የእኛ ቀናት #41 ባቢ ገኒን አሯሯጣት! ለምን?...

  Рет қаралды 47,521

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Жыл бұрын

አድማ በታኙ ሼፍ መጥቶላችኋል።

Пікірлер: 192
@KiyaQueen363
@KiyaQueen363 Жыл бұрын
ለቦረና የረዳችሁ እህትወንድሞቼ ከልብ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ባወጣችሁት እጥፍ ይስጣችሁ
@hayatethiotub4670
@hayatethiotub4670 Жыл бұрын
እንዳንተ ወንድሞችን ያብዛልን. ለኔ ጀግና ነህ በርታ
@user-bf9no6vk8c
@user-bf9no6vk8c Жыл бұрын
ሰላምወድም እደትነህ አካውት ከየትነውየሚገኝው
@umfuadseid
@umfuadseid Жыл бұрын
አንተም ተባረክ ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቅህ አምሳያህን ያብዛልን
@zd820
@zd820 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ወንድማ ችን
@kokkhkoka5647
@kokkhkoka5647 Жыл бұрын
አምላክ አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥህ
@sennakoo2128
@sennakoo2128 Жыл бұрын
ገንዬ እንወድሻለን ግን ቤታችሁ ከበፊቱም ንጽህና የለውም እሱ ነገር ቢስተካከል። ባቢዬ የእኔ ፍቅር
@AyinalemTube
@AyinalemTube Жыл бұрын
betuu betam natsahena yasewal geniye asetakkaluu zarkazark al betu
@hjtube2467
@hjtube2467 Жыл бұрын
ሠላም የገኒ ቤተሠቦች ሁሌም የሰው ቀናት ከማየት ይብቃቹ ይበለንና የኛም ቀን የምናይ ያድርገን
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Жыл бұрын
ንፅህናይጎላል እምትሉት ልጂኮናቸው ደግሞ ልጂለእናቱማዲረጉብቻ በቂ ነው እኔልጀ አፈርምቀላቅላ በሰጠችኝ እህህህ አላህላገራችንያብቃን
@seve3476
@seve3476 Жыл бұрын
ወይኔ ከሥደት በሰላም ይመልሠን እንጅ እኔም እዳችው
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Жыл бұрын
@@seve3476 ውነቴንኮነው በልጂ እጂመብላትእራሱ ትልቅኒእማነው አላህላገራችንያብቃን አቦ የኗሪ አኗኗሪ ሁነንእስከመቸ
@bbbbbb3716
@bbbbbb3716 Жыл бұрын
እኔ እምለው ውሻወ ቀዝኖ አታጥቡትም እደ ከዛ እቤት መቶ ታቅፉታላቺሁ አብሮ ዪቀመጣል ቤት ውስጥ ትስሙታላቺሁ ውሻም እኮ ንፅህና ያስፍልገዊል
@user-xi6wu1rl3q
@user-xi6wu1rl3q Жыл бұрын
ትክክል
@user-hi5de6dx1t
@user-hi5de6dx1t Жыл бұрын
ጉድ በል ጎንደር ጭራሽ ስትቀዝኑ ታሳዩናላችሁ 😂😂😂 አይ ባቢ ነፍስህ አይማርም ጎበዝ ደሞ ገኒ ተቅማጡ እንዲቆም ነው አለች
@susutube2639
@susutube2639 Жыл бұрын
Kkkkkkkk waynee
@fatinafofo4963
@fatinafofo4963 Жыл бұрын
ካንችህመም ልጁነው ያሳዘንኝ የኔማር ገናኮነው ምንም አያቅም አላህ ያሳድገው አንችንም አላህ ያሽርሽ
@rahelrich2712
@rahelrich2712 Жыл бұрын
ገኒዬ ግን ታድለሽ ሺአመት ኑሪ ልጆችሽም ፈጣሪ የጠብቃቸው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዛሬ በሳቅ ሆዴን አመመኝ የባቢ እና የዴቭ አነጋገር እና የገኒ ሪያክሽን 😀😀ኤረ ልጆቹን ምግብ አታሰሪያቸው ገንዬ ሰራተኛ ካለሽ ከሌለችም እራስሽው ብትሰሪ ይሻላል እነሱ ቤቱን ያፅዱ 🤔
@fafyyoutubefafyyoutube8389
@fafyyoutubefafyyoutube8389 Жыл бұрын
ሲያዩት ያላማር ሲበሉት ያቅራን አሉ ወላሂ ሲጀመር መብላታችሁም ገረሞኛል ፅዳት ዜሮ ነው እኮ
@Laila-st3hy
@Laila-st3hy Жыл бұрын
ህፃን ነው የሰራው ምን ያውቃል
@hayathayat2324
@hayathayat2324 Жыл бұрын
ቤቱ እሩሱ ዝርክክርክክክ
@martamar1829
@martamar1829 Жыл бұрын
ገኒ ልጆቹ ከሚሰሩ ይልቅ ሰራተኛ እንኮን ባይኖር እራስሽ ብትሰሪ ይቀላል ንፅህና ከሌለ ሁላችሁም ትታመማላቹ
@user-yb8ej7fn9n
@user-yb8ej7fn9n 9 ай бұрын
እሄን እፃን ስወደው የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤❤
@eyutg8178
@eyutg8178 Жыл бұрын
You got teach him and encourage him babiye you are my #1 my baby ❤❤❤
@edaede8497
@edaede8497 Жыл бұрын
ገንየ የኔማር አይዞሽ ፈጣሪ ምህረቱን ይስጥሽ እማየ 😢 ድንግል ትጠብቅሽ🥰🥰🥰
@helina1238
@helina1238 Жыл бұрын
I hope you will be better I love you the geni family I will wait the next episode 😍🙏
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ነጊ ደስ የሚለኝ ንግግር ሠላም ላንትም ይሁን
@betelhemyohannes2784
@betelhemyohannes2784 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ ልጅ ናቸው መጀመያ ስለፅዳት ማሥተማር አለብሽ ገኒዬ መመረዝ ደሞ በፍጥነት ህክምና ያሥፈልጋል
@onelove1703
@onelove1703 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ድንግል ማርያም አለው ትበላቹ እግዚአብሔር ይማርሽ ገኒ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
ወየው በሳቅ 😂😂😂😂ውሻውም አሞት ነው 😂😂😂
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
ፈጣር ይማርሽ ግን በጣም ነዉ ያሳቃቹሁኝ
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n Жыл бұрын
ልጆች ግን ስርአት ይጎላቸዋል እደ እረ ገንየ ስርአት ይማሩ ስሙን ሰራተኛ አለጂ እይይይ
@mehubaabdela9707
@mehubaabdela9707 Жыл бұрын
በይ በይ በሱማ አትምጭ
@adee4662
@adee4662 Жыл бұрын
እሱ ገና ልጅ ነው ሲሰራ ብታዪ ኖሮ አትበይም ነበር ጭምልቅልቅ ነበር ያረገው
@user-op9qg5he6y
@user-op9qg5he6y Жыл бұрын
ክክክክክ 👍እኛ አይተናል
@teybaahmde2578
@teybaahmde2578 Жыл бұрын
😄😄😄😄😄ላለመሳቅ ፈልጌ ነበር አይ ባቢ ዘይቱን አብዝቶ ነዋ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 Жыл бұрын
ገኒ እባክሽ ልጆቹን ምግብ አታሰሪያቸው ባቢ እና ዳዊት ልጅ ናቸው ገና ሰራተኛዋን እዘዢ
@saudihosen8183
@saudihosen8183 Жыл бұрын
ለምን ይልመዱ
@lidiyawonduante1581
@lidiyawonduante1581 Жыл бұрын
ምን ችግር አለው?
@semirahassen3262
@semirahassen3262 Жыл бұрын
ምን ችግር አለው ይጠቅማቸዋል እንጂ አይጎዳቸውም
@flowersbaby6983
@flowersbaby6983 Жыл бұрын
Endanchi aynet gar new gin sew tablen menekoterew
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 Жыл бұрын
@@flowersbaby6983 ህፃን ነው እሳት ቢያቃጥለውስ አዋቂ ነው ማብሰል ያለበት
@zd820
@zd820 Жыл бұрын
አይዞሽ ገኒ
@zd820
@zd820 Жыл бұрын
ቡና በማር ጥሩ ነው ገኒ
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds Жыл бұрын
ሎሜ ጠጨበት ከጨውጋር ና ሻይ ቅጠል ከንድ የሻይማንኪያ ውሰጅበት
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 Жыл бұрын
ገኒዬ እግዚአብሔር ይማርሽ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
አይ ባቢ በሳቅ ገደላችሑኝ እግዚአብሔር ይማርሽ ገኒዬ
@hayat3127
@hayat3127 Жыл бұрын
ንፃህና ይጎላል ሲሰሩ ግን ያው ልጆች ናቸው😂😂😂
@mercyabba8178
@mercyabba8178 Жыл бұрын
Kechinachu betam koshasha new betam
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
እኔም መጀመሪያ ፈርቼ ነበር 😂😂😂😂😂 ኦ አር ኤስ ጠጡ።ወይኔ ፖንዳ(😂😂😂😂
@bibabiba3881
@bibabiba3881 Жыл бұрын
ሲጀመር ሲሰራው ፈርቸ ነበር ገንየ❤😂
@ritanehawi4201
@ritanehawi4201 Жыл бұрын
😁😁😁
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ❤❤
@tiruneshmelka9920
@tiruneshmelka9920 Жыл бұрын
Migib sisera lijuchun ejachewin endetatebu astemiri meret li eyeketefu ere ????????
@sisayayu4321
@sisayayu4321 Жыл бұрын
ሀይዞሺ ኮሚክ ልጆች ነው ያሉሺ
@user-xr5if1bh6k
@user-xr5if1bh6k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ገንየ ዳዊት ግን ታላግጣለህ አይ ገልፅውም እኔን አላለም
@haboonwandhzan5029
@haboonwandhzan5029 Жыл бұрын
ayzosh yane enat fetari yimarish😥😥tenashin yimelisiliah
@fathiyafath3090
@fathiyafath3090 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሸ
@asterhagos4325
@asterhagos4325 Жыл бұрын
ገንዬ የኔ ማር እግዚያብሄር ይማርሽ አይ መውለድ ደጉ እኛ እትይጵያኖች በልጅቻችን መድሃንያለም ባርኮናል ተመስገን ነው🙏❤️
@muradnuri4524
@muradnuri4524 Жыл бұрын
1122
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 Ай бұрын
እውነት
@fathiyafath3090
@fathiyafath3090 Жыл бұрын
ረባባዬ ምን ሰራትህ ነው
@maramawettora3393
@maramawettora3393 Жыл бұрын
wow babe kemadame kushena seweta feta aregacuign geni amelake yemareshe babi gobeze
@selamtesfaye7326
@selamtesfaye7326 Жыл бұрын
Yena geta leysdeteshi endez defa kena belo menew gene
@betilehamselam
@betilehamselam Жыл бұрын
አረ ንፅህና ጉድለት በጣም አለባቹ እቃውን ምኑን እዛው መሬት ላይ መጀመሪያ ምን አለ ሠራተኛዋን ብታዥ እንሠራለን ሲሉ ትልቅ ሠው አደረግሽው እኮ
@melatnigussie3426
@melatnigussie3426 Жыл бұрын
Betam nethena bebal yelachewm sebelaw germoghal
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Жыл бұрын
በዛ ሰሞን አልነበረችም
@betilehamselam
@betilehamselam Жыл бұрын
@@zekiyatemam7901 እና እነሡ ለፅዳት ያንሳሉ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Жыл бұрын
@@betilehamselam አይ ሰራተኛዋን ብታዥ ላልሽው አልነበረችም ነው ያልኩሽ እንጂ ለፅዳትማ እናትም ሴቷም አልጅ አሉ ወንዶችም አያሱም ለፅዳት
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
ምንም ፅዳት የሚባል የላቸውም ምንም ሪያሊቲ ሾው ቢሆንም ሁልጊዜም ቤት ንፁህ መሆን አለበት ባይበላስ ቢቀር ሆ
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
ገኒ.ሰላም.ላንቺ.ይሁን
@user-lo5jy2nc8v
@user-lo5jy2nc8v Жыл бұрын
ባቢን።ዳግመኛ እዳተሰሩት እዴ እሱ ለራሱ ገና አይደል እዴ ውይ በጣም ነው የሚሳዝናኝ ባቢ ምግብ ለመስራት ገናናው ገና የባቢ ድርሻ ክላሱን ማስተካከል ልብሶቹን በስነስራርስት ማጠፍ ነው እጂ ባባቢ ምግብ ለመስራት ገናናው
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds Жыл бұрын
የመቸነው ገኒ ምንሁናነው እግዚአብሔር ይማርሽ ባቢነህያሳመምሀት ዘይትአታብዛ ስትሰራ 😍😍😍
@mamatilove2188
@mamatilove2188 Жыл бұрын
የኔ እናት ❤❤❤ አ/ር ይማርሽ
@user-yc9ur6dd7d
@user-yc9ur6dd7d Жыл бұрын
ገንይ የኔ እናት እስቶቡን አውርጅው ብየሽ አውርደሽዋል ጉበዝለትንሹ አስቤ ነበር
@dawit6731
@dawit6731 Жыл бұрын
Thanksmom💝😅😅🤔
@tenayemamo9302
@tenayemamo9302 Жыл бұрын
ገንዬ ሰወድሽ እባክሽ ሰራተኛ ይስራ ወይ እራስሽ ሰሬ
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
Gobeze lijoch bechalachew Akem eyeseru nw
@munerajamal6265
@munerajamal6265 Жыл бұрын
😂😂😂አይዝሽ አይአቢ ሰራህላቸው
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j Жыл бұрын
Seyaskemt coca ena yetfeche buna arif nw wedyaw nw qet meyadrgew
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
እኔ የምወድላቸው ነገር ከእናታቸው ጋ ያላቸው ቅርበት የስራ ፍላጎት ገኒ እኔ ካንቺ ብዙ ተምርያለሁ
@NeimaYouTube
@NeimaYouTube Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk ayi ganiye 😍🥰
@samrawittube9195
@samrawittube9195 Жыл бұрын
ምስኪን
@fathiyafath3090
@fathiyafath3090 Жыл бұрын
ወይኔ ረ በሳቅ😃😃
@user-sy9wk4dc8m
@user-sy9wk4dc8m Жыл бұрын
😀😀😀😀😀እረ ወየው ዛሬ
@merryyederrick
@merryyederrick Жыл бұрын
Babya megeb west men chemereh new?
@enayko5471
@enayko5471 Жыл бұрын
Ayi geniye be shake new yegedelshign Bandam amotale 🤣🤣 babiy 👍
@geniozilarsenallove9018
@geniozilarsenallove9018 Жыл бұрын
ጭራሽ የበከተ ነገር አመጣክልኝ አልሞት አልኩክ 😂😂😂😂😂😂
@Wallooyyee
@Wallooyyee 11 ай бұрын
yene wudee ❤❤❤🎉🎉🎉🤣🤣
@saron20
@saron20 Жыл бұрын
ሎሚውምኮ በ ንፅህና ኣልሰጡሽም ገኒዬ Kkkkkkk
@mesfinkebedw5803
@mesfinkebedw5803 Жыл бұрын
ሀይ ባቢ አሳከኝ አረ ላቺ አይደለም ምሰራዉ አለ እና ለራሰህሰ ቢወን ፅድት አርገህ ሰራጂ በዛላይ ማጨምርበት ነገር የለም ደሰ ሲልህ ትወቅጠዋለህ ክክክክክክክ
@user-of9ux7kr8w
@user-of9ux7kr8w Жыл бұрын
Slam. Now. Enah. Yachih. Btih. Mamtatih. Efliglow🙏. Ytupih. Ltsayinih😭
@meazaamenu2200
@meazaamenu2200 Жыл бұрын
Mechawcha aderegush besak new yemotkut baben betam new yemwedew besmeam tru artist new
@asiyalenty2248
@asiyalenty2248 Жыл бұрын
Wshaw gn lemn wchi ytsedadal bet azegajulet enji sefer kemiyakosh
@masreshniguse5665
@masreshniguse5665 Жыл бұрын
ባቤ አይስራ ትንሽ ከፍ እስኪል ዘይት እንዳይደፋበት መጥበሻውን ሲይዝ አስፈርቶኝ ነበር
@yorditube4694
@yorditube4694 Жыл бұрын
Meklit gen belta Alneber
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 Жыл бұрын
ወላሂ እንዴት እንደሳኩ😂😂😂😂
@raziqanuradin4836
@raziqanuradin4836 Жыл бұрын
1teaspon Ye fandish duqet ina yougrt akalklesh biyi wadiyau naw miytawuw
@user-mx8sx1wb4j
@user-mx8sx1wb4j Жыл бұрын
ወይ በድንግል 😃😃😂😂😂😂😁
@hanatube-on6ri
@hanatube-on6ri Жыл бұрын
Bee besheta aysakm gin maryamin betam new yesakut camera yezo merart😂😂😂😂
@hareguabanti3262
@hareguabanti3262 Жыл бұрын
Anchi atserim ende chewata new sira
@user-bh1ln2wv6y
@user-bh1ln2wv6y 4 ай бұрын
😢
@samrinegn37
@samrinegn37 Жыл бұрын
Men honesh new ganiye enate
@TanjiroEditsBest
@TanjiroEditsBest Жыл бұрын
Oh please u guys clean is not good keep clean everything
@user-ir4bt4xu3o
@user-ir4bt4xu3o 6 ай бұрын
ፅዳት ዜሮ😅😅😅😅
@hikmabedru4525
@hikmabedru4525 Жыл бұрын
እንቁላሉ ሲጨምር ቅፍፍ ነበር ያለኝ ከዛ በጅ አቦካው ወላሂ እኔ ብሆን አልበላም ነበር።
@tigisitikaswn1575
@tigisitikaswn1575 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂እረበሳቅ
@serkeeshete
@serkeeshete Жыл бұрын
ገኒ ኧረ ምንድነዉ?
@selam7643
@selam7643 Жыл бұрын
የምግብ መመረዝ እንደሚገል አታቁም እንዴ
@sofitube2197
@sofitube2197 Жыл бұрын
ምግቡ በንፅህና አልተስራም ለዛ ነው ያመመሺ
@wudewude6936
@wudewude6936 Жыл бұрын
እረ ወይኔ ዛሬ በሳቅ
@feru43
@feru43 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ayzoshe ewnet
@user-lo5jy2nc8v
@user-lo5jy2nc8v Жыл бұрын
እደው ካሜራም ባትቀርጡ ባቢን እዳታሰሩት ባስ በማቅርብ ያግዛቹህ እዴ
@betsalothiwoty5426
@betsalothiwoty5426 Жыл бұрын
ይር ፆም ባለፅህ ነው ያስ ከዘነሽ eko🤣🤣🤣
@mersiyyetsegsh8517
@mersiyyetsegsh8517 Жыл бұрын
Lomi bewuha ena keseli duketun hulet mankind beandi birchkom techi betam konjo nw ewunet
@kebronkassa9580
@kebronkassa9580 Жыл бұрын
አይ ባቢ
@saras8158
@saras8158 Жыл бұрын
ሚስጊን ባቢ
@user-bc3qr9vy5d
@user-bc3qr9vy5d Жыл бұрын
ገኒ አሳቃችሁኝ የምር ከፍቶኝ ነበር
@fto1119
@fto1119 Жыл бұрын
አይ ባቢ 🤣
@user-dh4ps8zc4c
@user-dh4ps8zc4c Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ዳዊት
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Жыл бұрын
አቢ ገኒ አሳምምካት ወዩ አዞሸ እናት ይሻልሻል 🤣
@bezaye8884
@bezaye8884 Жыл бұрын
Ganiye I feel like you are stress out however he is a kid. please Baban atachenkew bad treatment creates emotional damage on the kids. Show him how to do it together.😍🙏🏾🙏🏾
@melatnigussie3426
@melatnigussie3426 Жыл бұрын
Seseraw fereche neber endet endebelashew
@bibabiba3881
@bibabiba3881 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😅😅😅
@tgfashhs2471
@tgfashhs2471 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁 yen wude 😥😥😥😥😥
@yemi6000
@yemi6000 Жыл бұрын
Yetefela buna bmare techebet yekomeleshal
@user-yn2te5lk5x
@user-yn2te5lk5x Жыл бұрын
ሚስኪን 🤣🤣🤣🤣
"የእኛ ቀናት" #13 ሁላችንም ፈዘን ቀረን:
17:51
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 58 М.
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 9 МЛН
የእኛ ቀናት #48 ይቅርታ እያልኩት ቀድሞ መታኝ!
18:30
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 111 М.
የእኛ ቀናት #84 ቅዱሱ አልሰማሁም ብሎ አለቀሰ::
12:13
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 54 М.
የእኛ ቀናት #32 ገኒ የተናደደችበት የበአል ውሎ!
15:30
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 190 М.
የእኛ ቀናት#45 እንዲህ ያለ የሟርት ቪዲዮ አትስሪ ተባልኩ።
11:26
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 56 М.
የእኛ ቀናት #67 የልደቴ ዋዜማ በደማቁ ተከበረልኝ'
13:57
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 62 М.
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41