የእኛ ቀናት

  Рет қаралды 8,807

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Күн бұрын

Пікірлер: 52
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 2 сағат бұрын
ምግብ ስራ ላዪ ፆዳት የለሺም ገናት ንጋቱ ጨው ስትጨምሪ ስጋውን ባቦካሺበት ውደስጋውም ጨምርቢ ውደጫውም እቃ ጪምር ስጋ የነካውን ጨው
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 4 сағат бұрын
እኔ ሚገርመኝ የኢትዬጰያ ዩቱበሮች ለምንድነው ውስኪ የአልኮል መጠጦች ሚዲያ ላይ ምታቀርቡት ስንት ህፃናት ይመለከታችሀል ምንስ እያስተማራቹሁ ነው ውስኪ ማሳየት ሀብታምነታቹሁን መግለጫ ነው ወይ በተረፈ ይመችሽ ገኒ አስተያየት መስጠት ስላለብኝ ብቻ ነው
@aberashayele66
@aberashayele66 Сағат бұрын
የሐብት ብዛት ይመስላቸዋል ግን ያሳዝናል
@askidesta4271
@askidesta4271 3 сағат бұрын
ደስ የሚል ቤተሠብ ተለያይቶም አብሮ መኖር❤❤❤❤
@fjghhthhhf9126
@fjghhthhhf9126 45 минут бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ገኒ
@sebleasged0621
@sebleasged0621 4 сағат бұрын
ጀግና ሴት ❤❤❤❤
@hannabiru8367
@hannabiru8367 3 сағат бұрын
ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤ ተባረኩ❤❤
@MeseretHaile-nl7rv
@MeseretHaile-nl7rv 49 минут бұрын
ዘጋኝ ዘጋኝ ጥፍርርርር
@MiyaDag
@MiyaDag 3 сағат бұрын
ጋንት ብትጠቀሚ ጥሩ ነበር
@MeseretDeme-x5k
@MeseretDeme-x5k 4 сағат бұрын
ምርጥ ቤተሰብ😍😍😍😍
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Сағат бұрын
ክትፎ ሌላነው ቅቤው ግን ያስፉራል ( ትንሽ በዛ ) ባለሙያነሽ ለማንኛውም ይመቻችሁ
@ZahraAl-gn7lc
@ZahraAl-gn7lc 3 сағат бұрын
ገኒየ ግን በስጋ እጅሽ እጨው ኪስ ውስጥ ገባሽ የጨው እቃ ከለለ በሚላጋ ብታደርጊው አሪፍ ነበር ግን ይቅርታ
@ታግሶለመኖርጊዜመልስይሰጣ
@ታግሶለመኖርጊዜመልስይሰጣ 2 сағат бұрын
ሚላጋ😂😂😂😂ማካ ተፋብሽ❤❤
@mimit-h2418
@mimit-h2418 2 сағат бұрын
I agree!
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 сағат бұрын
ንፅህና ዜሮ ነዉ እንደ ጉራጌ ከ10 2 ሰጥቼሻለዉ አዶድኛ እንዳታይሸ እንዲ ሰታንገላቺዉ ክትፎዉን 😢😢😢😢
@ZahraAl-gn7lc
@ZahraAl-gn7lc Сағат бұрын
@@ታግሶለመኖርጊዜመልስይሰጣ እውይ ወላሂ ረስቼዋበሁ ይቅርታ ገና አየሁት😥😂😂
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 Сағат бұрын
አርስትሽ ደሞ የማይገናኝ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Сағат бұрын
ንፅህና የለሽም እስከነጥፍርሽ በእጅሽ ገባሽበት ቢያንስ ግላብስ ልበሽ ጨውንም በከልሽው 😂
@netsib3805
@netsib3805 2 сағат бұрын
Woyi, tareku, Ye zefen dare daru, eskeseta new.
@AsdAsd-ev8te
@AsdAsd-ev8te 4 сағат бұрын
ignan debikachu new inji. tarkachuwal geni
@zeritutube
@zeritutube 4 сағат бұрын
👌👌👌👌👌❤❤❤
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 Сағат бұрын
ቀመጥበሻ ነገር ሚጥሚጣ ጨው ቂቤ ተደርጎ ከዛሀ ሰጋው ይታሻሀል ይሄ ጠፍቶሽ ነው?😅😅😅😅
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 4 сағат бұрын
God bless you 🙏
@elsabirhanu242
@elsabirhanu242 4 сағат бұрын
Ebakesh lagegnesh lawerash
@ElbeZewdu
@ElbeZewdu 4 сағат бұрын
Butiful family’s ❤🥰💪
@BayisaRegasa-x4e
@BayisaRegasa-x4e 4 сағат бұрын
Geni selam beyign kesr
@eferatademeke6590
@eferatademeke6590 3 сағат бұрын
Betam nw mewdachu
@WebitEthiopia
@WebitEthiopia 3 сағат бұрын
ሥጋ ነክተሽ ጨዉን መመለስ contaminated ይሆናል እና ተጠንቀቂ ሲቀጥል ዕቃ ቤት የለሽም? ጥፍርሽም ትልቅ ሆኖ በእጅ ይደብራል በተረፈ ስብስባችሁ ደስ ይላል
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 сағат бұрын
ፅዳትማ ዜሮ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢ገኒዬ ይቀራታል😂😂😂😂😂😂
@tinatube1983
@tinatube1983 2 сағат бұрын
ባልየው እቤቱን አይገባም
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 3 сағат бұрын
የገኒ ቤተሰቦች😘😘😘😘
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 2 сағат бұрын
❤❤❤❤🎉
@elsabirhanu242
@elsabirhanu242 4 сағат бұрын
Anchi jegna enate nesh
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 3 сағат бұрын
ወይ ገኒ በጣም ሰፊ ያልተነኩ ያልተዳሰሱ ታሪኮች ሀሳቦች... እያሉ ክትፎ ሰራሁ ብለሽ ለአክባሪዎችሽ አድናቂዎችሽ ለተከታታዮችሽ ማቅረብሽ አሳፍሮኛል ምክንያቱም ከአንቺ ብዙ ስለምንጠብቅ anyway አስብቢበት አስተያየቴን በመልካም ውሰጂው
@TeyeFuad
@TeyeFuad 4 сағат бұрын
❤❤❤
@NuriyeHasen
@NuriyeHasen Сағат бұрын
ይቅርታ ክትፎዉ አልታሰከም በመጥለየዉ አርገሽ ለታወሰነ ደቂቃ እለዩለይ ከበድ የላ ነገር መጨን ነበረብሽ ደሙ በደብ እድዮጠ
@AwugawMesfin
@AwugawMesfin Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 4 сағат бұрын
እባክህ ተመለስ ልመና
@emebetandarge3361
@emebetandarge3361 3 сағат бұрын
Geni, u re wrong hyginicaly
@jesus-x1k1d
@jesus-x1k1d 4 сағат бұрын
😋😋😋😋😋😋❤️❤️❤️❤️❤️
@yenagnuayalew2420
@yenagnuayalew2420 4 сағат бұрын
Gneye.sebesabe.asadege.chemero.desetawon.yebezaleshe.egzehiber.edemeshen.yarezemwo.ewodesalhu.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.h100
@hannaamare3434
@hannaamare3434 2 сағат бұрын
Gente Yelejjhoh Abate Ketarelahu...Tarekenal.. Lejohe Sele belsh Tengeri....kezame neseh gebu Aberahu Edemetemåru Asawku.. Mene dardar Teyalsh❓😡😡
@Samidens
@Samidens 4 сағат бұрын
Second
@martaabrham3378
@martaabrham3378 4 сағат бұрын
ባክሽ ጨው የሚቀመጥበት እቃ ይኑር ትልቅ ቤት አደለ እንዴ ከነወረቀቱ
@yalfalAdemasu
@yalfalAdemasu 4 сағат бұрын
እስኪ መልካም ትምህርቱን ውሰጂ አይ ሰው ትንሿዋአን ነገር ማጋነን ስትወዱ
@bethlehemhaile8507
@bethlehemhaile8507 3 сағат бұрын
ይሃም ትምህርት ነው ጨው በእቃ ብታስቀምጥ ጥሩ ነው አንዳንዴ ትክክል ያየነውን መናገር ጥሩ ነው ​@@yalfalAdemasu
@FathihaAjman-y7l
@FathihaAjman-y7l 3 сағат бұрын
Min agebash ehte enesu open huna new eyeserach eyenorech yalechiw new ende lelaw masmesel alebat
@beimnetberhanemeskel4394
@beimnetberhanemeskel4394 3 сағат бұрын
Wereket Aydelem Lastik nw
@mimit-h2418
@mimit-h2418 2 сағат бұрын
Genny we adore you. Please be clean in terms of handling food. If possible use gloves to make kitfo. You put back the excess salt in to the bag with the hand you handled meat with and I think that’s disgusting. You tasted the meat with the same hand. Use smaller spoon to taste and to add salt.
@hannabiru8367
@hannabiru8367 3 сағат бұрын
ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤ ተባረኩ❤❤
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,5 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,9 МЛН
የእኛ ቀናት #203 ቤታችን በጎርፍ ተጥለቀለቀ::
8:06
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 66 М.
የእኛ ቀናት #207 ልጄ ሰርፕራይዝ አደረገችኝ!
9:31
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 41 М.
የእኛ ቀናት #205 መስቀልን ከሙሉጌታ ቤተሰብ ጋር!
10:42
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 82 М.
Far from Civilization: Inside the Life of a Family Living in the Mountains
42:46
Food Around The World
Рет қаралды 1,7 МЛН
የእኛ ቀናት #202 እኔ እና ልጆቼ በተገኘንበት ቦታ ተደናገጥን!
22:46
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН