የእኛ ቀናት #65 ገኒ ያለቀሰችበት ድንገተኛ ሰርፕራይዝ...

  Рет қаралды 100,976

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Жыл бұрын

ልጆቼ የእውነት አያልቅባቸውም።አልቻልኳቸውም።

Пікірлер: 170
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 Жыл бұрын
ዋው ደሥ ሥትሉ እናቶች ዘላለም ይኑሩልን በሥደት ያለን ኢትዮጲያዊያን በሙሉ ፈጣሪ የቤተሠቦቻችንን ደሥታ እጂ ሀዘን አያሠማን🙏🙏🙏
@sadaSada-gj1rg
@sadaSada-gj1rg Жыл бұрын
አሚን አሚን❤❤❤
@JONIRAYA
@JONIRAYA 2 ай бұрын
Amen🥰🙏
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ተባረኩ ምርጥ ልጆች ናቹ ገኒ ሺአመት ኑሪ ❤️❤️❤️❤️
@meronsamson5400
@meronsamson5400 Жыл бұрын
ገኒዬ እግዚአብሔር በጣም ይወድሻል እውነት ምን ያክል እድለኛ ነሽ ይሄ ደግሞ ከፈጣሪ ነው እና ገኒዬ ልጅሽን አስተምሮ አስመርቁ ለመዳር ያብቃሽ ገኒዬ እመብርዓን ትጠብቅልሽ ❤❤❤
@Tig12342
@Tig12342 Жыл бұрын
አባታችሁ ኬክ አስደፍቶ ከስጦታ ጋር እዲያከብርላት ለገኒዬ የኔ ቆንጆ ሺህ ዓመት ኑሪ የኔ እናት
@tezeruwendemu1204
@tezeruwendemu1204 Жыл бұрын
እውነት አለቀስኩኝ የእናት ህይወትም ያሳታል ይገባሻል ገኒዬ ልዪ እናት መክሊትን ሺህ ያረግሽ እውነት💗💗💞💞💝💝💝💝
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
ልጆችሽን እምታዳምጪ ፍቅር እምትሰጪ ጊዜሽን ለልጆችሽ እምትሰጪ የጥሩ እናት መለኪያ ነሽ ገኒዬ ❤ጥሩ እናት መሆንሽን ልጆችሽን አይቶ መመስከር ይቻላል ❤እረዥም እድሜ ከጤና ከደስታ ከፍቅር ከስኬት ጋር ልዑል እግዚአብሔር ላንቺም ለቤትሽም ይስጥሽ❤ሁሌም ደስተኛ ሁኑ
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 Жыл бұрын
በሥደት ያላቹ በሙሉ ፈጣሪ ነፃ እጀራ ይሥጣቹ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አሜን 🙏
@leylayimam
@leylayimam Жыл бұрын
እናት እኮ ሂወት ናት እረጀም እድሜ ለናቶች
@medinegnyeresulwedag8509
@medinegnyeresulwedag8509 Жыл бұрын
ማሻ አላህ የተመረቁ ልጆች ነው ያሉሽ ገኒዬ የኔ መልካም 🌹🌹
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ገንዬ ምርጥ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ተባረኩ 🥰
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr Жыл бұрын
የገኒ ባለቤት ገኒ ሳታውቅ ከልጆቿ ጋራ ሁንና ሰብራይዝ አድርጋት❤❤❤
@enatbayou3465
@enatbayou3465 Жыл бұрын
ትለያለሽ ❤ያች እናትነት ገኒ ሼህ አመት ኑሪ❤❤🎉🎉
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 Жыл бұрын
ገንየ ይገባሻል የኔ እናት ልጆችሺንም አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሺ አንችም ኑሪላቸው እማ ❤❤❤❤ እኔም እናቴ በጣም ናፍቃኛለች ስደት ከወጣሁ 11 አመቴ 😢😢 እማየ እንደ ውሀው እንደ እንጀራው ጠምታኛለች እርባኛለች አሁንስ አልቻልኩም በናፍቆቷ ተቃጠልኩ እናም ስላችሁ የኔም እናት ጀግና ጠንካራ ብርቱ ብቻ በዱአችሁ አትርሱኚ እንዳገኛት እያመመብኝ ነዉ 😢😢😢😢😢 ሆዲ ባስ የሚለኝ ገንየ እወዳችኃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይማራቸው ሄደሽ እያቸው በሰላም ያገናኝሽ ፈጣሪ❤️🙏
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x Жыл бұрын
እናት እኮ እናት ናት ምንም ይማይትካት😢😢😢😢
@Fasikakassia
@Fasikakassia Жыл бұрын
እውትት ገኒ እድለኛነሽ እዳች አይነት ልጆት ፈጣሪ ቢሰጠኝ እውነት እድለኛነኝ ሰላማቹሁ ብዝት ይበልልኝ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ያበባው ሽታ ነው ያስለቀሰሽ አይ የልጅ ነገር ገኒ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥሽ ❤
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጆችሽን ከክፍ ሁሉ ይጠብቅልሽ ገኒዬ ሁሌም በደስታ ኑሪ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ገኒዬ ኑሪላቸው❤❤❤
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 Жыл бұрын
ልጅች አላህ ያስድግልሽ ገኒየ አችም መልካም እናት ነሺ
@meronseyfu1174
@meronseyfu1174 Жыл бұрын
መልካም የእናቶች ቀን ገኒዬ እውነት ነው እድለኛ ነሽ ልጆችሽ ፍቅር ናቸው የተባረኩ ፍቅራችው ይጋባል ከምር እወዳችዋለው
@comceilll6490
@comceilll6490 Жыл бұрын
ወይኔ ልጆችሽዉበትሽ ጌጦችሽ ናቸዉ ገኒ❤ መክሊት እወነትሽን amazing kid's❤
@tsegiyared6071
@tsegiyared6071 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ለቁምነገር ያብቃልሽ ገኒ ስታምሩ።
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰቶሽ የልጆችሽ መደሰቻ ያርግሽ ያለናት ውበት የለምና የነሱ ልዩ ውበት አች ነሽ ገኑዬ 😘😘😘😘
@sebletube6489
@sebletube6489 Жыл бұрын
ፍቅር የሆኑ ልጆች እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ❤❤❤❤❤❤ገንዬ ይገባሻል ልዩ እናት ነሽ
@ኡስማን5673
@ኡስማን5673 Жыл бұрын
ታምራላቹህ እባክሽ ውለጂ ጨምሪ ልጆችሽን አሏህ ይባርክልሽ
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 Жыл бұрын
ሰላም ገኒዬና ልጆቹዋ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የወግ ማኤረጋቸዉን ያሳይሽ❤
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
ሃገሬ የትም ዘሬ መግባዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ጸልዮ ስለ ሃገራችን 😢😢😢
@saadhh8609
@saadhh8609 Жыл бұрын
ገኒዬ የኔ መልካም እነት ርጅም እድሜ ኑሪልን የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይሙላልሽ ከነቤተስቡችሽ ከነልጆችሽ ረጅም እድሜ ኑሪልን 🤲🤲❤️❤️ የምውድሽ የማከብርሽ እንደዬ እነቴ ነው የማይሽ አድነቂሽ ስአዳ ከሳውድይ አርቢያ 😘😘😘😘😘
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n Жыл бұрын
ዋው መክሊትኮ አስተዋይ ጎበዝ ናት
@selamisare5466
@selamisare5466 Жыл бұрын
ዋው ድሰ ስትሉ የኔ ውድ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን🙏
@user-hq4ef8zg5v
@user-hq4ef8zg5v Жыл бұрын
የኔ እናት ነፋ አመት ኑሪልኝ😢❤❤❤🎉🎉
@nigistweledai
@nigistweledai Жыл бұрын
ይገባታል እናት ለዘላለም ትኑር መልካም የእናቶች ቀን ❤❤❤
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 Жыл бұрын
Geni you deserve your are a good Mom God bless you all families
@danaethio
@danaethio Жыл бұрын
ሺ አመት ኑሪላቸው🎉
@zewditubekele5820
@zewditubekele5820 9 ай бұрын
ሲጨንቀኝ ሲደብረኝ የእናንተን ስራዎች ሣይ ፍቅራችሁ አእምሮዬን እንዴት እንደሚያድሰው የተባረከ የተመረጠ ቤተሰብ ከልጆች እርስ በርስ መደማመጥ መከባበር የገኒ ለልጆቿ እንደ ጓደኛ ሁሉ መሆን መቻል መታደል ነው ፈጣሪ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ እኔም መመስረት እንደገኒ አይነት እናት መሆን የዘወትር ምኞቴ ነው 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤እወዳችኋለሁ መክሊት ቅመም የሆንሽ ልጅ አቤት ፍቅር ❤❤❤
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
እውነትም Amazing ልጆች አሉሽ❤❤የ❤❤❤
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
ቅዱስ እያየነው ትልቅ ስው ሆነ ተመስገን
@natnaeldaniel8763
@natnaeldaniel8763 Жыл бұрын
am in love with this beautiful family, I wish am a part of you 😊
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 Жыл бұрын
አረ ግን ተውኝ ግን ልኑርበት እንዴ በናንተ ፉቅር ማበዴ ነው ወይ አግኝቼ 😘😘አልስማችሁ ነገር 😭 ተባረኩ 🙏🙏🙏
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
ዋው ገኒ እውነት ታድለሻል ልጆችሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ
@LozaMulugeta-ld4rb
@LozaMulugeta-ld4rb Жыл бұрын
So Glad to be the first comment in this video 😙😊
@honeybaby9337
@honeybaby9337 Жыл бұрын
ምረት ቤተሰብ❤❤❤ እድሜ እና ጤና ይስጥላችው ለናታችው❤
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r Жыл бұрын
ይገባሻል ማማየ❤ 😊
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቺሁ ያረብ ቤታቺሁ ሁሌ ሳቅጅ አዘን አይግባ ሁሌ እደአበባ እደፈካቺሁ ቆዩ ልጆች ምርጥ እናት ታድላቺኋል እናት ምርጥ ልጆች ታድለሻል የበለጠ የበለጠየበለጠ ደግሞ አባትና እናቺሁ በአድ ቢሆኑ እዴት ደስ ይል ነበረ ኢሻ አላህ አባታቺሁ ከናተዉ ጋር የሚኖርበትን ጊዜ ቅርብ ያድርገዉ ኢሻ አላህ ማሻአላህ ተባረከላህ ደስ ትላላቹ👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tseigeredawoldhanna5707
@tseigeredawoldhanna5707 Жыл бұрын
ገንዬ እንኳን አደረሰሽ ምርጥ እናት ነሽ እኔንም አስለቀሽኝ የሴት ልጅሽና ያንቺ ግንኙነት ከልጄ ጋ በጣም ይመሳሰላል እወድሻላሁ
@yuotub1126
@yuotub1126 9 ай бұрын
ይገባሻል አላህ ይጠብቃቹ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
I am happy to see your children’s did all Mother’s Day celebration 🎊 🎂🌷🍾 many blessings to you all..🙏🏽❤️
@edmondmarjaba
@edmondmarjaba Жыл бұрын
Vghfvghf,
@wab7691
@wab7691 Жыл бұрын
እረዥም እድሜ እናቶቻችን 🥰🥰🥰🥰
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Жыл бұрын
ዋው ስታምሩ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@elizabethwoldegebriel5376
@elizabethwoldegebriel5376 Жыл бұрын
ተባረኩ እናታችሁን ስላሰደሰታችሁ።
@eteneshgezahegn874
@eteneshgezahegn874 Жыл бұрын
des stilu Ègziabher ybarkachihu❤
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 10 ай бұрын
ተባረኩ ምርጥ ልጆች አሉሽገኒ ሺአመት ኑሪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 Жыл бұрын
ዋውውውውውው ሰላማቹ ይብዛ
@beimneandyafet262
@beimneandyafet262 Жыл бұрын
First comment I love you so much geni❤❤❤❤
@askal6750
@askal6750 Жыл бұрын
የኔ ውዶች ስወዳችሁ❤
@user-uo9gg3cs6h
@user-uo9gg3cs6h Жыл бұрын
ስታምሩ❤❤
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ ወደቻናሌ የሱፍራ አሰራር ተማሩ ሴቶችዬ🍒🍒🍒🍓🍓🍓🍓
@mandaramabdara5987
@mandaramabdara5987 Жыл бұрын
ዋዋ ገኔየ መልክም የናቱቸ ቅን
@user-lb2op2xf6u
@user-lb2op2xf6u Жыл бұрын
ፍቅር እኮናችሁ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤
@sadeh1224
@sadeh1224 Жыл бұрын
እናት እፍፍፍፍፍ ደሥ ስትሉ 🥰🥰
@user-cf9ws3gc9n
@user-cf9ws3gc9n Жыл бұрын
Yemr beka tleyalachuh tchilalachuh i love this family
@enayko5471
@enayko5471 Жыл бұрын
Mirti lejichiiwche nachiw Egezaberh Erzemi edemena tena lenatachiw 😘🤲
@user-wg7zs3vb6s
@user-wg7zs3vb6s Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ
@mululeges50
@mululeges50 Жыл бұрын
End anchi ent alem lay yele ersu ayemeselgnm Egzabehr edm ena tena yestish ❤
@genetmeles
@genetmeles Жыл бұрын
ገንዬ ታድለሽ ልጆችሽን ጌታ ይባርክልሽ
@ruth5035
@ruth5035 Жыл бұрын
Thanks yena konjo
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
ገኒ እድለኛ ነሽ
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@bezayetade9218
@bezayetade9218 Жыл бұрын
❤❤ matadel eko maryamn ene alqsh limot nw tadlash gane le kumnager yabqalsh
@alikerkuky685
@alikerkuky685 Жыл бұрын
ተአባረኩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 Жыл бұрын
ሰወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@heatyuns8660
@heatyuns8660 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@tigistasres5496
@tigistasres5496 Жыл бұрын
My favorite family ,helgez endeskachw nery
@hananmeto1395
@hananmeto1395 Жыл бұрын
May Jesus Christ peace and blessings be upon this amazing family.
@tigistdubai219
@tigistdubai219 Жыл бұрын
Anch kemidrlay mirt entneshi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wn2oy9wb5b
@user-wn2oy9wb5b Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቹሁ ፋቅረቹሁ ዘላቂ ያረገዉ
@mimimarmar-ne2np
@mimimarmar-ne2np Жыл бұрын
እንኮን ለእናቶች ቀን አበቃሽ
@zahra951aseeri
@zahra951aseeri 10 ай бұрын
Genyia merxe enate legothesheme ednyia legothe semarte esyi zemenathewu yibareke demo benswu erfff byi
@youtube3789
@youtube3789 Жыл бұрын
ገኒ እረጄም እርሜ ይስ ጥሽ❤❤❤❤❤ ከነ ልጆችሽ
@yanaedsanaat282
@yanaedsanaat282 Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ
@Ahadu21.
@Ahadu21. Жыл бұрын
ተባረኩላት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemenayehuwonbiro5891
@zemenayehuwonbiro5891 Жыл бұрын
Yegebashal ❤❤❤
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Жыл бұрын
ገንዬ የኔ እናት የኔ እባ ይፍሰስልሽ በጣም ነው የምወድሽ I Love you ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️
@hayatali3941
@hayatali3941 Жыл бұрын
Waw ker zemnachihu yedeseta yehun aylyachihu
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 Жыл бұрын
ደሰ ሲሉ ልጅ ማለት እንደዚህ ነውተባረኩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MariyaMari-rg8lw
@MariyaMari-rg8lw 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ገነ የምወድሸ ጥንካሬን ባንች ነው የተማረኩት የምትሰጫቸው ሀሳቦች እኔ በሥደት ሀገረ ነው ያለሁት ሆድ ይብሰኛል ሁሌም አለቅሳለሁ አባቴ በህይወት ሥለሌለ ሁሌም ይከፋኛል ግን እናንተን ሳይ ጥንካሬ ብረታት ሆነችሁኝ በድጋሜ እወዳችኃለሁ❤❤❤❤
@user-lq8bt3ev2m
@user-lq8bt3ev2m 6 ай бұрын
Maku love u so much
@kek3891
@kek3891 Жыл бұрын
ይኔውድድድ❤❤❤❤❤
@yoditgoitom550
@yoditgoitom550 Жыл бұрын
Yegebatal 💯💯💯💯👌👌👌👌👌👌
@dorshamohamd3082
@dorshamohamd3082 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤የኔማሩች እድግ በሉልኝ
@bezualemjenberu
@bezualemjenberu Жыл бұрын
ክርስቶስን በጣም ነው የምታምሩት ❤❤❤
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
በስመዓም ወረረኝ እናት ❤
@user-zn8lg2pt2n
@user-zn8lg2pt2n Жыл бұрын
❤❤❤
@etsegenet1722
@etsegenet1722 Жыл бұрын
Wow
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Жыл бұрын
አናት ክፉ አይካት ❤❤❤❤
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 Жыл бұрын
ምርጥ እናት ሌላም ይገባታል።
@dasechbiru3439
@dasechbiru3439 Жыл бұрын
ገኒ tileyaleshi አንቺ yigebashal👍❤❤❤❤❤
@taketgashawe8445
@taketgashawe8445 Жыл бұрын
Tadlesh 😮
@user-kv2ny4md5h
@user-kv2ny4md5h Жыл бұрын
ስወዳቸው በፍቅር ነው የማያቸው
የእኛ ቀናት #67 የልደቴ ዋዜማ በደማቁ ተከበረልኝ'
13:57
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 63 М.
እውነታው ይሄ ነው || ከፈኪ ጋር ተፋጠጥን
30:13
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 21 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 29 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 28 МЛН
የእኛ ቀናት #141 ዳዊት የገጠመው አስደንጋጭ ነገር!
9:50
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 66 М.
የመክሊት ልደት ቅድመ ዝግጅት:: #MAKIVLOGS
8:04
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 102 М.
ሎሚ የሚወረውርልኝን ሰው እየጠበቅኩ ድንገት ተጠለፍኩ።
32:37
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 174 М.
ፀጉሬን ሲሰራኝ ደስ አለኝ! #MAKIVLOGS
8:04
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 194 М.
መክሊት በስራ ላይ ድንገት አለቀሰች!
9:23
kidus mulugeta
Рет қаралды 217 М.
የእኛ ቀናት #84 ቅዱሱ አልሰማሁም ብሎ አለቀሰ::
12:13
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 55 М.
የእኛ ቀናት#28 አስጨናቂው የእንጦጦ ፓርክ ውሎዋችን።
16:33
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 55 М.
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 21 МЛН