysaid5950
@mominabelaysaid5950 2 жыл бұрын
የተጎዳ ሰው እንዳይረዳ የሆነበት ነገር ነው
@አልሃምዱሊላህ-ኰ9ጨ
@አልሃምዱሊላህ-ኰ9ጨ 2 жыл бұрын
የአላህ
@mtkspd7386
@mtkspd7386 2 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 2 жыл бұрын
ዋለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወባረካትሁ የጉድም ጉድ አለው አህያም ቀንድ አለው አለ ያገሬ ሰው ሲተርት 😂😂😂
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 2 жыл бұрын
Allhe yetabekane
@halimaomair3608
@halimaomair3608 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እረ ምንም ጉድ ነው
@halimhandres6999
@halimhandres6999 2 жыл бұрын
አላህ😭😭😱😱😱😱
@kadejahfofo5749
@kadejahfofo5749 2 жыл бұрын
አላህዪርዳህ
@محمدصالح-ث7ن3و
@محمدصالح-ث7ن3و 2 жыл бұрын
እራሱውነው ያሹውፈው እጅ እኛን አይደለም ያሾውፈው እኔና ጓዋደኞውቸ ነነ በሳውዴይ 500ብርያሰገባነለት ግንለሊሎውች እቅፋት እየሁነነው አላህ የሰራውን ይሰጠው ታጠቅ ትለያለህ አላህ እድሚና ጢና ይስጥህ በቃለግዲትው ትምህርት ይሁነናል የተደፋውሀ አይታፈሰም ያሰባሰበውን ብርም ከቻላችሁ ተቀበሎውና ለሚገባቸው ምሰጊይኖውች ሰጦውልን ወይም የተጀመረ መስጊይድ ካለሰጦውልን አጅሩውን ከአላህ ታገኞውት አላችሁ🌷🌷🌷🌷🌷🌷Ⓜ
@اللهمانصرفلسطين-م1ظ
@اللهمانصرفلسطين-م1ظ 2 жыл бұрын
ኧረ ጉድ ነው ዝንድሮ አይ ብል አፊያ 🌶👀
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
እዉነት ቃል ማወቅ የሚፈልግ ብቻ ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲር የአላህ ቃል ኡን ማድረግ የፈለገ ኑ👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹📚🌹
@fatomafatom9370
@fatomafatom9370 2 жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ ምን አለ አፊያ ሰቶቸው አሏህ ቢያመሰግን ወይ ጉድ አሁንስ ሰው እዳይረዳ እያደረጉነው
@samurabitube2462
@samurabitube2462 2 жыл бұрын
ታጠቅየ እኔ ብዙው እማሥተላልህ ነበርኝበየት ላገኝሕ
@Ekr348
@Ekr348 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ደስታን ያምጣልን ውድ የሀገሬልጆች ገራሚነው
@samurabitube2462
@samurabitube2462 2 жыл бұрын
ሡበሀን አለህ
@ቻይውምኔስ
@ቻይውምኔስ 2 жыл бұрын
አህለንወሣለንታጠቁአላህይጠብቅህ
@hawibentbaba1139
@hawibentbaba1139 2 жыл бұрын
አላህ ሂዲያይስጠው አላህ ሀገራችንን አበላሹት ሌቦቹ
@bestebeste9913
@bestebeste9913 2 жыл бұрын
ልቦና ይስጠው
@habibahabiba6723
@habibahabiba6723 2 жыл бұрын
አላህ ሂድያ ይስጠን ያረቢ
@hikmayimeryimer
@hikmayimeryimer 2 жыл бұрын
ሐሥቢ አላሑ ወኒእመል ወኪል አላሕ አይክተብብሕ ላኢላሐኢለላሕ
@hayattube3664
@hayattube3664 2 жыл бұрын
ጉድ እኮ ነው በጣም ይገርማል
@kalokalo1406
@kalokalo1406 2 жыл бұрын
ወላሂእኔምጋደዉላልነቀዝነዉ
@medinaahmed545
@medinaahmed545 2 жыл бұрын
በጣም ጉድ. ወድሜ ታጠቅ
@uruhdhd6154
@uruhdhd6154 Жыл бұрын
ውድምበርታልቤትህአደሰነኝ
@zinabmehdi6054
@zinabmehdi6054 2 жыл бұрын
ላኸውለ ወላቁ ወተ ኢላ ቢላህ 🤔🤔ኧረ ጉድ ታጠቅ አሏህ ይጠብቅክ
@fatimaget2097
@fatimaget2097 2 жыл бұрын
Yarabbi
@sofiyaimam8199
@sofiyaimam8199 2 жыл бұрын
ይገርመሰል ስት አመት ልኖርነው
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 2 жыл бұрын
አልጠግብያለሲተፍያድራልምንጉነው
@የልጀናፋቂወሎየዋ
@የልጀናፋቂወሎየዋ 2 жыл бұрын
ላይላሀኢለላ
@emuheyat4870
@emuheyat4870 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩ አይ አተ ምነው እዳተ አይነቱን አብዝቶልን በነበረ የስደት አባት አላህ እረጂም እዴም ጤናህን አላህ ይስጥህ
@Faeza852
@Faeza852 2 жыл бұрын
መጀመሪያ እሱ ጋር ብታወራ ጥሩ ነው ወንድሜ
@ሉባባነኝወሎየዋ
@ሉባባነኝወሎየዋ 2 жыл бұрын
እስተግፍርላህ
@Aande621
@Aande621 2 жыл бұрын
አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱጉድ ማንይታመን
@gjffghdhshsv479
@gjffghdhshsv479 2 жыл бұрын
حسبي الله
@እውድሀለሁሀላሌየኔትናፍቂ
@እውድሀለሁሀላሌየኔትናፍቂ 2 жыл бұрын
ሱብሀአላህ በጣም አጁብነው አይ ዱኒያ አታላይነት ወላሂ
በረራን በተመለከተ
27:00
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
አሻራ ወይንም በስማ ላለባችሁ ወሳኝ መረጃ
21:37
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 30 М.
ሙሉ መረጃ
34:49
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
የገዱ አንዳርጋቸው ሚስጥራት፣ "ከፈረሱ ጋሪው ስለቀደመ አንሳተፍም"
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 856
አሻራ ያለባችሁ በሙሉ ተጀመረ አወ ተጀመረ
11:41
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 33 М.
መልካም መረጃ
17:47
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 19 М.
ትልቁ ጥያቄየ መልስ አገኘ
12:45
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 33 М.
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН