የእኛ ቀናት

  Рет қаралды 40,611

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Күн бұрын

Пікірлер: 56
@rodas9491
@rodas9491 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ አርቲስት ናት ግን አትታይም ብዝ
@salemgashe8721
@salemgashe8721 28 күн бұрын
አባአባ አባአባ አባአባ በጣም ኑው ያሳዘነኝ በጣም አምላኬ ሆይ ገኒና አባአባ ታርቀው አሳየኝ እንዴት ይሻለኛል ምንም ነው ያልቻልኩት ማን ያውቃል በሂወት እያለን ያሳየን ይሆናል ማንም ፍፁም የለም እንኳን ደምና ስጋ በፈጣሪ ቸርነት ነው የኖርነዋረው ገኒ ምንም አይነት ጥፋት ቢያጠረ 100 እድል ሊሰጠው ይግባል ይህ ሰው በጣጣጣም ነው ያሳዘነኝ አባትነቱ ይለያል ገኒ ያንቺም እናትነት እንደዚሁ ምርጥ እናት ነሽ ታርቃቹ አንድላይ ብትኖሩ በልጆቹ ፍቅር ና በፈጣሪ ፀጋ ይኖራል ልጆችሽን እንደምቶጂ አውቃለው እነሱ የሚወዱትን መውደድ ግድነው ትላንት አልፎል ማንም አልሞተም ገንዬ አቃለው ብዙ ሰውም ምኞት ና ድካም እንደሆነ እቃለው ከዚ በላይ ቅጣት አገባውም አባአባ ገንዬ በደንብ አስቢእበት ነገ አያምጣውና አንድ ነገር ቢሆን ፀእፀቱን አትችይውም እኔ ግዜ የተረፈኝ ሰው ስለሆንኩ አይደለም ቁጭ ብዬ ይሄን ሁሉ የምፅፈው ግን ባለፈው በ ኢብዬስ ቲቪ ሳየው ስላልችለ ነው እንጂ ቢመለስ እንደሚወድ እኔም የሂትዬጵያም እዝብ የአብዛኛው ፍላጎት ነው እንደዚ አይነት አባት በዚ ዘመን አንድ ሚልዮን ግዜ ቢያጠፍ ሁለት ሚልዬን እድል ይገባዋል ❤❤❤❤
@enatmekuria8453
@enatmekuria8453 Ай бұрын
ተለያይቶም ለልጆች መኖር እንደሚቻል ልጆቻቸውን ማየት ነው በጥሩ ትዳር ውስጥ ካደጉ ልጆች ያልተናነሰ እንደውም የተሻለ ስብእና፣ የቤረሰብ ፍቅር፣ በራስ የመተማመን ስሜት በቃ ልጆች ላይ ልናየው የምንመኘው ሁሉም ነገር የታደሉ ናቸው። ዋናው ነገር ፍቅርን መከባበርን እያስተማሩ ማሳደግ ነው። አብረው እየኖሩ እናትና አባት ላይ ጭቅጭቅና ጥላቻ ምሬትን እያዩ ከሚያድጉ ትዳር እንዳይፈርስ ብዙ ጥረው ካልተሳካ ተበያይቶ እንደዚህም ስኬታማ ፍቅርን የሚያውቁ የተባረኩ ልጆችን በጋራ ማሳደግ ይቻላል ለሚለው ትልቅ ምሳሌ ናቸሁ አድናቂሽ ነኝ ገኒ
@liya7521
@liya7521 27 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭ገንዬ ሴፉላይ ባልሽ ሲያለቅስ ውስጤን ነው የሰበርው በጣም ነው ያለቀስኩት ይኔ አባት እኔን እንዲህ የከፋኝ እና ያስለቀሰኝ ልጆቻችሁ ምን ያክል ተደብቀው እንደሚያለቅሱና ትራሳቸው በእንባ ምልክት እንዳበጀ እርግጠኛ ነኝ ሁሉም አላፊ ነው ባልሽን ሰብስቢ ሴፉም ሰርግ ይደግስ እኛም ስጦታ እናዘጋጅ ግን ግን ግን የኔ ምልከታ በተለየ ሁኔታ ነው እንዲህ እንዲያዝንና እንዲያለቅስ የተመተተበት ይመስለኛል በእውቀቱና በትዳሩ ቀንተው እስቲ ፀበል ውሰጂው እስራቱ ይፈታ ሰው እኮ ተንኮለኛ ነው ወዳጅ መስሎ ጠላት እባክሽ ገንዬ😭😭😭😭😭🙏🙏😭
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr Ай бұрын
ደስ ስትል ልጅ ወልዳችሁ. እምትለያዩ ሰወች ከነዚህሰወችተማሩ. ግደታ አብሮመኖርብቻአይደለም ተለያይቶም መዋደድአለ
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 Ай бұрын
እልፍ ሲሉት እልፍ ይገኛል ደሃ ሞኝ ሞትን ይመኛል አሉ እና ለሁም ጊዜ አለው እና ገኒ ከባሏ ጋር እንደገና በቁርባን ይጋቡ የምትሉ
@ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ
@ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ Ай бұрын
እኔ እና ባለቤቴም 11 ዓመት ሁነን አይላያቹ በሉን❤❤❤
@fengebi9715
@fengebi9715 Ай бұрын
Ayileyachihu 25,50,75 amet lemakiber yabikachihu abrachihu arju
@ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ
@ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ Ай бұрын
@@fengebi9715 Amen Amen Amen❤❤❤
@ethiopiaagere6761
@ethiopiaagere6761 28 күн бұрын
ውይ ጥርሰ ብልዟ ፅዬንዬ ❤❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ
@awetashiaserat1787
@awetashiaserat1787 Ай бұрын
ዳኒየ ያገሬ የደዜ ልጂ ደየግ ዘጋ እኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ወድሜ የሀይቅ እቁ አብራቺሁ ጃጁ ❤❤❤❤❤❤❤
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ Ай бұрын
ደስ ትላላቹ እመቤቴ ቤታቹን በበረከት ትሙላላቹ ጥሎብኝ ጋሽ ሙሌን እንዴት እንደምወደው ህይወትን በቁም ነገር ቀለል አድሮጎ ነው ሚኖረው ❤❤❤❤❤
@WebalemKebede-g6v
@WebalemKebede-g6v 20 күн бұрын
ገንዬ ሙሌ እጅግ በጣም ጌታ ይባርካቹ
@hiwottesfaye658
@hiwottesfaye658 Ай бұрын
ሁሌም በጤና በሰላም በደስታ ኑሩ ❤❤❤❤❤
@ChaltuDereje-yt1gq
@ChaltuDereje-yt1gq Ай бұрын
Gani family betam nw des yemtlugn ke balish ga 1 silehonchu lm so happy ❤❤❤❤❤
@horihori4103
@horihori4103 Ай бұрын
ገንዬ በናትሽ በልጆችሽ ይዤሻለሁ ታረቂው ምሰኪን ነው
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 28 күн бұрын
❤❤❤❤Enatem tarekuna yeEthiopia hezeb yedeset
@makih.m6685
@makih.m6685 Ай бұрын
በጣም ደስይላል ስወዲት ምርጥ አርቲስትናት ❤❤❤❤❤❤
@Black-lioness
@Black-lioness 28 күн бұрын
Their mum is very young how blessed are these couple to be surrounded by loved ones. 🌼🤲🏾🌹barkt yedarabachu
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Ай бұрын
የገኒ ቤተሰቦች ደስ እሚል ነገር አሳያቹሁን🎉🎉🎉🎉🎉
@kiryhussenyaa
@kiryhussenyaa 28 күн бұрын
አረ ተይ ገኒዬ ፍቅር 100% ሲያሸንፍ አሳዬን እባክሽ ተይ ግን ሙሌን አግቢው please እስኪ አስቢበት እንደገና ተይ ኢትዮጵያውያንን አስደስቺን ተይ ግን ገኒ😢😢😢
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff Ай бұрын
የኔማርበሰላምውለጂ❤
@lamrot1623
@lamrot1623 Ай бұрын
Tsiye abren temrenal metehara family nene ❤
@hiwottesfaye658
@hiwottesfaye658 Ай бұрын
ገንዬ በጣም ከምልሽ በላይ ነው የምወዳችሁ
@WebitEthiopia
@WebitEthiopia Ай бұрын
ገኒ ሙሌን ወጣ ሲል በደንብ እንዲለብስ አግዢው
@exodus134
@exodus134 28 күн бұрын
🙄
@AbebaBahlibi
@AbebaBahlibi 25 күн бұрын
ታረቁ ታረቁ ታረቁ "አብራችሁ ኑሩ:: 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@selamnahomselam1138
@selamnahomselam1138 Ай бұрын
Hoooo geniy blessed
@BitanyaFeraw
@BitanyaFeraw Ай бұрын
Kebad new wey attareke wey atrek esu yaszenegal yekreta yemake sew yaseferagal
@MonaTubeሙና
@MonaTubeሙና Ай бұрын
ገኑ ጉበዝ ናት የምትሉ እስኪ ደምሩኝ
@awetashiaserat1787
@awetashiaserat1787 Ай бұрын
ዳንኤል ሠለሺ ነው ኢሄ ልጂ
@marie-un7ds
@marie-un7ds Ай бұрын
Gine betame ewideshalwe gine esike lebalishe anide edile sechwe ebs laye abay lay beniberwe koyetacho betame asazineje abate behonese bey azineko geta eyesuse enekwane yesekeloten yeker belwale sew demo setetone kamene yeker betbabalo ena yelejochaabate becha balebata seteylemayet yabekane enafekalwe etebekalwe
@selamnahomselam1138
@selamnahomselam1138 Ай бұрын
Please be together enough to give forgiveness for everything geni And professor muligeta ❤
@tsinatweldemariyam3266
@tsinatweldemariyam3266 Ай бұрын
"Assistant professor" there's a big difference.
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@bezagadissa8254
@bezagadissa8254 28 күн бұрын
geneya ena betam new yemewedesh lebetsebochesh yalesh fiqer yelayebegnal and e asetayayet beseteshe gen des yelagnal yenatenet fiqersh kemebzatu yetenesa lemekilit yalsh neger yeleyalim enam semateshen be kiss tegelchewalesh ya bayehon tensh des yelagnal nurilgne
@yergagoshu3677
@yergagoshu3677 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Kalkidan-u7y
@Kalkidan-u7y Ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች 😂😂😂🎉
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mahder-p6r
@mahder-p6r Ай бұрын
ወኔ ድምፅሽ ሲምር የሄለን ሾ ድምፅ ቆጭ
@MohamedAlmansoori-l9t
@MohamedAlmansoori-l9t Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@azemeraasefa3922
@azemeraasefa3922 Ай бұрын
Genius migerme new became awesome mewedeshe
@ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
@ጥቁርሰው-ኸ9ኈ Ай бұрын
ግራ አታጋቡን
@Firehiwotgezahagn
@Firehiwotgezahagn Ай бұрын
በናታችሁ በድጋሚ ተጋቡ እናተም
@asenakechaseffa5338
@asenakechaseffa5338 Ай бұрын
ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ጀዋሬና ስዩም ተሾመ ግን ይተዋወቃሉ ?
@tsinatweldemariyam3266
@tsinatweldemariyam3266 Ай бұрын
Redat professor leyunet alew enatu.!
@clickcell7393
@clickcell7393 29 күн бұрын
Menwe bykomatu erdat erdat alke kenat asemslbhe😂😂😂😂😂​@@tsinatweldemariyam3266
@tsehayneshworku3699
@tsehayneshworku3699 Ай бұрын
@peace3791
@peace3791 29 күн бұрын
You need a space from your ex. It’s important.
@Black-lioness
@Black-lioness 28 күн бұрын
They know what they are doing
@Firehiwotgezahagn
@Firehiwotgezahagn Ай бұрын
በናታችሁ በድጋሚ ተጋቡ እናተም
@MarthaFisiha-og5ox
@MarthaFisiha-og5ox Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ComCell-ch9jb
@ComCell-ch9jb Ай бұрын
❤❤❤❤
ፓስተር ቸሬ ባንቺ ምክንያት ተወቅሻለሁ ብሎ ቤቴ ድረስ መጣ።
44:42
የእኛ ቀናት  #219 እሼን ድንገት ሰርፕራይዝ  አደረኩት::
9:07
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 43 М.
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
家庭搞笑日记
Рет қаралды 17 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 53 МЛН
የእኛ ቀናት #17 ሰባት አመታችንን በእንባ አስታወስነው::
12:24
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 409 М.
የእኛ ቀናት 218  ስቃዬን ያበላኝ የወንጪ ሀይቅ ቆይታዬ...
15:44
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 65 М.