የእኛ ቀናት #21 ልጆቼ በመታመሜ ግራ ተጋብተው ከሀኪም ቤት ይልቅ ሌላ አማራጭ አገኙልኝ!

  Рет қаралды 105,178

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Жыл бұрын

በጣም አሞኝ ፊቴን ሁሉ ያሳክከኝ ጀመረ፡፡
Tenas Day Spa /ቴናስ ዴይ ስፓ/ን መጎብኘትና መጠቀም ከፈለጉ ቦሌ ቡልቡላ ማሪያም ማዞሪያ አካባቢ ቅዱስ ገብርዔል ህንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ ይገኛሉ፡፡ቀጠሮ ማስያዝ ከፈለጉ በ251912202838/251012196096 ላይ ይደውሉ፡፡

Пікірлер: 132
@realityshow7187
@realityshow7187 Жыл бұрын
Tenas Day Spa /ቴናስ ዴይ ስፓ/ን መጎብኘትና መጠቀም ከፈለጉ ቦሌ ቡልቡላ ማሪያም ማዞሪያ አካባቢ ቅዱስ ገብርዔል ህንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ ይገኛሉ፡፡ቀጠሮ ማስያዝ ከፈለጉ በ251912202838/251012196096 ላይ ይደውሉ፡፡
@spidermanismydad3144
@spidermanismydad3144 Жыл бұрын
Ere tenesh , pay her some percentage, she really give her best !! Not only free service , thank you for advertising money too , be kind 😊
@abenetagune997
@abenetagune997 Жыл бұрын
እደዚህ ሲጨንቃችሁ እና ሲያማችሁ መዳሀኒት መወሰድና መዝናናት ብቻ ሳይሆን ፀበል ቦታ ለመሄድ ሞክሩ ገንዬ
@spidermanismydad3144
@spidermanismydad3144 Жыл бұрын
Yaw , ye berr sponser neger honobat new enji, 4 sew mekeleb kebad new
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
@@spidermanismydad3144 mekalbe ayibalim masedege woyem mastededr biteye ok lijochu iko nach0
@user-is7ql4hg5t
@user-is7ql4hg5t 10 ай бұрын
እዉነት የዉ❤❤❤🎉🎉
@mesiabebe4709
@mesiabebe4709 Жыл бұрын
ገኒዬ የኔ ደርባባ ሴት ምን ያህል የተባረክሽ ሴት እንደሆንሽ በልጆችሽ ያስታውቃል እግዚአብሄር ይማርሽ ቤተሰብሽን ይባርክልሽ ❤️🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ገንዬ በጣም ደስ የሚል ቤት ነው እስክመጣ አላስቻለኝም ዘና ያረጋል ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@user-hh8vt7ld9f
@user-hh8vt7ld9f Жыл бұрын
እኔስ መፅናዬ እና ማዳኛዬ ኢየሱስ ብቻ ነው ይመቻቹ ✌️
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Жыл бұрын
ሃሌሉያ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን yes እየሱስ ጌታ ነው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ገኒ መድሃኒዓለም ይማርሽ ከነልጆችሽ በጣም ነው የምወድሽ 🙏🙏🙏
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ክፍ አይንካችሁ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@asenakubelete51ነይ ውዴ እንደማመር
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 Жыл бұрын
ኣሜንንን 🙏🙏🙏
@freleme522
@freleme522 Жыл бұрын
Amen
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@asenakubelete51 ደምሪኚ
@tesfateshome1637
@tesfateshome1637 Жыл бұрын
የኔ ውድ ተሰቃየውን ብታጠፊያት የምናወጣቸው ቃላቶች በጣም ሀይል አላቸው ስለዚህ ብንጠነቀቅ ካንቺ አላቅም ቅር እንዳላሰኝሽ ውድድ አደርግሻለሁ
@user-po4gf2br2i
@user-po4gf2br2i Жыл бұрын
አችን ሣይ እናቴን እናቴነው የምመሥሊኝ ወላሂ የኔ ናት ሽ አመት ኑሪ ገኒየ የኔፍልቅልቅ
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
አይዞሽ ገኒየ በሁሉምነው ደግሞ እንካንተሻለሽ🥰🥰🥰
@saneahs539
@saneahs539 Жыл бұрын
የኔ እነት ፈጠር ከልጆችሽ የቆይሽ እድሜነ ጤነ ይስጥሽ እነሱም ይበረኩልሽ ገንዬኮ
@user-ee8nc9yu9n
@user-ee8nc9yu9n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ለልጆች ፍቅር መስጠት ማሳደግ አስፈላጊ ነገር ነው መገሰፅ ደግሞ አስፈላጊ ነገር ነው
@surafelabebe.
@surafelabebe. Жыл бұрын
እኔ ኮ ትንሹን ልጅ እንዴት እንደምወደው 😍
@user-xd8gf4xs1c
@user-xd8gf4xs1c Жыл бұрын
Wey dawit ymr i'm in lv wiz this cool and amazing guy ymr he is so smart ke edmaw belay nw miyasebew
@adyamdesalegne7018
@adyamdesalegne7018 Жыл бұрын
ገንዬ በጣም ደስ የሚል ቤት ነው
@wennykebbede3845
@wennykebbede3845 Жыл бұрын
ገኒ ካርቱም በነበርኩ ጊዜ እንደው እንዳንቺ አርቲስት አደለችም እንጂ ቁርጥ አንቺን ምትመስል ሱዳናዊት ፍቅረኛ ነበረችኝ እና መመሳሰላቹህ ለኔ አንቺን ባየሁ ጊዜ እሶዋን እንዳስታውስ ያደርገኛል እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
@seadatube674
@seadatube674 Жыл бұрын
ሳይደክሙና ሳይሰለቹ ረበና.. ረበና... ረበና... ያሉ ምላሶች፣ ምላሽን ማግኘታቸው አይቀሬ ነው! አላህ የማይሰለች ምላስ፣ የማይደክም ልብ ይስጠን❤️
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋውውው
@seadatube674
@seadatube674 Жыл бұрын
እሽ ዉዴ
@asmaabdu271
@asmaabdu271 Жыл бұрын
Ameen
@user-wz9rc4fz4w
@user-wz9rc4fz4w Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@samrawitzewdu7496
@samrawitzewdu7496 Ай бұрын
ዋው
@mfmmamd6002
@mfmmamd6002 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ
@emyarabee87
@emyarabee87 Жыл бұрын
የኔ ምርጥ እናት ክፍ አይንከሺ በልጆችሺ ማል ከብርሺ ኑርልኝ ምንም አቱኝጤና ይስጥሺ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@ethiolove131
@ethiolove131 Жыл бұрын
አረ ቲጂ ጠፋች ገኒ እመቤቴ ትማርሽ ሀይዞሽ ልጆችሽ ከፈጣሪ በታች መድሀኒቶችሽ ናቸው እመቤቴ ትጠብቅልሽ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍናችው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚውዴዋውው🥬
@edentale3566
@edentale3566 Жыл бұрын
Ere betifi mematat bzu tetsno alew atmatu....ewedachualehu betam
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Жыл бұрын
በጣም ምታምሩት
@besabesa5671
@besabesa5671 Жыл бұрын
Esti tigistin and ken ebetachu amtuwat pks🙏❤🥰
@genetadankew7479
@genetadankew7479 Жыл бұрын
Geni you should wear a mask
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
ጥልብኝ ከባሌ ውጭ ወላሂ ሰውነቴ ን የሚነካኝ አልውደም ሴትም ብሆን ከባሌ ውጭ ሰውነቴን ማሳየት አልውደም አባቴ እና ወንደሜ ለራሱ ፀገሪየ እረጅም አጭር አያውቁም አልወደም 😂😂ባሌን ለራሱ በሰንተ ጉደ ለመደሁት የመጀመሪያ ነው የረዳኝ ነበር
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሸ
@AETV1116
@AETV1116 Жыл бұрын
ማራኪ ቤተሰብ❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@genettecere8937
@genettecere8937 Жыл бұрын
ገንየ ጉፍን ነው ውይ አመመኝ ስትይ በጣም እፈራለሁ እማርሳው ቀን ሰላለ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ ታርግሽ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋው
@ef6079
@ef6079 Жыл бұрын
ምንም አይንክባቸው ውድ እናታቸውን ገንዬ ፍቅር ነሽኮ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋው
@ekrutube5357
@ekrutube5357 Жыл бұрын
ስታምሩ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Arif new gen ene yalewebet Hager jacuzzi k 17 amet betach kelekel new
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus Жыл бұрын
Betame tameralachu Good information for diaspora!! Keep up !!!!! Thanks 😊
@mestawatgeda444
@mestawatgeda444 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ 😍🥰🥰🥰
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 Жыл бұрын
Ayezosh Egizahber yemaresh Geniye
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@sirakassefa1019
@sirakassefa1019 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ገንዬ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
እግዛብሄር አር ይማርሽ ባህር ዛፍ ታተgni ለምያፍንሽ !
@betetomass9463
@betetomass9463 Жыл бұрын
ሰላም ገኒ ቲጂ የት ጠፋች
@habtamuabay6571
@habtamuabay6571 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለማለት ቀለለባቹ አደል ።በተረተረት መዳን አለ አንዴ ስሜት ብቻ እውነቱን ብታቁ ይሻላቹሀል በሞራል ሂወት የለም
@genetadankew7479
@genetadankew7479 Жыл бұрын
Endet amoshe abrshe tegbyalshe🤔
@amanithupia1201
@amanithupia1201 Жыл бұрын
ኣረ ቲጂ ናፍቃኛለች በፈጣሪ ኣቅሩቡልን እስቲ ከቻላቹ
@pandanadi4958
@pandanadi4958 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@genettecere8937
@genettecere8937 Жыл бұрын
እኔን እምም ያርገኝ ያንችን ክፉ አያሳየኝ ገንየ ስወድሽ
@semerytemehegebu6018
@semerytemehegebu6018 Жыл бұрын
ተጁ ጠፍችስ በሰላም ነው
@hanna9502
@hanna9502 Жыл бұрын
ገንዬ ግን ጉንፋን በተደጋጋሚ ያጠቃሻል ልበል?
@elssahadgu8789
@elssahadgu8789 Жыл бұрын
ስንት ብር ነው
@user-nd1uu9dg6j
@user-nd1uu9dg6j Жыл бұрын
ግን ትግስ ጠፋች እሳ በሰላም ነው ናፍቃን አለች
@yananeshtasfay1981
@yananeshtasfay1981 Жыл бұрын
የዩቲቢብር ቀላል አጠገባቸው ክክክ
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 Жыл бұрын
😘😘😘😘😘
@akbiretdaniel9433
@akbiretdaniel9433 Жыл бұрын
ባቢድሥ የምትል ልጅ ፋቅር የሆንክ እንዳንተ ሽይወለድ እደግ
@user-gm8fi8zo2v
@user-gm8fi8zo2v 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 Жыл бұрын
ማክሰ ለምን አለበሸም ገኒ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 9 ай бұрын
,መኪና እየነዳች ልጆቹ ቤልት አስረዉ አርፈው ቢቀመጡ ጥንቃቂ ይጎላል
@meltedamendi9361
@meltedamendi9361 Жыл бұрын
Ahun yalhubet huneta lay nw yaleshew Geniye Egziabher yemaresh
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@hiwotdemissie681
@hiwotdemissie681 Жыл бұрын
አንደኛ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@hiwotdemissie681
@hiwotdemissie681 Жыл бұрын
እሺ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
ዴቭ አንገትህ ላይ ማህተብ አድርግ ገኒዬ ይማርሽ ታምራላቹ😍😍😍
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚውዴዋውው🥒
@Elu454
@Elu454 Жыл бұрын
ኤሬትዕግስት ዬት ገባች???
@mismtg5829
@mismtg5829 Жыл бұрын
Geniye aysosh tadleshal endewm ljochsh mrtoch nachew degmom dersewlshal lemangnawm COVID check adrgi ayzosh egziabher ymarsh
@martamar1829
@martamar1829 Жыл бұрын
ገኒ አሁን ትድኛለሽ
@hiwet7879
@hiwet7879 Жыл бұрын
የምትወደዱ ቤተሰብ
@yohanajo46
@yohanajo46 Жыл бұрын
እኔንም ከሰዓት ጀምሮ 😤🤧🤕
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@redeactef
@redeactef Жыл бұрын
ባለፈው በሰራተኛዋ ጉዳይ ለተናገርሽበት አንደበትሽ። ንስሐ ጊቢበት እንዴት ሰው ሞት ስፈረድበት ታጨበጭቢያለሽ?
@montewoube5472
@montewoube5472 Жыл бұрын
ምናለ ባቢ ማሚን ብትሰማ
@menberegidey9784
@menberegidey9784 Жыл бұрын
😘😘😘😘😫😘😘😘😫😘😘😫😫😫😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚውዴዋውው🥯
@selamawitgebremeskel6524
@selamawitgebremeskel6524 Жыл бұрын
ሰላም የገኒ ቤተሰቦች ሰሞኑን የጉንፋን ወረርሽኝ በየ ቦታው ብዙ ሰው እየታመመ ስለሆነ ሁላችሁም ከዚህ ወረርሽኝ እራሳችሁን ጠብቁ ጥንቃቄም አድርጉ ቢቻል ማስክ ብታደርጉ የተሻለ ነው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚውዴዋውዋ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
አትከኪው ፊትሽን አለርጂክ ነው እቲም አድርጊበት?!!!!
@lilimikele5747
@lilimikele5747 Жыл бұрын
Geniye family endt endesmiyasekena gn babi talak aysamem😏
@mulukenkelemework6036
@mulukenkelemework6036 Жыл бұрын
ባቢ ስርአት እየነዳች ገኒ አትሳማት
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
እነዚህ በልጣጦች ተጠንቀቁ!!!
@ermiyasabebe3232
@ermiyasabebe3232 Жыл бұрын
ትላት አላየነውም
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ደምረኝ
@ermiyasabebe3232
@ermiyasabebe3232 Жыл бұрын
@@asenakubelete51 አንቺ ቅደሚ
@spidermanismydad3144
@spidermanismydad3144 Жыл бұрын
Enadew egzabher yemaresh , besobeshal!!! 😉 honey you have to get paid to for your advertising!! Hallo , not only free Service 😊😉😉😉😉
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
እረ ገን እባብ ነው ጭንቅላት የሚመታ ው አይልመድብሽ ቆንጭው ባሆን haha ካንቺ በላይ አሰብቁለት አይደለ
@T-T743
@T-T743 Жыл бұрын
አንዳንዴ በድብቅ ካሜራ እየተቀረፀ ነው ብለን ስናስብ ባቢ ድንገት ወደ ካሜራው አየት እያደረገ ያሳውቃል:: ደግሞ ሁሌ ነውኮ ካሜራ አየት አድርጎ ዞር የሚለው ነገር ሲያበሳጭ...... አርፈህ ስራ እስቲ አትንቀልቀል በይልኝ ማማዬ:: እንደዛ ካልሆነ ግን ድንገት ያሉትን ነገሮች የምታሳዩ ሳይሆን reality show ሳይሆን dialog አጥንታችሁ የምትቀርፁ ነው የሚመስለው:: እደግመዋለሁ ባቢ እረፍ😠😠😠
@betyatk5570
@betyatk5570 Жыл бұрын
ይህ ፕራግራም ግን ምንም አስተማሪ ነገር የለውም የለት ከለት ላይፋችሁን ነው የምታሳዬን አስተማሪ አድርጉታ ተከታዬቻችሁም እየተማሩ ዘና የሚሉበት
@tinbite6022
@tinbite6022 Жыл бұрын
Reality show new enatu
@tijihaymi793
@tijihaymi793 Жыл бұрын
ቤተሠብ ሠፕስክራይብ እንደራረግ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@tijihaymi793
@tijihaymi793 Жыл бұрын
@@asenakubelete51 ደምሪኝ ልደምርሽ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@tijihaymi793 ኑ እንደማመር
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@tijihaymi793 ደምሪኚ
@calow22
@calow22 Жыл бұрын
Weyne babi 😂😂
@kerymarykery7815
@kerymarykery7815 Жыл бұрын
አንተ ቅዱስ ማ ሚን አታስቸግር
@user-rp7by5ky8o
@user-rp7by5ky8o Жыл бұрын
ለዩቱብ ገንዘብ ብላችው ተዝረከረካችው
@lovemessi3262
@lovemessi3262 Жыл бұрын
አይባልም አንች
@mismtg5829
@mismtg5829 Жыл бұрын
Lemnewsh eyin alalush bebetachew metesh yetezrekerekshw anchiw
@haregnigatu8911
@haregnigatu8911 Жыл бұрын
ደንቆሮ
@mismtg5829
@mismtg5829 Жыл бұрын
Anchi joroyalesh tbekinalesh ekek
@edlekinde6823
@edlekinde6823 Жыл бұрын
በጣም ተዝረከረካችው
@rahelkassa5077
@rahelkassa5077 Жыл бұрын
ምን አይነት ነገር ነው ልጃቹ እናት ተው ሲለው ልጅ እንዴት እሺ አይልም ያበሻ ልጅ በጣም ባለጌ ነው ሂዱ የውጭዋቹን ልጆች ከአበሻ ውጪ ብዙ ጊዜ አያለሁ ይህ ጥሩ አይደለም ልጅ ተው መባል የለበትም ባለፈው መኪናውን አትንካ ሲባል ዝም ብሎ መንካት አቤት የኔልጅ ቢሆን መዝልጌ መዝልጌ ነው የምለቀው ሰርአት አልበኛ ልጅ ተው አንዴ ብዬው እንቢ ብሎ ሲሙአዘዝ ሰለዚህ እንዲህ ሚዲያላይ መውጣት ብቻ ሳይሆን እናታችሁን አታሰጩሁ ጉንፍን ያዘኝ አትጠጋኝ ካለች ዞር ይሄነው ሰርአት ያለው ልጅ::
@tinsaonimu8507
@tinsaonimu8507 9 ай бұрын
እንደዚ አይነት ትይንት ላይ ማለቴ አለም የሚያየው ላይ ለምንድ ነው ሲያለቅሱም ሲታመሙም ትልቅ ሾ ላይም ሲያለቅሱ የቂጥ መጥረጊያ ሶፍት ነው የሚጠቀሙት ድእነት ነው እንዳትሉኝ ምክንያቱም በቅጠል ጠርጌ አድጌ የቂጥ መጥረጊያ አፍንጫ ሲጠረግ 🤮🤮🤮እኩል እንሰልጥን እንጂ ጎበዝ ባእል ነው እሚልም አይጠፉም 😂😂 🤧🤧
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Жыл бұрын
ሀገራችን ሰላምይሁን📚ዉድ እህቶቸ ኑኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ያገኛሉ የሙሥሊም ግዜ ዉድ ነች ግዜችንን እንጠቀም መለከል ሞት ሣይመጣ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ጎራበሉ ወደቻናሌ📚
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ደምሪኝ
የእኛ ቀናት #25 የልደቴ ቀን አብረኸኝ አትሆንም ተባለ።
17:55
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 180 М.
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 8 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 10 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
(የገኒ ቤተሰቦች) ጉድ አደረጉኝ።#donkeytube #ebs #abelbirhanu
14:35
YE FITSE AYIN የፍፄ አይን
Рет қаралды 70 М.
ቤተሰብን እያዩ በስጋት ሰቀቀን መታጠር እንዴት ያማል?
32:51
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 19 М.
የእኛ ቀናት#28 አስጨናቂው የእንጦጦ ፓርክ ውሎዋችን።
16:33
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 54 М.
መክሊት በስራ ላይ ድንገት አለቀሰች!
9:23
kidus mulugeta
Рет қаралды 207 М.
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 8 МЛН