ይህን ከተናገርክ ... አበቃልህ!!! || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 24,286

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 Жыл бұрын
ማሜዋ ጀዛከሏህ ኸይር ያንተ እዚጋር መኖር ትልቅ ድርሻ ነው ምክንያቱም በመሀል በመሀል ለምታነሳቸው ጥያቄዎች ሙሉ መልስ እንድናገኝ እንድንረዳ ስለምታደርግልን በርታልን ቀጥልበት ኣሏህ ይጠብቅህ ያረብ ❗❗❗❗❗👍
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Awo gobez new tolo yigebawal enise sakum dess yilegal
@U4u5U4u4
@U4u5U4u4 8 ай бұрын
በጣም አላህ ይጠብቃችሁ
@HamzaUsman-u4m
@HamzaUsman-u4m 11 ай бұрын
mash allah betam ajib tmhrt nw
@Fatiya.N
@Fatiya.N Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ማሜ እኛን ወክለህ እዛ ያለው ነው የመሰለኝ እኔ ጥያቄ የሆነብኝን ቶሎ ጠይቀህ እንዲብራራ ነው የምታደርገው እናመሰግናለን🎉 እያዝናና ምርጥ ትምህርት የምሰጥ ፕሮግራም ያሼኽ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት❤ ሁሴንና ማሜ በርቱልን እናመሰግናለን❤ ሚንበር ቲቪ ሁለንተናዊ ከፍታ❤
@SIJEYESIJEREKERETA
@SIJEYESIJEREKERETA 2 ай бұрын
ሼህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@halemahalema2696
@halemahalema2696 Жыл бұрын
ያሸኸና ረበና ይጠውል ኡምረዎ መሻአሏህ ተባረከሏህ ምን አሏህ ይጠብቃችሁ
@HayatMuhammde-m9h
@HayatMuhammde-m9h 7 ай бұрын
በተለይ በሳቅ የታጀበ ጥያቄ ምታቀርቡት ወንድሞች ፕሮግራሙን እየተደሰትን እንድናዳምጥ ውበት ይሰጠዋል ❤
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 8 ай бұрын
ፕሮግራሞቻቹን በቅደም ተከተል ብትደረድሩት ለተመልካቾች ቀላል ይሆንልናል ❤
@mokede8735
@mokede8735 Жыл бұрын
የኔ መንገድንም ብትጭኑልን جزاكم الله خير
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ Жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ያሸኽ በጣም ምርጥ ነገርነው የሚያስተላለፉት አጀበን አንድነገር በአገራችን አንዳንድ አካበቢ ትልቅነን አበጋር ነን እያሉ ሲያስቸግሩ እናያለን በቅርብ የገጠመን ነገር አለ በቤተሰቦቼላይ ታናሼ በጣም ቆጅየ እህት አለች እና እኛ ቤት አልሃምዱሊላህ አላህ የሠጠንነገር ነው ቤተሰቤላይ ሀብትም ሆነ መልክ ወይም ዘር ዝና ነገር አደለም በትዳር ዙሪያ ቤተሰቦቻችን ነገር ግን አሁን አንድ የማይሆናት በብዙነገር ሰው ወደድኩ አለ እህቴም አወደውም ከዛም እኛም ደሞ ይህንን ተከትለን አይሆንም አለን ነገር ግን እኛ ብልጭልጭም ሆነ ዝናን ስለማንፈልግ በዚህ ነተነሳ የሽማግሌዎች ብዛት አባትና እናቴን እያስቸገሩ ይገኛሉ እነረም በጭራሽ እህቴም እምቢ አለች ግን ትልቅነን የሚሉት እቤታችን እየመጡ ጫና መፍጠር ይፈልጋሉ ቤተሰብም ይሰጋሉ ደግ ወላጆች አሉኝ ከሰው የማይደርሱ ካላቸው የማይሳሱ ሰው መቶ እምቢ የማይሉ ናቸው ይችን ደካማ ጎን አድርገው ትልቅ ነን እያሉ አስቸገሩብኝ በዱአችሁ አትርሱኝ ልጁ እንዴማይሆናት ደሞ ያውቃሉ እነሡ ዝናውን ብቻ እየዮ ቀያችሁን ተረግጠን እያሉ ብቻ ችግርነው
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ Жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን አማን ያረብብብብ 🤲🤲🤲🤲
@HayatMuhammde-m9h
@HayatMuhammde-m9h 7 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር በጣም በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ ብዙ ነገር እያስተማራችሁን ነው
@mohammednasrmahi8074
@mohammednasrmahi8074 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ...ማሻአሏህ ሙሉ ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማቹህ ደስ ይላል (ቢስሚከ ነህያ፣መዲና ሰማይ ስር) መከታተል ከጀመርኩ ቆየሁ በጣም ትምህርት አለው ሁላችሁንም አሏህ ይጨምርላችሁ። ማሜ፣ሁሴኖ ደስ ትላላችሁ ጨዋታችሁ ሁሉ ደስ ይላል ለዛ አለው። ኡዝታዞቻችንንም አሏህ ያኑርልን እድሜያቸውን ያርዝምልን። ማሜ plse ከቻልክ ድሮ ላይ የተረጎምከውን የአምር ካሊድ አልሙጂብ የሚለውን አማርኛ ትርጉም ዳእዋ በጣም ነው የምወደው። በህይወቴ ማለት እችላለሁ አሏህ እንደዚህ ነው እንዴ? ያልኩበት ወሏሂ ፈጣሪዬን የተረዳሁበት ማለት እችላለሁ ስራ ነው ... ኮምፒዌተሬ ላይ ነበር ቪዲዮው፣CD ውም ቤት ነበር የት እንደገባ ጠፋ፣ ሁሌም ሳየው ለኔ አዲስ ነው በጣም የምወደዉ ዳእዋ ደጋግሜ ባየው የማልሰለቸው እና ለዱአ የሚያነሳሳኝ ነው ኮምፒውተሬ ሲበላሽ ጠፋብኝ ። (አረብኛውን አይደለም) የአማርኛ ትርጉሙን ሙሉ INTERNET ላይ እና KZbin ፈልጌ አጣሁት እናም ምናልባት Download Link ካለህ ወይም ከ CD ላይ copy ያረከው ካለህ ላክልኝ ወይም ዳግም CD ውን የማገኝበትን ነገር ካለ ላስቸግርህ (plse ተባበረኝ) ...
@feridaabdurohman6330
@feridaabdurohman6330 Жыл бұрын
እሚገርም ትምህርት ነው። አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል እስላም
@EmuHiba
@EmuHiba Жыл бұрын
አላህ እድሜ እና ጤና ይስጦት ደቂቃው እራሱ ቶሎ ማለቁ🎉
@rozauimsusu2794
@rozauimsusu2794 Жыл бұрын
ከሚስ ሚሽት እኔ ዘንድ በጠም የተወደዳ ፖሮግረም ነው ሚምበሮች እንደው በአለህ ብስሚከ ነህያ ለይ የኡስተዝ በድርን ዱአ ብተስረዝሙልን ወለሂ ኡስተዝ በድር ዱአ ሲየረግ በጠም ነው ተስፈዬ ሚለመልመው መሸ አለህ ዱአ አደረረጉ ረሱ ውብ ነው እንደው እኔ ኡስተዝ ዱአ ሲያረግ ቀድሜ ነው አሚን አሚን ሚለው ዱአው ወደው ሙስታጀብ የሚሆን ይመስለኛል በርቱ በጠም እንወደቹሀለን በዱአው ነገር አስቡበት ቢጨመምርበት በይ ነኛ የሱን ዱአ ቀኑን ሙሉ ብሰመው አልሰለችም አለህ ሀያተቹሁን ረጅም የርግልን አለህ ሀገረችን ሰለም የርግልን በረከለህ ፊኩም ❤❤❤👍👍👍
@habeshawit7709
@habeshawit7709 Жыл бұрын
اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين
@feraihewetkebede3942
@feraihewetkebede3942 Жыл бұрын
YaAllah yemaytegebu tafache Abat masaAllah
@rahmanjemal2220
@rahmanjemal2220 Жыл бұрын
አላሁመ አሚን ጀዛከሏህ ኸይር ሼሁና
@janosaidi4358
@janosaidi4358 Ай бұрын
አሚንንንንንን
@SIJEYESIJEREKERETA
@SIJEYESIJEREKERETA 2 ай бұрын
አላህ ኸይር ጀዛቹ ይክፈላቹ
@rukyaebrahem3598
@rukyaebrahem3598 Жыл бұрын
اميييييين يارب جزاكم الله خيرن جيزا
@mnhg2844
@mnhg2844 Жыл бұрын
በጣም ደረሰ የሚል ትምህርት ነዉ
@ZebibaSabir-kz7hr
@ZebibaSabir-kz7hr 8 ай бұрын
ሼካችንአላህእድሜዎትንያርዝምልን
@alfyam.d1301
@alfyam.d1301 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ Жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኸይር ያረብ
@zahraseid5202
@zahraseid5202 11 ай бұрын
ሱብሀን አሏህ ወላሂ ስወዳችሁኮ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
አላሁመ አሚን ጀኧዛኩምአላለህ ኸይር
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Mashallhe jazakalahyer
@ekramshifa490
@ekramshifa490 Жыл бұрын
Mashall thabarkeallh allha yechamerelachu ❤️👍
@AhmedAli-ez6gl
@AhmedAli-ez6gl Жыл бұрын
Masha Allaaah. Please keep up the good work.
@الهمافتحليابوابرحمتك
@الهمافتحليابوابرحمتك Жыл бұрын
Mashallah allah yichmerelichu beritu
@mnhg2844
@mnhg2844 Жыл бұрын
زاد كم الله كل خير
@fethiabekeri4560
@fethiabekeri4560 Жыл бұрын
Jezakallah
@ZebibaSabir-kz7hr
@ZebibaSabir-kz7hr 8 ай бұрын
እንዲሁምማሜናሁሴንሀሚስምሽት፣በጉጉትነውየምጠብቀው
@euekgdjdyth2270
@euekgdjdyth2270 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ 27:26
@mesalih8063
@mesalih8063 Жыл бұрын
Waleykum selam werahmetulahi❤
@mariamebrahim5500
@mariamebrahim5500 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Жыл бұрын
አድአድ ሰዎች ሚበረን ለመተቸተ ሰትቃጡነበር ለዲነ ብዙነገርአየሰሩነው ማትከታተሉከሆነ ተከታተሉ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Betam meshallah eni betam emwedew program New we Rebile
@suusiioromoo6137
@suusiioromoo6137 Жыл бұрын
000j(.k(.kk.kk.. .;nmnm>i>>i.j., k= kk. i
@suusiioromoo6137
@suusiioromoo6137 Жыл бұрын
​@@zeynebdamte1506 imim>immim>i nninn
@seadetube5367
@seadetube5367 Жыл бұрын
ቅናትና ምቀኝነት ያለባቸው ሰወችኮ ስተትንጅ ኸይሩ አይታያቸውም ግን ይለፍሉጂ ሚበሮች ሙሉውን የኢስላም ትውልድ ተቆጣጥረውታል በውብ ፕሮግራማቸው አልሀምዱሊላህ አላህዋ ይጠብቃቸው
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 Жыл бұрын
ሚበሮች፣ውድድድድድድ
@seadetube5367
@seadetube5367 Жыл бұрын
አጅብ ወላህ የማሜ እስማርትነት የሁሱ እርጋታ የሸር ቀዳሚነት አጅብ የሆነ ጥምረትኮነው ስወዳችሁ ሙቸ ነው ሚበሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NsraAa-t9g
@NsraAa-t9g Ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@zeynuoda8459
@zeynuoda8459 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HaniSeid-cy8ji
@HaniSeid-cy8ji Жыл бұрын
❤❤❤
@naimamohamed8779
@naimamohamed8779 Жыл бұрын
ውአለይኩም እሰላም ወረህመቱ ሏሂወበረካቱሁ አልሀምዱ ሊላህ እዴትናችሁ ሀቂቃ ወላሂ አሁንስ በዛ በጣም እናተን ሁሌ እንከታተላችሆል ላኪን ለምነዉ በተሌቪጅን እማትታዩት አፈሪካቲቪ ለምን ተዘጋብን ገጠሩላይ መታየት አለባችሁ አአብቻነዉ እዴ ድን እናደአዋ እሚተላለፈዉ አልበዛምን
@lovemom5013
@lovemom5013 Жыл бұрын
እህቴ አፍሪካ ቲቪም ሚንበርም ቻናሉ ይለያያል ግን ሁለቱም ቲቪ ፕሮግራም አላቸዉ ሚንበር ቲቪ ላይ ነዉ ሚሰሩት
@ዙዙነኝከመዳምኩሽና
@ዙዙነኝከመዳምኩሽና Жыл бұрын
👍❤❤❤
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amaamm-rd3pz
@amaamm-rd3pz Жыл бұрын
❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️
@nuramohamed3900
@nuramohamed3900 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍☝️☝️☝️
@mariamebrahim5500
@mariamebrahim5500 Жыл бұрын
አረ ይት ናቹዉ የኢሰላም ልጆች ኑ የመጠቅምንን
@aishaqattan4480
@aishaqattan4480 6 ай бұрын
አምንንንን የርብብብብ
@merimanasser646
@merimanasser646 Жыл бұрын
😂😂😂kedada alu yashak welahi ewnet new Ameeeeeeen
@NsraAa-t9g
@NsraAa-t9g Ай бұрын
በመርፌ:የውጋሀኝ:መስለ:እና:ዓይኔን:አጠፍው።🤣🤣🤣🤣🤣
@محمدسويد-ح2ح
@محمدسويد-ح2ح Жыл бұрын
አምን ያረበቢ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Жыл бұрын
ወላሂ. ሸኽሙሀመድ ኢብራሂም በጣም ነው የምወደወት 😂😂 ደሞበልዛ የሚያስተምሩን ሁሱእናሙሀምድ ፈረጂ የከሚስድምቀቶቻችን
@SaadaAli-f2i
@SaadaAli-f2i Жыл бұрын
again wesahln
@nuramohamed3900
@nuramohamed3900 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
@Akab-d1f
@Akab-d1f Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@salewamohammed1601
@salewamohammed1601 Жыл бұрын
feta nwo yemitrgoga ako😂😂😂😂
@Kelifapromot6156
@Kelifapromot6156 Жыл бұрын
Ay mame 😂
@monahussen5232
@monahussen5232 Жыл бұрын
የዛሬው ደሞ ደቂቃው ም ብን አለችብኝ ግሩም ትምህርት ነበር
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ Жыл бұрын
ሣሕ🎉
@AbdurazakMohammed-b9e
@AbdurazakMohammed-b9e Жыл бұрын
Welahi mulu yena tarik new yasebkuten enkuan bezu sew yawkal dua arguleghe welahi yetechegerkubet guday new
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Жыл бұрын
wawrwb
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Жыл бұрын
ሚበሮች እንከዳቹዋለን
@AlkerimPLC
@AlkerimPLC 7 ай бұрын
ማሻአላህ
@goodhurmahabasi559
@goodhurmahabasi559 Жыл бұрын
❤❤❤
@FsbdbNfjfh
@FsbdbNfjfh Жыл бұрын
🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💞💞💞💞💞💞💞💞💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💜💜💜💜💜💜💜💜
@FaizaTub-b28
@FaizaTub-b28 Жыл бұрын
❤❤
@NsraAa-t9g
@NsraAa-t9g Ай бұрын
👌👌👌👌👌🥺🥺🥺🥺🙌🙌🙌👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@hchhxhcfjcjvc3549
@hchhxhcfjcjvc3549 10 ай бұрын
❤❤❤❤
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН