የእናቱ ልጅ|| ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 16,655

Minber TV

Minber TV

10 ай бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 75
@najatseid7819
@najatseid7819 10 ай бұрын
ያሽህ እልህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጡህ❤❤
@Fatiya.N
@Fatiya.N 10 ай бұрын
ይህን ታሪክ በጉጉት ስጠብቅ ነበረ😢😢 ሱሄላና ፈሩኸ ስገናኙ አለቀስኩ😢😢 ምርጥ ባል እና ምርጥ ሚስት ሰገናኙ እንደ ረቢዓ አይነት ልጅ ይወለዳል❤ ኸሚስ ምሽት ምርጥ ፕሮግራም በጣም የሚወደው ፕሮግራም❤❤ ሼኻችን ,ሙሀመድ እና ሁሴን አላህ ይጠብቃችሁ።
@user-ho3dw3dt9r
@user-ho3dw3dt9r 10 ай бұрын
ያ አላህ እንዴት ደስ ይላል እውነተኛ ታሪክ በሆኑ ደግሞ በጣም ውብ አድርጎታል አላህ ሁሉንም ሙስሊም መጨረሻውን ያሳምር በልጆቻችን ያስደስተን አላሁመ አሚንንን
@assajod5093
@assajod5093 10 ай бұрын
ያረብ እርዳኝ ልጆቸን አሊም አርግልኝ ኢትዮጲያ እያለሁ አንዱልጀ አከተመ ቁረአን አንዱ ደሞ እዝህ ከመጣሁ አከተመ ግን አሁን ቁረአኑን እያነሱ ይቅሩት አይቅሩ አላቅም የልጆቸ አባት ብዙ አደለም ብቻ አላቅም እስቲ ዱአ አርጉልኝ ልጆቸ አሊም እንዲሆኑልኝ በጣም እፈልጋለሁ እኔ ስደት
@zeharaabebe4482
@zeharaabebe4482 10 ай бұрын
ወላሂ በጣም በጉጉት የጠበኩት ፕሮግራም ነው ውስታዝ አላህ ሃያቶትን ያርዝመው ወላሂ ሚንበሮች አላህ ይጠብቃችሁ
@umertefera9804
@umertefera9804 10 ай бұрын
ዑስታዝየ ጃዛከላህ ይህ አሁን ወላጅ ነን ለምንል ወላጆች ትልቅ ትምርት አለው አለህ ልጆቾችንን ሳሊህ ያድግልን❤❤❤❤❤❤
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 10 ай бұрын
ጀዛካሃሁ ኸይር ኡስታዛችን እንዲሁም አዘጋጆች ባርክ አላሀ ፊኩም
@assajod5093
@assajod5093 10 ай бұрын
አሰላሙአሉይኩም ሚበሮች ሁላችሁም እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 10 ай бұрын
የወለደ ሁሉም ፍሬማ ያድርግልን
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 10 ай бұрын
Yalagebanewm Allah bal yidten 😢😮
@bz1225
@bz1225 10 ай бұрын
የዚህ ኡስታዝ ጀዛ እንዲሁም አብረው ለሚቀርቡትና ኡማውን ጭምር በጀነት ያስደስተን አሚን
@user-rp2um7hv7h
@user-rp2um7hv7h 10 ай бұрын
የቢያትና፣የሳይንሲቶች፣የጥበብ ሰወዏች ሲወሱ የእናቶች ድርሻ ያመዝናል፣ የዘመኑ ሴቶችን ሆን ተብሎ ለርካሸ ማሰታወቂያ፣ለርካሸ ተግባር መጠቀሚያ ሲያደርጉ፣ማየት ፣ያሳዝናል።። ክብር ለሴቶች፣ክብር ለወላጆች ይሁን።
@rozabati3686
@rozabati3686 10 ай бұрын
የሚገርም ነው ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እረተው ይህን ፕሮግራም ተከታተሉ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 10 ай бұрын
አላህ ወክበር አላህ ወክበር አላህ ወክበርራህመቱላሂአሌሁም ጀሚአ አቦ የሁሉም ሙስሊም ሙስሊማት ሙኢሚን ወል ሙእሚናት ሁሉ ዘሩ አላህ ሱብሀነሁተአላ ፍሬአማ ያድርግልን ያረብ❤❤❤አሚን አሚን አሚን ያረበላለሚን 🤲🤲🤲🤲ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@jamilamohamed1583
@jamilamohamed1583 10 ай бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ጀዘአኩመላህ ኽይረን ጀግናወች 🌺🌺🌺
@user-rp2um7hv7h
@user-rp2um7hv7h 10 ай бұрын
የወርቃማው,ዘመን,ወርቃማ ሰዎች,የኖሩበትናያሳለፉት ዘመን፣ድንቅ ቂሳ ነው,በአሁን ዘመን ሰዎች,ለኳሰና,ለሙዚቃ የ የሚሰበሰቡትን ያህል ያኔ ለኢልም,ለእውቀት ምን ያህል ልዩነት እንዳለ ለመረዳት,ቀላል ነው። ጀዛኩሙሉ,ነይረን,ያሸሐና።ድህነት፣ሰደት,ሰጋትና፣ሸብር፣፣የሌለበትድንቅ,ዘመን,ነበር።
@IhugRti-zh6qw
@IhugRti-zh6qw 10 ай бұрын
ሸህ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@asmabiru6036
@asmabiru6036 10 ай бұрын
ጀዛኩሙላህኽይር
@user-kc2km2tb1p
@user-kc2km2tb1p 10 ай бұрын
ሱብሀነክ ጀዛኩምላህ ኸይር አሚሮቼ
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 10 ай бұрын
መሀመድ ሳቅህን ስወድልህ ሸሆቻችን ጀዛኩምከእላህይረ
@kafuabd4879
@kafuabd4879 10 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ረዥም እድሜና ጤና ከሙሉ ኢማን ጋ ይወፍቃችሁ
@ommohammed8456
@ommohammed8456 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@imamseid2046
@imamseid2046 10 ай бұрын
@kasimaarsenal3450
@kasimaarsenal3450 10 ай бұрын
አለህ ይጠብቅልን
@user-rd2tt4nc3e
@user-rd2tt4nc3e 10 ай бұрын
ያሸህ አሏህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጡህ
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 10 ай бұрын
ማሸአላህ በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ሙጃሂዱ ፋሩህ 🌹🌹🌹 እናትኮ የመጀመሪያ ትምህርት ቤት ናት🌹🌹🌹🌹
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t 10 ай бұрын
ሸህ አቺን አላህ ጀዛቺሁን እጥፍ ድርብ አርጎ ይክፈልልን እድሁም ወደሞቺ አላህ ይጠብቃቺሁ አላህ መልካም የሆነ ዘውጂ ሰቶኝ የፈርሁን ልጂ አይነት እድሰጠኝ በዱአ አትርሱኝ ስሙንም በሱ እሰይመዋለሁ ኢሻአላህ
@faezabekri7999
@faezabekri7999 10 ай бұрын
ماشاءالله تبارك الله
@maymounaadam7297
@maymounaadam7297 10 ай бұрын
አላሁመ አሚንንን ያረብ ለአለሚን ጀዛኩም አላሕ ኸይር
@QwQw-hx4ej
@QwQw-hx4ej 10 ай бұрын
መሽአላህ አላህ አክበር
@user-zb5zq4jl6v
@user-zb5zq4jl6v 10 ай бұрын
አሏህ ወእክበር
@hayatomer7470
@hayatomer7470 10 ай бұрын
OMG, what a beautiful story, May Allah make our kids among those who love Allah path way.
@user-se8qb9ck3i
@user-se8qb9ck3i 10 ай бұрын
Jezzakum ALLAH kulu khair jezza my favourite program ❤
@sartt2989
@sartt2989 10 ай бұрын
አህለንእየጠበኩነበር ኸሚስ እስከሚደርስ አልሀምዱሊላህ አላህሀገራችንንሰላምያርግልን
@yousraadam2327
@yousraadam2327 10 ай бұрын
Masha Allah Jezakum Allah
@Akraam-wl7ti
@Akraam-wl7ti 10 ай бұрын
ጀዛኩምላህኽይር እረዝምእድሜናይስጣችሁ
@user-qo8dn9ok2h
@user-qo8dn9ok2h 10 ай бұрын
ማሻ አለህ🎉
@limujimma
@limujimma 10 ай бұрын
ድሰ የምል ፕሮግራም masha allah❤❤❤
@user-yt2lp6vt6b
@user-yt2lp6vt6b 9 ай бұрын
አሠላም አለይኩም ኡሰታዝ ፕሮግራሙ በጣምጠቃሚነዉ
@user-fe4rz2wt2w
@user-fe4rz2wt2w 10 ай бұрын
ማሻአላህተባርከላህደሥሥትሉ አላህይጠብቃችሁ
@user-yt2lp6vt6b
@user-yt2lp6vt6b 9 ай бұрын
አሠላም አለይኩም ኡስታዝ አንዳንዲ ነገሮቺን በማስታወሻ እየያዝኩ ነበረና ክልክል የሆናልደ
@user-fp2lw6uu9m
@user-fp2lw6uu9m 10 ай бұрын
አስላሙአለይኩሚበሮችበዱአአትርሱኝ
@ለምን
@ለምን 10 ай бұрын
ማሻላህ በጣም ደስ ይላል ጅዛኩምላህ
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 10 ай бұрын
Mashallhe
@sseadaaimed4564
@sseadaaimed4564 10 ай бұрын
AS WA WB ustazena
@user-fe4rz2wt2w
@user-fe4rz2wt2w 10 ай бұрын
አሚንንንያርብ
@umifaruk2771
@umifaruk2771 10 ай бұрын
🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-ji3hb6mb2h
@user-ji3hb6mb2h 8 ай бұрын
Be Tv minber ayseram men hono new?
@user-ns9xw7tx8d
@user-ns9xw7tx8d 10 ай бұрын
መሸሀለ በሩቱ ጡሩነዉ
@fatumabederu6637
@fatumabederu6637 10 ай бұрын
Yemitket godana teketatyi kifel youtube layi yilkekilen pls pls
@fgfgh1365
@fgfgh1365 9 ай бұрын
❤❤❤
@Jawhar-if1vy
@Jawhar-if1vy 7 ай бұрын
ሸህ አቀራረባቸው መሸአላህ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 10 ай бұрын
❤🎉❤
@user-gk7sy6qh6v
@user-gk7sy6qh6v 10 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ያቆያቹ
@medinamohamed2852
@medinamohamed2852 10 ай бұрын
ሱበሀነክያረብ
@AbdCool-ib2ps
@AbdCool-ib2ps 10 ай бұрын
Welahi teru eslamic film lihon yemichl tarik nwe hussen & mahamed asebubet....
@yonusabdulkadir1063
@yonusabdulkadir1063 10 ай бұрын
,,🙏👍
@user-jr5sd2gy8t
@user-jr5sd2gy8t 10 ай бұрын
በጉጉት ነበር የጠበኩት🥰
@asmabiru6036
@asmabiru6036 10 ай бұрын
ክክክክክክ
@alifumer2116
@alifumer2116 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@zeynuoda8459
@zeynuoda8459 10 ай бұрын
AHLAN wasahlan ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-bx9xq7dw1e
@user-bx9xq7dw1e 10 ай бұрын
🥰🥰
@Akraam-wl7ti
@Akraam-wl7ti 10 ай бұрын
አህለንቢኩም አይሰራምሳ
@amaamm-rd3pz
@amaamm-rd3pz 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@medinamohamed2852
@medinamohamed2852 10 ай бұрын
አሰላምዋሊኩምወረህመቱላሂወበረካትሁ
@Jawhar-if1vy
@Jawhar-if1vy 7 ай бұрын
ትንሽ ግራትጋባ አላለም ሀራሙ አሊክ ኪኪኪኪኪ
@user-fg6ut7nr9q
@user-fg6ut7nr9q 10 ай бұрын
አህለን
@rosamohamed9902
@rosamohamed9902 10 ай бұрын
ሁሴን እስቲ አትሻማው መሐመድን አስጨርሰው ጀዛኩሙላሁ ኽይረን ይህ በማለቴ አፉ በሉን
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 10 ай бұрын
As wr wbtu inkon Dena metachu❤❤❤
@saeedSaeed-fk1xg
@saeedSaeed-fk1xg 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@asmabiru6036
@asmabiru6036 10 ай бұрын
አጃይብ
@user-rd2tt4nc3e
@user-rd2tt4nc3e 10 ай бұрын
😂😂
@nasredeinmohammed4840
@nasredeinmohammed4840 10 ай бұрын
😂😂😂😂 ግራ፡ ትጋባ፡ ሁሴን፡ አገለለ ፀህ፡ በጣም፡ ይመቻል
የልብ ጉዞ|| ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ
52:07
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 30 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,3 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 11 МЛН
አላህ ኸይር የሻለትን ይፈትነዋል
46:11
SUNNAH MULTIMEDIA
Рет қаралды 181 М.
ЖЕСТЬ В КОНЦЕ. ПЛАКАЛ ВЕСЬ САМОЛЕТ
0:20
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 5 МЛН
Эмоции💫 | Тгк: D1ashenka✨
0:22
D1ashenka
Рет қаралды 3,9 МЛН
Это что за ?
0:27
ЛогикЛаб
Рет қаралды 1,5 МЛН
Ещё один способ не забеременеть
0:16
Pavlov_family_
Рет қаралды 11 МЛН