የኔ ጤና | በውሃ ፆም የብዙ ሰዎች የጤና ቀውስ ምክንያት የሆነውን ዋና ችግር ማሶገድ ስለመቻሉ

  Рет қаралды 34,015

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Күн бұрын

በዚህ ፕሮግራም የሚሮረን መርሃግብር(agenda's)
1. በውሃ ፆም የብዙ ሰዎች የጤና ቀውስ ምክንያት የሆነውን ዋና ችግር ማሶገድ ስለመቻሉ
ሁሉ ማወቅ ያለበት
አዲስ የምርምር ውጤት
2. ለአዲሱ ዓመት የጤና እቅድ የምናደርግበት
3. እያለፈ ባለው ዓመት 2020 በጤናቸው እና በክብደታቸው ላይ እስከራሚ ውጤት ካመጡት መካከል ሥስት የኔ ጤና የጤና ተጓዥ ( Heakth Journy FB group members ) ድንቅ ህይወት ምስክርነት እንሰማለን
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this KZbin channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this KZbin channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 110
@user-jt3cr9xi8k
@user-jt3cr9xi8k 2 жыл бұрын
ዶክተር ዳኔ አመሰግናለሁ እረጂም እድሜ ከጤናጋር ከነ ሙሉ ቤተሰብቦችህ👍👍👍👍👍👍
@tsigiewasihun133
@tsigiewasihun133 2 жыл бұрын
ጌታ፡ይባርክህ።
@almazfoulet3786
@almazfoulet3786 Жыл бұрын
Amesegenalewe merci
@jerrygebrekirstos8006
@jerrygebrekirstos8006 2 жыл бұрын
ብሩክ ነህ ተባረክልኝ ዘመንህ ይባረክ::
@emukiya7490
@emukiya7490 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ የኔ ውድ እህት እባክሽን
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
ወዉ ወንድሜ የማላቀው ነገር ነው ኮሎስትሮሌ ሁሌ ከፍተኛ ነው ቅባት እልበላል ካርብ ብዙ እበላለሁ እና ምክንያቱን አላውቅም ነበር ትልቅ ትምህርት ነው ተባረክ
@menengetachew827
@menengetachew827 Жыл бұрын
ስላም ብያለሁ
@MengaMan-eh2bh
@MengaMan-eh2bh Жыл бұрын
doke betame enamesegen alen tebarek
@teninetkebede6570
@teninetkebede6570 5 ай бұрын
❤❤❤❤Thank you
@TenayenMedia
@TenayenMedia 2 жыл бұрын
docter it is very important thank you
@romanasefa3989
@romanasefa3989 2 жыл бұрын
ሕ/ር ይርዳህ ለሀገርህ ያብቃህ
@eyerusasefa8799
@eyerusasefa8799 2 жыл бұрын
ዶክተር ተባረክ እኔ አሁንነው የየሁት በጣም ጠቃሚ ነው ገና ልጀምር የውሀ ፆሙን
@user-ef9bv8rv9u
@user-ef9bv8rv9u 2 жыл бұрын
ወድሜ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምታስተምረው Dr Daniel በጣም አከብራሀለሁው 🙏🙏🙏
@compclinic1567
@compclinic1567 2 жыл бұрын
ስላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እባክህ አንድ ነገር ላስቸግርህ እርሾ ወይም ፒክን ፓውደር ያለበት ፣ ማንኛውንም ወተት ተዋፆ ፣ ነጭ ሽንኩርት ፣ ቀይ ሽንኩርት ፣ ከተጠቀምህ ሆዴ በጣም ይነፋል እርጉዝ እስኪያስመስለኝ ድረስ እባክህ መፍተሄውን ንገረኝ እንጀራ እንኳን መብላት አልቻልኩም
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር
@aishasamshu2338
@aishasamshu2338 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔም ጠቅሞኛል አመሰግናለው
@healthy-yummy7532
@healthy-yummy7532 2 жыл бұрын
thank you doc. life changing we aref getting lesson
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 2 жыл бұрын
Dr እናመሰግናለን ተባረክ።
@samig1932
@samig1932 2 жыл бұрын
Thank you for your lesson DR I'm losing my weight with water fasting still im continue until I reach my goal, now I have amazing shape and loses my weight from 219 to 185 in 4 month period and also my DR told me before 4 month to start my medicine for blood sugar & for cholesterol My cholesterol was high also my blood sugar was up to 6.6 but I decided not to use medicine , i don't know I decided not to take the tablet wrong or Good I don't know guys but for me it's work with out medicine now my blood sugar is 5 .6 my power is now great I feel healthy , I did 77 hours fasting last week before after launch I felt sleepy now I don't feel anything, so I'm encouraging people to do the same things before you decide talk your doctor Good luck
@faffiinthekitchen6070
@faffiinthekitchen6070 2 жыл бұрын
Thank you Doctor 🙏🙏🙏
@hermellad9753
@hermellad9753 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም ትልቅ ነገር እየሰራህ ነው።
@emukiya7490
@emukiya7490 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ የኔ ውድ እህት
@beidemariamteklebrhan1759
@beidemariamteklebrhan1759 2 жыл бұрын
Thanks Dr Daniel GOD bless you
@TewabechWorkineh
@TewabechWorkineh 2 жыл бұрын
God bless you 🙏
@tgbruk242
@tgbruk242 2 жыл бұрын
Thank you so much Dr May God Bless you 🙏
@g_abebe3657
@g_abebe3657 2 жыл бұрын
Thank you Dr Daniel 🙏 More blessings 🙌 🙏
@teshaletekola619
@teshaletekola619 2 жыл бұрын
Hello Dr. Daiel, First i would like to thank you. I am an Ethiopian. I have been with diabetic for about 12 years. I learnt from internet from other persons for a long time in English and apply all and my doctor told me hat I am free from medication. Unfortunately, I have heard your U tube lesson from yesterday (Ethiopian Genna) up to Gena for last 48 hours. I am giving wittness on my experience from my past both internet education and applying it. I would like to give witness that ur education system adress in Amharic is first essential for both diasporas living abroad and an Ethiopians that are coffused with the lifestyle of an Eyhiopians. You are a great bridge so far. therefore, I am using ur videos for my family, friends and the persons that are in problem. Keep it up!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! I am your supporter...... I will contact you soon. Please add me to the group even if I am late . My adress is teshale.tekola@gmail.com, +251921795786. Thank you again for your effort.
@Sellu5956
@Sellu5956 2 жыл бұрын
GBU Dr Dani
@haimanotbelete
@haimanotbelete 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ዳኒ ጃን
@emukiya7490
@emukiya7490 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ የኔ ውድ እህት
@haimanotbelete
@haimanotbelete 2 жыл бұрын
@@emukiya7490 okay ✅
@ey7295
@ey7295 2 жыл бұрын
Thank you for sharing this with us. Very useful information God bless you more and more 🙏🙏🙏
@biki9121
@biki9121 2 жыл бұрын
እኔም በዚሁ የጤና ደረጃላይ ነው ያለሁት ዶክተር
@rahelayele2578
@rahelayele2578 2 жыл бұрын
Very informative
@ሡብሀንአላህአልሀምዱሊላ
@ሡብሀንአላህአልሀምዱሊላ 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ስለ መልካም ነገርህ ሳላመሰግን አላልፍም እሬት መጠጣት ይቻላል ከተቻለ አጠቃቀሙና ጥቅሙ
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 2 жыл бұрын
ዶክተር አመሰግንሃለሁ አልፎ አልፎ ነበር ፕሮግራሙን የማየው ።አጋጣሚ የዛሬውን ሳየው ሳበኝ በተለይ በደም ታይፕ መመገብ ልጄ ጨጋራውን ያመው ነበር እና በደም ታይፕ ይመገብ ብለውኝ ቢመገብም ለውጥ አልመጣም ። ለውጥ ስላልመጣ ተውነው ።ዋናው ነገር ምግብ ነው ።እሱን ጋይድ ብታደርገን ።ለሁሉም እናመሰግናለን
@emukiya7490
@emukiya7490 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ በእግዚአብሔ የኔ ውድ እህት
@anchalemeweldesilase6947
@anchalemeweldesilase6947 2 жыл бұрын
እንኳን መጣህ ዶክተር ሁሌ እከታተልሀለሁ ነገር ግን ፆሙን ለመጀመር 12 ሰአት ሌሊት ስለምሰራ ተቸግሬ ነበር ግን አሁን ስራዬን ወደ ቀን ቀይሬ ፆሙን ከጀመርኩ 5ኛ ቀኔ ነዉ ብዙ ለዉጥ አለኝ በቀን አንዴ ነዉ ዬምበላዉ ካርብን ከምግቤ አዉጥቻለሁ ሌሎች ማድረግ ዬሚገባኝ ነገሮች ካሉ እባክህ ላክልኝ ለእገዛህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@medinayesuf6221
@medinayesuf6221 2 жыл бұрын
እኮን ደና መጣህ ዶክተር
@emukiya7490
@emukiya7490 2 жыл бұрын
ውድ እህቴ እባክሽን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ 🙏🏻🥰
@davodavo1654
@davodavo1654 2 жыл бұрын
Thank-you Dr. Dani
@bertukandawud6099
@bertukandawud6099 2 жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር እና ቤተሰቦቹ እኔንም ቀላቅሉኝ እጂ አንዴ ስጨምር አንዴ ስቀንስ ግን ችግሬ ሁለት ስራ እሰራለሁ እረፍት የለኝም በቂ እንቅልፍ አልተኛም
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 2 жыл бұрын
Hi, Dr.Daniel I really like your program thank you for your time and sharing your knowledge.
@solianahailu4074
@solianahailu4074 2 жыл бұрын
thanks Dr Bless You More!!!
@kibenshjima4410
@kibenshjima4410 2 жыл бұрын
Senait betam new yemenewedeh
@miheretmengistu6049
@miheretmengistu6049 2 жыл бұрын
ዶክተ እንዴት ነህ ለምታረግል እርዳታ በጣም አመሰግናለሁ
@sisaykuwait7244
@sisaykuwait7244 2 жыл бұрын
ሰላም
@edom1170
@edom1170 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-tj4ud7nz6f
@user-tj4ud7nz6f 2 жыл бұрын
ዶ ክተር በጣም ደስ የሚል ትምህርነው እናመሰግናለን ጥያቄ ነበረኝ እኔ ኣንድዋ ኣፍንጫየ ሁሌም መንሰር እያጋጠመኝ ነው ችግሩ ምንድነው ምን ማድረግስ ኣለብኝ ?
@wudneshdigafe9215
@wudneshdigafe9215 2 жыл бұрын
በወም ጠቃሚ ምክር ነው
@getahunfekade6494
@getahunfekade6494 2 жыл бұрын
Dr. What is the advantage of drinking Turmeric powder ?
@bradmcneil2504
@bradmcneil2504 2 жыл бұрын
My name is Bradford mcneil I'm told that your tutorials are amazing but I only speak English can you do some in English or is there a way that I can translate it from your language to my native language English
@biki9121
@biki9121 2 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ እባክህ በግሩፐ ውስጥ አስገባኝ ጌታ ይባርክህ
@hailemeshesha5930
@hailemeshesha5930 2 жыл бұрын
ውሃ የሚወሰደው በሊትር ምን ያህል ነው?
@user-zq2el3tc6n
@user-zq2el3tc6n 2 жыл бұрын
ዶክተር እኔ ስወፍር ፊቴ ነው ቀድሞ እሚወፍረው
@tegestgodana321
@tegestgodana321 2 жыл бұрын
Dr.betam amsgnalw samt saymolgn 5.kilo kensku 🙏🙏❤️
@TiruayerEndashaw-mk3kd
@TiruayerEndashaw-mk3kd Жыл бұрын
ሰላም ላንተ በዚህ ፆም ምን ያህል ውሀ ነው በቀን መጠጣት ያለብን??
@tinanasser7927
@tinanasser7927 Жыл бұрын
ename megamer eflgalew plzzzzzzzzzzzz keftga colestrn tebyalew plz docter
@betelhemgebremcheal8660
@betelhemgebremcheal8660 2 жыл бұрын
Are you fasting for the second times ?
@godisgood5283
@godisgood5283 2 жыл бұрын
😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bizworkfantaye4423
@bizworkfantaye4423 2 жыл бұрын
ሀይ ዶክተር ለመጀመር ፈልጌ ነበር ስኳር አለብኝ መድሐኒት እወስዳለሁ
@mphomaphisa4739
@mphomaphisa4739 2 жыл бұрын
Gobz
@user-hh5ss7ky8b
@user-hh5ss7ky8b Жыл бұрын
Ina mkisati yfilgalho gin migblay third albiny
@wubaregshibeshi4438
@wubaregshibeshi4438 2 жыл бұрын
Hi
@birhanubirku8234
@birhanubirku8234 2 жыл бұрын
👋
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 2 жыл бұрын
God Bless you dr
@selamgulma1514
@selamgulma1514 2 жыл бұрын
Iron Medicine what time can I take?
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ እንዴት ነው በግል ልትገኝ የምትችለው ?
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
Contact me via Instagram or FB messenger
@meazaak3257
@meazaak3257 2 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን አንድ ትያቄ አለኝ ውሃ ስንተጣ አንድ ጠርሙስ ውሃ በአንድ ጊዜ መጠጣት ችግር አለው ወይስ ቀቀስ እያልን ነው መጠጣት ነው ያለብን እባክ መልስ ስጥበት
@aynihmivhale2336
@aynihmivhale2336 2 жыл бұрын
ውሀ ፉት ፉት ማለት ነው ያለብን ከዚህ በፊት ያስተማረበትን እየው
@game-lf7ou
@game-lf7ou 2 жыл бұрын
ሀይ ስላምነው እኔ ተጠቃሚ ይ ሁኛለሁ 90ኪሎ አሁን 10ኪሎ ተቀን ሺለሁ ግን ባለ ፍው አመት ነው የጀመሩክት እውነት በጣም ተጠቅሚአለሁ እውነት ቦርጭ ይጠፍል በሂደት ያው ከስራ ጋራ ስልሚከብድ 3ቅን ብቻ ነው እስታሁን የምፅዋ ቢሁንም አምኝህ አለሁ ውጤታማ ነው ለሁም እያውርሁነው አድስውች በጣም ጥሩ አይደለም ምንክያት አጥንች ያሳሳዊል ይላው ጥሩ አይደለም ይላው አተስ ምን ትላህ ተባርክ ውደም በተርፍ
@nuhaminnana1242
@nuhaminnana1242 2 жыл бұрын
ዶክተር የምሰጠው ትምህርት በጣም ጥሩነው ቦርጭ ለማጥፋት ብየ ዘይት አልበላም 3ወር ፊቴ ላይ ማዲያት ወጣብኝ ምድነው መንስያው
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
ስለዚህ የሰራሁት ቪዲዮ አለ ፈልግእ ይመልከቱት እዚሁ ቻናሉ ላይ
@nunugeletu8991
@nunugeletu8991 2 жыл бұрын
Thanks
@muluabera6132
@muluabera6132 2 жыл бұрын
Selam dokter ene minorewu basidet layinew gini betamnew aqim eyanasegni yalew ena baki dokter mini ayinet vitamin litakem
@mtube9920
@mtube9920 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር
@tilahunderibe9156
@tilahunderibe9156 Жыл бұрын
ዶክተር ከፆም በኋላ የአመጋገብ ሁኔታዎችን በደብ ግልፅ ብታረገልን ለምሳሌ የአጥንት ሾርባውን መጀመሪያ ጠጣን ከዛ ከምንያህል ጊዜ በኋላ ነው በድጋሚ የምንጠጣው
@selemawitmilkiso4197
@selemawitmilkiso4197 Жыл бұрын
ስላም ዶ/ር የዉሃ ፆም ማለት
@selemawitmilkiso4197
@selemawitmilkiso4197 Жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር የውሃ ፆም ማለት ዉሃ እየጠጡ ምግብ አለመብላት ነው ወይ ? አልገባኝም ። ቢብራራልኝ ።
@martaalemayehu7605
@martaalemayehu7605 2 жыл бұрын
ለኮሎሥትሮል፡ወይም፡ዩሪክ፡አሢድ፡ምን፡አይነት፡መፍትሔ፡ላድርግ፡እግሬን፡እያሥነከሠኝ፡ነዉ፡፡
@sweetaddis8120
@sweetaddis8120 2 жыл бұрын
Hi Dr, this water fasting does work for slim people? Just for general health.
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
No just eat healthy as I recommended on this channel!!
@deborafikremariam2721
@deborafikremariam2721 2 жыл бұрын
I have a question about this pleases let me know if you have read or have information about fasting this kind of fasting while trying to conceive. I stop fasting when I saw this it shocked me it says when we fast like this our body think we are in starvation mode and will mess up our hormones, menstrual cycle, and it will be hard to conceive. I am doing the fasting and I enjoy it but I am worried since I am trying to get pregnant I am worried if I should or not.
@emu3288
@emu3288 2 жыл бұрын
Dr. Please say something if there is a way to cure skin problems do to inflammation, without lifelong medications
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
Depending on the type and seriousness of the skin conditions
@addishiwotsheno8541
@addishiwotsheno8541 2 жыл бұрын
ዶክተር እረ እኔ የፃፍኩልህን አላየኸውም የዛሬ አምስት አመት የልቤን ቱቦ አስቀይሬ ነበር ግን መካኒካል ቫልቭ ነው የተሰራልኝ ስለዚ ምንም አይነት አረንጉዋዴ ምግብ አልመገብም የምበላውም ምግብ ትንሽ ነው ምኽርህን እባኽህ ዶክተር መልስህን እየጠበኩ ነው
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
በግል አማክሮታለው
@addishiwotsheno8541
@addishiwotsheno8541 2 жыл бұрын
በምን ማግኘት እችላለው እርሶን ዶክተር
@woynimokonen352
@woynimokonen352 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተርየ የውሀ ፆም ከጀመርኩ 6ቀኔ ነው ጦት ጦት ልቤ ይመታል ምን ላድርግ
@godisgood5283
@godisgood5283 2 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ እናመሰግናለን። አንድ ጥያቄ አለኝ የ6አመት ልጅ ወፋራም ናት ቦርጭ እንዴት መቀነስ ትይቻላል ለህፃናት ??
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
የካርቦ ሃድሬት ስኳር በትግል መጠን መቀነስ ነው
@godisgood5283
@godisgood5283 2 жыл бұрын
@@yenetena 🙏🙏🙏
@dissehsn4021
@dissehsn4021 2 жыл бұрын
ጡት ካንስርን እንዴት እርገን በራሳችን ኪሞ ሳይወስድ ሽሪንክ ማረግ ይቻላል ?
@senaitmolla7482
@senaitmolla7482 2 жыл бұрын
Hej Dokter men denwe cha sid?
@kelmkelm1911
@kelmkelm1911 2 жыл бұрын
ዶክተር እፃማለሁ ብየ ሞቸ ነበር
@girmatgebregiorgis4842
@girmatgebregiorgis4842 2 жыл бұрын
የውሀ ፆም እንዴ ይተገበራል አመሰግናለሁ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
ዶክተር በግል ላግኝህ ፕሊስ የህክምና ውጤቴን ላሳይህ ቴሌግራም ላይ
@saronabebe4971
@saronabebe4971 2 жыл бұрын
Dr selam nek enye 15 kilo kenshye neber edgena chemirku
@anchalemeweldesilase6947
@anchalemeweldesilase6947 2 жыл бұрын
ጥያቄዬ በጾሙ ስኬታማ ለመሆን ምን ላድርግ?
@mimizeleke4196
@mimizeleke4196 2 жыл бұрын
Thank you Dt danel
@anchalemeweldesilase6947
@anchalemeweldesilase6947 2 жыл бұрын
@@mimizeleke4196 if you see it I have two comment thank you try to tall me
@yemisrachberhanufelke9911
@yemisrachberhanufelke9911 2 жыл бұрын
10q
@fanotheamhara6031
@fanotheamhara6031 2 жыл бұрын
ዶክተር አንዴት አንተን በስልክ ማግኘት ይቻላል ፕሊስ መረጃ አንፈልጋለን.
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
Contact me via Instagram or FB messenger
@abebetchkassa5366
@abebetchkassa5366 2 жыл бұрын
እረ ባክህ ጊዜዉን አትግደለዉ እባክህ ስም እዬጠራህ እያዘገዬህዉ ነዉ
@aishasamshu2338
@aishasamshu2338 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔም ጠቅሞኛል አመሰግናለው
@tesfayedebesaye7608
@tesfayedebesaye7608 2 жыл бұрын
Thank you Dr Daniel
@betelhemgebremcheal8660
@betelhemgebremcheal8660 2 жыл бұрын
Are you fasting for the second times ?
@tewodroskebede2893
@tewodroskebede2893 2 жыл бұрын
hi
የአዲስ ዓመት የውሃ ፆም ስልጠና ( 2017)
1:26:27
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 6 М.