KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ትክክለኛው እምነት ሙሉ ፊልም Emnet Official full Ethiopian film 2018
1:36:09
አንቺን ለኔ ሙሉ ፊልም Anchin Lene Ethiopian full movie 2020
1:53:00
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
የኔ'ናት ሙሉ ፊልም Yene Nat Ethiopian full film 2018
Рет қаралды 1,245,783
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 563 М.
AmharicTV
Күн бұрын
Пікірлер: 1 100
@BetiAbay-vy7ti
8 ай бұрын
የሁላችንም ሂይወት መጀመሬችን ባያምረም ፈፃሜችን ያማረ ይሁን አሜን❤❤❤
@NbvccxMuytrr
2 ай бұрын
አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@anwarseid2709
Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ከ tik tok ኣይቶ የመጣ😁😁😁😁😍😍😍😘😘😘😘
@Fun_Media-New
Жыл бұрын
እኔ
@tgteshome5178
Жыл бұрын
🤚✋
@ክርስቶስክይወቴ
Жыл бұрын
ማርያምን እኔ😢😂
@tahoh6658
Жыл бұрын
እኔ😊😊
@fasikawande3558
Жыл бұрын
እኔ
@yeneneshyhaliu7899
4 жыл бұрын
የኔም ህይወት ልክ እንደዚህ ፍፃሜዉ ቢያምር ብዬ ተመኘዉ
@raylandalton4555
3 жыл бұрын
I know I'm pretty randomly asking but do anybody know a good place to stream newly released movies online ?
@rolanddustin5920
3 жыл бұрын
@Raylan Dalton Flixportal =)
@raylandalton4555
3 жыл бұрын
@Roland Dustin thank you, I went there and it seems like a nice service =) I appreciate it !!
@rolanddustin5920
3 жыл бұрын
@Raylan Dalton You are welcome xD
@fedliamahomedfedliamahomed3710
2 жыл бұрын
እኔም ተመኘው
@seadi-uq3dp
Жыл бұрын
ባየው ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም ይሄ ነው 😌😌😌😌
@rmbfdn1794
Жыл бұрын
እኔም እዳችው
@hdrohdro-l7u
8 ай бұрын
😢😢😢😢😅😅@@rmbfdn1794
@Hulegeb.media45
Ай бұрын
እኔም😢
@abebateshome2847
Жыл бұрын
ወንዲ ልጂ ከልቡ ሲያፈቅር በጣም ደስ ይላል አንደኛ ፊልም😢😢
@እናቴእወድሻለሁA
6 жыл бұрын
የእናት ፊልም ውስጤ ነው ስራየን ስጨርስ አየዋለሁ ለእናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ከስደተኞቹ ፈጣሪ ይጠብቀን ስደት በቃ ይበለን
@አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ
6 жыл бұрын
የእናት አይደልም የኔ ናት ነውየሚለው ግን ቆንጆ ነው
@burtkank5013
6 жыл бұрын
@@አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ m
@kamelasaeed2282
6 жыл бұрын
የእናቴሙሉፊልም
@የማርያምልጀየማርያምልጀ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ7ተ
5 жыл бұрын
አሚን
@yoni4926
6 жыл бұрын
አሁን ዘመን ከመጡ የወንድ ተዋናዮች መካከል አንተ ምርጥ ነህ በርታልን
@susu4392
5 жыл бұрын
ደሞ ሲያምር😜 ሌላ ፊልም አለው?
@mertaniguse6523
3 жыл бұрын
ሀይ
@enu539
2 жыл бұрын
ስሙ ማነው?
@አህላምሁሤን
2 жыл бұрын
እሄንን ፊልም ማነው እንደኔ አሥር ግዜ ያየው
@እመብርሃንየልቤብርሀንአለ
4 жыл бұрын
አቤት ደስ ሲል የኔና የባሌ ታሪክ ልክ እደዚህ ነው በተፋቀርን በ11 አመታችን ተገናኘን ይህው አመታችን አስቆጠርን
@ፅጌጓልማርያም
Жыл бұрын
ታድለሽ
@fatumawase
Жыл бұрын
ታደለሺ
@fatumawase
Жыл бұрын
@@ፅጌጓልማርያም ደምሪኛ
@MehamedMame-jr6hj
5 ай бұрын
ኣዬሽ፡ያትግስት፡ፊሬዉ፡ጠፋጪ፡ናዉ፡ኡካኒ፡ደስ፡ኣላሽ፡ ቅሪ፡ዘማናቹኒም፡ያፊቅሪና፡ያደስታ፡ያሪግላቹ፡💞💞💞💞💞💞💞💞🤲🤲🤲🤲💞💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@HgTy-hp3dq
4 ай бұрын
ኧረ ሰው እዴሜም አለው 11ተፋቅሮ😅ላማኛውም አላህ ይጨምርላምሁ
@የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ
6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ይሄን ፊልም ካየሁት ቀን ጀምሬ ውስጤ ሆኖ ቀረ የምር በጣም ደስስስስ የሚል አስተማሪና ትዝታ አዘል ነው .ደስ የሚለው መጨረሻ ላይ መገናኘታችሁ።አረ ተው ጊዜ ለኔም ና
@delbobayeneh1806
4 жыл бұрын
ፈፈፈፈፈቀሠጨአኘ
@delbobayeneh1806
4 жыл бұрын
ዤዥ
@genetgenifitwi5760
3 жыл бұрын
ለሁሉም ግዜ ኣለዉ ኣይዞሽ እህቴ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
Жыл бұрын
😂ኢሻአላህ
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና
Жыл бұрын
ይሄ ፊልም 5 አመት ሁኖታል ዛሬም አየዋለሁ ከኢትዮጵያ ፊልም የወደድኩት ፊልም❤
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
4 жыл бұрын
ሁሌም ስለናት ፊልም ሳይ ተጀምሮ እስኪያልቅ በንባ ነው የምጨርሰ የናት ውለታዋ ተከፍሎ አያልቅም ስደት ስመጣ የማሳልፍላት መስሎኝ ነበር ግን አልቻልኩም ለናቶች እንዲሁ እንዳሉ እድሜን ከ ጤና ይስጥልን ያቆይልን
@AlamAlam-pj3cn
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላክ
@adghhgjvjhh5376
3 жыл бұрын
ደሥ ሥትሉ
@fatumawase
Жыл бұрын
@@AlamAlam-pj3cn ደምሪኛ
@fatumawase
Жыл бұрын
@@adghhgjvjhh5376 ደምሪኛ
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛ
@nayimaAhmed-m9o
7 ай бұрын
ለ 5ተኝ ግዜ ነዉ ማየዉ ለሚን ይሁ አይሰለችኘሚ😘😘😘
@RafaelHailu
Жыл бұрын
Best film I ever saw. ሃምሪ ትለያለች።
@ymenash
Жыл бұрын
ይህን ፊልም በእውነት ሁሌ ግዜ ነው የማየው አይሸለቸኝም ፍቅር እኮ ጥንካሪ ነው ለታደለው ታጋሽ ነው ታማኝ ነው ሚፈተንም ይነሳል ተስፋ አይቁርጥም አያስመስልም ንፁህ ነው ግን ይህን የታደለ ነው የሚያገኘው ፈጣሬ እኔስ መቼ ነው ንፁህ አፍቃሪ የሚሰጠኝ እደየዋህነታችን አይቱ ንፁህ ከሰው ወረት የፀዳ ፍቅር ለሁላችንም ያድለን 😢😢😢❤❤
@mesimesi9316
3 жыл бұрын
እንደዚህ ፊልም ያስለቀሰኝ የለም የእናት ውለታ በምን ቃል ልገልፀው አልችልም እድሜና ጤና ወእናቶች
@Ethiopiamusic2016
3 жыл бұрын
ዉይ እኔኔ ዛሬም የሚያይ አለ 2014
@mesimesi9316
3 жыл бұрын
@@Ethiopiamusic2016 አወላላየው ሰው ሁለየም አዲስ ነው ደሞ ፊልሙ አደለም አደየ አስር ጊዜም ቢደጋግሙት አያስጠላ
@Ethiopiamusic2016
3 жыл бұрын
@@mesimesi9316 አወ እህቴ ዋ ወላሂ 10 ጊዜ ይሆናል ያየሁት
@yasminabebe2978
4 жыл бұрын
በጣም የወደድኩት ፊልም ቢኖር ይህ ነው
@temesgen12able
2 жыл бұрын
ይህን ፊልም ለሁለተኛ ጊዜ አየሁት። ታሪኩ፣ ድሁፉ፣ ትወናው ምንም አይወጣለትም። በተለይ የኢየሩሳሌም ተረፈ (ሐምራዊት) እና የናትናኤል ተሾመ (ናሆም) ትወና በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚወሰድ ነው ። ሁሉም ተዋናውያን ምስጋና ይገባችኋል። ምርጥ ፊልም።
@Nt-bo2te
2 жыл бұрын
Ewinet new Mirit adirigew seritewital. Mirit film. Tinikik bilo yetesera.
@fatumawase
Жыл бұрын
@@Nt-bo2te ደምሪኛ
@fikerasfaw2668
4 жыл бұрын
ሀምርየ ምርጥ ሴት ነሸ በአካል ሰለማውቅሸ ደሰተኛ ነኝ ደሰ የሚለው እውነተኛ ባልሸ ጋር ሰለሰራሸ ቆንጆ ፊልም ሆኖላችኃል
@ሠዉነኝአየሠዉ
4 жыл бұрын
እወነተኛ ባልናሚስት ናቸዉደ??
@ብርቴየጳድቃኔማርያምልጅ
4 жыл бұрын
ውሸታም ነው
@fikerasfaw2668
4 жыл бұрын
@@ሠዉነኝአየሠዉ አወ እህቴ
@ሠዉነኝአየሠዉ
4 жыл бұрын
@@fikerasfaw2668 ደስ ይላል ልጅ ግን ይከይፋል 😀አይኔን ጣልኩበት
@fikerasfaw2668
4 жыл бұрын
@@ሠዉነኝአየሠዉ ሆሆ እረ ተይ የሰው ነው የራሰሸን ይሰጠሸ ውዴ
@tub9960
4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የእናት ፍቅር እናትንት እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን ❤❤😍🙏
@hgghgg454
4 жыл бұрын
ደስ የሚል የሚጣፍጥ ልብ የሚጠለጥል ብቻ ዋውውው የድሮ ፊልሞችን እደዝህ እያየን እንደበር ኮረና እደሁ አለሶጣንም
@HayatMahmud-cp5bu
8 ай бұрын
ያረቢ ይሄን ፊልም ስወደው❤ አሁንም አየዋለው😢
@mahlettariku8685
Ай бұрын
Yetewesene melku yerasua tarik new
@mailmail8436
5 жыл бұрын
ይህ ፌልም እኮ የኔ የህይወት ታሪክ ነው ግን ላሳድግ ቸኝ እድሜ እና ጤና ይሰጣልኝ።
@tasfaayaliw1516
4 жыл бұрын
አደኛ ነው በጣም ደስ ብሎኝ ያየዉት ይልመ ድባቹህ የምር ተባረኩ
@jamalmo7527
4 жыл бұрын
@@tasfaayaliw1516 እኔም እ
@fetaymehmmed1259
5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ግን እውነተኛ ፍቅር ፊልምላይ ቀረ እጂ ❤
@ፋርቱናአማን
4 жыл бұрын
እውነት ነው
@ገብረኤል19
3 жыл бұрын
ትክክል
@حواحوا-ذ2ط
3 жыл бұрын
@@ገብረኤል19 አወ
@fatumawase
Жыл бұрын
@@ፋርቱናአማን ደምሪኛ
@fatumawase
Жыл бұрын
@@حواحوا-ذ2ط ደምሪኛ
@تومالغريب-م2ن
6 жыл бұрын
ፍቅር ደስታ ነው ከተባለ ለኔ ለምን ስቃይ ሆነ???ምናለ እኔም ለሰባት አመታት ያጣሁት ጎደኛየን ባገኘው እኔም ተስፋ አልቆርጥም እግዚያብሔር አንድ ቀን መልስ አለው!!
@seniseni165
5 жыл бұрын
አይዞሽ ለሁሉም ነገር መልስ አለው
@ስደትትርፋማነዉክስረትምእ
5 жыл бұрын
እኔም እንዳችዉ ነኝ
@ስደትትርፋማነዉክስረትምእ
5 жыл бұрын
ግን እኔ ፍቅርን አልታደልኩም
@ስደትትርፋማነዉክስረትምእ
5 жыл бұрын
መሰቃየት ማልቀስ ያአላህ ግን ላታስጨርሰኝ ለምን ታስጀምረኝ አለህ ቆይ ለምን ኢላሂ
@sh-gd9jf
5 жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው
@edenzamanuel7650
4 жыл бұрын
ተጀምሮ እሰከሚያልቅ ድረስ በፍቅር ነው ያየሁት እያሳወነ እያስደሰተ ልብ የሚነካ ፊልም thank you guys
@asther503
Жыл бұрын
ኢሂንን የደረሰው ደራሲ እጅግ በጣም ጥበብኛ ድቅ ነው የሚገርም ነው የሟሳዝን ታሪክ ነው 💔💔💔❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@Nt-bo2te
Жыл бұрын
Hamrawit nech yetsafechiw.
@sosesose3227
5 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው በጣምምምም ተመችቶኛል። ፍቅር ያሸንፋል
@fhgjfbcnvnn1517
4 жыл бұрын
Wow marx naw
@መቅዲየራሴአድናቂ
4 ай бұрын
ኡፍፍፍ ይሄ ፊልም ባሌን ታቅፌ ነበር ያየሁት ትዝታአለብኝ አሁን ግን😢😢😢😢
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ
4 жыл бұрын
😭😢 ፍቅር ከቃል በላይ ደስታ እና ስቃይ የተሞላበት ሂወት ነው
@chanal163
4 жыл бұрын
በጣም
@mnegn9913
Жыл бұрын
እንዴት እስከ ዛሬ ሳላየሁ ይሄን የመሰለ ፀዴ ፊልም? ዋውውውውው
@danaytmerhawit9756
3 жыл бұрын
ስንት ግዜ እንዳየሁት ኣትጠይቁኝ
@nbvvbbvfnnnnghh6943
5 жыл бұрын
ፍቅር ይቅር ባይ ነው ምንገዜም የየቅርታ ልብ ይኑርን ደስ ይላልል በርቱ ናትናኤል አድናቂህ ነኝ
@maryamrafida8991
3 жыл бұрын
ሁሌም ባየው የማልሰለቸዎ ፊልም ነው በጣም ደስ ይላል
@OneDay-mv4yi
8 ай бұрын
Ewunetegna fkr endet des yilal ❤
@sablakonjo1838
4 жыл бұрын
እኔ ከፊልሙ የሚበልጥ ብርጥ ባለቤት ነው እግዚአብሔር የሰጠኝ ታዲያ መራራ ነገርንን አልፈን ዛሬ እንደ እንቁላይ ነው የሚያየኝ ከነ ቤተሰቡ
@aninyimam6545
4 жыл бұрын
እዲለኛነሺ
@roozrs8707
4 жыл бұрын
Mashallah endanchi ayintun lenam yestegn😂😍
@MuleMull
5 күн бұрын
መሻ አሏህ ተባረከሏህ ታድለሽ ለኛም አሏህ ይወፍቀን
@woinshetmandefro8885
3 жыл бұрын
በጣም የምወደው ፊልም ነው :: በጣም ብዙ ጊዜ አይቼዋለሁ ሁሌም አዲስ ነው ለእኔ ስለዚህ እየሩሳሌም ጎበዝ ብዬሻለሁ በርቺ !!
@hamisolomon6534
4 жыл бұрын
አይቸ ሳልጨርስ ላይክ እና ኮሜንት ሰጠሁት ምክንያቱም ስለወደድኩት
@danielworku3962
3 жыл бұрын
የሱናት የተረገመች ሁና ነው የምሰራው።ቢጋቡም አታኖራቸውም ለክብራቸው እያሉ አንዳአንድ ወላጆች ክፉወች ናቸው ።ነገር ግን እድሜ ለዲሞክራሴ ተከታይ ፓርቲወች ነፃነት አምጠውልናል።ምርጫ አለ በተግባር ፀ።
@MekaMeka-b7v
4 ай бұрын
❤❤❤❤.🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹☺️☺️☺️☺️☺️☺️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@መቅዲተፈሪ
5 жыл бұрын
ዋው ልዩ ነው በተለይ መጨረሻ ላይ እኔም ባገኘሁት ልክ እደዚህ ነበር እምቀበለው
@mrtbzu9347
3 жыл бұрын
የምር መሳጭ ነው እስከመጨረሻ ተመስጨ ያየሁት ፊልም ዋው ምርጥ 👍👍👍👍👍
@atsedesibani477
4 жыл бұрын
ምን አለበት ፍቅር እንደፊልም ቢሆን አምላኬ ሆይ ሁላችንም መጨረሻችን አሳምርልን
@safaasafaa6973
2 жыл бұрын
😍😍😍😍
@ላምሮት-በ8ኈ
Жыл бұрын
አሜን ፫
@fatumawase
Жыл бұрын
አሚን
@ChanatKhan
11 ай бұрын
ኣሜን
@NaimaNaim-o8z
Жыл бұрын
የኸን ፊይልም ሁሌም ባየው እማይሰለቸኚ ባየሁት ሷአት እያለቀስኩነው እምጨርሰው😢😢😢😢😢😢😢😢ወሏሂ
@hahahahhahah1098
4 жыл бұрын
ባይገርማችሁ ከኤፍ ቢ መደር ነው የመጣሁት ስሙን ጠይቄ
@እንወያይበኛግሩፕ
4 жыл бұрын
enem gena memtate n3w ke fb mender yegrmn sayewvmetaw
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
4 жыл бұрын
እኖም ከዛ መንደር ነው የመጣው 😂
@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ
4 жыл бұрын
እኔም
@ሀገሬ-ጀ8ኘ
4 жыл бұрын
እኔም 🤣🤣🤣
@ሰአዳወሎልጅያዉምየገራዶቀ
4 жыл бұрын
እኔም
@seadi1488
Жыл бұрын
ከቲክቶክ መንደር መጥቸ እባየን የጨረስኩበት ፊልም የፈጣሪ ያለህ እንደት ነው ሚያምረው
@ፋርቱናአማን
4 жыл бұрын
በስመአብ የምሆነው ጠፋኝ በተለይ ዘፈኑ ደስስስስስ ይላል በጣም መጨረሻው 😭😭😘😘😘😘😘
@አላህዎይልቤንመልሥልኝአላ
4 жыл бұрын
እኔም የሦሥት አመት ፍቅሬን ባገኘሁት ያአላህ አልችልም
@SaddAff-f9y
5 сағат бұрын
የኔም ህይወት እንደዚህ ቢሁን ብየ ተመኝሁ 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊
@MersalMersal-h7y
Жыл бұрын
ፍቅርን የተማርኩበት ፊልም ቢኖር ይሄ ነው 😢
@GyGy-lh4ve
Жыл бұрын
በጣም መሳጭ ነው ዛሬ ነው የማየው l,like it👍👍👍❤❤❤❤
@ፈለቁነኝየበረሀዋ
4 жыл бұрын
እኔ ልሙት ይህን ፊልም የሰሩት ራሱ የኔን ያክል አላዩትም 4 ጊዜ በፈጣሪ ወይኔ ሲያሳዝኑ ልጁ ደግሞ ፍቅር የሆነ ልጅ ቃል የለኝም
@SwSw-f8z
7 ай бұрын
😘😘😘😘የማይሠለቸኝፊልም
@MuleMull
5 күн бұрын
ሳህ
@quhabayquhabay3114
5 жыл бұрын
በጣም ነው ያወድድድክውት በእውነት ፍቅር ያሻንፈል ይሄን ፊልም አንደኛ ነው ውድድድድድድድ በርቱ በጣም ጥሩ ፊልም ነው
@AlelegnDagnew
Жыл бұрын
ምሐንድሐነዉ
@HgTy-hp3dq
4 ай бұрын
ምናለ እዴዚህ ተረተርት ሂወትና ፍቅር እውነት በሆነ😢😢❤❤❤🎉🎉🎉
@quhabayquhabay3114
5 жыл бұрын
ውድድድድድ ፍቅር ያሻንፈል ፍቅር ይስጠን ሁላችንም
@safaasafaa6973
2 жыл бұрын
😍😍😢😢😢😢
@madinaabebawe7816
2 жыл бұрын
የሂወት ታርክ በጣም ያሣዝናል ግን መጨርሻዉ ሲያምር ደሥ ይላል
@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
4 жыл бұрын
ኤጭ የልጅነት ፍቅርኛዬን ትዝ አስባላችሁኝ😥😥😥 ኡፍፍ አሁንም የ4ዓመት ምርጥ እጮኛ አለኝ አልሃምዱሊላህ
@حواحوا-ذ2ط
3 жыл бұрын
ማሻአላህደስይላል
@MuleMull
5 күн бұрын
መሻ አሏህ ደስ ይላል መብሩክ🎉🎉🎉
@Ggycucu
Жыл бұрын
ወይኔ እዴት እደምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@somali3266
4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት እንደኔ ያስለቀሰውካለ ላክ
@ሊሊ-ቸ6ዘ
4 жыл бұрын
በጣም ያስለቅሳል
@እግዚአብሔር-ሐ2ገ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እዴት እዳለቀስኩ
@nadwatube
3 жыл бұрын
@@ሊሊ-ቸ6ዘ ናድዋ ቲዩብ የሚለው የሷ ነው፡ ስለሷ መልሱን እዛ ላይ ታገኛላችሁ
@nadwatube
3 жыл бұрын
@@እግዚአብሔር-ሐ2ገ ናድዋ ቲዩብ የሚለው የሷ ነው፡ ስለሷ መልሱን እዛ ላይ ታገኛላችሁ
@SemiraSeyd-z5r
9 ай бұрын
ወላሂ በጣም ደሥሚል ፊልምነበር በጣም ያሥተምራል
@ቃልየድግልማርያምልጂ
3 жыл бұрын
አለባበስሽ ደስ ሲል ሀምርዬ😘😘😘
@safaasafaa6973
2 жыл бұрын
😍😍😍😍🤔
@hdfs-fu2tb
Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ሢገኝ ተምንም በላይ ያሥደሥታል
@ፍቅራዲስወለተመድህን
5 жыл бұрын
በጥም ከወደድኩት ፊልም አንዱ ነው እያለቀስኩ ነው ያየሁት ምናለ እንደዚህ በእውኑ አለም ቢኖር
@MuleMull
5 күн бұрын
በተደጋጋሚ እንደኔያየው
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
4 жыл бұрын
እናት ትኑር ለዘላለም እውነት ልብ ይነካል😢😢😢
@amenat9146
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢ይሄም ያስባታል ለናት ምናለ ኑራልኝ እራሴንሽ ሽጨ በሠጠሀት
@Nt-bo2te
Жыл бұрын
Ewinetegnawa Enatina baletarikua hamrawit enezihu
@الحمدللهالحمدلله-س4د
4 жыл бұрын
ፊል ነው በሚል ውስጤን አሳመኩት ማለትም በአሁን ጊዜ እንደዚህ አይነት ፍቅር የለም 😭
@aninyimam6545
4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@nighistighebreab1624
3 жыл бұрын
Å
@rahmaahmed4045
3 жыл бұрын
እኮ
@fatumawase
Жыл бұрын
@@nighistighebreab1624 ደምሪኛ
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@ሀናማሪያምደርቤሽፈራ
Жыл бұрын
አይ ፍቅር እኔን ትቶ እሱ ደህና ሂወት እየኖረነው እኔግን ሌላሰው ብቀርብም ውስጤ አልቀበል አለኝ 😥😥
@ኪያአላዶር
5 жыл бұрын
ተመስገን ወንድ ልጅ አፍቅሮ ለፍቅር ታምኖ በማየቴ ያው ፊልም ቢሆንም ይሁና ………! ይሆን
@hewanfesseha8927
5 жыл бұрын
ኪያ አላዶር 😂👍🏾
@reemnaif9548
5 жыл бұрын
ክክክክ እኔም ደስ ብሎኛል
@لبابهربابه
5 жыл бұрын
ዥችሰ ኚዡኝ ቴኊትሎኋአ
@bereketamanuel4337
5 жыл бұрын
ፍቅር የለም ተብሎ ተስማምቶ ቢታወጅ እንኳን ሊጠፋ አይችልም ራሳችሁን አታታልሉ ግን በአምላክ ፈቃድ እንጂ በሚድያ እና በምኞት ሊሆን አይችሉም!!
@asiya.abedlaasia3645
4 жыл бұрын
ኪያ አላዶር kkk
@Mehbuba-k2q
Жыл бұрын
መጨረሻዉን በጣም ነዉ የምወደዉ እራሤን ያሥታዉሠኛል እኛንም ለመገናኘት ያብቃን
@ክብሬነሺእናቴሀገሬ
5 жыл бұрын
ይንፊልም ባይዉባይዉየማልሠለቸዉ ፊልምነዉ😍😍😍😍😍😍
@hayatseid9577
3 жыл бұрын
ልጅ ውሥጤ ነው እደሡም ያጀበኝ የለም👌👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@samisami-zp9td
4 жыл бұрын
አስተማሪነው በዉነት በጣም ደስ የሚል ፊልምነው ዋው ዋው
@Adne_
5 жыл бұрын
ባሁን ጊዜ ከልቡ እሚያፈቅር ወድ የለም መፍጡም ሁሉም ስሜታውይ ነው ከፊልም ብቻ ነው ያለው ደምር ቢሆን በጣም ጥሩ ነበር
@አለምእሸት-ኀ7ወ
6 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፊልም ነው።አምላኬሆይ ጅዋርን ከምድረገፅ ያጥፋልን አሜን።
@asaledesta765
6 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@saddayeagarolijj3712
6 жыл бұрын
Wusha qimalam jewar enda anchi sagate aydelam ishi dedeb
@ሀያትቢንትሁሴን
6 жыл бұрын
አንችን ያጥፍሽ ጀዝባ
@ዜዲብንትሀበሻዜዲብንትሀበ
6 жыл бұрын
አምላክሽ አይቀበልሽም ለምን መስለሽ ስው የሚሞተው ስው እረግሞት ሳይሆን ፈጣሪ እዳለነው
@jtube3698
6 жыл бұрын
አሜን
@አያል4387
Жыл бұрын
Wow mecereshaw sameri eko new mibalewu neger❤❤❤❤❤
@lamlamep6111
5 жыл бұрын
ናሆምየ ሁሉም ቦታ ሳላደንቅህ አላልፍምና ጥሩና በጣም አስተማሪ ስራነው ጎበዞች ሚስጥር የልጅቷ ስም ተመቸኝ
@mominamomina8046
3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ተጀምሮ እስከመጨራሻዉ በፍቅር ነዉ ያየሁት
@almawosenkebedesebsb2858
3 жыл бұрын
ያልተያዘ ግልግል ያውቃል
@حواحوا-ذ2ط
3 жыл бұрын
@@almawosenkebedesebsb2858 ማፍቀርምመፈቀርምመታደልነዉግንእኔከሁሉየለሁበትም
@fuzmuhmammed3707
5 жыл бұрын
እር እንዴት ደስ ይላል እና ሞን ዋጋ አለወ ፊልም ብቻ ነወ ወንዶች ሆዳቸወ መች ይገኛል
@bereketamanuel4337
5 жыл бұрын
ፍቅር የለም ተብሎ ተስማምቶ ቢታወጅ እንኳን ሊጠፋ አይችልም ራሳችሁን አታታልሉ ግን በአምላክ ፈቃድ እንጂ በሚድያ እና በምኞት ሊሆን አይችሉም
@ማህሌትደጀኔ
4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው አምላኬ የኔንንም መጨረሻ አሣምርልኝ
@መቅዲየቤተሰቦቿናፋቂ
3 жыл бұрын
ስንቴ አየሁት ግን ሁሌም አድስ ነዉ እሚሆንብኝ ❤️❤️❤️
@Marym-x8b
4 ай бұрын
በጣም ተመችቶኛል ❤❤❤❤በርቱ
@seadaseada3230
5 жыл бұрын
ምን አለ ፍቅር እደፊልም በሆነ
@berhansmart5377
4 жыл бұрын
አለ እኮ ግን ከመቶ አንድ
@rahemt7625
4 жыл бұрын
@@berhansmart5377 ክክክክክክክ ውነሽን ነው
@etaguayelu9286
Жыл бұрын
የሁላችንን መጨረሻ ያሳምርልን❤❤
@madntahmed5835
4 жыл бұрын
አምላኬሆይ እንዲህ አይነት አፍቃሪ ሰጠኝ ዉይኔ ደስ ሲል በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ
@almazjwana4789
4 жыл бұрын
ሳልጨርሰው ተናድጄ ነበር ለገንዘብ ብላ ስለተወችው መጨሻው ግን ደስ ይላል
@adf8774
4 жыл бұрын
አሜንለሁላችንምይስጠን
@melkamelka23
Жыл бұрын
በዚህዘመንፍቅርየለምብርነውፍቅር
@sadasaiud4397
6 жыл бұрын
አድስ ነው መሰል ሱስተኛ ነኛ ላይክ ስጡኛ
@rggvvvvg3854
5 жыл бұрын
አደር
@temesgenfikire7377
2 жыл бұрын
በጠም ነዉ ደስም ያለኝ የፍቅርንም ሀያልነት ያስተመረኝ ❤😢🙏
@ashenafibayaybgn7111
4 ай бұрын
ማንም ሰው አፍቅሮ ባያጣ ደስ ይለኛል።
@ሜሪነኝየማርያምልጅ
5 жыл бұрын
ሥለ ፊልሙ ለመናገር ቃል ያጥረኛል እውነተኛ አፍቃሪ ባይኖርም ቢያንሥ በፊልሙ እንጽናናለን
@raeecell1980
4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@aninyimam6545
4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@WfkrWfkr-q9q
4 ай бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏መጨረሻው ሲያምር❤
@samrwitmogesengedaw8834
4 жыл бұрын
አንዳንዱ ሲገፋን የሚወደን የሚንከባከበን የሚወደን ይመጣል ግን የወደድነው መርሳት ይከብዳል
@helenabera1403
4 жыл бұрын
አዎ በጣም ከባድ ነው ግን መወሰን ግድነው
@BbdbHshsh-z5s
Ай бұрын
ይሔን ፊልም እንደኔ የሚወደው አለ
@ftftm7393
5 жыл бұрын
ዋውውው ፍቅር እዲህነው እግዛብሔር ለሁላችንም ፍቅርይስጠን
@adf8774
4 жыл бұрын
አሜን
@tebabe
Жыл бұрын
ሳላስበው አለቀስኩ ኡፍፍፍፍ የተፍቀረው ሁሉ አብሮ ይኖር ዘንድ ተመኘሁ
@jwowlkd4734
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ahmrdahmed7129
4 жыл бұрын
ወይኔ እኔ እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ብዙ ፊልም አይቻለሁ እደዚህ አይቸ አላቅም ልብ የሚሰብር ፍቅር ማለት ከባድነው የሚወዱትን ማጣት ከባድነው
@fatafata-s7e
Жыл бұрын
Me too😢💕
@TjTi-j3r
Жыл бұрын
በጣምደሥይላል❤❤❤❤❤❤❤
@hellohansun
2 жыл бұрын
እውነት ቃላት የጥርኝል በጣም ቆጀ ነው በርቱ
@HhhseirAser
Жыл бұрын
እድሜለእናቶች❤❤❤❤❤❤❤
@HhhseirAser
Жыл бұрын
ሥወደውነጋነጋበሀየውየማልጠግበውደሥየሚልፊልም❤❤❤🌹🌹🌹
@HhhseirAser
Жыл бұрын
እኔ❤❤❤❤❤
@HhhseirAser
Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺💞💞💞💞💞
@HhhseirAser
Жыл бұрын
አይዞሽእህቴሁሉምያልፋን
@HhhseirAser
Жыл бұрын
ወድልይሀልቡሢያፈቅርነውእጅሤትእንደዚህሥትጃጃልአይሆንም
@mercyyemom5126
2 жыл бұрын
ቢፈተን ቢታመም እንጂ ፍቅር መች ይሞታል🥺💔
@naseematariq2142
2 жыл бұрын
አወ በትክክል
@አፎምያ-ዘ7ረ
3 жыл бұрын
በዚህ ፊልም ውስጥ እራሴን አገኘውት የሚያመሳስለን ነገር አለ😢💔
@fafinegniyeaebatinafaki4189
3 жыл бұрын
እኔ ይሄንን ፊልም አይቼ አልቅሼ ይቅርታ እንድል አድርጎኛል
@ማቱሳላቢንያም
6 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@safaasafaa6973
2 жыл бұрын
😍😍😍
@safaasafaa6973
2 жыл бұрын
😅😅😅
@safaasafaa6973
2 жыл бұрын
😓😓😓
@lidiyagirma914
Жыл бұрын
Ufffff betam des mil film new thank u❤️❤️❤️
1:36:09
ትክክለኛው እምነት ሙሉ ፊልም Emnet Official full Ethiopian film 2018
AmharicTV
Рет қаралды 1,7 МЛН
1:53:00
አንቺን ለኔ ሙሉ ፊልም Anchin Lene Ethiopian full movie 2020
Addis Films
Рет қаралды 2,2 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
1:24:24
አዚዛ አህመድ፣ ቴዎድሮስ ለገሠ Ethiopian film 2018
AmharicTV
Рет қаралды 624 М.
1:36:54
አልፈርድብሽም ሙሉ ፊልም - -ALEFRIDIBISHEM Full Ethiopian Film 2022
Blata Media
Рет қаралды 1,1 МЛН
1:40:32
Ethiopian full movie 2019 - 50 Lomi ሀምሳ ሎሚ
Addis Films
Рет қаралды 461 М.
1:44:58
ቃልኪዳን ጥበቡ፣ አለምሰገድ ተስፋዬ፣ ሙሉዓለም ጌታቸው Ethiopian film 2018
AmharicTV
Рет қаралды 2,7 МЛН
1:31:35
Yenes Adam - የእኔስ አዳም (NEW! Ethiopian Movie 2017)
News ET Social
Рет қаралды 2 МЛН
1:50:10
አለምሰገድ ተስፋዬ፣ ረቂቅ ተሾመ Ethiopian film 2018
AmharicTube
Рет қаралды 787 М.
1:21:27
የገጠር ሚስት - new ethiopian full movie 2024 የገጠር ሚስት | new ethiopian movie yegeter mist 2024
Marken Entertainment
Рет қаралды 43 М.
1:50:53
GizeMizan (Ethiopian film 2017)
Addis Films
Рет қаралды 766 М.
19:01
“ጦርነቱ ኮሽታ ነው” ዐቢይ፣ "ድርድሩ አልተሳካም” ጄኔራሉ፣ ሃይሌ ስለኑሮውና ሰላም እጦት፣ “በጠ/ሚኒስትሩ ምክንያት በከተማዋ፣ የመሬት መንቀጥቀጡ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 102 М.
1:51:16
Ethiopian Movie , Sekaramu posta / ሰካራሙ ፖስታ TR PRMOTION / LATEST MOVIES, DRAMA 2021 ENTERTAINMENT
Tr Ethio Music
Рет қаралды 696 М.
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН