የእኛ ቀናት #66 አለርጂክ በሆነኝ ቸኮሌት ምክንያት ከልጆቼ ጋ ተጣላሁ።

  Рет қаралды 55,742

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Жыл бұрын

እኔ እየተሰቃየሁ ልጄ ፕራንክ ነበር የመሰለኝ አለችኝ።

Пікірлер: 113
@eduyekal8644
@eduyekal8644 Жыл бұрын
ትንሹ ልጅሽ ግን በጣም ደረቅና አስቸጋሪ ነው እኔ ላንቺ ጨጓራዬ ይቃጠላል እረፍ ሲባል ማረፍ አለበት 🙈🙈በተረፈ ሁሌም ነው ማያቹ ትመቹኛላቹ❤❤❤
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
ባቢ ግን ሙዝዝ የሚነገረዉን ተዉ ሲባል አይሰማም
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 Жыл бұрын
ባቢ ቅጣት ቢጤ ያስፈልገዋል እድሜው በቂ ነው ይሄን ለማገናዘብ እንደ ሶስት አመት ልጅ እይሁን ጥሩ አይደለም ።ያድገብታል
@ahme9759
@ahme9759 Жыл бұрын
አዳዴ ልጃችሽ እናትቸው መሆናቸውን ይረሳሉ ችክይላሉ ከልክ ይለፈ ነፃነት ነው ተውስትያቸው አሰሙም እንደጎደኛቸው ይላፉሻል በተደጋሚ የማይባቸውነው ቢይተካክሉ ይቺን ስህተት ጥሩ ነው በተረፈ መልካም ልጆች ናቸው ምርት ከቤተሰብናቹ እወዳቹሀለው ገኒዬ ተባረኩ።
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ገኒዬ የምትወስጂው መድኃኒትም ካለ ምናልባት አላጂክ ፈጥሮብሽ ይሆለናል ሀኪም ቤት ሂጂ የዮሐንስም ፀበልና ህምነት ተቀቢ ❤
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ገንዬ
@user-bc3qr9vy5d
@user-bc3qr9vy5d Жыл бұрын
ድርቅ ያለ ልጅ ፈጣሪ ይማርሽ ፀበል ሂጂ እኔንም በላኝ አሳከከኝ
@thtnaayalew7126
@thtnaayalew7126 Жыл бұрын
Geni atamenachikiyachew siyakfush beteley tnshu yene Konjoooo
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ እምነት ተቀቢ
@user-qx4cj7ft4p
@user-qx4cj7ft4p Жыл бұрын
ስለዝህ አብሽሩ ይተውሻል እናታችን ገኒ
@almazkebede7609
@almazkebede7609 Жыл бұрын
ወይኔ ባቢ ተው ሲባል አይሰማማም ገኒ አይዞሽ ❤❤❤
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 Жыл бұрын
..አይዞሽ ገኒ ፀበል አፋሺበት
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
አይዞሽ ገኒዬ
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Babeyeeee yen mereteeee love youuu,,anteee k ulu tilyalheeee,,,daweteyemeee love youuu yen niguseee❤❤❤
@yegudkeaymeshim9804
@yegudkeaymeshim9804 Жыл бұрын
ልጆች አንዳንዴ በአይን የሚታይ ነገር ላይ ቀልድ በጣም ያበሳጫል። እናት እኮ ናት ምን የሚሉት ቀልድ ነው??😞 ለገኒ የምትሆኑላት ሁኔታ በጣም አይገባትም መውደዱ እንዳለ ሆኖ ማክበር ላይ በጣም ይቀራችኋል ደጋግሜ ስላየሁዋችሁ ነው። ከማክበር ይልቅ እጅግ በጣም ታፌዛላችሁ። እሷ ምንም ያህል ፊት ብትሰጥ ከ limit አትለፉ በጣም ስለሚደብር ነው የተናገርኩት።
@muluneshkebda2426
@muluneshkebda2426 Жыл бұрын
Ayziosh mamay❤
@user-zp2qe6dr2q
@user-zp2qe6dr2q Жыл бұрын
ሲስጠላ ትንሹ ልጂ ደረቅ
@onelove1703
@onelove1703 Жыл бұрын
ሙሉ ሰውነትሽን ቅባ ቅዱስ ወይ እምነትና ፀበል በጥብጠሽ ተቀቢ እረ እግዚአብሔር ይማርሽ
@wargnashbagala3575
@wargnashbagala3575 Жыл бұрын
ሀበሻ እካ አይተኛም ፀበል ተጠቀሚ😢
@aminamametub694
@aminamametub694 Жыл бұрын
ውይይይይይይ አሳዘሺኝ😢 ገኔየምርጥእናት
የእኛ ቀናት #39 ቅዱስ ብድሩን በልጆችህ አግኘው ተባለ።
9:28
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 64 М.
የእኛ ቀናት #65 ገኒ ያለቀሰችበት ድንገተኛ ሰርፕራይዝ...
14:56
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 100 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 97 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 21 МЛН
ሽምግልና
28:40
CW Film Connection
Рет қаралды 8 М.
የእኛ ቀናት #84 ቅዱሱ አልሰማሁም ብሎ አለቀሰ::
12:13
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 54 М.
በመኪና እየሄድን አፋር ላይ ብር ፈልገው መንገድ ዘግተው አስቆሙን።
31:22
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 207 М.
"የእኛ ቀናት" #7 አዲሱ ቤታችን ገና እንደገባን  ሌባ ዘረፈን::
10:53
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 191 М.