🛎️ልጁ የኔ አደለም ብሩክ ካደ😱😱

  Рет қаралды 165,350

Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ

Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ

Күн бұрын

‪@seifuonebs‬ ‪@marketube391‬ ‪@EfremTube21‬ ‪@WinaTube-el9ct‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@yetenbitube1‬

Пікірлер: 2 100
@EfremTube21
@EfremTube21 7 ай бұрын
እደዛሬ ደንግጩ አላቅም ሰራክልኝ😁🙆🏼‍♂️
@sarasara1813
@sarasara1813 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@HusseinAbdullahi-v1r
@HusseinAbdullahi-v1r 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ማናለዬቱብ
@ማናለዬቱብ 7 ай бұрын
አይዞህ 😂😂😂 መልስ እጠብቃለን
@sss2505
@sss2505 7 ай бұрын
አብሺርክክክ❤
@NasriahJordan
@NasriahJordan 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 7 ай бұрын
ቦታ ጅራወች ለፍቅር አንደኛ ናቸዉ የምትሉ ብቻ ሳትዋሹ👍👍👏ደምሩኝ❤👈
@SemiraHussen-r6b
@SemiraHussen-r6b 7 ай бұрын
እኛ እዲናን ለፍቅር ማች ነን💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤
@EratuTube2bi
@EratuTube2bi 7 ай бұрын
❤❤❤
@JfE-nb2fu
@JfE-nb2fu 7 ай бұрын
​@Tubእኛ ሀይሚን ነው እምፈልገው❤❤e-dn2bi
@mesesaysha3384
@mesesaysha3384 7 ай бұрын
በጣም የሴት ልጀ ያላቸው ክብረ እንኳንም የብታጀራ ልጀ ሆንኩ ❤❤❤
@ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
@ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ 7 ай бұрын
ወሎየወች እንበልጣለን ሀሀሀሀሀ
@HeluTube940
@HeluTube940 7 ай бұрын
የብሩክ ወዳጆች እስኪ👍👄👄
@Iguf-oj3yc
@Iguf-oj3yc 7 ай бұрын
ዉይ ደስ ሲሉ ወንዶች በዚህ ልክ ለሴቶች ቢያከብሩ እናም ሴቶች ልክ እንደዚያዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 7 ай бұрын
የብሩኳ አልተመቸችኝም አብርሽዬ ይቅርታ አላረግም ላይክ
@AsdAsd-cu2ex
@AsdAsd-cu2ex 7 ай бұрын
❤❤❤👍👍👍👍👍
@Kamilamohammedhasangmail
@Kamilamohammedhasangmail 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kopreesa8674
@kopreesa8674 7 ай бұрын
እረ ዊና ምርጥ ልጅ ምክርህ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ዋውውው የጓደኝነት ጥግ ደስ ስትሉ❤❤❤❤
@mduuvfiy1595
@mduuvfiy1595 6 ай бұрын
ማሻአሏህ
@hewotwendemnew2514
@hewotwendemnew2514 7 ай бұрын
ምርጥ ፕራክ በተረፈ ብሩኬ ከሀይሚ ጋር Video ስሩልን❤❤❤❤
@NbvMjf
@NbvMjf 4 ай бұрын
@ነኝኮመንትአንባቢ
@ነኝኮመንትአንባቢ 7 ай бұрын
ብሩክና ሀይሚ አንድላይ ቪዲዮ ይስሩ የምትሉ 👍
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@mesretmulugeta7682
@mesretmulugeta7682 7 ай бұрын
ሃይሚ ማለት ማናጥ ናት ለ ቡሩኬ አትገባም የ ዉሸታም ዘር ናት
@ajman9189
@ajman9189 7 ай бұрын
ይስሩ😂😂
@GetachewMekore
@GetachewMekore 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ደስየለኛል ቢሰሩ
@user-od2qk6it9i
@user-od2qk6it9i 7 ай бұрын
B❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❣️❣️❣️❣️❣️❣️😘😘😘😘😘😘👈. H 🙈🙈🙈🙈🙈👎👎👎👎👎👎😏😏😏👊👈
@meditube147
@meditube147 7 ай бұрын
የቡታጅራ ልጆች የምትወዱ ላይክ👍👍👍👍
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@meditube147
@meditube147 7 ай бұрын
@@SelamKZbin-g8y እሺ
@NazanatMaswant
@NazanatMaswant 7 ай бұрын
❤❤​@@SelamKZbin-g8y
@SadiyaDegene
@SadiyaDegene 6 ай бұрын
የቡትዬ ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው
@ShaituDamee
@ShaituDamee 5 ай бұрын
Enati silanorachibt diro wadawalh
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 7 ай бұрын
ዊና እኮ የሰው ሊጅ ትልቅ ክበር ያለው አዋቂ ሰው ነው ፍቅራቹ ይብዛ🎉🎉🎉🎉👍👍
@FuDg-kb4xs
@FuDg-kb4xs 7 ай бұрын
ጓደኛ የሚለው ሳይሆን ወንድም የሚለው ነው የሚገልጻችሁ ደስ ሲሉ❤
@أمعادل-ز2ن
@أمعادل-ز2ن 7 ай бұрын
امين يارب
@zeharemohamed5310
@zeharemohamed5310 7 ай бұрын
የጓደኝነት ጥግ ለቡታጅራ ልጆች ቃላትያጥረኛል ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ ኤፋዬ ዊና ምርጥልጆች እናሳድገዋለን ይወለድ የሚልጓዴኛ የለምባሁኑ ጊዜ ደስስትሉ በአላህ ❤❤❤❤❤❤❤
@likeLike-f7m
@likeLike-f7m 7 ай бұрын
አወ ወለይ ማሻለይ
@joynabjoynab2495
@joynabjoynab2495 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላሉ
@fal7583
@fal7583 7 ай бұрын
ብሩኬና ሀይሚ ይጣመሩ የምትሉ እሲ በላይክ አሳዩኝ👍👍👍
@misrach2350
@misrach2350 7 ай бұрын
በሀይማኖት አንድ አይደሉም
@GdbggGchy
@GdbggGchy 7 ай бұрын
ኧረ😢 እንደው እኛ የራሳአሮባት የሠው አሉ እንደኛ አይነቶቹን እኳነው
@fal7583
@fal7583 7 ай бұрын
@@GdbggGchy እኛማ ባንድ ፊቱ አልታደልንም ክክክ
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 7 ай бұрын
እጭ እጅ እጅ አላቹሁን አሁንስ መጋ ሰገጤ
@መነሳ
@መነሳ 7 ай бұрын
በግድ ነው ወይ
@gdgd4489
@gdgd4489 7 ай бұрын
ብሬኬ እና ሀይሜን ያጣምራቸው በሉ❤❤❤❤
@ከስደትመልሽኝእመብረሐን
@ከስደትመልሽኝእመብረሐን 7 ай бұрын
ሀይሚ መናፍቅ ናት አይሆንም አስጠምቆ ኦርቶዶክስ ያረጋት አደሆነ አጅ🙏🙏😊
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@አቤቱየዳዊትልጅክርስቶስሆ
@አቤቱየዳዊትልጅክርስቶስሆ 7 ай бұрын
መናፍቅ ናይ ሀይሚ😮😮😮😮😮
@የመዳሃኒኣለምልጅነኝ
@የመዳሃኒኣለምልጅነኝ 7 ай бұрын
ሃይሚ መናፍቅ ናት ብሩኬ ተዋህዶ ኣይ ሆንም ብ ሃይማኖት ቀልዲ የለም ሆሆሆ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@soomebaby83
@soomebaby83 7 ай бұрын
አታሽቃብጡ. ይሱ ባለመሀተብ ነው. የራሳችሁ እወቁ
@ghghgh1264
@ghghgh1264 7 ай бұрын
ዊይናዬ ለሤት ልጂ ያለህ ክብር ልዩ ነዉ እወዳችሗለሁ ብርክዬ❤
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 7 ай бұрын
እኔም በእውነት❤❤😢
@HggGtg-rd9lm
@HggGtg-rd9lm 7 ай бұрын
ብሩኬ ከሐይሚ ጋር ይሁን የምትሉ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ ትዳር ከእግዚአብሔር በፀሎት ተጠይቆ ተባርኮ ቲሰጥ እንጂ እኛ ስለወደድነው ስለመረጥነው ያ ሰው አብሮን ይኖራል ማለት አይደለም ሲቀጥል በሐይማኖት ከማይመስሏችሁ ጋር አትጣመሩ ተብለናል እርሱ ክርስቲያን ሲሆን እንዴት ነው ሌላ ሐይማኖት ያላትን እሚያገባው ወንድሜ ያጨበጨበ ሁሉ አብሮ አይቀጥልም እና አንተ እነሱ ስላሉ ብቻ ወደ ልጅቷ እንዳታዘነብል ለአንተ የሆነችውን እግዚአብሔር ባርኮ ይስጥህ❤
@ZemzemZnabu-pn6cb
@ZemzemZnabu-pn6cb 7 ай бұрын
ብሩኪ ከሃይሜ ውጭ ወደውጭ ከመልካም ቤተሰብ ተቀላቀል ሀይሜ ደሞ ቅመም የሆነች ልጅ ናት ከሱዋ ጋ ምርጥ ጥዶች ትሆናላቹ❤❤❤
@ጓልኣክስማዊት
@ጓልኣክስማዊት 7 ай бұрын
ሃይሚዩ አስተዋይ ልጅ ናት ተጣማሩ ሞኞተ ነው ብሩኬ ደሞ ቆንጆ የዋህ ልጅ ነህ😊❤
@ikramtsegaye8088
@ikramtsegaye8088 7 ай бұрын
😂😂 ልናጋባ ነው
@f8863-z7k
@f8863-z7k 7 ай бұрын
ብሩኬ ከሀይሚ ጋር ኑ ከዛ100K ትገባለህ😊
@misrach2350
@misrach2350 7 ай бұрын
ሀይማኖታቸው አንድ አይደለምእኮ
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 7 ай бұрын
​@@misrach2350ክክክ ሁላቸዉስ ኦርትዶክስ አይደሉደ
@nas7117
@nas7117 7 ай бұрын
​@@misrach2350🙄ሀይሚ penxe ናት አያደል😂
@bubgHabib
@bubgHabib 7 ай бұрын
​@@misrach2350በምን አውቃሽ ውሽትም😂😂😂😂
@rosarosa9032
@rosarosa9032 7 ай бұрын
ብሩኬ እና ሀይሚ ተጣመሩ ከዛ 100K እናስገባችዋለን😊😊😊😊😊😊😊😊
@MesertBihanu
@MesertBihanu 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ
@አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ 6 ай бұрын
ቡርኬ በማሪያሜ ይዠሀለሁ ሀይሚን መስቀል እሰሩላት በናታቹህ ሀይሚን መስቀል ይታሰርላት የምትሉ በላይክ አመልክቷት😢😢😢😢😢
@ሰላምወሎዬዋ
@ሰላምወሎዬዋ 5 ай бұрын
ሀይሚኮ ፔንጤ ናት እናብርሽ ጭምር 😂 ሀይሚና ብሩክ ተጣመሩ እምትሉ የእምነት ልዩነት አላቸውኮ😅
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 4 ай бұрын
​@@ሰላምወሎዬዋ😳
@SlamhSs-k5s
@SlamhSs-k5s 4 ай бұрын
ፔጢ አደለይም ግን ይቅርታና
@Wediye
@Wediye 7 ай бұрын
ቅመሞቺኮ ማጋባትም ማፋታትም የኛነዉ ብሩክና ሀይሚ ይጣመሩ የሚል ቅመሞቺየ ከኛቃል አይወጡም እናጣምራቸዉ የምትሉ👍👍👍👍
@ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
@ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ 7 ай бұрын
አወ😂😂😂😂
@MsPinke-u4r
@MsPinke-u4r 5 ай бұрын
bartu😂😂😂😂😂😂😂
@dessalech899
@dessalech899 7 ай бұрын
ዋው ዋው ዊናዬ ኤፍሬም በእውነት ትገርማላችሁ እግዚአብሔርን በጣም ነው የሚወዳቸው ሴት ክብር ያላችሁ ትለያላችሁ ፒራንቲን ቢሆን ብዙ ትምህርት ነው ኑሩልኝ ❤❤❤❤
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@MayaB-g2e
@MayaB-g2e 7 ай бұрын
መላሂ ኤፋ ናዊናይመቻቹ አላህ አይለያቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dessalech899
@dessalech899 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤
@shemima5580
@shemima5580 7 ай бұрын
ብሩክ እና ሀይሚ አንድላይ ቢሆን ያበደ ካብል ይወጣቸዋል የምትሉ👍👍
@MeklitTube-vx6hq
@MeklitTube-vx6hq 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂ሆ እዳዉ ታያችሁት ጋር ማጣመር😂
@ማርያምእናት-ቐ4በ
@ማርያምእናት-ቐ4በ 7 ай бұрын
አረ ባካቹ ብሩክ ጥሩ ሰው ነው ከዚቸ ጋር ምን በደላቸህ ደም ጴጤ ናት አይሆንም😢😏😏
@አለህሁንየለውይሆነልአለህ
@አለህሁንየለውይሆነልአለህ 7 ай бұрын
የኔም ሀሰብ ነው👍👍👍👍👍👍
@ትግስት-ኸ4ዠ
@ትግስት-ኸ4ዠ 7 ай бұрын
​@@ማርያምእናት-ቐ4በክክክክክ😂😂😂
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 7 ай бұрын
ኧረባክሽከጴጴጋርልታጋቢውነው🙄🙄🙄🙄
@mariyammariyam-zs5lr
@mariyammariyam-zs5lr 7 ай бұрын
ብሩኪ ዘምደና ከለለቺሁ ሀይሚንነዉ ማግባትያለብህ
@TyyuFfgyu-fh8zh
@TyyuFfgyu-fh8zh 7 ай бұрын
ኧረ በሳቅ 😂😂 ሰራህላቸዉ ቡራዬ የእዉነት ነዉ የሚመሥለዉ ዊና እና ኤፋ ደሞ የወንድምነት ጥግ ደስ ትላላችሁ ለሴት ልጅ ያላችሁ ክብር ገራሚ ነዉ ❤❤❤
@Titi_Love_12
@Titi_Love_12 7 ай бұрын
ወይኔ ኮሞንቶች ደሞ ለ ብሩክ ሃይሚ ኣጋባት ኣላቹ 😂😂 እወዳቸዋለሁ ብሩክየ
@Sophia-o1k2f
@Sophia-o1k2f 7 ай бұрын
ብሩክና ሀይሚ ይፋቀሩ የምትሉ በላይክ ❤❤❤
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv 7 ай бұрын
እኔ እምለው የመዳም ቅመሞችየ ማፋቀርም ማፋታትም የናንተ ሆነ ማለት ነው እናንተ የመዳም ቅመሞች ሳይሆን ስማቸው አጋቢ አፋች ይሁን ስማችን ከኔ ጀምሮ
@Sophia-o1k2f
@Sophia-o1k2f 7 ай бұрын
ክክክክክክክ እና ምን እናድርግ በምን ፈታ እንበል ለኛም አፍቃሪ ቢመጣ😂😂
@dinkuyetube360
@dinkuyetube360 7 ай бұрын
​@@SonySony-up2kvወይኔ በሰቅ😂
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@Zainab-td1yh
@Zainab-td1yh 7 ай бұрын
ሠገጢ
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 7 ай бұрын
ጓደኛ የሚለው ሳይሆን ወንድም የሚለው ነው የሚገልጻችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ደስ ሲሉ my family
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@meskermgetachee
@meskermgetachee 7 ай бұрын
አረ ምን ደሰ የሚሉ ጓደኞች ናቸዉ ሙሉ በሙሉ እርግጠናቸው በቃ እናተ ናቹ ጓደኞ ማለት ደስ ስትሉ ፍቅራቹ ግን ❤ ቀናውባቹ
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤❤
@SamiraMuhammad-x5v
@SamiraMuhammad-x5v 7 ай бұрын
ተጋቡ
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 7 ай бұрын
በጣምበእውነትጌታን❤❤❤❤❤❤😢
@ሀቢ
@ሀቢ 7 ай бұрын
ዛሬ ሠብስክራይብ አድርጌሀለሁ ደስ ይበልህ ብሩኬ
@DustaDusta-h9d
@DustaDusta-h9d 7 ай бұрын
ወይኔ ብሩኪ ትገርማለህ ሰራህላችዉ ዉናዬ ኤፍ የጓደኝ ጥግ ለዘላለም በጤና በደስታ ያኑራች ❤❤❤❤ ከሀሚ ዉጪ ወደዉጪ ከመልካምቢተሰብ ተቀላቀል
@ወለየዋዩትብ
@ወለየዋዩትብ 7 ай бұрын
ሀይሚና ብሩኬ አብረው ይሁኑ የምትሉ🎉🎉❤❤❤❤❤
@Esubeman1996
@Esubeman1996 5 ай бұрын
እረፉ እባካችሁ
@HelenSiyoum-e8b
@HelenSiyoum-e8b 7 ай бұрын
ብሩኬ ሀይሚን ነው ማግባት ያለብህ
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 7 ай бұрын
ጴጴእኮናትአሉጎድበልጎንደር
@Hadeya-n9w
@Hadeya-n9w 7 ай бұрын
አወ ከሀይሚ ውጪ ወደውጭ
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 7 ай бұрын
😂😂አይ ኮመት ❤
@NasriahJordan
@NasriahJordan 7 ай бұрын
😂😂❤
@Martitube-xb4df
@Martitube-xb4df 7 ай бұрын
​@@Hadeya-n9w ምታጋቡ እናንተ ምታፋቱ እናንተ😅😅😅😅
@SumaySumu
@SumaySumu 7 ай бұрын
ሀይሚ እና ብሩክ አንድ ላይ ይሁኑ ምትሉ ❤❤❤❤❤❤❤
@አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ
@አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SaraSara-wv8on
@SaraSara-wv8on 7 ай бұрын
በሀይማኖት አይመሳሠሉም እኮ😳
@Hawwiiadam1814
@Hawwiiadam1814 7 ай бұрын
ኦርቶዶክስ አይደሉም ሁለቱም።?
@haytube6877
@haytube6877 7 ай бұрын
😂😂😂 ሁሉን አዛዢ ሆናችሁሳ
@iiff3757
@iiff3757 7 ай бұрын
ኧረ እናተ እዳላችሁ ነውደ ቆይ ኧረ ተው ቅመሞችየ ስታጋቡ ስታፋቱ 😂😂😂
@bettyminda2031
@bettyminda2031 7 ай бұрын
ኤፋዬ ምርጥ ሰው ምርጥ ወንድም የምር አይገልፀውም ያለክ ፍቅር ግን ይለያል ኑርልኑርል አባቴ ለሁሉም አስቦ ተጨንቆ ነው
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 7 ай бұрын
WOW ❤ዊናዬ ትለያለህ ቅብርር አድርጌ ነው የማሳድገው አላለም❤ ኤፍሬምዬ አንተም እንደዛው ደስ የሚል ወንድምነት መወለድ ቋንቋ ነው ትክክለኛ አባባል❤❤❤!!!!!
@أمعادل-ز2ن
@أمعادل-ز2ن 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉
@Hghy-o5b
@Hghy-o5b 7 ай бұрын
ዊና ብሩኬን አቀዋለሁ ሲል ደስአለኝ የጓደኝነት ጥግ😢😢
@MominaSet-mu4rr
@MominaSet-mu4rr 7 ай бұрын
ብሩክና ሀይው ባድ ቢሆኑ የሚል 👍👍👍👍👍
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@Ekramm.Mohammed
@Ekramm.Mohammed 7 ай бұрын
ዊና እና ኤፋ ዋው የጓደኝነት ጥግ በጣምነው ደስየምትሉት😍😍😍
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 7 ай бұрын
ውይይይይ የኔ ስስቶች ካይን ያውጣችሁ የጓደኝነት ጥግ ዋውው እኔ አሳድገዋለሁ ቅብርር አድርጌ አለ እኮ ዊና ኤፋም ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤ ቡርኬ ሰራህላቸው ምርጥ ወንድሞች አሉህ አሏህ ይጠብቃችሁ ውድድድድድድ
@أمعادل-ز2ن
@أمعادل-ز2ن 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@banchialemengdawork784
@banchialemengdawork784 7 ай бұрын
ኤፊ ዊና በጣም መልካም ሰዎች ናችሁ እኛ አለን ውለጂው አሏት
@NicePhobe
@NicePhobe 7 ай бұрын
አረ ቡራ ይመችህ😂😂ዊናዬ እና ኤፋ የጓደኝነት ጥግ
@birtukana354
@birtukana354 7 ай бұрын
የጓደኝነት ጥግ ወይኔ ደስ ስትሉ በማርያም ዘላለም በፍቅር ያኑረችሁ❤❤❤❤❤❤
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 7 ай бұрын
አቤት የቡታጅራ ልጆች በቃ የምር ገዛቹኝ በጣም ባል ፈልጉልኝ ብሩክ ኤፍሬምና ዊና የጓጀኝነት ጥግ ይሉታል እንዲህ ነው❤❤❤❤❤❤
@mqidyitub
@mqidyitub 7 ай бұрын
እልልል ብሎ ሳይጨርስ😂😂😂 የአመቱ የ2016 ምርጥ ፕራንክ😂😂😂😂 እውነት የወንድም ጥግ ናችሁ🎉🎉
@EndrisAli-i9p
@EndrisAli-i9p 5 ай бұрын
ኧረ ወየዉ በሳቅ ወላሂ ብሩክ ቤት ገብቸ አላቅም ነበር ዛሬ በሳቅ እልልል አለ ሳይጨረስ😂😂😂😂😂😂😂😂
@MserhMserh
@MserhMserh 27 күн бұрын
እውነት ከቆየ ባየውም አስቆኛል ኧ አለ ዊና ዋው ምርጥ ጓደኞች ከማ ከብሩኬ ባልሆነ
@SaraSazz
@SaraSazz 7 ай бұрын
እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ ግን ከይቅርታ ጋ እና ኣትማሉ ማርያምን ይከብዳል እውነት ትልቅ መሃላ ነው የምር ተው 😢
@IoioIoio-n2x
@IoioIoio-n2x 7 ай бұрын
ኤፍሬም ግን ከልብህ ሰው ነህ የምር በዚው ቀጥለበት ካላምን እኛ አለንሊሽ ዋዉዉዉዉ ❤❤❤❤😍😍 የውነት ዊና እና ኤፍሬም 💪👍👍👍👍👍🙏
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 7 ай бұрын
የምር ለሴልጅ ያላችሁ ክብር ይለያል የኔ ባለማህተቦች❤❤❤❤
@habhandhi8875
@habhandhi8875 7 ай бұрын
ኡፍፍፍ ግን ጎደኝነታችሁ በአላህ ደስሲል አይለያችሁ ❤❤❤❤
@ዙለይካየመስቆቅመም
@ዙለይካየመስቆቅመም 7 ай бұрын
ዋው ያበደነው ኡፍ ዊናዬ ትለያለህ አሳድጋለሁ አለ እኮ
@fantayegi3647
@fantayegi3647 7 ай бұрын
ከናንተ የተማርኩት ነገር ቢኖር የፍቅርና የጓደኝነት ጥግን መተሳሰብ መከባበር በቃ ቃላት ያጥረኛል❤❤❤እዳችሗለሁ ቡታጅራዎች
@ሜሪጓልእመብርሃን
@ሜሪጓልእመብርሃን 7 ай бұрын
ባለ ማህተቦች መስቀላቸው ደስ ሲል
@WiaTube770
@WiaTube770 7 ай бұрын
ብሬ መልካም ሰዉ 💖💕💓💗❤💋
@asayechgetachww
@asayechgetachww 7 ай бұрын
Win❤😂😂😂😂
@hawaahmed9547
@hawaahmed9547 7 ай бұрын
የጓደኛ ጥግ አስቀናችሁኝ❤❤❤❤😂
@masarat2998
@masarat2998 7 ай бұрын
ምርጥጎደኛናቹህ ❤❤❤❤
@herutesalamu3123
@herutesalamu3123 7 ай бұрын
Win❤
@Ekiramseydi
@Ekiramseydi 7 ай бұрын
ሌባሁላበሰውስም መነገድ
@iui44i22
@iui44i22 7 ай бұрын
ብርኬ ሃይሚን አግባት😢 ትምህርቷን ስጨርስ😢😢❤❤❤❤
@እማየኔሊዩ
@እማየኔሊዩ 7 ай бұрын
የምር ትለያላችሁ ምርጥ ወንድሞች ናቹህ አይዊና ቅብር አድርጌ ነው የማሳድግላት አላለም ጎበዝ ❤❤❤
@EmebetArega-v4q
@EmebetArega-v4q 7 ай бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ ውዶችየ ላይክ አምሮኝ ነው ግጩኝ🥰🥰🥰🥰🥰
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@HaymiTube138
@HaymiTube138 7 ай бұрын
ብሩክ እና ሃይሚ ይጋቡ የምትሉ 😂😂❤❤
@NeimaJossy
@NeimaJossy 7 ай бұрын
@Zamzam-t1u
@Zamzam-t1u 7 ай бұрын
የጋቡ❤😂
@JfE-nb2fu
@JfE-nb2fu 7 ай бұрын
ይጋቡ😂​@@Zamzam-t1u
@TigistTigist-bm3rb
@TigistTigist-bm3rb 7 ай бұрын
yigabu❤❤❤❤
@belen-e8d
@belen-e8d 7 ай бұрын
አንልም😅
@lulubintendris
@lulubintendris 7 ай бұрын
የቡታጅራን ልጆች ማነው እንደ እኔ ፊድዮአቸውን በጉጉት የሚጠብቅ ስወዳችሁ ኑሩልኝ ቡራዬ ❤❤
@mareyamenata-b9r
@mareyamenata-b9r 7 ай бұрын
አይ ኤፋ እራስ ምታቴ ሊነሳነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የኔውዶች ፍቅራቹውን እግዚአብሔር ያብዛአ ላቹው እመቤቴ ትጠብቃቹው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድድ ነው ማድረጋቹው
@eexx5392
@eexx5392 7 ай бұрын
ባለማህተቦች መስቀላችሁ ሲያምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የተዋሕዶ ልጆች
@DyiDt
@DyiDt 7 ай бұрын
ብሩኬ የሀይሚ ነው😂😂😂😂😂
@Hadeya-n9w
@Hadeya-n9w 7 ай бұрын
አወ
@እሙአስማዩቶብ
@እሙአስማዩቶብ 7 ай бұрын
አወን ወላሂ 😢የሀይሚየብቻነዉ
@YeEhr
@YeEhr 7 ай бұрын
ጪራሺ ወላሒ አላልሺም ወይ​@@እሙአስማዩቶብ
@misrach2350
@misrach2350 7 ай бұрын
ሀይማኖታቸው አንድ አይደለም እኮ ተረጋጉ
@Ruki-v3q
@Ruki-v3q 7 ай бұрын
እሶ ትቀይራለች. እናንተ ዝም በሉ😂​@@misrach2350
@almaze214
@almaze214 7 ай бұрын
በውሸት አትማሉ ስቴ ጌታን እግዚአብሔርን ማርያምን አላቹ ጥሩ አደለም
@kakajqj1215
@kakajqj1215 7 ай бұрын
የጓደኝነት ጥግ የምር ስታስቀኑ የኔ ማሮች
@umufewuzan5693
@umufewuzan5693 7 ай бұрын
የሄለን ወንድም ጀግና ለሴት ልጂ ያለው ክብር💯 ክፉ አይካህ
@መወዳኣታይኣፀብቀለይኣምላ
@መወዳኣታይኣፀብቀለይኣምላ 7 ай бұрын
ወይኔ ምድነዉ ህሉም ሀይሚ የሚል ኮሞንቱ ሀይሚየ የኔ ጣፋጭ
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 7 ай бұрын
አይ ኤፋዬ ሲደነግጥም ሲቀልድም ፈታ የምታደርገኝ ነገር ክክክክክክ ቡራዬ ሰራህላቸው ማርያምን
@haymanothayle2627
@haymanothayle2627 7 ай бұрын
ብሩኬ ኬ ሃይም ዉጭ ዎዴ ዉጭ 😂😂❤❤
@sabo8756
@sabo8756 7 ай бұрын
ኖ ሜጤ ጋ😂😂😂😂
@ትግስት-ኸ4ዠ
@ትግስት-ኸ4ዠ 7 ай бұрын
​@@sabo8756የብሩኬ አፍቃሪዋች ከቤጤ ጋ እያሉ ነዉ😂😂🎉
@Yerayawa7y
@Yerayawa7y 7 ай бұрын
ብሩኬ የኦርቶዶክስ ልጂ ነው እሷ ደግሞ ሌላ ናት እንዴት ይሆናል
@mulu5
@mulu5 7 ай бұрын
ብሩኬ ኦርቶዶክስ ነዉ ሀይሚ ጴንጤ ናት 😂😂
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 5 ай бұрын
​@@sabo8756ሜጤ ምንድ ነው እሯ ይጣመሩ ያምራሉ ሜጤ ምንድ😅😅
@wjhwhejej8255
@wjhwhejej8255 7 ай бұрын
ወይ ዊና ኤፍ ምርጥ ወንድም እደኔ እሚወዴቸው👍👍❤❤❤
@rew6664
@rew6664 7 ай бұрын
የኔ ምርጦች የጓደኝነት ጥግ ዊናዬ ኤፍሬም ዋውውው የኡነት ሰዉ👌❤
@zinatmohammed2962
@zinatmohammed2962 Ай бұрын
ዊናየ የጎደኛ ጥግ ምችት ይበላችሁ ኤፋ ምርጥ ወንድም ናችሁ አቦ ክበሩልኝ❤❤❤❤❤❤
@hanagetachew3523
@hanagetachew3523 7 ай бұрын
ዊናኮ አይምሮ በለው ዋው እዴት በ7ወር ፈጣጥነህ ያስረገዝካት አላለም ዊናዬ ትለያለህ❤
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 7 ай бұрын
የኔ መልካሞች አድነታችሁን ስወድላችሁ ፍቅር በጠፋበት ፍቅርን የምሰብኩ ምርጥ ወጣቶች ❤❤❤❤❤❤
@ሁለገብሀያቴ
@ሁለገብሀያቴ 7 ай бұрын
ብሩኬ ከሀይሚ ውጪ ወዴ ውጪ እውነት ሀይሚ ላተ እውነኞ ሚስት ፉቅርየሆነቺልጂነቺ❤
@dasuyetube
@dasuyetube 7 ай бұрын
yes❤
@Yif7g
@Yif7g 7 ай бұрын
ወይኔ ቡርኬ ተመቸከኝ ኤፍሬም የጓደኛም የወድምም ጥግ ዊናም እደዛው ይመቻችሁ🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 6 ай бұрын
ታድላቹሁ እንዴት ደስስስስ ትላላቹሁ ከሴት ልጅ ያአካቹሁ ክብር የጎደኘነትን ጥግ አየሁ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፍቅሩን ያአብዛላቹሁ
@አማራነኝየአባሠሏንግስት
@አማራነኝየአባሠሏንግስት 7 ай бұрын
ብሩኬ እውነት ሀይሚን ነጠላ አልብሠህ ቤተክርስቲያን ውሠዳትና መጀመሪያ ምርጥ ጥዶች ይወጣችኃል ❤❤❤❤የኛን የመዳም ቅመሞች ሀሳብ አትናቅ አብረሽና ሩታን ተመልከት ይጋቡ ይጋቡ ብለን
@martabekele4734
@martabekele4734 7 ай бұрын
ክይወት ነጠላ በለበሰ አይደለም እግዚአብሔር በማመን ነው ዋናው ❤❤
@እናትአለሜእወድሻለሁ
@እናትአለሜእወድሻለሁ 7 ай бұрын
😂😂😂
@dinkuyetube360
@dinkuyetube360 7 ай бұрын
ነጠለ በመልበስ ምንም ዋገው የለም ዋነው ነገር በእየሱስ ክርስቶስ ለይ ማመን ነው❤
@semirahssen
@semirahssen 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@nas7117
@nas7117 7 ай бұрын
​@@dinkuyetube360እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ክርስቶስ ነው የምናምነው።
@NorNor-ww2tc
@NorNor-ww2tc 7 ай бұрын
ኤፍ እና ዊና አንደኛ❤❤❤የሴት ያላቸዉ ክብር
@jojomoktar24
@jojomoktar24 7 ай бұрын
ኤፍሬም እኮ ምርጥ ሠው ነው ምሥኪን ውለጂው እኛ አለን አለ እኮ
@ራያዓደይወለላ
@ራያዓደይወለላ 7 ай бұрын
ማርያምን በሳቅ ልሞት ነው ሀይሚ እና ብሩክ ይፋቀሩ በሎ ነገር አለ እንዴ😅😅😅 ፍቅር ከለላቸዉ በግድ ነው😅😅
@MekiyaademTewekeltualah
@MekiyaademTewekeltualah 5 ай бұрын
ኧረ ታዉ ቡታጅራወች የይቱብ ዘበኛ አረጋችሁጅ እወዳችሓለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@meretechhassni305
@meretechhassni305 7 ай бұрын
ግን የምር አላማዳናቅ አላልፍም ኤርምእና ዊና👌👌የጓደኝነት ጥግ በእዉነትነው❤❤👌👌😃😃😃
@ኩንፈየኩን-ከ3ሰ
@ኩንፈየኩን-ከ3ሰ 7 ай бұрын
ውይ ተኮልህ 😂😂 በል. ብሩኬ ከ ሀይሚጋ ነው የምታምሩት እሽ ❤❤
@SAmu-wh2lp
@SAmu-wh2lp 7 ай бұрын
አንቺ ፕሮፈይልም አረግሸቸውክክክክ
@Zayed757
@Zayed757 7 ай бұрын
አሺቃበጭ😂😂😂
@ኩንፈየኩን-ከ3ሰ
@ኩንፈየኩን-ከ3ሰ 7 ай бұрын
@@SAmu-wh2lp አወ ፍቅር አሲዘውኛልኮ
@ኩንፈየኩን-ከ3ሰ
@ኩንፈየኩን-ከ3ሰ 7 ай бұрын
@@Zayed757 ምነው. እኔ በሀይሚና በብሩኬ ፍቅር ተጠቅቻለሁ እድ ሁነው ልይ
@The-r7p
@The-r7p 7 ай бұрын
ኧረ ምን ደስ የሚሉ ጎደኛች ናቸው የምር ❤❤
@Sadawmer-sz6yz
@Sadawmer-sz6yz 7 ай бұрын
ውይ. ኤፉየ. ዊይናየ. ❤❤❤ ትለያላቹህ. የምር. የሴት ልጂ ያላቹህ. ክብር. ኤፉ እኛ. አለን አልክ. የጓድኛ. ❤❤❤ብሩኬ. ኤፉና ዊይና ላተ ብቻ ሳይሆኑ. ለሴት ልጂ ትልቅ ክብርአላቸው❤❤❤❤
@SamiraSamira-bt4yw
@SamiraSamira-bt4yw 7 ай бұрын
ማሪያምን ብሩክና ሀይሚ አድላይ ቢሆኑ እንዴት ደስ ባለኝ 🥰🥰ስወዳቸው
@ሀናታደግ
@ሀናታደግ 7 ай бұрын
ዋው ዊና ትልቅ ሠው መጨረሻላይ የተናገርክው
@jamshedalam-jk9ve
@jamshedalam-jk9ve 7 ай бұрын
ሀይሚ የት ነች ❤❤❤❤
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 7 ай бұрын
ኤፍሬም ምርጥ ሰዉ የጋደኛ ጥግ ናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hay-bv4dp
@Hay-bv4dp 2 ай бұрын
ፍቅር ያለዉ እዝህ ቤትነዉ❤❤❤ለሰዉ ያላቸዉ ክብር ይለያል❤❤❤አገሩነዉደ የፍቅር ሀገር ነዉደ❤❤❤❤ዉናየ እምትለይብኝ ነገርስ❤❤❤❤❤
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 7 ай бұрын
ሃሃሃሃሃ ወይኔ በእመቤቴ ውለጅው እኛ አለን አላለም ኤፍሬም በጣም ክብር አላችሁ ለሴት ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ
@Selam-xr9lz
@Selam-xr9lz 7 ай бұрын
ዊና ምናለ እንዳንተ አይነት ወንድም ቢኖረኝ ኖሮ ❤❤❤❤
@HhDdgg-o1u
@HhDdgg-o1u 7 ай бұрын
የጓደኝነት ጥግ ኡፍፍ ዊናና ኤፋ❤❤❤ኤፋ እልልልል አላለም😂😂😂😂
@ፍቅራዲስ
@ፍቅራዲስ 7 ай бұрын
ኤፍሬም ከማነዉ 😂ዊና ከብሩኬ ባልሆነ😂😂😂😂አይ እናንተ እኮ አትጠገቡ ናችሁ😅❤❤
@sususeid4589
@sususeid4589 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@semirayimamali5423
@semirayimamali5423 7 ай бұрын
በጣም ነዉ ያሣቁኝ😂😂
@babibabi4471
@babibabi4471 7 ай бұрын
ልጅቷ ታምራለች ፀባይዋ ደስ ሲል አይ ኤፋ ውለጂው አላለም kkkk ዊና ምርጥ ሰው ቡትዬዎች ትለያላችሁ
@أمعادل-ز2ن
@أمعادل-ز2ن 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉
@FikirJon
@FikirJon 7 ай бұрын
ዊናም እና ኤፊ በጣም ደስ የምትሉ ለሴት ልጅ ያላችሁ ክብር የምር ምርጥ ጎደኛ ናችው 🎉🎉🎉❤❤❤
@ኮኬትmyworld119
@ኮኬትmyworld119 7 ай бұрын
የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ወይኔ ዊ&ኤ የጓደኝነት ጥግ ትለያላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almalm523
@almalm523 7 ай бұрын
ብሩኬ ቶሎቶሎ ቢዶዋ ስሩ በተረፋ ኤፍ እና ዊና ምርጥ ጎደኞች አይለያችሁ
@PanaJgs-kk9cf
@PanaJgs-kk9cf 7 ай бұрын
ብሩክየ ሃይሚ ማግባት አለብህ 🤴👸💘🙏🥺
@መሠረትታድዎስ
@መሠረትታድዎስ 7 ай бұрын
😂😂
@MassyHs-y8u
@MassyHs-y8u 3 ай бұрын
ጓከኝነታችሁ በጣም ደስ ይላል ሁላችሁም ፈጣሪ አይለያችሁ
@ssaa3968
@ssaa3968 7 ай бұрын
ኤፋ የምር ትለያለህ እሽ ውለጅው እኛለን ስትል ውይ አተ የምር ትልቅ ሰው ነህ
ሀይሚ ከሀዋሳ ቀረች ብሩክ በጣም ተናደደ
30:06
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 47 М.
🛎️ከ14 አመት ልጅ ጋር ፍቅር ያዘኝ
15:25
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 177 М.
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 10 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 36 МЛН
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 25 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
ሐረግ ( ክፍል 10)
29:55
ለዛ
Рет қаралды 74 М.
🦋ብሩክ ለ ሀይሚ ተጨነቀላት ሀይሚ ደስ አላት🙈😱🥰
21:38
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 307 М.
🦋ሀይሚ መሄድ አለብኝ አለች ከኤፍሬም ጋ በከባዱ ተጣሉ😭
15:46
🛎️ያልጠበኩት ስጦታ ከእስራኤል iPhone 14 Pro Max ተላከልኝ😱😱
26:00
🛎️ብሩክ የ500 መቶ ሺ ብር እቃ ተዘረፈ 😱😱
20:59
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 199 М.
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 10 МЛН