Ethiopia | ይህን አስገራሚ 6 የጤና ልምላሜ ካወቁ በውሃላ | ወስነው እንደሚያደርጉ እርግጠኛ ነኝ !!በፍጥነት ሸንቀጥ የሚያደርግ

  Рет қаралды 17,160

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

2 ай бұрын

ይህን አስገራሚ 6 የጤና ልምላሜ ካወቁ በውሃላ | ወስነው አሚያደርጉ እርግጠኛ ነኝ !!
በፍጥነት ሸንቀጥ የሚያደርግ
If you wants to buy the product follow the link
10 % ቅናሽ ( 10% discount use the link and "Tena 10 ")
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZbin channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this KZbin channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 129
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
if you want to buy the product follow the link 10 % ቅናሽ ( 10% discount use the link and "Tena 10 ") www.ethiomedicine.com/ Discount Code: Tena10 It has a 10% discount
@user-cx9nk9oy2u
@user-cx9nk9oy2u 2 ай бұрын
ሰላም ለዶክተር
@user-cx9nk9oy2u
@user-cx9nk9oy2u 2 ай бұрын
በጉጉት እየጠበኩ ነበር
@hiwotsisay9123
@hiwotsisay9123 2 ай бұрын
Dr. Dani, is that your product?
@semunegusmehrete9571
@semunegusmehrete9571 2 ай бұрын
Hi Dr Dani, thanks for the great explanation. Does this type of fasting help to lower cholesterol, particularly the LDL?
@Jet1972p
@Jet1972p 2 ай бұрын
የኛንም አኦርቶዶክስ ጿሚ ብትጠይቅ ምን ያህል ጤንነት እንዳላቸው እውነተኛ የሆነ መልስ ይኖርሀል አሰበው ከፀሎት ጋር ሲሆን ከፈጣሪጋር ሲሆን ሀይልና ብርታቱ ፀጋው ሲሞላ ደስ ይላል
@user-mt4fp6jt4f
@user-mt4fp6jt4f Ай бұрын
ወይ ዶክተር የአንተን ትምህርት መማር ከጀመርኩ ብዙ የጤና በረከት አገኘሁ መሰለህ ጤናህን ይሰጥህ
@tsegebeyene7982
@tsegebeyene7982 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እስከ ቤተሰብህ
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 2 ай бұрын
ያህዌ ይባርክህ
@freweinizeray8426
@freweinizeray8426 2 ай бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥህ በብዙ ተባረክልኝ ❤
@meskeremkidanemariam88
@meskeremkidanemariam88 2 ай бұрын
ዶክተር ይኸው ከአንተ ጋር እየተማርኩ ብዙ ነገሬ ተለውጧል።እኔ የጡንቻ መዛል በሽተኛ(Muscular dystrophy)አሁን በቅርቡ ዌልቸር ተጠቃሚ ሆኛለሁ።59አመቴ ነው። ብዙ የጤና እክል ገጥሞኝ ነበር የአንተን ትምህርት በመከታተል በውሃ ፆም አሁን ሰባሁለት ሰዓት ደርሼአለሁ።የሚገርመው አእምሮዬ ራሱ ሻርብ ነው የሆነው።አሁን የማስተርስትምህርቴን አ.አ.ዩኒቨርስቲ እየተማርኩ ነው።አሁን ምንም አይነት መድሀኒት አልወስድም።አመሰግንሃለሁ ይሄ የሆነው ከእግዚአብሄር በታች ባንተ ነው።አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ስለስቲምቴራፒ(stem cell theraphy)ሲሆን ምን ያህል አስተማማኝ ነው?ስለምንነቱም የምትለን ካለ።ተባረክልን
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
Contact me on instagram
@romankadi6346
@romankadi6346 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይለል
@alexbulcha8159
@alexbulcha8159 2 ай бұрын
​@@yenetena3:10
@alexbulcha8159
@alexbulcha8159 2 ай бұрын
​@@yenetena3:20
@genetbaraki200
@genetbaraki200 2 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን❤ ጥያቄዬ ብዙ ፋት ያለው ምግብ ማለት እንደ ሳልመን አይነት ነው ወይስ ስጋ፣ቅቤ፣ ቺዝ የመሳሰሉትን ይጨምራል ወይም ደግሞ ለመፆምም ሲፈታም መመገብ ያለብንን ጠቆም ብታደርገን ጥሩ ነበር እንጂ ባንተ ትምህርት ሰውነቴን ጤንነቴን ካስተካከሉት አንዷ ነኝ ክብር ይገባሃል ሌሎች እንዲጠቀሙም ዋና የፕሮግራምህ አስተዋዋቂ ነኝ ! ተባረክ❤❤❤
@felekechnebso2731
@felekechnebso2731 2 ай бұрын
ዶክተር መቼም ያንተን ጥንቅቅ ያለ ትምህርት የሚከታተል ቡዙ ያተርፋል እኔም ከነዚህ አንዱ ነኝ ተባረክ
@kongtehaile2069
@kongtehaile2069 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን❤❤
@frehiwotlema1831
@frehiwotlema1831 2 ай бұрын
በጣም የሚገርመዉ ፆም ከተፈታ በዃላ ድካም ጀመረኝ
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ❤❤❤
@mesayetameregodana559
@mesayetameregodana559 2 ай бұрын
God blese ❤you Docter
@salihyusuf5421
@salihyusuf5421 2 ай бұрын
ሁሌም እንደ ዛሬው አጠር ብታደርገው ደስ ይላል አዎ አጠር።።
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
ብዙ ግዜ 11 እስከ 13 ደቂቃ ነው
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 2 ай бұрын
Thanks Dr really great information bless you More 🙏🙏🙏
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
So nice of you
@almazfoulet3786
@almazfoulet3786 2 ай бұрын
Merci beaucoup Dr
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 2 ай бұрын
ተባረክ
@meseretteshome9843
@meseretteshome9843 2 ай бұрын
Enamesegnalen 🙏🙏🙏
@user-mt4fp6jt4f
@user-mt4fp6jt4f 2 ай бұрын
ሄር ይባርክህ
@tenayeseifushikur9663
@tenayeseifushikur9663 2 ай бұрын
እናመሰግናን ❤❤❤
@betelhemkelemework4855
@betelhemkelemework4855 2 ай бұрын
God bless you
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 ай бұрын
ዶክተር አመሰግናለሁ
@user-bq2yj7jr2m
@user-bq2yj7jr2m 2 ай бұрын
Thank you
@user-mt4lw6vp5d
@user-mt4lw6vp5d 2 ай бұрын
Thank u so much
@kedestkasa4667
@kedestkasa4667 2 ай бұрын
Danke
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 ай бұрын
Thank you dr.Daniel God bless you 🙏🙌 and I'll try my best !!
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 2 ай бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@user-mw5ui6kd7h
@user-mw5ui6kd7h 2 ай бұрын
እናመሠግናለን ፈጣሪ ያኽብርልን ዶክተር❤❤❤
@Jet1972p
@Jet1972p 2 ай бұрын
እንግዲህ አስበው ወሀ መጠጣት የለም እንዲዘጋህ ቡና መጣት የለም 3ስት ቀን ስናከፍል በፆም ሰንኖር ጤናህ እየቀጠለ ይሄዳል በጣም ነው የማመሰግንህ በሁሉ መንገድ ሰለምትረዳን😊
@genetbelda4376
@genetbelda4376 2 ай бұрын
እናመሰግናለን እሞክረዋለው ከ22 ሰዓት በላይ ፆሜ አላውቅም 36 ሰዓቱን እሞክረዋለው
@almazfoulet3786
@almazfoulet3786 2 ай бұрын
Merci beaucoup pour votre réponse
@bute5158
@bute5158 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ዳኒ እባክህ restless leg ላለው ረመዲው እባክህ ስልዚህ አስተምረህ ከሆነ ወይም እባክህ ስለዚህ ብታስተምር ተባረክ
@tititeklu
@tititeklu 2 ай бұрын
Thank you ❤❤❤ GOD bless you and your family ❤
@thomasaraya1561
@thomasaraya1561 Ай бұрын
Very nice
@kassechsirgut6550
@kassechsirgut6550 2 ай бұрын
Thank you so much doctor
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
Most welcome!
@user-cn2pe9om8t
@user-cn2pe9om8t 2 ай бұрын
Dr thank you 🙏
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
You're most welcome
@zikizaka5285
@zikizaka5285 2 ай бұрын
Thank you!
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
You're welcome!
@soloes6375
@soloes6375 2 ай бұрын
Thank you Dr. appreciate you
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
My pleasure
@alganeshe4053
@alganeshe4053 2 ай бұрын
D/r thanks very good idea lme teriy for me
@abebezuhanaberham8432
@abebezuhanaberham8432 2 ай бұрын
You make it somehow complex !!!!
@tedlamakonnen2044
@tedlamakonnen2044 2 ай бұрын
Thanks
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
Welcome
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 2 ай бұрын
Thanks for your help and dedication Doctor Dani❤
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
My pleasure!!
@user-sb2ml4mr8i
@user-sb2ml4mr8i 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@genetbekele5321
@genetbekele5321 2 ай бұрын
Dr. Daniel you are our blessing. Thank you this 36 hr. Fasting is that all age group. God bless you
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
17 and above
@user-mw5ui6kd7h
@user-mw5ui6kd7h 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@bekelevsmediofficial1395
@bekelevsmediofficial1395 2 ай бұрын
ተከናወን!
@elsabelay7662
@elsabelay7662 2 ай бұрын
Thank you for your hardworking and caring words of encouragement. Can you make a video about acid reflux and treatment please. Thank you!
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
I did Made 2 videos ,please find them and watch them
@asterzerezghi5094
@asterzerezghi5094 2 ай бұрын
💕💕💕🙏
@user-mw5ui6kd7h
@user-mw5ui6kd7h 2 ай бұрын
ዶክተር ስለ የፀጉር ሌዘር philips luma Advanced Prevents Hair regrowth ለቆዳችን ጥቅሙ እና ጉዳቱ እንዴት መጠቐም እንዳለብን ቪድዮ ስራልን❤❤❤
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 2 ай бұрын
ቡዙ ጊዜ የሚወራው ስለውበት ነው አንተ ደግሞ ስለውስጠኛው ውበት ነው ስለጤንነት የምታስተምረው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ የውስጥ ውበት እንኳ በእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው ግን ጤንነት ላይ ቡዙ ግንዛቤ እየሰጠህ ስላለ ጌታ ይብዛልህ ተባረክ
@nahomhappy1372
@nahomhappy1372 2 ай бұрын
Thank you so much Dr. For detail discretion on 36 water fasting I have one question after finalized the time what types food begin Thanks again
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
Please joined FB yene tens health journey privet group , you can get enough information and more
@abebechmersha1895
@abebechmersha1895 2 ай бұрын
ስላም የኔጤና እባክህ እግሬ እያበጠ አስቸግረኛል ኩላሊት ምርመራ አድርጌ ምንም አያሳይም ምንአይነት ምክር እለህ
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
የኩላሊት ብቻ ሳይሆን የልብ ምርመራ ማድረግ ይኖቦታል
@azebclark120
@azebclark120 2 ай бұрын
ዶክተር ዳንኤል እንዴት አለህ ስለምትሰጠን እውቀት ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ጥያቄ ጂም ለሚሰራ ሰዉ ምን ትመክራለህ ከዚህ የዉሀ ፆም ጋር አያይዘህ
@michaelalem771
@michaelalem771 2 ай бұрын
Dr ስለዚህ ምን ትላለህ በጣም ጠቃሚ ነው . አመስግናለው🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yohannespetros8847
@yohannespetros8847 2 ай бұрын
It will be good if you clarify 36 hrs fasting with meds like hypertension, diabetic, etc We are afraid of the side effects
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
If you need to discusse more reach me out on Instagram , I do not answer personal questio ns on public setting
@elsabethyemane5509
@elsabethyemane5509 2 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር እባክህን እርዳኝ አፌ ማለትም ምላሴ ድዴም ቆስሏል ምን ላድርግ ?🙏🙏🙏
@user-gf4sy2xb7d
@user-gf4sy2xb7d 2 ай бұрын
ዶር ስለ አርትራይተስ ስራልን
@user-yi7tq1rz6p
@user-yi7tq1rz6p 2 ай бұрын
Pls Glacoma yellow gene eye pressher 27 new men laderege doc
@julianamalika5282
@julianamalika5282 2 ай бұрын
selam endit nhe.yezariy 8 wor akababiy adirgey nber 2 amet honognal yemigerm nw desss yemil semetim alew ketina tikimu techemariy
@serkwotango7056
@serkwotango7056 Ай бұрын
B 24mjmer alchelm gdta 36seat mhon albt Dr?
@helenhel1758
@helenhel1758 2 ай бұрын
Amsgnalew docter
@mareshetkebede7697
@mareshetkebede7697 2 ай бұрын
Where is your clinic in USA
@kingcell4953
@kingcell4953 2 ай бұрын
Docter tewat edtnshu wha setata chegwryin symnge yiwlale mndenew chegeru ebkh mlslnge
@Mskel632
@Mskel632 2 ай бұрын
Do you advise the 36 hours fasting for people who are healthy ( no diabetes), over 70?
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
Yes , it will rejuvenate nervous systems improve memory, and more but you have to train your system slowly before we get to 36 hours fasting
@yegetalij8466
@yegetalij8466 2 ай бұрын
ቋሚ መድሐኒት የደም የስኳር የሚወስድ ይችላል እንዴት
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
ከዚህ አይነት ሰው ነው ዋናው ጥቅም ግን ከሃኪም ግር በመመካከር ነው የሚደረገው
@elsabelay7662
@elsabelay7662 2 ай бұрын
Can you fast if you have acid reflux?
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
አልመክርም ቀስ ቀስ እያሉ መስለመድን ይጠይቃል
@DTFNews
@DTFNews 2 ай бұрын
ዶክተር አድራሻህ የት ነው
@hanageremew1994
@hanageremew1994 2 ай бұрын
dr tnx እኔ vit d deficiency አለኝ መፆም እችላለሁ ??? እንቅልፍ ችግር አለኝ ምን ይሻላል
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
ፆም ሲጀምሩ ከመጨረሻው ምግብ ጋር ቫይታሚን ዲ ሰፕሊመት ይውሰዱ
@GenteSofe
@GenteSofe 2 ай бұрын
መደሀኒት የሚወስድ ሰዉስ እደት ነዉ
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
ምን አይነት መድሃኒት ? መድሃኒት ከምግብ ጋር መውሰድ የግድ ከሆነና ለስኳርን በሽታ የሚወሰድ ከሆነ አልመክርም
@GenteSofe
@GenteSofe 2 ай бұрын
@@yenetena አመሰግናለሁ ዶከተር
@hewetelias4572
@hewetelias4572 2 ай бұрын
How can we take our medicine without food?
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 2 ай бұрын
እኔ ይሄን ድርጊት መፈፀም እፈልጋለው። ነገር ግን ምግብ ካልበላው እንቅልፍ አይወስደኝም። ዶ/ር ምን ትመክረኛለህ ። ከዚህ በፊት የውሃ ፆም ብለህ ሁለት ቀን ቆየሁ ሁለት ቀን እንቅልፍ እልወሰደኝም። እራት ካልበላሁ እንኳን እንቅልፍ የሚባል አይወስደኝም።
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
ካማሜል ሻይ ይሞክሩ
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 2 ай бұрын
ብዙ ጊዜ ነው የሞከርኩት።
@frehiwotlema1831
@frehiwotlema1831 2 ай бұрын
Er enem megeb kalbelaw altegam
@user-yi7tq1rz6p
@user-yi7tq1rz6p 2 ай бұрын
Ye 3 months 5000 gemerealhu
@faywerke8196
@faywerke8196 2 ай бұрын
የደብዛት pills መዉሰድ አለብኝ በምፆምበት ጊዜ ምን ላድርግ ?
@eregatnizgi6324
@eregatnizgi6324 2 ай бұрын
Sel hypertension mekelbes yechala wey
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
2 ቪድዮ ሰርቼበታለው ፈልገው ይመልከቱ
@blackperlis4946
@blackperlis4946 2 ай бұрын
I am taking hypothyroid tablet. can I have coffee and water fasting ?
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
አዎ በደንብ ግን ዶክተር ጋር መመካከር እና መሳወቅ ያስፈልጋል የመድሃኒቱን መጠን መስተካከል ሊጠይቅ ስለሚችል
@MebratuDereje
@MebratuDereje 2 ай бұрын
ጨዉ ለስኳር ህምተኛ ይመከራል?
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
በመጠኑ ፣የባህር ጨው ይመረጣል ከተገኘ
@eregatnizgi6324
@eregatnizgi6324 2 ай бұрын
Hypertension yalebet sw tsom yetekmwal wey
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
አይ ይቻላል በጤም ውጤት ስለሚያመጣ ከዶክተሮ ጋር መነጋገሮን አይርሱ የመድሃኒቱን መጠን ማስተካከል ስለሚያስፋልግ
@user-zs7yu4rf8i
@user-zs7yu4rf8i 2 ай бұрын
ባይታሚን D ከምግብ በፊት ነው የሚወሰደው?የሚሞሞው ቅባት በሆኑምግቦች ነውይባላል እባክህን D ሁልጊዜ ይቀንሳል መልስህን እጠብቃለሁኝ
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
ከምግብ ጋር ነው የሚወሰደው
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 2 ай бұрын
ለደም ፡ ገፉት ፡ መደሃኒት ፡ የምንወሰድ ፡ መደሃኒቱን ፡ መወሰድ ፡ እንችላለን ፡ ?ወይሰ ፡ እናቆማለን ፡
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
አየወሰዱ ይቻላል አብዛኛው የደም ብዛት መድሃኒቶች ያለ ምግብ መውሰድ ይቻላል ግን የመድሃኒቱን አይነት ቢነግሩኝ ቀጥተኛ መልስ መስጠት እችላልሁ
@newaymekonnen1211
@newaymekonnen1211 2 ай бұрын
😂እኔ የደም ግፊት መድኃኒት ኢናላፕሪል 10ሚ.ግ ጧትና ማታ እወስዳለሁ እናም የ36 ሰዓትየውኃ ፆም ብጀምር ሦስት ጊዚ ሚስ አደርጋለሁ መድኃኒቴን ሰለዚህ መድኃኒት መውሰድ ከሌለብኝ እና ያለ ምግብ መድኃኒቱን ብወስድ ችግር የለውም ወይ ሳይድ ኢፌክት ።ማብራርያ ቢደረግልኝ ?
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 2 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@yohannespetros8847
@yohannespetros8847 2 ай бұрын
Yenem tiyakie new
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 2 ай бұрын
የኔም ፡ ጥያቄ ፡ ነወ
@abebe31
@abebe31 2 ай бұрын
Do you have a way out for Arthrites? I wish you come up with solution.
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
I made videos for remady to reverse any kinds of arthritis
@user-cx9nk9oy2u
@user-cx9nk9oy2u 2 ай бұрын
ግፊት አልቀነስ አለኝ መድኃኒት እወስዳል
@samrawittesema7677
@samrawittesema7677 2 ай бұрын
Exercise
@user-cx9nk9oy2u
@user-cx9nk9oy2u 2 ай бұрын
ውሃ ስበዛ ግፊት አይጨምርም
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 2 ай бұрын
ኢትዮጽያ አለ?
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
ምኑ ቅባቶቹን ነው ?
@nebelettube8796
@nebelettube8796 2 ай бұрын
ስለ ደረቅ ፆምስ ምን ትለናለህ
@tigistberhanu3009
@tigistberhanu3009 2 ай бұрын
Thank you
@yenetena
@yenetena 2 ай бұрын
You're welcome
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 52 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 72 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
ላላገቡ ሰዎች ምርጥ 10 ምክሮች! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ
30:26
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q116
15:14
MindseTube
Рет қаралды 4,5 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q64
15:05
MindseTube
Рет қаралды 93 М.
OZON РАЗБИЛИ 3 КОМПЬЮТЕРА
0:57
Кинг Комп Shorts
Рет қаралды 1,9 МЛН
PART 52 || DIY Wireless Switch forElectronic Lights - Easy Guide!
1:01
HUBAB__OFFICIAL
Рет қаралды 66 МЛН
Красиво, но телефон жаль
0:32
Бесполезные Новости
Рет қаралды 1,3 МЛН
Как удвоить напряжение? #электроника #умножитель
1:00
Hi Dev! – Электроника
Рет қаралды 896 М.
Собери ПК и Получи 10,000₽
1:00
build monsters
Рет қаралды 2,8 МЛН
Top 50 Amazon Prime Day 2024 Deals 🤑 (Updated Hourly!!)
12:37
The Deal Guy
Рет қаралды 1,4 МЛН