አይን የሚገልጥ እውቀት? || ሁሉ ነገር ቢቻል ምን ማድረግ ትፈልጋለህ?

  Рет қаралды 84,360

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Жыл бұрын

ምን አይነት መንፈሳዊ ሰላም፣ ሀሴት እና ፍቅር ያለው ሰው መሆን?
ምን አይነት አስተሳሰብ ያለው ሰው መሆን?
ምን አይነት ቢዝነስ ፣ ስራ፣ ገቢ፣ ቁሳቁስ እና ዝና ያለው ሰው መሆን?
ምን አይነት አገልጋይ እና ችግር ቀራፊ ሰው?
ምን አይነት ትዳር እና ወዳጅነት ያለው ሰው መሆን ?
ምን አይነት የህይወት ዘይቤ የሚከተል ሰው?

Пікірлер: 153
@assayemogesteka2686
@assayemogesteka2686 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አንተን ሰደምጥ ብርታት በራስ መተማመን ጥንካሬ ይሰማኛል በታላይ ንግግሮችህ ሁሉ ደስ የምል ከእግዚአብሔር ጋር የምያቀራርብ በመንፈሳዊ ህይወት እንድንተነክር ያደርገናል ተካዜን ያርቃል በጣም አመሰግናለሁ በርታ
@gabi6813
@gabi6813 Жыл бұрын
እውነት ነው የመንፈስ ቅዱስ ፍሬን አለማወቅ ነው።እግዚአብሔር ይስጥህ በምታውቀው ልክ ስለምታስተምር ደስ ነው የሚለው እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ።
@mememara4455
@mememara4455 Жыл бұрын
ወይኔ ቃላት አጠረኝ የዛሬ አመት ኢትዮጵያ ነበርኩኝ ብዙ ሰሆች ነበሩ ለፈተና ብር ጨርሼለሁ ብዬ ስላቸው ለፈተና ስልካቸውን የዘጉ ሁሉ ነበሩ በሉ ቻው ብዬ ስፅፍላቸው ወይ ሚሚዬ ቻርጅ ዘግቶብኝ በማለት መጋጋት ጀመሩ እኔም በተራዬ ፈተናቹን አላለፍቹም ጎደኝነታችን እዚለይ ያበቃል በየአላቹበት ሰላም ሁኑ አልኩ 🙏🙏🙏💖
@ayantuayu3319
@ayantuayu3319 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ 😍😍😍😍😍አንተ ሳትሆን በውስጥክ ያለው መንፈስ ቅዱስ እያስተማረን እንዳለ ይሰማኛል
@bitaniyayanore8829
@bitaniyayanore8829 Жыл бұрын
አንተ ባርች ባገኝህ ቅጥቅጥ ነበር የማደርግህ፣ እስከዛሬ የት ነበርክ when I have been through a lot for almost four years🤔 but praise God!!! I am awakening now, before too late. I would like to Thank you brother keep shining!!!!!
@omuamare2208
@omuamare2208 Жыл бұрын
ዎንውሜ እንዳዛ አይበልም
@alamhabash6268
@alamhabash6268 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው 🥺🥺
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын
እንዲህ አይነት የበሰለ አእምሮ ያላቸውን ሰዎች ብንከተል ኢትዮጵያ በምን ያህል ፍጥነት በተቀየረች።
@yeshimengstutube5162
@yeshimengstutube5162 Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን ማንዬ እናመሰግናለን መድሃኒ አለም ፀጋዉን አብዝቶ ያድልህ 💚💛❤🙏
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
ተባረክ👌 ኡፍፍ እንዴት ልቤን ደስ እንደምታሰኘው እኮ ሰው ለቀን ደስታ ብቻ ነው እሩጫው ኑሩ በሰው ሳይሆን በእግዚአብሔር ጥበቃና በረከት 🙏
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 Жыл бұрын
እውነት ነው ማኔ መመካት ያለብን በፈጣሪ ነው ሁሉም ከንቱ ነው ገንዘብ ጥንካሬ ውበት ያልፋል ኑርልን❤🙏
@tube-oj5yb
@tube-oj5yb Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ነክ በርታ
@ccvcf7964
@ccvcf7964 Жыл бұрын
ማን ያዘዋል እውነት ስምህ ይመጥናሃል ታቃለህ እኔ ባንተ ትምህርቶች ብዙ ነገሮች እየተለወጡ ነው ልክ እንደ ክንን በቀን ኣንድ እወስዳለው ኣንዳን ትሥህርት ግን እስክገባኝ ድረስ ነው ደጋግሜ ምሰማው ኣስሬም ልደጋግመው እችላለው እንዳንተ ኣይነት ኣይምሮኣቸው ብሩህ የህኑ ያብዛልን
@betelhemtesfaye5000
@betelhemtesfaye5000 Жыл бұрын
የሄ ትምህርት በደንብ የሚገባው በክርስቶስ አምኖ መንፈሱ ዳግም የተወለደ ሰው ነው እውነት
@genetfanose2276
@genetfanose2276 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ማንዬ እናመሰግናለን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ
@birtukannigus2371
@birtukannigus2371 Жыл бұрын
አሜን እኳንአብሮ አደረሰን ውድምየው❤️🙏🙏💒💒
@goldengeneration1215
@goldengeneration1215 Жыл бұрын
Mane u r amazing teaching God bless you
@hamzaakil4802
@hamzaakil4802 Жыл бұрын
I really appreciate your speech hopefully to meet soon
@sirajdavinchi1463
@sirajdavinchi1463 Жыл бұрын
ድንቅ ነው ግን ላነሳሃት እህታችን መልእክት ኣለኝ በየትኛውም እምነት ሁኚ ኣብዝተሽ ወደ ኣላህሽ ወደ ፈጣሪሽ ቅረቢ ምክንያቱም ጥበቡ ረቂቂቂቅ ነው ረቂቅ ከመሆኑ የተነሳ የፀነስኩት ልጅ ከመወለዱ በፊት ለቀናት ወይ ለሳምንታት ሆዴ ውስጥ ምቶዋል እናም ምጤ መጣና ወለድኩኘ ሚገሮመው ምጤ ራሱ የደቃይቅ ነበር እናም ወዳጆቼ ወደ ፈጣሪ ኣብዝተን እንቅረብ ከዚ የባሰ ነገር እደማይኖር ርግጠኛ ነኝ መልካም ቀን ተመኘሁላቹ
@hehehhdhdud6516
@hehehhdhdud6516 Жыл бұрын
Egziabher Yibarkh
@caaltuuasallaatube8197
@caaltuuasallaatube8197 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው 😍
@user-qn7pb6yx3c
@user-qn7pb6yx3c Жыл бұрын
ማንዬ በርታልን በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በረከት ይብዛልህ
@samrawitembay3169
@samrawitembay3169 Жыл бұрын
Wow bro I really really proud of you yes with out spiritual life with out God everything is nothing
@ahhjjd9350
@ahhjjd9350 Жыл бұрын
ገራሚ ነህ ጥሩ ነገር ነዉ አመሰግናለሁ
@SADORATUBE
@SADORATUBE Жыл бұрын
Amazing Really!
@orotube44
@orotube44 Жыл бұрын
Well come thanks so much bro 🙏 ❤
@gebiremfesekiduse2268
@gebiremfesekiduse2268 Жыл бұрын
Gena satawera new yemiredah.Thanks!!!
@davidawando4482
@davidawando4482 Жыл бұрын
Very nice God bless you 🙏
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ማኔ ምርጥ ሰው❤
@user-ln5qv4dv3k
@user-ln5qv4dv3k Жыл бұрын
ዋው ፈጣሪ ይባርክኽ
@user-ze6yd7tc4e
@user-ze6yd7tc4e Жыл бұрын
እኔ በአንተ ትምህርት በጣም እየተለወጥኩበት ነው በርታ ብሮ
@serkalemkebede9829
@serkalemkebede9829 Жыл бұрын
አስር አመት የዱባይ ቆይታ አገር ገባው ተመልሼ መጣው የቁሳቁስና የገንዘብ ችግር ስላለብኝ እንጂ ስኬት እንኩዋን እግዚአብሔር ይመስገን ስኬታማ ነኝ በጣም ደስተኛ ነኝ አሁን ግን ይገባኛል ለምለው ቁስ የስራ ዘርፌ ቀይሬ መስራትና ብር እንዴት ሴፍ ማድረግ እንዳለብኝ ካንተ ብዙ እማራለው ድህነትን በጣም ነው ምጠላው እልም ያልኩ የደሀ ልጅ ነኝ ግን
@alamhabash6268
@alamhabash6268 Жыл бұрын
ጎበዝ ትችያለሽ
@yaekobasmamaw2531
@yaekobasmamaw2531 Жыл бұрын
Waw u are amazing and extraordinary person thanks alot for ur seminar i am so happy because u god bless u mane I wish all the best ❤❤❤
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 Жыл бұрын
Tebarekligh awodimachin tihimitk betam temechegh keminm belay silee menfes neger silemitawara menfes kenekaa sewu lij menekakati yemichilewu
@Brook4355
@Brook4355 Жыл бұрын
Thanks manye great respect ✊
@user-bj6kn6eo5u
@user-bj6kn6eo5u Жыл бұрын
_You are the best man, bro_
@user-cx1gz6ci7r
@user-cx1gz6ci7r Жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሠማልን አምላክ ይጠብቅልን
@z.z6853
@z.z6853 Жыл бұрын
ማኔ ጀግና እየተለወጥኩነው አመሰግናለሁ
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
ሰላምምም ማኔ እንኳን ደህና መጣህልኝ የኒ ድንቅ ትለያለህ 👍😘
@Sarasara-sz9qe
@Sarasara-sz9qe Жыл бұрын
Ameen Yenga Wud Enkwan Abero Adersan
@amanuelgetenet401
@amanuelgetenet401 Жыл бұрын
እረ ባዪቆራረጥ አሪፍ ነበር! እናመሰግናለን ማኔ!!!!!!
@orangeafrica8812
@orangeafrica8812 Жыл бұрын
አባ ብዙ ግዜ እየጮህክ ለማነቃቃት ስር ምክር አያለሁ አንዳንዴ ይሰራል አንዳንዴ ግን እረጋ ብትል ይበልት የሰውን ልብ የምትገዛ ሀሳብህም ዋጋ የሚያገኝ ይመስለኛል ማኔ የረስህ መንገድ ጥሩ ነው ግን ያንተ መንገድ እና ቀለም በመጮህ ሳይሆን በሀሳብ እና አመለካከት ቢሆን ደስ ይላል እንደ ቦታው እረጋ ማለትን እስቲ አንዳንድ ግዜ የሰውን ሀሳም ለመቀበል ድፈር ይበልጥ ታሸንፋለህ
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p Жыл бұрын
ነገራቹ እኮ እናንተ ተቹት እሱ ግን እየተራመደ ነው
@sisayfeleke161
@sisayfeleke161 Жыл бұрын
ማንዬ ተባረክ
@user-zd5ky2fc2k
@user-zd5ky2fc2k Жыл бұрын
አቦ እግዚአብሔር ይስጥህ ። ስንቱ ነገር መሰለህ ልቤ ውስጥ ያለ። ለቤተሰቦቼ የመጀመሪያ ነኝ አባቴ ሃብታም ነጋዴ ነበርና እናቴ ደግም የቤት እመቤት እኔ ተማሪ ነኝና ሳሎን ሳጠና ብቻዬን አድራለሁ አንዳንድ ቀን ጠጥቶ የመሽና ድብድብ ሲያነሳ መሐል ገብቼ እኔ ከሳሎን ወደመኝታ ቤት ገብቼ በጥፊ ሲለኝ ኮ ከቁምሳጥኑ መስታወቱ መቶኝ ....አንድ ቀን በጣም ተማርሬ... የሚጠጣ ና የሚቀና ባል እንዳሰጠኝ አልኩት ፈጣሪን ያለበለዚያ ባል አትስጠኝ። ሰጠኝ ግን ያው የአባቴ ነገር ቀጠለ ... እናቴ ደሞ የአባትሽ ግፍ ..መቼ ይሆን መቆሚያው? አምላኬ ሆይ እኔ ቂም አልይዝም በልጆቼ አይሆንም ብዬ ሁሌ አምላኬን እጠይቀዋለሁ።አምላኬንም አምነዋለሁ እኔን አይደለም የኔን ባል ራሱን ት/ት የሚየስተምር ሰው ልጆቼ ይገጥማቸዋል 100%።ልጆቼ ሁለቱም ሴቶች ናቸው ። ጥሩ አማች ይመጣል የተባረከ እኔ ይቅር ብየለሃ ዋው እግዚአብሔር ሆይ ይህንን ይቅር ባይ ልብ ስለሰጠኸኝ አመሰግናሃለሁ።
@almazdamtwe8155
@almazdamtwe8155 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን አንተን ስለሰጠን አሁንም አብዠቶ ይባርክህ ወንድሜ ...
@lieltnigatu3370
@lieltnigatu3370 Жыл бұрын
Tebark
@keribintbaba246
@keribintbaba246 Жыл бұрын
ቀጣዩን😊ለምን አለቀ ብዬ ብቻዬን የማወራው ነገርስ
@seadaousman4978
@seadaousman4978 Жыл бұрын
በርታ ወዲሜ
@abimathi6059
@abimathi6059 Жыл бұрын
In history of Ethiopian the best spiritual,motivational and encouragementl and intelligent Wise advisory and amazing heart touching teacher and i thank you so much and appreciate alot and keep it up . God bless your generation.your brother Abreham from South Africa.
@doyourbest1921
@doyourbest1921 Жыл бұрын
wawwwu mane thanks brother
@sebleeshetewube460
@sebleeshetewube460 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ ያደረሰን
@bereketdegu417
@bereketdegu417 Жыл бұрын
Thanks bro
@smharoneloveethiopia1238
@smharoneloveethiopia1238 Жыл бұрын
Mani egzeyabher abzto yebarkh enkuan abero adrsn💒
@seminartube3077
@seminartube3077 Жыл бұрын
እውነት ማኔ ያንተን ንግግር ስሰማ በጣም ነው ምነቃቃው
@yematagetaneh-ol3tr
@yematagetaneh-ol3tr Жыл бұрын
ተባረከ❤❤❤❤❤❤❤
@tarikukufa6506
@tarikukufa6506 Жыл бұрын
maniye thenkyou
@kidistbenwew8832
@kidistbenwew8832 Жыл бұрын
Ante yetbarke lege
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 Жыл бұрын
አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@manaqulqullummaa9823
@manaqulqullummaa9823 Жыл бұрын
Ho my God amazing
@kidistbenwew8832
@kidistbenwew8832 Жыл бұрын
Bebzooooo tebarke eshiiiiii 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
@fiyorinaroma4527
@fiyorinaroma4527 Жыл бұрын
ዛሬ ሙዴ low ነበር ማኔ ቪድዮዎችህን አይቼ እየተነቃቃሁ ነው thank u❤❤
@grandprime2715
@grandprime2715 Жыл бұрын
እናማስግነለን
@biniboss7533
@biniboss7533 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ማኔ ካንተ እጅግ ብዙ ተምሬአለሁ ጠቅላላ በሚባል ደረጃ ኢንተርቪዎችህንም ሰምቼሃለሁ ድራማህን ሳይቀር ለዛ ምስጋና ውሰድ... አሁን ግን በዚ ስልጠና ላይ ማስጨበት ምትፈልገው ዘላቂ እውቀት ምን እደሆነ ባውቅ ቲዩብ ላይ ምትለቃችውን ቪድዮዎች ሳይ ያነቃል ከዛ ግን ወዴት ..... እናም በደርዝ በደርዝ የተዘጋጀ ከምሠረታዊ ጀምሮ ብታካፍለን ጉጉት ላይ ለምሣሌ በጣም በሚገርም ሁኔታ ስለ አእምሮ አሠራር ከመሠረቱ ተንትነሃል በዛ ልክ ከመሠረቱ ይተዘጋጁ ደረጃዎች ያሉት ተከታታይ ነገር ብትሰጠን እላለሁ ... አለዛ የሞቲቬሽን እስረኛ ሆኖ መቅረት እንዳይሆን
@omuamare2208
@omuamare2208 Жыл бұрын
thank you
@amalmalyoutube6927
@amalmalyoutube6927 Жыл бұрын
enee bantee video ka samaow jamiro betam talawichalow ba tinishu endaa andii qal takamii esuus kazii bafit sa.atin betaam 2x seakaxil nabar andi qan gin manihazowal video west andii kal yasku zare qan bami chilown sera sera alee endazaw sera bicha na bicha sariche yemichilown saraw charasku das alenyi betam egzabeherin betam egzabeher yibarke wandemachin😘😘😘😘😘💚💛❤💚💛❤
@mamushhawaz9691
@mamushhawaz9691 Жыл бұрын
ማኔ ብዙ ጥሩ ነገሮችህን አደንቃለሁ።የእዮብን ድንቅ ስራ አንቋሸህ ያቀረብህክበት መንገድ ግን ካንተ አይጠበቅም። ብታምንም ባታምንም መብሰል ይቀርሀል።አሻሽል!!
@modelhiskelbelay8540
@modelhiskelbelay8540 Жыл бұрын
ኢንትራንስ ፈተና ደርሶብን እንዴት እናጥና maneye
@dibbauae7240
@dibbauae7240 Жыл бұрын
Thank you
@fantahunligaba1875
@fantahunligaba1875 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@hillinamekasha6806
@hillinamekasha6806 Жыл бұрын
Eyesemahuh new
@elenilemma3019
@elenilemma3019 Жыл бұрын
ይህ video የተነሳበትን ሀሳብ ሳይጨርስ ወይም ሳይመልስ ነው የተቋረጠው ። ምንድነው እባካችሁን እንማርበት
@shafi7136
@shafi7136 Жыл бұрын
በትክክል ማንያዛዋል እሼቱ
@tube5121
@tube5121 Жыл бұрын
ሰላም ምክርህ በጣም ጡሩ ነው ዋው ግን ድምፅህን ቀነስ አድርግ ግን በጣም ይቅርታ
@tomase6250
@tomase6250 Жыл бұрын
ተረዳውክ አንተን ዋው በጣም ወድካለው ምንም ባይመስልህም
@fesshatisonfantahun4075
@fesshatisonfantahun4075 Жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ልጅ ጌታችንን መደሃኔታችንን በማወቅ ውስጥ ያልሆነ መንፈሳዊነት ሁሉ ሌላ አይነት ዓለማዊነት ነው:: መቼም ሃይማኖት ያለው፤ በግብረገብ ያደገ ሰው ለህብረተሰቡ መቼም ቢሆን ጠቃሚ ነው:: እውነተኛው መጸሐፍ ቅዱሳዊው መንፈሳዊነት ግን ከነዚህ ሁሉ የላቀና በአይነቱ ለየት ያለነው:: ዛሬ ብዙዎች "መንፈሳውነት" እያሉ የሚያቀነቅኑት፤ ኃጢአተኝነትን ተረድቶ፣ ያለክርስቶስ የጠፉ መሆንን ተገንዝቦ፤ ለወንጌሉ ተማርኮ መኖርን መሰረት ያደረገ አይደለም:: ሰው የተፈጠረው ለእግዚአብሔር ክብር እንዲኖር ነው:: ኃጢአት ከዚህ ክብሩ ስላጎደለው፤ በእራሱ አቅም ፈጣሪን ለማወቅ አይችልም :: የማወቅም ፈላጎት የለውም:: ለዚህ ነው ጌታችን መደሃኔታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ ሰው ሆኖ የመጣው :: መጥቶም የጠፋነውን እኛን ፈልጎ ለማዳን እስከ መስቀል ሞት የታዘዘው:: በመቃብር ሶስት ቀን ይያደረው:: መንፈሳዊነት ይህንን እውነት አምኖ፤ ለሞተልን ጌታ ክብር ለእርሱ መንኖር ነው::
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog Жыл бұрын
Bless up
@enattigabu8019
@enattigabu8019 Жыл бұрын
tebarek lela minm alelhm
@sisyichalal
@sisyichalal Жыл бұрын
Yene zemene gegena
@aschalewmolla1864
@aschalewmolla1864 Жыл бұрын
Barvo
@yaredmammo6149
@yaredmammo6149 Жыл бұрын
Bro 👍👍👍
@umrehma491
@umrehma491 Жыл бұрын
ለምን ግን ጎዳና ላይ ያሉትን ሰብስባቹ አታስተምሩም ለምንስ ጎዳና ላይ ከሚኖሩ ቤት አትሰጧቸውም
@ASTERyoutube3945
@ASTERyoutube3945 Жыл бұрын
በጣም ዳስ ይለል💗💗🙏
@amyabebe6913
@amyabebe6913 Жыл бұрын
Hallelujah
@saramezgebu1216
@saramezgebu1216 Жыл бұрын
Thaks
@aliadem8337
@aliadem8337 Жыл бұрын
Jim Rohn is one of the my best teacher who made a tremendous effect on my life. Manyazewla Eshetu is the Ethiopian Jim Rohn. Thank you Mane!
@raheltemesgen4203
@raheltemesgen4203 Жыл бұрын
Endate new yemefelegewen neger mawek yemechelewe?
@omuamare2208
@omuamare2208 Жыл бұрын
ማንያዘወል አንታ ድንቅ ሰዉነክ አገረ ዉስጥ ብሆን በነንታ ፕሮግራም ታድሜ የዉስጤን በወረዉ
@GenetGemeda
@GenetGemeda 10 ай бұрын
You can't change how people feel about you so don't try just your live your life be happy ❤❤❤
@yematagetaneh-ol3tr
@yematagetaneh-ol3tr Жыл бұрын
ማኖየ ለምን የምፈ ልገውን አላውኩትም አንድ አንድ የአገኜሁት ዪመስለኛል የመወዛገብስሜት እንደምታነበ ውተስፋ አለኝ እየሰባበሪኮ ነው የፀፈኩት
@mariyamercesds772
@mariyamercesds772 Жыл бұрын
ትመቸኛለህ ትንሺ ድምፅህን ብትቀንሠውደሥባለኝ ተፈጥሮከሆነም ምንምማድረግ አይቻልም
@lilyhabeshawit6831
@lilyhabeshawit6831 Жыл бұрын
እውነት ነው ማኔ እኔ አንዱ ነኝ
@wogderesmekonnen4662
@wogderesmekonnen4662 Жыл бұрын
........hulum gumin inde mechebet honebigni.......... miniladirig gin?
@abikabada8060
@abikabada8060 Жыл бұрын
welcome
@abduslamnuradinhussin1430
@abduslamnuradinhussin1430 Жыл бұрын
ከጮሂዎች እና ከኔ በላ አዋቂ የለም ከሚሉ ሰዎች ራቅ
@tube-wc8nx
@tube-wc8nx Жыл бұрын
ዋውውውውውውውው 😍😍😍
@Habeshacurls28
@Habeshacurls28 Жыл бұрын
እባክህ የዚን ቀጣይ ክፍል ልቀቅልን
@Werku.aregahegn
@Werku.aregahegn 10 ай бұрын
Manyazawal.baxam.iwadhalew.faxari.yabarkh
@Werku.aregahegn
@Werku.aregahegn 10 ай бұрын
🍏🍏
@amira8614
@amira8614 Жыл бұрын
Manyazewal Eshetu #1.99m subscribe Honeh mayet amaregn 🌶
@ASTERyoutube3945
@ASTERyoutube3945 Жыл бұрын
ከመፅሐፍ ቅዱስ ይመስለኛል👌💗
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 Жыл бұрын
how to get meeting or class
@SanaaSanaa-tg3my
@SanaaSanaa-tg3my 9 ай бұрын
Lane hayimanoti inaa fiqir Lela yeganyil
@tihitenaadugna3700
@tihitenaadugna3700 Жыл бұрын
Tell us the adress, where is it. Pls tell us the scedule
Did you find it?! 🤔✨✍️ #funnyart
00:11
Artistomg
Рет қаралды 123 МЛН
Be kind🤝
00:22
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 20 МЛН
1🥺🎉 #thankyou
00:29
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 78 МЛН
Chips evolution !! 😔😔
00:23
Tibo InShape
Рет қаралды 42 МЛН
የመጥፎ ስሜት መድሃኒት
22:59
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 41 М.
ይህንን ሳትሰሙ አታግቡ !
30:32
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 152 М.
Did you find it?! 🤔✨✍️ #funnyart
00:11
Artistomg
Рет қаралды 123 МЛН