//የቤተሰብ መገናኘት// አባቴ አታልቅስ ... "ልጄ በህይወት እያለሁ የማገኝሽ አልመሰለኝም ነበር" ድንቅ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 371,600

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 571
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
ያኔ ውሃ ለተቸገሩ ያጠጡበት ዋጋውን እግዚአብሄር ከፈሎት መልካምነት ለራስ ነው እንደሚባለው እንኳን ልጆችዎን የልጅ ልጆችዎን ጭምር አገኙ አብዝቶ ላገናኛችሁ ፈጣሪ አምላክ ምስጋና ይገባዋል 🙏🙏🙏
@sitisitu3108
@sitisitu3108 Ай бұрын
አስለቀሱኝ እንኳን ሰላም ተገናኛቹ 😢😢😢 አባቷ እምባ እየታነቃቸው ማልቀስ ፈልገው በግድ ይዘወት ነው ምርጥ አባት
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 2 ай бұрын
ይህ ነው የጦርነት ውጤት ተው የኢትዮጲያ ዲያስፖራዎች እና የኤርትራ ዲያስፖራዎች አደብ ግዙ ጦርነት ግጭት ምንም አይጠቅምም ይህ ነው ውጤቱ የተዋለድን ሰዎች ነን😢😢😢😢😢😢
@selamawit7917
@selamawit7917 2 ай бұрын
ትክክል
@halimaali4383
@halimaali4383 2 ай бұрын
betikikil ❤
@eseyasberhe7842
@eseyasberhe7842 2 ай бұрын
ወዳጄ ሁለቱም አሳማዎች ናቸው. ልጅ ልጆቻቸውን. አቅፈውና እያስተማሩ. እምብርታቸው እስኪቀደዱ ፍሪጅ ተንተርሰው እየበሉ በድሃ ልጆች ደም ይጫወታሉ ልጆቻቸውና እነሱ በማይማገዱበት የአውሬ ፖለቲከኞች ፈረስ እየተጋለቡ ትሮይ ፈረስ ሆነዋል ።
@MemeNegashe
@MemeNegashe 2 ай бұрын
ትክክል ወንድማችን
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 ай бұрын
በጣም ትክክል😢😢😢😢
@ebuyeasefa
@ebuyeasefa 2 ай бұрын
የአባትየው ማለቀስ እየፈለጉ የታመቀ እንባ የሡወ ስታያቸው የአይኑዋ መንከራተት ምን ያህል ውስጣቸው በናፍቆት እንደተቃጠሉ ያስታውቃል ክበሩን ፈጣሪ ይውሰድ ኢቢኤስ ስራቹ ሁሌም ይደነቃል
@AAfFhdjs
@AAfFhdjs 2 ай бұрын
የስዉ ደስታ ማየት እንዴት ደስ የላል እንኳን ደስ ያላችዉ
@ethiobisrat1
@ethiobisrat1 2 ай бұрын
እጅግ ልብ የሚነካ ታሪክ….. በአባትየው ልብ ውስጥ የታመቀው ስሜት ከንግግራቸው በላይ ነው….. ፈጣሪ ከቀሩት ልጆቻቸው ጋር በሰላም ያገናኛቸው፡፡ የዚህን ቤተሰብ ታሪክ ደራሲያን በመፅሀፍ ወይም በፊልም ቢየቀርቡልን፣ ጦርነትን ምን ያክል አስከፊ እንደሆነ ጥሩ ማስተማያ ይሆናል፡፡
@hamerealem5184
@hamerealem5184 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው ሃቀኛ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥዎ
@lemmalegesse2488
@lemmalegesse2488 2 ай бұрын
ከአቶ ደጄኔ ኪታባ ጋር የመጡት ሴት በዋሊያ ትራንስፓርት ውስጥ አብረን አገልግለናል እንኴን ደስ አለሽ የወንድምሽን ልጆችሽ አገኘሽ ወይዘሮ ፋንታዬ ለማ በቀለ እባላለሁ
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 2 ай бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍፍ እደው የጎንደሬው ልጅ የዘር ጠይቅ እናት ከምን ይሆን ያለሽ 😢ሲቀርብ 2016 እረመዳን ሊፈታ ሳምት ሲቀረው ነው ቀርቡ የነበር ልጁ ድጋሚ ይቅረብ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@MahiWollyewa
@MahiWollyewa 2 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤❤❤
@momo9071
@momo9071 2 ай бұрын
ገዳም ፡ፈልጊያት
@PeacefullRain-g4g
@PeacefullRain-g4g 2 ай бұрын
ከሌለች ቢቀርብስ ከየት ትምጣ
@yacobfantaye4658
@yacobfantaye4658 2 ай бұрын
አሰልቺ ናችሁ ምን ሊሆኖ ነዉ የሚቀርበዉ
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 2 ай бұрын
እናት ገዳም ናት ብለዊን❤
@Elim-x3n
@Elim-x3n 2 ай бұрын
ብጣም ደስ ይላል እንቃዕ ሓጎሰኩም ክቡራት ስድራ ❤❤ኣነ ከኣ ተስፋ ይገብር፡ሓደ መዓልቲ ኣቦይ ከምዚ ክረክቦ ኣምላክ ይሓግዘኒ🙏🙏🙏
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 ай бұрын
በቤሩት ያለን ኢትዮጵያኖች አይዞን አላህ ይጠብቀን
@ገኒጥቁርሀበሻዊት
@ገኒጥቁርሀበሻዊት 2 ай бұрын
አሜን እሰራኤል እምትባል ሀገር አምላክ በቃሽ ይበላት በደም ጎርፍ ተወስደው አለቁ ህጻናቱ አዛውንቱ ግን ግን ቦታው ላይ ያልተገኘ ሰው ሊያምን አይችልም ማርያምን እኔ ግን ልቤን ድክም አለኝ ሰቆቃው😢
@Njat-jd5lz
@Njat-jd5lz 2 ай бұрын
Allah yetibekacihu ehit wenidemoc 😢
@Njat-jd5lz
@Njat-jd5lz 2 ай бұрын
Allah yetibekacihu ehit wenidemoc 😢
@Somayube
@Somayube 2 ай бұрын
አይዟችሑ ፈጣሪ ከናተጋር ይሑን እሕቶቼ
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 2 ай бұрын
አላህ ያጥፋት ​@@ገኒጥቁርሀበሻዊት
@MohammedAbdulahiAbdi
@MohammedAbdulahiAbdi 2 ай бұрын
የአባትዬው በጣም ትህትና በጣም ጥሩ ሰው እንደሆነ ያሳውቃል
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ቀን አለው ! ፋዘርዬ ግራ ግብት እንዳላቸው ያስታውቃል ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ እናታችሁ በህይወት ስላልኖረች እጅግ ቢያስለቅስም ቢያሳዝንም ህይወት እንዲህ ነው አያቶቻችሁ ስላሳደጏችሁ እድለኞች ናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
የእናትየዋ መጨረሻ ልቤን ሰበረው ወይ ኤርትራና ኢትዮጵያዊያን😭 እያለቀሱ መኖር አይበቃም? ጌታሆይ ይሄን ህዝብ በቃ አትልም ወይ? ፖለቲከኛ ሲጋጭ ጦሰ መሆኑ አይበቃም ወይ የምለው ጌታ ሆይ አንተን ነው😭
@WedajoShekole
@WedajoShekole 2 ай бұрын
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 2 ай бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የጦርነት መዘዝ ነው ይሄ ሁሉ መለያየት
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 2 ай бұрын
ebs እና መላዉ ሰራተኞች በሙሉ ከልብ ከልብ የሆነ ሰላምታየ ይድረሳችሁ ክፉ ነገር እንዳያገኛችሁ ፀሎቴ ነዉ❤
@ruthbirbanu5807
@ruthbirbanu5807 2 ай бұрын
አባት ሲያቅፍ ያለውን ስሜት ባውቅ ደስ ይለኝ ነበር እንኳን ደስ አላችሁ😓
@frehiwotlema1831
@frehiwotlema1831 16 күн бұрын
Enem
@solafabio2121
@solafabio2121 2 ай бұрын
በኢኮኖሚ ብታገዙ ይመረጣል ይህ ጀግና አባት❤❤❤❤
@habiba_habiba1
@habiba_habiba1 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ተገናኛችሁ በዚህ ቤተሠብ ያየሁት የጦርነትን አፀያፊ ነገር የቤተሠብ መበታተንን መከራተትን ናፍቆትን ስቃይንነዉ😥😥😥😥 በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn 2 ай бұрын
የጦርነት ትርፉ ይህነው ነብስ ይማር እናታቸውንም እንኳን ደስ አለወት
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 ай бұрын
ኡህህህህህ ዮንዬ የሰው ነገር የገባህ በቋንቋቹሁ አውሩ አቤት ልቤን ነካህው አሜን አሜን አፈር ልብላ የኔ አባት!!! ጨዋ ጨዋ ነሽ መቸም ቃል አጣሁልሽ አይዞሽ አባት እና ልጅ ፈጣሪን አክባሪ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢አብሬ አለቅስ እና እራሴን ያመኛል በዚህ ፕሮግራም ሁሌ ማርያምን😢😢😢 እንኳን ደስ አላችሁ 😊😊😊😊እግዚአብሔር ይርዳኝ እኔንም ከስደት መልስ ልጆቼን ከአባታቸው ሀገር ለመውሰድ ያብቃኝ እሱን በሂወት ባጣም 😢😢😢😢
@taghreedalharbi-im3xj
@taghreedalharbi-im3xj 2 ай бұрын
አረ እኔም 😢😢 አላይም ብይ መልሼ አያለዉ
@teshager2030
@teshager2030 2 ай бұрын
እኔም እንደዛ ነኝ እመብርሀንን መግለፅ እማልችለው ስሜት ነው እሚሰማኝ ሁሌም ሁሉም ታሪክ ያስለቅሰኛል
@RukiaSeid-n1e
@RukiaSeid-n1e 25 күн бұрын
እኔም አልቅሸ ልሞት ነው
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 2 ай бұрын
አሁን ላይ በሃምሳ አመታት ጥፋታችን እያለቀስን ለወደፊት 50 አመታት የሚያለቅስ ትዉልድ እየፈጠርን ነዉ ጦርነትና እኛ የአንድ ሳንቲም 2 ገፅ 😢😢😢😢😢
@nonenone3420
@nonenone3420 2 ай бұрын
አማራ ከአባቴ ጭምር ኢትዮጵያ ሰላም ስትሆን ይጨ ንቃቸዋል
@selamawit7917
@selamawit7917 2 ай бұрын
​@@nonenone3420 ዘረኛ
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 2 ай бұрын
@@nonenone3420 ዘረኝነት ማሰቢያን ይደፍናል😰😰😰
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 2 ай бұрын
​@@nonenone3420 ዘረኛ አትሁኑ ለሀገራችን ፀር የሆኑት በሁሉም ብሔር ያሉ ዘረኞች ናቸው
@mimitz9388
@mimitz9388 2 ай бұрын
⁠@@nonenone3420ሰላምሽ ይጥፉ
@godlover7602
@godlover7602 2 ай бұрын
እንኳን ደሥ አላችሁ ይህን የተዋለድ ህዝብ ለማለያየት እየጣሩ ላሉት ዘረኛች እግዚአብሔር ወደ ማሥተዋል ይመልሳቸው
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 2 ай бұрын
Amen amen ❤❤
@Withmiki
@Withmiki 2 ай бұрын
መለያየት ከባድ ነዉ ፈጣሪ ሁላቺን ከመለየያየት ሰው ከማጣት ይሰውረን
@ጋልኤረይጻዕዳአስመራዊት
@ጋልኤረይጻዕዳአስመራዊት 2 ай бұрын
እንቃዕ ሓጎሶኩም ክቡራት ስድራ 🇪🇷❤️🇪🇷
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 ай бұрын
ታሪኩእጅግ በጣም ያሳዝናል አይ እናት ልጆቼን እንዳለች እንደወጣች ቀረች እንባዬ በ4ቱም መሀዘን ነው የፈሰሰው እነዚህ ልጆች ያለ እናትና አባት ማደጋቸው ያሳዝናል 😢😢😢😢😢 የኔ አለም እንኳን አባትሽን አገኘሽ አይዞሽ። Stop Amhara Genocide.
@FebenTaye
@FebenTaye 13 күн бұрын
አባትዬው በጣም መልካም ሰው እንደሆኑ በጠም ያስታውቃል እንኳን ደስ አላችሁ
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 2 ай бұрын
ሰላማዊት አይዞሽ ተፅናኝ የዉስጥሽን ስሜት መረዳት አይከብድም።
@saramarr3134
@saramarr3134 2 ай бұрын
ጥላቻን እናሰወግድ ወደድንም ጠላንም ኢትዮጽያና የኤርትራ ህዝቦች አብረን ኖረን ተጋብተን ተዋልደናል ።በጣም ደሰ ይላል እንኳን ደሰ አላችሁ።I m so happy for you guys ❤❤❤
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 ай бұрын
በዚህ ቤተሰቦች ፖለቲከኛ እጃችሁ አለበት መጥፎ ተናጋሪ ዎች መርዝ እየዘራችሁ እናትን ከልጅ ሚስት ከአባት ለያቹን ፈጣሪ ያጥፋቹ 😭😭😭😭😭😭😭😭 እኔ አባቴን ነጠቁ ኝ 😭😭😭😭
@HayatTofak
@HayatTofak 2 ай бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት ለንጹሀን ለአማራ ህዝብ
@ramadan1707
@ramadan1707 2 ай бұрын
ገዳዩም ሟቹም እራሱ አማራ ነው
@HayatTofak
@HayatTofak 2 ай бұрын
የአማራን ጦስ ይዘሽ ገደል ግቢ 😮​@@ramadan1707
@0ahh858
@0ahh858 2 ай бұрын
በቤትሽ መከራ ይግባ አንች ያብይ ሽንት ጨርቅ​@@ramadan1707
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 ай бұрын
​@@ramadan1707የንፁሐኑ ደም ፈሶ አይቀርም በቤትሽ ይግባ ሀዘኑ የዛን ጊዜ ይገባሻል።።።።
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 ай бұрын
​@@ramadan1707እግዚአብሔርየዛሪን አያጋልሽ እናት ልጂ ወድም እህት ካለሽ ይህጨለማ አይጋላቸው
@selamwitzeru
@selamwitzeru 2 ай бұрын
ዓይነ መጥፋት ነው ይህን ebs ትዕይንት ስመለከት ባማልቀስ ብቻ 😭😭😭 ጥሩ ስራ እየሰራሸ ነው። ❤❤
@MasuhKiflee
@MasuhKiflee 2 ай бұрын
ጀግና አባት እንኳን ደስ አልዎት
@Meseret-g2g
@Meseret-g2g 2 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል እንኩአን ለዚህ አበቃቹ የሰው ደስታ እንደ ማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ
@kuromi40976
@kuromi40976 2 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ደጁ የጥንቱ እንኳን ደስ አለህ
@سميرهسميره-د8ج
@سميرهسميره-د8ج 2 ай бұрын
የኔአባት ውስጣቸው ጉድት ከማለቱ የተነሳ ሲገኞት እኳን ድግጥብለዋል እኳን ደስስስስስስስስስስአለወት እረጅም እድሜ ይስጠወት ህይወታችሁበደስታይለምልም
@rahmath-jd3fz
@rahmath-jd3fz 2 ай бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥላችሁ አባታችሁን አብራችሁ ደግሞ ብዙ ጊዜ የናፈቃችሁትን አባት አብራችሁ ያኑራችሁ
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 2 ай бұрын
አልቅሼ ጨረስኩት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገናኛችኹ ሁሉ የእርሱ ፍቃድ ነዉ ብትኖር እናት ደስ ይል ነበር ግን እርሱ የፈቀደዉ ኾነ
@ገኒጥቁርሀበሻዊት
@ገኒጥቁርሀበሻዊት 2 ай бұрын
ወይኔ ሰውየው 😢😢😢😢 ውስጡ ቁስል ያለነው ውይይይይ ጌታሆ ይጮሆ ቢወጣለት ደስባለው ግን እየመረረውም ቢሆን ውጦት ቻለው😢😢😢😢😢
@tinsaezedagim4808
@tinsaezedagim4808 2 ай бұрын
የኔ አባት እንኳን ደስ አሎት 🎉🎉🎉 እንኳን ደስ አላቹ 🎉🎉🎉 እናት ብትኖር ጥሩ ነበር ነብሷን ይማር 😢😢😢
@buzobuzo152
@buzobuzo152 2 ай бұрын
እንኩዋን ደስስስ አለህ አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@TenyeBernu
@TenyeBernu 2 ай бұрын
የዘር ጠይቅን ጉዳይ አንድ በሉን እኔ ልረሰው አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢😢
@melkammengistie5606
@melkammengistie5606 2 ай бұрын
ተባርኩ ሁሌም ለምታስታውሱ ግን በብዛት ሳያቸው ወደጓጃም ያለን ሰው ገፍቶ ስለሚመጣባቸው እንጅ ፍላኋትም ይላቸው ኢቢኤሶች ዘር ይመርጣሉ
@0ahh858
@0ahh858 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@melkammengistie5606
@MK-yr3up
@MK-yr3up 2 ай бұрын
@@melkammengistie5606zerega
@dinkalemayele
@dinkalemayele 2 ай бұрын
ምን ያድርጉ
@dinkalemayele
@dinkalemayele 2 ай бұрын
​@@melkammengistie5606አንተ ቆሻሻ
@mastewalassefa3892
@mastewalassefa3892 2 ай бұрын
የኔ አባት የታመቀ ህመም እንኳን እግዚአብሔር አገናኛችሁ የጦርነት ውጤቱ ብዙ ህመም ብዙ ናፍቆት😢😢
@temabrand3382
@temabrand3382 2 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ወገናችን እያለቀነው ለንጹሀን ፍትህ 😭😭😭😭😭
@zuzu4528
@zuzu4528 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በሰላም በጤና ተገናኛችሁ ።ያልሞተ በየትኛውም መንገድ ቀኑ ሲደርስ ይገናኛል ።
@amma4705
@amma4705 2 ай бұрын
ebsወች በላሒ ትለያላችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልን❤❤❤❤❤❤❤
@birkewoldeyes
@birkewoldeyes 2 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል ኢቢየሶች የስንቱን እንባ አበሳችሁ እኔም ሳምንቱ እስኪደርስ በጉ ጉት ነው የምጠብቀው ዮ ኒ እና ፀጊ ተባረኩልኝ
@meazagenet4428
@meazagenet4428 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እንኳን ደስ አላችሁ።
@mercymercy9309
@mercymercy9309 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ተገናኛችሁ ።ዘራችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ሰላም እንኳን ደስ አለሽ ❤🎉🎉🎉
@girmagetahun9653
@girmagetahun9653 19 күн бұрын
ደጀኔ ፈረንሳይ ለጋሲዮን ነዉ የማቀው መርካቶ አከባቢ ሲሰራ ያመላሊሰኝ ነበር መልካም ሰው ተጫዋች ሰው ነዉ በጣም ተግባብተን ነበር እንኩን ደስ አለህ ደጀኔ 🙏
@zufanghermai7459
@zufanghermai7459 2 ай бұрын
ደቂ ኣስመራ ጻዕዳ!!!!!❤
@DrawMeToYouLord
@DrawMeToYouLord 2 ай бұрын
ናይ በሓቒ❤
@እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ
@እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ 2 ай бұрын
ውድየሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ አላህየረፍት እጀራ ይስጠን😢❤❤❤❤❤
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ ዮኒዬ ጦርነት አይኑም ሑለመናዉም ጨርሶ ይጥፋ ጦርነት አዉዳሚ አሰቃቂ ነገር ነዉ ሰዉ ነዉ ሚበላዉ ።ሰላምን ያምጣልን ። አባታችን እንኳን ደስ አሎት ሰላምም እንኳን ደስ አለሽ ።አያታቹህንም ነብስ ይማር አሳድገዉ ለዚህ እንድትበቁ አድርገዋል ክብር ለነሱ ።ለናትሽም ነፍሳቸዉን ይማር ።አባባ ከቀሩት ልጆችዎ ፈጣሪ ያገናኝዎት🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹 እንቋዕ ሐጎሰኪ
@حسابخاص-ق8خ
@حسابخاص-ق8خ 2 ай бұрын
ደስ እሚሉ ቤተሰብ የእናቷ ነገር ልቤን ቢሰብረውም😢
@selam7643
@selam7643 2 ай бұрын
አባባ ሲያሳዝኑ 😢😢😢 የማረፍ ዘመን ይሁንሎት
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 2 ай бұрын
በጉጉት የምጠብቀውስ ነገር ተው ዘር ጠይቅን ሁለተኛ አቅርቡት ድጋፍም ቢደረግለት አለሁህ የሚለው ሰው የለውም
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 2 ай бұрын
አዲስነገር ከሌለ እንዴት ይጠሩታል??
@Fariya-b5n
@Fariya-b5n 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@fatmah6936
@fatmah6936 2 ай бұрын
እኔም አጀቴን ይበላኛል
@PeacefullRain-g4g
@PeacefullRain-g4g 2 ай бұрын
ቢቀርብስ እናትየው ከሌለች ምንጥቅም አለው
@yacobfantaye4658
@yacobfantaye4658 2 ай бұрын
ምን ሊሆን ነዉ የሚቀርበዉ አይገባችሁም ዘመድ ሳይገኝ ምን ይሁን
@mknl1888
@mknl1888 2 ай бұрын
ውይ አሳዛኝ ታሪክ እኳን ደስአላችሁ አላህ ቀሪዘመናችሁን ያብዛላችሁ
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Ай бұрын
አይጦረነት ትረፎ ይህነዉ አሁንም ይዘነዋል😢 እኮን ደሰሰ አላችሁ ጀግና አባት ኩረት ቅብረረ ያሉ በራሰ መተማመን ያላቸዉ 🎉
@hayattesema4388
@hayattesema4388 16 күн бұрын
ኡፍፍ ደሥ ሲል በመገናኘታቸው የኔባት ልጂም መውለዲ አዳደ አስፈላጊነት በተግባር
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢እንኳን ደስአላቹዉ ❤❤❤❤በእዉነት በሄህይወት መናር ትልቅ ነገር ነዉ ❤❤❤
@MebrahtuAlemseged
@MebrahtuAlemseged Ай бұрын
ebsዝም የምንልው ለናንተ ለመግለፅ ቃላት ስለማጥረን ነው ።ለሰው ማድነቅ ቀላል ነው የናንተ ግን እንደ ታቦት ብክብር ማየት ብቻ ሳይሆን እንደ ፈጣሪ እናንተ ብተሰሩት ተመስገን ማለት እወዳቻዋለሁ
@semeretewelday4626
@semeretewelday4626 2 ай бұрын
አግዛብሄር ያክብርልን ዮን እና ፀግ ኑሩሉን ቤተሰብ ደሞ እካን ደስ አለን ተባረኩልን ❤❤❤️❤
@ethiopiawitethiopiawit1169
@ethiopiawitethiopiawit1169 2 ай бұрын
አሁንም እኮ በጦርነት ብዙ የተለያዩ አሉ ምን አልባት ከ10 /20 አመት እንደዚህ የሚገናኙ ይኖታሉ. እግዜር ደላም ይስጠን እንጂ😢😢
@Rahma-ls5ji
@Rahma-ls5ji 2 ай бұрын
እንኳንም አባትሽንአገኘሽ ❤❤❤❤ባጣምደስይላል
@SisterSusu
@SisterSusu 2 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች እስኪ እንደኔ ሰራ ያስጠላው አለ ላይክ
@MekiuaYea
@MekiuaYea 2 ай бұрын
እኔምድክምብሎኛልወላሂ😢😢😢😢😢😢
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 2 ай бұрын
ምን. ያስጠላል. ጠክርሽ. ስሪ. አላማ. ካለሽ. የምን. ማስጠላት. ነዉ
@hiwothiwot-u9d
@hiwothiwot-u9d 2 ай бұрын
አይዞን ጠንካራ ሁኝ እሺ
@YeneMekilit-v8i
@YeneMekilit-v8i 2 ай бұрын
አዎ እኔ መዳም አስመርራኝ አለች እህት ዎንድሞቼ አስድጉኝ ሀገሬ ሰርቼ ልደር
@rabiatube7338
@rabiatube7338 2 ай бұрын
እኔ ሰልችቶኛል 😢😢 ደከመኝ ወላ ያረብ አበርታኝ 😢☝🤲
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 ай бұрын
ደስ ሲሉ እርጋታቸው የቤተሰቡ ተመሥገን እንኩዋን ደስ አላችው ebs ከፈጣሪ በታች ምስጋና ይገባችዋል👏👏👏
@hjgughkgkg1804
@hjgughkgkg1804 2 ай бұрын
አባቴ እንድህ እቅፍህ ማግባት ናፈቀኝ የኔ አባት አላህ አፊያህን ይመልስልህና 😢😢😢😢😢😢😢😢
@aminaapp4643
@aminaapp4643 2 ай бұрын
Allah yashirlshi yareb
@Muluneshwyohanis
@Muluneshwyohanis 2 ай бұрын
እንዴት ብዬ ልመርቃችሁ ኢቢኤሶች የሰው እምባ አባሾች ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@7yahgg280
@7yahgg280 2 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደስ አላችሁ እንኳንም በሂወት ተገናኛችሁ ❤❤🎉🎉😊😊
@abusemerabusemer
@abusemerabusemer 13 күн бұрын
ይህ ሁሉ ውጤት የወያኔዎች የማስገጠል ውጤት ነው
@MohammedAbdulahiAbdi
@MohammedAbdulahiAbdi 2 ай бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ከብዙ አመት መጠፋፋት በኃላ በመገናኛታቸው በጣም ደስ ብሎኛል❤❤🎉🎉🎉
@የማታአራት
@የማታአራት 2 ай бұрын
ጋሽዬ በቀደም ስታወራ በጣም አዝኜ ነበር እንኳን ደስ አለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@susisusu9563
@susisusu9563 2 ай бұрын
ፍትህ ለሄቨን እና መሰሎቿ
@KalkidanTamiru-mc6hg
@KalkidanTamiru-mc6hg 2 ай бұрын
ፍትህ ለንፁሀን አማራ
@ehetekarega3640
@ehetekarega3640 2 ай бұрын
እናተ ለምትገድሉዋች ፍትሕ ባንድ ሳይደለም ሑሉድ ኢትዮጵያዊያን ናቸው
@WtipirerOitfdhhf
@WtipirerOitfdhhf 2 ай бұрын
EBSochi ኑሩልን
@halemahalmurshidi7018
@halemahalmurshidi7018 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mesyfeker8682
@mesyfeker8682 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢እፍፍፍ የናትየዎ ታሪክ ልብ ይነካል አባታችን እንኮን ደስያላችሁ😢❤❤❤❤❤
@Almaz-g9r
@Almaz-g9r 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ስው ናቸው ጎሮቤታችን ናቸው ለውይን እህቴ ፈጣሪ ይቀበላት
@OppoCell-n4i
@OppoCell-n4i 2 ай бұрын
ይመስላሉ ጥሩ ሰዎች
@Lubabh-ft8pd
@Lubabh-ft8pd 2 ай бұрын
ሥራም ያጣ አለዉዲ ሥራ ላጣት እህቶቺቹን አላህ ይሥጣቸዉ አላህ እርዝቃቺንን ይክፈትልን ቅመሞቺየ❤❤❤❤
@Fre-v4o
@Fre-v4o 2 ай бұрын
የኔ አባት ሲታዪ ራሱ ደስ ይላሉ
@Zulfaahmed-s1v
@Zulfaahmed-s1v 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላ እኳን ደስ አላቹ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ማሻ አሏህ ብያለሁ ❤
@taghreedalharbi-im3xj
@taghreedalharbi-im3xj 2 ай бұрын
😢😢😢 አይ የኔ አባት እንኳን ደስ አሎት ዮኒ ምስስኪን
@Mekdi-t2b
@Mekdi-t2b 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ebs እንኳን ደስ አላችሁ❤
@tameamaaa1189
@tameamaaa1189 2 ай бұрын
እንኳን ደስአላችሑ🎉🎉🎉
@SabaFissha
@SabaFissha 2 ай бұрын
እንንኳን ደስ አላቹ መድሐኒዓለም ክብሩን ይውሰድ።❤❤❤
@Anumma572
@Anumma572 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የመስገን ደስ ያስኛችሁ
@mastewaldagne4016
@mastewaldagne4016 2 ай бұрын
አባትዋን ትመስላለች ደስ ይላሉ።
@AwolFentaYasinAwol
@AwolFentaYasinAwol 2 ай бұрын
አባትዬዉ በሳል ሰዉ ናቸዉ እኔኳን ባልፍ ትንንሾቹ ልጆቼ እህቶቻቸዉን ይፈልጋሉ ያሉበት part 👌 👌
@MmMm-zd3vu
@MmMm-zd3vu 2 ай бұрын
እንኻን ደስ አላቹ ደስ ይላል ❤❤❤
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 2 ай бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ 🎉🎉🎉
@Sofya-jk3ov
@Sofya-jk3ov 2 ай бұрын
የዘር ጠይቅ የጎደሬው ልጅ አልተገኝችም እረ እረ አለሁ በይው እሱም ይደሰት ደስታውን ማየት እዴት እደምጎጎ ቅዳሜ በመጣ ቁጥር
@eyeruskidane-xg3kr
@eyeruskidane-xg3kr 2 ай бұрын
እውነት ነው ለሁሉም ጊዜ አለው እንኳን ደስ አላችሁ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 ай бұрын
እውነት ነው ዬኒ ጦርነት አይኑ ይጥፋ እንኳን ደስ አለችሁ አባቴ ከቀሩት ጋርም ለመገናኘት ያብቃዎት ።
@tigistserage6823
@tigistserage6823 2 ай бұрын
ተመሰገንንንንንንንንንንንንንንን
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉የእናታቸው ሞት ልብ ቢሰብርም ምን ይደረግ😢
@ሰነዱስዱደ
@ሰነዱስዱደ 2 ай бұрын
ወንድ ልጅ አያልቅስ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስሜቱ ከባድ ነዉ እንኳን ተገናኛችሁ ያለፈዉ አለፈ አባትየ አታልቅሱ
@michaeltecleab8587
@michaeltecleab8587 2 ай бұрын
Wow, that’s amazing story. EBS you guys the best tv station. Specially the host crew.🎉🎉🎉
@eshetetareke4862
@eshetetareke4862 2 ай бұрын
እግዜአብሔር ታላቅነው እሰይ አንኳን ደስሰሰሰ ያላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
זום הכנה לאירוע טריגר - צפו בהכל
58:55
משנים כיוון - תנועת אקלים ישראלית
Рет қаралды 1,4 М.
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН