የእኛ ቀናት #42 ዳዊት 'አይዞሽ እናቴ እክስሻለሁ' አለኝ።

  Рет қаралды 45,030

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Жыл бұрын

በርገሩ ሆድሽ ገብቶ ይበስላል ተባለ።

Пікірлер: 170
@masreshniguse5665
@masreshniguse5665 Жыл бұрын
የብዙ ሰው ኮሜት ሳይ በፆም ምን ነካሽ ነው እኔም ከፍቶኛል አርአያ የምንልሽ እናት ስለሆንሽ ከእምነት በላይ ምንም የለም ፈጣሪ ብዙ ነገር አርጎልሻል ዳዊት ከሁሉም በእምነቱ የተሻለ ይመስለኛል እና እሱንም እዳታበላሹት የቆየ ቀረፃ እንኮን ቤሆን ይደርሳል ቀስ ብሎ መልቀቅ ይችላሉ እዴፆሙ እንዴያነቡ እዴዘምሩም አድርጌቸው ሆድ ሁሌም ያው ነው
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
እኔ ደሞ የገረመኝ ኮመንት ሰጪዎች የሚያስተዉል እንደሌለ ነዉ ሲጀመር ቀረፃው የቆየ ነዉ ሲቀጥል በአብይ ፆም የት ስጋቤት ነዉ የሚሸጠዉ የክርስቲያን ዝግ ነዉ ወተዉ ስጋ ሲገዙ ማስተዋል ነበረባችሁ ቢዲዮ ተሰርቶ ቶሎ አይለቀቅም ኢዲት ሲደረግ ይቆያል እናም ከመናገር በፊት ቆም ብሎ ማሰብ ከመፋረድ
@Thobi587
@Thobi587 Жыл бұрын
This Chef is number one , i vote for him 👌👌👌👌👌👌
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Жыл бұрын
በዚህ ጊዜ ስርዓት የሚያበላ ልጅ ተባረክ
@semirayimam9976
@semirayimam9976 Жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ጎበዝ ነህ ዴቬ ይቅርታና ኮሜንታተሮች በፆሙ እያላችሁ ኘው ባለፈው የባቢን ሲስተላልፉ በፊት የተቀረፀ ነው ብላችሆለች
@imusanyiikush806
@imusanyiikush806 Жыл бұрын
እኔ ምለው ገነት ከነልጆቹዋ መሃተብ አስራቹ በአብይ ፆም ስጋ , እንቁላል መብላቱ ምን ጉድ ነው ኦርቶዶክስ ካሎንሽ የነገራን ክፉ ከመናገር የቆጥብ🙏
@yafhagere466
@yafhagere466 Жыл бұрын
ገኒዬ ምነው በሁዳዴ? አስቀድሞ የተሰራም ቢሆን በፆም ባታሳዩን ። በተረፈ ውድድ።
@aberashayele66
@aberashayele66 Жыл бұрын
የተባረከ ይሁን
@user-ko8tf1kc3u
@user-ko8tf1kc3u Жыл бұрын
ዳዊትየ አባቱን ቁርጥ ምርጥ ቤተሰቦች
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m Жыл бұрын
ባቢየ ❤❤❤ወላሂ ስወድህ እድግ በል ጨው አስታውሶታል😂😂የኔ ጣፋጭ ተውትስኪ እሱ ብቻ ያውራ❤❤❤❤❤
@user-ce7ff8so8h
@user-ce7ff8so8h Жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 Жыл бұрын
Davye yene gobez 1gna neh meklit degemo ke enatesh ekul altesetegnem blesh Atenchercheri yemer betam new yastawekebesh
@emaema2263
@emaema2263 Жыл бұрын
የስንት አመት ቪዲዮ ነው ለካ የምለቁብን ወሮ ገኒ ፆምን እረሳሽው
@solomonjima2097
@solomonjima2097 10 ай бұрын
ere Deva gerami shef hono yele ende.
@tube-mn8vo
@tube-mn8vo Жыл бұрын
ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን እዬተጫናችሁ የተለያዩ ዳኢዎችን ቁራዓን ለመከታተል ኦር ለማዳመጥ ባረካሉሁ ፊኩም 🇪🇹🇪🇹😍
@betelnigatu7376
@betelnigatu7376 Жыл бұрын
Dawit endet new yadegew ke amnaw betam lewt alew gn lijochsh fikrachew betam des yilal
@yodiiiiiiii6833
@yodiiiiiiii6833 Жыл бұрын
ምንድን ነው አትፆሙም እንዴ
@Selina6648
@Selina6648 Жыл бұрын
የቆየ ይመሰለኛል ቀረፃው
@user-ow1gb3zx4q
@user-ow1gb3zx4q Жыл бұрын
ለምን በፆሙ አስፈላጊ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠችው
@habhabshi6915
@habhabshi6915 Жыл бұрын
ፆም ፆም ፆም. እና ገኒዬ ልጆችሽን ፆምና ፀሎትም አስተምሪ ይች አለም ከቱ ነች
@user-zm3gc1gw9f
@user-zm3gc1gw9f Жыл бұрын
ልጆችሽን ፆምና ፀሎትም አስተምሪ 😏
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ለምን ብላ እናቴ ሲገርሙ
@oneken1946
@oneken1946 Жыл бұрын
I was thinking about this...
@SamsungA-td7bf
@SamsungA-td7bf Жыл бұрын
ልጅን እናቴ ሁሉ 1 ናው ምን ጉድ ፆም ስጋ ምበላዉ ይቺላል ውይ እናቴ ኦርቶዶክስ አይደላችሁም አዉልቅ መስቀል 😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️
@user-hk6hp9nz2h
@user-hk6hp9nz2h Жыл бұрын
እረ ሌላ ግዜም ቀርፃቹ ከሆነ ምን አለ ፆሙ እስኪያልፍ ብትይዙት እኛ አረብ አገር ሆነን ነፍስና ስጋችን ሊላቀቅ ነው እሚደርሰው በፆም እያልን😭
@embetigermaa524
@embetigermaa524 Жыл бұрын
Kesomi befiti yetekerse mehoni alebeti Genyee
@maedua2963
@maedua2963 Жыл бұрын
Gud Eko New betsomu endate tebelalachihu Yeminiwedish Geni lijochishn tsom ena tselot asiitemiriiii enji
@unkownnetsi2733
@unkownnetsi2733 Жыл бұрын
Dave the Genius man 🤭🤭ever.geni gn tsumu please
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 Жыл бұрын
ገኒዬ በጣም ነው ምወድሽ በፆም ስአት ስጋ በጣም ይደብረል ይች አለም ከቱ ናት
@yordikefyalew8024
@yordikefyalew8024 Жыл бұрын
ኸረ ፆም ነው
@user-rx7gw2px8z
@user-rx7gw2px8z Жыл бұрын
የመክሊት መግብ ናፈቀኝ😂😂😂
@mulu454
@mulu454 Жыл бұрын
እንዴ በጾም ሠአት የቆየስ ቢሆን ይለቀቃል ነው ማተቡ ምንድን ነው
@turuworkdugasafeyisa4376
@turuworkdugasafeyisa4376 Жыл бұрын
Geni bexami new miwedachu
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m Жыл бұрын
ትንሹ የኔ ባለሙያ❤❤❤❤❤❤
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 Жыл бұрын
Dawit GOBEZ👍🏾🙏🏿💗
@user-rb3cn1ow8u
@user-rb3cn1ow8u Жыл бұрын
ምነው በፆሙ የሚገርም ነው!
@dagimmengistu4836
@dagimmengistu4836 Жыл бұрын
devaye betam new yemwedk edeglgni demo tesfa alegni tlk bot dersek endemayk
@sarayabsra9555
@sarayabsra9555 Жыл бұрын
Atsommde
@Salam-rv1mp
@Salam-rv1mp Жыл бұрын
የምን ስጋ ነው በፆም
@Wallooyyee
@Wallooyyee Жыл бұрын
❤❤❤🎉🎉
@RedietRedu-tj2wc
@RedietRedu-tj2wc Жыл бұрын
Fetanu kushina be geni
@almazgetachew9117
@almazgetachew9117 Жыл бұрын
የቆየ ለቀው ነው የሚመስለኝ እንጂ በዚህ ባብይ ፆም አይበሉም
@senorita0828
@senorita0828 Жыл бұрын
የመጀመሪያዉ ቪድዮ ላይ ማሳሰቢያ ፆሙ ከመግባቱ በፊት ነዉ ይላል
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 Жыл бұрын
🙏🏾❤️
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l Жыл бұрын
❤❤❤❤🥰🙏🙏
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
Merx betseb nachu
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Жыл бұрын
ገኒ መቸም እንደምትፆሙ አምናለሁ በፊት የተቀረፀ ከሆነ ቀደም ብሎ የተቀረፀ ብላችሁ ብታሰውቁን ብትችሉ በፆም እንዲህ ያለ ነገር ባታሳዩን
@Kellytelly10
@Kellytelly10 Жыл бұрын
ይሂን ፆም ካልፆምሽ የትኛውን ልፆሜ ነው ጤናሽ ደና ከሆንሽ ማለቴ ነው
@ayacell1360
@ayacell1360 Жыл бұрын
ወይ ዘሮ ገነት ምነዉ በፆም🤔🤔
@enayko5471
@enayko5471 Жыл бұрын
Ayi banda menew betakemisote 😁😁 Zembele kemiteyu geni 🤣
@munakonjo6171
@munakonjo6171 Жыл бұрын
እረ በጌታ መብላቱን ቢይ ግን ምን ይሉታል በጾሙ ለህዝብ ማሳየት ትልቅ ሰው አደለሽ እዴ
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy Жыл бұрын
Besmihb bwelide bemin fese kedise
@madi2644
@madi2644 Жыл бұрын
ሠላምናችሁ
@tgtgdegetube7317
@tgtgdegetube7317 Жыл бұрын
ከማይጠበቅ ሰው ስርአት የሌለው ስርአት ጥሩ አይደለም ጾሙን አክብሩ
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j Жыл бұрын
በፆም ስጋና እንቁላል ምን ጉድ ነው
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
በፊት የቀረፁት ሊሆን ይችላል
@user-we8hi9ws8z
@user-we8hi9ws8z Жыл бұрын
ምችግር አለዉ
@Ast226
@Ast226 Жыл бұрын
አይይይ ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ ፆም ነው እኮ☺️☺️
@hanaewnetu
@hanaewnetu Жыл бұрын
ከጾም በፊት ነው የተቀረጸ ተረጋጉ እስኪ በፈጣሪ
@NooryiaNooryia-xe6xr
@NooryiaNooryia-xe6xr Жыл бұрын
ትንሽ በገሩን ሳሳ ቀጥን አርገህ ብጠብሰው ያምራል ግን ሳየው ወፍሮብሀል የመዳም ቅመም ለሆኩ ስለበገር አደኛ ነኝ ሀሀሀሀሀ
@user-mi4tl4pz2v
@user-mi4tl4pz2v Жыл бұрын
እዴ ምነው ግንዬ በፆም ኧረ
@ugdg7306
@ugdg7306 Жыл бұрын
ገንዬ ኧረ ምልሽልን በ ፆም ለምድነው የምበሉት
@aberashayele66
@aberashayele66 Жыл бұрын
መብታቸው ነው ዝም በይ
@user-we8hi9ws8z
@user-we8hi9ws8z Жыл бұрын
​@@aberashayele66 👌😃
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
ስጋ ቤት በፆም አለ እንዴ በአብይ ፆም እኮ የክርስቲያን ስጋ ቤት ዝግ ነው ዝም ብሎ ከመፋረድ ማገናዘብ በዛላይ በፊት የተቀረፀ ነው ዛሬ ተቀርፆ ዛሬ እኮ አይለቀቅም ኢዲት ሲደርግ ይቆያል
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Жыл бұрын
ኮሜቶች በተረጋጋ መልኩ አስረዱ በፊት የተቀረፀ ነዉ ግን ብዙ ተመልካች ፆሞኞች ስለሆን ለማየት ይደብራን እንደኔ ይስተካከል ባይነኝ❤❤❤
@fatumadem8868
@fatumadem8868 Жыл бұрын
ይመቻችሁ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Жыл бұрын
ከንቱ በፆም ስጋ ሆድ አምላኩ ናችሁ
@nigisthaile7292
@nigisthaile7292 Жыл бұрын
ለተጠየቃችሁት ጥያቄ መልስ ስጡ
@user-my8pz3dp6d
@user-my8pz3dp6d Жыл бұрын
ሰጋው. ሳይታጠብ. ቱቱ😂😂😂😂
@weglebirhanu7479
@weglebirhanu7479 Жыл бұрын
😏😏😏😏😍😍😍😍
@bemnet6091
@bemnet6091 Жыл бұрын
አንችን እሚከተሉት በፆም ስለበላችሁ ተከፍቷል፡ ተሰናክሏል፡ስለዚህ ነገር ማብራሪያ መኖር አለበት ፡ኦዴንሶችሽን ማክበር አለብሽ፡፡ እንደዚህ አይነት ስህተት አትሳሳች ፡ገኒ
@mesitube5623
@mesitube5623 Жыл бұрын
በፆም ምነው ገኒ በስማም አመዛዝኑ እንጂ
@ahadalebachew9227
@ahadalebachew9227 Жыл бұрын
tseom aydel enda mew
@zawebirhanu8445
@zawebirhanu8445 Жыл бұрын
ምነው በዖሙ
@occconstruction3388
@occconstruction3388 Жыл бұрын
liki new be shita yetawekali chew enedalew ena endelilew
@bamonure2095
@bamonure2095 Жыл бұрын
አረ ሼም ነው ፆም አትፆሙም
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m Жыл бұрын
መክሊትና ገኒ ቀጣይ እጠብቃለን😂😂
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
ምናልባት በፊት የተቀረፀ ሊሆን ይችላል ግን በጾም አይፖሰትም ወይም አይለቀቅም ማስተዋልን ያድልሽ ምነው ትልቅ ሰው አደለሽ አሰቢ እንጅ 🥲
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x Жыл бұрын
ግን ክርሰታን ነሺ ገራገባኝ በፆም 🤔🤔🤔🤔🤔
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
በፊት የተቀረፀ ነው ዛሬ ተቀርፆ ዛሬ አይለቀቅም ኢድት ተደርጎ ነው ከፆም በፊት የተሰራ ነው
@sinkegebre4114
@sinkegebre4114 Жыл бұрын
ምነዉ በጾም
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 Жыл бұрын
ምነዉ በፆሙ ገኒ ???
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy Жыл бұрын
Yegna sew eko selifelte emintun yersal .yena mare ligochshen egzeyabher asawekchwe behyemanot asetemirechwe .eche alim kenutu nate
@bisty_theamazing
@bisty_theamazing Жыл бұрын
እረበፆም ገኒ ደህና ሰው አልነበርፕ??????
@frewlema1826
@frewlema1826 Жыл бұрын
ከእናታቹጋርአትፎካከሩእናትልዩናትዴባምርጥአስተናጋጅ
@enattube462
@enattube462 Жыл бұрын
Menw. Menw genye
@meazimeazi4667
@meazimeazi4667 Жыл бұрын
Ymech nw? Btalaku tsom aykbdm?
@Alem-mk9vj
@Alem-mk9vj Жыл бұрын
እግዚኦበ50 ስጋ እንዴትይወርድልሻል
@EthioMelkamfria4
@EthioMelkamfria4 Жыл бұрын
betsomu endih aynet video des aylm
@yoyotube5683
@yoyotube5683 Жыл бұрын
Meklit akakir awetash ere atadayi
@bekim9491
@bekim9491 Жыл бұрын
ፆም ነው እኮ😔😔😔
@sholayemommy8295
@sholayemommy8295 Жыл бұрын
ምነው ገኒ በፆም ነውር ነው ካንቺ አይጠበቅም
@nigistabate6553
@nigistabate6553 Жыл бұрын
ቁርጥ አባቱን
@user-lh3ic1es6b
@user-lh3ic1es6b 8 ай бұрын
የገኒቤተሰቦች ግን ፆም አታዉቁም
@SarahSarah-rc4lj
@SarahSarah-rc4lj Жыл бұрын
በወላዲተ አምላቅ ፆም አይደል እዴ በስመአም 😥
@amemamen6257
@amemamen6257 Жыл бұрын
አረ በሰማአም አሁን እናተ ኦርቶዶክስ ናችው
@YemarandArsu3014
@YemarandArsu3014 Жыл бұрын
Excuse me! 1 video ketsom befit new alesh. Yehe gen yastezazebal. Demo abey tsom eko new!!!!!
@liduelias6627
@liduelias6627 Жыл бұрын
Mklit gn endsu msrat slmtchi nu endzi yhoneshibt
@betelhemmekonnen487
@betelhemmekonnen487 Жыл бұрын
ፈጣሪዬ ከፆም በፊት የተቀረፀ ነው በለኝ
@hanaewnetu
@hanaewnetu Жыл бұрын
አወ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Жыл бұрын
@@hanaewnetu ምን አሳወቀሽ
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 Жыл бұрын
Yemeklitn tera begugut ne w mtebkew
@nedsile7918
@nedsile7918 Жыл бұрын
You guys they know it's fasting. That is thir business do you thing.
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
ኮሜንቶች ተረጋጉ ከጾም በፊት የተቀረጸ ብላ ጽፋለችእኮ
@tinawa56
@tinawa56 Жыл бұрын
ውጭ ስበሉ ነው ደስ የሚለው የቤት ውስጥ ስራ አትችሉም የተሟላ እቃም የለም የካቻኘ ማስቀመጫው እዚህ ሀገር የለም ገዳይ ነው ውጭ ስበሉ ማቅረቢያ እቃ አይታችሁ ግዙ
@birtukanbekele859
@birtukanbekele859 Жыл бұрын
ዉይ ኮሚታትሮች ምናገባችሁ ስለራሳችሁ ሁኑስኪ
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 Жыл бұрын
ምን አገባችሁ ላልሽው እውነት ኦርቶዶክስ ብትሆኜ እንደዚህ አትይህም ነበር
@Haymitube605
@Haymitube605 Жыл бұрын
@@samsunggrandprimepro5373 እውነትሽ ነው እምነትም ሚያሰድቡ እደዚህ አይነት ምን ቸገረኝ ሚሉ ሰዎች ናቸው አሁን ዋጋ ሚያስከፍሉን
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
አንቺ እራስሽ ምን አገባሽ
@birtukanbekele859
@birtukanbekele859 Жыл бұрын
@@konjetalemudegifie2400 ኮተት😒
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
@@birtukanbekele859 የስድብ መንፈስሽን ይዘሽ እራቂ እኔ አልሳደብም ልብ ግዢ
@Haymitube605
@Haymitube605 Жыл бұрын
በፆም ምን ጉድ ነው 😭😭😭😭 ወይስ በፊት የተቀረፀ ነው ልትሉን ነው ቢሆንም ክርስቲያን ሆናቹ ማህተብ እያየን በፆን ይከብዳል እግዚያብሄር ማስተዋልን አድለን ሁላችንም
@worldtiktok8209
@worldtiktok8209 Жыл бұрын
ቅድሚያ ምታወሪውን እወቂ ሲቀጥል ደሞ video meche endetesera satawki comment le mareg atruchi🙏🙏zem blo malefm ale Tinish enkuwan enastewl🙏🙏
@Tigestgagenu
@Tigestgagenu Жыл бұрын
Yalbelachun makek🙄
@Haymitube605
@Haymitube605 Жыл бұрын
@@Tigestgagenu Aymeleketshm emnetsh aydelem
@samriissak1204
@samriissak1204 Жыл бұрын
Wei gud besmam... 🤔🤔🤔🤔🤔
@Haymitube605
@Haymitube605 Жыл бұрын
@@worldtiktok8209 ayagebashm mechem ykerets tsom new hulum neger gize alew. Eshi eweki bekdmiya edenante aynet chgr yelewm bay new emnet asedabi yehonew
@samrinegn37
@samrinegn37 Жыл бұрын
Ene ba tsom lasimalisegn new mindew gilets arigulen yebafetu new yahun arrrrr
@sofioffical
@sofioffical Жыл бұрын
በሁዳዴ የኦርቶዶክስ ስጋ ቤት የሚያርድ ያለ አይመስለኝም። ነበር
@genetshume5812
@genetshume5812 Жыл бұрын
በስመ አብ ምነው ፆም ተፈታ እንዴ???
@makdesmakdes7944
@makdesmakdes7944 Жыл бұрын
Mak 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛♥️
@mattewe492
@mattewe492 Жыл бұрын
ኣረ በፆም
@firhiywotsiyoum
@firhiywotsiyoum Жыл бұрын
በፃም ይደብራል
"የእኛ ቀናት" #13 ሁላችንም ፈዘን ቀረን:
17:51
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 59 М.
የእኛ ቀናት #61 እነሱ ሲበሉ እኔ አፌን አላበኝ።
22:48
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 73 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 8 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 133 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 73 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 9 МЛН
የእኛ ቀናት#45 እንዲህ ያለ የሟርት ቪዲዮ አትስሪ ተባልኩ።
11:26
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 57 М.
የእኛ ቀናት #57 ቅዱስን እንጀራ አስጋገርነው!
14:18
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 114 М.
መክሊት በስራ ላይ ድንገት አለቀሰች!
9:23
kidus mulugeta
Рет қаралды 217 М.
ፀጉሬን ሲሰራኝ ደስ አለኝ! #MAKIVLOGS
8:04
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 194 М.
ያልጠበኩት ጊዜ ከማሂ ጋር ! - ዞር ዞር
31:25
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 112 М.
የእኛ ቀናት #41 ባቢ ገኒን አሯሯጣት! ለምን?...
11:10
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 48 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 8 МЛН