የፋኖ አጣዳፊ ጥሪ! ደብረፂዮናዊ ብጥብጥ እና ቀጣዩ ምእራፍ 08/20/24

  Рет қаралды 101,814

Reyot

Reyot

Күн бұрын

#ReyotMedia #EthiopiaNews #GetachewReda #AbiyAhmed #Debretsionebremikael #Fano #TPLF #Tigray #Eritrea #TewodrosTsegaye #ReyotMediaToday #Reyot
Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b176...

Пікірлер: 286
@MareyeMandefro
@MareyeMandefro 22 күн бұрын
ቴድሮስ አስፋው አመለካከትህን እና እይታህን ሰፋ ብታደርገው ጥሩ ይመስለኛል። ፖለቲካ ዲፕሎማሲያዊም ነው። በፖለቲካ የመጨረሻ ዘላቂ ጠላት የለም የመጨራሻ ዘላቂ ወዳጅም የለም። የሚያስማማ ነገር ሲኖር ተስማምቶ በአንድነት መቆም ነውርነት የለውም ወዳጄ። ጥላቻን ለማጥበብ እንጅ ለማስፋት መጣር የለብህም።
@loveall360
@loveall360 22 күн бұрын
ትንሹ ኤርሚያስ ዛሬም መርዙን ሲተፋ ነበር። በርእዮት ሚዲያ ተስፋ መቁረጥ ጀምሬያለሁ። ትልቁ ቴዲ እባክህ ሌሎች ሰዎችንም ጋብዝልን።
@Bethe-er2gr
@Bethe-er2gr 20 күн бұрын
ትልቁ ቴዲ 🐍ትግሬ
@YibelGebregziabiher
@YibelGebregziabiher 19 күн бұрын
ይህ እውር የራሱን ወገናዊ መርዝ ከመትፋት ውጪ የተለያዩ እይታዎችን በእኩል ሃሳቦች እንዲቀርቡና ፍርዱን ለህዝብ የመስጠት እውቀት የለውም። እሱ ኣዋቂ እሱ ተንታኝ እሱ የሰዎችን እውቅት ለኪ እራሱ ዳኛ። የሚሰጠውም ፍርድ ልጆችህ ሊሰሙት የማትፈልገውን ዘግናኝ ስድብ መሳደብ ነው። ይህ የሚያሳየው አይነ ህሊናውም የታወረ መሆኑን ነው። ትሳደባለህ ብለው ሲመክሩትም አይሰማም። እኔኮ ገለጽኩት እንጂ አልተሳደብኩም ይላል። ተሳዳቢነቱን ከዳው እኔ ተሳዳቢ አይደለሁም ሰውየው የሆነውን ነው የገለጽኩት ይላል። ተሳዳቢነቱ ተመችቶታል። ይህ ሰው ከ20 ዓመት በላይ መንግስታትን የመንግስት ባለስልጣናትን ሲሰድብ ኖሩዋል። ጤነኛ ሊሆን ይችላል?
@Tutu-bl9sy
@Tutu-bl9sy 22 күн бұрын
ተድሮሰ አሰፋዉ ይህ ርዮት ሚድያ ነዉ ሚዛናዉ የሆነ ሚዲያችን የኛ የምለዉ ሰለሰክድር ሁሌ ወግነህ በማዉራት አታደቁረን ምን ያለቃቅብናል ወደ 360 ሂደህ እዛ ሙሉቀን ሰታወራ እደር ለዚህ ሚድያ አትመጥንም
@amanuelayanaw4830
@amanuelayanaw4830 22 күн бұрын
ምንድን ነው እምታወራው Tedy, ዝምብለህ ዘመነን በማጥላላት አስክንድርን በዜሮ በማጀገን አሚመጣ ነገር የለም. ሲቀጥል ጥሪውን የተቀበሉት የወሎ ፋኖ አና የጎንደር ፋኖ ነው. Tewodros Asfaw ከቻልክ ትግሉን አግዝ ካልቻልክ አርፈክ ተቀመጥ. Tedy አንወድህ አናከብርህ ነበር አሁን ግን trash የሆነ ሃሳብ እያመጣህ አትለፍልፍ. ሲቀጥል አስክንድር ምንን አሚያዘው ፋኖ የለም. Respect Tewodros Tsegaye.
@SimonDaniel-wf9ft
@SimonDaniel-wf9ft 22 күн бұрын
አይ የአስፋው በእውነት በጣም እንጭጭ ነው ይሄ ልጅ ወይ ወደ ሲሳይ አጌና አልያም ወደ ኤርሚያስ ለገሰ መሄዱ አይቀርም mark my word
@samiasres
@samiasres 21 күн бұрын
ጥሩ ነው
@wegayehugebreamanuel1916
@wegayehugebreamanuel1916 22 күн бұрын
T ASSEFA ለአንድነት በተደረገው ነገር ደስተኛ አየመስልም ወዴት ነዉ ጉዞዉ
@YonaZamhara672
@YonaZamhara672 22 күн бұрын
ቴዲ አሰፋ የአማራን ህዝብ ትጠላለህ ብቻ ማለት አይገልፀውም !!!
@user-zc4ve5df8k
@user-zc4ve5df8k 22 күн бұрын
አንተ ትንሹ ቴዲ ጥመህኝም አታውቅም እንደው እዛጋ ስለተቀመጥክ ዝም ብለህ ትቀባጥራለህ ምን ነው ዝም ብትል ??
@neggaasamene1912
@neggaasamene1912 22 күн бұрын
I am wondering Why Tewodros Asfaw wants bad things out of the two groups? Thank you Tedi Tsegaye for your genuine comment
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 21 күн бұрын
He is the enemy of the Amhara people 😮
@Bethe-er2gr
@Bethe-er2gr 20 күн бұрын
Both are
@Beteseb4
@Beteseb4 22 күн бұрын
Teddy T, thanks for interrogating Teddy A. He has lost his way. He’s blinded by his hate for Zemene, he doesn’t even make sense.
@ethiopian8314
@ethiopian8314 13 күн бұрын
Thanks!
@yohannesabate8787
@yohannesabate8787 22 күн бұрын
እስክድርን መደገፍ መብትህ ነው ከፈለክ እዘለውና ዙር ግን አትከፋፍል ወጠጤ
@x1.Versifyy
@x1.Versifyy 22 күн бұрын
ግዜ አባካኝ ንትርክ !!! ስለ ዘመነና እስክንድር ያረጋችሁት
@user-zc4ve5df8k
@user-zc4ve5df8k 22 күн бұрын
የዘመነ ህልም እኮ የግል ቢሆንም ህልም የአማራን ህዝብ ከባርነት የሚያወጣ ነው !!
@zûzù-d7y
@zûzù-d7y 18 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 22 күн бұрын
ቴዲ አስፋው ስለየትኛው መንግሥት ነው የምታወራው??? ትዊት በማድረግ ፖስት በማድረግና ጉዳዩን አጀንዳ ማድረግ ብቻ በቂ የሚሆንበት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ነው! በስላማዊ ስልፍ ነቅሎ ወጥቶ አገሪቷን ቀውጢ ሲደረግ ነው ለዚህች ንፅህት ነፍስ ፍትህ የሚጠየቀው!
@user-rf3gz5lc1x
@user-rf3gz5lc1x 21 күн бұрын
እውነቱን ለመናገር ቴዎድሮስ አስፋው የምወደውን የሪዮት ሚዲያን የሀሳብ ጥራት በጣም አውርዶብኛል። ግሩም ሀሳብ እና አተያይ የሚቀርብበት ሚዲያ የጥራዝ ነጠቅ ካድሬ አንዳይነት እና ያው የሆነ ሀሳብ ሁልግዜ ሲቀርብ ይሰለቻል። እባክህ ልጁን ቻው በለውና የምወደውን ሀሳብህን እንግዶችን አየጋበዝክ አቀብለን።
@EskedarshishayTesfay
@EskedarshishayTesfay 22 күн бұрын
ለበ ብርሁ እንኳን በሰላም መጣህ
@meresagirmay2637
@meresagirmay2637 22 күн бұрын
ከሁለቱ ህወሓቶች በተለያየ ግዜ እንግዳ ብትጋብዙ መልካም ነው ብየ አስባለሁ።
@haileseged1124
@haileseged1124 22 күн бұрын
ቴዲ ትክክል ነህ የመከራ አንቴና ነው ። ከጉባኤ በኃላ የተናገረውም እንደዛ ነው ለጉባኤ የሚቃወም ካለ ለከበባ ከህዝባችን ሆነን እንመክተዋለን ብለዋል ። በማ/ኮሚቴ ከሻዕቢያም መተባበር አንስቶ ነበር ተቀባይነት አላገኘም ። ገታቸው የተናገረው ትክክል ነው ባጠቃላይ ደብረጽዮን የትግራይ እርግማን ነው የአንቴና ብቻ አይደለም ጠቅላላ ነው ። ገታቸው በተፈጸመው ይጸጸታል ይሄ እኮ አይጸጸትም የተፈጸመው ሊደግም ይፈልጋል። በገታቸወ በኩል የተካሄደው ስብሰባ እሁድ ላይ ተስፋ አይቼበታለሁ
@RasWelde-vl3pl
@RasWelde-vl3pl 20 күн бұрын
ጌታቸው ተበልቷል። ጉባኤው እንዲካሄድ መፍቀድ አልነበረበትም። ከነ ስዬ ኩርፊያ መማር ነበረበት።
@girmaberhane846
@girmaberhane846 22 күн бұрын
ወዴት ጠጋ ጠጋ ? የፋኖ እናት አገኘህልን ማለት ነው።
@dont464
@dont464 21 күн бұрын
TewodrosT በቀናነት ያደረካቸውን ንግግሮች አክብሮቴ የገዘፈ ነው።
@kidistgebreselassie1909
@kidistgebreselassie1909 22 күн бұрын
እናመሠግናለን ቴዲዎች። ለቴዲ አስፋው ሚጢጢ አስተያየት አለኝ ከይቅርታ ጋር። ተቋማት ሲባል በራሱ plural ስለሆነ ተቋማቶች ማለት የለብንም። እግረመንገዴን ሌሎችም ተመሳሳይ ቃላት አሉ ብዙዎች ሲሳሳቱባቸው የሚስተዋል። ለምሳሌ መላእክቶች ቅዱሳኖች ወዘተ...
@mbt4482
@mbt4482 22 күн бұрын
ልደቱ በጣም በተደጋጋሚ ለስልጣን እንደሚታገል ይናገራል። There is nothing wrong with that. ታድያ ለፅድቅ ነው እንዴ ህይወቱን ሰውቶ የሚታገለው? የቴዎድሮስ አስፋው አቋም በእንደነ ግንቦት 7 አይነት ነቀርሳ ድርጅቶች "አማራ ስልጣን ላይ መውጣት የለበትም" የሚል ደንቆሮ እምነት ላይ የተመሰረተ ነው። ሰከን በል ወዳጄ
@mujtebaahmed3222
@mujtebaahmed3222 21 күн бұрын
ሁሌም የምትለውን አረጋለሁ ላይክ ኮሜት ሰብሰክራብ ሼር ሁሉንም አመሰግናለሁ በለኝ እሰኪ ደሰ ይበለኝ
@abatesfa3649
@abatesfa3649 22 күн бұрын
ለነ ዶክተር አምባቸው መገደል እኮ ዋና ምክንያት /immediate cause. እስክንድር ነው የወቅቱ የአማራ ክልል የፀጥታ ዘርፍ ሃላፊ : ጄነራል አሳምነው በራሱ ልዩ ሃይል አጃቢነት እስክንድርን ባህር ዳር ላይ እቀበላለሁ በማለቱ እነ አምባቸው ከስልጣን ስላነሱት በብስጭት ወደ እርምጃ በመግባቱ እርስ በርስ አፋጀና እሱ ወደ አዲስ አበባው ተመለሰ እንደገና ባልደራሶችን ለእስር ዳረገና እሱ ወደ ጎጃም ተሻግሮ ኤልያስ ገዳም ውጥ በመመሸግ ከ500 በላይ ንፁሃን ገዳማውያንን አስጨፈጨፈ ከዛም የዘበነን መታሰር እንደ ጥሩ አጋጣሚ በመጠቀም ፋኖዎችን ከፋፍሎ ሸዋ ተሻገረና መከፋፈሉን ቀጠለ እስክንድር እየዞረ በመከፋፈል አርስ በርስ ከማፋጀት ባለፈ : ምንም ውጤት ማምጣት የማይችል የሆነ ደንባራ ግለሰብ ነው
@BirhaneMamo-o9v
@BirhaneMamo-o9v 22 күн бұрын
ቴዲ በርታልን ደፋሪውና ተባባሪዎች እነ ሞጣ አነቃወማለን አግዘን
@gemechubatu6662
@gemechubatu6662 21 күн бұрын
Absolutely right Tedi, Tigray people should not get into crisis, enough is engough!!
@MareyeMandefro
@MareyeMandefro 22 күн бұрын
I totally disagree with Tewodros Assfaw. What is the problem if Iskinder is being submissive and attempt to normalize the difference between and narrow the bridge of differences? I think it was a good step forward.
@goitomabadiabadi
@goitomabadiabadi 21 күн бұрын
ቴዴ ሓወይ ትክክለኛ ሰብ በርታታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@afommezgebu8739
@afommezgebu8739 22 күн бұрын
Teddy T always iappreciate you
@helenemso32
@helenemso32 21 күн бұрын
ቴዴ ሓወይ ትክክለኛ ሰብ በርታታ
@user-yy1ev6hl6h
@user-yy1ev6hl6h 21 күн бұрын
ቴድየ በምክንያት ስለምትተነትን በጣም ትመቸኝ አለህ
@HawezaTube
@HawezaTube 22 күн бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ቢሆንም የምከታተላቹህ የሀገራችንን የፓለቲካ ትንታኔን ከእናንተ ውጭ መከታተል ውድ ጊዜን ማባከን ነው #ርእዮት ይለያል
@wab4425
@wab4425 22 күн бұрын
የምገርመው እስክንድር ያንን የመፅሃፍ ቅዱስ ለራሱ ነው የኽጠቀሰው እሱ ነውከአማራ ሕዝብ ሰቆቃ የእራሱን ክብር ያስቀደመው! እስክንድር ማለት የሆነ ግትር ሰው ማለት ነው!!
@ybeltalsemagn
@ybeltalsemagn 22 күн бұрын
Tewodros Asfaw የምትባል እከክ ኧረ ተረጋጋ😮
@assefaasmare8038
@assefaasmare8038 22 күн бұрын
ቴዲ እንወድሃለን። ከባሕር ዳር
@yohannesabate8787
@yohannesabate8787 22 күн бұрын
t.asfaw i think you received same coins
@samiasres
@samiasres 21 күн бұрын
ሰለዚ አላፌነት ሰለማይሰማው እስክንድር ዘመንን ይግደለው
@yonasmamo1507
@yonasmamo1507 22 күн бұрын
ቴዶ በጣም ተስማምተህኛል የምታወሩት ነገር ሁሉንም አድማጭ ያስማማል ብላችሁ እንደማታስቡ አምናለሁ።ምክንያቱም የኛ ሀገር የፖለቲ ታዳሚ ልክ ቡድኑ ሲጫወት ሊደግፍ እንደሚገባ የኮስ ተመልካች ነው።እሱ የሚከተላቸው ፖለቲከኞች እራሱ የሚያውቀውን ስህተት በእናንተ ከተነገረ የተቃራኒ ቡድን ደጋፊ አድርጎ የመመልከት ልምምድ ስላለው የአመናችሁበትን በመስራት ቀጥሉ።
@almaztessema
@almaztessema 22 күн бұрын
በጣም የተቀየምክ ነው የምትመስለው ምክንያቱም ስለፋኖ በጥሩ ቃላት ስትገልጽ ቆይተህ ወደ ህወሀት ስትመጣ ግን ስድብ በስምአም
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 22 күн бұрын
Their action matters to insult them or not
@bisratalemayehu4487
@bisratalemayehu4487 20 күн бұрын
Des new discussion . What we miss as people . Thank you
@abrishmichael4465
@abrishmichael4465 22 күн бұрын
"ደብረፅንተት ድርብርብ ንጣፍ ያለው ወንጀል ነው"😂😂😂😂😂 ቴዲ ርዕዮት
@user-rz1ui6lb4j
@user-rz1ui6lb4j 20 күн бұрын
Bartu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ betam new mwdachu mule k adis ababa
@antieyohannes4118
@antieyohannes4118 21 күн бұрын
Tewedros Asfaw, I wiill see you with Ermias Wakijira soon😀
@temesgenendeshaw8375
@temesgenendeshaw8375 21 күн бұрын
እሂ በጥላቻ የታወረ ጭንቅላቱ ከነ ኤርሚያስና ሀ/ኢየሱስ ጋር ነው የሚመጥነው።
@abrishmichael4465
@abrishmichael4465 22 күн бұрын
"ሙሉ ለሙሉ አየር ከማያስገባ እስርቤት ንፋስ የሚያስገባ እስርቤት ይሻላል"
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil 22 күн бұрын
ተግራይ ህዝብ ለደገፈዉ ጉሩብ ያሸንፋል አራት ነጥብ
@isaiaskiflay2520
@isaiaskiflay2520 22 күн бұрын
መተቸት ቀላል ነው። መስራት ግን ስህተት የጋጥማል።
@RYAN-l2i
@RYAN-l2i 22 күн бұрын
ቴዲይ. ልበ. ብራሀን. በርታታታታ
@teferiflatie577
@teferiflatie577 21 күн бұрын
ቴድሮስ ፀጋዬ ከዚህ ህፃን ጋር ምን ትሰራለህ?
@taybaMohammed-in4xv
@taybaMohammed-in4xv 22 күн бұрын
ጀግኖች ቴድወች ኑሩልን
@ruthgudina6090
@ruthgudina6090 22 күн бұрын
Teddy Asfaw working to make big difference between them you will see TA working PP like Ermiase
@kolfeaddis6970
@kolfeaddis6970 22 күн бұрын
በተለይ 360 ጎጥ እያለ እነዘመነን በጣም ይተቻል ሀብታሙ
@hussenali4298
@hussenali4298 21 күн бұрын
ሀብታሙ እኮ የእስክድር ባራ ነው
@DawitSolomon-yd2pg
@DawitSolomon-yd2pg 22 күн бұрын
❤🙏❤
@RYAN-l2i
@RYAN-l2i 22 күн бұрын
በርቱውው ጥሩ ወዎውይይትትት ነውው
@meleseghaile3000
@meleseghaile3000 20 күн бұрын
ዝግጅትህን አደንቃለሁ ልመናውን ግን አጠር አድርገው የድመት መሰለ
@user-hu2kw7qu1s
@user-hu2kw7qu1s 22 күн бұрын
የሁለታችሁም ክርክር የበሳል ፖለቲከኛነት መርህና አስተያየቶች ናቸው !!
@TomMesfin
@TomMesfin 22 күн бұрын
ቴዲ አሰፋ ግን ከ ዘመነ ጋ የግል ፀብ አለህ እንዴ?
@AbdurahmanAmid
@AbdurahmanAmid 22 күн бұрын
Fano yemta gen yfeavenen geday yegdlut
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 22 күн бұрын
Tebu kezemene sayhon ke Amhara hizb new because he doesn’t want Fano’s unity😮
@hussenali4298
@hussenali4298 21 күн бұрын
ቴዲ አስፋዉ ችግር አለበት
@banogebrematios9679
@banogebrematios9679 21 күн бұрын
ቀጥሉበት በጣም ነው ምወዳቹ
@PeterAbadi-v5l
@PeterAbadi-v5l 22 күн бұрын
Tewdros T አስር ግዜ ደብረጽዮን እያልክ አደነቆርከን ። ነገሮች balance እያደረግክ አይደለህም ። የደብረጽዮን ደጋፊ ሁኜ አይደለሁም ከጭፍን ጥላቻ ውጪ ሌላ አጀንዳ ያለህ አስመሰልከው ። Tewodros A አደንቃለሁ ።
@bisratteshome1164
@bisratteshome1164 21 күн бұрын
እሥክንድር መፅሐፍ ቅዱሥን እንደማያውቅ ያረጋገጠበት መሣሌ ነው፡፡ መ/ቅዱሱ ውሥጥ ያለው ታሪክና የእሥክንድር ምሣሌ አራምባና ቆቦ ናቸው፡፡
@teferradinberu2718
@teferradinberu2718 22 күн бұрын
የመጀመርያ ስውዬ ፈራ ተባ እያለ እውነትን ነካክቶታል:: ዋናው ጉዳይ ግን ይኽ " የአማራ ህዝብ ፋኖ ድርጅት " የሚባለው ፋኖ የጋራ መድረክ ወይም አንድ ድርጅት ባልፈጠሩበት ሁኔታ " መሪ ሆኖ" ለመታየት መንጠራራት ቀደም ሲል ተፈጥሮ የነበረውን ልዩነት ቀዘቀዘ ሲባል እንደገና ለመቀስቀስና ኢትዮጵያ First የሚለውን የእስክንድር በአማራ ትግል ተረማምዶ ዓላማውን ለመድረስ የሚያደርገው ጥረት ነው:: ይህ ደግሞ ሄዶ ሄዶ ፋኖን እርስ በርስ ለማዋጋት ያለመ ስለሆነ በአጭር መቀጨት አለበት:: ተመልከቱ ይህ እስክንድር ያወጣው መግለጫ ሁለቱ የጎጃምና የወሎ ፋኖ መሪዎች መግለጫ already ባወጡበት ሁኔታ በድጋሜ ማውጣቱ ጤንኛ አይደለምና ፋኖ ተነጋግሮ እርምጃ መውሰድ አለበት::
@endrisadane
@endrisadane 21 күн бұрын
ከዛገ አስተሳሰብ የማይወጣው የአዛውንቶች ስብስብ መነሻውም መድረሻውም ሰልጣን ማድረጉ መገለጫው የሰልጣን ዕድሚ ከ 60 ዓመት ወደ 65 ዓመት እንዲሆን መወሰኑን የለውጥ ፓርቲ እንዳልሆነ የታየበት ሰብስባ ነበር ጉባኤ ያሉት እነ ደብሪፅ
@Kasim-ty2ec
@Kasim-ty2ec 22 күн бұрын
ልበ ብርሀኑ
@wotaf
@wotaf 20 күн бұрын
ዋናው የህግ መላላት ነው ሰው ምን ፈርቶ ከእንደዚህ አይነት ተግብስር ይታቀብ?ይህ ግለብ ማድረጉ ከተረጋገተ ባደባባይ በስቅላት መቀታት አለበት አለበለዚያ ይቀትላል!!!
@danielassefa2624
@danielassefa2624 20 күн бұрын
ዉርጋጥ Fano ያሸንል
@belachewasratu1056
@belachewasratu1056 22 күн бұрын
ቲዎድሮስ አስፋው ገና ጥሬ ነህ የምወደውን ሚድያ አታስጠለኝ ውጣ
@user-iq8xb3nw1x
@user-iq8xb3nw1x 22 күн бұрын
Teddy A. ሁልጊዜ በጣም የሚያናድድ፣ ምሁራዊ ለመምሰልና ዝም ብሎ ለመቃወም የሚውተረተር ነው...እሡን ላለመስማት እያሳለፍኩ ማዳመጥ ጀምሪያለሁ ። ቴዲ ፀጋዬ ከውብ ቃላት አጠቃቀሙ ጋር ብቻውን ቢመጣ እመርጣለሁ....please
@TomMesfin
@TomMesfin 22 күн бұрын
t.a እንዲህ አይነት ሰው ነሽ እንዴ ለካ
@yohannesabate8787
@yohannesabate8787 22 күн бұрын
ባንተ የተነሳ የቴወድሮስ ፀጋዬን ፕሮግራም ማየት አቆምኩ
@amanuelzerue8001
@amanuelzerue8001 21 күн бұрын
ህወሓቶች ራሳቸውን መግለጽ ከሚችሉት እጅግ በጠለቀ ነው የሳልካቸው።ምን ዋጋ አለው እግዚሄር እነሱንና አሽከሮቻቸውን ጆሮም ጭምር ነው የነፈጋቸው።ማተሰአ መመልከት በቂ ነው።
@DOSETADSE
@DOSETADSE 22 күн бұрын
Tedi asefa baden new
@TheTruth-mh7de
@TheTruth-mh7de 22 күн бұрын
አንተ ደነዝ አሁንስ አበዛኸው! ሸዋና ጎጃም እርስ በርሱ እንዲዋጉ ነው እያቀነቀንክ ያለኸው ?
@BereketAb-x2l
@BereketAb-x2l 21 күн бұрын
TEDDY ASFAW ስለ ፀጥታ ትግራይ ሃይል ያነሳሀዉ ትክክለኛ ጥያቄ ነዉ፡፡ በተደጋጋሚ ገለልተኛ ሁን የሚሉት እነ ጌታቸዉ ረዳ መሬት ላይ የሚያጠራጥር ነገር ስላገኙ ነዉ፡፡
@samiasres
@samiasres 21 күн бұрын
ቴዎድሮስ አስፍው ሙሉ ወገንተኝነትን ነው የሜታይብህ በተለይ እስክንድርን መሪ ይሆን እያለ ነው!!
@hailegebreslasie3149
@hailegebreslasie3149 22 күн бұрын
What is happening in Amhara and Oromia (Oromhara) region is not individual (isolated) incident. It is social illness of the society. Very dangerous situation.
@yomtubeethio26
@yomtubeethio26 22 күн бұрын
ቴዲ አስፋው በእኔ እይታ ለእርዮት ሚዲያ የሚመጥን እውቀት ያለህ አልመሰለኝም እርዮት ሚድያ ጥልቅ ትንታኔ ስለምታቀርብልን ከይቅርታ ጋር ሌላ ሚዲያ ብትፈልግ ለምሳሌ እንደ Ethio 360 ያለ ለአንተ የታሻለ ይሆናል
@temesgenendeshaw8375
@temesgenendeshaw8375 21 күн бұрын
እኮ።ቴዲ አሰፋ በነ ዘመነ ላይ ጥላቻ ነው ያለው። እስክንድር ጎጃምና ሸዋ ላይ የፈጠረውን መከፋፈል ብታውቅ ኖሮ እንዲህ ባላልክ ነበር።
@temesgenendeshaw8375
@temesgenendeshaw8375 21 күн бұрын
እስክንድር እንዲህ ቢያስብ እንኳ አንተ ሚዲያ ላይ በዚህ ደረጃ የሱን መመፃደቅ በሙሉ ተቀብለህ መሄድህ የትንሽነትህንና ጥላቻህን ጥግ ነው የሚያሳየው ቱ‼
@mulatumekonnen
@mulatumekonnen 21 күн бұрын
ሌላው ለርዮት ቤተሰብና ይህንን ፕሮግራም ላዳመጣችሁ ሁሉ፦ ሞጣ የሚባል ክፍት ሰው ያወራውን ሰምቼ አዝኛለሁ ነገርግን ትንሽ ቆይታ በስም ያላወቅኳት ትግራዋይ መጥታ እንደ ሞጣ ሁሉ ተበዳይዋ ትግራዋይ ካልሆነች ማንም ምንም ብትደረግ አይገደኝም የሚል የሞጣ ትይዩ መልእክት ስታስተላልፍ ታይታለች። ሁለቱንም እናውግዝ መርጠን ማለቅስ መቆም አለብት። እንደዚህ አይነት አይነ ደረቆችን ማነወር ተገቢ ነው።
@yaredburuk7997
@yaredburuk7997 22 күн бұрын
ደደብፅን እያለ ትግራይ አትድንም
@haileseged1124
@haileseged1124 22 күн бұрын
ቴዲዎች እንኳን ደህና መጣችሁ
@kedMam-k4o
@kedMam-k4o 21 күн бұрын
ሁለቱም ከእስፒከር ኋላ የሚታዩት Soloda media ያዳምጡ ዊትነስ ሜዲያን ይከታተሉ ዘንድ ሉዓላዊ ሚዲያን እንደ የመጨረሻ ሕክምና ይውሰዱ በማለት የተጠቃሚነት ምክር መስጠት ግድ ሆነ። ዩቲዩብ የማይከፍል ቢሆን ወይም ቢያቋርጥ በብዙ ይጠቅማቸዋልና ነው
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 22 күн бұрын
ቴዲ ጎሮምሣው ሀራንባናቆቦ አታውራ
@TesfayBrhane-ck6jn
@TesfayBrhane-ck6jn 22 күн бұрын
ቴዲዎች በየቀኑ ለሃገር ሲባል የምታደርጉት ውይይት አደንቃሎህ ።ህውሐት በባህሪው ያለው የስልጣን ጥማት ታቃለህ ምክንያቱም 27 አመት አይተነዋል የአድዋና አከባቢው ናቸው አሁንም አነዚህ ናቸው እኔ የአድዋ ተወላጆች ጥላቻ ኑሮኝ አይደለም። ነገር ግን በዚህ ዙርያ እስኪ ተወያዩልን።በጥሩም ሆነ በደካማ ጎኑ
@TheTruth-mh7de
@TheTruth-mh7de 22 күн бұрын
ቴዲ አስፋው በሆነ ቀንና ሰዓት ምንአልባትም ባለመዘጋጀት ተሳስተሃል። የሚሰራ ሰው ይሳሳታል ችግሩ በስህተት ላይ ችክ ማለቱ ነው። ይህ ደግሞ ከመስመር ያስወጣሃል። ስለዚህ በጊዜ ተመለስ ።
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 22 күн бұрын
ቴድ ፀጋዬ ያልገባህ ነገር እየገባህም ባይገባህም... l Lightweight ቴዲ አስፋው እኮ የእስክንድር አላማ ደጋፊ ነው!
@zelalemalemayehu5357
@zelalemalemayehu5357 21 күн бұрын
Tedy T. you are right. Tedy Asfaw, your perception somewhat distorted. How two parties explain at the same time? Tewdros Asfaw your intention pushing appart the parties in opposite direction.
@RasWelde-vl3pl
@RasWelde-vl3pl 20 күн бұрын
እጌታቸው ተሸንፏል። ተፈጸመ. የትግራይ ህዝብ ያለ አንባገበን መኖር አይችልም። .ስለዚህ ጨከን ያለውን አንባገነን ነው የሚመርጠው። Abiy's' NPD discorder gives hin an edge over his competitors
@ashenafimengistu1568
@ashenafimengistu1568 21 күн бұрын
አስፋው ሕፃን
@gebremariamalfa4695
@gebremariamalfa4695 22 күн бұрын
Two Teddies, please invite the subjects and interview them.
@EliasEngda
@EliasEngda 22 күн бұрын
As a viewer, I'm deeply concerned by tedros asfaw's biased coverage of fano. His portrayal seems to intentionally demonize the group, ignoring their legitimate grievances and the context of their actions. This kind of one-sided reporting can have serious consequences, fueling division and hindering peaceful solutions. I urge this journalist to reconsider his approach and strive for objective, balanced reporting. Tedros T has a wonderful approch.
@DeepThoughtsE
@DeepThoughtsE 22 күн бұрын
ቋሚ አድማጭ ነኝ፣ ቴዲ አስፋው ጋር 90 በመቶ እይታዎቹ ጋር አልስማማም፣ በተለይ ፋኖን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ፣ ቀድሞ በአብይ ላይ የሰላ ትችት ሲያቀርብ እንደነበረው አይደለም፣ ምናልባት ማይመች ሁኔታ ላይ ሊሆን ይችላል፣ ውደቀደመ አቋሙ የሚመለስ ነው ብዬ እገምታለሁ፣ በርቱ!
@Rodtour777
@Rodtour777 21 күн бұрын
በነገራችን ላይ ጠቅላይ ሚኒስተሩ በአንድ ወቅት ሲናገር እነሱ እኮ የተደፈሩት በወንድ ነው በማለት በወንድ መደፈር ምንም ማለት እንዳልሆነ ተናግሯል ታድያ ህዝብ እኮ መሪውን ይመስላል
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 21 күн бұрын
መንግሥት ታለ ይህን ተሠዉ ያልተፈጠረ ውሻ ባደባባይ በስቅላት ባደባባይ እንዲሠቀል እጥብቀን እንጠይቃለን አለዝይ ህዝብ የራሱን እርምጃ አንዲወስድ ይገደዳል ይገደዳል ይገደደዳል ልብ ያለዉ ልብ ይበል ተአረመኔዎች ጋር አብረን ስለማንኖር !!!!!!!!!!!!
@goesaroundcomesaround
@goesaroundcomesaround 17 күн бұрын
@ቴድሮስ ፀጋዪ እኔ በጣም ከሚያደንቁህና ከሚደግፉህ አንዳ ነበርኩኝ ላንተ ሚድያ ማደግም ሌሎችንም አስተባብሬ የምደግፍ ነበርኩኝ ነገር ግን አሁን የምትሄድበት ያለህ አካሄድ በጣም በጣም. አዝኜለሁ 😢 ለምን. እንደዚህ ወርደህ ተገኘህ ?🤔 የህግ አዋቂም ስለሆንክ ከኛ በላይ ብዙ ታቃለህ ብኡ እገምት ነበር ነገር ግን አሁን በትግራይ የሚደረገው የስልጣን ግብግብ. በጌታቸው ሳይድ ሆነህ ሳይህ በጣም አዘንኩብህ 😢 የትግራይን ህዝብ ህልውና ላደጋ እሚያጋልጥ ትግራይን እሚበትን አንድ ከሃዲ. ከህወሓት ፓርቲ አፈግጦ የህዝብን ጉዳይ ወደ ጎን ጥሎ ለግል ስልጣኑ በክህደት በማጭበርበር ሲራራጥ እሱን መደገፍ .??? 😉. ሌባ አጭበርባሪን ከመደገፍ አይለይም. እሄንን ነው የምትደግፈው ያለህው በምንም ስሌት ይሁን እንዴት ከሃዲ ይደገፉል ምንም እንካን ህወሓት ችግር ቢኖረው በዚህ መልኩ አይደለም መቀየርም ካለበት በስነስርኣት በምርጫ ህዝቡ እሚፈልገውን ሲመርጥ ነው እንጂ የማንም የስልጣን ጥመኛ አፈግጦ ነጣቂ ማንም ያልመረጠው እንዴት ትደግፉለህ ???!!🤔 እጅግ እጅግ አዝኜብሃለሁ አውቆ አጥፊ ነህ የትግራይን ህዝብ አደጋ የምትከት 😳
@askuema1260
@askuema1260 22 күн бұрын
አቀለጣችሁት እኮ ሁለቱ ቴዲዎች 😆 ዘሜና እስኬውም ይሄን ያህል አይሟገቱም ለማንኛውም ጥሩ ግንዛቤ ሰታችሁናል 👍👍👍
@yaredburuk7997
@yaredburuk7997 22 күн бұрын
መንግስት አለ ወይ መንግስት ስትል?
@Sisaygiday-i8k
@Sisaygiday-i8k 22 күн бұрын
ቴዲ እና ቴዴ ምርጥ ጥምርት
@getmanful
@getmanful 22 күн бұрын
ይሄ ቴዲ ትንሹ ግን ታሟል።ክፋት ይታይበታል።
@Zekarias-sy5vz
@Zekarias-sy5vz 22 күн бұрын
መጠጥ እና ሲጋራ እብዝተውል ጥሩ ኢይታ ነው
@TheTruth-mh7de
@TheTruth-mh7de 22 күн бұрын
የዚች ህፃን ጉዳይ በጣም አሳዛኝ ነው። በእኔ በኩል የቴድ እሳቤ የማህበረሰብ ጤና ን ማስረገጥ እፈልጋለሁ 1. ገበሬው የጤፍ ማሳውን ጨክኖ የጫት ማሳ ሲያደርገው ለምን ብለን መጠየቅ ቻልን? 2. ለምን ድርጊቱ በተፈፀመበት ወቅት መወያያት መነገጋገር አልቻልንም? አሁን ጉዳዩን እያቀጣጠሉ ያሉትስ እውነት ድርጊቱ ገዷቸው ነው ወይስ የራሳቸው ጥቅም? 3. ህጉን ማየት፣ማሻሻል ያስፈልጋል ግን"ህጉ ምን ይላል"በሚሉ ሰዎች ላይ የሚደረግ ዘመቻ መቆም አለበት ። ከነዚችውም እንዳናጣት!!! "ቁጭ ብሎ የሰቀሉት ተንጠራርቶ ማውረድ ይከብዳል"።
@TheBerihu
@TheBerihu 21 күн бұрын
እዚ ጀዝባ ቴድሮስ ካብ መዓዝ እዩ ስለ ትግራይ ተጨኒቁ። አኣምሓራይ እየ ኢሉ ሚኒሊክ ከምልክ ዝነበረ ሰብ እኾ እዩ። እዛ ትግራይ ናይ ኩሉ ለማኒ መለመኒ ኾይና።
@nahomafriend
@nahomafriend 22 күн бұрын
enamesegnalen
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 44 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 97 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 57 МЛН
Alemneh Wasse  ዋ ደረጀ
59:21
Alemneh Wasse
Рет қаралды 52 М.
የማውቀውን እናገራለሁ
2:26:51
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | Lij Tedla Melaku
Рет қаралды 58 М.