ይሁና | የአምልኮ መሪ ጺሆን | EEC Ottawa Live streaming Service

  Рет қаралды 20,102

EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን

EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን

Күн бұрын

Пікірлер: 57
@ethiopiyayeee3791
@ethiopiyayeee3791 4 ай бұрын
ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ አመሠግንሀለው እንደዚህ በመንፈስህ ውስጥ ሆነው አንተን አባታችን በመዝሙርና በቅኔ ስትወደስ መሥማት ምንኛ መታደል ነው። ጌታ እንዳንተ የሚሆንልን ስለሌለን እባርክሀለው ውዳችን።
@Ye.kalu-gebeta.M
@Ye.kalu-gebeta.M 4 ай бұрын
እኔ ይህች ቸርች እየገረመችኝ ነው ብቻ። ተባረክ ጌታ ሆይ❤
@RomanBeyene-s9f
@RomanBeyene-s9f 4 ай бұрын
ተባረኩልን መዝሙራችሁን ስሰማ ውስጤ ተፈወሰ እባካችሁ ብዙ ያልተነኩ አሉ በመዝሙራችሁ ስለሚነኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ እወዳችኋለሁ በጣምም❤❤❤
@meselechdejene1880
@meselechdejene1880 4 ай бұрын
እናንተን የሰጠን ግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ
@netsanete1578
@netsanete1578 4 ай бұрын
🙏ኡፍፍ ነብሴ እፎይ አለች ጌታ መንፈስ ቅዱስ አረሰረሰኝ ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባረካችሁ
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 4 ай бұрын
ፅዮንዬ የኔ ዉድ ዘመንሽ ይባረክ አገልግሎትሽ ይባረክ ሀሌሉያያያያያ እልልልል እልልል እሰይ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ❤❤❤❤
@Fitsum-el6kq
@Fitsum-el6kq 4 ай бұрын
wow የህብረት መዝሙር ስያምር ተባረኩ አሜን አሜን አሜን።
@ribikamune9710
@ribikamune9710 4 ай бұрын
ስለ እናንተ እሱ እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤
@htenbroeke
@htenbroeke 4 ай бұрын
በእነዚህ በተባረኩ ጉባኤ መገልገል እድል ነው❤❤❤❤❤
@ayanealabe130
@ayanealabe130 4 ай бұрын
I love this church, God bless you all!!!
@terefechtubie265
@terefechtubie265 4 ай бұрын
ጽይዬ ጌታ ስሙ ይባረክ ለዚህ ያበቃሽ
@themobshop7930
@themobshop7930 4 ай бұрын
አሜን አሜን ታባራኩ ❤❤ዎው ዎውው እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል ጌታ ያለው ይሁን
@muluwork8658
@muluwork8658 4 ай бұрын
ተባረኩልን እልልልልል
@iruthyaqub2986
@iruthyaqub2986 4 ай бұрын
Tebareku, abironetu ayileyachu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ashanafiadimasuArficho-nx1xy
@ashanafiadimasuArficho-nx1xy 4 ай бұрын
I love too much this church ❤❤❤❤❤ God bless you all ❤❤❤❤
@asterbirhanu3814
@asterbirhanu3814 4 ай бұрын
Uuuuwwwwy hallelujah eleellelelel Amen😭🔥🙌🏽 All Glory BeTo God Almighty Jesus Christ praise 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🔥🔥🔥🔥
@gudinajirata8441
@gudinajirata8441 4 ай бұрын
when I am listening your worship, I feel the presence holy spirit 100% Much grace for this church
@paul-lighter
@paul-lighter 4 ай бұрын
me to
@shalomafh4554
@shalomafh4554 4 ай бұрын
God bless this Church!! No dance type murmur like recent disease in churches all across our country
@AshenafiTekle
@AshenafiTekle 4 ай бұрын
Thank you holy sprit for your presence.
@ShtayeTadese
@ShtayeTadese 4 ай бұрын
ተበረኩ
@Fitsum-el6kq
@Fitsum-el6kq 4 ай бұрын
ተባረኩ መዝሙሩ ይጣፍጣል ተባረኩ አሜን አሜን አሜን
@TamratAraga
@TamratAraga 4 ай бұрын
Wow wow ❤❤❤❤❤ tabikaku
@Alemu-zx2yk
@Alemu-zx2yk 4 ай бұрын
አሜን ታባረኩ
@HelenMahamud
@HelenMahamud 4 ай бұрын
Blessed Ihit ❤❤❤
@kidusmekuria177
@kidusmekuria177 4 ай бұрын
Geta yebarekesh tsegawen yabezalesh, amazing worship
@SolomonGeber
@SolomonGeber 4 ай бұрын
የኔ ወንድ የሚቀባ እግዝአብሔረ ነው እኮ
@EndriasYaya
@EndriasYaya 4 ай бұрын
እውነት ብለሀል ፡፡ተገርምያለሁ ፡፡ጌታ ይባርካቸው፡፡ ጌታ ይክበር፡፡
@lucylohango3857
@lucylohango3857 4 ай бұрын
Amen Amen ❤
@getyeberhanu
@getyeberhanu 4 ай бұрын
Amazing Tsiye you are blessed
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 4 ай бұрын
ተባረኩ በብዙ ❤❤❤❤
@ashenafia5046
@ashenafia5046 4 ай бұрын
Great blessing time with Ottawans Saints. I love this worship.
@መልነሽበከሮ
@መልነሽበከሮ 4 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 😢😢😢😢😢😢 ሃሌሉያያያያያያያያያያ😢😢
@WubalemZewdu-w8q
@WubalemZewdu-w8q 4 ай бұрын
Wow 1gna❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yesgaregayele1267
@yesgaregayele1267 4 ай бұрын
እግዚኣብሔር አሁንም ጨምሮ ይባርካችሁ።🙌🙌🙌🙌❤️❤️
@paul-lighter
@paul-lighter 4 ай бұрын
Keleleny mireti bicha 😢😢😢 stay blessed
@abebeleta1722
@abebeleta1722 4 ай бұрын
God bless you!!!
@mengistuelema6799
@mengistuelema6799 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ፤ ጽዮን ጌታ በአያሌው ይባርክሽ።
@tsiontilahun5722
@tsiontilahun5722 4 ай бұрын
Tebarku geta abezto yebarkachu❤
@eskedarworkneh5084
@eskedarworkneh5084 4 ай бұрын
Amen Amen 🙏🏾 Elilllllll
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 4 ай бұрын
Praise the Lord of Lords Greatly
@tumsidoletebo5249
@tumsidoletebo5249 4 ай бұрын
wow what blessingful warship❤❤❤❤❤
@AfremMulugeta
@AfremMulugeta 4 ай бұрын
Wow Amen Yhunlgni ❤
@emushtolaemu5199
@emushtolaemu5199 4 ай бұрын
Minalebet edezi yegnam Hager zemariwochi bihonu sewun menifes wusit yemiyasigebu abo bizuuu tebareku enaten yeseten Geta yibarek...
@zemrobelaraya5351
@zemrobelaraya5351 4 ай бұрын
WooooooooW ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TamiratTesema-mk6nn
@TamiratTesema-mk6nn 4 ай бұрын
Geta yibarikachu bifitsum amiliko no tebareku
@NattyTuramo
@NattyTuramo 4 ай бұрын
እኔ ያልገባኝ የዚህ አጥበያ ሁሉም የተቀባነዉዴ
@meselechdejene1880
@meselechdejene1880 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም በጣም አስገርሞኛል
@ashanafiadimasuArficho-nx1xy
@ashanafiadimasuArficho-nx1xy 4 ай бұрын
Yeamlaki kibir nw
@RomanBeyene-s9f
@RomanBeyene-s9f 4 ай бұрын
በጣም የሚገርም የጌታ ቤተሰቦች ተባረኩልኝ ❤❤
@TumebobeyoroTume
@TumebobeyoroTume 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@ruth4961
@ruth4961 4 ай бұрын
Thank you lord for your presence 😅😅😅😅😅
@kurfalagar840
@kurfalagar840 4 ай бұрын
አዲስ አበባ አምላኬ ያምጣችሁ
@kurfalagar840
@kurfalagar840 4 ай бұрын
የእኔም ጥያቄ ነው
@haimanottadessekassa7414
@haimanottadessekassa7414 4 ай бұрын
Amen Amen ❤
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 4 ай бұрын
Beteseboch Beteseboch atabezy tegureshen atenkaky.
@MeskyMesky-y4e
@MeskyMesky-y4e 4 ай бұрын
ተባረኩ እልልልልልል
ከቦኝ የለም ወይ | የአምልኮ መሪ አስቴር ግርማ  |   EEC Ottawa Live streaming  Service
28:15
EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
Рет қаралды 241 М.
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 432 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
አትለዋወጥም | የአምልኮ መሪ አስቴር ግርማ |   EEC Ottawa Live streaming  Service
18:35
EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
Рет қаралды 28 М.
አቤት ምህረትህ | የአምልኮ መሪ ጌትዬ ብርሃኑ |   EEC Ottawa Live streaming  Service
26:06
EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
Рет қаралды 21 М.
ትክክል ነህ ጌታ በስራህ  || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye
29:21
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 1,1 МЛН
ወደድኩህ | የአምልኮ መሪ ጌትዬ ብርሃኑ |   EEC Ottawa Live streaming  Service
25:27
EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
Рет қаралды 20 М.