||የአሁኑ የእስራኤል እና የኢራን ጦርነት መንፈሳዊ ትርጉሙ ምንድነው||ተናገር እውነቱን ምን ነካው||

  Рет қаралды 5,965

የጸጋ መግቦት አገልግሎት grace dispensation ministry

የጸጋ መግቦት አገልግሎት grace dispensation ministry

Күн бұрын

Пікірлер: 172
@Mekdestafesse
@Mekdestafesse Ай бұрын
ወንድሜ አንድ ነገር ማወቅ ይኖርብናአል የአግዚአብሔር ቃልና የማይለወጠው ቃል ኪዳን የዘላለም የማይለወጥ ፍቅሩ ከኛ ፅድቅ ወይም ሥራ የማይጨመርበት መህረቱ ሰለአብርሀም የገባውን ቃልከኪዳን ዛሬም አየይረሣም ።
@meaza5096
@meaza5096 Ай бұрын
@@Mekdestafesse በትክክል ግን እግዚአብሔር ቃል ኪዳን ሁሉ መፈፀሟለ በጌታ በኢየሱስ በኩል አሁን እግዚአብሔር የሰው ልጅ ሁሉ በክርስቶስ በኩል ነው የመየቀወ እንጂ በእስራኤል በኩል አይደለም
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v 29 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ አሜንንን ወድሜ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይጨምርልህ አሜንንን እኔም ለእስራኤል ብዙ እል ነበር ያለመረዳት ክባድ ነው አሁን ግን ገባኝ አተ እንዳልክው የበፊቱዋን እስራኤልን እያሰብኩኝ ነበር ቃሉን ሳልረዳ
@emuyedessasa4403
@emuyedessasa4403 28 күн бұрын
አሜን እኔም ብዙ ጊዜ ጥያቄ ነበረብኝ አሁን ግን ተረዳሁ ጌታ ዘመንህ አገልግሎትህን ይባርክ!!!
@abebe643
@abebe643 Ай бұрын
በጣም አዕምሮህ የ በለጠ ብትማርና ብትመረምር ትውልዱን ትጠቅማለህ ሳልሸሺገው ያየሁት አእምሮህ በጣም ብሩህ ንው እስከ ዷክትረት ትዬሎጂን እባክህን ተማር ከዝህ የበለጠ መናገር ትችላለህ
@abrehagebru5674
@abrehagebru5674 Ай бұрын
ጌታ ተመልሶ የሚመጣበት ሃገር እስቲ መጀመርያ መልስና ከዚያ መልሱ የሚጋጭብህን ግልፅ ይሆንልሃል ወዳጄ ተባረክ
@AmanualeSerebo
@AmanualeSerebo Ай бұрын
Have
@anshasva3647
@anshasva3647 Ай бұрын
Betekekl wendme
@Libsisefi-pn9gs
@Libsisefi-pn9gs Ай бұрын
❤❤❤❤❤ፀጋ ይብዛልክ❤❤❤❤❤
@yaredassefayimer2148
@yaredassefayimer2148 Ай бұрын
ወንድሜ ሆይ ሮሜ.11፥25-31 አንብብ። እርግጥ ነው እስራኤል አመፀኛ ሕዝብ ነው። ነገር ግን ስለ አባቶቻቸው የተመረጡ የቃልኪዳን ሕዝቦች ስለሆኑ በእግዚአብሔር የተጣሉ አይደሉም።
@elsabethteklearegay3517
@elsabethteklearegay3517 Ай бұрын
ወንድሜ ሮሜ ምእራፍ 11 ቁጥር 28 ላይ በወንጌል በኩል ስለ እናንተ ጠላቶች ናቸው ። በምርጫ በኩል ግን ስለ "አባቶች" ልብ በል ስለ አባቶች ተወዳጆች ናቸው ይላል ። ስለዚህ እስራኤል ዛሬም የአባቶቻችን ሀገር ናት ።
@yaredassefayimer2148
@yaredassefayimer2148 Ай бұрын
@@elsabethteklearegay3517 አመሰግናለሁ! እኅቴ ተባረኪ ጸጋም ይብዛልሽ።
@sarakebede6319
@sarakebede6319 Ай бұрын
እርፍ የመጽሐፍ ቅዱስ አረረዳድህ በጣም አደገኛ ነው እግዚአብሔር ቃሉን ይለዋውጣል እያልክ ነው የቁጣውን ቃል ብቻ ነው ያነበብከው
@DerejeDereje-t8t
@DerejeDereje-t8t Ай бұрын
የእግዚአብሔርን ቃል አንብበህ ያልገባህ ነህ
@johnteklu1637
@johnteklu1637 Ай бұрын
ስለ እስራኤል ያልከው ትክክል አይመስለኝም። አሁን ላይ እስራኤሎች ምንም ይሁኑ ምንም የእግዛብሔር ህዝቦች ናቸው መቼም አይተዋቸውም መጨረሻ ላይም የሚመጣው እዛው ነው ይደርስላቸዋል። ጌታ የመረጠውን ህዝብ አሁን ጌታን ባያውቁም በዚ ደረጃ አዋርደህ ማውራትህ ትክክል አደለህም። ለእስራኤል ፀልዩ
@ዮናታንአክሊሉ
@ዮናታንአክሊሉ Ай бұрын
ሮሜ 11:-25 አሁን እስራኤል ተረስታለች የመታሰቢያዋ ጊዜ ይመጣል ።ቤተክርስቲያን ከተነጠቀች በኋላ በ 7ቱ አመት ውስጥ ትታሰባለች ወንድሜ ቁጭ ብለክ ተማር አንተ እራሱ በአሁኑ ሰአት ከእስራኤል አትሻልም ተረስተካል ጠፍተክማል።
@wehaveabiggod5673
@wehaveabiggod5673 Ай бұрын
​@@ዮናታንአክሊሉየፍርድ ወንበር ላይ ማን አስቀመጠሕ??😢😢
@Gosple234
@Gosple234 Ай бұрын
ማስረጃ አምጣ ከመፅሀፍ ቅዱስ እስራኤል ስለመጣሏ
@Gosple234
@Gosple234 Ай бұрын
​@@ዮናታንአክሊሉ ይሄንን ጥቅስ የት እናድርገው ወዳጄ ሮሜ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ ወንድሞች ሆይ፥ ልባሞች የሆናችሁ እንዳይመስላችሁ ይህን ምሥጢር ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ፤ የአሕዛብ ሙላት እስኪገባ ድረስ ድንዛዜ በእስራኤል በአንዳንድ በኩል ሆነባቸው፤ ²⁶ እንደዚሁም እስራኤል ሁሉ ይድናል፤ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፦ መድኃኒት ከጽዮን ይወጣል ከያዕቆብም ኃጢአተኛነትን ያስወግዳል። ²⁷ ኃጢአታቸውንም ስወስድላቸው ከእነርሱ ጋር የምገባው ኪዳን ይህ ነው። ²⁸ በወንጌልስ በኩል ስለ እናንተ ጠላቶች ናቸው፥ በምርጫ በኩል ግን ስለ አባቶች ተወዳጆች ናቸው፤ ²⁹ እግዚአብሔር በጸጋው ስጦታና በመጥራቱ አይጸጸትምና። ³⁰ እናንተም ቀድሞ ለእግዚአብሔር እንዳልታዘዛችሁ፥ አሁን ግን ከአለመታዘዛቸው የተነሣ ምሕረት እንዳገኛችሁ፥ ³¹ እንዲሁ በተማራችሁበት ምሕረት እነርሱ ደግሞ ምሕረትን ያገኙ ዘንድ እነዚህ ደግሞ አሁን አልታዘዙም። ³² እግዚአብሔር ሁሉን ይምር ዘንድ ሁሉን በአለመታዘዝ ዘግቶታልና።
@Gosple234
@Gosple234 Ай бұрын
​@@ዮናታንአክሊሉ ለማንኛውም አንተ እንዳትጣል ተጠንቀቅ ከኔና ካንተ በፊት እግዚአብሔርን የሚያውቁ ህዝቦች ናቸው
@YacobBezabh
@YacobBezabh Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ፥ በጌታ ወንድሜ ፈጥናህ ተመለስ ፥ ጌታ እግዚአብሔርን በክርስቶስ ኢየሱስ እናውቀዋለን የምንል ሁላችንም በማናቸውም አይነት ሁኔታ ሥፍራ ጊዜ እንደ ግለሰብ እንደ ቤተሰብ እንደ አገር እንደ ሕዝብ እንደ አገር እንድንቀወም አልተፈቀደልንም፤ ከመጸለይ አልፎ እስራኤልን መቃወም ብድራቱ የከፋ ነው፤ ይቅርብህ ፤ፍርድ የእገግዚአብሔር ነው፥ ከእኛ የምጠበቅብን ምሕረትና ምልጃ ነው፥ ለማንኛውም በዚህ አጋጣሚ ስለ መጨረሻው ዘመን/የአለም ፍጻሜ ለሰጠኸን ማብራሪያ ስለአንተ ጌታችንን እናመሰግናለን ።
@SamsonSime-
@SamsonSime- 29 күн бұрын
More Grace yoniyee🙏🏾
@AssefaGebresslaie
@AssefaGebresslaie Ай бұрын
ስለ ሰጠህኝ ድንቅ የመጨረሻው ዘመን ትምህርት ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ ። በግሌ አግኝቼህ ብሠማህ ደስ ይለኝ ነበር።
@ኢየሱስመድሀኒቴ
@ኢየሱስመድሀኒቴ Ай бұрын
በጣም የተሳሳተ ምልከታ ነው ከቃሉ ጋር የሚጣረስ ነው ስለ እስራኤል ስታወራ ስለ ብሉይ ኪዳን እያወራ መሆኑን ማወቅ ይገባሀል ነገር ግን እስራኤል እስከ መጨረሻው የትንቢቱም ጅማሬና መጨረሻ ናት አከተመ ስህተት ነው ይሰመርበት
@Gosple234
@Gosple234 Ай бұрын
ወንድሜ እኔ ክርስቲያን ነኝ ብለሀል ነገር ግን ያንተ ክርስትና እንደነሀዋሪያቱ ነው ምታመልክባት የቤተክርስቲያን አጥቢያስ ከሁለትሺህ አመት በፊት እንደነበረችው ነች ? መልሱ ግልፅ ነው "አይ" የሚል ነገር ግን እግዚአብሔር ከ2ሺህ ዘመን በፊት የሰጠውን ፀጋ አላቋረጠም ቤተክርስቲያን ስትደክም ከዚ በላይ ልታገስሽ አልችልም የኔና ያንቺ ነገር አብቅቶለታል ብሎ አልጣላትም ይልቁንም በየዘመኑ ሰው እያስነሳ ወደሱ ይበልጥ ሊያቀርባት ይሞክራል እግዚአብሔር በኛ ውድቀት ምክኒያት የዘላለም ኪዳኑን አይሽርም ለኛ ካልሻረ ከኛ በፊት ለነበሩት ልጆቹ እንዴት አድርጎ ነው ስለደከሙ ብሎ ኪዳኑን ሚሽረው እግዚአብሔር ከኛ ጋር በእየሱስ በኩል ኪዳን እንዳደረገ ለእስራኤላውያንም በአብርሀም በኩል ኪዳን አድርጓል ኪዳኑ ሚፀናው በእኛና በእስራኤላውያን ብቃት ሳይሆን በእግዚአብሔር ህያው ቃል ነው ስለዚህ እስራኤል ምንም እንኳን በማይገባ ነገር ውስጥ ብትመላለስ እግዚአብሔር አንዴ ኪዳን ገብቶላታል እንደዛ ባይሆንማ ከ2000 አመት በኋላ እንደ ሀገር ዳግም አያቆማትም ነበረ እኛ በታሪካቸን የ3ሺህ ዘመን ታሪክ አለን እንላለን ነገር ግን እንደአዲስ በ75 አመታት የተመሰረተችው እስራኤል በሁሉ ነገር ጥላን ሄዳለች ይሄ በኪዳን ነው እንጂ በብቃት ሚሆን ነገር አይደለም
@akeroteklu8127
@akeroteklu8127 Ай бұрын
ትምህርቶችህ በጣም ደስ የሚያሰኝ ናቸው ተባረክ ዮናስ ካንተ ገና ብዙ እንማራለን
@Zemene2134
@Zemene2134 27 күн бұрын
Amazing expression.
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 Ай бұрын
3:28 አዎ አሁን ያለችው እስራኤል ናት ያኔ ድሮ ምናምን ሚባል ነገር የለም በእግዚአብሔር ዘንድ የተመረጡ ህዝቦች ናቸው ኪዳኑም ዘላለማዊ ነው እግዚአብሔር ቃሉን ያጥፋል እያልከን ባሎነ
@asebini7642
@asebini7642 Ай бұрын
አንተ ወንድም ብታምንም ባታምንም ዛሬም ያለች እስራኤል የእግዚአብሔር ነች ነገር ግን በእንቅልፍ ውስጥ ያለች እስራኤል ነች ዛሬም የበኩር ልጁ ናት ቀን ተቀጥሮላታል በምታልፈው አልፋ ጌታ የራሱ ያደርጋታል እግሮቹም በደብረዘይት ተራራ ይቆማሉ ስለ ሕዝቡም ይዋጋላቸዋል እነሱም ነቅተው መሲአቸውን ይቀበሉታል 144000ዎቹም ከእነሱ ናቸው ።እኛ የተጠራነው እነሱን ለመጣል አይደለም በለሲቷ አትጠፋም ስለዚህ ኤርሚ ከቃሉ ነው የተናገረው አልተሳሳተም ።መዳኑ ወደ እኛ የመጣው እነሱን አሰቀንቶ ለመመለስ እንጂ ሊያጠፋቸው አይደለም
@Victorbenefit
@Victorbenefit Ай бұрын
Wonderful Pure explanation Stay blessed
@YemaneDegu
@YemaneDegu Ай бұрын
ከዚህ በፊት በነበረው ትምህርቶችህ ተበርክያለው።በእስራኤል ላይ ያቀረብከው ትምህርት ላይ ግን የተሳሳተ አረዳድ ነው እንደገና መፅሀፎን መርምር።
@ዮናታንአክሊሉ
@ዮናታንአክሊሉ Ай бұрын
ከ ሮሜ1:18-ሮሜ 3:-21 ተረጋግተክ አንብብ አንተ ወንበዴ ሮሜ 11:-25 ን ብላው
@bullotulu1934
@bullotulu1934 Ай бұрын
ወንድሜ ትክክል አይመስለኝም በእስራኤል ላይ የሚታስተምረው። ምክንያቱም እግዚሐብሄር ከእነርሱ ጋር የለውን ኪዳን ሽሯል ብለህ የሚታምን ከሆን ከbible prophecy ጋር ትጋጫለህ። በእኔ ግምት replacement theology የሚታራምድ ይመስለኛል። ስለዚህ የወንጌላዊ ኤርሚያስ ትክክል ነው ባይ ነኝ። የነበብከው ሮሜ ክፍል ራሱ ከሀሳብ ጋር ይጋጫል። ከእንደገና በዚህ ጉዳይ ላይ መርምር።
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 Ай бұрын
ወንድሜ የእግዚአብሔር በሰዉ ምክንያት የሚለወጥ ኪዳን የለዉም ኪዳኑ ለዘለአለም ነዉ
@TewodrosS.Eshete
@TewodrosS.Eshete Ай бұрын
ወንድም ዬኒ! የዚህ የፀጋ ወንጌል አማኝ መሆን እንዴት መልካም ነው። መፅሃፍ ቅዱስን እንዲህ ፍንትው አድርገን ማየት እንድንችል ያስችላል ይህ ፀጋ። እግዚአብሔር ፀጋው ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ።
@meaza5096
@meaza5096 Ай бұрын
የእውነት ይህን የኔ ጠየቀ ነገር ❤❤❤❤ ወንድማቸ እናመሰግናለን
@sarasolomon-y4r
@sarasolomon-y4r Ай бұрын
ፀጋ ይብዛልክ❣❣
@sozansozan0086
@sozansozan0086 Ай бұрын
ብዙ ፀጋ ይብዛልክ በሚገርም አገላለፅ ነው የገለፅከው
@TeLa-u8l
@TeLa-u8l Ай бұрын
አምላኬ እግዚአብሔር እንደ ምህረቱና እንደ ባለጠግነቱ መጠን ይባርክ ተባረክ ።
@fikirtemekonnen2716
@fikirtemekonnen2716 Ай бұрын
የተፈጸመ ትንቢት ነው የምትገልጸው እስራኤል ተበትና በ48 እንደገና ነው ከ 400 ዓመት በኃላ የተሰበስቡት ። ቤተ ክርስቲያን ከተነጠቀች በኃላ ነው 70ኛ ሱባኤ አሁን ያለችው እስራኤል ግን እርስዋ ናት በጠላት ከመከበብዋ ውጪ እና ድንበር ከማነሱ ውጭ። አንድ ሱባኤ 7 ዓመት ብቻ ነው 69ንኛው ሱባኤ የዘገየው ሁሉ እንዲድኑ ወዶ ነው።
@zebenay4788
@zebenay4788 Ай бұрын
EGZIABHER amelak yebarkeh ❤
@AbebeLemma-n6w
@AbebeLemma-n6w Ай бұрын
የማታዉቀውን እያወራህ መሰለኝ የአሁና እስራኤል የአብርሀም ዘር አይደሉም አህዛብ ናቸው ..., ትላለህ ዘር ይሻራል እዴ
@fassilshiferaw3961
@fassilshiferaw3961 Ай бұрын
ኢየሱስ የሞተላቸው ይደመሰሳሉ ይጠፋሉ ወይ?ይህ ከሆነ ለነሱ መሞቱ ትርጉም የለም።
@emebetassefa749
@emebetassefa749 Ай бұрын
My brother you are wrong, you read Roman 11:28 but you left the last paragraph which says 'they are still the beloved (dear to him) for the sake of their forefathers'
@solomonmegeresa8385
@solomonmegeresa8385 Ай бұрын
U are the blessed one brother
@teddyhailu3007
@teddyhailu3007 Ай бұрын
ልክ ነህ ነገር ግን የአብርሃም ዘር ነቸው ወደድክም ጠላህ ለአብርሃ የገባው ለነሱም ይሰራል መፅሃፍ ቅዱስ እዲህ ይላል ፖውሎስ እዲህ ይለል ሮሜ 11 / 28 ለግ/ር ስለሚቀኑ ነው
@nigistgebray4409
@nigistgebray4409 Ай бұрын
የተሳሳተ ትምህርት ነው ያስተማርከው። እግዚአብሔር ለእስራኤል የገባውን ቃል ኪዳን አይለውጥም ቃሉ አይቀየርም ። ታማኝ ነው እግዚአብሔር
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Ай бұрын
እስቲ አቅሙ ካለህ ከኤሪሚ ጋር ዲቤት ግባ በዚህ ጉዳይ አልጠፋችም አላለም ነገር ግን ኪዳኑ በእነሱ ላይ ዛሬም አልተለወጠም ነው ያለው ኤሪሚ
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Ай бұрын
@@aayelign አዎን ጌታ ዳግም የሚረግጥባት ምድር ሰለሆነች ሰይጣን ሊያጠፋት ስለሚፈልግ ይዋጋላቸዋል ሰምታቹሐል ሁልጊዜ ዛቻቸው እስራኤልን እናጠፋታለን ነው ይሔ የማይቻል ነው ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው
@zewdefekadu
@zewdefekadu Ай бұрын
መረዳትህ አስተምሮህም መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም እንደዚህ አይነት ትምህርት ባታስተምር ይሻላል ግራ የገባው ትምህርት
@getaredagnbefikadu5325
@getaredagnbefikadu5325 Ай бұрын
እስራኤል ፡አንድ ናት፡ የአሁን የድሮ የሚባል ነገር የለም።
@getutolla4312
@getutolla4312 Ай бұрын
ሮሜ11:28ን የአብራራህበት መንገድ ስህተት ይመስለኛል ምርጫ ለአይሁዳውያን ብቻ ሳይሆን ወንጌልንም የተቀበልነው ተመርጠን ነው እንጂ እኛ ስለውደድን እና ስለመረጥን አይደለም መፈለግንም ማድረግንም በእኛ የሚያደርገው እራሱ እግዚአብሄር ነው እንዲሁም አለም ሳይፈጠር እንደመረጠን ቃሉ ይናገራል እንዲሁም ጌታ ኢየሱስ የመጣው ለመሞትና ተስቅሎ በሞቱ አለምን ሊያድን አይደለም እንዴ? እስራኤላውያን የግድ ጌታን አሳልፈው ካልሱጡ አለም ሊድን አይችልም ስለዚህ ያደረጉትን ሊያደረጉ የተወሰነ ስለሆነ ሊፈፀም የግድ ነው ዮናስ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ፣እግዚአብሄር ለእስራኤላውያን የሰጣቸውን አገርና ድንበር ትቀበላለህ?በተረፈ የምትሰራቸውን ቪዲዮዎች እከታተላለሁ በጣም እየተባረኩበት ነው ተባረክ
@yonasbedilu
@yonasbedilu Ай бұрын
“በወንጌልስ በኩል ስለ እናንተ ጠላቶች ናቸው፥ በምርጫ በኩል ግን ስለ አባቶች ተወዳጆች ናቸው፤” - ሮሜ 11፥28 እሔ ቃል ስለኛ መመረጥ የሚያወራ አደለም ደግመው ያንብቡት ❤
@getutolla4312
@getutolla4312 Ай бұрын
@@yonasbediluቃሉን አንተ በአውዱ አንብበህ የተረዳህበትን መንገድ ሊሆን ይቻላል አንተ ያብራራኸው እንደአጠቃላይ የመፀሃፍ ቅዱስ ሃሳብ ከሆነ ግን እስራኤላውያንም እንደተመረጡት ሁሉ የወንጌል አማኞችም ተመርጠን ነው የዳነው መዳን ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም ከሚመምር ከእግዚአብሄር እንጂ እንደሚል ቃሉ ማለትነው
@ዳይመንድአዲስ
@ዳይመንድአዲስ Ай бұрын
የምታወራው ጥሩ ነው እይታህን አደንቃለሁ በዚህ ጉዳይ ላይ ግን ከኤርሚ አስተምህሮ ጋር እስማማለሁ. ከዚህ በፊት በርካታ ጊዜ ስለ እስራኤል ሲያስተምር መፅሀፍ ቅዱስ ይዤ በደንብ ተከታትዬዋለሁ ። አሳማኝ ነው ለኔ ። ያንተም ሌላ እይታ ነው እንግዲህ በልዩነት እንቀጥላለን ይመችህ
@ዮናታንአክሊሉ
@ዮናታንአክሊሉ Ай бұрын
​@@ዳይመንድአዲስአይ ዳይመንድ ስለ ልዩነት አውርተህ ከምታምፅ ለመማር ብትሞክር ጥሩ ነው ፀብክ ወይም ልዩነትክ ከዮናስ ጋር ሳይሆን ከጳውሎስ ጋር መሆኑን አትዘንጋ መደነቋቆርክን እና ማመፅክን ተው።
@selamabrha9371
@selamabrha9371 Ай бұрын
Tbrke❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samuelfikre2053
@samuelfikre2053 Ай бұрын
ጥርት ያለ መረዳት በማግኘት ተጠቅሜበታለሁ !!!! አመሰግናለሁ!!!
@meseretbiru7041
@meseretbiru7041 Ай бұрын
ኧረ እግዚአብሄር ይመስገን,በወጣትነት እንዲህ የበራላቸዉ ወንድሞች ስላለን። ትልቅ ስም ይዘዉ ,ከህግ ትምርት ያልተላቀቁ ሞልተዉ,ጌታ ግን ሁሌም ቅሬታ አለዉ👌👍👏🥰
@Merkatosebategna
@Merkatosebategna Ай бұрын
ድንቅ ትምህርት. እኔ መንፈሴም ስጋዬም ነፍሴም ውስጥ ነው የገባው
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 Ай бұрын
ዘላለማዊ ኪዳን አላቸው እግዚአብሔር ያውቁታል ያመልኩታል ልዩነቱ ክርስቶስን አለመቀበላቸውና ገና አልተወለደም ማለታቸው ብቻ ነው በዛ ደግሞ ዋጋ ከፍለዋል እየከፈሉም ነው ኢየሱስን ባይቀበሉትም ለአብርሃም የገባለትን ኪዳን ዛሬም ይጠብቃል ስንት አላዋቂ ሳሚ አለ በጌታ😡😡
@Kidistigebremedhin
@Kidistigebremedhin Ай бұрын
የእግዚአብሔር አሰራር ልዩ ነው በእሰራኤልም ያመኑም አሉ ሐዋረያቶችም ;ሦሰት ሺ ዎችም ከዛም ተርፎ እሰከ ምድር ዳርቻ ወንጌል የደረሰው በነሱ ነው እሰራኤል ያመነም ያላመነም አለ አሁን ግን ለሁሉም ለተቀበሉት በሰሙ ለሚያምኑት የዘላለም ህይወትን ሰጣቸው ይላል
@TsehayGehana
@TsehayGehana Ай бұрын
ተባረክ,ጌታ,ከነገር,ሁሉ,ይጠብቅህ,ፀልይ,ዘመኑ,ሰውች,መልስ,ነህ,ጌታ,እየሱስ,ክርስቶስ,አብዝቶ,ይባርክህ,ይጠብቅህ
@netsanete1578
@netsanete1578 Ай бұрын
በጣም ይገርማል አዎ እስራኤል ከ እግዚአብሔር ጋር ኪዳን አላት አዎ ያሁኗ እስራኤል የሄ ጦርነት የሀገር ጦርነት ሳይሆን የ ብርሃን እና የ ጭለማ ጦርነት ነውእግዚአብሔር ኪዳኑን አይለዋውጠውም ፍራ እንጂ በትቢት አትናገር ይላል ቃሉ ተቆርጡ እግዚአብሔር እንዴት እንደሚቀጥላችው አናውቅም
@netsanete1578
@netsanete1578 Ай бұрын
@@aayelign እውነት ነው እስራኤል ደሞ የ ኪዳን ሕዝብ ናቸው አሁን ያሉት እግዚአብሔር ባያምኑም በ አባቶች የተወደዱ ናቸው ክርስቶስ እራሱ በ ስጋ ከ እነሱ ነው የመጣው ደሞ ተመልሶ ሲመጣ ድንዛዜአችው ይነሳላችዋል
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Ай бұрын
ታዲያ ምን ችግር አለ ? ለትችት መቸኮል ትወዳላችሁየተፃፈውን ቃል ነው የጠቀሰው የፈለገ ብትል ከአብርሐም የተነሳ እግዚአብሔር ለእስራኤል ህዝብ ኪዳኑን አይቀይርም አሁንም ህዝቡን አልጣላቸውም ከቻልክ ዲቤት ጥራው እሰቲ ከደፈርክ ትለያለች አላለም ግን ኪዳኑ ከከንፈሩ የወጣውን ቃሉን አይለውጥም በል አፍህን በዚህ ህዝብ ላይ በማላቀቅህ ዋጋ ትከፍላለህ ንሰሐ ግባ
@Gosple234
@Gosple234 Ай бұрын
ሮሜ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ ወንድሞች ሆይ፥ ልባሞች የሆናችሁ እንዳይመስላችሁ ይህን ምሥጢር ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ፤ የአሕዛብ ሙላት እስኪገባ ድረስ ድንዛዜ በእስራኤል በአንዳንድ በኩል ሆነባቸው፤ ²⁶ እንደዚሁም እስራኤል ሁሉ ይድናል፤ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፦ መድኃኒት ከጽዮን ይወጣል ከያዕቆብም ኃጢአተኛነትን ያስወግዳል። ²⁷ ኃጢአታቸውንም ስወስድላቸው ከእነርሱ ጋር የምገባው ኪዳን ይህ ነው። ²⁸ በወንጌልስ በኩል ስለ እናንተ ጠላቶች ናቸው፥ በምርጫ በኩል ግን ስለ አባቶች ተወዳጆች ናቸው፤ ²⁹ እግዚአብሔር በጸጋው ስጦታና በመጥራቱ አይጸጸትምና። ³⁰ እናንተም ቀድሞ ለእግዚአብሔር እንዳልታዘዛችሁ፥ አሁን ግን ከአለመታዘዛቸው የተነሣ ምሕረት እንዳገኛችሁ፥ ³¹ እንዲሁ በተማራችሁበት ምሕረት እነርሱ ደግሞ ምሕረትን ያገኙ ዘንድ እነዚህ ደግሞ አሁን አልታዘዙም። ³² እግዚአብሔር ሁሉን ይምር ዘንድ ሁሉን በአለመታዘዝ ዘግቶታልና።
@RedietMersha-cx5fw
@RedietMersha-cx5fw Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@Tameis4Christ
@Tameis4Christ 29 күн бұрын
“እንግዲህ፦ እግዚአብሔር ሕዝቡን ጣላቸውን? እላለሁ። አይደለም እኔ ደግሞ እስራኤላዊና ከአብርሃም ዘር ከብንያምም ወገን ነኝና።” - ሮሜ 11፥1
@solomonzerfu924
@solomonzerfu924 Ай бұрын
ወንድሜ ስለ አባቶች የተመረጡ ናቸው እኛም በእርሱ ምህረት እንጂ ከራሳችን ያመጣነው የለም ስለዚህ እነርሡም በምህረት ይታሠባሉ እንዲህ እደተባለ እስራኤል ሁሉ ይድናል
@እቢ
@እቢ 29 күн бұрын
ሁሉ ይድናል ባታስቀኝ ሁለት እምነት የለም ከዳኑ ተጋባ ና ልጆችህ ይዳኑ በቀላሉ የሞቱ ሰዎች ሁሉ ይፀድቃሉ እያልህኝ ነዉ ሌላዉ ተኮናኝ ፍርድ ሚሰጠዉ ከሰዉ ሰዉ ሚለይ አምላክ የለም
@ShawulMati
@ShawulMati Ай бұрын
እግዚአብሔር ለእስራኤል እና እስራኤል ለእግዚአብሔር ያለው ሐሳቡ ይግባህ ወንድሜ የእግዚአብሔር ሐሳቡ ለእስራኤል አልተለወጠም የእስራኤል ጠማማነት የእግዚአብሔርን ቅንነት አይከለክልም ክርስቶስ በአብ ፈቃድ ነው የሞተው ኢየሱስ ሞተልን እንጂ በእስራኤል ጎሮምሶች አልሞተም ሞተልን እንጂ በፈቃዱ በተራ ጨካኞች የተገደለ አይምሰልህ።
@ayenlemzewedu6969
@ayenlemzewedu6969 Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ጥያቄዬን ነው የመለስክልኝ❤❤❤❤
@pesefor8707
@pesefor8707 Ай бұрын
Minim alitemeleselihim betam tinikake ena deeply ye kalu tinat yemifelig guday new ye EGIZABIHER KALI KIDAN YALEBET HIZIB NEWE MILIKIT yemihonen EGIZABIHER ENDETENAGEREW Esiraelin ahunim ke alem zuriya eyesebeseb wede midirachew eyasigeba new
@solomongezachew
@solomongezachew Ай бұрын
ዮናታን ጌታ ይባርክህ እስራኤልን በተመለከተ መረዳቴን ልንገርህ። እስራኤል በብሉይም ዘመን ከመጀመርያውም እግዚአብሔርን ያሣዝኑ ነበር። ሆኖም አንተ እንደምትለው የሚጣሉና እግዚአብሔር የሚጥላቸው አይደለም ኤር. 31: 35-37 ላይ እስራኤልን አይጥላትም። አሁን ያለችውን እስራኤልን በተመለከተ እንደ ክርስቲያን የእስራኤልን ስራ ሁሉ ቃሉን በማጣቀስ መንፈሳዊ ማስመሰሉ ልክ አይደለም። ለእስራኤል ስንጸልይ ለፍልስጤም ፣ ለዮርዳኖስም መጸለይ ካላስቻለን መረዳታችን ችግር አለው። እስራኤል ግን ቀን የተቀጠረላቸው ሕዝቦች ናቸው ሮሜ11:25 ከመካከለኛው ምስራቅ ካለችው እስራኤል ጋር ያለውን ጉዳይ አልጨረሰም።
@yonasbedilu
@yonasbedilu Ай бұрын
tebarek
@RedietMersha-cx5fw
@RedietMersha-cx5fw Ай бұрын
ትክክል ነው ጴንጤ መሆኔን እምወደው ለዚ ነው የተሳሳተ አስተምሮ ሲኖር ልክ አይደለም ስለምንል ኤርሚያችንን ግን እንወደዋለን የወንጌል አርበኛ ልክ ካደለ ግን በፍቅር እንደዚ ይነገራል ተባረኩ
@Gosple234
@Gosple234 Ай бұрын
@@RedietMersha-cx5fw እስራኤል ተጥላለች ተብሎ ማስተማር ነው ትክክለኛ ሀሳብ
@wagayedegu
@wagayedegu Ай бұрын
ስለ አማሌቃውያንስ ምን ትላለህ? ለእስራኤል እንድንፀልይ ስለታዘዘውስ?
@EseyasGebreslasie
@EseyasGebreslasie Ай бұрын
የእግዝአቤሄር ቃል አይለወጥም ወንድሜ ምን ነካ አዋቂ ነይ ማለት ጥሩ አይደለም
@meseretbiru7041
@meseretbiru7041 Ай бұрын
ብሩክ ነህ ወንድማችን👌
@jiphthahel
@jiphthahel Ай бұрын
ወንድሜ እንዳትስት እግዚአብሔር ዛሬም ይህ ህዝብ ወደ እርሱ እንዲመለስ እግዚያብሔር ይፈልጋል። ስለ ቃል ኪዳኑም ሲል እግዚአብሔር ይዋጋል ::መዝሙር 122 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑ ዘንድ፥ ለእስራኤል ምስክር ሊሆኑ የእግዚአብሔር ነገዶች ወደዚያ ይወጣሉ። ⁵ ዙፋኖች በዚያ ለፍርድ ተቀምጠዋልና፥ የዳዊት ቤት ዙፋኖች። ⁶ ለኢየሩሳሌም ሰላምን ለምኑ፤ አንተንም ለሚወድዱ ልማት ይሁን።
@ashemanall
@ashemanall Ай бұрын
“በዚያም ቀን እግሮቹ በኢየሩሳሌም ትይዩ በምሥራቅ በኩል ባለው በደብረ ዘይት ላይ ይቆማሉ፤ ደብረ ዘይትም በመካከል ወደ ምሥራቅና ወደ ምዕራብ ይሰነጠቃል፥ እጅግም ታላቅ ሸለቆ ይሆናል፤ የተራራውም እኵሌታ ወደ ሰሜን፥ እኵሌታውም ወደ ደቡብ ይርቃል።” - ዘካርያስ 14፥4
@MintewabBeyene
@MintewabBeyene Ай бұрын
ቃሉ አይሻርም እንደተባለ ላት ነች የአሁኗ የድሮዋ ሚባልየለም ።
@SeleshiGetachow
@SeleshiGetachow Ай бұрын
ቃል ኪዳኑን ለአብርሃም የገባው ነው ፣ምን ለማለት ነው የምትዘባርቀው እና ሌላ እስራኤል ፈጠርክ ጌታ ዳግም የት የመለሳል ።ጭንቅላትህ ቃሉን አላነበብክም ።በውኑ ፣ እግዚአብሔር እስራኤል ረሳን ጵውሎስ ምን አለ በፍጹም አልተዋትም ፣ሌሎች ይድኑ ዘንድ ለግዛው ተዋቸቸውውው ።አንተ እንድትድን ነው ።ለእስራኤልም ፅልዩ ተብለናል የዘመኑ ፣የሚዲያ ቱልቱላ ነህ ጌታ ይቅር ይበልህ መጅመራያ ለሃገርህ ፣ለህዝብ ወንጌል ስበክ በጣኤት አምልኮ ፣ለጠፍት ጌታ እስራኤልን ይድናል ፣ይቅር ይበልህ
@እቢ
@እቢ 29 күн бұрын
ይድናል ማለት ሁለት ጊዜ ድህነት አለ ማለት ነዉ አንዴ መስሎኝ ለሰዉ ልጅ የተሰቀለዉ ድጋሚ ለፍርድ እንጂ ሚመጣዉ ለምህረት ሆነ እንዴ ሲመጣስ አይሁዳዊያን በህይወት ያሉትም በመቃብር ያሉትም በአንድነት የአብራሃም ዘር ስለሆኖ ብቻ ይፀድቃሉ ማለት ነዉ ያ ከሆነ ደሞ የሚያዳላ አምላክ ነዉ ያለን ማለት ነዉ የዘመኑ የዘር ፓለቲካ በለዉ
@LlLl-ht7ug
@LlLl-ht7ug Ай бұрын
Yes
@ERMIYESKETEMA
@ERMIYESKETEMA Ай бұрын
የአምላክ መለኮታዊ ስሙ የምትለው እግዛቤር አይደለም ሌላ አለህ
@teferawoji3334
@teferawoji3334 Ай бұрын
ትምህርትህ ችግር አለበት አዋቂ ሰዎች እንዲገመግሙልህ አድርግ ፣የሆነ የተምታታብክ ነገር አለ እስራኤልማአ እስራኤል ነች ከተበተነችበት መሰብሠቧን አልሰማህ ከሆነ ተሰብስባለች አንደ ሐገር ሀገር ሆና ቆማለች !!!ልላ ዳግም የሚሰበሰብ አገር የለም ትንቢቱ ተፈፅሟል በዚህ ሁኔታዋ ተስፋው ይፈፀምባታል የተምታታብህ ነገር አለና. ሰው ጠይቅ ሰወዏችን አታሳስት እስራኤል ከሌለች ታዲያያልካቸው ትንቢቶቹበየትኛዋ እስራኤል ይፈፀማል???ለንግግርህ ለፍርድ ቃልህ ፍራ አዋቂዎችን ጠይቅ
@SelamawitWoldemariam-t6q
@SelamawitWoldemariam-t6q Ай бұрын
አንተ ልጅ እንደዚሁ ስሰማ ነው የምውለው ትምህርትን በብዙ ተምራለሁ ተባረክ ❤❤❤
@tesjij8484
@tesjij8484 Ай бұрын
አሀ እግዚአብሄር ኪዳኑን ያፈርሳል ማለት ነው እትፈላስፍ
@awelyasin2942
@awelyasin2942 Ай бұрын
dear brother please open your eyes Israelites is Defending from destroyers
@abrehagebru5674
@abrehagebru5674 Ай бұрын
ጌታ ተሰቅሎ የፀለየውስ ለማን ነው?
@ኢየሱስያድናል-የ8ከ
@ኢየሱስያድናል-የ8ከ Ай бұрын
ስልክህ ላክልኝ እፈልግሃለሁ !?
@almazgebrahiwiat2470
@almazgebrahiwiat2470 Ай бұрын
Wedeh telah Esral yetebarekech ager nat
@teddyhailu3007
@teddyhailu3007 Ай бұрын
የሚገርመው ከምትናገረው ይልቅ መፃፍ ቅዱሱ በደብ እያስረዳል ስታነበው ስለዚህ የንተ መረዳት የተሳሳተ ነው ማብራራት አትችልም ቁጭ ብለህ ተማር ወንድሜ
@HHa-q9m
@HHa-q9m Ай бұрын
ለምን በውስጥ አትነግረውም ስልክ ከሌለክ እኔ ሰጥካለው በቃ ማንም ማንንም አይቃወም እባካቹ እኛ ተቃው ሰልችቶናል ዮናስ ይቅርታ ግን 🎉
@TamaneZeleke
@TamaneZeleke Ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል
@jemalmohammed5120
@jemalmohammed5120 Ай бұрын
Ke ermiyas maliekt yilik ye anta milash yekafa nw...wodadkim telahim Egziabher le Abraham le Yisihak le Yakob yegabalachew kidan yetsena nw...ahunim Esraelin yenaka ayiberakitim endihum ayisakalatim...le maraja endihonih ke 1948 wodih Esraelin lematifat yetanasut hulu macharashachew mn endanabar tarikin agalabit...tew enji Egziabher Esraelin ke leloch ahizaboch layito ayayim nw yalkew? Woy alamawok degu...Egziabher be wongelu bekul egnan adanan malat Esraelin titoatal malat aydelam....Esrael dagmo atitafam bititafa enkuan tilaleh ende? Majamariya matsihaf kidusin be danbi anbibi...le Esrael ena le ahizab yetagaba kidan layiteh mawok alabih...
@TirhasAbrham-y5z
@TirhasAbrham-y5z Ай бұрын
Tebarek
@ahmedseid6929
@ahmedseid6929 Ай бұрын
Tirhasiye anchim tebareki
@EzeraKebede
@EzeraKebede Ай бұрын
እባክህ በራስህ ላይ ቁጣ አትጥራ 1ቆሮ 2-10-13ቁጥር 12 የሰው ዕውቀት ነው የንተ
@FelekechLaiso
@FelekechLaiso Ай бұрын
እስራኤል ከጥንት ጀምሮ የቃልክዳን ልጆቹ ናቸው ጌታን አልተቀበሉም አዎን ግን አትሰሰት በልጁ የመለላቸው ህዝብ ናቸው እግዚአብሔር ን ውሸታም አታድርግ መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ!!
@TesfaWegayew-ch3ex
@TesfaWegayew-ch3ex Ай бұрын
የሚደንቅ ነው
@mershaalemu1991
@mershaalemu1991 Ай бұрын
መጀመሪያ እስራኤል እንደ መንገስት (አገር) እና መንፈሳዊ እስራኤል የሚባለው የተለያዩ ናቸው። አንደኛ እግዚአብሔር ለእስራኤል የገባውን ቃል ኪዳን አልፈረሰም። ሁለተኛ ይህ ቃልኪዳን ለሌላው ተላልፎ አልተሰጠም። ትንተናህ ትክክል አይደለም። ኤርምያስ የለፈው ጽሁፍ ልክ ነው።
@almazgebrahiwiat2470
@almazgebrahiwiat2470 Ай бұрын
Don’t worry ahunem Egzabeher ye Esral abat new Egzabeher yebarekat ager nat Egzeabher yetenagerew we de hala iymelesem. sew geen mekeyayer yechelal Esral lay Christian alu 2sew christanoch ketegenu beki new EYesus Geta new
@edenbirhanuwoldamuel1491
@edenbirhanuwoldamuel1491 Ай бұрын
ውሸትና ስህተት እያስተማርክ ነው ካንተ ይልቅ ወንጌላዊ ኤርሚያስ ስለ እስራኤል እውነት በርቶለታል ።አንተ ባልከው መሰረት ትንቢቶቹም አይፈፀሙም ማለት ነው ።ደግሞም እስራኤል ምንም ትሁን ምን እግዚአብሔር ለቃሉ የታመነና ፃድቅ ነው ።ብሉይኪዳንን እንደ ኤርምያስ በደንብ አንብብ ይህ ስለ እስራኤል የተናገርከው ዋጋ እንዳያስከፍልህ ..
@እቢ
@እቢ 29 күн бұрын
ምኑ ነዉ ዋጋ ሚያስከፍለዉ ሰዉ ሊያመልክልሽ ነበር
@Tomejkara
@Tomejkara Ай бұрын
ዘካ 12:2_6 ዘካ 14:2_16
@YACOBSODANAOFFICIAL-hb6lo
@YACOBSODANAOFFICIAL-hb6lo Ай бұрын
እግዚአብሔር እስራኤልን ጥሎአልን?አልጣለም። የሚለውን አስብ።እግዚአብሔር ከእስራኤል ጋር ከበስተ ጀርባ እየሠራ ነው ያለው።የእግዚአብሔር ስም የተጠራበትን ሕዝብ እግዚአብሔርን በሚከተል ሕዝብ ዘንድ ተቀባይነትን ለማሳጣት የሚደረግ መንፈሳዊ የሚመስል ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ ዘመቻ ጠልቻለሁ።እስራኤል የምትሠራውን ሥራ ጠልቻለሁ የሚትል ከሆነ ጠልቻለሁ ብለህ መተው ነው።መጽሐፍ ቅዱስ የሚትናገረው እስራኤል አሁን በምድርቱ ያለች እሥራኤል ነች ወይ ብለህ መጥላላት ጥሩ አይደለም።እሥራኤል በሐጥአታቸው ምክንያት በመላ ዓለም ተበትነው ቢሆን እንኳን ይሰበሰባሉ በተባለው ተስፋ ቃል መሠረት ቤተ-እስራኤል ሁሉ ከመላው ዓለም ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።እየተመለሱም ናቸው።በመጽሐፍ ቅዱሳችንም ሌላ ዓይነት ሕዝብ በስህተት ወደ እስራኤል ይመለሳል የሚል ቃል የለምና ንግግርህ ጳውሎስ ስለ እስራኤል ከጻፈው ከሮሜ 9-11 ጋር የሚቃረን ስለሚመስል ስለ ወንጌላዊ ኤርምያ የተናገርከውን አለሰማሁም ግን ሐሳብህን ዞር ብለህ ብትፈትሽ እላለሁ ወንድሜ!!!
@ዮናታንአክሊሉ
@ዮናታንአክሊሉ Ай бұрын
ከሮሜ 9-11 ስለ እስራኤል ብቻ ነው የሚያወራው ስለ እስራኤል ህዝብ ብቻ ነው የሚያወራው አትቀላቅል አትንጫጫ ቁጭ ብለክ ተማር።
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 Ай бұрын
እና ምን ውሸት ፃፈ??? እኔ በብዙ ነገር ኤርሚን ብቃወመውን ስለእስራኤል ያለው ግን ልክ ነው እና ብዙ ማሽቃበጥ በአለማውያን ዘንድ እንድትወደዱ ቢያደርጋችሁም ለእግዚአብሔር ግን ደስ አያሰኝም
@እቢ
@እቢ 29 күн бұрын
ኖ ዝም ብለዉ ያሽቃብጣሉ ጅሎች ስለ እዉነት ብቻ ነዉ መቆም እንጂ እያጠፋ ቢሆንም እርሱ ከሰዉ ልጅ ይበልጣል የሚል አምላክ የለኝም
@Kidistigebremedhin
@Kidistigebremedhin Ай бұрын
ወንድሜ ለእሰራኤል ሐይልን የሰጠው እግዚአብሔር ነው ማንንም አይጥልም አራጅ እና ክርሰትናን ከምድረ ገፅ ሊያጠፉ የተነሱትን በእሰራኤል ነው ተጠቅሟል እነሱ ሲፈጠሩም ተዋጊ አድርጎ አቁሟቸዋል ሁሉም ሰርቶ እንዲኖር አንተም እዚህ አትሰብክም ነበር ሁሉን እንደሰራው ሊከፍል ዋጋዬ ነው ይላል የአንተን ትርጉም አልቀበልም😂
@እቢ
@እቢ 29 күн бұрын
እምነትህን ቀይር እኛ ከእዉነት ጋር እንጂ ምን ቆመዉ የሌለ ተረተረት አንሰማም የአምላክ ዘመድ ወንድም ብሎ እጀራ ሚበላ ሴት ሚያምረዉ ሰዉ ሲበድል በድለሃል እዳትሉ ምትሉ ደንቆሮዎች ነዉ ምላችሁ
@almazgebrahiwiat2470
@almazgebrahiwiat2470 Ай бұрын
So wengelu atemenu new yemetelew? tegermaleh
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 Ай бұрын
ተናግረህ ሞተሃል
@mesfinberise3977
@mesfinberise3977 Ай бұрын
ወንድም ዮናስ ስላንተ አዝናለሁ ። አዎ መረዳትህ ከኔ የተሻልክ እንደሆንክ ይገባኛል ነገር ግን እግዚአብሔርን ውሸተኛ ልታደርገው ትችላለህ ወይ ⁉️ ስለ እስራኤላውያን ኃጢአት ዛሬ ገና ነው እንደ የታየህ አንተ ሳትወለድም በብሉይ ኪዳን እልፍ ጊዜ እግዚአብሔርን በድለውታል በመዝሙረ ዳዊት 137:5 ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ብረሳሽ፥ ቀኜ ትርሳኝ። ይላቸዋል ምን ትላለህ ስለ ባርያየ ስለ ዳዊት እያለ እግዚአብሔር በድጋሜ ስጎበኛት ተመልክተናል። ገና ያልተፈጸሙ ትንቢቶች አሏት እስራኤል ብቻ ሁሉንም በጽሑፍ መዘርዘር አልችልም ግን ወ/ዊ ኤርምያስን ለመቃወም ብለህ የማትወጣበት መቅመቅ አትውረድ ብትረጋጋ ብዙ ብትገነዘብ ቤተ መቅደሱ በድጋሚ እንደሚገነባ ታውቅ መኖሯን ⁉️
@እቢ
@እቢ 29 күн бұрын
ስለ መሬት አይለም ኢየሩሳሌም ሆይ ብረሳሽ ያለዉ ስለ ቅድስት ንፂት እምነት ስለ ሰማያዊት ክርስትናችን እንጂ ስለ አፈር ስለ ቀበሌ ቦታ አይለም የኛ ሰዉ ግን ደዱመናል ማለት ነዉ
@ዮናታንአክሊሉ
@ዮናታንአክሊሉ Ай бұрын
እናንተ ገድል ሰሚዎች ኮናኞች አቦ በቃ በናታችሁ ከገደል ውስጥ ውጡ ገድል ገድል እያላችሁ ገደል አትግቡ በናታችሁ እያየናችሁ ልትጠፉ ነው ። ኤርሚ ሞቲቩ ጥሩ ነው ወንጌልን ቢያውቅ ብዙ ያተርፍ ነበር ሳየው ግን እኔ ብቻ የሚል ሰው መሆኑን ተረድቻለሁኝ።ግን ደሞ ልቡ ምሉስ አልቃሻ ሰው መሆኑን ተረድቻለሁኝ። ኤርሚ በውስጥ መስመር አናግረኝ እንማማራለን
@Gosple234
@Gosple234 Ай бұрын
እሺ ባክህ ከኮሜንቶችህ እንደተረዳውት እራስህን ማግዘፍ ትወዳለህ ሰውን ትንቃለህ በዛለይ ደግሞ እንደምሁር ያረግሀል ተረጋጋ ያንተ እኔ ልሰማ ባይነት ነገሩን አይለውጠውም
@tecnopova1384
@tecnopova1384 Ай бұрын
Awukehi Mitehal
@NegusaTase
@NegusaTase Ай бұрын
አይጴንጤ እየሱስ ማነው እርር በል
@TerefeMekureyaterefe-mn1up
@TerefeMekureyaterefe-mn1up Ай бұрын
ዮኒ ሰላም ነው ህዴት ነህ ወድሜ
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole Ай бұрын
የምን መንፈሳዊ ትርጉም ነው ሰይጣናዊ እንጂ!? ሰው እየሞተ መንፈሳዊነት አለ እንዴ!?
@RoseHaddad-hn1sombre
@RoseHaddad-hn1sombre Ай бұрын
Yehe sitet timirt nu
@ዮናታንአክሊሉ
@ዮናታንአክሊሉ Ай бұрын
አንተ ከአህዛብ በምንም አትሻልም ቁጭ ብለክ ተማር
@RoseHaddad-hn1sombre
@RoseHaddad-hn1sombre Ай бұрын
@@ዮናታንአክሊሉ ante ayud nk tada?kehonk ayud mehon wastina yimesilal?esrael gar geta yegebawu Kal kidan mitewu yimeslal ahun gin dinizaze mempesin yimetal enji
@bahailuyonas6849
@bahailuyonas6849 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@LOGA-zo1ni
@LOGA-zo1ni Ай бұрын
Ye pente tmrt lmndnw ersbersachu yemtgachut??????😢😢😢😢 ene ahun yemanachun lsma ????
@pesefor8707
@pesefor8707 Ай бұрын
Eyesusi yimot zend gide new tewededem tetelam Esiral medan yalemedan guday sayihon ye kalkidan hizeb new alitazezum ketatin yagegnalu enji Ye EGIZABIHER KALI KIDAN AYISHARIM
||ህልም መፍታት አገልግሎት ወይስ ?||
24:01
የጸጋ መግቦት አገልግሎት grace dispensation ministry
Рет қаралды 906
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,2 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 201 МЛН
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 4,5 МЛН
||የእስራኤል መሰብሰብ||አስቀድሞ ሊከናወኑ የሚገባቸው ሶስት ነገሮች||
45:51
የጸጋ መግቦት አገልግሎት grace dispensation ministry
Рет қаралды 1 М.
||የንጥቀት ትምህር  መቼ ተጀመረ ||ትልቅ ስህተት||
21:33
የጸጋ መግቦት አገልግሎት grace dispensation ministry
Рет қаралды 704
||እግዚአብሔር ለእስራኤል ይዋጋልን? ዛሬስ|| የእስራኤል ኪዳን እና የተስፋ ፍጻሜ መቼ ? ||
1:14:19
የጸጋ መግቦት አገልግሎት grace dispensation ministry
Рет қаралды 2,8 М.
||መንፈሳዊ ሰው||አገልጋይ ዮናስ በድሉ
38:58
የጸጋ መግቦት አገልግሎት grace dispensation ministry
Рет қаралды 452
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,2 МЛН