No video

የእኛ ቀናት #50 ማሚ ሹካ ቁምሳጥኗ ውስጥ ደብቃለች።

  Рет қаралды 70,943

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Жыл бұрын

በምግብ ልትደልሉኝ አትሞክሩ ተባልን።

Пікірлер: 87
@hulum955beersuhone
@hulum955beersuhone Жыл бұрын
ማኪዬ ምግብ ስሰሪ ማስተካከል ያሉብሽ 2ነገሮች 1ኛ.ፀጉርሽን እሰሪ 2የለበሽው ጃኬትሽን ሰብሰብ አድርጊ❤❤❤በተረፈ ዋው
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 Жыл бұрын
አቤት የዚቤት ኑሮ በጣም ነው የምቀናው የፍቅር ቅናት እሺ መክሊት የኔቀጮ ❤
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
መክሊት ይልመድብሸ ለመጀመሪያ ጊዜ ምግብ ሰትሰራ
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 Жыл бұрын
የተባረኩ ልጆች እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ❤❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
መክሊትዬ ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ቀጥይበት ፍቅር የሖናቹሕ ፋሚሊወች❤😘
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 Жыл бұрын
ወይ ዳዉት አያችሁ ባርኮ ሴበላ እድግ በል❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
በመጀርያ ምግቡ አማትቦተ ተመገበ በጣም ጎበዝ❤❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው መክሊት ምግብ ሰራችሁ ሰላጣ ሲሰጋጅ ለብቻ ቢትቀምሚና ቢጨምር ቴስቱ የተመጣጠነ ይሆናል በርቺ ጎበዝ 🙏
@mulumulu2018
@mulumulu2018 Жыл бұрын
Dawet bareko nw yebelawu ❤❤❤tebarek dawet😊❤
@kelem_Tube
@kelem_Tube Жыл бұрын
ዋው መክሊትዬ የኔ አንደኛ ባለሞያ ጎበዝ ነሽ ገኒን አታናዱ ደግሞ ተንከባከቡ ፍቅር የሆናችሁ ውይ ደቂቃው ግን አነሰ እረዘም አድርጉልን ስወዳችሁ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
እንኳን አደረሣችሁ ለኦሣእና በአል ለትንሣኤው ደግሞ በሠላም ያድርሠን
@user-eh9pn9mm4w
@user-eh9pn9mm4w 10 ай бұрын
God bless all of you
@hanigtube519
@hanigtube519 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ኮማች እና ቪወር ነኝ ዛሬ😅
@user-ll1qm6xg7c
@user-ll1qm6xg7c Жыл бұрын
ጎበዝ መክሊት ❤❤❤
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
እረ ለሰከድም ቢሆን ይቺን ስዴ ወርቅ ድቡሽቡሽዬ እናት አታናዷት አቤት ገኒ ከልጆችሽ አባት ጋር በትታረቂ ከልጆችሽ በላይ እኔን ይመስለኛል ደስ የሚለኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@peace2808
@peace2808 Жыл бұрын
you are amazing❤
@asterhagos4325
@asterhagos4325 Жыл бұрын
ስታምሩ ዋው ጎበዝ ባለሞያ መክሊትዬ ይልመድብሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@tsigeredaalemayehu9344
@tsigeredaalemayehu9344 Жыл бұрын
ገኒዬ ስታኮርፊ እናቴን አስታወሺኝ እሷ ስታኮርፍ ምግብ አልበላም ትላለች ክብር ለናቶቻችን❤
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Жыл бұрын
ፀጉርሺን ወዴኋላ አሢዢ መክሊት ምግብ ሥትሠሪ
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
መክሊትዬ ጎበዝ ባለሞያ ነሽ
@sidulile7253
@sidulile7253 Жыл бұрын
Tabrku❤❤❤❤❤
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
ጎበዝ መክሊትዬ የሰላጣውን ድሬሲንግ በሌላ ዕቃ አደባልቀሽ ጨምሪው
@nunadebebe983
@nunadebebe983 Жыл бұрын
ስታምሩ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yb8ej7fn9n
@user-yb8ej7fn9n 11 ай бұрын
የኔውዶች ወላሂ ስወዳችሁ እናቴን መሰልሽኝ😢😢😢😢❤❤❤❤❤ መክሊት የኔቆጆ❤❤❤❤❤
@Coli250
@Coli250 11 ай бұрын
The best family ❤❤❤❤😊😊😊
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
የምር ገኒ መክሊትን የመሰለ ቆንጂየ ልጂ ስለወለድሽ እድለኛ ነሽ
@samrawitayfokru5395
@samrawitayfokru5395 Жыл бұрын
Ataskefuat ykerta teykuat kdus eyalech bedenb tenkebakebyat ❤
@ghccc5684
@ghccc5684 Жыл бұрын
የተባረክ ይሆን
@Jamilatube-bu4tw
@Jamilatube-bu4tw Жыл бұрын
መክሊት ጉበዝ ግን ምግብ ሰስሪ ፀጉርሺን ብትሸፍኘው በትስበስቢውና ብታስሪሁ የተመርጠ ነው በትርፍ እወዳቺሁዊለሁ❤❤❤❤❤
@kenean1915
@kenean1915 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤እወዳችዋለው❤❤❤❤❤
@edentadesse2578
@edentadesse2578 Жыл бұрын
Mekeleteye yene gobeza wula edaz megeba serelena eshi
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Жыл бұрын
ሁሉም እናቶች ናቼው እንዳይ ሠበር እና እንዳይጎዳ ነው እሚዴብቁት
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds Жыл бұрын
ዋው ❤❤❤❤
@fatimaswa3171
@fatimaswa3171 Жыл бұрын
መክሊት ሙያ የላትም ላላችሁ ይሄውላችሁ😅😅😅😅😅
@aynalemtiliye5815
@aynalemtiliye5815 Жыл бұрын
Siwadachuuu mirixii betasabii
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u Жыл бұрын
ያቆማል በልጣጩም መክሊት ሞክሪውጆሮሽ ላይ እርጊና የሽንኩርት ልጣጩን
@frewlema1826
@frewlema1826 Жыл бұрын
መክሊትዛሬምግብስሰራአየሁ
@Enbabafiori
@Enbabafiori Жыл бұрын
💖💖💖😇👍
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 Жыл бұрын
@user-ec6xf3yx2v
@user-ec6xf3yx2v Жыл бұрын
ደስየምትሉሉሉሉሉሉ❤❤❤❤❤
@mandaramabdara5987
@mandaramabdara5987 Жыл бұрын
ሰወዳቸ❤❤❤
@mdanuar7051
@mdanuar7051 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Жыл бұрын
Waw new swedachu meklit englishgnash temechtognal
@MoG1983
@MoG1983 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ብዙን ነገርስትኖሩት እውነተኛ ስለሆነ ከይቅርታ ጋር 1.ሽንኩርት እንዳያቃጥል አለማሽተት 2.በእንጨት (ፕላስቲክ)ማማሰያ ብትጠቀሚ ለጤንነት 3. ማይክሮዌቭ ላይ እርጥበት ያለው የታጠበ ዕቃ ባይቀመጥ
@Wallooyyee
@Wallooyyee Жыл бұрын
❤❤
@user-ee7wk8bc5n
@user-ee7wk8bc5n Жыл бұрын
BEST FOOD🤩☺🤣😂🙂
@haymanothayilu680
@haymanothayilu680 Жыл бұрын
መክሊት ለመጀመሪያ ግዜ ምግብ ሥሠሪ አየሁ እንደዚሕ ሙያ አለሽ
@martamar1829
@martamar1829 Жыл бұрын
Gobezi mekilit
@banchemokonen4783
@banchemokonen4783 8 ай бұрын
ፍቅር ❤የሆናቹ በተሰብ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ጊኒዬ፡ቢይ፡አትናደጂ
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
በርቱ
@mekdesgirma1714
@mekdesgirma1714 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@wsnwsn7573
@wsnwsn7573 Жыл бұрын
Uufi❤❤❤
@helloethiopia5749
@helloethiopia5749 Жыл бұрын
አረ ለምድነዉ ገኒ ጎረስ ጎረስ የማታረጊዉ ምራቃችንን አስዋጥሽዉ እኮ መክሊት ደግሞ 1ሙያ
@medi45672
@medi45672 Жыл бұрын
ሰላጣውን ለማደባለቅ እቃ አነሰሽ እጂ አርፍነው
@bethlhemadane9560
@bethlhemadane9560 Жыл бұрын
Sewedachu eko.......hulem selam hunulgni❤❤❤❤
@MrsSomia-vt3kv
@MrsSomia-vt3kv Жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖💖💖
@ledufkir1300
@ledufkir1300 7 ай бұрын
Muya 00000selta endeh and eseram chaf li ngn
@helenbayu981
@helenbayu981 Жыл бұрын
Rice ላይ ሙዝ ጨምራችሁ የሱማሌ ምግብ አደረጋችሁት
@user-ug9mi9bl2o
@user-ug9mi9bl2o 10 ай бұрын
ገኒ እናቴን ስለምትመስሊኝ በጣም አይሻለሁ ካሜራው አንች ላይ ብቻ ቢሆን ደስ ይለኛል የምር በቃ ቁርጥ እናቴን ያአላህ ወይኔ በተለይ እንድህ ስትሆኝ እኔ የዛኔ ሳናዳት ስትበሳጭ የምትሆነውን ታስታውሽኛለሽ 12 አመቴ እናቴን ከተለየሁ አላህዬ ሰላም አድርጎልኝ በሰላም እንድገናኝ ዱዓ አድርጉልኝ😢
@negrhululebegownaw9519
@negrhululebegownaw9519 Жыл бұрын
Ato muluget fonka alebachow melt naw😅 maklit tsegur shifg migb sit ser damo oliva oli gizu le selata
@bang-xs5up
@bang-xs5up Жыл бұрын
❤❤❤
@aynalemtiliye5815
@aynalemtiliye5815 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lmalmalhabsi2368
@lmalmalhabsi2368 Жыл бұрын
❤❤❤😅
@trhasnegassi2616
@trhasnegassi2616 Жыл бұрын
Ere xdat yasfelgal , betu hulie zrekreb ere ebakachu axdu DEMO ENATACHU HULIE ALGA LIE, SOFA LIE WEY
@user-yn2te5lk5x
@user-yn2te5lk5x Жыл бұрын
አታበሳጯት 😢
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
ሰዉ ቀስበቀስነዉ ባለሞያ የሚሆነ እያጠፍም እያለማም በርች ሞያ ለራስነዉ እማ❤
@user-bh6tm5mu9t
@user-bh6tm5mu9t Жыл бұрын
ከስምንት ወይ ዘጠኝ አመት በፊት ኢጃዛቤት የገኒን እና ልጆቾ አንድላይ ሆነው የሰሩትን ፊልም እያየሁ ኦኦኦ እያልኩ ሳለቅስ አጠገቤ የነበረውን ልጅ ደፍረሀትነው ብለው ፀብ ተነስቶ ነበር አሁን ልጆቹ አድገው ሳይ እገረማለ የነባቢ ማደግ አሁን ሳይ ይገርመኛል እዛ ድራማላይ እንዴት እንደሜሳዝኑ ያንዬ ያለቀስኩትን መቼም አረሳውም ስለድራማ ምንም አላቅም ነበር በዝህ ቤት እቀናለሁ አሁንም እዛው እሰውቤት ሆኜ ድሮ እምሰራበት ቤት ሆኜ ሳያችሁ እግዛብሔር እው መነፅሩ እኩል ነውን እላለሁ 🙏
@user-ku8en8uz1l
@user-ku8en8uz1l Жыл бұрын
😂
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Жыл бұрын
😄😄😄ልጁን አገባሽው 🙈
@user-fo1ng2pe7v
@user-fo1ng2pe7v 5 ай бұрын
ኩሽናስትገቢሻሽእሰሪ
@user-gz5os5sy9b
@user-gz5os5sy9b Жыл бұрын
ፅዳት የላችሁም መክተፊያው ጠቁሯል አከባቢው ተዝረክርኳል ምግብ እንድህ አይሰራም በንፅህና ስሩ
@user-yb8ej7fn9n
@user-yb8ej7fn9n 11 ай бұрын
የኖርንበትን አንርሳ አዳዶቹ በመዳቤት የሚሰሩት ክላሳቸው ሰው እሚኖርበት አይመስልም ስለዚህ የራሳችንንምነውር ብናይ መልካምነው
@meron6084
@meron6084 10 ай бұрын
hedesh Tasegilachew Tadya Weregna
@saeerabintzdsameerabintzd8972
@saeerabintzdsameerabintzd8972 Жыл бұрын
ለምንድነው ቤቱ አይይ አረ አፅዱት😂
@manishswami6957
@manishswami6957 Жыл бұрын
Ayebalim
@inspireteachers1500
@inspireteachers1500 Жыл бұрын
ገኒ ልጆችሽን በጣም ለቀቅሻቸው ምን የሚሉት ነዉ ፑል ስጫውቱ ፕሌይ ስቴሽን ምናምን የካምፓስ ውሎ እንዲህ ነው እንዴ ምንድን ነዉ ለትውልዱ የምታስተምሩት ካንቺ የኢትዮጰያ ሕዝብ ኮሚወድሽ አርቲስት don't expect this
@bitsuanyesuneh9831
@bitsuanyesuneh9831 Жыл бұрын
የኔም እናት ጥሩወን እካ አታወታም የሄ የአትዮጵያ እናቶች በቻ ነው 😂😂😂
@kenean1915
@kenean1915 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤እወዳችዋለው❤❤❤❤❤
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Жыл бұрын
ሁሉም እናቶች ናቼው እንዳይ ሠበር እና እንዳይጎዳ ነው እሚዴብቁት
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Жыл бұрын
ሁሉም እናቶች ናቼው እንዳይ ሠበር እና እንዳይጎዳ ነው እሚዴብቁት
የእኛ ቀናት #57 ቅዱስን እንጀራ አስጋገርነው!
14:18
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 114 М.
የእኛ ቀናት#45 እንዲህ ያለ የሟርት ቪዲዮ አትስሪ ተባልኩ።
11:26
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 57 М.
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 114 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 39 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 13 МЛН
የእኛ ቀናት #61 እነሱ ሲበሉ እኔ አፌን አላበኝ።
22:48
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 73 М.
የእኛ ቀናት #88 አንድ ቺፕስ በ15 ዶላር /በ1500/ ብር በላን!
11:31
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 126 М.
የእኛ ቀናት #193 ቤታችን ዉስጥ ትልቅ ችግር ተፈጠረ::
9:07
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 28 М.
የእኛ ቀናት #117  በኋላ የተከበረዉ የባቢ ልደት::
14:23
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 53 М.
የእኛ ቀናት #48 ይቅርታ እያልኩት ቀድሞ መታኝ!
18:30
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 115 М.
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 114 МЛН