የኒካህ እና የኢስቲኻራ ሶላት ነገር... || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 32,487

Minber TV

Minber TV

10 ай бұрын

#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 97
@nebilakelifa8148
@nebilakelifa8148 10 ай бұрын
የማስታውሰው የሆነ ልጅ በትዳር በጠየቀኝ ሰዓት ብዙ አዛ ስላደረገኝ ምናልባት ትክክለኛ ሰው ይሆን ብዬ ስለተጠራጠርኩ በተደጋጋሚ ሰላት ስቲኻራ ሰገድኩ የሚገርመው ግን ወር ሳይሆነው ሌላ ሴት እንዳገባ ሰማሁ ሶስት ሳምንት ሳይቆዩ ደግሞ እንደተፋቱ ሰማሁ ምናልባት አላህ ከዚህ ህይዎት እንደጠበቀኝ ነው የተረዳሁት።
@ahmed-ud9su
@ahmed-ud9su 10 ай бұрын
ሱብሐን አላሕ ሲገርም በአላሕ እውነት ነው?
@reyuyenu340
@reyuyenu340 10 ай бұрын
ሰምሸ ነቢላ ሰሜ ነቢላ😂😂😂😂😂😂
@FiRlovee3952
@FiRlovee3952 10 ай бұрын
ሱብሀን አላህ
@hawaendris-em9fy
@hawaendris-em9fy 10 ай бұрын
ሱበሀን አላህ እሚገርም ነው
@ahmed-ud9su
@ahmed-ud9su 10 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም
@mohammedhussenn7730
@mohammedhussenn7730 10 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ ሀያትህን ያርዝመው ምርጡ ዳዕዋህን ኡማው የሚጠቀምበት ይሁን።
@seadetube5367
@seadetube5367 10 ай бұрын
ምርጥ ትምረት ማሜና ምሁር አብዱል ገፍር ሙቸ ነውኮ የምወዳቸው ሁለ ነገራቸው ይመቸኛል ለዛ ስርአት ኢልም ቁም ነገር በሁሉም የተካኑ ❤
@monamohammed5046
@monamohammed5046 10 ай бұрын
Masha Allah perogramachu betam temehert yemeset new ketlubet jzk allah yagezachu
@monamohammed5046
@monamohammed5046 10 ай бұрын
Ustazachen jzk Allah yetebkeh
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 10 ай бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ሀቂቃ ትልቅ ትምህርት ነው ኡስታዝ የንግግሩ ስርአቱ ኢስታማዊ አደብን በጠበቀ መልኩ ነው የሚገልፀው አላህ ይጨምርለት ሙሉ ፕሮግራሙን ተከታተሉ እንዳትቆራርጡ ያለው ትክክል ነው አሁን ባለንበት ዘመን የሰውን ስህተት መከታተል ሆኗል የብዙዎች ሶራ አላህ ይዘንልን
@KedirMohammed-im3kw
@KedirMohammed-im3kw 10 ай бұрын
ኡስታዝ መፅሀፉን ጠቁመን
@user-vi4dg3gr4d
@user-vi4dg3gr4d 10 ай бұрын
ጀዛከላሁመ ኸይረን ሜንበሮች አላህ ይጠብቃችሁ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው። በጉጉት ነው ምጠብቀው ብዙም እየተማርኩበት ነው።
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 10 ай бұрын
አህለን ዉዱ ኡሥታዛች ካንተ ብዙ እየተማርኩ ነዉ ሁላችሁም ጀዛኩመሏህ ኸይር
@user-qn3vs6jn5o
@user-qn3vs6jn5o 6 ай бұрын
ጀዛኩሙለሀ ገዜጠኛ መሜነ ኡሱታዚ አ/ገፈር ወለይ ለኡመዉ መስታወስ ወይም መሳታመረቹ ጡሩ ሀሰብ ነዉ ፈትነ በባዘበት ዛመን መጠያቅ ፋተወ ቃጢታሀ ስሪጭት ወይም በወቲሰፕ ጉሩቦች ለመጠየቅ እንፈልጊ ነበር ሚነለሀ ዱሮ በሰመሁት አልሀምዱልላሀ ለመነኛዉም ደስተኛ ነኚ አለሀ መጨረሻችኒም ያሰሚሪልን ኩሜንቱወን ያሚያነቡ ዱአቶች ዱኣ አርጉልን ሂዋታችን በእመን ያታሞለሀ እንዲሆን ያረብ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ እኔም ሞክሬዋለሁ ኢስቲሐራ የማይሆን ነገር ከሆነ ልብላይ ያ ነገር ሰላም ያሳጣል አያረጋጋም ከዛም ቶሎአልላህ ያርቀዋል
@hawulethawulet-oh9tu
@hawulethawulet-oh9tu 5 ай бұрын
ጀዛከላህኸይር ኡስታዝ ትክክለኛ ትምህርት
@mohammedhussen3536
@mohammedhussen3536 10 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም ❤ የሴቶችን መብት ከኢስላም ውጭ ማን ይጠብቃል ግን ሀቂቃ
@mohammedzayintajudintajudi1445
@mohammedzayintajudintajudi1445 10 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@medinayimami7160
@medinayimami7160 9 ай бұрын
ዋለይኩምሰላምእራህመቱላሂወርበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር ቆንጆ ትምህርት ነው እደናተ ያሉ ለሀቅ የቆሙ ወድሞ ያብዛልን ሀቂቃ በጣም ደስእያለኝነው ያዳመጥኩት ባለፈው ያገቡልጆች ነበረ በጣም ከፍቶኛነበር ማየትካን አቁሜነበር አለባበሳቸው ወድናሴት ባድላይ ሚካጁ በጣም የሚደብር ብችሉ ብችሉ ከሚደያው ላይ አጥፉት ሀቂቃ አዱንያም አኬራም ያበላሻል መጥፎ ተግባርነው ሴትል እደት እደዛ ሁናትቀርባለች አላሁሙእስተአን
@teybamamde9243
@teybamamde9243 10 ай бұрын
ብዙ እውቀት አስጨብጣቺሁናል ሚበሮቺ ጀዛከላኸይር እምንጠቀምበት አላህ ያርገን ኢሻአላ! !!
@user-jp7gq7ec8d
@user-jp7gq7ec8d 10 ай бұрын
ባረከላህ ፊኩም ❤
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 9 ай бұрын
ማሻአላህ ስወዳቸው ወላሂ ስጥም የሚያቀርቡት ተመስጨ 🎉
@FatimaFatima-xb7gf
@FatimaFatima-xb7gf 8 ай бұрын
❤❤ጀዛምኩላህኽይርአመስግናለሁ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 10 ай бұрын
ይህን ፕሮግራም እጅግ እየወደድኩት ነው💙😊🙏
@user-pr1xr7cb7g
@user-pr1xr7cb7g 10 ай бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ ማሻ አሏህ
@user-wm6bc2ye1v
@user-wm6bc2ye1v 10 ай бұрын
masha Allah mamme ena ustaz ke dirom wadachawalaw mamme be Alif Ustaz bebetachin ena be tarbiya❤❤❤
@esahakabdulkadir2086
@esahakabdulkadir2086 10 ай бұрын
Masha Allah betem Qonjo Interview neber Allah ye Huletachunim betesebochi Hedayawun yesxechew🤲🤲🤲 Amin Yaa Allah 🤲🤲
@zaharaseid7113
@zaharaseid7113 10 ай бұрын
ቴሌግራም ሊካችሁን አስቀምጡልን ኡስታዝ
@-seneatube2767
@-seneatube2767 10 ай бұрын
ጀዛከላህ
@faristekbir2299
@faristekbir2299 10 ай бұрын
አህሌን ወሳህሌን ወመርሀበን ያጀማአ
@aas5438
@aas5438 10 ай бұрын
ጀዛኩምላሕ
@rukiyaalhamdulilah8948
@rukiyaalhamdulilah8948 10 ай бұрын
🎉🎉🎉ማሻ አሏህ ኡስታዞቻችን
@reyuyenu340
@reyuyenu340 10 ай бұрын
ጀዛከ አላሁ ኸይር❤❤❤❤❤❤
@malaymalay6358
@malaymalay6358 10 ай бұрын
Barekallahu fiikum yezarew leyyu naw🙏🙏🙏🙏
@user-ws8yo1lo1i
@user-ws8yo1lo1i 9 ай бұрын
ኡስታዝ በመጀመሪያ ለምትስጡን ትምህርት አላህ ኸይር ጀዛቹሁን ይክፈላችሁ፡ከዚህ ፕሮግራም እንደግሌ ብዙ ተምሬበታለሁ ፡ለትዳር ትልቅ ፍላጎት ነበረኝ ግን ካንዴም ሁለቴ አግብቼ ሁለቱም ትዳርን እንድርቅ አድርገዉኛል፡ለምን ሁለቱም እየጎዱኝ ነዉ የሚሄዱት ለወንድ ልጅ እምነት እንዳይኖረኝ እና እድሜ ልኬን በማዳም ቤት እንድኖር አድርጎኛል፡ትልቅ የሆነ የሳይኮ ጉዳትም አድርሶብኛል፡ደግሞ ደጋግሜ ሶላተል እስቲኻራ ስግጃለሁ ግን ዉጤቱን አልተረዳሁትም ነበር በስአቱ ይመስለኛል እናምየተወስነ ጥያቄ በዉስጥ መጠየቅ ፈልጌ ነበር የሚቻል ከሆነ
@behar020
@behar020 10 ай бұрын
Jazakumullah kheeyran
@ayshasiraj1237
@ayshasiraj1237 8 ай бұрын
ሱብሀን አላህ በጣም ይገርመኛል
@user-hb9ux3ob2w
@user-hb9ux3ob2w 10 ай бұрын
ማሻአላህ
@user-rw3jk9ri1c
@user-rw3jk9ri1c 8 ай бұрын
ማሻአላህ በርቱ በርቱ 🎉🎉🎉🎉
@leilayesuf
@leilayesuf 10 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ለኡስታዝ አብዱልገፋር ጥያቄ አለኝ በውይይቱ መሀል እኩዮች ተብሎ የተገለፀው በኢኮኖሚ፣ በትት ደረጃ፣ በዕደሜ ነው ገልፅ ቢደረግ
@zulfazulfa7127
@zulfazulfa7127 10 ай бұрын
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@hayatiethiopia5175
@hayatiethiopia5175 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ጀዛከላህ
@shukriyamahammed1131
@shukriyamahammed1131 8 ай бұрын
M.sha allah jazakuallah khyr
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 10 ай бұрын
Mashallhe
@user-xo2bt7wh2w
@user-xo2bt7wh2w 10 ай бұрын
ማሻ አላህ በየሳምንቱ ታስደምሙኛላችሁ ገራሚ ፕሮግራም ነው እኔ በግሌ ስለትዳር ኡስታዝ አብዱል ገፋርን ባማክራቸው ደስ ይለኛል እባችሁ በምን እደማገኘው ጠቁሙኝ
@user-qu1uo6zt2g
@user-qu1uo6zt2g 10 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ, صلى الله عليه وسلم ኡስታዝ የሶላተል ኢስቲኻራ ዱአዕ ሶላቱን ካጠናቀቅን ቡሃላ ነው ወይስ ከማሰላመታችን በፊት የሚለውን በቀጣዩ ክፍል አብራሩልኝ ባረከሏሁ ፊኩም
@habibahabiba9164
@habibahabiba9164 10 ай бұрын
ተናግሯል እኮ እስጁድ ላይ ወይ እደ ቁኑት ቆሞ ወይ ደሞ ከሶላት ቡሀላ ወይ ከማሠላመት በፊት
@user-co6ih3qb2k
@user-co6ih3qb2k 10 ай бұрын
جزاكم الله خير
@zehraissa5162
@zehraissa5162 10 ай бұрын
አስለሙሌኩም
@user-we2kx7mn7d
@user-we2kx7mn7d 10 ай бұрын
አህን ወሳህለን ጀዛኩምላህ ኸይር ኡስታዝ ዱኒያ ወል አሂራ
@user-qo8dn9ok2h
@user-qo8dn9ok2h 10 ай бұрын
አሰለሙ,አለይኩም,ወራህመቱለህ,ወበራከቱሁ,አህሌን,ውድ,ቤተሰቦች,
@user-je8qe4qz4z
@user-je8qe4qz4z 10 ай бұрын
Mashallah ustaz good job I gained attitude instead of knowledge
@rukiamohammed4739
@rukiamohammed4739 10 ай бұрын
Allha yetbkachu shukern Betam Astemari nw Ketlubt
@user-qo2se5zn7i
@user-qo2se5zn7i 10 ай бұрын
Aselamu alikume
@Akhlak3193
@Akhlak3193 15 күн бұрын
Nicah lemaser metawkiya ged nw enda
@Medina-kw7eb
@Medina-kw7eb 10 ай бұрын
ጊዜአዊ ትዳር ነበር ላላችሁት እባካችሁ መልስ እፈልጋለሁ ባሁኑ ሰአት እራሱ ጊዜአዊይ ኒካህ እያሉ ላንድቀን የሚያረጉ አሉ ብሎም እሷ ከፈቀደች ከፈቀደች ከሷ ቤተሰቦቿ ባይሰሙም ችግር የለውም እያሉ ወንዱ በተወሰኑ ሰወች ኒካህ ያስሯታል ከዛ ነገ ደሞ ይተዋት እና ሌላዋን ያስራል ስሙ ሲርያ በማለት ነው የሚጠሩት ኒካህ አንድ ነው ከሷ የግድ ወልይ ሊኖራት ይገባል ስላቸው ኪታባችን ነው ያዘዘን ይሉኛል እንዳው እባካችሁ ይከን ነገር ብታስረዱልን
@hawahawa7709
@hawahawa7709 10 ай бұрын
እረ ይሄ ግልፅ የሆነ ሀራም ነው
@rakhmarakhma4487
@rakhmarakhma4487 10 ай бұрын
አይፈቀድም አሉ
@najahamusa2934
@najahamusa2934 10 ай бұрын
Wellcome
@akremakrumi568
@akremakrumi568 10 ай бұрын
Mashallah betam des ylal❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-lo9us7fo9h
@user-lo9us7fo9h 10 ай бұрын
AS.WR.WB እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ በፍርድቤት ፈቺ ተካሂደዋል ነገር ግን እሱ ፈትቼሻለው አላላትም ይሄ እንዴት ይታያል
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 10 ай бұрын
ቀለበት ወይም ቃል ኪዳን የሚባለው ነገር እንደት ነው በኢስላም ይታወቃልን? እኔ የሌላ እምነት ተከታዬች ሲያወሩ ስሰማ ቀለበቱ ከጇ ወይም ከጁ ከወጣ ኒካህ እንደወረደ ይቆጥሩታል የኛስ ምንን ታሳቢ ያደረገ ነው? ቢብራራ ከሸሪአ ጋር ያለውስ ቦታ ብናውቀው ሀሪፍ ነበር እኔ በህር ነው ሲባል የምሰማው በፊት አሁን ቀለበት የሚባለው ራሱን የቻለ ፕሮግራም ስለሆነብኝ ነው አብራሩልኝ እስኪ!!
@umii7353
@umii7353 10 ай бұрын
እኔ እንደሰማሁት ከሆነ በግራ እጅ ከትንሿ ጣት ቀጥሎ የሚደረገዉ ቀለበት በኢስላም እንደማይፈቀድ ነው እንደዉም ከነሱ ጋር ላለመመሳሰል በሌላ ጣት ማድረጉ በላጭ ነው ብለዋል ቴሌግራም ካለሽ ዛዱል መዓድ ብለሽ ሰርች አድርጊ በደንብ ተብራርቶዋል
@nurethassen9696
@nurethassen9696 10 ай бұрын
Enate lewnd lejwa mist menret, weym wetyeq teclalche weys?
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 9 ай бұрын
የት አለ የቴሌ ግራም ቻናል አስቀምጡልኝ እህቶቸ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 10 ай бұрын
Wa wr wb
@nurethassen9696
@nurethassen9696 10 ай бұрын
Aslam alykum, mebra Ena Nika besemgla new Yetfrhut befrdbat new, Ena, nikaw endat new, wedwal weys??? Esu agbtwal Ena eskhun algbhum,
@user-co6ih3qb2k
@user-co6ih3qb2k 10 ай бұрын
صلي الله عليه وسلم
@YasinTedassa
@YasinTedassa 10 ай бұрын
👍
@user-mz1js9ji7r
@user-mz1js9ji7r 10 ай бұрын
Ahelen wesahelen wedoche
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 10 ай бұрын
@fyy7841
@fyy7841 9 ай бұрын
👍👍👍👏👏
@Kelifapromot6156
@Kelifapromot6156 10 ай бұрын
😂 enem lerase hlmen efegalehu
@asmabiru6036
@asmabiru6036 10 ай бұрын
You so funny ustaz ❤
@user-cw3ku7dk1u
@user-cw3ku7dk1u 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 9 ай бұрын
እኔ የ14 አማት ልጅ ሆኜ በለቤቴ 35 አማት ምርጫዬ ሰይሆን ሰልፋልግ አበቴ ድሮኝ ምነው ሞት ቅርብ በሆናልኝ እስከ ምል ድረስ ስቀዬን አዬቻ እየኖርን እየለ የማይቃራው ሞት አበቴን ወሰደው እኔም እህት ወንድሞቼ የቲም ሆነው እንደይጎሰቀሉብኝ ስደት ተሰደድኩኝ ከአማታት በሓለ በሰረሁት ቤት ሌላ ሚስት አግብቶ እኔን በፍርድ ቤት ፋቶኝ ልጆች ወልደው ይኖራሉ እኔም በማደም ኩሽና እቀጣላለው አሁን ደግሞ በተገለባጭ እኔ የ34 አማት ስሆን ልጁ ደግሞ የ27 አማት ጎርማሳ ነው ግን ፋረው ልጁ የእድሜ ማበለለጥ ምንም ችግር እንደ ማይፋጥር ይናግራኛል እኔ ግን ምንም አልተዋጠልኝም ለማንኛውም ደገግሜ ሰለተል ኢስቲኻራ እሰግደለው
@medinayimami7160
@medinayimami7160 9 ай бұрын
አብሽሪ ውደ ሁሉም ለበጎነው አባትሽን አላህ ጀነት ይወፍቃቸው አንችም አባትሽን ይቅርበያቸው ቤተሰቦቻችን ለኛጡሩማረጋቸው ነው ሁሉም ሰውአንድ አይደለም አግብተሽ ሂወትሽን ኑሪ ሂወት አጭርናት አትሰቃይ ሁሉም የስራውን ይሰጠዋል
@faristekbir2299
@faristekbir2299 10 ай бұрын
ሙታባ አለ አሁንም ሺህዎች ይጋባሉ
@user-gq8jg2mr1j
@user-gq8jg2mr1j 10 ай бұрын
ماساء اللة تبرك اللة جزكم اللةخينجز
@leylam.d2945
@leylam.d2945 10 ай бұрын
أهلا بكم صلوات ربي وسلامه عليه
@user-qo8dn9ok2h
@user-qo8dn9ok2h 10 ай бұрын
🎉🎉
@teyibamulu1120
@teyibamulu1120 10 ай бұрын
Arefi programe nwe
@user-ew3ok5wu8s
@user-ew3ok5wu8s 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@rukiya6481
@rukiya6481 10 ай бұрын
እእእእ የእናት ወንድም ወልይ መሆን ይችላል????
@semiralagas4112
@semiralagas4112 10 ай бұрын
ሲባል እንደሰማት አባት ወይም የአባት ወንድም ነው በተቻለ መጠን ፈትዋ ጠይቂ
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 10 ай бұрын
ብዙ ፈተዋ ላይ ግን የእናት ቤተስብ ወሊይ አይሆኑም ሚባል ነገር አለ እንዴት ነው አብራሩልኝ
@aldaam409
@aldaam409 9 ай бұрын
አዎ አይሆንም
@medinayimami7160
@medinayimami7160 9 ай бұрын
አልሀምድልላ ሙስሊምላገርጌታ ላንተምን አይሳንህም
@user-ee8qz8yx3t
@user-ee8qz8yx3t 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
መህር በዱቤ || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ
1:22:42
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
አሰተማሪ እና ጣፋጫ ሀዲሶች🇪🇹❤🧕
14:58
ሀዬ tube
Рет қаралды 3,9 М.
ዮአዳን (ክፍል 22)
28:30
ለዛ
Рет қаралды 159 М.
Đồng đội có nhau #shost #funny
0:12
Bắp TV_GIA PHÚC
Рет қаралды 4,5 МЛН
Умный УЧИТЕЛЬ против УЧЕНИКОВ 😱 #shorts
0:59
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 3,2 МЛН
Верблюд на грани смерти - как его спасли в пустыне
0:41
🌀 Вирусные видео
Рет қаралды 1,3 МЛН
ДЕЛАЛИ ПОД СЕБЯ
0:33
KINO KAIF
Рет қаралды 5 МЛН
Узнали своего хозяина
0:22
Up Your Brains
Рет қаралды 2,2 МЛН