አይፎን ስልክ መንሱር ጀማል ይግዛልሽ ተባልኩ/መንሱር ጀማል ሰምተሀል/

  Рет қаралды 38,154

Remla lemma ረምላ ለማ

Remla lemma ረምላ ለማ

Күн бұрын

Пікірлер: 771
@neimasied7434
@neimasied7434 2 жыл бұрын
እረጅም ኤድሜ ለእናቶቻችን
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@wqddddfs6679
@wqddddfs6679 2 жыл бұрын
@@seaditube-lz2zu az2
@seada2199
@seada2199 2 жыл бұрын
የስራ ስልክ ኤርገንዶ ነው 😂😂የኔ እናት እረጂም እድሜ ለናቶቻችን😍😍😍
@FatimaFatima-ft4es
@FatimaFatima-ft4es 2 жыл бұрын
ማዘርዬ እረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ይስጠወት ይህ መልዕክት ለራምላ ብቻ ሳይሆን አረብ ቤት ተጎብጠን እቃ ግዙልኝ እያልሽ አፍሰሽ ለምሰጪዉ ነዉ የኑሮ ዉድነት በኛዉ ሰበብ ነዉ ቆጠብ በሉ እስኪ ሀገር ያሉትም እንደኛዉ መግዛት ማጌጥ ይፈልጋሉ የኑሮ ዉድነት እንድረጋጋ የበኩላችሁን ተዋጡ ለሆነ ላልሆነዉ ብር አታዉጡ አጠቃቀማችሁም በመጠኑ ይሁን🙏
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 жыл бұрын
ትክክል
@ኡሙአብደለህቱዩብ
@ኡሙአብደለህቱዩብ 2 жыл бұрын
በትክክል ዋላሂ
@rahma5004
@rahma5004 2 жыл бұрын
ወላሂ ልክነሺ
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ 2 жыл бұрын
እናት እኮ ዉድ ስጦታናት ❤❤❤🌹🌷🌹
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝአድስ ነኝ
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ 2 жыл бұрын
@@seaditube-lz2zu እሽ 🌹
@habibahussen6024
@habibahussen6024 2 жыл бұрын
ከሁሉም ያሣቀኝ ወላሂ ስልኩ ሊጠብቅሽ ወይስ ልጠብቂ አሉ አቦ ይመቻቹ ማዙካ 😘😘
@ኡሙእሬደዋን
@ኡሙእሬደዋን 2 жыл бұрын
እውነትብለዋል የመቶሽብርስልክይዛ አዱማጂራቷንይላታል ብለውነው ቅኔውሲፈታ። ክክክክክክክክክክክክክ
@MarMar-zb1oy
@MarMar-zb1oy 2 жыл бұрын
ሁሉም ያስቃል
@ፍኢነልመአልይሥሪይሥራኢነ
@ፍኢነልመአልይሥሪይሥራኢነ 2 жыл бұрын
ያሳቀኝ የልጁ ማሽቃበጥ ጡዝ ጡዝ አለ አብሮ ከአያቱጋ ሀሀሀሀሀ
@hayatmohammed7913
@hayatmohammed7913 2 жыл бұрын
በርቱ
@ራህመትነኝየናቴናፋቂ
@ራህመትነኝየናቴናፋቂ 2 жыл бұрын
መንሱር ጀማል ይግዛልሽ ሰምተሀል ግዛላት መንሱረ እረ እማየ በጣም ነው ያስቅሽኝ እማየ አላህ ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@ቅምሞችነንየመዳም
@ቅምሞችነንየመዳም 2 жыл бұрын
መንሱር ሰምትሃልኝ ከከከከከከከ አሳቁኝ እናቴ
@ፎዚሰኢድፎዚሰኢድ
@ፎዚሰኢድፎዚሰኢድ 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይይይይይ ሲደነገጡ አሳዘኑኝ ያረብ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ እዘይራቸዋለሁ😍😍😍😍😍
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@ethioseyatube8272
@ethioseyatube8272 2 жыл бұрын
እናት እኮ ዉድ ስጦታናት ❤❤❤🌹🌷🌹ማዘርዬ እረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ይስጠወት
@rozitube8053
@rozitube8053 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ረምላየ እናትሽ ሺ ዓመት ያኑርልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
@rozitube8053
@rozitube8053 2 жыл бұрын
@@yefkrbiteseb5534 እሺ 🥰
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 жыл бұрын
@@rozitube8053 አመስግናለሁ የኔቅን እህት💞👌
@asaaislam2152
@asaaislam2152 2 жыл бұрын
ማማየ የኔውድአላህ እድሜናጤናይስጠወት እፎይ መሱር ጀማል አበበች አዳኒ አብይ ይግዙልሺ
@የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ
@የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ 2 жыл бұрын
የኔ እናት ውነታቸውን ነው ወላሂ በሳቅ መሱር ጀማል ይግዛልሽ እርሱ ሀብታም ነው
@semu2550
@semu2550 2 жыл бұрын
Masha Allah. ማሚ , ካለኝ ለሚስኪን አልሰጠውም👍አሉ።
@halima7551
@halima7551 2 жыл бұрын
ወይእኔ የኔ እናት ጤና እና እድሜ ይስጥሽ ያረብ
@መዲእብራሂም
@መዲእብራሂም 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን የልጁ ማሽቃበጥ ተኋላ ተኋላ የሚከተለውስ
@ሉሉነኝኢልምቀላዋጯ
@ሉሉነኝኢልምቀላዋጯ 2 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ
@Emantube-ch3eh
@Emantube-ch3eh 2 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር እማ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲
@ayatebs5425
@ayatebs5425 2 жыл бұрын
ርምልየ የእኔልእልት የእኔውድእህት እምወድሽ አላህይጠብቃችሁ የእኔውድእናት እርጅምእድሜ ከጤናጋር ለእናቶቻችንንን
@hayukatube
@hayukatube 2 жыл бұрын
ሳላደንቅ አላልፍም ምርጥ እናት አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቼው
@nani969
@nani969 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅ የኔ እናት ሱባሀነላህ አያቹሁ እህቶቼ አናቶች ብልህ ናቸዉ ምክኒያቱም እኛ ለአንድ ነገር ይምንክፍለዉን እነሱ ብዙ ነገር ይገዙበታል ሀቂቃ አላህ ረጅም እድሜ ያኑርልሽ ረሚሊ አንችማ መንሱር ጀማል ደዊይ
@ዜድ-ፐ6ሠ
@ዜድ-ፐ6ሠ 2 жыл бұрын
አስተዋይ እናት አሉሺ ማሻ አላህ እናቶቻችንን አላህ ይጠብቃቸው
@fozziafff2310
@fozziafff2310 2 жыл бұрын
Allah irejm idme ystlshi ❤❤❤
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 2 жыл бұрын
ወይ ማዘር እንደት ፈታ እንደረጉኝ ማዘርየ የእኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው እሳቸውን ሳይ እናቴ እፊቴ ትመጣለች እናቶቻችን ያቆይልን
@ራቢአYouTube-c5y
@ራቢአYouTube-c5y 2 жыл бұрын
ውይ እራምሊ ድፍረትሽ 😁😁😂😂😂ትንሽብርናት አላልሽም 🙄😁😂🤛በይ ማዘርን ለቀቅ አድርጊያቸው ሆ 🙄😁😁😂😁 እረጅም እድሜ ከጤናጋር ለእናቶቻችን ❤️💗💗❤️💗❤️❤️❤️❤️
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 2 жыл бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶች ፈገግ አረጉኝ ስልኩን ልጠብቂ ነወይ አላሉም የኔ እናት
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 2 жыл бұрын
የኔናት ሃሃሃሃሃሃ ሲያሳዝኑ ማማዬ ኑሩልኝ እረጅም እድሜ ለማማ
@sofiay4194
@sofiay4194 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እናት እረጅም እድሜ ለናቶቻችን 🌷
@hdhhhehe2402
@hdhhhehe2402 2 жыл бұрын
ረምላየ አታበሳጫቸው እናቶቻቺን ቡዙ ወጭ እድናወጣ አይፈልጉም አላህ እረጂም እድሜ ይስጣቸው
@seadaa525
@seadaa525 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እናት አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@aeeazz6909
@aeeazz6909 2 жыл бұрын
እረገኝኝኝ እሱን ልጠብቂ ነውደ አሉ የኔ ናት እድሜ ይስጥልኝ
@Ami-gh6fd
@Ami-gh6fd 2 жыл бұрын
ውይ እህት ረምላ አሏህ ከቀልባቸው ይጠብቅሽ እንዲህ እንደተናደዱ ቢረግሙሽ ከባድ ነው ሁለተኛ እንዲህ እንዳታደርጊ ግን እርሳቸው አስተዋይ ናቸው ማሻ አሏህ
@anshaali2905
@anshaali2905 2 жыл бұрын
የኔእናትእድሜሁንያርዝመው እረምላታድለሽእኔምእናቴንበሠላምለመገናኘትያብቃኝያረብ
@Ansha-Tube
@Ansha-Tube 2 жыл бұрын
ወየውው እማየ አሳቁኝ መሱርም አብይም ተባብረው ይግዙልሽ አላሉም የኔ እነት😘😘😘
@hawamohammed3370
@hawamohammed3370 2 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ይጠብቃቺሁ
@ፋፊየአላህባሪያ
@ፋፊየአላህባሪያ 2 жыл бұрын
Masha allah yene konjo inat allah rjim edmena tena allah ysetachew yareb 😘😘😘😘😘😘😘😘♥️
@እሙአብደላህ-ተ4ጘ
@እሙአብደላህ-ተ4ጘ 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እማየ የኔእናት የኔአለም እናቶቻችንን እረጂምእድሜ ከአፊያጋ ይስጥልን 💝
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ 2 жыл бұрын
ምርጥ እናት የነሱስስ ለምን ይጠፍል አላሉም
@umurabitube3568
@umurabitube3568 2 жыл бұрын
የኔ እናት ሳያችው አንጀት ይሰፈሰፋል ወላሂ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ለናትሽ ረምሊ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
የኔ እናቴ😘😘😘💋💋👍👍👍እረምላየ ወላሂ እናትሽ ልዩ ናት አላህ ከናቶቻችን ቀልብ ይጠብቀን
@حليمةعبدالقدير
@حليمةعبدالقدير 2 жыл бұрын
የነ እናት አላህ እድመና ጠና ይስጦት በጣሚ የሚወዳቸው እናት❤❤❤💋💋
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 2 жыл бұрын
የኔ እናት እናት ትኑር እርጂት እስክትል ዲርስትኑር ኡሚ ጋመኖርናፈቀኝ የኔየዋህ የሰውስቢሆን አሉ ማርዋ💐💓
@luebabaidris4838
@luebabaidris4838 2 жыл бұрын
ደስይላል ያስቃል እዉነት ማዘር
@SaraSara-sg5ln
@SaraSara-sg5ln 2 жыл бұрын
እርጅም እድሜ ለናትሽ ርምርየ
@rahmaahmed4237
@rahmaahmed4237 2 жыл бұрын
የኔ እናት አሏህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 😍😍❤️❤️
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እሕቴ
@hayatlove9551
@hayatlove9551 2 жыл бұрын
ዋለይኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ማሻአላህ አላህ ረጅም እድሜ ይጣቸው እናትሽን ራምሊየ ማሻአላህ አላህ እድሜና ጤና ሰቶን ኢትዮጵያ መጥቸ የምዘይራቸውያድርገኝያረብ እወደወታለሁ የናትጥንካሪ ለልጅ ትምህርት ነው ረጅም እድሜ ከጤናጋርአላህ ይስጥልን
@Hayat-Tube
@Hayat-Tube 2 жыл бұрын
ወላሂ እባየ መጣብኝ የኔ እናት አሏህ እድሚ ይሰጠወት አታኒጂዉት ይቅሮታ ሲይደርጉልሺ ቶሎ አሲይን በአሏህ 😭😭😭😭
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 2 жыл бұрын
😊😊😊😊በሳቅገዴሉኝ😂😂😂ስልኩ ሊጠብቅሽነው አችልጠብቂው ረምላ😂😂😂😂
@toybamohammed497
@toybamohammed497 2 жыл бұрын
Kkkkk
@oneday9545
@oneday9545 2 жыл бұрын
ክክክ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 жыл бұрын
ክክክክ
@cvgf6232
@cvgf6232 2 жыл бұрын
@@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄየአምሬ እማ አላህ እረጅም እድሚ ከሙሉ አፍያ ጋር ይስጠውት እማ እወደወታለሁ
@zeynebmohammad2957
@zeynebmohammad2957 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@ሶፊውሎ
@ሶፊውሎ 2 жыл бұрын
ቁረጥ አያቴን ጨዋ ናቸው ❤❤❤
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
@montahauae607
@montahauae607 2 жыл бұрын
አላህ እድሜ እና ጤና ኡሙዬ በሰቅ ሞትኩ እውነትም እሱን ልጠብቂ አሉ
@Fatema-qe9zq
@Fatema-qe9zq 2 жыл бұрын
ቤቱ የጭቃ ነው የቡሌኪት ያምራል መሻአላህ
@zm5638
@zm5638 2 жыл бұрын
የኔ እናት እዳቀርጭኝ አሉ እርሜአችሁን ያርዝምላችሁ
@ሰሚራአበበ.ይቱብ
@ሰሚራአበበ.ይቱብ 2 жыл бұрын
ወላህ ልጅሽ ነው ያሰቀኝ. እናትሽን የሚከተለው. ነገር
@rabiaali7379
@rabiaali7379 2 жыл бұрын
መሻአላህ ማዘር ትክክል ብለዋል በጣምነዉ ያሣቁኝ
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሚስክ የኔ እናት. ደስስስ ሲሉ አሳቁን ወላሂ. ኪኪኪኪኪኪ
@oneday9545
@oneday9545 2 жыл бұрын
ስታምሩ እናትሽ አስተዋይ ናቸው ወላሂ አላህ እድሜ ይስጣቸው አንቺ ደሞ ወሬሽም ሳቅሽም አኪስቴን ነው የምትመስሊው ወላሂ ረምላዬ
@LU123LA
@LU123LA 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣቸው ደስ ሲሉ
@theonly9414
@theonly9414 2 жыл бұрын
አላህ እድሜያቸውን ያርዝመልሽ እውነታቸውን ነው መንሱር ጀማል ይግዛልሽ በቃ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀአንቸ3 እራሱ ድራማ በይ ለቀቅ አርጊያቸው
@neimatesema4966
@neimatesema4966 2 жыл бұрын
MashaALLAH momyye love u betam. Demo Eko mensurim bichawun izelkeum hahahahah. Beka ALLAH yagralish ena yigzalish. Konjo vedio new. Wedijeshalew
@hamezyagalato5265
@hamezyagalato5265 2 жыл бұрын
ለሁለቺናም ኢናቴ አዲሜና ጢና አለሀ ይሲጥሊን
@ematube
@ematube 2 жыл бұрын
ክክክ እሱን ልትጠብቂ ነው አንችን ሊጠብቅሽ አይ እናቴ እድሜ ይስጠወት ያረብ እናት ለዘላለም ትኑር
@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ
@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ 2 жыл бұрын
ክክክክ ረምላየ እረ እናትሽን አታናጂ 👌👌👌👌 መንሱር ጀማል ማነው እስኪ ለኔም እፈልጋለሁ አደራሽን ሁለት ስልክ በይው ሃሃሃሃ
@የዙዙእናትወሎየዋ-ነ6ጸ
@የዙዙእናትወሎየዋ-ነ6ጸ 2 жыл бұрын
የኔ ማር እረዝም እድሜ ይስጥልን ለእናት አባቶቻችን ያረብ
@Toybayoutube-t5b
@Toybayoutube-t5b 2 жыл бұрын
ረምሊ በውሼት ወላሒ አትበይ። በተረፈ በርቺ።
@shikuriaomer1205
@shikuriaomer1205 2 жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ነው ያሳዘኑኝ አላህ ይጠብቅልሽ አላህ እድሜአቸው ያርዝምልሽ
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 2 жыл бұрын
ለመሱር ጀማል የትአለህ አቦ ረምሊን አስደስትልኝ
@susutube360
@susutube360 2 жыл бұрын
ውነት ነው ወላሂ ብራችሁን ያዙ እህቶች ዝም ብላችሁ አታውጡ ቀለል ቀለል ያለ ነገር ግዙ ሆሆሆ ረከቤት 15000
@htube8171
@htube8171 2 жыл бұрын
የእኔ እናት በጣም አሥተዋይ ናት አላህ እድሜዋንያርዝምልሸ
@ወሎየዋኤጁ
@ወሎየዋኤጁ 2 жыл бұрын
መንሱር ጀማል አብይም ይገዙት ማዘር ፈገግ አደረጉኝ
@እሙፊርዶስማሻይቱብ
@እሙፊርዶስማሻይቱብ 2 жыл бұрын
የኔ እናትዋየ ወይ ረምሊ አታሥጨንቂያት ወላሒ እናቴን ትመሥለኛለች ብቻ እረጂም እድሜና ጤና
@ጀሚላ-ጘ8ሰ
@ጀሚላ-ጘ8ሰ 2 жыл бұрын
ወላሂ ደጋግሜ ነወ ያየሁት እናታቺን በሳቅ ልገሉኚ ነወ በተለይ እሱን ልጠብቂ ነወ ወይ አላሉም ትክክል ነወት
@abdibme4429
@abdibme4429 2 жыл бұрын
ወይኔ የኔ እናት እረጅም እድሜና ጤና ውውውውድድድድድድ ነው የማረግዎት የሚሸሹት ነገር ግን በጣም ነው ያሣቀቀኝ ክክክክክክክ
@zeynabzeynab4272
@zeynabzeynab4272 2 жыл бұрын
መሡር ጀማል ይግዛልሽ ከከከከከከ የኔ እናት
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 2 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና አብስቶ ይስጣቸው እናትና ልጅ
@zinetbilal6986
@zinetbilal6986 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እናት እድሜና ጤና በትልቁ ተመኘሁላቸው ያርብ ትክክል ናቸው ወላሂ
@zebibahussen4714
@zebibahussen4714 2 жыл бұрын
የኔ ወንድ እናት አላህ ራጅም እድሜ ይስጣቻዉ ወላሂ ምርጥ እናት
@laaalolap8547
@laaalolap8547 2 жыл бұрын
እሰን። ልጠቢቁ። ነዉ። ተባልሽ። እድሜዋ። ያርስምልሸ
@saadyiamohammed9060
@saadyiamohammed9060 2 жыл бұрын
የኔናት እደሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥለን አስተዋይ መካሪ እናት
@Mo-rm7kx
@Mo-rm7kx 2 жыл бұрын
እረ ግኝ እረ መቶ ሽብር ማንም ሰው አይገዛም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ የኔ ናት
@زينبأحمد-خ4ع
@زينبأحمد-خ4ع 2 жыл бұрын
እደው የኔ እናት ያረቢ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍 እረምላ ክክክ
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc 2 жыл бұрын
😍😍😍😍 ደጋግሜ ደጋግሜ ባየዉ ባየዉ አልጠግባችሁ አልኩኝ
@ይሳካልአንድቀን
@ይሳካልአንድቀን 2 жыл бұрын
ምርጥ እናት ናው ያለሽ እረምል እናትሽ ብቻ ሳይሆኑ ገደኛሽም ሁሉ ነገርሽ ናቸው አላህ እረጂም እድሜየ ይስጥልሽ
@Asas-vl4ov
@Asas-vl4ov 2 жыл бұрын
አይ እረምላ በጣም ብልጥ ነሽ እኮ እና በሙድ ልታስልኪ ለራስሽ ጥሩ ህይወት እየኖርሽ ችግር ማውራት ይደብራል የበታችሽን እይ አላህ የልብን ነው የሚያየው እና ወደ አላህ ዙሪ
@remlalemma
@remlalemma 2 жыл бұрын
አንችን የገባሽ ለኔ አልገባኝም
@zekiyatube954
@zekiyatube954 2 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን
@NaimaNuru-nb1dm
@NaimaNuru-nb1dm 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወላሄ በሠቅሞትኩኛ
@ራሚፋምዩቱብ
@ራሚፋምዩቱብ 2 жыл бұрын
_ወላሂ በጣም ነው ያሣቁኝ የኔ እናት አላህ እድሜ ከጤና ይስጠወት_
@tarikambaw2001
@tarikambaw2001 2 жыл бұрын
እድሜና፡ጤና፡ለናታችን፡ትክክል፡ብለዋል👍👍👍👍👍
@sjjsj6577
@sjjsj6577 2 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ርዥም እድሜና ከጤና ጋር አላህ ይስጣቸው ሲምሩ ደግሞ ማሻ አላህ
@ፎዚሰኢድፎዚሰኢድ
@ፎዚሰኢድፎዚሰኢድ 2 жыл бұрын
የኔ ዉድማዘርየ አላህ ይጠብቃችሁ
@hayathayu2936
@hayathayu2936 2 жыл бұрын
የረምላ ጉድ ደሞ እውነት ማስመሰሏ በሳቅ ገደላችሁኝ ለመሆኑ መሱር ጀማል ማነው ?ብቻውን አይችልም አብይም አዳነች አበቤም ያግዙት አላሉም እውነታቸው ነው የኔ አስተዋይ አሏህ እረጂም እድሜ ለናቶቻችን ይስጥልን ያረብ
@ሀዶየየኮቻዋ
@ሀዶየየኮቻዋ 2 жыл бұрын
የኔውድ እናት እንደው ደስ ሲሉኝ ራምሊ እናትሺ እረዢም እድሜ ይስጣቸው የኔ እናት ራምሊ ሰላምሺ ይብዛ የኔ ውድ
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh 2 жыл бұрын
ሀራም አለይኪ ረምሊ ቀልብ እንዳያደርጉብሽ እንድህ አታድርጊ ለመቸሽም ጥሩ አይደለም ። ረጅም እድሜ ለእናትሽ
@آميسر-ش7ي
@آميسر-ش7ي 2 жыл бұрын
የኔ ናት ትክክል ኢስራፍ ለምን ይሆናል ኸረ 15 ሺ ገንዳአ እኔ አልገዛም
@zabibaali5090
@zabibaali5090 2 жыл бұрын
ምናለበት እማየ ኑራልኜ ወርቅ ባለበሥኮት
@ሀያት-ኸ8ገ
@ሀያት-ኸ8ገ 2 жыл бұрын
የኔ እናት እረዥም እድሜ ይስጣቸው የኔ ማር ወይይ
@አልሀምዱሊላህ-በ9ቀ
@አልሀምዱሊላህ-በ9ቀ 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ አላህ የእናቱችችንን እድሚ ያሰረዝምልን
@ሪምነኝቲማቲሟ
@ሪምነኝቲማቲሟ 2 жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ ዴግሞ እናቴን መሰሉኝ ወላሂ😭😭
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn 2 жыл бұрын
የኔ እናት አሏህ ረጅም እድሜና ጤና ስወዳቹ ወላ በሳቅ♥️♥️😘😘😘😘
@endris.tube58
@endris.tube58 2 жыл бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ውድድድድድ😘😘😘🌹🌹🌹
@omosamatube
@omosamatube 2 жыл бұрын
ዉነት ብለዋል እናታችን እሱን ልጠብቂ ነዉ አብይን ክክክ😍😍😍
@ሩቂያቢንትአሊወሄነትየገጉ
@ሩቂያቢንትአሊወሄነትየገጉ 2 жыл бұрын
ያአላህ አሳዘኑኝ
@hamezyagalato5265
@hamezyagalato5265 2 жыл бұрын
ማሸአለሀ አለሀ ኢዲሜና ጢና አቢዙቶ ለኢናትሸ ራማለዪ
ስልጡኗ ሸቃላ መዳሟን ተያዥ አንጭ አለቻት
9:36
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 14 М.
ሀቢብ አፋጠጥኩት በሆዱ ምን እንዳማኝ
8:51
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 20 М.
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 4,4 МЛН
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 136 МЛН
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 94 МЛН
ሂራ እቤቷ ድግስ ጠራችኝ
8:50
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 11 М.
ብርጪቆ ከነቃ አይሆንም እቃ
13:58
ፋኖስ ወሎ fanos YouTube
Рет қаралды 1,5 М.
እዩልኝ የተካሁትን የዱበርቲ መአት
8:48
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 16 М.
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН