አይንን የሚያድሱ አይምሮን ሚያጎለብቱ የማየት አቅምን ሚጨምሩ ፍሬዎች አታክልቶች |

  Рет қаралды 173,338

DR HABESHA INFO

DR HABESHA INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 147
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 6 ай бұрын
ዶክተርዬ ዘመንህ ይለምልም ክፉ አያግኝህ እጅግ ጠቃሚና ትምህርት አዘል መልክት ነው በርታልን!!!!!!
@DRHABESHAINFO
@DRHABESHAINFO 6 ай бұрын
አሜን ተባረኪልኝ::
@hgdhsh3255
@hgdhsh3255 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@yordifeke6712
@yordifeke6712 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር
@mesfinmulugeta7400
@mesfinmulugeta7400 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ መልእክት ነው!
@HappytemaHappy
@HappytemaHappy 6 ай бұрын
ሰላም ይብዛልህ D/r እንኳን ደህና መጣክልን በቅድምያ ጊዜህን ሰውተህ ጠቃሚ ናቸው ብለህ ያሰብካቸውን ትምህርቶች ወደ እኛ ስለምታደርስልን ከልብ አመሰግናለው ተባረክልኝ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤ሌላው ጸጉሬን ስታጠብ እይኔ ደም የለብሳል ቅላቱ ለተመለከተኝ ሰው በጣም ነው የሚያስደነግጠው እንደዛውም ሳበጥርም እይታዬም በጣም ቀንሶብኝ በሀኪም ትዛዝ መነጽር እጠቀማለው ግን ጸጉሬን በነካሁ ቁጥር አይኔ ደም መልበሱ ግራ አጋብቶኛል ያለሁ ስደት ነው ምን ትመክረኛለህ
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 6 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@tlul8666
@tlul8666 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@freweinitekie7869
@freweinitekie7869 19 күн бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birtukanmohammed5798
@birtukanmohammed5798 6 ай бұрын
❤ዶክተር እናመሰግናለን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር ያኑርልን ።
@Almaz-c5f
@Almaz-c5f 5 ай бұрын
እና መሰግናለን
@FreworkShikur
@FreworkShikur 6 ай бұрын
ዶር እናመሠግናለን!
@facikadessalgn3346
@facikadessalgn3346 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤
@Nati11NT
@Nati11NT 2 ай бұрын
Sile Ayn meklat chgr sralen eski dr. Nice Info. Tan !
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 6 ай бұрын
THANKS SO MUCH DOCTOR 💚💛❤💚💛❤THANKS AGAIN FOR YOU SHARING
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 6 ай бұрын
ዶክተር፣ከልብ፣እናመሰግናለን፣ኑሩልን
@yayahala615
@yayahala615 5 ай бұрын
ጠቃሚ እና አሰፈላጊ ነገር ።።ለመጠየቅ የምፈልገው ጥያቄ ።።ዶክተረ ተባረክ
@konjitbuta9661
@konjitbuta9661 6 ай бұрын
Thank you so much GBU 🙏
@BurtemameKebd
@BurtemameKebd 6 ай бұрын
ዶክተር ፈጣሪ ይባርክኽ
@MekenenKasi
@MekenenKasi 4 ай бұрын
እናመስግናለን
@emebettsegaab8582
@emebettsegaab8582 6 ай бұрын
Thank you so much!
@MIMI-b4c4f
@MIMI-b4c4f 6 ай бұрын
Thank you doctor 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 6 ай бұрын
Thanks 🙏
@genetdubei9894
@genetdubei9894 6 ай бұрын
በርታልን ዶክተር❤
@BetelhimeBetelhime
@BetelhimeBetelhime 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ tebarke
@genetmetekia6605
@genetmetekia6605 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ስለ ትምህርት ሰጭነትህ
@DamenechafaroDamenechayanagmai
@DamenechafaroDamenechayanagmai 6 ай бұрын
Thanksso much😢❤
@ZenebechYigezu
@ZenebechYigezu 3 ай бұрын
አመሰገናለሁ
@EteneshSebeta
@EteneshSebeta 5 ай бұрын
Thankyou
@አማራነኝአወፋኖነኝ
@አማራነኝአወፋኖነኝ 6 ай бұрын
Dockterye Enamesegnal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 6 ай бұрын
ዶ/ር ጆሮ ከእድሜ መጨመር ጋር ሳይያያዝ የመስማት ችግር እንዴትና ለምን ያጋጥማል?
@ysolnet
@ysolnet 6 ай бұрын
ዶ/ር :- ስለ ጠቃሚ መረጃዎችህ እጅግ እናመሰግናለን ። እኔ የአይን ህመም ተጠቂ ነኝ :- በርቀት ያሉ ነገሮችን ያለ መነፅር ማየት አልችልም ። አሁን የጠቀስካቸውን ምግቦች በደንብ እመገባለሁ ÷ የተቀነባበሩ ምግቦችንም አልጠቀምም ግን የአይኔ ጉዳት በየጊዜው እነጨመረ ነው ። የተሻለ መረጃ ካለህ ድጋፍህን እፈልጋለሁ ።
@shehumohamed5636
@shehumohamed5636 6 ай бұрын
Enem alebg plss
@RebkaShikur
@RebkaShikur 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር በቅድሚያ ስለ ጠቃሚ ምክሮቾ አመሰግናለሁ የበቆሎ እሸት ለስከር ህምተኞች አይመከርም ? አመሰግነሁ
@sabaaethiopia2674
@sabaaethiopia2674 6 ай бұрын
Thanks d/r dani❤
@JhhJhv-ek7ts
@JhhJhv-ek7ts 6 ай бұрын
thank you Dr
@nwayshu2053
@nwayshu2053 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዛሬ ነው የወኩት ቻንናልህን ዶክተር በድጋሜ አመሰግናለሁኝ ድሮ ትምህርት ቤት ስንማር የሬዲዮ ክፍለ ግዜ አስታወስክኝ ::
@aynalembaykedag2411
@aynalembaykedag2411 6 ай бұрын
የእይታ መቀነሰ መፍትሔው ምንድነው ዶክተር በጣም ተቸግሬያለሁ
@tigistnega6221
@tigistnega6221 6 ай бұрын
Thank you
@TemeDiga
@TemeDiga 2 ай бұрын
ዶ/ር የዓይን እምባ ማፍሰስ ችግሩ ምንድነዉ ህክምናስ አለወይ?
@TsadikMamay
@TsadikMamay 2 ай бұрын
እናመሠግንናለን ደኩተር
@HkmZ-jm2zd
@HkmZ-jm2zd 6 ай бұрын
እንኮን ደና መጣህ❤
@tsegeredasbehatu4085
@tsegeredasbehatu4085 6 ай бұрын
Tebarek wendma betam des yemil tmhrt new
@سعاداتيوسف
@سعاداتيوسف 6 ай бұрын
Enamesegnal doctor
@GizachewDarota
@GizachewDarota 3 ай бұрын
ዳቦ ከስንዴ ይዘጋጃል፣ፓስታና መኮሮኒም ፣ታድያ እነርሱንም መከልከል አለብን ወይ?
@መሲኡሚሐያቲ
@መሲኡሚሐያቲ 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር የአገት እቅርት እደትማጥፍት ይቻላል በቤት ውስጥ ይለማን ይጠፍን 😢😢
@DRHABESHAINFO
@DRHABESHAINFO 6 ай бұрын
ጠቃሚ ሀሳቦችን ይዤ ቀርባለው
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 6 ай бұрын
TERU TEMEHERET TEKAMI NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 6 ай бұрын
የስኳር ተጠቂ ነኝ እምትለንን ባቅሜ አረጋለሁ ክበረት ይስጥልን
@fozeyaderbaw387
@fozeyaderbaw387 6 ай бұрын
በረሜልጊወረጊሥሂጂትፈወሻለሸ
@edenhailu2852
@edenhailu2852 6 ай бұрын
ለቆዳም ሰራልን ❤❤
@FanomektYe
@FanomektYe 6 ай бұрын
እኔ መነፀር ታዞልኝ ነበር እና ለተወሰነ ግዜ አርጌ ተውኩት መነፀር አልወድም እና በማቋረጤ ጉዳት አለው ?
@xxxxl8269
@xxxxl8269 6 ай бұрын
ዶክተር እንደው እንዳታልፈኝ ድርቀት በጣም ተቸገርኩ ትንሽ ስበላ ወይም ውሃ ስጠጣ ሆዴ በጣም ይነፋና ይጨንቀኛል መተንፈስ እስኪያቅተኝ እባክህ ድርቀቱ ግን በጣም የቆየነው ምንም ባደርግ መፍትሔ ማግኘት አልቻልኩም😢
@fozeyaderbaw387
@fozeyaderbaw387 6 ай бұрын
እኔምእንዳንቺሁኘነበረሀኪምቤትሂጀክኒንሠጡኝአሁንተሽሎኛል
@xxxxl8269
@xxxxl8269 6 ай бұрын
@@fozeyaderbaw387 ታድለሽ እኔማ እስከዛሬ የወሰድኩት መድኃኒት እንኳን ሊያሽለኝ የባሰ የጎን ህመም አሰቃየኝ የምታውቂው ነገር አለ ቤትውስጥ አዘጋጅቼ የምጠቀመው እህቴ 👏
@ethiopiaagere5417
@ethiopiaagere5417 6 ай бұрын
ሚጥሚጣ በመግቦችህ። ላይ ጨመር ነስነስ አርገህ ብላ (ብዬ) ከዛ ድርቀት የሚባለው ይጠፋል
@الحمدالله-ك5و6س
@الحمدالله-ك5و6س 5 ай бұрын
አረ ጨንጓራ ያቃጥላል​@@ethiopiaagere5417
@tesfayeberta452
@tesfayeberta452 6 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል ዶክተር ተባረክ
@teferedamita2980
@teferedamita2980 6 ай бұрын
nice to meet you.
@ሀበሻሚድያ-ነ8ቈ
@ሀበሻሚድያ-ነ8ቈ 6 ай бұрын
ሠላም ዶክተር ይሄው ያንተ ተማሪ ከሆንኩኝ 5 አመቴ በጣም ጎበዝ ዶክተር ነህ በጣም እናመሠግናለን እና አባቴ የቲቢና የልብ ታማሚ ከሆነ 7 ወር ሆነው ብዙ ጊዜ ታከመ ግን በየ ጊዜው ይመለሥበታል እኔም በሠው ቤት ደከመኝ እሡን በማሣከም😢😢😢 እና ደክተር ተጨማሪ ምን ባደርግለት ይድልኝኛል??
@DRHABESHAINFO
@DRHABESHAINFO 6 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ጠቃሚ ሀሳቦችን ይዤ ቀርባለው ስለ ልብ የሰራውት ትምህርት አለ ከታች ሊንኩን አስቀምጥልሻለው ጠቃሚ ሀሳቦችን ታገኚበታለሽ:: kzbin.info/www/bejne/anrVd2WnftR1iq8si=O-hYPlHt8tN3Cj9Z
@ሀበሻሚድያ-ነ8ቈ
@ሀበሻሚድያ-ነ8ቈ 6 ай бұрын
@@DRHABESHAINFO amesgnalehu dr
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ተባረክ በርታ እውቀትህን ይጨምርልህ ❤❤❤❤ት/ቤት ነው የሚመስለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አድራሻህ የት ነው እባክሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Youuhrih
@Youuhrih 6 ай бұрын
አህለን ዶክተር እደት ነህ ትምህርትህ ሀሪፍ ነው ዲፍን 4 አመት ሆነኝ መከታተልከያዝኩህ እና አይኔላይ እሁለቱም አይኔ ከጥቁሩጉን ነጭ ወጣብኝ መደሀኔቱ መፍትሄው ምዲነው ???
@AbayeneshGwold-rj3md
@AbayeneshGwold-rj3md 6 ай бұрын
Selam doctor ayin zim bilo inba yemiyafesew lemindinew ayn min sihon new mels feligalehu, ameseginalehu
@GetahunTefera-d7e
@GetahunTefera-d7e 6 ай бұрын
ዶ/ር የግራ ዐይኔ ይደክማል አንዳንዴ ዉኃ ያዣል ፈሳሽም ይፈሳል ልዝህ ችግር ምን ትመክረኛለህ? አመሰግናለሁ
@ZenasheBelete-yc3gt
@ZenasheBelete-yc3gt 6 ай бұрын
Tebareke
@melkamushitaw1879
@melkamushitaw1879 6 ай бұрын
ሰላም d/r የግራ አይኔ ደካማ ናት እንጂ ሌላ ችግር የለባትም ተብየ ለቀኝ አይኔ ደህንነቷ እንዲጠበቅ ሶላር ታዝዞልኝ እየተጠቀምሁ ነው ነገር ግን ሁለቱም ኖርማን ናቸው ማንበብ ግን አልችልም በግራ አይኔ
@zakimhm
@zakimhm 5 ай бұрын
Msalhe
@RababaHh-lh7qn
@RababaHh-lh7qn 6 ай бұрын
እኔ በእርቀት ማየት ያቅተኛል ቅርብ ካልሆነ ጭግግ ይልብኛል ምን ላርገዉ ሆስቢታልም መሄድ አልችል ስደት ነኚ እሺ አይሉም ቤት ዉስጥ ያለ መዳኒት ምን ልጠቀም
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 5 ай бұрын
እኔም😢😢😢
@kktt797
@kktt797 2 ай бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።ቀጣይ ቪዲዮ የሚሆነው በቀን ውስጥ በርካታ ሰዓታትን ኮምፒውተር ላይ የምናሳልፍ ሰዎች ከነዚህ የአመጋገብ ጥንቃቄዎች በተጨማሪ ልናደርጋቸው የሚገቡ ሌሎች ተጨማሪ ጥንቃቄዎች ላይ ይሆናል ብየ አምናለሁ።
@HannaTefir-we3ix
@HannaTefir-we3ix 4 ай бұрын
ሠላም ለልጆችም ነው ወይሰ ለአዋቂ ብቻ ቪዛው ልጄ መነፀር ተዞላተ ታደርጋለች በፋቅር ቪዛ በረገር ትወዳለች እድሜዋ 16 ጨርሰ ወደ 17 ገባች እዴት ነው ዶክተር ላካፈልከን ሞያክ እንናመሰግናለን❤
@YefikirMihiretTube
@YefikirMihiretTube 5 ай бұрын
ሰላም yebza Dokotare tabarki❤❤❤🎉🎉🎉
@muhisha6998
@muhisha6998 6 ай бұрын
ክበርልኝ ዶክተር
@natanalemayehu3974
@natanalemayehu3974 6 ай бұрын
ዶክተር የዓይን እይታዬ በጣም ቀንሶ ችግር ላይ ነው ያለሁት ህክምና አድርጌያለው ግን መፍትሄ አጣው
@almazewelde648
@almazewelde648 6 ай бұрын
ዶክተረ ዳኒ እንደምን አለህ ምነም ሣላዉቅ ቀኚ አይኔን ጋረደኚ ህክምና ሄጄ ሣስት ጊዜ መርፌ ተወጋሁ ለዉጥ የለም ምን ትለኛለህ
@TileTiman
@TileTiman 6 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር አይኔን ይበላኛል የባለቤቴ ደግሞ እይታው ቀነሰ እድሜያችን 36 -40
@MedinManjore
@MedinManjore 2 ай бұрын
ለትራኮማ መፈትሔ ምንድን ነው
@saramokonin5966
@saramokonin5966 6 ай бұрын
Ledirket yemihon video siralin dr Please
@Munamuna-xu2fc
@Munamuna-xu2fc 4 ай бұрын
ወሎዬ. ነኝኝኝኝኝኝ. መቅደላ. እንዴምን. ነው. ማሻ. ክበቡ. ክበቡ. እንኳን. ሰዎቹና. ይናፍቃል. ካቡ.
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@EleniTena
@EleniTena 4 ай бұрын
😊
@CellCenter-v5s
@CellCenter-v5s 4 ай бұрын
Ines ayine allergy alebigni ka lijinet jemiro, le 5 ametat yakil titogn nbr ahune demo inde ads jemeregni😢 mn ende mishalegn alawukim bafit maxidex nbr mitekem yasitagisilgn nbr ahun esum ylm😞 ezih ine yalehubet hager hakim bet sihed menetsir azezulign. ine demo zelakinet yalew mefite new mifalgew gen lihonilgn alichalem mn timekiregnal dr pls
@samuelshimelis5042
@samuelshimelis5042 6 ай бұрын
Thanks Doctor.
@فاطمها-ح4ط
@فاطمها-ح4ط 3 ай бұрын
ደክተረ ለቤት አድሥነኝ እረሜ ይሥጥህ እኔም አይኔ በረቀት ብዙ አታኝም😊
@berhandagnachew4565
@berhandagnachew4565 4 ай бұрын
ዶክተር ተባረክ አይኔ ላይ እንደ ጉ ም አይነት ወጥቷል ምን መድሃኒት ልጠቀም እንዴትስ ሊመጣ ቻለ? ዶክተሮቹ ሊያውቁ አልቻሉም አይኔ ብዥይልብኛል
@emanuelbaptistchurchachoir3923
@emanuelbaptistchurchachoir3923 2 ай бұрын
@EKERAMwatirosurureetb
@EKERAMwatirosurureetb 6 ай бұрын
ውለህ እየመመኝ ነዎ ህመሞ ደሞ ዩነ ነገራ የመጠ አንድን አይኔ እንደ ልብስ የለብሰኝል😢😢😢😢ምን ለድሪገው እስክ ኔ መሊሡኝ 😢😢😢😢😢😢
@GERE-zp2hq
@GERE-zp2hq 6 ай бұрын
ከቡር ዶ/ር ፈጣሪ እድሜ ይስጥልኝ።
@Abdii.Tarafaa
@Abdii.Tarafaa 2 ай бұрын
Yearn ebtet mekniatu mended new
@vnmkgjkkbnm9520
@vnmkgjkkbnm9520 6 ай бұрын
ሰላም ዶክቶር እኔ ግን 30 አመተ ነው ግን ዓይነ ያለ መነፀር ማይት አልችልም ደማነሰ አለብኝ በጣም ያሰቸግረኛል መሁት ወር በሦሰት ወር የሰው ደም ይሰጠኛል እኔ ያሰብኩት በደማነሰ ምክንያት ልሆን ይችላል ብየ ነው ያሰብኩት እሰት አንተ ደግሞ መላ በለኝ
@DRHABESHAINFO
@DRHABESHAINFO 6 ай бұрын
የቀይ ደም ማነስ የማየት ችግርን ሊያስከትል ይችላል. የቀይ ደም ማነስ የቀይ የደም ሴሎች ብዛት ወይም ጥራት ማነስ ዓይንን ጨምሮ ወደ ቲሹዎች የኦክስጂን አቅርቦት እንዲቀንስ ያደርጋል። ይህ የኦክስጂን እጥረት የተለያዩ የእይታ ችግሮችን ያስከትላል፡ - ብዥ ያለ እይታ፡ ለሬቲና የኦክስጂን አቅርቦት መቀነስ የዓይን ብዥታ እንዲፈጠር ያደርጋል። - የአይን ምቾት ማጣት። አንዳንድ ግለሰቦች የዓይን ድካም ወይም ምቾት ላይሰማቸው ይችላል. - የታችኛው የዐይን ሽፋኖዎች የገረጡ መምሰል እና የመሳሰሉትን ሊያስከትል ይችላል:: ጠቃሚ ሀሳቦችን ይዤ ምቀርብ ይሆናል
@astermelaku8795
@astermelaku8795 6 ай бұрын
ሌላም የሰውነት ክፍሎች ምርመራ ማድረግ ጥሩ ነው ደም የት ነው የሚሄደው ማለት የዘፋኝ ኤልያስ ተባባልን ተሞክሮ አዳምጪ
@astermelaku8795
@astermelaku8795 6 ай бұрын
ሌላም የሰውነት ክፍሎች ምርመራ ማድረግ ጥሩ ነው ደም የት ነው የሚሄደው ማለት የዘፋኝ ኤልያስ ተባባልን ተሞክሮ አዳምጪ
@AbiAbi-g2k
@AbiAbi-g2k 6 ай бұрын
ኦርቶደኩሰ ከሆንሸ ፆሎት ሰግደተ ቀባ ቁዱሰ መቅባት አለብህ/ሸ
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 6 ай бұрын
Wuhe abzteshi techi yemn yeseeu dem neeu kelsl ekoneeu shsyns buna alkol kendhi
@teddydegefa9689
@teddydegefa9689 6 ай бұрын
አይኔ ሁሌም ይቀላል አሁን ደግሞ ያቃጥለኛል ከሩቅ ማየት ይከብደኛል ምን ትመክረኛለህ ምንም ተጓዳኝ በሽታ የለኝም አመሠግናለሁ
@natanalemayehu3974
@natanalemayehu3974 6 ай бұрын
ብርሃን ማስተላለፊያ ቱቦ ላይ ጠባሳ አለ ነው ያሉኝ እንዴት ነው ሊጠፋ ሚችለው
@rukiya6481
@rukiya6481 6 ай бұрын
አህለን ዶክተር አንድ አይኔ ላይ የሆነ ነገር ይጥልብኝና ይጠፋል ስልክ ላይ ፍጥጥ ብየ ከቆየሁ ያቃጥለኛል ዶክተር ጋር ወሰዱኝ ቁጥር ስንት ነዉ ኤ ቢ እያለ ቀባጠረብኝ እዚህ አልደረሰምግን ያመኛል ብለዉም አልተረዳኝም ሀገር እስከ ምገባ ችግር ይፈጥርብኝ ይሆን ወደ መሀል ጥቁሩ ጋር እዳይገባ ፈራሁ ምን ትለኛለህ አመሠግናለሁ
@rukiya6481
@rukiya6481 6 ай бұрын
ዶክተር እንባ የለዉም ማቃጠል ብቻ ነዉ
@DRHABESHAINFO
@DRHABESHAINFO 6 ай бұрын
ጠቃሚ ሀሳቦችን ይዤ ቀርባለው:: አይንሽ ላይ ስለሚወጣው ምልክት በደንብ አብራርተሽ ፃፊልኝ በቀጣይ አጠቃላይ ሀሳቦችን ይዤ ቀርባለው:
@hananadem5921
@hananadem5921 6 ай бұрын
🙏
@DestaAlemu-ns1lq
@DestaAlemu-ns1lq 2 ай бұрын
Laki
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 6 ай бұрын
አኔ የአይኔ ለይ ችግር አለብኝ መጀመሪያ ግራ አይኔ የታችኛው ቅንድቤ ይንቀጠቀጥ አል በሱ የተነሳ አፌጋ ይነቀጠቀጥና አፊ ይጣመማል መፍትሔው መንድነው።
@kassa4882
@kassa4882 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤️
@FkrteDesaLeg
@FkrteDesaLeg Ай бұрын
አይኔ ከቅርበትም ሆነ ከርቀትም አይታየኝም ማታ ደግሞ ወሀ ሆነ ጉድጓድ ቢሆን አቶ ገባለሁ ቀን አጉልቶም ሰላም እጽፍም ካልገባሁበት አይታየኝም ምን ላርግ
@solman4135
@solman4135 6 ай бұрын
እባክህን ዶክተር አትለፈኝ ከባድ የአይን ህመም አለብኝ ላናግርህ እፈልጋለሁ ..
@ZgaleAychew
@ZgaleAychew 4 ай бұрын
እኔም የርቀት ችግርአለብኝ
@netsanetyirga6940
@netsanetyirga6940 6 ай бұрын
👏❤
@azebemilyose
@azebemilyose 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hailuabebe4325
@hailuabebe4325 5 ай бұрын
ዶ/ር አይኔ በጣም ያስክከኛል ቀይ ይሆናል ምን ባደርግ ይሻለኛል
@AlxsMels
@AlxsMels 6 ай бұрын
ዶክተርማዘርአንድአይንዋእንጨትመቷትጠባሳጥሎባታልበጣምነውምያማትእራስምታትውጋትምአለውያሌደችበትአኪምቤትየለምእናበእናትህመዳኒትካለውንገረኝ
@wubtwubt2474
@wubtwubt2474 6 ай бұрын
ዶክተሪዬ ጠፍተሐል በሰላም ??
@CellCenter-v5s
@CellCenter-v5s 4 ай бұрын
Dr dani silken bekeyerku kutir KZbin layii anten masadadi dekemegni🤕❤ btm nw mirimechegni abate
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 6 ай бұрын
አንተ የት college ነው የተማርከው ? Correct neh all. የተናገርከው የ Israel doctor ነው ያዳነኝ እኔን
@chalieyaregal1746
@chalieyaregal1746 2 ай бұрын
የሸሪት በሽታ መንሲው
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 347 М.
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 431 М.
የግራዋ የፈውስ በረከቶች
17:52
Ethio Family Tube
Рет қаралды 365 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН