የፋኖ ትግል የምርጫ ቅስቀሳ ውዥንብሩና የ4 ኪሎ ሴራ | Hiber Radio with Anteneh July 11, 2024

  Рет қаралды 12,822

Hiber Radio Officials

Hiber Radio Officials

26 күн бұрын

Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

Пікірлер: 126
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 23 күн бұрын
ተባረክ እንደዚህ አይነት ሙህራን ያብዛልን አተነህ በርታ በጣም ደስ የሚል ትንታኔ በሁሉምነገር ተመልክተዋል ብግልፅ የሚያነሳቸውን ቢቀጥል ጥሩነው እውነታው መደበቅ የለበትም ከዛውጭ ህብሮች በረቱ በዚክ መገድ መቀጠል አለባቹህ❤❤💙💙👌👌👍👍🙏🙏 💚💛❤
@KonjitDemissie
@KonjitDemissie 23 күн бұрын
Ĺ
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 23 күн бұрын
@@KonjitDemissie L ?ምንን ለመጠቆም ነው l ብቻ
@abebechtessema8850
@abebechtessema8850 24 күн бұрын
ሀብታሙ አንተነህ ጥሩ ና አስተማሪ ነው። Internet ቱ እንዲከፈት እንስራ እላለሁ
@shimelashshiferaw171
@shimelashshiferaw171 24 күн бұрын
ሕብር ሬዲዮ በርቱልን ከጎናችሁ ነን ከአንተነህ ገላየ ጋር የተደረገ ዉይይት የአማራን ትግል መሆን ያለበትን በትክክል አስቀምጦታል እናመሰግናለን የአማራ ፋኖ ያሸንፋል የአማራ ሕዝብ ያሸንፋል።
@አብዱሙአዝ
@አብዱሙአዝ 24 күн бұрын
ድል ለአማራ
@አብዱሙአዝ
@አብዱሙአዝ 24 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
@abebayehumamo5692
@abebayehumamo5692 24 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ የገባህ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@bekeledejene1409
@bekeledejene1409 24 күн бұрын
በጣም ልክነህ የፋኖ ትግል በሁሉም ፋኖች በተመረጡ ኮሚቴዎች ቢመራ በጣም ጥሩ ውጤት ያመጣል ብዬ እስባለሁ ነገር ግን ትግሉ በአንድ ሰው የሚመራ ከሆነ ትግሉ ውጤት አልባ እንደሚሆን አልጠራጠርም ። የአንድ ሰው አመራርንማ ከኬ/ል መንግስቱ፣ ከአቶ መለስ፣ ከዶ/ር አብይ የተማርን ይመስለኛል ። ሁሉም ሰዎች ናቸው የሰው ልጅ ሙሉ ስልጣን ከተሰጠው አየር እንደ ተሞላ ባሉን ወደ ሰማይ ሂዶ ይፈነዳል ሀገርንም ያጠፋል አመሰግናለሁ
@Buke-kh8zf
@Buke-kh8zf 24 күн бұрын
ለመላ የአማራ መሪዎች ታዋቂ ግለሰቦቾ የማሕበራዊ ደሕረ ገፅ ጋዜጠኞች ደጋፊዎች ታዋቂ ግለሰቦች ምሁራን የሁላችሁን እውቀት ትግሉ የሚጠይቅ ትግል አሁን ነው መሰረት መጣያ ጊዜ የዛሬውን ለወደፊቱ በሕግ በስርአት መምሪያ ጊዜ አሁን ነው ስራ ስሩ
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 24 күн бұрын
አሁንም አሁንም መነገርና መታረምና መታወቅ ያለበት የአማራ ህልውና ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ፋኖ አባላትም ሆነ አስተባባሪና ሌሎች አንድ መሆን አለባቸው። የፋኖ መሪ ነኝ ተብዬዎች ደጋፊ ነኝ ተብዬዎች ሀሉ ሥልጣን ገንዘብ መሠረት ማድረግ ያለበት የአማራ ህልውናን ነው። ከዚህ ውጭ ያለው ሁሉ የአማራ ህዝብ ፋኖ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላቶች ናቸው ነው የምለው። ከስህተታችን እንማር እንማር እንማር በቃ።
@adugnatesfaye6346
@adugnatesfaye6346 24 күн бұрын
Thanks!
@HiberRadio
@HiberRadio 24 күн бұрын
Thank you for your support Adugna
@user-lg5gl6wq6y
@user-lg5gl6wq6y 24 күн бұрын
​​@@HiberRadioእኔ አዲሳባ ነው የምኖረው አማራው በጣም ነው የሚገርመኝ ኦሮሞና ወያኔ በየቀኑ አማራን በቻልነው አቅም ማጥፋት አለብን ብለው በየሆቴሉ በየመሰብሰቢያ ቦታቸው አማራን የቻልነውን በጦርነት የተቀረውን በእርሀብ በተመረዘ ምግብ የተበላሸ መድሀኒት በመስጠት መጨረስ አለብን ብለው በግልጽ እየሰሩ በአይናችን እያየን አማራ ገና ወጡ ሳይወጠወጥ የወስከባው መሮጥ አይነት ተራ ጨዋታ ለምን እንደሚጫወት አይገባኝም ታመነም አልታመነም ኦሮሞና ወያኔ ከላይ ያልኩትን ለመፈጸም በፍጥነት እየሰሩ ነው ቀን ከለሌት ።!!!!
@seifukebede9824
@seifukebede9824 24 күн бұрын
ብርሃኑ ጁላም የፋኖ አንድነት እያለ ነው👹👿👿👿በትክክል ሴራ አለበት የእነ ሃብታሙ አያሌው የወያኔ ሴራ👹👿👿👿👿
@tamiratendris7949
@tamiratendris7949 24 күн бұрын
የመሀይም ስብስብ
@DTB-ej9sm
@DTB-ej9sm 24 күн бұрын
Bedankt
@HiberRadio
@HiberRadio 24 күн бұрын
Thank you for your support
@WoldemariamHabtemariam
@WoldemariamHabtemariam 24 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፣ የአማራው ሕዝብ በራሱ አማራ ልጅ ይመራል እንጂ አማርኛ በሚደልቁ ዲቃሎች አንታለልም
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n 24 күн бұрын
ድርድር? ድርድር? ድርድር? ሲናገሩት ሲስብ አሰባስቦ ሲያነጋግር: ሲያወቃቅስ : ሲያሳምን: አየ ጉድ ድርድር? ከነማን ጋር ድርድር??? ድርድርን ሲሉት ሲጠሩት ሰሙና ድርድር ብለው ይንገሩህና ድርድር እያልክ ንገረና???
@tasewbelew304
@tasewbelew304 24 күн бұрын
You don’t pick the leader, there’s a process to elect the qualified leader/ leaders not the power mongers not betrayers. There are evils who sounds great people. Just vote for tested people through hard times to serve their people.
@zemzamsofian4473
@zemzamsofian4473 24 күн бұрын
ሀግሬነሰላምየደገለነያረብ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 24 күн бұрын
አንድነቱ ከግራስ ሩት/ከሥር ከአባላት ምርጫ መምጣት አለበት።
@almazshiferaw1016
@almazshiferaw1016 24 күн бұрын
ለምን በሚዲያ ታወራላችሁ !!!!'!!
@Nigus616
@Nigus616 24 күн бұрын
እና በምን ይወራ ?
@user-xc2fp8ot6u
@user-xc2fp8ot6u 24 күн бұрын
ትክክል ነው ወንጀለኛ ሁሉ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው በተለይ የኢትዮጵ ያ ነቀርሳ ያ TPLF የደናቁርት ስብስብ የዋሁ ኦሮሞ ሌቦች ምሁራን ተታሎ በብልፅግና ተወናብዶ በጣም ብዙ ተገለዋል ከፓርላማው ጭምር ለፍርድ ለፍርድ ቀርበው ቅጣታቸውን መቀበል አለባቸው
@user-bd3ir2yn5z
@user-bd3ir2yn5z 24 күн бұрын
ለምን ከራሳቸ አትጠይቅ አተነህ ምናገባው
@arjanoabay8077
@arjanoabay8077 23 күн бұрын
አይ ብአዴናውያን! የበረከት ግርፎ!
@AdaneMarkos-sp8qg
@AdaneMarkos-sp8qg 24 күн бұрын
@barakiyimam1981
@barakiyimam1981 24 күн бұрын
እረ እኔም ኣሜሪካ ተቀምጬ ኣልስማሁም
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 24 күн бұрын
የአማራ የህልውና ትግል የሁሉም ኢትዮጵያዊ የህልውና ትግል ነው። የሥርነቀል ለውጥ መምጣት አለበት። ካሁን በኋላ በአገዛዙ በአጀነዳ መዘናጋት አያስፈልግም ።
@user-oo2rw8iy8o
@user-oo2rw8iy8o 24 күн бұрын
Your enemy For Eskender, Eskender is Amhara
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 13 күн бұрын
ወንድ ነህ አንቶነህ ያለዉ ትግላችንም ወራዳራዊይም ማሸነፍንም እራሳችንም ፋኖችንም በወታደራዊይም መደበኛም ምድረታም መመስረትም ነዉ ዲሞክራሲም ምርጫንም ከወታደራዊ ቦታም ካክልም ነዉ አይቻልም አፍራሽም ስራም ነዉ ለወታደራዊይም ስራም ወታደራዊይም ሚደራጅም በግምገማንም አታጋይነት ብቃትም ችሎትም ያላቸዉ ላመራርነትም ወደፊትም ማምጣት ገምግመህም ለጦርንመሪይነትም በግምገማንም ማምጣትም መሪይነትምችላዛዥነትም ለመደበኛም አመራርም ማምጣት በግምገማንም ነዉ ሚሰራዉም የፋኖ ትግልም ወደመደበኛም ምስረታም ባመራርነትምሽግምገማንም ማምጣትም መመደብንም ግድንም ነዉም።
@abebechtessema8850
@abebechtessema8850 24 күн бұрын
አማራ Internet መብራት ውሀ መንገድ ተዘጋግቶበት ይገኛል።
@user-qy4rs8xu4l
@user-qy4rs8xu4l 24 күн бұрын
Abesa betikkil gelesahwal❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@segededemissie3505
@segededemissie3505 24 күн бұрын
ይችላል ! ወንድሜ ያውም ..,? ከእንዳተ ካለው ...? ተምሮ ሳይሆን ..? ከደረስበት መከራ ተምሮ ...? ብቻ ! ከእንዳንተ ያለው ...? የሀገር እና , የወገን ..,? ጥንቅ ከሆኑት ..,? ኢሊቶች ...? ችግር ፈጣሪዎች ... ? እንኮ ስው ...? እንሳም ...? ብዙ , ብዙ የማራል !! ቲንሺ ...? ብታውቅ.....? ኖሮ ይህን ቃል ለወገንህ ...? መጻፍ ባልደፈርክ ነበር..? ❤ ፍቅር እንጂ ...? ተንኮል የትም ሁላችንም የትም አያደርስንም ..,? ካስብነው ለመድረስ ...? ለፍቅር , ለስላም እንትጋ ..? ያንግዜ ..,? ሁላችንም ..,? አውቀንበታል ....??💚💛❤️🙏
@user-bu5zv8yz3n
@user-bu5zv8yz3n 24 күн бұрын
@@segededemissie3505 ሰላም ብትፈልጉይሻላልለዚህ ጭቁን አማራ ለስልጣን ብላችሁ ነገር አትሰንጥቁ ለአማራ አይጠቅምም ተውት እናንተ
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 24 күн бұрын
አንተነህ አፌ ቁርጥ ይበልልህ።ትክክለኛ ሀሳብ ነው ያቀረብከው። ማንም ሳይሆን የፋኖ አባላት ናቸው አመራራቸውን መምረጥ ያለባቸው ።
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 24 күн бұрын
ሌላውን በሙሉ ትተን ጄኔራል ውባንተንና ናሁሰናይን መስዋዕትነት ረስተን ነው ወይ የፋኖ መሪ ነይ ተብዬዎች ለሥልጣንና ገንዘብ የምንታገል ከሆነ ባፍንጫችን ይውጣ። እነዚህን ከአገዛዙ ለይተን አናየውም ።
@Belbelit
@Belbelit 24 күн бұрын
እትዬ አልማዝ ምን ነካዎት እርሶ ደሞ? እና የት ይነገር? በማጀት የቡና ወሬ ይሁን?
@user-gm9ws5zm4u
@user-gm9ws5zm4u 24 күн бұрын
አተነህ ገላዬ በጣም ብሰል ልጅ ነው። በውጭ ሀገር ያለመሰለኝ የፋኖ አፈቀላጤ ቢሆ ጥሩ ነው ግሩም ተናጋሪ ነው። አቋሙም ለአማራ ሕዝብ ይመቻል። አቶ ሀብታሙ አሰፋ በርታ የቁርጥ ቀን ልጅነህ።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 24 күн бұрын
አፈ ቀላጤነት ሳይሆን ...? ለመላው ኢትዮጵያን አንድነት የሚተጋ ....? ስው ብቻ ነው ...? ኢትዮጵያ የምትሻው ! እንኮን ..? አፈ ቀላጤ ..? አፈ ቂቤዎቹም ...? ምን እንደሚስሩ ...? ካለፈው ...? ብንማር ብዬ ነው ? ከሳትኩ ..,? ከይቅርታ ጋር ..,? ❤
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 24 күн бұрын
Let he go hell. He was trained and brought up by BAADEN of Bereket Siomon and his Gojame and Gondere piglets.
@user-zc4ve5df8k
@user-zc4ve5df8k 24 күн бұрын
ሀብታሙ ለአማራ ህልውና ስለምታደርገው ትግል ምስጋና ይገባሀል ወንድማችንም እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ነገር እያልክ ያለህው ! ግን በአሁኑ ሰአት ይህንን የአማራ ትግል የሚያጓትት ሰው ከአማራ ጠላት ተለይቶ አይታይም !!
@user-zc4ve5df8k
@user-zc4ve5df8k 24 күн бұрын
በጣም ትልቅ ነገር ነው እያልክ ያለህው ወንድማችን !!!
@user-zc4ve5df8k
@user-zc4ve5df8k 24 күн бұрын
​@@segededemissie3505 እየሞተ ያለ ህዝብ መጀመሪያ ለራሱ ነው መዳን ያለበት ወዳጄ !!
@eyerusalemabebe4443
@eyerusalemabebe4443 23 күн бұрын
Del lFano
@lucyamarawit3662
@lucyamarawit3662 24 күн бұрын
እነማችሎት ሲዋደቁ ብአዲን ሲያሶግዱ እስክድር አሜሪካ ሚስቱ ጋር ነበር ዘመነም ቤቱ ከስር ተፍታው ብሎ ሲቀለብ ነበር ተፍራ ማሞም የሻቢያ ውላጅ ቂጥ ስር ነበር ሁሉም የአማራ ወጣት ታግሎ ያገኝው ትንሽ ድል አዳሜ ግር ብሎ ገብቶ ትግልን ለመቀራመጥ መረባረብ ሱቱ ወጣት ወገኖቻችን አልቀው እድሜ ልክ ታገልን እያኑ ህዝብን ሚሸውዱ ለውጤት ያልበቁ ሁሉ የሰው ትግል ነጥቆ መሪ ለመሆን ማፍር ግን የለም
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 24 күн бұрын
አንድ ፣ ከሁለት ቅድሚያ አለው አዲስ አበባ - አራት ኪሎ የመግባት ወሬን ከማጠንጠን በፊት ፣ ትግሉ የተጀመረበት የአማራ ክልል አስቀድሞ መጽዳት - ነፃ መውጣት አለበት ። መጀመሪያ ፋኖ የራሱ የሆነውን ይዞታ ሳይቆጣጠር አዲስአባ እገባለሁ ማለት ፣ ሕዝብን ማማለል ስለሚ ሆን ፣ ከዚህ ዓይነቱ አሳማኝ ያልሆነ ወሬ ተቆጥባችሁ የራሳችሁን ክልሎች በመቆጣጠር አመኔታ ማግኘት አለባችሁ ፣ አለበለዚያ በማይታመን ወሬ ብቻ ሕዝብን አቆንዝራችሁ ሆዱን በአየር ትሞሉታላችሁና ፣ ፋኖ እውነተኛ እና ፣ በተግባር ሲገለጽ ብቻ የሕዝብ አመኔታና ከበሬታ ይኖረዋል ። አስካሁን ባሳያችሁት ውጤት አማራው ሕዝብ ኮርቶባች- ኋል ፣ በብዙ ድካምና ቆራጥ ድርጊታችሁ ጠላትም ፈርቶ " እርቅ " የሚላችሁ ሱሪውን አስወልቃችኋል ፣ ይህ እራሱ ትምክተኛውን ዐብይ አህመድንና ፣ በዙሪያው ያሉትን አስጨንቋቸዋልና በርቱ ! የሚደባለቀው ሕዝብና መከላከያ አባላትም እየጨመረላችሁ በመሆኑ ፣ አዲስን ለመቆጣጠር ቀላል ነው የሚሆነው ፣ አሁን ግን የአማራውን ክልሎች ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር አለበችሁ ! በከፍተኛ አጀብ የአማራውን መሬት እንዳይረግጣት ፣ አብይን እዚያው በክልልህ በሉት ።
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 13 күн бұрын
እስክንድርንም ከወታደራዊይም ትግልም ወቶም ስረራሳቸዉንም አደገኛም ስራም ምርጫም ሙልዉትም ባደናገርያም ስለሰራም ባስቸካይም ከወታደርልዊ ትግላችንም ገለልም ይበልዉ ልንም እነእስክንድርም ነዉም ምንለዉም ያማራም ፋኖም ምስረታም ጦርም ወዳንድንም ማምጣትም ነዉ ትግላችንም ሀይላዥም በወታደራዊይም ቢዝንም በምስረታም መደበኛም ጦርንም ወዳንድም ያማራም ታጋይም ፋኖችንም ለማምጣትም ዉይትም ግንገማንም ጠንካራም አታጋይም ታጋይም ወዳዘዥነትም ማምጣትም ገምግመህም ላማራርነትም ቢዝንም መደበኛም ፋኖም ጦርም ምስረታም ምድባም ባንድንም እዝንም አመራርም አምተህም ፈዉዘህም ጦርዉ ፋኖም ባራትም ኮርም መደበኛም ማስቀመትም ነዉ ንቅናቂዎችንም ሀይልላችንም ትግላችንም እና 4ነስክንድርም ከዙህንም አፍራሽም ትግላችንም ስራም እየሰርውንም ነዉ ወዳንድንም እንዳይመጣም ጦርንም ፋኖም ታጋይም እያስደረገም ለማፍረስም በምርጫም በተንኮም ሱራም 4አሲሮንም በትኖም ለማረፍም ነዉ ወታደራዉ ዲሞክራሲ የለም ወታደራዉይም ምርጫም የእጅንም ብልጫም የለም ክልክልም ነዉ ምስረታም ነዉ መመስረትም ወታደርም ስራዉም ግምገማንም ነዉ በስራዉ በችሎትዉም ሙሰጠዉ ወታደራዊያንም ጦርንም አመራርነትም ሚሆነዉም።
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 24 күн бұрын
Anteneh Gelaye was also BEADEN stooge, He was not our AAPO member. After he run away his jabbering out.
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 24 күн бұрын
ከትግክም ዉጭንም እራስውንም። ሙነጥልም ካማራም ፋኖም ድርጅትም ርምጃም ነዉ ምናስወስድበትም አመራርዉንም እረፍዉ ወዳንድንም እዝንም ትግላችንም ማበላሸትም ሚፈልግዉንም አማራም ካልዉ እራሳቸዉንም። ከዚህንም የዉንብድናም ስልጣንም ሚፈልግንም እርምጃም ይጠብቀዋል። ባማራም ህዝብንም ማህበራትም ንቅናቂዎችንም። ሀይልም ፋኖም አንብረዉም አድነንም ነዉ ምን.አታወ ትግላችንም እያበላሸም በዝምታም ሙያየዉ ፋኖም ኣጋይም ይለም።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 24 күн бұрын
ስው ሆይ ...? እውነተኛ ለስላም ..? የሚደረግ ድርድር ...? የወገንን እና , የሀገርን ...? ማለቅ ይቀንሳልና ,....? ስከን ብለን ...? ለእውነተኛ የስላም ድርድር ን ...? እንሞክረው ...? ካልሆነ ...? ሁሉም ነገር እንደገና ...? ይሆናል ? ❤
@destalencho9106
@destalencho9106 24 күн бұрын
ጨቅላው ትጥቅ ፍቱ ብሎ ያወጀውን አድሎአዊና እንደተቅማጥ አጣድፎ የጀመረውን ጦርነት ትቶ ኮተቱን ሰብስቦ ውልቅ ቢል ማለቁ አይቀንስም ትላለህ? ማንም ሳይነካው በትዕቢት ጦርነት መጀመሩን ሁሉም ያውቀዋል። ውልቅ ማለት ነው እንጂ ምን ያደራድራል?
@Nigus616
@Nigus616 24 күн бұрын
Eshi ጅሎ ድርድር እያልኝ አማራን እናስጨርስ አይደለ ? ማንስ ከማን ጋርነው የሚደራደረው ?
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 24 күн бұрын
​#US can help #PM to #LISTEN to #FANOES: MOVE #ENDF & #TDF'S OUT of #Amharas regions; #Stop using #Drones... #Release #prisons, #FORM a #TRANSIONAL government NOW...accept MOST of Amharas/Fanoes demands is the same as #negotiation/Dredre.
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 24 күн бұрын
የፋናም። ትግልም ምናታግለዉ ለዲሞክራሲንም መስራችነትም ትግልም ለነፃነትም ከወታደራዊያንም መንግስትም ፈደራልም ነፃም ህዝብንም በህግንም መንግስትም ሚመራም ህዝብንም ነፃነትዉ ህግንም አቀፍንም እንዲሆንም ወታደራዊያንም ገለልተኛም ከፖለቲካም ከመሪይነትም ሚሆንም ታጋይም ፋኖም ጤርንም እዝንም ነዉም ምንመደርተዉም ምንታገልለትም ለህግንም ለዲሞክራሲንም ስረአትም የበላይንፕትም ስልጣንም ይዝዎንም ፋኖም ፓርቲይም ህግንም የበላይነትም ወታደራዊ ጥበቃም ባንዲራንም ሀገርንም ፓርቲም ሚጠብቅንም ፋኖም ማለትም ይህንም ለማምጣትም የህዝብንም የሀገርንም ጥበቃም። ሰላም ህግንም መርንም ዲሞክራሲም ምርጫም በፓርቲም ተመርጦም በፕሪዝደንትም ይመራል። ሀገርንም ኢትዮጵያም ማለትም ጦራችንም ክንድዉም። እሳትም ነዉም የፋኖም አንድነትም ትግልም መሰረትም። አፍራሽም በታኝንም ይመታልም ነዉ ምንለዉም ህዝብንም አማራም ንቅናቂዎችንም። ሀይልም ምንለዉም ።
@almazshiferaw1016
@almazshiferaw1016 24 күн бұрын
አይ ስንት ወጣት ለህልውናው አለቀ። በሚዲያ መነገር የለበትም። በርግጥ ትክክል ብዙ የተማሩ አሉ። ግን ስመለከት አንዳንድ የአማራ ክልል ለምሳሌ አፄ ቴዎድሮስ ህይወታቸውን የሰዉ። አፄ ሚኒሊክ በአለም የመጀመሪያ ጥቁር አውሮፖን ያሸነፋ። ቀጥሎ መንግስቱ ይቀጥላል ይሄን ሁሉ ሳይቀበሉ በጣሊያ ግዜ አንድ ሰው ብቻ ነው በአርበኝነት የተቀበሉ። ምን ማለት ነው። እባካችሁ አሁንም አማራ በሰፊው እንጠንቀቅ።
@lucyamarawit3662
@lucyamarawit3662 24 күн бұрын
አማራ ሰፊ አገር ሰፊ ህዝብ እዴት ነው በግድ አንድ ሁኑ ማስጨነቅ ፍኖ ባመነው ባካባቢው በቀየው ነው ሚዋጋው ነብስ ሚጠፍበት ትግል መሆኑን እደመርሳት ነው ሚቆጠነው አንድ ሁኑ እያሉ ማጣደፍ ፍኖ ማለት በራሱ አንድ አማራ ነው እራሳቸውን መሪ አድርገው ሚዲያላ ሚራወጡ ሁሉ ተቀባይነት የለውም ቢቻል ሰብስቦ ማገድ ነው
@mulatubekele7087
@mulatubekele7087 24 күн бұрын
የአማራው ትግል የሚጠለፈው መሪውን ማዋረድ ማቃለል በሚወዱ መተቸትየኔ ነው አለማለትበጥሞና አለማየት ዲያስፖራው ይግባበትጎበዝ ተላሰኪ ነህ ትናንት ውጭ ሆነህ በፋኖ ትግልጣልቃ ገብነት እንቃወማለን እንዳላላችሁዛሬ ዲያስፖራው ይግባበት
@abebechtessema8850
@abebechtessema8850 24 күн бұрын
ዛሬም በወረዳ/በቀበሌ ባለስልጣን በህዝብ ስም ጥቅም የሰበሰቡ ለህዝብ ሳይሆን ለግል ጥቅማቸው እንዳይፈርስባቸው ስብሰባ እየሰበሰቡ የሚያስፈራሩ ዘራፊዎች ብዙ አሉ።
@abebeabebaw-hz8by
@abebeabebaw-hz8by 24 күн бұрын
እኔ አስተያዬታችን አንዱን ጀግና ሌላውን ባንዳ የሚሉ አስተያዬቶች ናቸው የችግሩ ዋና ምንጭ
@seni680
@seni680 24 күн бұрын
ሌባዎቹን ማዳመጥ መቆም አለበት በማን ደም ማን ይነግሳል ዳያስቦሮ ባለእባት አምበርገርእን እየበላእ ኑር ሌባሌባሌቤ
@teasfaw7894
@teasfaw7894 24 күн бұрын
ይህ ደሞ ከየት ወጣ መታ የተጠጋው እሰከአሁን የት ነበር
@gizemelsallew2648
@gizemelsallew2648 24 күн бұрын
አንተስ መች ተማርከና ነዉ ሌላን እናስተማር የሚትለሁ ማፈሪያ!
@user-lg5gl6wq6y
@user-lg5gl6wq6y 24 күн бұрын
አንተ ነህ የሚናገረው ነገር ምንም መሬት ጠብ የሚል አይደለም ግን እስክንድርን በዚህን ያህል የምትቃወመው በጣም የምታውቀው ፋወል የሰራ ስራ አለ ማለት ነው ግራ ገባኝ እኔ የሸዋ እና የወሎ አማራ ነኝ ግን አማራ ተርፎ ጎጃም ጎንደር ቢገዛኝ ለደቂቃ ቅር አይለኝም ለምንድነው እከሌ ይመረጥ እከሌ ይመረጥ እያልን የምንባለው እረ እኛ እንኳን ተባልተን አርፈን ብንቀመጥ ጠዋትና ማታ አማራ የኦሮሞን ሽንት ቢጠጣ ኦሮሞ አማራን ከኢትዮጵያ ምድር በቻለው አቅም ከማጥፋት ወደኋላ አይልም ኦሮሞ እና ወያኔ አማራን የቻልነውን በጥይት የተቀረውን በእርሀብ በተመረዘ ምግብ በተመረዘ መድሀኒት መግደል አለብን ብለው ገለዋልም እየገደሉም ነው እያንዳንድህ አይተሀል ምን እስኪኮን ነው የሚጠበቀው?!
@tsehainehanteneh2905
@tsehainehanteneh2905 24 күн бұрын
ይህ አንዱ ከፋፋይ አንተ አይደለህ የድሮው ብአዴን
@user-hn8eb5gq8j
@user-hn8eb5gq8j 24 күн бұрын
አንተነህ ገላዬ የነቃ የዘመኑ ምርጥ ሰው የሚናገረው ጠብ አይልም ብልህ አዋቂ
@WoldemariamHabtemariam
@WoldemariamHabtemariam 24 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ !!! ታላቁ እስክንድር ነጋ የአማራው ሕዝብ መሪ ነው፣
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 24 күн бұрын
And, #ZEMNE. All #AMHARA'S #FANOES leaders are NEEDED. All #FANOES are #HEROES and #APPRECIATED. BUT now is the #TIME and the #situation #DEMAND someone #KNOWN to #US...for #DIPLOMACY. And, #ESKINDER is the person for #NOW.. After all this is a #temporary #position to #COMMUNICATE with the #US, #EU...to take #advantage or to #MOVE on to the next stage, #PM/ENDF/#TDF OUT OF #Amhara's regions like #Tigrays...Free #Amhara's prisons... possible #FANOES ways. There's NO perfect way. It doesn't mean #Eskinder will #ACCEPT every thing #OFFERED. After all #Eskinder is NOT desperate for #POWER or #MONEY. Anyway, We need to HEAR more from #NEGOTIATIONS #EXPERTS. #LAWYERS. Like #TPLF'S are getting #HELP from #US LAW EXPERTS, diplomats...#CONVINCED #US, #EU...to #INVADE #Amharas regions...
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 24 күн бұрын
And, Zmene and all #Fanoes leaders are needed.
@mulatubekele7087
@mulatubekele7087 24 күн бұрын
ጥሩ ትናገርና እንደአዝማሪ መለደፍ ታ በዛለህ መቀወም ማወቅ አይደለም ኡፍፍ እባክህ ብዙ ሀሳብ ብደግፍህምብዙ ማጣሰል ጥሩ አይደለም ሀብታሙ የተደበቀ አጀንዳ አለህ
@assefabeshir6810
@assefabeshir6810 24 күн бұрын
አንተነህ የተባልከው ይህን የከፋፋይነትና የግለሰብ ስምና ስብዕና እየጠቀሱ፣ አራት ኪሎን እየጠቀሱ መቃኸትን የuseful idiot ልፍለፋ ለምን አታስተካክልም ወይም ለምን አታቆምም። አራት ነጥብ የሌለው ልፍለፋ እውቀት መስሎህ የእብደት ሥራህ ዋጋ ያስከፍልሃል። አራት ኪሎን ስንት ጊዜ እንደጠራሀት የቅዠት ልፍለፋህን ለራስህ መልሰህ አዳምጠው። ሀብታሙ የተባልከው ጋዜጠኛ ተብዬ እኩይ አላማህን በአንተነህ አፍ ለመለፍለፍ አሲረህ " ዘውድ የደፉ .." የሚል ተደጋጋሚና አፍራሽ ጥያቄህ በሽተኛነትህና በግልፅ ያረጋግጣል።
@user-qg4sv5lw9b
@user-qg4sv5lw9b 24 күн бұрын
ህብር ሬዲዮ እኔ በጣም ሚገርመኝ ሁሌ ለምንድነው ማትናገሩት ማን እንደሆነ፣ ወይም ዝም ብላቹ ትግሉን ደግፉ ወይ በግልጽ ማን እንደሆነ ንገሩን፣ እስክንድር ነው?? ወይስ ማንን ነው??? አሺ እስክንድር ከሆነ ለምሳሌ እስክንድር ከ ጎጃም ወጣ ግን እስካሁን ድረስ እዚ ግባ ሚባል ሚባል የትግል ውጤት አላመጡም እንዳውም ወደዋላ እየተራመዱ ነው፣ ከዛም አልፈው ሁሉን ቦታ ለቀው ወደገጠር መሸሸት ጀምረዋል። እሺ ብለን ብናያቹ እዚ ግባ ሚባል ውጤት አላመጡም፣ ግራ ነው ምታጋቡት አላማቹ ምንድነው መታገል ነው ወይስ ሰው እየተከተሉ ማሸማቅ። እስክንድ በግሉ ችግር ቢኖርበትም ከሱ የበለጠ አስቸጋሪ ሰው ነው እያየን ያለነው።
@kkmm5988
@kkmm5988 24 күн бұрын
መንግሰት ገንዘብ ይገዛቸው ይመስላል ? ኢጎ ምቀኝነት ወይም የተሳሳተ መረጃ
@user-qg4sv5lw9b
@user-qg4sv5lw9b 24 күн бұрын
​@@kkmm5988አሁን እንኮ አሳሳቢው ነገር ሁሌ እስክንድር ኢትዮ 360 ይላሉ እሺ ታገሉ ተብሎ ለምሳሌ ጎጃም ተሰጣቸው ግን አሁን ምናየው ነገር በጣም አሳሳቢ ነው እዚ ግባ ሚባል ውጤት አላመጡም። ሁሉም ሚዲያ የአማራ ጠል ሚዲያ ነው።
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 24 күн бұрын
Habtamu you yourself are always perpetuating a divisive act. Stop your wickedness.
@sbahiru
@sbahiru 24 күн бұрын
U got that right brother, Habtamu is always interviewed division creator guys specifically who stand against Esknder ,I don't understand what's his problem
@tommyman2024
@tommyman2024 24 күн бұрын
አንተነህ እግዚአብሔር ይባርክህ የአማራ ሕዝብ የህልውናን ትግል በጣም ነው የተረዳሀው ስለሆነም ብዙ የአማራ ተወላጅን ማስተማር ማንቃት አለብህ ።
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n 24 күн бұрын
ወንድሜ ሀብታሙ እንግዶችህ ሁሉ ብቃታቸውን ከአማራ ልጅነት ጋር እያገናኛህ ስለምታቀርብልን " ፍርዳቸው በሰማይም በምድርም የፀና ነው::"
@abebechbogale9150
@abebechbogale9150 24 күн бұрын
ሀብታሙ ይህ አንተነህ የሚባል ሰው በተደጋጋሚ ሰምቸዋለሁ እልም ያለ ጎጠኛ እና ተልኮ ያለው ሰው ይመስለኛል መቅረቡ ትክክል አይመስለኝም
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 24 күн бұрын
Absolutely ur right.
@user-qg4sv5lw9b
@user-qg4sv5lw9b 24 күн бұрын
እኔም እንደዛ ነው ሚሰማኝ አሁን አሁን ሁሉም ሚዲያ የ አማራ ጠል ነው
@user-bu5zv8yz3n
@user-bu5zv8yz3n 24 күн бұрын
ሀብታሙ ይህ ሰው አይጠቅም መንደርተኛ ነው አይጠቅምም
@almazshiferaw1016
@almazshiferaw1016 24 күн бұрын
ባንተ አስተሳሰብ
@samasfaw6854
@samasfaw6854 24 күн бұрын
ሃብታሙ ይህን ደንቆሮ መንደርተኛ ዞር አድርግልን - ያንተንም አላማ እንድንጠይቅ ያደርጋል እስክንድር ላይ በዚህ ልክ መዝምት ምን የሚሉት ነው?
@user-zc4ve5df8k
@user-zc4ve5df8k 24 күн бұрын
ቶሎ ለመፈረጅ አትሩጥ እሱ የሚናገረው ትክክል ነው ሰው ነው እየሞተ ያለው ስለዚህ ይህንን ትግል የሚጎትት ማንኛውም የምንወደው ሰው ቢሆን መመከር እና መገሰፅ አለበት !!!!!!!!
@daniselmon2755
@daniselmon2755 24 күн бұрын
አይገርምም ይህ ከብአዴን የባስ ጎጥኛ አስመሳይ
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 24 күн бұрын
Anteneh you were a collaborator of ADP and now you're a parochial Gojame who wants Zemene Kasse, who has connived with ADP and then landed in jail in Bahir Dar. Your animosity towards Eskindir Nega is boundless. Eskindir isn't a powermonger like Zemene Kasse and his henchmen. Mind you Eskindir NEga is the one who has kindled Amhara FANO survival struggle by forming APF last year. He was also an AAPO member ever since. Reply
@Nigus616
@Nigus616 24 күн бұрын
That’s your only point of view!
@user-hn8eb5gq8j
@user-hn8eb5gq8j 24 күн бұрын
አሜሪካ ሁለት እጆቿን በኢትዮጵያ አስገብታለች በቀኝ እጇ አብይን በግራ እጇ እስክንድርን በመጠቀም አገራችንን ሊበሏት ወረዋታል አብይ ስለተነቃበት ስለተጠላ በእስክንድር በኩል ትግሉን ለመጥለፍ እየተሴረ ይገኛል
@user-qg4sv5lw9b
@user-qg4sv5lw9b 24 күн бұрын
እስክንድር እኮ ትግሉን ለቆ ወቶ አየን አንድም ውጤት አልመጣም አሁንም እስክንድር እያሉ ማመካየት ተገቢ አይደለም። አሳምነውንም አምተው ነው የገደሉት። አብዛኛው ሚዲያ አማራ ጠል ነው።
@Nigus616
@Nigus616 24 күн бұрын
ምንጭ አምጣ ምንጭ ጥቀስ
@user-bu5zv8yz3n
@user-bu5zv8yz3n 24 күн бұрын
አንተ አትጋበዝ ቀድሞ በንጉሱ ግዜ ዘረኝነት እለ አልክ በደርግ ግዜስ ዘረኝነት አለ አልክ እባክህ አትዘባርቅ በደንብአንብብ በዛ ጊዜ አልተወለድክም እንተን ማንም የማይጋብዝህ ከፋፋይ ነህ አማራን አትከፋፋ
@nebyatgebretiensae9421
@nebyatgebretiensae9421 24 күн бұрын
እስክድር ምንድነው እስክድር እኮ ሰው ነው አመለከውሳ
@user-qg4sv5lw9b
@user-qg4sv5lw9b 24 күн бұрын
​@@nebyatgebretiensae9421መች ሰለ እስክንድር አወራ ግን እስክንድር ዞር ቢልም አሁንም ትግሉ ምንም ለውጥ የሌለው ነው የሆነው።
@samasfaw6854
@samasfaw6854 24 күн бұрын
አንተንህ ተብየው ማን ወሳኝ አድርጎህ ነው በዚህ ልክ እስክንድር ላይ የምታቀረሸው ? አንተ የት ነህ? እስክንድርስ? ወናፍ!!
@user-bu5zv8yz3n
@user-bu5zv8yz3n 24 күн бұрын
ይህ ሰው አዲስ አበቤ አማራ እይደለም እያለ ነው 60% አማራ ነው በዛም እየተጎዳ መሆኑን አያውቅም ን ??? እስክንድርን ለመንቀፍ በጣም ይጥራል ብዙ የከፈለ ነው እባክህን ፋፋክሩን ተው ተው አንድነት ነው ለአማራው የሚመቸው እዚህ ቁጭ ብለህ በሚዋደቁ አትከፋፋ የስልጣን ፍለጋ ነው እ
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 24 күн бұрын
Excellent well done. , He was a former ADP youth League of Bereket Simon. BEADEN.
@user-qg4sv5lw9b
@user-qg4sv5lw9b 24 күн бұрын
በጣም እኮ ነው ሚገርመኝ ቢያንስ እስክንድር ገብቶ እየታገለ ነው። እሺ እስክንድር አይሆንም ካሉ ለምን የቀረው ፋኖ አሸንፎ በውጤት አያሳዩንም?? አሁን አሁን እየታየኝ ያለው እስክንድር ብቻ ነው እየታገለ ያለው። ዘመድኩን፣ ህብር ራዲዮ ሌሎችም ትግሉን ሳይሆን እስክንድርን ማሳደድ ነው የተያያዙት ለምን እነሱ ጠንካራ ድርጅት አያሳዩንም?? ሁሉም ማለት ይቻላል አማራ ጠል ሚዲያ ነው። አቃጠሉን እኮ።
@daniselmon2755
@daniselmon2755 24 күн бұрын
አንተነህ ጎጥኛ ነህ የስፈርህ ሰው ካልሆነ የሌላ ሰፈር መሪ እንዲሆን አትፈልግም የፋኖ መሪወች እስክንድር መርጠዋል ከዘመነ ውጭ ይህ ነው ያቃጥላችሁ እስክንድር እንደናንተ በወሪ አይደለም ነብሱ አስዞ ነው እየታገለ ያለው እስክንድር እየገፋችሁ ሌላው ኢትዮጵያዊ እናንተ ጎጦኞች አምኖ እንዴት የፋኖ ትግል ይደግፋል ተብታባ ሁላ
@geta8779
@geta8779 24 күн бұрын
ያልተጻፈውን አታንብ! አንተነህ ሰም አልጠቀሰም: የተናገረው ግን ልክ እንዴ አብይ ትነግሳለህ ለተባሉት ለዘመነና ለእስክንድርን ነው:: ይህ ትግል የአማራ ህልውና እንጅ ለማንም ስልጣን መወጣጫ አይደለም!! ቢመርህም ዋጠው!!
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 24 күн бұрын
እስክንድር የምትሉት መንኖ ገዳም ገባ ብላችሁ ነበር ፣ በኋላ ግን ለራሱ ደህንነት ሲል ፋኖ ውስጥ ገበቶ ሳለ ፣ የፋኖ አስተባባሪ መስሎ ሹመት መስጠት ቀጠለ ፣ አንዱም ዳዊት የተባለ ፣ የወሎን ሕዝብ ረኀብተኛ ገንዘብ ሰብስቦ የከበለለ ዘራፊ ነው ። አሁንም ይኸው ሰው ፣ ለፋኖ የተሰበሰበውን ገንዘብ እንዳላስረከበ ይነገራልና ፣ እስክንድር ነጋ ፣ እንኳንስ ፋኖን ለመወክል ቀርቶ ቤተሰቡን የማይረዳ የውጪ ቀለዋጭ ነውና ፣ ጥንቃቄ ሊወሰድ ይገባል ።
@lucyamarawit3662
@lucyamarawit3662 24 күн бұрын
እነማችሎት ሲዋደቁ ብአዲን ሲያሶግዱ እስክድር አሜሪካ ሚስቱ ጋር ነበር ዘመነም ቤቱ ከስር ተፍታው ብሎ ሲቀለብ ነበር ተፍራ ማሞም የሻቢያ ውላጅ ቂጥ ስር ነበር ሁሉም የአማራ ወጣት ታግሎ ያገኝው ትንሽ ድል አዳሜ ግር ብሎ ገብቶ ትግልን ለመቀራመጥ መረባረብ ሱቱ ወጣት ወገኖቻችን አልቀው እድሜ ልክ ታገልን እያኑ ህዝብን ሚሸውዱ ለውጤት ያልበቁ ሁሉ የሰው ትግል ነጥቆ መሪ ለመሆን ማፍር ግን የለም
@daniselmon2755
@daniselmon2755 24 күн бұрын
አንተነህ ጎጥኛ ነህ የስፈርህ ሰው ካልሆነ የሌላ ሰፈር መሪ እንዲሆን አትፈልግም የፋኖ መሪወች እስክንድር መርጠዋል ከዘመነ ውጭ ይህ ነው ያቃጥላችሁ እስክንድር እንደናንተ በወሪ አይደለም ነብሱ አስዞ ነው እየታገለ ያለው እስክንድር እየገፋችሁ ሌላው ኢትዮጵያዊ እናንተ ጎጦኞች አምኖ እንዴት የፋኖ ትግል ይደግፋል
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 24 күн бұрын
betikikil!!!!!
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 90 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 3,7 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 18 МЛН
ESAN TV ወዴት? ወዴት? | Wed 17 Jul 2024
1:18:03
ESAN TV
Рет қаралды 38 М.
Вырезанная Сцена Кавказская Пленница #shorts
0:46
Интересненько
Рет қаралды 3,1 МЛН
ВСЕ ОБИЖАЮТ ОСКАРА 😢
1:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 1,6 МЛН
千万不要给陌生人开门#海贼王#路飞
0:19
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 6 МЛН
Вырезанная Сцена Кавказская Пленница #shorts
0:46
Интересненько
Рет қаралды 3,1 МЛН