አይነጥላ ሆና ትዳር እንዳያገኝ የጋረደችው የመስተፋቅር እርኩስ መንፈስ እና የእግዚአብሔር ማዳን kesis Hailemelekot Girma

  Рет қаралды 41,994

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Күн бұрын

Пікірлер: 348
@happyhappy-con
@happyhappy-con 11 ай бұрын
እኔ አለሁ ተምሬ ሰርቼ ባዶ ቤተሰቦቼ ጤና እያሳጣ እባካችሁን ድረሱልኝ ከእግዚአብሔር በታች በናንተ ፀሎት ሀይል አላት ለእናቴ ድረሱላት
@የድንግልልጅሆይማረኝ
@የድንግልልጅሆይማረኝ Жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት በረከትዎት ይደርብን የአባታችን ምትክ እሰይ እናንተን የሰጠን አምላካችን ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤
@hareghaile1889
@hareghaile1889 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hareghaile1889
@hareghaile1889 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺ አመት ያኑርለልን
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 Жыл бұрын
ማንም ምንም ይበል ፀጋውን ያብዛለዎት አባታችን
@daniboy1896
@daniboy1896 Жыл бұрын
ለዛምም ነው ለማይረባ አምሮ ተላልፈን የተሰጠነው ። ያለማስተዋል መጓዝ
@SintayehuKumsa
@SintayehuKumsa 3 ай бұрын
አሜን አሁንም ወደፉትም አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርላቸው የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን አሜን
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልን አጋሥታለም ሥላሤ አይነልቦናችንን ያብራልን
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
መፀለይ መሰገድ ንሰሀ ሰትገቡ አይደለም ጉረቤት ቤተሰቦቻችሁ ይርቋችዋል ከዛ ደሰሰ የሚል ሰቃይ ውሰጥ ገብታችሁ ጠላታችሁን ታሸነፍላች በረቱ#ይፍቱኝ ቀሲስ ፀጋውን ብዝዝት ያረግሎት
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ Жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ እኔም እንደዛ ነው ያጋጠመኝ
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Жыл бұрын
አልቻልኩም በጾሎት አስቡኝ አር የነካ ጨት አደረጉኝ ሁሉም ሰው ይጠሉኛል ይጠየፉኛል
@ዮወርድ
@ዮወርድ Жыл бұрын
​@@ተመስገንኣምላከይወድዳዊትእኔም እዳችዉ ነኝ እህቴ ባሌ ቤተሠቦቸ ጓደኞቸ ማንም ሠዉ አያናግረኝም ቆይ ምን በደልኳቸ እላለሁ በሠዉ ሀገር ነዉ ያለሁት አዳደ አልቆሸ አልፈዋለሁ ኦላይ ገብተዉ እኳን ሊደዉሉ ሠላም ብለዉኳን ሳይጥፉልኝ ይወጣሉ ችግር ቢደርስብኝኳ የማዋየዉ አንድም ሠዉ የለም ከእመአምላክ ዉጭ እንዳጋጣሚ ከደወሉኳ ብር አትልኪምደ ለማለት ለኔ አስበዉና ናፉቄቸዉ አደለም እናቴምኳ ጠልታኛለች አስካለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ😢
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr 3 ай бұрын
አይዞእግዚሀብሔር ሁላችንም ይሪደን
@etsegeneteshetu8579
@etsegeneteshetu8579 3 ай бұрын
That right
@belabalasnake235
@belabalasnake235 Жыл бұрын
ቤተክርስትያን አውደምህረት የእግዛብሄር ቃል ነው የሚሰበክበት:
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
ቀሲስ ሀይለመለኮት ፀጋው ይብዛሎት የአባትህ ልጅ መታደል ነው✝️❤❤❤
@wondmuwolde5629
@wondmuwolde5629 Жыл бұрын
እግዜር ደግሞ አባት ሰጠን የአባቴ ልጅ እድሜና ጠና ይስጥልን
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 8 ай бұрын
አባቴ እግዚያብሄር ይባርኮት ያባቱ❤ልጅ አገልግሎትን እግዚያብሄር ያስፋሎት ጠላትዎትን መዳኒአለም ይርግጥሎት
@MeseretTemesgen-lr3si
@MeseretTemesgen-lr3si 8 ай бұрын
በእውነት መስገድ መፀለይ ስትጀምሩ ቤተሠብ ጎደኛ ሁሉም ይነሳባችሆል የዛን ግዚ ትግሉ ከባድ ቢሆንም እግዚአብሔርን ይዘን እናሸንፍለን ፀጋውን ያብዛልን ቀሲስ 🙏
@helin6219
@helin6219 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን፫
@manahlosharagaw8077
@manahlosharagaw8077 Жыл бұрын
እባክሽ አድራሻቸውን ፃፊልኝ ወንድሜ ከአሜሪካ ታሞ መጥቶ ነ ው ድንግል ትጠብቅሽ
@KarlKfoury
@KarlKfoury 8 ай бұрын
ቀሲስ ፀጋውን ያብዛለወት አባታችንም ሺ አመት ኑሩልን!!!
@sayedahmada17
@sayedahmada17 Жыл бұрын
ያባቱ ልጅ።እዳሻው አባይን ዳግም ወልደናን።ተመስጌን።አባዬምንም እየደገፋችሁ ቢሆን ካይናችን እዳይርቁብን።😢😢😢😢
@hglh8910
@hglh8910 3 ай бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እኛም ከስደት ተመልሰን ለደጁያብቃን😢❤❤
@medessteshhome1140
@medessteshhome1140 Жыл бұрын
ከሆነ አይቀር ልጅ ማሳደግ እንዲህ ነው!! ያባቱ ልጅ ህይወት ቀያሪ
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
@mezmurtv5146
@mezmurtv5146 Жыл бұрын
Ewnte nw Egzabher ymsgen selhulum neger❤😊❤
@عليعبد-ث2ج
@عليعبد-ث2ج Жыл бұрын
​@@Hana-iy5re❤❤❤❤❤
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
❤❤❤
@yemiredagnyelemnakeneatrak5643
@yemiredagnyelemnakeneatrak5643 Жыл бұрын
❤❤❤
@ChecheTageto
@ChecheTageto 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢አቤቱ ግታየ አተ ከልለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 3 ай бұрын
መመህር እረጅም እድሜና ጤነ ይስጥወት የወጣት እቁ ወንድማችን አባታችን እረ አባ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ጻዲቅ ብላችሁ. ተከራተትኩ በያገሩ እፍፍፍፍ አሁንስ መጽለይ መስገድ መቁጠሪያም መጠቀም ሁሉ ነገር ክብድ ብሎኛል አሁንማ ለሊትም ቀንም እየፍራሁ ነው😢
@hit2579
@hit2579 4 ай бұрын
የአባታችን ልጅ ፀጋውን ያብዛለዎት አባታችን
@በለጠ-ጐ3ሐ
@በለጠ-ጐ3ሐ 8 ай бұрын
አባቴ መንግስተ ሰማይ ያውርስልን
@zuzu7018
@zuzu7018 Жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እንኳን መልካም ፍሬዎትን ተኩልን በእውነት ደስ አለኝ ልጅዎትን ስለተኩልን እልልልልልልል!!!ጠላት ይዋረድ እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ይክበር የእግዚአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን።
@MesereyEshetie
@MesereyEshetie 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሄር አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን ዛሬም ዘወትርም ለዘለአለም🙏🙏🙏🙏#
@Solomon.ye-mariam-21
@Solomon.ye-mariam-21 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አቅም የለኝምና ሁሉንም ነገር ላተ አሳልፌ ሰጥቻለሁ ፈጣሪዬ አቅመ-ቢስ ነኝና ። በፀሎት አስቡኝ አባቴ ብርሃነ ስላሴ ነኝ
@ሹፌሮችእናኦፕሬተሮች
@ሹፌሮችእናኦፕሬተሮች Жыл бұрын
ቀሲስ በአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ጉባኤ ሁለቴ አግኝቼዎታለሁ በርቱ እግዚያብሄር ፀጋ ያብዛልዎት: ጉባኤ ሲኖር በሚዲያ አሳውቁን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ቀሲስ ኃይለ መለኮት ግርማ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ይጠብቅዎ 🤲❤🤲 ባርኩን አባታችን 🙏🏿🙏🏿
@sunnights6561
@sunnights6561 Жыл бұрын
አባታችን በጣም የምወድዎ የማከብርዎ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥዎ❤❤
@kumnegerkebede
@kumnegerkebede 7 ай бұрын
. . . እንደድሮው እግዚአብሔር ዛሬም ይሰራል:: እግዚአብሔር ይመስገን !
@AtsedeMaryam-d3u
@AtsedeMaryam-d3u 11 ай бұрын
አባታችን. ❤❤❤❤የተዋህዶ. እንቁ ❤❤ ከወለዱ. አይቀር. እንደዚህ ነው. ተመስገን. ❤❤❤
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
መምህር የእኛም አባት ናቸው አባታችንን ለረዥም አመት ሀገርን ያገለገሉ አባታችን ናቸው አንተም እሳቸውን መተካት ከባድ ቢሆንም በርታ አደራ እሳቸውን ለመጣል አጋንንት በሰው አድሮ መጣል ስላልቻለ አንተን በእጅጉ መፈተኑ ግድ ነው እናም በርታ አደራ አለብህ።
@KalkidanDejena
@KalkidanDejena Жыл бұрын
አባ በፀሎቶት አስቡኝ ቃልኪዳንን
@berketitemsgn9276
@berketitemsgn9276 Жыл бұрын
የአባቱ ልጅ አባታችን እንዲት እንደምወዳቸው ከነ ግርማ ሞገሳቸው አጋንት ይቃጠል አባታችን መምህር ግርማ የፍሬዎች ውጤት አይነው መታደል
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Жыл бұрын
መምህር እኔ በመንፈስ እየተሰቃየው ነው መስገድ መፀለይ ጀመርኩ ግን ስፀልይ ሃሳቤ ይበተናል መሰገድም ጀመርኩ እግሬን ሽባ አድሮ ይዞኛል እረ በእማምላክ እህተ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ😢😢😢😢
@raya7711
@raya7711 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ የሁላችንም ችግር ነዉ እህቴ
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 Жыл бұрын
መቁጠሪያ አስባርከሽ በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም ግንባር ላይ ታሰር እያልሽ ቀጥቅጭው።
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Жыл бұрын
@@hanagobeze1969 እሽ እማ ያቅሜን እየታገልኩ ነው ውዴ
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ብለሽ አዳምጪ እንዴት እንደሚታሰር ትማሪአለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ዬሰሸብሽ
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እማ ጉልበትሽን ቀቢው
@dagilielt6858
@dagilielt6858 Жыл бұрын
መምህር ግርማን በወጣትነት ዘመናቸው ማየት ያልታደልን እነሆ❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 3 ай бұрын
ላተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኔም ለተክለ አብርሀም ይድረስልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
መምህሬ ፀጋውን ያብዛሎት የተዋህዶ ጀግና እድሜ ለአባታችን ነቅተናል ኑሩልን እመብርሃን ትጠብቃቹ ከክፉ ነገር ❤አስካለ ማርያም ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡኝ በሰላም ላገሬ እድበቃ አባታችን🙏
@manahlosharagaw8077
@manahlosharagaw8077 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥልኝ
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
አቤት እግዚአብሄር ጉሩም ድቅ ነዉ የድግልልጅ አባት ለልጁ እደሻማ የሜያበራ ስራ እግዚአብሄር ይመስገንን እግዚአብሄር ሠጠ ቲሠጥ ❤❤❤❤❤❤
@መፅናኛየ12
@መፅናኛየ12 Жыл бұрын
እኳን ደና መጡ አባታችን ፀጋውን ያብዛልወት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባ እርኩስ መንፈስ ያስጨንቀኛል ወለተ ማሪያም እያሉ በፆለትወ ያስቡኝ
@adanuteka5137
@adanuteka5137 10 ай бұрын
ሠላም ለሁሉ ለህዝበ ክርስታን ይሁን የአባታችን ልጅ ፀጋዉን ያብዛለቹ እግዛብሄር አምላክ በፀሎታቹ ያስቡኝ አባታችን ፍቅርተ ማርያም ብላቹ ሁለ ክርስታን በስደት ነዉ የለዉት ለሦሥት አመታት ስራ ተዛግቶብኝ እባካት በፀሎት ያስቡን❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@banchmulat7570
@banchmulat7570 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳኒአለም ክብር ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለአምላካችን ይሁን አባቶቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን በረከቱን ያብዛላችሁ በእንተ ላይ አድሮ ያስተማረን ያነቃን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን ያገልግሎታችሁን ዘመናችሁን ያብዛልን በእዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@yonasabrahm9584
@yonasabrahm9584 Жыл бұрын
ኣባታችን መም ግርማ እድሜና ጤን ይስጥዎት ይህን የተባረክ ልጅ የተኩልን ተመስገን ፈጣሪይ ይጠብቅዎት
@arsemaadane4477
@arsemaadane4477 Жыл бұрын
ምን አይነት መባረክ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከወለዱ አይቀር እንዲ ነው እድሜያቹን ያርዝምልን 💚💛❤
@ayiniman9172
@ayiniman9172 Жыл бұрын
እር በኪዳነምህረት አድራሻ አስጨናቂ ነገር ዉስጥ ነኝ😭😭😭😭😭😭
@RUTHTESFA-g4i
@RUTHTESFA-g4i 3 ай бұрын
“በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።” - ሐዋርያት 20፥28
@arsimasima21211
@arsimasima21211 Жыл бұрын
አባታችን በረከቱት ይደርብኝ ወለተ ሰንበት ብለው ያስቡኝ በፀሎቶት እመበቴ ለኔ ትድረስልኝ
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ያባቱ ልጅ እንደናንተ ያሉትን አባትያብዛልን ቸሩ መድሀኒያለም
@abrishbirhanu9717
@abrishbirhanu9717 Жыл бұрын
ቀሲስ እግዚአብሔር ይማረን እንጂ በብዙ ትብታብ፡ከተያዝ ቆየ እኮ፡፡ እድሜና ጤና ይስጦት፡፡
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ Жыл бұрын
የኔ አባት የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም ዕድሜ ይስጥልን
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 Жыл бұрын
ሰለ ማይ ነገር ሰጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ለኛም ይደረሰልን አባታችን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን አሜን በረከታቸዉ ይደረብን
@mimisirgute3798
@mimisirgute3798 Жыл бұрын
መዳኔአለም እድሜና ይእስጥውት የባታችን ምእትክ እመብርሀን ትክበር ትመስገን
@Melawitchanel
@Melawitchanel 9 ай бұрын
ምን ኣይነት መታደል ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠልን🙏💒
@taralema6070
@taralema6070 Жыл бұрын
እሰይ እልልልልል የአባቱ ልጅ በረከተችሁ ይደርብን🙏🙏 ❤✝️⛪️🤲
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን በፀሎታቸው አስብኝ ወለተ ስላሴ በጣም አስቸጋሪ
@አመተወልድ
@አመተወልድ 22 күн бұрын
አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን
@SolomonYazew-po9nw
@SolomonYazew-po9nw 3 ай бұрын
ቀሲስ ፀጋውን ያብዛሎት
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ Жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ፀጋ በረከቱን ያብዛልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@አሜንባርኮት
@አሜንባርኮት Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ሁሉን ያደረገ ልኡል እግዚአብሔር አሁንም ክብሩን ይዉሰድ አባታችን እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን!!
@meskeremteshome-iv2sk
@meskeremteshome-iv2sk Жыл бұрын
አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ከ ጤና ጋር ያድልልን አሜንንንን🙏🙏🙏
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ Жыл бұрын
ቃለህወትያሠማልንአባታች በፀሎት አስቡኝ አፀደማርያም ከነቤተሰቦቸ ሀይለሚካኤልወለተተንሳኤ ሀይለጊወርጊስ ፍቅረማርያም ፍቅረድንግል
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር Жыл бұрын
የኔ አባት ስልኮት ይፃፉልኝ ንስሃ መግባት እፈልጋለሁ እፀልየለሁ እስግዳለሁ ንስሃ መግባት ይቀረኛል ስደትነኝ አባቴ እማፍቅር ትጠብቆ
@vshjd9898
@vshjd9898 Жыл бұрын
ለሱ የደረሰ ፈጣሪ ለተጨነቅንም ይድረስልን ኣባም ፀጋን የብዙሉት ፈጣሪ
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም እስከፍፃሜው በቤቱ ያኑረን እግዚአብሔር የኛንም የመዳን ቀን ቅርብ ያድርግልን የተዋህዶ ልጆች በፆም በፀሎት እንበርታ በፀሎት እንረዳዳ
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
መምህርዬ እድሜዎትን ያርዝምልን
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 Жыл бұрын
ውድ ወንድሜ ተባረክ ፀጋውን በፀጋ ላይ ይስጥህ ወንድሜ እግዚያብሄር ምርኩዝ ይሁን ብዙልን ወንድሞቼ የአባቶች አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን አሜን አሜን እናንተን ያበቁ አባቶች የባረኩ ትውልዱን የታደጉ ጥቂቶችን አባቶች ያብዛልን
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እግዚአብሔር አምላክን ይፋታን በቃችሁ ይበለን አባቴ ይፈቱን
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 Жыл бұрын
አባትየው ሲበዘብዙ ከርመው አሁን ደግሙ ልጁ ተተካ ጅል ሕዝብ ከተኛችሁበት ንቁ
@kwkw2678
@kwkw2678 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን የአባ ልጂ ፀገውን ያብዛልን ታሞ የያእንጂ ያላ እንዴት ልሆን ቻላ እያሉ ይማራሉ
@yemekeleyayeliji886
@yemekeleyayeliji886 Жыл бұрын
እንዲህ ነዉ የአባቱ ልጅ በሰዉ ህይወት መሸቀጥ
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የናትን እድሜ ያርዝምልን አባታችን ❤❤❤
@mametohem7990
@mametohem7990 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የኛነገር እግዚአብሄር እሱ እደቸርነቱ እድሜህያርዝመው ፀጋውን ያብዛልክ🙏🙏🙏👏👏👏
@uaeuae576
@uaeuae576 Жыл бұрын
እሄድህነት እኔም ናፈቀኝ አምላኬ አንተ ከምታውቀው እኔከማላውቀው እስራት ከታሰርኩበት ከነቤተሰቤ ፍታኝ የድንግል ማርያም ልጅ ብዝትበሉልን አባቶቻችን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
እሰይይይይ የአባቱ ልጅ የብሩካን ዘር ጸሎት ልመና በረከታችሁ ይደርብን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊💐🌺💐👍🤲🌸
@tegestmiss5880
@tegestmiss5880 Жыл бұрын
ማለቅያ ማቆም የለለዉ የናዘረቱ እዬሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ጥላከለላ ይሁናችሁ እኛንም ለፈዉሱ ያብቃን ለዝች ከንቱ ዓለም እደጨዉ እየሟሟን መቼ ይሁን የኛ ቀን ????😭😭😭
@Giji-ue1xe
@Giji-ue1xe Жыл бұрын
መምህር ፀጋዉን ያብዛልዎ የቦታዉን አድራሻ ያሣውቁን እባክዎትን
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችን ተባረክ እድሜ ጤና ይስጥልን🙏
@lulamedhne276
@lulamedhne276 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣብየት መታደል ህዝቤ ንቃ የጤናህ ፈዉስህ ዘመን ተራዝሞልሃል ከአባት ወደ ልጅ ቀጥለዋል ስለዚህ ንቃ ንቃ ንቃ በቤትህ አድክመዉ።
@mimialmu3958
@mimialmu3958 Жыл бұрын
አባ ይፍቱኝ የእኔንም ቤት ክፉ መናፍስት አይበተንም ብላው ፀልሁልኝ 😢❤
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ እንኳን ደህና መጡ የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ በእድሜ በጤና ያቆይልን🥰🥰🥰🥰
@minase__Tube
@minase__Tube Жыл бұрын
አደራሻውን የሚታቁት እባካችሁ ተባበሩኝ መምህራችን አገልግሎት የሚሰጡበት ቦታውን የሚታቁት አሳውቁኝ እባካችሁ
@warkitesarra
@warkitesarra 3 ай бұрын
አባታችን።ፀጋውን።ያብዛልን
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ እድሜያቸውን ያርዝምልን በረከትዎን ይደርብልን በጸሎት አስቡኝ
@ሁሉበእርሱሆነ-ዠ7ቘ
@ሁሉበእርሱሆነ-ዠ7ቘ Жыл бұрын
ያባታችን ምትክ አገኘን እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋዎትን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@ReduGetahun-m7f
@ReduGetahun-m7f 3 ай бұрын
26 ዓመቴ ነው እድገቴን ዘግቶ ኑሮየን ይዞ ከተናገርከው በላይ በላይ ኑሮየን ምስቅልቅል ዓደረገው🤞ፀበል ፀሎት ያልሞከርኩት የለም አሁንስ ምነው በተኛሁበት ረፍት ቢስጠኝ! ሁሌ ፈተና ውጣ ውረድ እፍፍፍ😭 ሁሌም ሂወት አሰልችና አድካሚ መራራ እባክህ እግዚዓብሔር ራሴን ከማጠፋ በተኛሁበት አሳርፈኝ..
@alexhailu2142
@alexhailu2142 3 ай бұрын
በፀሎት ተግተሽ ፀሊይ ሰይጣኑ ነው ራስሽ ኣጥፊ እሚልሽ
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 3 ай бұрын
እረ ተስፍ መቁረጥማ የሱ ስራ ነው ስገጅ ጹሚ ከዛ ከቻልሽ ስጋ ደሙን ተቀበይ ብን ብሎ ይጠፍል
@SintayehuKumsa
@SintayehuKumsa 3 ай бұрын
​@@MekdsMulugataበዝግደት በርቺ ጠባቂ መልአክ ያቁምልሽ መድሀኒያለም ይርዳሽ አሜን
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡ አባታችን❤❤❤❤
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ Жыл бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ተመስገን ያባታችንምትክ አባታችን መምህርግርማ እርሶዎንተክተውልናል ክብርምስጋናይግባው የድግልማሪያምልጂ
@SabaAdisu
@SabaAdisu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅጋው ያብዛልህ የኔ አባት
@FestumKefyalew
@FestumKefyalew 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቀን ነበር አባታቺን። እናመሠግናለን❤❤
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንመምህርዬ ምንአይነት ልጅ ሰጡን አሜን እልልልልልልልልል
@ShimelesGudisa
@ShimelesGudisa Жыл бұрын
ይህን ለአደረገ እግዚአብሔር ይመሠግን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለእናተ የፈወስ ለእኛም ይፈውስን አሜን
@ቅሳነት-ጐ5አ
@ቅሳነት-ጐ5አ Жыл бұрын
ኣባታችን የኣገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርክሎት እናመስግናለን ❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ❤
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ Жыл бұрын
አባ ይፍቱን ይባርኩን ወለተ ስላሴ ብለው በፀሎት አስቡኝ
@tesfagiyorgistesfagiyorgis7859
@tesfagiyorgistesfagiyorgis7859 8 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ልጅ የአባቱን ፀጋ የተሰጠው ።።።
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ዘር ጥሩ ፍሬ ያፈራል ወንድማችን ፀጋን በረከቱን ያብዛልህ ❤❤❤❤
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በረከተወ ይደርብን የአባታችን ልጅ
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ የየእግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎት ይባርክልዎት ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት አሜን🙏🙏🙏
@batiwondimu3485
@batiwondimu3485 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን
@medessteshhome1140
@medessteshhome1140 Жыл бұрын
እመብዙሀን ጸጋን ታብዛሎት
@ወለተሩፋኤል
@ወለተሩፋኤል Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን እረሱን የሰጠን አምላክ እማምላክ ግረማ ሞጉስን ጨምራ ጨምራ ትስጦት አባቴ
@tesfanesh.woldmiram4628
@tesfanesh.woldmiram4628 Жыл бұрын
አቤየቱ፣አምላከ፣ዳዊት፣ሆይ፣ለኢኛ፣የሰዉ፣አገሪ፣ሲደቴኖቺ፣የሜዳንኒ፣ቀን፣ሲጢን፣አደራህን።💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mesertemelse7577
@mesertemelse7577 Жыл бұрын
Kalyewte yasemlig Abata welta meryame belawe yasemlig Abata
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
የአሁን አበይት መረጃዎች Feb 1,2025
9:20
Maede-Zena
Рет қаралды 6 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН