የእኛ ቀናት

  Рет қаралды 151,994

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Күн бұрын

#የልቤእውነት#genisfamily#genetnigatu #የገኒህሳብ#የገኒቤተሰብ
youtube.com/@f... የፍፄ አይን ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉ::

Пікірлер: 228
@tube1567
@tube1567 7 ай бұрын
እኔም ምግብ በሰአቱ ካልበላው ከባድ እራስ ምታት ይነሳብኛል ያመኝ ነበር አሁን ግን መልክአ ዑራኤልን በየቀኑ እየፀለይኩ ፀበሉን እየጠጣው እራስ ምታት የለም ለቆኝ ተሽሎኛል:: ክብር ምስጋና ይሁን ለ መልአኩ ቅዱስ ዑራኤል 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 ገኒዬ በቅርብሽ ያለ ዑራኤል ቤተክርስትያን 7 ቀን ተጠመቂ ብትችይ ከነ ልጆችሽ ቅዱስ ዑራኤል የእውቀት የ ጭንቅላት ላይ የተሾመ መልአክ ነውና እራስ ምታትሽን ነቅሎ ይጥልልሻል::
@user-mj1qq1ck8t
@user-mj1qq1ck8t 7 ай бұрын
ያልታደለ መንግስት ይሄ ምስኪን ህዝብ ነበር እደዚህ አሸብርቆ የተቀበለው ግን ምን ዋጋ አለው ስንቱን ወጣት አዛውንት ህፃን አር ስንቱ የትም አስቀረው እኛ ግን ገና እደምድር አሸዋ እንበዛለን🤲🤲🤲🤲
@boratube998
@boratube998 7 ай бұрын
አተላ መንግስት ቢከፋም ቢለማም መኖሩ በአሉ እንዲከበር አድርጓል። ያንቺ /ያንተመንግስ ሲመጣ ምን እንደሚያደርግ እናየዋለን።
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 7 ай бұрын
በዘመንህ የትኛው መንግስት ነው ታድሎ የነበረው
@user-xc1jz5jb4u
@user-xc1jz5jb4u 7 ай бұрын
Kkkkkkk mangest ke met wakshe anche lemen selam at fetermem ene yebaltel eyalachu edme lekachun guran neger atdakamachum 😂😂 abichu jegna ❤️😅 ordotodsi ❤❤❤
@ketemahailu
@ketemahailu 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@Zeha562
@Zeha562 7 ай бұрын
​@@boratube998 ቀፎ መንግስት ስላለ መሰለኝ ሰው ወቶ ሚገባው ግደል የሚል ጳጳስ እያስተማራቹ ምስጋና ኬት ታመጡ መንግስት ላይ ፊጥ ከማለታቹ በፊት ወራዳ ጳጳሳቹን እርማት ስጡ ደነዝ ቢገባቹ መንግስትን ማመስገን ሚገባቹ ነበራቹ ውለታ ቢሶች ሆናቹ እንጂ ተከፋላቹ እንዳልነበር ይሄ መንግስት ነው ኣስታርቆ ኣንድ ያደረጋቹ ትልቁም ትንሹም ወሸታም ኣማኞች ናቹ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 7 ай бұрын
ገኒ ከቤተክርስቲያን መልስ በብዛት ውጭ ነው የምትመገቡት በረከትሽንማ ቤትሽ ይዘሽ ግቢ
@habtamyejimalij8957
@habtamyejimalij8957 7 ай бұрын
ደስስስ የምትሉ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳቸው❤🙏
@f8863-z7k
@f8863-z7k 7 ай бұрын
የአመት ሰው ይበለን ከቁጥር አያጉለን ሀገራችን ሰላም ያርግልን🎉😢
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ያመት ሰዉ ይበለን ገኒዬ ካመቱ በሰላም ከነልጆችሽ ያድርስሽ
@hanamontano7931
@hanamontano7931 7 ай бұрын
መጠመቅ ነበረብሽ በረከትሽን አጣሽ አለማወቅ ሁሌ ምቾት ፍለጋ
@user-zj9us5hr9b
@user-zj9us5hr9b 7 ай бұрын
ገንዬ ከነቤተሰብሽ ላመቱ በሰላም ያድርሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 7 ай бұрын
እሜን ሄገራችንን በስላም ጠብቅልን ህዝብባችንን ባትክልን : ጀግና ሚስት እናት ሃገር ነች እዎገኒ ጀህና ነች እናንተን ሳይ ❤ሃገሬን እስተዳደጌን ❤ያታውሰኛል ❤ ስወዳችሁ ትክክለኛ ስራ ነው የምትሰሩት 😊 እሜን እሜን ❤ብያለሁ❤❤ በርቱ
@ef6079
@ef6079 7 ай бұрын
ገኒ እባክሽ የልጆችሽን አባት ፀበል አስጠምቂውና አብራችው ኑሩ ታሪክን አምላክ ይቀይራልና
@helinamestawte
@helinamestawte 7 ай бұрын
ድንግል ማርያም.ከነልጆችሽ ከክፉ.ነገር ትጠብቃችሁ.ሥታምሩ.ማርያምን የልጆቹን ደስታ ሳየው እንኳንም እግዚአብሔር አምላክ ከቁጥር አላጎደላችሁ ለሁለም ጊዜ አለው አባታችን አስብሎኛል፡፡
@abebeche722negash
@abebeche722negash 7 ай бұрын
ይገርማል ደስ የሚል ኢትዮጵያዊ መንፈስ አባት 🙏💚💛❤️
@user-rf4mk5jh4q
@user-rf4mk5jh4q 7 ай бұрын
ክክክክ አይ ገንየ ሆዳሞች ወደቁርሳችን አላልሺም አይ ሳጥናኤል የስራህን ይስጥህ ሳትጠመቁ ወይኔ እኔብሆን እሞታታለው እንጅ አልመለስም
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 7 ай бұрын
ገንየ ለባለቤትሽም እንዳይነት ልብስ ግዙለት ድግሞ እብራችሁ ኑሩ ለዝህ እጭር እድሜ ይቅርታ የለለው ነገር የለም ግንየ ምርጥ ስው❤❤❤❤❤❤
@misganashibiru
@misganashibiru 7 ай бұрын
አባታቹን ሳየው አብሯቹ ውበታቹ ይጨምራል አይለያቹ
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 7 ай бұрын
ለእናንተ በአልን ስትመስሉ አባታችሁንም ረንድ አይነት ይልበስ እንኳን አደረሳችሁ
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉ ነገር❤❤❤❤የአመት ሰው ይበላቹ❤❤❤❤
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 7 ай бұрын
ገንዬ እባክሽ አቶ ሙሉጌታ ባይወድ እንኳን እቤት አቤት የሚለብሰው እናንተ ጋ የሚቀመጥ አበሻ ልበስ(ቲሸርት) አሰሪለት ለልጆቹ ሲል ይለብሳል።
@martamar1829
@martamar1829 7 ай бұрын
እንኮን አደረሳችሁ ቅዱስ ዳዊትን አታስፈራራዉ እሱ በጣም ጥሩ ልጅ ነዉ እርግጠኛ ነኝ ሁላችሁንም ያኮራችኋል
@AmenKiya-o6f
@AmenKiya-o6f 7 ай бұрын
የምር አባታቸውን ሳይ አባቴን ነው እሚመስለኝ ቁጭ አባቴን አባቴ እወድካለው እድሜ ይስጥልኝ ኑርልኝ❤❤
@HfvdGrhff-jn5oq
@HfvdGrhff-jn5oq 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዛብሔር አምላክ ያመት ሰው ይበለን😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏
@MekiyaWasse
@MekiyaWasse 7 ай бұрын
አተመግስት አላህ ያሳህ ይህሚስኪንህዝም ለምን ያልቅስ የዋህ የሆነህዝብ ሀገራችን አላህሰላም ያድርግ ልን እኳንአደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤እረጅምእድሜ እስከልጆችሺ❤❤❤
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c 7 ай бұрын
አላህን ፍሪ እንኳን አደረሳችሁ አትበይ ሸሪ አችን አይፈቅድም ለዱአሺ አሚን ያረብ
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 7 ай бұрын
አሜን .ምንይፈር ብቻ በቅዱስ ሚካኤል ሠይፍ ይመታ🙏🙏🙏
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 7 ай бұрын
ፕሮፌሰር የታሉ?
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 7 ай бұрын
ምርጠሰ አባት እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ
@tsehaykassa2911
@tsehaykassa2911 7 ай бұрын
ገኒ በጣም የምወድሽ አርቲስት ነሽ። እባክሽ ከባለቤትሽ ጋር አንድ ላይ ሁኑ የሰው ልጅ ሆኖ ልዩነት ያለ ነው
@user-fp8gi3mt6f
@user-fp8gi3mt6f 7 ай бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ፋአሚሊ ገኒ የኔ ፋሚሊ በጣም ነው የምንወድሽ ትዳራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ አስይይይይይ
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ለአመቱ ያድርሰን❤❤❤
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 7 ай бұрын
😢😢😢😢አሜን እውነት ነው የፈተና ዘመን ነው እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን የከርሞ ዘው ይበለን
@merlu1997
@merlu1997 7 ай бұрын
ገኒ ምርጥ ቤተሰብ❤❤
@amakelechgebrehiwotashagre604
@amakelechgebrehiwotashagre604 7 ай бұрын
የገኒ ቤተሰብ ተባረኩልኝ ልጆችሽ ይባረኵሽ ገንዬ የልጆች አባ በርሜል ቅ ጊዮርጊስ ውሰጂው አደራ የሀገር ልጅ ከስደት ሀገር❤❤❤❤❤❤❤
@abelhailu3369
@abelhailu3369 7 ай бұрын
ጥሩ እና ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም በዓል ነገር ግን ክርስትና በልብ ብቻ አይደልም እምነት ስራ እና ተስፍ ነው ክርስትናን በልብ ብቻ መሆን የለበትም በስራ በህይወት ሊገለጥ ይገባል።
@abebeche722negash
@abebeche722negash 7 ай бұрын
ትክክል የኔም ያሰብኩት ነው አብዛኛቻችን ስንፍናን ወይ ድካምን በዚህ ውስጥ እንደብቀዋለን ::ገኒም ያደረገችው ይሄንን ነው ድካሟን አልቻለችም ከሄዱ አይቀር ከ በረከቱ ቢደርስ ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ያጠንክረን 🙏🙏🙏
@samribona-rq3pe
@samribona-rq3pe 7 ай бұрын
ገንዬ የኔ ሁሉ ነገር እንኳን በሰላም በጤና ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰን አደረሳችሁ!!!ማርያምን በጣም ታምራላችሁ መክሊትዬ!የኔ ልባም ሴት "አባትሽን" ተንከባከቢው። ቅዱስዬ ለምን "መዝሙር"አትዘምርልንም? ዘፈን እየዘፈንክ እግዚአብሔር ከሚጠላህ፤ ዝማሬ ዘምረህ የ እግዚአብሔርን መንግስት መውረስ እሻልሃል ወንድሜ።
@B32124
@B32124 7 ай бұрын
ገኒ በጣም ነው የማከብርሽ ለአንቺም ለቤተሰብሽም ትልቅ ክብር አለኝ በተለይ አባትሽን በጣም የማከብራቸው ትልቅ ሰው እንደሆኑ አውቅ ነበር ሲያርፉ በጣም ነበር ያለቀስኩት With respect ሁሌ የሚከነክነኝን ነገር ብናገር ብዬ አሰብኩ ምን መሰለሽ እቤትሽ ውስጥ ሳሎን ውስጥ ይመስለኛል ካብኔትሽ ዉስጥ የተለያዩ አልኮል መጠጦች ይታያሉ አንደኛ ልጆች የሚያድጉበት ቤት ጥሩ ይመስልሻል ወይ ይመስለኛል ልጆችሽን ስለምታምኝያቸው እንደ ችግር ላይምስልሽ ይችላል ግን ልጅ በዋለበት አይዋልም ይባል የለ አንዳንዴ ልጆቻችንን ላናውቃቸውም እንችላለን እንደገናም ብዙ ተመልካችም ስላለሽ የተሳሳተ አመለካከት እንዳይኖረን ብዬ እፈራለሁ This is my personal Comment
@Black-lioness
@Black-lioness 7 ай бұрын
Dawit gormsa 🥺😩The dad has special place in my heart I don’t know why. Amen 🙏🏾
@MalakNetopia
@MalakNetopia 7 ай бұрын
አሜን አገርች እግዚአሔብር ይጠብቅልን
@selam801
@selam801 7 ай бұрын
ገኒዬ ሰወድሸ ከነቤተሰብሸ እመቤቴ ትጠብቃችሁ❤
@jemilanurdine5321
@jemilanurdine5321 7 ай бұрын
❤❤❤❤የኔ ውድ ቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ገኔ እና ባለቤትሽም መልሶ አንድ ያድርጋችሁ የእውነት የዘውትር ምኞቴ ነው ሁሌም እንዲህ ሚሉ ሆናችሁ ሳያችሁ ደስ ይለኛል
@belaymulu7639
@belaymulu7639 7 ай бұрын
የገኒ ቤተሰብ ሰይጣን ሲያፍር ያላችሁት ርዕስ ሰይጣን አሸነፋቸው በሚል ቀይሩት ታግላችሁ መጠመቅ ነበረባችሁ እራስሽን ያመመሽ በጸበል ጩሆ ይወጣ ነበር
@ejgtue522
@ejgtue522 7 ай бұрын
❤❤❤❤ገንየ እመቤቴ ሠላማችሁን ከነቤተሠብሺ ፋቅርን.ሠላማን.ጤናን.ፀጋውንታብዛልሺ ድንግልማርያም.ከነልጆከክፉ.ነገርትጠብቃችሁ.ሥታምሩ.ማርያምን❤❤❤❤❤
@helinamestawte
@helinamestawte 7 ай бұрын
ደስ ስትሉ በእውነት በጣም ታስቀናላችሁ፡፡ በርቱልን
@demekechtesfaye7536
@demekechtesfaye7536 7 ай бұрын
K6f😊😊😊😊😊
@amlaksirateferi3323
@amlaksirateferi3323 7 ай бұрын
ገኒ እባክሽ ባለቤትሽን ቤትሽ አስገቢ የእሱን ቤት አከራዪት
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 7 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ የኔ ወድቹ ገኒዬ በጣም የምወዳችሁ💔💔💔💔💔
@user-ix7si4ju3m
@user-ix7si4ju3m 7 ай бұрын
ውይ ዳዊትን ስወደው❤❤❤
@Elbethel167
@Elbethel167 7 ай бұрын
ሲርብሽ ራስሽን የሚያምሽ ጨጋራ ነው ፣ አትራቢ አትጹሚ እዝጋብሔር የልባችንን ያቃል፣ መልካም በዓል ❤🎉
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 7 ай бұрын
ገኒ እንኳን አደረሰሽ አእስከልጆችሽ አንችነሽ እንጅ መፈተሽ ለራስ ደህንነት መሆኑን ስትገልፅ የሠማ ሌላው ግን ለምን ተፈተሽን ብሎ ፓለቲካ እየሠራበት ለሕዝቡን ደህንነት ለመጠበቅ ተብሎ ፍተሻ በመደረጉ እንደአንች መደሠት ነው ያለበት
@TezetaAlamenh
@TezetaAlamenh 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p 7 ай бұрын
የገኒ ቤተሰብ ሀይማኖተኛ ናቸው ❤❤❤❤❤❤ ባለማህተቦች ናቸው ሁሉም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yokabdAbayneh-yv3zn
@yokabdAbayneh-yv3zn 7 ай бұрын
ሀይማኖት ያለ ኢየሱስ ባዶ ነው ይልቁንስ አንተ /አንቺ እስከ ዛሬ ሲጠብቅሽ ሲራራልሽ የቆየውን የህይወትሽ ባለቤት የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ግል አዳኝሽ አርገሽ በመቀበል የዘላለም ደስታ እና እረፍት ማግኘት ትችያለሽ.እና ደሞ ሴጣን የሚፈራው የኢየሱስን ስም እንጂ ማህተብን አይለም።
@teddybusisnesscounseltant5772
@teddybusisnesscounseltant5772 7 ай бұрын
Haymnotachen Kemaumslh Gare hebret Aynrhe yelal Endhumm Berhan Kchelma mene Hebret Alew As Name indicates pro test is it self for itself protest God Bless you with Her Merry chirst Ymimka BEGZNIHR Ymka
@emebethabte7442
@emebethabte7442 7 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ አርቲስት ገነት ጀግና አበባታቸዉ በመገኘቱ ልዩ ያደርገዋል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw 7 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የገነ ቤተሰቡ ለብርሃን ጥምቀት አደረሳችሁ
@user-wj6bz4ff5m
@user-wj6bz4ff5m 7 ай бұрын
እኳን አደረሳቹሁ የአመት ሰው ይበላቹ ማማ ገነት ሳትጠመቁ በመመለሳቹሁ በጣም ያሳዝናል ለምን ተራ በመጠበቅ እዛው ብታድሩስ ምን ነበረበት ክርስትና ደግሞ በልብ ብቻ አይደለም በተግባርም ነው እኛ በስደት ሁነን ይህን ቀን እንናፍቃለን እናተም ባገራቹሁ ቁጭ ብላቹሁ በረከት ትታቹሁ መሄድ አልነበረባቹሁሙ ለወደፊቱግን እደዚይህ ባትደግሙት ደስ ይለኛል ስለ ድፍረቴ በጣም ይቅርታ ወላዲተ አምላክ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹሁ ❤❤❤
@wuhash2684
@wuhash2684 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መልካም በአል።
@wab7691
@wab7691 7 ай бұрын
ያመት ሰው ይበለን ገኒዬ እባክሽ ከልጆችሽ አባትጋ ታረቁ እኛም ደስ ይበለን በርግጥ አሁንም ያላቹ አብሮነት ደስ ይላል አድ ላይ ብትሆኑ ደሞ የበለጠ ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰
@MissileMissile-nn4gq
@MissileMissile-nn4gq 7 ай бұрын
ገኒዬ እኳን አብሮ አደሰን ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤
@sarateketay5432
@sarateketay5432 7 ай бұрын
ገኒ እናቴ ለምን ከልጅሽ አባት ጋር አብራችሁ አትኖሩም ምንም ነው የተለያያችሁ የማይመስለኝ እግዚአብሔር አንድ ላይ ያኖራችሁ እወዳችሖለሁ😊
@hwoldearegay4424
@hwoldearegay4424 7 ай бұрын
አምላክ የባረከሽ
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 7 ай бұрын
እልልልልልልልል የአመት ሠው ይበለን❤❤❤
@bruktayttilaye5314
@bruktayttilaye5314 7 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ ነገር ግን የነፍስ አባታችሁን ጠይቁ ዳቦ ሲቆረስ ተገልብጦ ነዉ በጣም ደስ ትላላችሁ።
@aselefgelaw6961
@aselefgelaw6961 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላከ ልጆችሽ ይባርክልሽ አንችንም እመቤቴ ከልጇ ጋር ትጠብቅሽ በጣም ነዉ እናትነትሽ ለብዙወች ምሳሌ ነሽ
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 7 ай бұрын
አሜን ከፈተና ያውጣችሁ። ሃገራችንንም ከፈተና ያውጣልን እየመጣ ያለው ክፉ መከራና ጊዜ ሰይጣን ይፈር ይመለስ ወደ ጥልቁ ።አሜን እንኩዋን አደረሳችሁ❤❤❤❤
@hawatube4864
@hawatube4864 7 ай бұрын
አባታቹሁ ግን እየከሳ ነው መክሊት አባትሽን ያመው ከሆነ ጠይቂው ዉዴ መችም እኛ ሴቶች የአባታችን ነገር አይሆንልነም በጣም ነው የምንወዳቸው እረጂም እድሜ ይስጥልን ያረብ
@Senayetyetayew
@Senayetyetayew 7 ай бұрын
የኔውድ ገኔ ስወድሽ ከነቤተሰብሽ እኳን አደረሰሽ
@adee4662
@adee4662 7 ай бұрын
አረ ትገርማላቹ እዛ ደርሳቹ ሳትጠመቁ ትመለሳላቹ😢😢😢😢አዝኜ ባቸዋለው
@mikywolday4180
@mikywolday4180 7 ай бұрын
I am in love to this family long life
@hbeba8561
@hbeba8561 7 ай бұрын
ጉጉትብዬ የማያችሁ ቤተስቦች ናችሁ የምር በጣምነው የምወዳችሁ ❤❤❤ ሁሌ ሳቅበሳቅ አላሕ ከክፉ ይጠብቃችሁ
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 7 ай бұрын
ምርጦቹ መልካም በአል ❤❤❤❤
@tinagetachew8302
@tinagetachew8302 7 ай бұрын
የዋጋ አባት ነው ያላቸው ተከባከቡት ቅን ሰው ነው የሚያሳዝን ተከባከቡት ገኔ
@user-rf4mk5jh4q
@user-rf4mk5jh4q 7 ай бұрын
አሜን፫ ሀገራችንን ይጠብቅልን ☝☝☝
@mistreatnaf5442
@mistreatnaf5442 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢እውነት እኔ ባታችን አገር ተሌለ ህዝብ የለም
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 7 ай бұрын
ይህ የስይጣን መንግስት ደጉን ህዝብ አስቃየው እግዚአብሔር መልስ አለው ገኒ እንኳን ለጥምቀተ በአል አደረሳችሁ አምላክ አንተ ታደጋት ሃገሬን
@buonavita4175
@buonavita4175 7 ай бұрын
as usual GHENI AND MULUGETA you always make me happy..... you teach me how to love respect and caring each other as a family love you all ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lemlemsiyom4437
@lemlemsiyom4437 7 ай бұрын
አባታቹ በጣም ደስ ይላል ከናተጋ ስለሁን ግን ልብሱም እደናተ ይልበስ
@yoyovision6949
@yoyovision6949 7 ай бұрын
Amen amen amen
@mulunehyadata
@mulunehyadata 7 ай бұрын
እሙ ተባረኪ
@Mesi971
@Mesi971 7 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 🙏❤️
@KwKw-bt6od
@KwKw-bt6od 7 ай бұрын
በጣም፣የፈተነ፣ጊዜ፣ነዉ፣አላህ፣ሁላቺንንም፣ከፈተነዉ፣ያዉጣን፣በቃቺሁ፣ይበለን፣አሚንን❤🙏🙏🙏🙏🙏
@wagaySumy-vm4vr
@wagaySumy-vm4vr 7 ай бұрын
ውይ ስታምሩው እግዛብሐረር ይጠብቃችው
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 7 ай бұрын
እንዴት እደምታምሩ እንኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 7 ай бұрын
እደዉ እኮ መመረጥ ነዉ ኦርቶዶክስ መሆን 😭😭💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 7 ай бұрын
ተማሪው እስኪ በደንብ ከዚያ ትረጃለሽ
@ethiopia7387
@ethiopia7387 7 ай бұрын
dad is my favorite character
@mestawatgeda444
@mestawatgeda444 7 ай бұрын
❤❤❤እንኳን አደረሰችሁ የምወዳችው ቤተሰብ
@user-mk6ik4sv2p
@user-mk6ik4sv2p 7 ай бұрын
Ene muslim ☪️ nengi ye ethiopia orthodox wollahi betmnew miwodachu ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-zy1zl7fz9j
@user-zy1zl7fz9j 7 ай бұрын
እሰይ እሰይ እንኳን አደረሰሽ ገኒ!
@user-ge3nx1lw5m
@user-ge3nx1lw5m 7 ай бұрын
እነዝህ ባለትዳሮች አሁን ተፈተዋል ነው የሚባለው አቦ ኑሩልን ገኒየ በሉ ቅመሞቸ ከመዳም ኩሽና መውጣት እፈልጋለሁ ደምሩኝ እባካችሁ እረደከመኝ 14አመት ስደት ኡፍፍፍፍ
@Asmara-love
@Asmara-love 7 ай бұрын
I proud you Geni family 🎉🎉🎉🎉
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 7 ай бұрын
ገንዬ የፈለገ ዮርዳኖስ፣ ቅዱስ ያሬድና ቅዱስ እስጢፋኖስ ያደሩብ ቦታ ነው የሄዳችሁት እኛ ሰፍር ነሻ ገንዬ መልካም በዓል
@hadiyaiii9369
@hadiyaiii9369 7 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ ❤ ግን አባታችሁንም ሐበሻ ልብስ ብታለብሱት ጥሩ ነበር
@misganashibiru
@misganashibiru 7 ай бұрын
ገንዬ አዳይነት ልብስ ብትለብሱ ከአባታቸው ጋር ጤሩ ነበር
@lovepower1440
@lovepower1440 7 ай бұрын
Enequan aderesachihu, ❤❤❤❤❤❤ betachihun yefewese amelak yebarek.
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 7 ай бұрын
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት እንካን አደረሳችሁ በስደት አለም ያለን በሰላም ላገራችን ያብቃን
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 7 ай бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
@user-fd6up2nh1z
@user-fd6up2nh1z 7 ай бұрын
ገኒዬ እንኳን አደረሳችሁ
@user-dz9xb6wr3q
@user-dz9xb6wr3q 7 ай бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ ግን ግን ጌታ ተወለደ አከበርን ተጠመቀ አከበርን ሞተ እናስበዋለን። የመጨረሻዉን በደሙ ነጽተን እየጠበቅነው ነው? ለፍርድ ይመጣል የመጨረሻውን እንዳንዘነጋው ጌታ ለፍርድ ይመጣል እንዘጋጅ ሁሉም ያልፋል የማያልፍ መንግስት ከፊታችን አለ ለዛ እንደቃሉ እንዘጋጅ። ኢየሱስ አሁን ህጻን አይደለም ሞቶ ተነስቱዋል።
@taddessealemu1377
@taddessealemu1377 7 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹህ!!
@mednaseeit211
@mednaseeit211 7 ай бұрын
ታምራላቺሁ እረጂም እዲሜ ከጤንስ ጋ ግን ማነው እደኔ የመዳምን አሺቃባጪ ካሜራዋን ያየ እሶን ሳይ መዳም ትዝ አለቺኚ
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 7 ай бұрын
❤❤❤እንኩዋን አደርሳችሁ ገኒዬ ከና በታሳብሽ ❤❤❤❤❤🥰🥰
@warkwark6096
@warkwark6096 7 ай бұрын
የአመት ሰዉ ይበላችሁ🙏
@acjxjdshznxhsgaye7838
@acjxjdshznxhsgaye7838 7 ай бұрын
አሜን፫
@selamabebe5820
@selamabebe5820 7 ай бұрын
ኅበዝ ባለቤትሽን ይዘው ግድብ ቤተክርስቲያን እግዞዚያብሄር ልብ ይስጠው ይመልስው
የእኛ ቀናት #32 ገኒ የተናደደችበት የበአል ውሎ!
15:30
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 193 М.
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 26 МЛН
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 18 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
የእኛ ቀናት #137 የልጆቼ አባት አለቀሰ!
10:26
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 147 М.
ቤተሰቦቼ HIV አለባቸው…
21:09
nebilnur
Рет қаралды 417 М.
የእኛ ቀናት #141 ዳዊት የገጠመው አስደንጋጭ ነገር!
9:50
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 68 М.
የእኛ ቀናት #162  የልጄን ስልክ ማየት ፈራሁ!
10:57
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 72 М.
የእኛ ቀናት # 82 ቅዱስና ዳዊት በምግብ ምክንያት  ተደባደቡ!
17:10
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 118 М.
የእኛ ቀናት#45 እንዲህ ያለ የሟርት ቪዲዮ አትስሪ ተባልኩ።
11:26
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 58 М.
የእኛ ቀናት #41 ባቢ ገኒን አሯሯጣት! ለምን?...
11:10
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 49 М.
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 26 МЛН