የኔ ነበር - Ethiopian Movie Yene Neber 2020 Full Length Ethiopian Film Yene Neber 2020

  Рет қаралды 1,243,857

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Күн бұрын

የኔ ነበር - Ethiopian Movie Yene Neber 2020 Full Length Ethiopian Film Yene Neber 2020
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 1 200
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 4 жыл бұрын
ሽዋፈራ ስዎድህ እኮ እድሜህን ያርዝምልን ቅዱስ እግዚአብሔር
@marizatube5186
@marizatube5186 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፕሊስ
@ሀሴትዘማዶት
@ሀሴትዘማዶት 4 жыл бұрын
አሜን
@የማርያምልጅ-ቈ8በ
@የማርያምልጅ-ቈ8በ 4 жыл бұрын
እውነት በጣም አስተማሪ ነው የራሳችንን ፍላጎት ስንፍልግ የምንፍልገውን እናጣለን ትክክል ነው። አሁን ላይ ግን እግዚአብሔር በሽታውን ካጠፍልን ለመግባት አስቢአለው ድንግል ማርያም ትርዳኚ
@አስቴርየፍቅርተልጅ
@አስቴርየፍቅርተልጅ 4 жыл бұрын
ኮረና ጠፍቶ በሰላም ሀገር ያግባን
@memesalmon648
@memesalmon648 4 жыл бұрын
Amennnn
@lovelysolomon5646
@lovelysolomon5646 4 жыл бұрын
Amen 🙏
@heraabetube4089
@heraabetube4089 4 жыл бұрын
አሜን ሰብስክራይብ እያረጋቹሁ እህቶች kzbin.info/www/bejne/fIuWmpukja2Yhq8
@easypc2241
@easypc2241 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@muluwork2113
@muluwork2113 4 жыл бұрын
አሜን የኔ እናት
@tsitatsi9909
@tsitatsi9909 4 жыл бұрын
ፊልሙን ያሳመረው ሸዋፈራው ደሳለኝ ነው ጌታን እሱ ያለበት ነገር ሁሉ አዝናኝ አስቂኝ ነው እኔ በጣም ተመችቶኛል የሸዋፈራው አድናቂዎች ሁሉ ፊልሙን እንደሚወዱት አልጠራጠርም 😍
@አማንየፍቅርሰው
@አማንየፍቅርሰው 4 жыл бұрын
ወይ ሽዋፈራው ደሳለኝ ልጆች እያለን ስናየው አድገን እነሱ እያሉ እኛ አረጀን ☺☺😀😂
@selamlehagrachen835
@selamlehagrachen835 4 жыл бұрын
Kkkk
@ኡሙመዲናኡሙመዲና
@ኡሙመዲናኡሙመዲና 4 жыл бұрын
ኧረ 😂😂😂😂 የድሮወቹ አሥሊ እቃ ናቸው አያረጁም የኛማነገር ሆድ ይፍጀው 🤔😀😀😀 😁😁
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-በ8ዐ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-በ8ዐ 4 жыл бұрын
🙈😂😂😂🙆🙆
@fahizafahiza1741
@fahizafahiza1741 4 жыл бұрын
በጣም እጂ ግን ለምንድነው
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Kkkk eko aygermm
@onelove9978
@onelove9978 4 жыл бұрын
ቆንጆ ና አስተማሪ ድራማ ነው በተለይ ለስዴተኞች ስንቶቻችን ነን በዚህ ህይወት ያለፍነው የሴቶች ሞት እና የህፃናት መዴፈር ይቁም አረባካችሁ ባለ ሚድያዎች ጩሁልን እግዞ ምን አይነት ጊዜ ላይ ዴረስን 🙎🙎🙎👈👈🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫
@heraabetube4089
@heraabetube4089 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fIuWmpukja2Yhq8
@ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ
@ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ 4 жыл бұрын
እስቲ ሽዋ ፈራዉ አይቶ ፊልሙ ማየት የጀመረ በላይክ ያሳየኝ እና ደሞ ቤተሰብ ሞሆን ሚፈልግ ከኔጋ
@heraabetube4089
@heraabetube4089 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fIuWmpukja2Yhq8
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 4 жыл бұрын
እኔ
@wubwubalehwalewubalechwale5836
@wubwubalehwalewubalechwale5836 4 жыл бұрын
እኔ
@yasemnyasemn2987
@yasemnyasemn2987 4 жыл бұрын
እኔ ሸዋፈራሁን ሳይ ነው ፊልሙን ማየት የጀመርኩት በስንት ጊዜው ብቅ አለ
@gaema9673
@gaema9673 4 жыл бұрын
Eni alhut
@fatamafatama9513
@fatamafatama9513 4 жыл бұрын
በድዋ በፆለት አስቡኝ የስምንት ወር እርጉዝ ነኝ
@foziamohammad2681
@foziamohammad2681 4 жыл бұрын
الله يكون معاكي
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 4 жыл бұрын
አይዞሽ እማ እግዚአብሄር ያስብሽ
@emostube5762
@emostube5762 4 жыл бұрын
ግራኝ አህመድን ነው የምወደው? 🙊🙊 kzbin.info/www/bejne/qIqQqpRvh5lgoKc
@saedasusu4199
@saedasusu4199 4 жыл бұрын
አላህ ሰላም ይገላግልሽ
@gesese1381
@gesese1381 4 жыл бұрын
እመብርሀን ታሥብሽ
@habibmohammed7212
@habibmohammed7212 4 жыл бұрын
አላህዬ መቼ ይሁን እፎይ ብዬ በፍቅር የተሞላ ትዳር ይዤ የምኖረው አላህ የተባረከችዋ ሚስት አንተ ስጠኝ
@enattaye9796
@enattaye9796 4 жыл бұрын
ታገሥ አንድ ቀን ትመጣለች ለአንተ ያላት የትም አትሄድም
@nadiaadil7114
@nadiaadil7114 4 жыл бұрын
Kuch beleh kesemay yweredelehale tebek
@mimidibrye7427
@mimidibrye7427 4 жыл бұрын
አሜን
@ሊቁእናውጋው
@ሊቁእናውጋው 4 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ አ
@ወሎየዋወሎየዋ-ቘ3ቀ
@ወሎየዋወሎየዋ-ቘ3ቀ 4 жыл бұрын
የምር እኔ አለሁልህ
@betiyegoraw4673
@betiyegoraw4673 4 жыл бұрын
ኢቺን ሞዛዛ ብርክቲ ከፊልም የሚያስወጣ ይጥፋ ስንት ጎበዝ አርቲስቶች እያሉ
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@heraabetube4089
@heraabetube4089 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fIuWmpukja2Yhq8
@lubabahussen2119
@lubabahussen2119 4 жыл бұрын
Ene erasu alwodatem
@ethiopianmoviecritic5319
@ethiopianmoviecritic5319 4 жыл бұрын
I disagree you might not like her she’s one of the good actresses out of all those no talent Tigre girls. For me even though she got the chance because she’s Tigre she’s still good actress.
@ሰላምካሳሰላምአዊት
@ሰላምካሳሰላምአዊት 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk😛😛😛😛😛😛😛
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 4 жыл бұрын
ሽፈራሁ እንዲህ እንድናይህ ነው የምንፈልገው ምክንያቱም አንት የሚያምርብህ ከህዝብ ጋር ብቻ ፍቅሩ ካለ ብዙ ትሰራለህ : : ህዝብ ይወድሀልና በእውነት ነው የምንልህ ሳናቀው ለካ በጣም ናፍቀኸን ነበር ሽፌ ምርጡ ተዋናያናችን እንኳንም ተመለስክልን : : በቆርጦ ቀጥል ተከታታይ ድራማም ገልፀንልሃል እንወድሀለን::
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ 4 жыл бұрын
💒#27_የቀራንዮ ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን🙏💚💛❤
@ኪያዬኪያ
@ኪያዬኪያ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ruhamakebede1288
@ruhamakebede1288 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው አሜን ፫
@mariaymaxumancihtabkgue5d655
@mariaymaxumancihtabkgue5d655 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@ምህረትወለተምካኤል
@ምህረትወለተምካኤል 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@konjokonjo392
@konjokonjo392 4 жыл бұрын
አሜን
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
ኮሜት ሁላ ሸዋፈራ ነው የሚለው 😍😍😍 ቆንጆ ይመሠላል 😏 ሰራ አግቻለሁ 🙄ፀሎት ላረጋችሁልኝ በሙሉ አመሠግናለሁ 😘 ጤና እድሜ ይሰጣችሁ ያገሬ ልጆች 🤲🤲🤲
@muhammedmistr3274
@muhammedmistr3274 4 жыл бұрын
ውደ ለኔም ፈልጊልኝ ኢጃዛ ቤት(3) ወር ሁኖኛል አደራሽን መልካምነት ለራስ ነው !!!
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
@@muhammedmistr3274 እ የት ነሸ
@لاالهالااللهسبحانالله-خ4س
@لاالهالااللهسبحانالله-خ4س 4 жыл бұрын
@@ገብረኤልዋሰጠበቃይ ጅዳ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
@@لاالهالااللهسبحانالله-خ4س እሰኪ አጠያይቅለሻለሁ በጓደኛ ማር እኔ ቤሩት ነኝ
@User-eu6pi
@User-eu6pi 4 жыл бұрын
አሜን እንኴን አገኘሽ
@mahiritube199
@mahiritube199 4 жыл бұрын
የሸዋፈራሁ አድናቂዎች እስቲ👍
@sofiabeautytube4129
@sofiabeautytube4129 4 жыл бұрын
Subscribe me
@mikiyasberhanu9978
@mikiyasberhanu9978 4 жыл бұрын
አስኪ የሽዋፈራው ኣድናቂወች LIKE
@marizatube5186
@marizatube5186 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 4 жыл бұрын
እደው በስደትም በገረም ያለነው ከዚህ በሸታ ይጠብቀን ለሀገራችን ያብቃን
@tewodorthird7398
@tewodorthird7398 4 жыл бұрын
ቲቲ በጣም ነው የተመቸሽኝ። በጣም ጎበዝ ነሽ፤ በቅርብ በጣም ታዋቂ ሆነሽ እናይሻለን ብየ አምናለሁ!! በርቺ ቆንጆ!
@sofiabeautytube4129
@sofiabeautytube4129 4 жыл бұрын
Subscribe me
@marizatube5186
@marizatube5186 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፕሊስ
@seidmohammed1984
@seidmohammed1984 4 жыл бұрын
@@marizatube5186 እንደማመር
@seidmohammed1984
@seidmohammed1984 4 жыл бұрын
@@sofiabeautytube4129 እንደማመር
@ማክዳማኪ
@ማክዳማኪ 4 жыл бұрын
የሸዋፈራወ አደናቂወች የት ናቹ አሪፈ ይምሰላል ልየወ እሰኪ
@semsonhaile5293
@semsonhaile5293 3 жыл бұрын
ADINAKIWU NGN GIN ICHIN SET WODEMALAYIBET YET LIHID
@tinatube1921
@tinatube1921 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሃገራችን ከክፉ ይጠብቃት የፍትህ ሃገር ትሁን ፍት ለተደፈሩት ህፃናቶች 😭😭
@remlitube1684
@remlitube1684 4 жыл бұрын
tina tube በቅንነት ደምሪኝ እመልሳለሁ ማር
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 жыл бұрын
ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅ የእፃናት አምላክ አሁን እየሰማን ያለነዉን የእፃናት መደፈር ዳግም አያሰማን አሜን በተረ ምርጥፊልም ነዉ የምርጧች ክምችት
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
ሸዋፈራው ያለ ፊልም ያለጥርጥር ምርጥ ይሆናል #የሴቶች ጥቃት ይቁም ክብር ለሴቶች
@sadyaimar8067
@sadyaimar8067 4 жыл бұрын
ትክክክል👌👌
@aragawgashaw2120
@aragawgashaw2120 4 жыл бұрын
ይቅርታ አደርጊልኝ እና ብዙ አይመቸኝም ግን ዛሬ ጥሩ ስትሆን አይቀርም የስራው ፊልም
@birtukanyoutube2786
@birtukanyoutube2786 4 жыл бұрын
ሰላምእንዴት ናችህ የህፅናቶች መደፈር ይቁም በታም ያማል
@djephi
@djephi 4 жыл бұрын
ኮሮና ያስተማረን ነገር ቢኖር ሀያል @ እንጂ ሀያል.@ እንደ ሌለ ነው። ፈጣሪ ኮሮናን ይሰውርልን... ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ይጠብቅ አሜን🙏🙏🙏 "መልካም ቀን"
@jdjdjdjnxncnc8066
@jdjdjdjnxncnc8066 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂
@jdjdjdjnxncnc8066
@jdjdjdjnxncnc8066 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ወይ አዲስ ፊልም በመፈለግ እግሬ ቀጥኗል የህፃናት መደፈር ይቁም❌❌❌❌❌
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@ሩሐማሩሐማ-ኈ7ቸ
@ሩሐማሩሐማ-ኈ7ቸ 4 жыл бұрын
አዎ ይቁም ✂️📌🔞 በዚህ ነበር መቆራረጥ
@kadijasultan1061
@kadijasultan1061 4 жыл бұрын
ፍትህ ለሴት ህፃናት
@የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ
@የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ውይይይ ያማል
@friyeamen9579
@friyeamen9579 4 жыл бұрын
@@kadijasultan1061 ለሁሉም ህፃናት፡፡ 👧🏽🧑🏽
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 4 жыл бұрын
ፍትህ ለህፃናት አቤቱ የጊዜ ክፋት 😢😢😢 የአባቶቻችን አምላክ ቸሩ መድሃኒአለም በእለተ ቀኑ ይለመነን🙏🙏🙏
@roozroozy6793
@roozroozy6793 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ትልቅ ትምህርት አለው እናስተውል ወገኔ
@aychiltumnega9140
@aychiltumnega9140 4 жыл бұрын
ሃገራችን ሰላም ያርግልን የእመ ብርሃን ልጅ የሴቶችና የህፃናት መብት ይከበር ሴት ሃገር ናት ሴት እናት ናት ሴት ሚስት ናት ሴት ድግል ማርያም ናት።
@sofiabeautytube4129
@sofiabeautytube4129 4 жыл бұрын
Subscribe me
@yasernazarpour6472
@yasernazarpour6472 4 жыл бұрын
I saw comments below about Brukti, I respect personal opinion, but the truth is Brukti has very unique talent and style, maybe you gone love her after 10 years, which means she is the future girl of the movies. Her way of thinking, dressing very differently, and acting originally herself not copying from others. This is clearly telling us how she is an outstanding girl in the Ethiopian film industry. Love Brukti, thank you!!!
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 жыл бұрын
የህፃናት መደፈር ይቁም ይወገዝ ኮሮና ከአለም ይጥፋልን አሚንንን
@hewanhewan7348
@hewanhewan7348 4 жыл бұрын
እጭ እቺይ ብርክቲይ ተብየዋ ባላያት ደስታየ ነው ሽፈራው ስለ ለነው ያየሁት የሆነች ስርዓተ ቢስ ናት
@seada4394
@seada4394 4 жыл бұрын
ውይ ተባረኪ እኔብቻነኝ ብየነበር የምጠላት እንደት እንደብረኝ
@ashenafeibrahim6913
@ashenafeibrahim6913 4 жыл бұрын
Are allahen feru ehtoche newur new idezih ayibalim
@hayah7816
@hayah7816 4 жыл бұрын
@@seada4394 አይበልምጭፍን ጥለቻምንይሰራል
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ 4 жыл бұрын
እኔም ትዘጋኛለች ዝምብላ ለዛ ቢስነች
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ 4 жыл бұрын
@@ashenafeibrahim6913 ክክክ አለባበሷ መሞላቀቋ ሁኔታነገሮቿ ደባሪነዉ
@app705
@app705 4 жыл бұрын
ሰላምዋለይኩም ውድ ያገሬ ልጆች እንዴናቹ
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ወሰላም
@ቲኒሿነኝየረሱልናፋቂ
@ቲኒሿነኝየረሱልናፋቂ 4 жыл бұрын
ወአሊኩም ሠላም
@ዉርዬየኔ
@ዉርዬየኔ 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ማር ሰላምሽ ይብዛ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
አፍፍፍፍፍ ሸዋ ፈራ ደስ አለኝን ስወደው የኛ አርአያ ይሄን ያመጣብንን በላ ፈጣሪ አምላክ ያትፋልን አሜን
@abeba5164
@abeba5164 4 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችን ይሁን የመደሀኒለም። ምህርት ቸርነት ከ።እኛ ጋር ይሁን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። ሁለየም ከመጣብን ወርርሽኝ ይታደገን መደሀኒለም
@User-eu6pi
@User-eu6pi 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mimiberhane9425
@mimiberhane9425 4 жыл бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏
@nsnsjsnsn9751
@nsnsjsnsn9751 4 жыл бұрын
ሸዋፈራው የአገሬ የፊልም እድገት ባንተ ነዉ የጀመረው ብል አልተሳሳትኩም ደስ የምል ብቃት የሚገርም ትዉና እድሜና ጤና ያብዛልህ አማተሮችን እናበረታታለን
@cordellgreenfelder6428
@cordellgreenfelder6428 4 жыл бұрын
ሸዋፈራውን ከብዙ ጌዜ በዋላ ፊልም ላይ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል
@yasminward4033
@yasminward4033 4 жыл бұрын
ውይ ሻፈራው ሺ አመት ያኑርህ በጤና 🥰🥰
@HanaHana-zj6mn
@HanaHana-zj6mn 4 жыл бұрын
ትልቁ ሰውየ ባይኖር አላየውም ነበር
@rahwag5982
@rahwag5982 4 жыл бұрын
Shferaw
@rahwag5982
@rahwag5982 4 жыл бұрын
Betam nw emewedew dero ema shferaw kalew film lemayet tesebeseben neber emenayew
@mimidibrye7427
@mimidibrye7427 4 жыл бұрын
ክክክክ
@ሀዪነኝጢባራሟ
@ሀዪነኝጢባራሟ 4 жыл бұрын
እኔም ሸባው ስላለነው የማየው
@nejatahmed5434
@nejatahmed5434 4 жыл бұрын
የሸዋፈራው አድናቂ እጁን በለይክ ያውጣ።
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
Yesssss አዲስ ፊልም ተለቋል ኑ የሀገሬ ልጆች አብረን እንየው
@ሊዲያየማሪያምልጅ
@ሊዲያየማሪያምልጅ 4 жыл бұрын
Kkk
@sofiabeautytube4129
@sofiabeautytube4129 4 жыл бұрын
Subscribe me
@balprasimdamessa8971
@balprasimdamessa8971 4 жыл бұрын
ፊልሙ ላይ ተጫወቱበት ሸዋፈራው እኮ ባይኖር አልጨርሰውም ብቻ ..😭😭😭😭
@sofiabeautytube4129
@sofiabeautytube4129 4 жыл бұрын
Subscribe me
@balprasimdamessa8971
@balprasimdamessa8971 4 жыл бұрын
@@sofiabeautytube4129 ok
@meharidessalegn2874
@meharidessalegn2874 4 жыл бұрын
Shewaferawu bayinor liyasmelisegn neber
@ሰሚራእናቷንናፋቂ
@ሰሚራእናቷንናፋቂ 4 жыл бұрын
በጣም
@rakisanita8045
@rakisanita8045 4 жыл бұрын
ብርክቲ ግን ትወና አችልም እኮ ስንት ብቃት ያላቸው ልጆች እያሉ በመተዋወቅ የማይችሉትን ይሰበስባሉ ...ሽዋፈራውን ብዬ እንጂ ይቺ የሴት ሞዛዛ ቀፋፊ ባላያት ደስ ይለኛል
@hayatahmed3338
@hayatahmed3338 4 жыл бұрын
🤣🤣
@latinaaraya8346
@latinaaraya8346 4 жыл бұрын
ልክ ነው በጣም ታቅጠላለት በዛ ላይ የሚያስጠላ ቅብጠትዋ ኤጭ
@ፀደይኢትዮጵያአምሐራነኝ
@ፀደይኢትዮጵያአምሐራነኝ 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@tsigealemayehu7960
@tsigealemayehu7960 4 жыл бұрын
በጣም ነው ምትአስጠላው አትችልም
@ninetvalencia6971
@ninetvalencia6971 4 жыл бұрын
Betame
@kukushag3386
@kukushag3386 4 жыл бұрын
Shiferaw is one of the most talented actors in Ethiopia....
@konjokonjo392
@konjokonjo392 4 жыл бұрын
ሃገራችን ላይ ሰው እየተገደለ ህፃናት እየተደፈሩ አር አር የፈትህ ያለህ አምላክ ሆይ ስማን ለምድር መግስት መጮሁ ደክመን በእናትህ በልደታ ማርን ይቅር በለን አሜን
@marizatube5186
@marizatube5186 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፕሊስ
@User-eu6pi
@User-eu6pi 4 жыл бұрын
አሜን
@high1166
@high1166 4 жыл бұрын
ሸዋፈራሁ እንኮን ደና መጣህ ፍልም የለ ድራማ የለ ጥፍት ብለሃልኮ አሪፍ ነው በርቱ
@sofiabeautytube4129
@sofiabeautytube4129 4 жыл бұрын
Subscribe me
@kalkidanmolugerta476
@kalkidanmolugerta476 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ዘረኝነት ይውደም አንድነት ይጠንክር
@ሚልካናጓልትግራይ
@ሚልካናጓልትግራይ 4 жыл бұрын
ሽዋፈራው ምርጥ ኣርቲስት እስኪ ልየው
@Kwt-zp7qm
@Kwt-zp7qm 4 жыл бұрын
ብሩክታዊት ባትኖር አሪፍ ነበር ሸዋፈራዉ ስወደዉ
@monaadane7553
@monaadane7553 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ሴቲቱ ማንዴላ ሆነችብንኮ
@ምህረትወለተምካኤል
@ምህረትወለተምካኤል 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@De-tj1vk
@De-tj1vk 4 жыл бұрын
አዎ ከምር
@sofiabeautytube4129
@sofiabeautytube4129 4 жыл бұрын
Subscribe me
@maybema8864
@maybema8864 4 жыл бұрын
በጣም ሚመስጥ ነው ብሮ /ሲሶች ሹፉት አዳዲስ ተዋንያኖች ምችት ነው ያላቹኝ ሽፈራውን የምቶዱ አንድ ላይክ👌👌👌👌👌👌👌👈
@haymitubeme672
@haymitubeme672 4 жыл бұрын
ፍትህ ለህፃናት ህፃናትን ሚተነኩሱ ሁሉ ይገደሉ!! መሽኛቸውን ይቆረጥልን ፍትህ ለህፃናት!!
@MrChuchu4life
@MrChuchu4life 2 жыл бұрын
Kalocheshin astekakeyew
@wollo4264
@wollo4264 4 жыл бұрын
ዋውውው አድሰ ፊልም የህፃናት መደፈር ይቁም ወይም ህፃናት የሚደፈሩ ሰዎች የገደሉ
@فاطمهفاطمه-ع3و4ي
@فاطمهفاطمه-ع3و4ي 4 жыл бұрын
ወሎ ነው ሀገሬ አዎ ይገደሉ ዋላሂ ለሌላው ትምህርት እንድሆን በደበባይ መሰቀል አለበቻው ህፃነትን የምደፍሩ ሞት እንከን ስየንሰቻው ነው የምር እኔ ጨነቀኝ ዉዉዉዉዉይይይይይ
@argobbatube2232
@argobbatube2232 4 жыл бұрын
ችግራችሁ ካላሲካው ከድምፁ በላይ ለጆሯችን አታስቡምን?😳
@teddygiza979
@teddygiza979 4 жыл бұрын
ሌላው ችግር ደግሞ ያንች አማርኛ….’’ካላሲካው’’
@hanahiwte9147
@hanahiwte9147 4 жыл бұрын
የኔን ታሪክ ነው የሰራችው ያሜሪካኖ ልጅ እውነት ያማል ይከብዳል
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 4 жыл бұрын
ሸዋፈራዉ፣አቤት፣ስወድህ፣እንኳን፣ደና፣መጣህ
@berhanhilena8440
@berhanhilena8440 4 жыл бұрын
ምርጥ አርቴስት ሸዋፈራ ጥሎብኝ ሰወደው ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው የኔ አባት
@haditube1026
@haditube1026 4 жыл бұрын
የእውነት በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በተለይ ለኛ ላረባገር ሴቶች ዛሬ ነገ እያል ላይሞላ እዱኒያ ይኸን ሰርቸ ይኸን አርጌ ስንል የምንወደውን ሰው እናጣለን የልጅቱ ህይወት ደርሶብኛል ቢሆንም አልሀምዱሊላህ
@fatimaf1677
@fatimaf1677 4 жыл бұрын
ነፀብራቆች መጣቹልን እኳንደህና መጣቹ ወዶችዬ ኮሮናን ከሀገራችን ያጥፋልን ያምሥኪን ህዝብ
@addischelseacherkose5426
@addischelseacherkose5426 4 жыл бұрын
አይ የኢትዬጵያ ፊልም መቀለጃ ሆነ በነፃም አይነፋም ከመቼ ጀምሮ ነው አሜሪካን ፕሌን ኢትዬጵያ የሚመጣው የቸከ ፊልም
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 жыл бұрын
እኮ አይገርምም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቀረፆ ከለከለ መሰለኝ
@የኛሰውበደቡብአፍርካ
@የኛሰውበደቡብአፍርካ 4 жыл бұрын
ነጻ ማስታወቅያ ሰለቻቸው ለኢትዮጵያ አየር መንገድ
@onelove2457
@onelove2457 4 жыл бұрын
የሁሉም አገር ፕሌት ኢትዮጵያ ያርፋል። ለሀገራችሁ ክብር ይኑራችሁ እንጂ። (በእርግጥ ፊልሙ ደስ አይልም)
@tesfatsionatiso2768
@tesfatsionatiso2768 4 жыл бұрын
Shewaferaw ena Birkt(Konjiye lij) silalu neber yayehut arif film newu.
@ahmedtube2029
@ahmedtube2029 4 жыл бұрын
የሽዋፈራ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ የጭነት መኪና ይግቻችሁና
@መርየም-ፀ5ለ
@መርየም-ፀ5ለ 4 жыл бұрын
😏😮😮
@ማክዳማኪ
@ማክዳማኪ 4 жыл бұрын
የፃልጅ መደፈር ይቁም የምትሉ ደምፃቹን አሰሙኝ እባካቹ እግዚአብሔር ይቅጣቸወ ክፋች ናቸወ
@messibirahan8595
@messibirahan8595 4 жыл бұрын
ብርክቲ ባትኖር አየው ነበር ይች ልጅ ኢንስታግራም ስልችት ስላለችኝ
@anshaa5057
@anshaa5057 4 жыл бұрын
ተመችቶኛል
@arditube5698
@arditube5698 4 жыл бұрын
በጣም ወይ አታምር ወይ አታፍር
@fafin9223
@fafin9223 4 жыл бұрын
ፊልሙን አበላሸችው የሆነች ጅላጅል ነገር ናት
@beruktawitalemayhu7795
@beruktawitalemayhu7795 4 жыл бұрын
ፊልሙ ብዙም አልደላኝም ሸዋፈራው ግን የምግዜም ምርጥ ነህ 😍😍
@hamon3533
@hamon3533 4 жыл бұрын
በጣም የወረደ ፊልም 1 ከሸዋፈራሁ ውጭ ምንም ትወና አይችሉም ። የተሰጣቸውን ስክሪፕት ብቻ ነው የሚያነቡት። ፊታቸው ላይ፣ ድምፃቸው ውስጥ ምንም ስሜት የለም። የ7ኛ ክፍል ድራማ ከዚህ የተሻለ የተውኔት ስሜት ይታይበታል። ሲያወሩ ከሁኔታው ጋር ድምጻቸውን አይቀያይሩም። ቸጀምሮ እስኪጨረስ በተመሳሳይ ቶን ነው የሚያወሩት። 2 የማይገናኙ ሁለት ታሪኮችን ይዟል። የመጀመሪያው ከውጭ የመጣችው ልጅ ታሪክ ነው። ሁለተኛው ደግሞ የሁለቱ ሴቶችና የአፍቃሪው ታሪክ። ሁለቱን ታሪኮች የሚያገናኛቸው ምንም ነገር የለም። 3 ለተመልካቹ ያላችሁ ግምት አነስተኛ ነው። ተመልካቹን ንቃችሁታል። በሸዋፈራሁ አዝኛለሁ። እንዴት ምንም ጭብጥ የሌለውን ፊልም ፊልም ብለህ ትሰራለህ? 4 ፊልሙ ምንም የሚያስተምረው ቁምነገር የለውም። ወይም ኮሜዲ አይደለም አያስቅም። 5 አተዋወናቸው ስሜት ስለሌለው ያሳቅቃል ያስጠላል። 6 የካሜራ ጥራቱ አሪፍ ነው። ከዛ ውጭ ግን የወረደ ፊልም ነው።
@muluderbie3260
@muluderbie3260 4 жыл бұрын
Wooow ስለ ፊልሙ ኮሜንት የሚሰጥ ተገኘ አመሰግናለሁ
@ድንግልእናቴለእኔልዩነሽ
@ድንግልእናቴለእኔልዩነሽ 4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@emuyehanisis1563
@emuyehanisis1563 4 жыл бұрын
Ena yikrbgna,,,shewaferawn bye neber
@seblegetachew983
@seblegetachew983 4 жыл бұрын
Bekka alicherswoma huletu taricochi kalitegenagnu chaw bekka
@ጌታቸርነውና
@ጌታቸርነውና 4 жыл бұрын
ሸዋፈራሁ ምርጥ የተዋጣልህ ተዋናይ ነህ!! ደግመህ ብቅ ስላልክ ደስ ብሎኛል!
@fikerabi9151
@fikerabi9151 4 жыл бұрын
_ውይ ጋሽ ሸዋፈራው ተናፍቀው ነበር_ 😎😍😘♥ _ደሞ ጋሽ በልሁን መስለውኝ_ 😊🤗😋 #ፂማቸው.... 😂😁
@armazsegede2651
@armazsegede2651 4 жыл бұрын
Awo
@seblegetachew983
@seblegetachew983 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 tinishi temitatobigni neberi inea rasu
@Bernibas
@Bernibas 4 жыл бұрын
''አዲሱ ሰው''፣''ቦሌ ማነቂያ''፣''ወጣት በ97''፣''ወይኔ...የአራድ ልጅ 5''. አዳዲስ አማርኛ ፊልም በነፃ ማግኘት ከፈለጉ የቴለግራም ቻናላችንን ሊንኩን በመጫን ይቀላቅሉ- t.me/Qualitymoviesx
@abruziigotube2776
@abruziigotube2776 4 жыл бұрын
ሻጭ ; - Qualitiwan ፌስ ማስክ በ 400 ብር ገዢ ; - ኧረ ባክህ ውስጡ ማገገሚያ አለው 😂 #Stay_safe ዘና ፈታ በሉልኝ ..ጀማሪ ዩቲዩበር ነኝ ሰበስክራይብ አርጉኝ ፈጣሪ ምድራችንን ፈፅሞ ይታደግ።Amen Like Share
@soyuview
@soyuview 4 жыл бұрын
😍😇😱
@tsige486
@tsige486 4 жыл бұрын
አዎ አለው
@ስላምናሄኖክ
@ስላምናሄኖክ 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሥ የሚል ፍልም ነው አብርሀም ሞገስ ለጋሱ ውድሜ በጣም ደሥ ይላል
@ሜሮንገብርኤል
@ሜሮንገብርኤል 4 жыл бұрын
በውነት ወደትወናው አለም ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል ጋሼ መሳቅ ካቆምን ቆይተን ነበር
@agezw6993
@agezw6993 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ምርጥ ፊልም ነው በርቱ ምርጥ ተዋናይ ናችሁ ነብዩ ተሾመ ምርጥ ስራ ነው የሰራከው ብርታ ወንድሜ
@dungedunge7226
@dungedunge7226 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ሁላችሁም አዳዲሶቹ ተዋንያን ብቃት አላችሁ ሸዋፈራሁ ሁሌም አንደኛ ነህ
@ኢትዮጵያናትሐገሬ
@ኢትዮጵያናትሐገሬ 4 жыл бұрын
ጋሼ ሸዋፈራው በጣም ጠፍተህ ነበር ሰብለ ከሞተች ወዲህ አይቼህ አላውቅም ነበር እንኳን ደህና መጣህ በተረፈ ደስስስስስስ የሚል ያልተጋነነ ረጋ ያለ ጥሩ ፊልም ነው እናመሰግናለን ከደራሲ ው ጀምሮ ሙሉ ኩሩውን ቸሩ መድሃኒ አለም ሃገራችንን ከመጣብን ወረርሽኝ ይጠብቅልን እኛን ስደተኞቹንም እንደ ቲቲ በማጣት ሳይሆን በማሳየት ብቻ አስተምሮ ለሃገራችን ያብቃን
@abareabate3930
@abareabate3930 4 жыл бұрын
I just like it the camera taker! because is so prepared as Well as picture. GOOD VIEWS
@sofiabeautytube4129
@sofiabeautytube4129 4 жыл бұрын
Subscribe me
@ethiopianmoviecritic5319
@ethiopianmoviecritic5319 4 жыл бұрын
RIP English, you mean cameraman😯 you don’t have to write with english you can just use what ever language you speak
@atsetechnologies4518
@atsetechnologies4518 4 жыл бұрын
@@ethiopianmoviecritic5319 i agree with that
@mindsetinvestors1579
@mindsetinvestors1579 4 жыл бұрын
Amaregash men argosh new friend endi aynet English
@mikiab4242
@mikiab4242 4 жыл бұрын
Camera pick uper nw mibalew taker yelal ende😏
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 4 жыл бұрын
እኔም የልጂነት ጎደኛየን ያጣሁት ልክ እንደዚህነው በሁለታችንም መካከል ፍቅር እያለ ዛሬ እሱ የሁለት ልጂ አባት ነው እኔ ግን ሰው ከልቤ ማቅረብ አቃተኝ ብቻ አላሀምዱሊላህ።
@dawitemelese1857
@dawitemelese1857 4 жыл бұрын
ሀግቢኢ ህረስተሽዉ ለምን የራስሽን ህይወት ጀምሪኢ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 4 жыл бұрын
@@dawitemelese1857 እሺ ማሬ
@gebrebariaw6234
@gebrebariaw6234 4 жыл бұрын
I love this man , he is so gifted and natural. I wish you more success!
@ashlyhabesha9217
@ashlyhabesha9217 4 жыл бұрын
አጅሪት ማለትም ወሬ ምናምን ጎብዝ የሆንሽው አድናቂሽ ነኝ
@ወለተአረጋይወለተአረጋይ
@ወለተአረጋይወለተአረጋይ 4 жыл бұрын
ይች ልጅ እንደው ታርቲስቶች ሁላ በጣም ነው እምታስጠላኝ
@madebotagesse8906
@madebotagesse8906 4 жыл бұрын
Betam des yemil astemari film.. Shewaferaw selayehut betam nw des yalegn.. Ena demo eliyana(tbu) wow betam konjo Sera nw Berchilegn
@app705
@app705 4 жыл бұрын
በያላችሁበት እድሜና ጤና ጥንካሬ ይስጠን
@marizatube5186
@marizatube5186 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@ahashi7828
@ahashi7828 4 жыл бұрын
Ethiopia Amharic film I enjoyed but I have to learn the language insha Allah I will learn very soon
@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 4 жыл бұрын
እሄ ሰውየ አለ እንዴ 😃😃 አዲስ መሰለኝ ኑ ውዶቼ እንየው ብቻዬን ማየት አልወድም
@woinshetshibru5263
@woinshetshibru5263 4 жыл бұрын
የኔዋ መጣን
@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 4 жыл бұрын
@@woinshetshibru5263 😘😘😘❤
@wollo4264
@wollo4264 4 жыл бұрын
ጎበዝ ለብቻ ባህላችን አይፈቅድም😍😍😍
@marizatube5186
@marizatube5186 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፕሊስ
@marizatube5186
@marizatube5186 4 жыл бұрын
@@woinshetshibru5263 ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፕሊስ
@sanksank1099
@sanksank1099 4 жыл бұрын
kefilmu wuchi comment mestu tebedu ena demo shwaferau betam tewena alresahem
@Seni-Afro
@Seni-Afro 4 жыл бұрын
አይ ሸዋፈራው ዘንድሮም ያስቃል😳😂 እቺ ብርክቲ እሚሎአት ምኖ ለዛ ቢስ ናት ለፍዳዳ ኤጭ
@melesedenekehazard4328
@melesedenekehazard4328 4 жыл бұрын
አውኔትሽን ነው እኔም እንደዘው
@holyopia9896
@holyopia9896 4 жыл бұрын
Mnm lefdada adlchm
@tilahunlegesegemeda825
@tilahunlegesegemeda825 4 жыл бұрын
ewnetishin new..yemecerasha new yemitastellaw
@ሰውእናአመሉ-ጀ3መ
@ሰውእናአመሉ-ጀ3መ 4 жыл бұрын
ሽዋ ፈራው ውይይይ እንድትሰራ እንዳይህ ስመኝ ነበር ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ሌሎቹን በብዛት ከምትቀርፁ ሽዋ አፈራው በደንብ አሳዮን ❤😀👍👍👍
@EurekaTube
@EurekaTube 4 жыл бұрын
Nice movies , keep them coming !
@susan5133
@susan5133 4 жыл бұрын
Oh my God! I really love the daddy, faint ladereg syl yasekal. I watch every movie he is in. Betam konjo short movie new, everyone is so cute and funny too! I enjoyed watching it, Amesegnalehu!
@እኛለእኛ-መ6ከ
@እኛለእኛ-መ6ከ 4 жыл бұрын
ስለ ሴት ልጅ ስለ ህፃናት መደፈር ዝም አንበል😡።።።እስኪ subscribe አድርጉኝ በቅንነት
@sofiabeautytube4129
@sofiabeautytube4129 4 жыл бұрын
Enenm argign
@እኛለእኛ-መ6ከ
@እኛለእኛ-መ6ከ 4 жыл бұрын
Eshi ❤
@seidmohammed1984
@seidmohammed1984 4 жыл бұрын
እንደማመር
@seidmohammed1984
@seidmohammed1984 4 жыл бұрын
@@sofiabeautytube4129 እንደማመር
@bezasolomon2540
@bezasolomon2540 4 жыл бұрын
Enenm argun
@የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን
@የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን 4 жыл бұрын
ሸዋፈረው ያለበት ፊልም ደስ ይለኛል እስኪ ልሹፈው👩
@meseretbegna4240
@meseretbegna4240 4 жыл бұрын
የሰዉ አገር የሰዉ አገር ስንል ስቱ ነገር አመለተን ደስ ይላል አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን
@djzoma5344
@djzoma5344 4 жыл бұрын
gerami new abet kenfer yasidemimal mesam nebebr yema kenfer endatlugn
@haditube1026
@haditube1026 4 жыл бұрын
አድስ ፊልም ጨርሸ ነበር እናመሰግናለን ጓደኛቸ ኑ እንሹፈው
@marizatube5186
@marizatube5186 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፕሊስ
@haditube1026
@haditube1026 4 жыл бұрын
@@marizatube5186 ለማኞች
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 4 жыл бұрын
ጎራ ይበሉ
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 4 жыл бұрын
@@marizatube5186 ሰፕስክራይብ አደረኩሽ በታማኝነት አንችም አድሪጊኝ
@ተተተተተ
@ተተተተተ 4 жыл бұрын
ሻዋፈራውን ባዲስ ፊልም ማየት ናፍቆኝ ነበር
@bilalramadan7362
@bilalramadan7362 4 жыл бұрын
ይች ብሩክታይት የምትባል ልጅ አረ በናታችሁ ፊልሙን እዲጠላ ታደርጋለች በናታችሁ ተባበሩን
@marcelltube6415
@marcelltube6415 4 жыл бұрын
ሸዋፈራው በጣም ነበር የናፈከን ተመልሰክ ወደ ፊልሙ ስለመጣክ ደስ ብሎናል በሳቅ ገደልከን እኮ አቦ ኑርልን ሸዋዬ የጥበብ ፈርጥ እኮ ነክ
@konjokonjo392
@konjokonjo392 4 жыл бұрын
በተለይ ለኛ ለስደተኞች አስተማሬ ነው ሽውፋራው ያለበን ፌልም ምርጥ ነው በተለይ የውዶች ጉዳይ ውይ ፐፐ
@sofiabeautytube4129
@sofiabeautytube4129 4 жыл бұрын
Subscribe me
@merhabaassefaw2352
@merhabaassefaw2352 4 жыл бұрын
ምኖ
@Tube-mb5ow
@Tube-mb5ow 4 жыл бұрын
የኮሮና በሽተኛ ነኝ ለይቶ ማቆያ ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ🙏
@AliAli-zr7zl
@AliAli-zr7zl 4 жыл бұрын
አላህ ይማርሽ ይማርህ ከዚህ ስይጣን በሽታ
@megersa4589
@megersa4589 4 жыл бұрын
Azosh yene konjoo Egziabher Yemarsh
@nfutkg5938
@nfutkg5938 4 жыл бұрын
Ayzoni yane konjooo ygzabher yemarki
@user-kadja
@user-kadja 4 жыл бұрын
አክቲቪስቱን ልቀቁልን
@sofiabeautytube4129
@sofiabeautytube4129 4 жыл бұрын
Subscribe me
@remlitube1684
@remlitube1684 4 жыл бұрын
Sada Adem በቅንነት ደምሪኝ እመልሳለሁ
@አሜንአለሙ
@አሜንአለሙ 4 жыл бұрын
ከታየ ቆየ እኮ
@aliganeshiyegorawo1074
@aliganeshiyegorawo1074 4 жыл бұрын
ተለቆ የለ እንዴ
@ዜድነኝየቦረናዋ
@ዜድነኝየቦረናዋ 4 жыл бұрын
ጋሼ ሽፈራው እንደደደደ አጅሬው የሚሏት ቃል ደስ ይሉኛል የወንዶች ጉዳይም ላይ አጅሬው ይላሉ
@አርፍአይቸኩልም
@አርፍአይቸኩልም 4 жыл бұрын
ሸዋን ለማየት ነው የገባውት እንጂ ያቺን ነቀዝ ባላያት ውስጤ ነበር
@hewanhewan7348
@hewanhewan7348 4 жыл бұрын
Me too
@ማክዳማኪ
@ማክዳማኪ 4 жыл бұрын
ሙዛዛ ናት ሸዋ ለማይት ነወ የገባወት
@marizatube5186
@marizatube5186 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፕሊስ
@marizatube5186
@marizatube5186 4 жыл бұрын
@@ማክዳማኪ 😘😘ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማክዳየ
@godisgood7319
@godisgood7319 4 жыл бұрын
ደግሞ ለፊልምም አትሆንም አዝግ ስታስጠላ
@ማራናታየድንግልልጅነኝ
@ማራናታየድንግልልጅነኝ 4 жыл бұрын
ሽዋፈራው የወደቀድሞው ስራህ ስለመለስክ ደስ ብሎኛል😘
በሰርጌ ዋዜማ - Ethiopian Movie Beserge Wazema 2024 Full Length Ethiopan Besergea Wazema 2024
1:20:30
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 32 М.
ታክል /TAKL/ New Ethiopian Amharic Full  Movie 2021 #RohaMedia
1:18:12
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
ቻንስ ነው - Ethiopian Movie Chance New 2020 Full Length Ethiopian Film 2020
1:40:44
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
አልተመቻቸንም - Ethiopian Movie Altemechachenem 2020 Full Length Ethiopian Film Altemechachenem 2020
1:26:01
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
Enginerochu - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:32:41
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 532 М.
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
ebstv worldwide
Рет қаралды 510 М.
Ethiopian film 2020 (IrkYehun)
1:47:01
Addis Films
Рет қаралды 506 М.