የእኔ አመት #1 እባካችሁ አንድ እድል ስጡኝ ብዬ ተማፀንኩ?!

  Рет қаралды 33,030

Meklit Mulugeta

Meklit Mulugeta

10 ай бұрын

እውነት ሳይሆን የተገደበ እውነት ብለን ብንቀይረውስ?

Пікірлер: 64
@meklitmulugeta1
@meklitmulugeta1 9 ай бұрын
INSTAGRAM- instagram.com/meklit_mulugeta?igshid=MzRlODBiNWFlZA==
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r 9 ай бұрын
2015 የተማርኩት ብዙ ፈተና ብዙ ችግር አለ ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር ይመስገን ብሎ ማለፍ የእግዚአብሔር ቃል መስማት እረፍት እንደሚሰጥ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን አዲሱንም አመት ሰላም ያርግልን
@eyerusalemdebebe
@eyerusalemdebebe 9 ай бұрын
መክሊቴ በጣምነው ምወዳቹ ሁላቹንም በርቺ በ 2015 የተማርኩት ነገር እዚ ምድር ላይ ሁሉም ነገር ከንቱ እንደሆነ ነው ሁሉም ነገር ኃላፊ ጠፊ ነው እናም በዚ ምድር ቆይታችን እርስ በርሳችን ተዋደን ተፋቅረን መኖር እንዳለብን ነው፡፡
@sosenakinfegebral1297
@sosenakinfegebral1297 9 ай бұрын
2015 የተማርኩት አንድ ነገር ስታጪ ፈጣሪ ጨምሮ ሊሰጥሽ ወይም ለዛ ነገር ሊያጠነክርሽ ነው። እናም ሁሌም ማመስገን እዳለብይ። በጣም እወዳችዋለው❤❤
@hemenbekele6140
@hemenbekele6140 9 ай бұрын
Love you princess የእውነት❤ ምን ተማርኩ መሰለሽ፤ ሁሉም ነገር በጊዜው ይደርሳል, ነገ ምን እንደሚሆን ምን እንደሚፈጠር ማንም አያውቅም እና ዛሬን መኖርን የመሰለ የለም፤ ፈጣሪ ሁሉንም ውብ አድርጎ ሰርቷልና እሱ ብቻ ተስፋችን ይሁን። አንድ የመጨረሻ ምንም ነገር ልንጀምር እንችላለን ግን consistency ወሳኝ ነግር ነው።
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 9 ай бұрын
መክሌቴ and ቅዱስ በጣም ነው የምወዳችሁ ሁላችሁም ደስ የምትሉ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ናቸሁ❤
@user-mm1ey6oz3o
@user-mm1ey6oz3o 9 ай бұрын
የለቀቅሻቸው እንዳለ ደስ የሚሉ ናቸው በተለይ ቅዱስ እና መክሊት ለመዝናናት የምታሳልፏቸው ቀናቶች ደስ የሚሉ ናቸው በጣም በጣም አርግቼ እወዳችኋለው የፍቅር ቤተሰቦች ናቸሁ
@dibotesfaye
@dibotesfaye 9 ай бұрын
Meku ewnt enaten sayacu beka endbetseb nw abriacu yalew nw mimsli beka setalksu abri nw malksew stskum edzaw bca i love you guys btamm ulim desteya hunu demo beka huli bnate nw encourage mhonew
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ❤️❤️በጣም እዎድሻለው 🥰🥰🥰ከና በታሳብሽ ገኒ ደግሞ ፍቅር የሆነች እናት ❤❤❤
@EstfanosLegese
@EstfanosLegese 9 ай бұрын
የተገደበ እውነት Best speech
@hananmama3584
@hananmama3584 9 ай бұрын
እማያልፍ ሚመስሉን ነገሮች ሁሉ ያልፈሉ። የምሬን ነዉ ትንሽ ብቻ ትእግስት
@Cookie17554
@Cookie17554 9 ай бұрын
እኔ ባለፈው አመት የተማርኩት ዝም ብሎ መናደድ እራስን መጉዳት ነው በነገሮች ክርር አለማለት እንደቀልድ ማሳለፍ የማያልፋ ነገሮች ሁሉ ያልፋሉ እና ግን ያኔ ምንሆኜ ነው ብለን ስንነቃ ብዙ ነገር ተበላሽቷል እና መታገስ ሳይበላሽ በፊት ነገሮችን በጥበብ መያዝ እንዳለብን ለዚህኛው አመት ተምሬበታለው
@fasikasefiw4330
@fasikasefiw4330 9 ай бұрын
እኔ የተማርኩት ህወታችን ለእግዚአብሔር መስጠት ሙሉ ለሙሉ በእሱ መተማመን ማመስገን ለእያንዳንዳቸው ነገር እና ምንም የሚጎለን ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ሀገራችን ሰላም ያርግልን🙏🙏
@user-dy1ie9cl2i
@user-dy1ie9cl2i 9 ай бұрын
እምውድሽ ማኩ ❤ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሁሌም በደስታ ኑሩልን ክፉ አያግኛቹ 🙏🥰
@nebihatayalew8120
@nebihatayalew8120 9 ай бұрын
2015 ደስ እሚል አመት ከብዙ ችግር ነፃ የወጣሁበት አልሀምዱሊላህ
@user-yf1ld5vk5r
@user-yf1ld5vk5r 9 ай бұрын
❤❤❤❤የእኔ ምርጦች
@fetiyasiraj3533
@fetiyasiraj3533 9 ай бұрын
Fekeracho mekababeracho dase setelwe rejeme edmana tana yesetacho talekone meyakebere holame yekcberale tebarako
@kalebGAMER4546
@kalebGAMER4546 9 ай бұрын
መልካምነው፡መክሊትዬ
@alazar-ro4rw
@alazar-ro4rw 9 ай бұрын
ከሰው እጅ መጠበቅ እንደሌለብኝ
@alazar-ro4rw
@alazar-ro4rw 9 ай бұрын
አሁን ላይ ሂወት ለኔ በጣም ከባድ ሆናለች ከምልች በላይ ከራሴ ጋር እየተጣላሁ ነው ያለሁት
@user-lalabmts
@user-lalabmts 9 ай бұрын
Yesuwe leg kugudubh mufekud enduleluben 😊
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im 9 ай бұрын
Love uuu my dear
@user-pd3ye2qw7h
@user-pd3ye2qw7h 9 ай бұрын
የኔ ቅመም❤❤❤
@rinhanasaber3992
@rinhanasaber3992 9 ай бұрын
እኔማ አመት ተቀየረ ሲባል እሰማለሁኝ እንጂ እኔ እዛው ነኝ ማዳም ቤት ሁሌም ቆንጂዬ አሰሪዬን ልብሥ ሥትቀይር ከአመት ወደ አመት ሥትነጫነጭ ደግሞም እኮ የንዴቷ መነሻ እኔነኝ ወደሀገሬ እሄዳለው ሥላት ደግሞ ሰላም ያለው ይመሥል ልሄድ ትያለሽ እያለች ትናደዳለች እናማ ተረቴን መልሱ አፌን በግሪን አፕል አብሱ መልካም ዘመን ይሁንልሽ ይሁንላቹ
@ksanetlemlem5937
@ksanetlemlem5937 9 ай бұрын
እኔ በ2015 በጣም የተማርኩበት በጣም የተጎዳህባት ኣመት ነዉ የተማርኩት ቢኖር ራሴ በራሴ ጥንካር እንደሆን ማንም ስዉ ምንም ማያስፈልገኝ ፈጣሪ እዢ የፈለኩት ባታ እንደምደርስ ያወኩት ኣመት ነዉ
@azutube6342
@azutube6342 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eteteitube
@Eteteitube 9 ай бұрын
ስታምሩ🎉🎉❤❤
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 9 ай бұрын
ፍቅር የሆናችሁ ቤቱስብወች❤❤❤❤❤
@BirhanuAtlie
@BirhanuAtlie Ай бұрын
I love you Maki from some where 🥰🥰
@meheratsamuel7533
@meheratsamuel7533 9 ай бұрын
Yene wad wedddddddd new maregash😍😍😍😍
@user-fg4mi7ij6y
@user-fg4mi7ij6y 9 ай бұрын
meklit mamaye
@haregmak1519
@haregmak1519 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@solomonmulugeta-ey9zu
@solomonmulugeta-ey9zu 9 ай бұрын
Meklit I’m telling you the truth that this is the first time when I know about you. When I saw you first on Geni s KZbin Chanel I like you And after that I dugout all your social media profiles. Now this is not convenient place to reflect all my ideas for you but Hopefully I will find some other means of communication. I don’t know how but I would like to tell how deep my heart feels when l hear your interview with your mom how you behaves with your brother. I like all your behaviors. Hopping to read from you.
@getibegum8411
@getibegum8411 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahma6779
@rahma6779 9 ай бұрын
Yanchena ye kedus fkr wooow bexam des yelal
@tube-ft7jm
@tube-ft7jm 9 ай бұрын
🎉🎉🎉የኔ ንግስት ስወድሽ ኮ
@kadimaku4362
@kadimaku4362 9 ай бұрын
Meklitaaa❤❤❤❤
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 6 ай бұрын
❤😍😍😍😍😍
@MahletWorku-zo7cj
@MahletWorku-zo7cj 9 ай бұрын
Be e/r fkad yehonu ngroch hulu betammm lebego endehonu temreyalehu. yetgnawnm metfo agatami wede tru mekeyer ychalal wanaw aymoro lay mesrat ena mamen bcha nw
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 9 ай бұрын
ደስ ስትሉ
@user-yl2xw4wn1u
@user-yl2xw4wn1u 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 9 ай бұрын
የትንሽ ትልቅ ነሽ ውዷ
@tigesttadessa3889
@tigesttadessa3889 9 ай бұрын
Hi meklit mejemeriya betam new mewedesh❤❤❤❤ Lek keremt sigeba madereg yemefelegewen plan awetaw kezawest 1gnaw tiyater memar neber enam eyetemarku new Abateshenm kene Mahelet gar sidagn agegnewalew ena meklit You Tuber mehon metewen betam efelegalew so What do you think bawarash betam des yelegnal
@hot_chcolate7279
@hot_chcolate7279 9 ай бұрын
Enkon abero adersen
@gigixyoyo1216
@gigixyoyo1216 9 ай бұрын
Ke2015 yetemarkut beyekenu adadis mknyatochn salfelg balugne negeroch medeset mamesgen endalebgne new
@birtukanaboye3390
@birtukanaboye3390 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelfufa3550
@rahelfufa3550 9 ай бұрын
please invite your Ababa over here
@NafhiliAlemu
@NafhiliAlemu 7 ай бұрын
Weda edit aderared video please 🙏 ❤
@layla3z782
@layla3z782 9 ай бұрын
ሶሬሳ ቢደሰብ ወሄ ኽሮኒ
@user-cg8ss9js8b
@user-cg8ss9js8b 9 ай бұрын
Ene yetemarkut ewnet lemenager gra ygebagnal endi sixeyeq gn estnfasachn eskalech dres medeset endalebn amnalew ngr gn wsxe eyaderegew adlm
@amanuelhaile9921
@amanuelhaile9921 9 ай бұрын
ታዲያ እየሞትሽ ነው?
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n 9 ай бұрын
መክሊት ቆንጆ💞💞💞🇧🇯
@basazinabagadu9199
@basazinabagadu9199 9 ай бұрын
Ketenagrshchw negeroch Lek nesh ewnt Alw gen 25% true but 75% fake life style nw yemimslgn social media life style 😮
@tegemariyam4618
@tegemariyam4618 9 ай бұрын
መልካምነው፡መክሊትዬ
@erhjfghh7753
@erhjfghh7753 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@kebeshalemu1110
@kebeshalemu1110 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@user-mb9bp8ot7y
@user-mb9bp8ot7y 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-tr5sk6xc2v
@user-tr5sk6xc2v 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 109 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
ኢንተርቪው #3 በቅዱስ ሙሉጌታ Interview #3 by Kidus Mulugeta
15:38
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 76 М.
ቅዱስ ላይ ጮህንበት #MAKIVLOGS
9:50
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 147 М.
Ethiopia መትቼ ነበር🥹
7:31
Blen_bailey
Рет қаралды 2,4 М.
"የእኛ ቀናት" #7 አዲሱ ቤታችን ገና እንደገባን  ሌባ ዘረፈን::
10:53
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 191 М.
Kuriftu በ 2023 ምን ይመስላል
26:14
jahnny
Рет қаралды 59 М.
"የእኛ ቀናት" #10 ዳዊት ድንገት ምኞቱን አፈንድቶ አለቀሰብን።
12:28
መክሊትና ቅዱስ ተጣሉ...☹️ #MAKIDU VLOG
9:23
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 17 М.
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 109 МЛН