ያጣነዉን እምነት እንዴት መልሰን መገንባት እንችላለን? በአማካሪ አብነት አዩ / Gulicha Podcast / Abinet Ayu

  Рет қаралды 1,659

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Күн бұрын

ለማማከር አገልግሎት 📞0915454647

Пікірлер: 18
@gafat
@gafat 8 күн бұрын
ምክሮችህ ሁሉ በቀጥታ ወደ ልብ ገብተው የሚቀመጡ ናቸው የአማርኛ ቃላቶች አመራረጥህ እና የንግግር ችሎታህን በጣም ነው የምወድልህ 🙏 እንደ ፈለኩ ማውራት ጀምሬ ነበር አንተን እያዳመጥኩ የቃላት አጠቃቀም ስህተቶቼን ማረም እና ለቃላቶቼ ቦታ መምረጥ ጀምሬአለሁ አመሰግንሀለው 😊
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast 8 күн бұрын
@@gafat Thank you🙏🏾
@santaw5392
@santaw5392 8 күн бұрын
ፀጉርህን አስለጥፈህ ነው።?
@YeshiGebremeskel
@YeshiGebremeskel 7 күн бұрын
አንተን መስማት በጣም ነው የምወደው አንደበትህ እራሱ ይጣፍጣል ምናለ በፊት እንደዚ ያሉ podcast ኖረው ቢሆን ቡዙ ሰው ይተርፍ ነበር ተባረክ
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast 7 күн бұрын
Thank you!
@helenali7619
@helenali7619 8 күн бұрын
እማይደፈር ሀሳብ ነው ያነሳኸው ሊጠቀምበት የመፈለግ ብዙ ትምህርተ ያገኛል!! ለኔ ግን ትምህርቱን ብቻ ሳይሆን ባናግረው ብዬ ተመኘሁ ከአክብሮት ጋር🙏🙏
@ጠጀጀጀከደ
@ጠጀጀጀከደ 6 күн бұрын
ብዙ ሰው የይቅርታን ትርጉም አያቅም ሲጀመር የኔ ነው የኔ ናት ካለ በሇላ የምን መጃጃል ነው እንደኔ ይቅርታ ላደርግ እችላለሁ እምነት ካጣሁ በሇላ ግን ሁለተኛ እዚያ ቦታ አልገኚም ህሊናየም ሞራሌም አይፈቅድም ከዚያ በሇላ ኮሾ ባለ ቁጥር ልቤ አይረጋጋም ስለዚህ በሰለም መለየት!!
@yoditdesta6018
@yoditdesta6018 7 күн бұрын
Wow! ምርጥ ትምህርት። thank you! From 🇪🇷
@ሮሂ
@ሮሂ 8 күн бұрын
ሁሌ የምትለቃቸዉን ኣያለሁኝ እናም ኣሪፍ products ነዉ ብዙ እየተማርኩበት ነው እናም ቀጥልበት ግን ኣንድ የገርመኝ ነገር ለምንድ ነው ብዙ ተከታይ የለለው እለለሁኝ ኣመሰግናለወ
@Roza-d5s
@Roza-d5s Күн бұрын
ዋው❤ተባረክ
@etentertainment7374
@etentertainment7374 8 күн бұрын
I like ur content
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast 8 күн бұрын
Like በማድረግ መመልከት ይጀምሩ! አመሰግናለዉ🙏🏾
@FikirFikir-n4i
@FikirFikir-n4i 8 күн бұрын
በጣም አሪፍ ,ግን ለምን ቶሎ ቶሎ አትለቅልንም
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast 7 күн бұрын
I will from now on🙌🏾
@ShewitZeru-j1v
@ShewitZeru-j1v 8 күн бұрын
❤❤❤❤
@YosefTumelsan
@YosefTumelsan 8 күн бұрын
አንዳንድ ሰዎች አይገባቸውም ስለዚህ መተው ይሻላል
@freweinikiflemariam8407
@freweinikiflemariam8407 8 күн бұрын
ሳትፎርሹ ..... የሚለው አነጋገርህ ተመቸኝ አቢዬ በትዕቢት ገመድ የታሰረ ሰው ይቅርታው የውሸት ነው በማስመሰል ይቅርታ ያደክሙሀል
@seraestephanos7488
@seraestephanos7488 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
እንዴት አድርገን እንጣላ.... ahadu podcast
22:48
Ahadu podcast
Рет қаралды 32 М.
የሴቶች ፍላጎት በፍቅር ህይወት ውስጥ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
48:13
አርግዛ ፍቅረኛዬን ቀማችኝ🤰🏽😱🙄
29:03