የናፈቀኝን | Yenafekegen - Bereket Abera ft. Yitbarek Tamiru

  Рет қаралды 662,105

Yitbarek Tamiru Official

Yitbarek Tamiru Official

Күн бұрын

#subscribe #like # Share
“አንተ ፊቴን እሹት ባልህ ጊዜ፦ አቤቱ፥ ፊትህን እሻለሁ ልቤ አንተን አለ።”
- መዝሙር 27፥8
“When thou saidst, Seek ye my face; my heart said unto thee, Thy face, LORD, will I seek.”
- Psalms 27:8 (KJV)

Пікірлер: 331
@heavenasfaha
@heavenasfaha 3 жыл бұрын
✍🏾የናፈቀኝን ያንን ፊትህን መች አየዋለው የተራበኝን ይህንን ልቤን ምን አጠግባለው ውዴ ፍቅርህ እንደ ሞት የበረታች ናት አሃሃሃ ብዙ ፍሣሦች አይችሉም ማጥፋት(2✖️) ቀልቤን ከኔ የወሥደውን ሀሣቤን ከኔ የሥረቀውን እሥኪ አንዴ ልየው ፊትህን ሌላው ሌላው ቀሎብኝ እንዳይ(2✖️) 🎵ከረካ ፊትህን አይቶልኝ ይህ አይኔ ከፈካ እንደ ጥዋት ጅምበር ዘመኔ እንደጸዳል እንደ ፈካች እንዳዲሥ ጸሃይ ደምቀህ ታይ ቀዳሚ ሆነህ በኔ ላይ የናፈቀኝን ያንን ፊትህን መች አየዋለው የተራበኝን ይህንን ልቤን ምን አጠግባለው ውዴ ፍቅርህ እንደ ሞት የበረታች ናት አሃሃሃ ብዙ ፍሣሦች አይችሉም ማጥፋት(2✖️) ቀልቤን ከኔ የወሥደውን ሀሣቤን ከኔ የሥረቀውን እሥኪ አንዴ ልየው ፊትህን ሌላው ሌላው ቀሎብኝ እንዳይ(2✖️) 🎶ከረካ ፊትህን አይቶልኝ ይህ አይኔ ከፈካ እንደ ጥዋት ጅምበር ዘመኔ እንደጸዳል እንደ ፈካች እንዳዲሥ ጸሃይ ደምቀህ ታይ ቀዳሚ ሆነህ በኔ ላይ(2✖️) ያገኝሁህ ቀን ደሥ ይለኛል ደሥ ይለኛል ውድየ ካንተ ጋ መሆን ለኔ ይሻለኛል በኮረብቶች የዘለለ የውዴ ቃል እያባበለ ሢያሣድገኝ በእጁ መላ(2✖️) Wonderful song ❤️
@samrawitabebe9673
@samrawitabebe9673 2 жыл бұрын
Thank U
@ትረካStorytelling
@ትረካStorytelling 3 жыл бұрын
በወጣትነት ለእግዚአብሔር ከማጎብደድ በላይ ምን እድል አለ❤❤❤❤ ዘመናችሁ ይለምልም
@adisalex3395
@adisalex3395 Жыл бұрын
Tbrku🙏🙌
@Mekdubye
@Mekdubye 2 жыл бұрын
በፀሎት የመጣ መዝሙር እኮ እንዴት እንድሚያስታውቅ🙌🏻🙌🏻 ከእናንተ አይውሰድ ጅማሪያቹን ያሰመረ ጌታ መጨረሻችሁንም ያሳምረው !በቤቱ ተተክላቹ ቅሩ 🙌🏻🙌🏻🙌🏻
@AsfsheKabde
@AsfsheKabde 4 ай бұрын
V❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር
@johnenternetcafeginnir3410
@johnenternetcafeginnir3410 2 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ይሄንን መዝሙር ስሰማ ነብሴ ቅልጥ ምተለዉ ፈታሪ ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ
@Mercy-pl6qo
@Mercy-pl6qo 3 жыл бұрын
I was blessed with a beautiful song!!😇😍❤ ቀልቤን ከኔ የወሰደውን ሀሳቤን ከኔ የሰረቀ እስኪ አንዴ ልየው ፊትህን ሌላው ሌላው ቀሎብኝ ይቅር..❤
@zemenayketema2109
@zemenayketema2109 2 жыл бұрын
lelaw lelaw kelobegn enday
@fanosforkids5477
@fanosforkids5477 3 жыл бұрын
ኡፋ የኔ አለም በጣም ነው ደስ የሚለው ምን ፕሮቴስታንት ባልሆን መዝሙሮችህ አደምጣለሁ እርጋታን የተላበሱ ናቸው...የዝማሬው ባለቤት ዝማሪያችሁን ይቀበል 🙌
@tsinatkiflemariam758
@tsinatkiflemariam758 2 жыл бұрын
so sweet
@Alexa-Amadeo
@Alexa-Amadeo 2 жыл бұрын
Yeah 😭😭😭
@zrkariaskidane2332
@zrkariaskidane2332 2 жыл бұрын
ተባረኩ
@nebiyatn8739
@nebiyatn8739 Жыл бұрын
የኔውድ ችግር የለውም ማዳመጡ ሂወትን ይሰጣል ዘፈን የሠየጣን ነው ጡሩ አድርገሻል ምንም ቢሆን ኢየሱስ ያንችም አባት ነው
@jiroses6399
@jiroses6399 Жыл бұрын
Amen
@netsanetdemissie8012
@netsanetdemissie8012 3 жыл бұрын
Look I'm orthodox but I love ur mezmur God-bless you( yetbark) stay blessed this guy is very amazing nice voice I'm listening every single day I can,see how much God-bless this guy when he sings Oh my god😇🙏🙏🙏
@Selameta-i3g
@Selameta-i3g 3 жыл бұрын
I hope መዝሙር ከማዳመጥ አልፎ መንፈስ ቅዱስ በጌታ ፍቅር ይማርክሻል:: “come and taste the Lord is good”
@biniambahiru4115
@biniambahiru4115 2 жыл бұрын
Come and test the Lord He is sweeter than a person can describe 😍
@honey-gs9lh
@honey-gs9lh Жыл бұрын
@@biniambahiru4115yes he sure is😊
@resurrection355
@resurrection355 6 ай бұрын
ashkabach... stay in ur lane
@ethiofamilytube9331
@ethiofamilytube9331 2 жыл бұрын
የ6አመት ልጅ አለኝ እንዴት እንደሚወድህ። ይትቤ እግዘብሔር በቤቱ ያኑርህ
@raida5820
@raida5820 3 жыл бұрын
የናፈቀኝን ፊትህን መቼ አየዋለው ተባረኩ የባቴ ልጆች ፀጋው ይብዛላችሁ አግዚአብሔር በክብር ዳግም ይግለጣችሁ አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንን ኢየሱስ ያድናል
@tsionterfa4596
@tsionterfa4596 3 жыл бұрын
ከረካ ፊትህን አይቶልኝ ይሄ አይኔ ከፈካ እንደጥዋት ጀምበር ዘመኔ....... Demke ታይ ቀዳሚ ሆነ በኔ ላይ✝️✝️ ❤️ተባረኩ
@user-nl3ur2wi2j
@user-nl3ur2wi2j 5 ай бұрын
ያገኘሁ ቀን ደስስስስስ ይለኛል ውዴ ፊት ሲበራልን we love u lord more & more😢😢😢😢😢❤❤❤
@abigubigu3261
@abigubigu3261 2 жыл бұрын
Uffaa mezmurun wedjew lmot new mesmat makom alchalkum
@Tanebere
@Tanebere 2 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው በቃ ቃላት አጣሁለት ለዚ ዝማሬ ብቻ ጌታ ክብሩ ይውሰድ የአባቴ ልጆች ለምልሙ በእየሱስም 💙💙💙💙💙
@luelking4714
@luelking4714 2 жыл бұрын
ተባረክ በረከት አበራ በጣም ድንቅ መዝሙር ነው። ሁሉ ከቨር መዝሙር በመስራት በተጠመደበት ጊዜ እንዲህ አይነት በመንፈስ እና በቃል የተሞላ መዝሙር መዘመር መታደል ነው። #በረከት ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ።
@elsadegelo53
@elsadegelo53 2 жыл бұрын
እንዴት ያለ ድንቅ መዝሙር ነው ከፀጋና ከልምድ የሚዘመሩ ዝማሬዎች በጣም ይለያያሉ ያስታውቃሉም ተባረክ ፀጋ ይብዛልክ ወንድሜ
@ebluhelina4981
@ebluhelina4981 2 жыл бұрын
ዉዴ ፍቅርህ ከሞት የበረታች ናት አሃሃ ብዙ ፈሳሾች አይችሉም ማጥፋት...... 💕💕ተባረኩልኝ wow amazing 🎤🎼🎷🥁🎹🎺
@eyerusalemhailu2568
@eyerusalemhailu2568 2 жыл бұрын
በዚህ መዝሙር እንደባረካችሁን ጌታ ብርክ ያድርጋችው❤❤❤
@selamusamuel4509
@selamusamuel4509 2 жыл бұрын
wow tsegaw yibzalk wendmeee ewuntn new
@bettybeyene5898
@bettybeyene5898 2 жыл бұрын
የናፈቀኝን ያንን ፊትህን መቼ አየዋለው የተራበህን ይህንን ልቤን ምን አጠግባለው ውዴ ፍቅርህ እንደሞት የበረታች ናት አሀሀ ብዙ ፈሳሾች አይችሉም ማጥፋት 2* ቀልቤን ከኔ የወሰደውን ሀሳቤን ከኔ የሰረቀው እስኪ አንዴ ልየው ፊትህን ሌላው ሌላው ቀሎብኝ እንዳይ 2* ከረካ ፊትህን አይቶልኝ ይህ አይኔ ከፈካ እንደ ጠዋት ጀምበር ዘመኔ እንደ ፀዳል እንደፈካች እንደ አዲስ ፀሀይ ደምቀህ ታይ ቀዳሚ ሆነህ በኔ ላይ 2* ያገኘውህ ቀን ደስ ይለኛል ደስ ይለኛል ውዴ ካንተጋ መሆን ለኔ ይሻለኛል በኮረብቶቼ እየዘለለ የውዴ ቃል እያባበለ ሲያሳድረኝ በእጁ መዳፍ 2*
@enasshahen4103
@enasshahen4103 2 жыл бұрын
ተባረኩ አንድላይ ስታምሩ ደግሞ የድምጻችሁ መሳሰል። እወዳችሀለው የአባቴ ብሩካን ።
@senitgebrhiowt7894
@senitgebrhiowt7894 Жыл бұрын
ደምቀህ ታይ ቀዳሚ ሆነህ በኔ ላይ❤❤ ቀልቤን ከኔ የወሰደውን ድንቅ መዝመር ከላይ የተወረወረ ጥማትን የሚያረካ ተባረኩ ለምልሙ በጌታ ደም ሁሌ ተሸፍኑ
@ethiopianqueen5854
@ethiopianqueen5854 2 жыл бұрын
ውዴ ፍቅርህ እንደሞት የበረታች ናት አሀ ብዙ ፈሳሾች አይችሉም ማጥፋት❤️
@natiasrat3837
@natiasrat3837 3 жыл бұрын
i am not chrstian but I am felling by this mezmur
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 3 жыл бұрын
አንተ ብቻህን ደምቀህ ታይ የኔ ኢየሱስ።ይትባዬ የኔ ውድ ወንድሜ የአባቴ ልጅ ስወድህ ከልቤ ነው ከምር በቃ አንቴ ዝም ብለህ ዘምር I love you ነው ማደግህ ለምልምልኝ ክፉ አይንካህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ። አሜን
@samysam5691
@samysam5691 3 жыл бұрын
አንድ አይነት ነው ድምፃችሁ wow tebarekuuu
@berekettesfaye1603
@berekettesfaye1603 3 жыл бұрын
Be blessed mokshi😘 Yitbi his voice is look like urs😍😍
@yisaknegatu7366
@yisaknegatu7366 Жыл бұрын
ዛሬ የፀሎት ጊዜዬ ከናንተ ጋር እንዴት እየጣፈጠኝ አንዳለ ዘመናችሁ ይለምልም!!❤❤❤
@theblessedsarahchaka1233
@theblessedsarahchaka1233 2 жыл бұрын
wow! what a blessing and powerful song is this😇😇😇💙💚💛 may GOD bless you abundantly, keep it up for the sake of the body of Christ
@mesiyeabsera6733
@mesiyeabsera6733 3 жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ ከፍ በሉ የአባቴ እንቁዎች
@samsontassew4945
@samsontassew4945 2 жыл бұрын
Bekiyee😭😭😭 Yitbaye😭😭😭 Our gift what amazing song ❤❤❤❤❤❤
@rahelgeletaw7206
@rahelgeletaw7206 3 жыл бұрын
Bekiye korchebhalew. Egziabher ende smh le alem bereket yargh. Tebareku. Ewedachualew
@user-qj8yg8iu9b
@user-qj8yg8iu9b Жыл бұрын
የኔ ናፍቆት ነው እሱ 😥😥 ዘመናቹ ይባረክ በኢየሱስ ስም ፀጋውን ያብዛላቹ ✝️ ❤ 🙏
@BlessingThom
@BlessingThom 2 жыл бұрын
yene wud betam nw miwedik yitbiye egzr abzito yibarikachihu ,tebarekulign
@sarasolomon9428
@sarasolomon9428 2 жыл бұрын
waw makom alchalkum admiche tebare
@originalcell3483
@originalcell3483 Жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር ተሰምቶ ተሰምቷ የማይጠገብ🎶🎶🎶🎶🎤🎤🎤🎤🎤😘😘😘😘😘😘😘😘
@BelayNeshwow
@BelayNeshwow 6 ай бұрын
ይትቤ እግዚአብሔር ዘመንክ ንይባርክ
@bethelberhanu9287
@bethelberhanu9287 2 жыл бұрын
OMG ❤❤❤ so powerful and amazing... 🙌🙌🙌🙌 am still watching., really blessed by this wonderful song., God bless you 🙏
@mgcreativecontents
@mgcreativecontents 2 жыл бұрын
ያገኘሁህ ቀን ደስ ይለኛል ደስ ዪለኛል ውዴ ካንተጋር መሆን ለኔ ይሻለኛል በኮረብቶች እየዘለለ የውዴ ቃል እያባበለ ሲያሳድረኝ በጁ መሃል
@woynishetdukale6225
@woynishetdukale6225 2 жыл бұрын
Yetebarekach yebate lijoch ahunim tsegaw yibzalachu.
@sabameharisemere960
@sabameharisemere960 Жыл бұрын
ዘመን ህን ይባረክ ዕድሜ ይስጥልኝ በጸጋ በርትተህ እድትሄድ ሁሌ ጸሎቴ ነው አሜን ይሁንልህ
@hanamekonen9269
@hanamekonen9269 2 жыл бұрын
Bereket geta abzto ybarkh yhn dnk zmare slasemahen ...stay blessed
@tsegaisrael4002
@tsegaisrael4002 2 жыл бұрын
"wude fikirh ende mote yeberetachi nat..." ❤❤❤❤😍 Be Blessed wonidime
@melatgetiso5806
@melatgetiso5806 3 жыл бұрын
Ewnat betam new yewedadekut geta egzabher zemenachun yebarekaw yena wedoch endazemerachut endihu benate lay geta yetaye 😇😇😇🙏🙏🙏🙏🙏
@bamlaktadesse4906
@bamlaktadesse4906 2 жыл бұрын
i can't stop listening 😮😮 ......GOD bless u bros👏👏👏👏
@wondmagegngodana2396
@wondmagegngodana2396 Жыл бұрын
wow you are blessed beki what amazing song
@truthful9311
@truthful9311 Жыл бұрын
Beki your voice is calming!be blessed for ever
@biruktyayalew8721
@biruktyayalew8721 3 жыл бұрын
Just wow its heavenly song😍😍😍 Kereka fitihn aytolign yhe ayne Kefeka ende tewat jember zemene Endetsedal emdefekach ende adis tsehay demkeh tay kedami honeh bene lay ..... "Glory to the almighty God''
@yabetsadugna4557
@yabetsadugna4557 3 жыл бұрын
bettam menfesin yemiyareseris mezmur nw tebarekulin bettam iwedachuwalew
@dinkayehutemesgen5907
@dinkayehutemesgen5907 2 жыл бұрын
Tebarekulegn
@ephremrobel277
@ephremrobel277 2 жыл бұрын
Yeqnet zemarew nektognal l tselot abrtitognal tebareku
@dawitkassaye3005
@dawitkassaye3005 4 ай бұрын
Wowe gata yibarkehe bazehe zemara kame ayenate nager endawatawe
@girmasahle9183
@girmasahle9183 2 жыл бұрын
Tebarek geta yebarkh
@liyona4840
@liyona4840 2 жыл бұрын
Wowwww I like it love u gosple singer yitbe&beki
@-zemaritbetelhembayleyegn9523
@-zemaritbetelhembayleyegn9523 3 жыл бұрын
Ytu 1gna..... You know Amezing video 🙏🙏
@selamgirma1181
@selamgirma1181 2 жыл бұрын
Geta zemenachun yibareki
@tarikumengistu6875
@tarikumengistu6875 Жыл бұрын
የናፍቀኝ እየሱሰ እየዋልው።
@sarasolomon9428
@sarasolomon9428 2 жыл бұрын
endew geta birk yadrgih zemenih yilemlim
@netsanetwamlak8559
@netsanetwamlak8559 2 жыл бұрын
Tebarku🙏
@birhanmamo6145
@birhanmamo6145 2 жыл бұрын
Tebarekulggg
@gvvjvcc
@gvvjvcc 9 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤❤egezaberi yibarike buruki hunu ❤❤❤❤❤❤
@hirutmulugeta7180
@hirutmulugeta7180 2 жыл бұрын
መስማት የማይሰለች መዝሙር ተበረክ
@oromiyaoromiya6079
@oromiyaoromiya6079 3 жыл бұрын
Beruk nachu tebareku yetbye kezi belay tsegawn yechamrleh
@tsionmekuriya3842
@tsionmekuriya3842 3 жыл бұрын
ወይኔ በጌታ ድምጽህ እዴት ነው ሚያምረው እስከዛሬ የት ተድብቀህ ነው
@venusteshome9203
@venusteshome9203 2 жыл бұрын
yhen mezmur salesma sewl getan yhone ngr yegodelge yemeslgal betam wedgewalhu ❤❤❤❤❤❤❤
@yabetsadugna4557
@yabetsadugna4557 3 жыл бұрын
bettam menfesin yemiyareseris mezmur nw tebarekulin
@selambekele5649
@selambekele5649 3 жыл бұрын
Andegna new andegna yitbeye andegna tebarekelegn
@olevia.m6390
@olevia.m6390 3 жыл бұрын
I love ur songs very much yitbarek and ur voice is #1😉God bless u all
@thisisntme_
@thisisntme_ 2 жыл бұрын
andegna nw
@promise442
@promise442 Жыл бұрын
GOD bless you all i can't stop listening this music .
@AhmadAhmad-pb5vv
@AhmadAhmad-pb5vv 2 жыл бұрын
tabarke batalaw amasgnalu👏☺☺
@FkruZeleke
@FkruZeleke Ай бұрын
Geta brkk yargachhu wendmoche Degmo endezih yenafeqnewn geta beqrnu enayewalen
@aynalemtadess5851
@aynalemtadess5851 11 ай бұрын
Ytbarke En Bereket Tbarek
@magartuuwaddajoobadhishuu565
@magartuuwaddajoobadhishuu565 2 жыл бұрын
Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Eebbifama Eebbifama
@sabasisay5995
@sabasisay5995 Жыл бұрын
Yetu batam naw yamewadh tabarakeln♥️🥰🤩😍
@nardosnigussie5471
@nardosnigussie5471 2 жыл бұрын
Tebarku geta abezto yebarkachew demo stameru
@romitadesalegn2426
@romitadesalegn2426 2 жыл бұрын
Tebareklgn yene wendm
@aselfachnana1108
@aselfachnana1108 Жыл бұрын
ገታ ዘመንን ይባራክ
@derarabayissa9392
@derarabayissa9392 3 жыл бұрын
Wow yitibarak ye ager lij das yilal geta yibarik
@engidayewmokennen-xl6ji
@engidayewmokennen-xl6ji Жыл бұрын
Migermew afe lay neber fetena class rasu tebareku
@ramisalo5301
@ramisalo5301 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏tebarke
@getayawkalmuhe6903
@getayawkalmuhe6903 2 жыл бұрын
betam yemibark mezmur tebarekulgn
@update3131
@update3131 2 жыл бұрын
tebarkenbetal geta eyesus zemenkn yibarkew
@yajibushalregassa225
@yajibushalregassa225 Жыл бұрын
ተባረክ
@user-ld1le8vo5k
@user-ld1le8vo5k 2 жыл бұрын
ጉብዝ ዘመናችሁ ይለምልም እንወዳችሁለን😘
@gideoneditx9169
@gideoneditx9169 2 жыл бұрын
great message ,amazinf song; God bless you both
@afrahnayyesus2481
@afrahnayyesus2481 3 жыл бұрын
Amennnn!!!!!!!!! Eseyyyy wowwww😭😭😭😭😭 lib ymineka zmary
@caaltunagasu1085
@caaltunagasu1085 Жыл бұрын
Ya geta lii jiji teberk My I love 🥰💯 SII jaalala🥰🥰🥰💯bari Kee ha ebbifamu🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️❤️💯
@joshnati4352
@joshnati4352 2 жыл бұрын
Ere lemelemu🙌🙌
@senibreyegeta657
@senibreyegeta657 Жыл бұрын
geta yebarkachu yetbe🥰😘ewdachualhu tebarku
@mignotzemedu3107
@mignotzemedu3107 2 жыл бұрын
Bekiye dimitsk degmo endet endemiyamir yitbe tebarekuligh bexam miwedachwu beken kesost gize Balay eyegebawu esemalew beka yehone neger kill yileghal sisemawu
@negashtilahun6928
@negashtilahun6928 Ай бұрын
ዘመናቹ ይባረክ
@lidiyalijalem1294
@lidiyalijalem1294 2 жыл бұрын
Ufff tebarekulegn kale yelegnem
@mercysolomon6097
@mercysolomon6097 3 жыл бұрын
Tetbe beki zemenachu yebarek betam ewedachuhalew ewenat fitun mayet tehunelen 🥰🥰
@suufaatech4356
@suufaatech4356 3 жыл бұрын
Yhe mezmur wusxe gebtowal Still can't stop listening
@selamawirgirma269
@selamawirgirma269 2 жыл бұрын
የተባረክ የአባቴ ልጅ ይትቤ
@astermerhatsion2960
@astermerhatsion2960 2 жыл бұрын
ዘመን ዘርህ ይለምል 🎺🎺😘🙏🥰
@betiyegtaleji2451
@betiyegtaleji2451 2 жыл бұрын
Tebarekulgn yabate jegnoceh zemnacehu bebtu yelke setamru selenante geta kebrun yewsed🙏🙏🙏
@mikasport6663
@mikasport6663 Жыл бұрын
abo tebareku...bless ya
@abigaelkassahun
@abigaelkassahun 3 жыл бұрын
4:00 and. 5:02 🔥🔥🔥🔥
@elroitube785
@elroitube785 2 жыл бұрын
አንደኛ
ኢየሱስ ብዬ | Eyesus Biye - Yitbarek Tamiru 2013/2021
6:25
Yitbarek Tamiru Official
Рет қаралды 683 М.
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,2 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 8 МЛН
Gospel song 2014/2021
9:22
ADISS QEN MOTIVATION - አዲስ ቀን
Рет қаралды 474 М.
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song  2024
8:24
Selam Desta Official
Рет қаралды 375 М.
Minim Bimet | ምንም ቢመጣ |Yitbarek Tamiru | 2022
4:09
Yitbarek Tamiru Official
Рет қаралды 743 М.
Lubbuun Koo - Bonney Wakjira & Fenan Befkadu (Official Video)
6:15
Fenan Befkadu
Рет қаралды 5 МЛН
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН