🔴የኛ ሴቶች ለሱዳኒም ብር መስጠት ጀምረዋል ☺

  Рет қаралды 17,997

Jamal huseen

Jamal huseen

Күн бұрын

Edited by YouCut:app.youcut.net...

Пікірлер: 206
@MADINAMadina-ko4rm
@MADINAMadina-ko4rm Ай бұрын
ለሱዳኔ ብሬን ቀርቶ ማንነቴንኳ ከሀገሬሰው አላደርገውም የሰው ወርቅ አያደምቅ ያገሬጅብ ይብላኝ የሚባል አባባል አለ
@SurprisedCorn-ey3bt
@SurprisedCorn-ey3bt Ай бұрын
ብር የተረፈው እስኪ ለኔ ስጡኝና ልጆችን ከመዳም ኩሽና ወጥቼ ላሳድግ እንዴ መርዳት ካለባቸው ቅልብ ወንድ ከማደለብ ለፊ ምስኪን አላፍላቸው ቢለፉ እምቢ ያላቸው ስንት አሉ እህቴ እነሱን እርዱበት አድባችሁ ብሸቅሉ ምናለ እንደው ሌላዜጋ ምታገቡ ባማርኛ ወይም በቋንቋችን ባላችን ጋር መግባባት እያቃተን ጭራሽ ሌላዜጋ እብደት ነው እንደኔ
@user-zs5pv6wo4o
@user-zs5pv6wo4o Ай бұрын
እወነትነዉ
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 Ай бұрын
ጭራሺ ለሱዳኒ ብር መስጠት ተጀመረ 😅😅 ግን በሩን ከየት እያገኙት ነው ሆሆ።እኔስ የእራሴንም አልሸፍንልኝ እያለ ነው እንኳን ለሰው ልሰጥ ።
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p Ай бұрын
እኔም ያንችውጓድኛነው😂ለሰውመሥጥት ወፍ😂
@user-hn2qi9ie6k
@user-hn2qi9ie6k Ай бұрын
ወላሂ እውነት ነው ለራሴም መሆን አቅቶኛል አልሀምዱሊላሂ በስ ከስራ እንደሁ አልተወገድኩም
@user-hf3xx2zg4e
@user-hf3xx2zg4e Ай бұрын
እኔጃ እኔም ብር አጥቸ ይሄው ሀገር ልገባ ነው ልጄን ይዤ
@user-hn2qi9ie6k
@user-hn2qi9ie6k Ай бұрын
@@user-hf3xx2zg4e አብሽር እህቴዋ ያልፍል
@liylaliyla6665
@liylaliyla6665 Ай бұрын
ሀቢበቲ ልጅሺን ይዘሺ ስራ ካገኘሺ ስሪና ላኪና አች ስሪ አቶ ገብተሺ እደገና ስደት እዳትመኝ አላህ ያግዝሺ​@@user-hf3xx2zg4e
@sameerafathima1842
@sameerafathima1842 Ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ጠንቋይ ትመስል ሀቢባ ሴቶች ሁሉ መጥተው የላቸውን ሁሉ ሲዘርግፊ አላህ የደበቀላቸው ወንጀል ሳይቀር😂😂😂😂😊
@FathimaAhmad-o7r
@FathimaAhmad-o7r 24 күн бұрын
ሁለየም ጥያቄ ነው😊
@user-ul7tb5fl7
@user-ul7tb5fl7 Ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ከነሱ እኩል እሠደባለሁ ውጩ ምን እደሚመስል አላቅም 😂6አመት ሆነኝ
@user-zq2gp7qn4
@user-zq2gp7qn4 Ай бұрын
በጣም 10አመቴ ከነሱ እኩል ተደምሬ ሴት እየተባልኩነው
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 Ай бұрын
እናም ተፍተን እየሰራን ስራገገባን ኢጃዛውን አላቅም እኩእሰደባልን
@user-wx6hv5bm5d
@user-wx6hv5bm5d Ай бұрын
እኔዘጠኝአመቴአንድቤትወላሂሀገሪአልሂድክም
@user-wx6hv5bm5d
@user-wx6hv5bm5d Ай бұрын
ጀግናአይዛች
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Ай бұрын
ምነው እኔ ብሩን ባገኘሁት የልጄ እና የቤተሠቦቼ ናፍቆት ሊደፋኝ ነው። እናተ ለማንም ወጠጤ ትቀልባላችሁ
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 Ай бұрын
ዝም በላቸው ጀማል ሌቦቹ ናቸው እንዲህ የሚቃወሙህ አትስማች ።
@متت-د2ك
@متت-د2ك Ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ እማንሰማው የለም እዲሜ ይስጠንእጂ እኔስ ደክሞኝል ያረብ እንካንለወዲ ላበላ ልጂአሳዳጊነኝ ያረብአተሀሳቤንሙላልኝ
@ቁረአንይቱብ
@ቁረአንይቱብ Ай бұрын
እስኪ ጃማል ፀጉሩን ያስተካክል የምትሉ ላይክ🎉🎉
@Reham-p4g
@Reham-p4g 26 күн бұрын
😂😂😂😂😂 ለምን ፋሽን እኮነው
@FathimaAhmad-o7r
@FathimaAhmad-o7r 24 күн бұрын
እኛ ምን አገባን 😅😅😅
@TybaSaeed
@TybaSaeed Ай бұрын
አች የባትሽን በሬ ሽጠሽመሄድ እረሳሽ እደ አፈርብሉ
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 Ай бұрын
ግን ብር የተረፋችሁ ለኔ ለእሕታችሁ አግዙኚ ቤት እየ ሠራሑ ነው ክክክክክ ሠርቸ እከፍላለሁ ባይሖን ቱ አትጃጃሉ የምር ክክክክክክክክክ
@user-hq4rl4lt9u
@user-hq4rl4lt9u Ай бұрын
ወላሂ ጀማልየ ዝበላቸዉ እደዚህ እሚሉት ያለባቸዉ ናቸዉ ኑርልን🎉🎉🎉
@MariamMM-jw1np
@MariamMM-jw1np Ай бұрын
ወይ ዘንዲሮ ሳልፈልግው ሳኩኝ ቱ አላህ የስቱር ሰትረኝ ጌታየ
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل Ай бұрын
የሰው ገንዘብ ይጣፍጣል ብለዋል ለእኔ ስጡኝ አልሞላ ለኝ
@user-ep9ye9he1z
@user-ep9ye9he1z Ай бұрын
eeeeee😂😂 betam yitaftal
@kamilaahmad5605
@kamilaahmad5605 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Alh973
@Alh973 Ай бұрын
እረ የሰራሽበትን አሏህ በረካ ያረግልሽ የሰው ብር ለጋዜው ነው እጅ ይዞ ነው የሚጠፍ
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل Ай бұрын
ትክክል
@KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ
@KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ Ай бұрын
ሌላውሌላነው ግጥሙ ተመችቱኛል ምንይላል ያገሬሰው አይጥባጠፋ ዳዊተመታይላል አዳድእርካሺ ሴቶችባሉበት ሁላችንንምሴቶች "መሰደባችን😢😢😢😢😢😢
@Alh973
@Alh973 Ай бұрын
ያአሏህ ከምን አይነት ጊዜ ደረስን የራሳችን ችግር መፍትሄ ሳይገኝ የሰው ቤት መፍትፍት እረ ተው አገት የተሰራ ዙሮ ለማየት ነው ይባላል ሁሉም በራሱ ነገር ቢዚ ቢሆን የሌሎች ህይወት ትዝ አይለንም ነበር
@HadiSayid
@HadiSayid Ай бұрын
ይስጡ እንደ እንትናቸዎ ሁሉም ርካሽ ነው
@HdjrJdfuf
@HdjrJdfuf Ай бұрын
አሚንንንንን❤❤❤🎉🎉🎉 6:35
@አቢነኝየተዋህዶልጅ
@አቢነኝየተዋህዶልጅ Ай бұрын
እራት ኡኡ ለአላማ ወታችሁ ለምን እንዲህ በስማም 😢😢😢
@buzinesh9207
@buzinesh9207 Ай бұрын
ወርኛ የራሳን ነው የሚታወራ
@user-um3xs7bk1g
@user-um3xs7bk1g Ай бұрын
እባካቺሁ ለወገን ደራሺወገን ነውእና እኔንም እህታቺሁ አይደለሁ ብሉ ለኔም ብር ስጡኚ መጣያ ወይም መኖሪያ ያጣቺሁ ብሩን እስቲከልጀጋ መቧርቅ ናፍቀኚ ወላሂ ኧረሀሳቤ ሞልቶ ኧርመቸነው የምንገናኚው ከልጂጋያአላህ አንተአሳካልኚ ያሚቲ ጋደኛናት እንደሷጣፋጭናት
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 Ай бұрын
እናመሠግናለን ባለ ግጥሙ ወሕድማችን ኑርልን
@mulumulu2891
@mulumulu2891 Ай бұрын
እረ ዝም በላቸው መስረቅ የለመዱ ናቸው የሚያብዱት የሴት ብር ለምደው መስራት አይፈልጉም
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 Ай бұрын
እውነትህን ነው ስደትን ያየ ነው ስቃይህን የሚያውቀው!!
@user-bq8dg3fh1y
@user-bq8dg3fh1y Ай бұрын
አይጄማል በወዶቺ አልፈርዲም ሴቶቹ ባለትዳር ወንዲ ጋር የሚጬማለቁት
@Toyba-n8o
@Toyba-n8o Ай бұрын
እረ ጀማል እዉነት ልለሀል ንኔም ኢህን ነበር ያሰብኩት
@ሶብሪናቦረናመከነሰላም
@ሶብሪናቦረናመከነሰላም Ай бұрын
ሰውኮቢዱውንአይጨረስም? ለነገረመሮጥይሮጣሉ? ጀማል
@1-xq4nz
@1-xq4nz Ай бұрын
aboameth Komnagerga Leg Nah Wallahe jezakellah Kayer🎉🎉
@user-bq8dg3fh1y
@user-bq8dg3fh1y Ай бұрын
ወይጄማሎ ፉትፈታ ጄመርክ 😅😅😅ወይዘዲሮ ጄኔራል እዴዜው ፉትፈታ
@Sada-xi5sw
@Sada-xi5sw Ай бұрын
አሠላሙአለይኩም እውነት ነው የተናገርከው ሥደትን ያላየ ምንም አይረዳም ላንግባባ ባንጋባ ያሥብላል 😂
@Ffdd-i6g
@Ffdd-i6g Ай бұрын
😂😂😂😂ጉድ ዘድሮ እማንሰማዉየለ😂😂😂😂😂
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s Ай бұрын
ሱዳኔም ቀመሰ ማለት ነው ብር😂😂🎉😂😂
@Halima18685
@Halima18685 Ай бұрын
አላህ 4
@NejatEndris-be3qj
@NejatEndris-be3qj Ай бұрын
ደግሞ ለወንድ ብር እሰጣለሁ እንደ ዛሬ የናት ልጅ እየከዳ ባለበት ጊዜ ለመሆኑ ብር ካላችሁ ለምን ስደት ትመጣላችሁ ስደት ከመጣችሁ ደግሞ የመጣችሁበትን አላማ አትርሱ ሳይፈልጉ እየወለዳችሁም የምትወልዱትን ጨቅላ ህፃናትንም እየጣላችሁ አታሰቃዩ እንደ ለምን ነው በራሳችን እስከሚደርስ ድረስ የሚጠበቀው ስንት እህቶቻችን ሲሰቃዩ እና ሲሰቃዩ እያየን ለነገ በእኔም ላይ የሄው ነው ብላችሁ አሰበ ትምርት ውሰዱ እረ እባካችሁ እባካችሁ
@user-mh2sv1gp7d
@user-mh2sv1gp7d Ай бұрын
ያአላህ ከየት መጣ ይሄደሞ ጉድ😂😂😂😂😂
@FathimaAhmad-o7r
@FathimaAhmad-o7r 24 күн бұрын
የኔ ጥያቄ አሁን ለሱዳኔ ብር የሰጥችውም ልጂ እኛጋ አብሮ ተገጠመላት?😮😅😅😅
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl Ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ እሷን የሚጠይቁ ሴቶች ቱቱቱቱ እዳው ብሩን ከየት እያመጡትነው 😢😢😢😢
@zeritutube
@zeritutube Ай бұрын
ሱዳኒም ሰዉ ሁኖ ሴቱን ጨፈጨፈዉ እኛን አይመለከትም እማንም ዘልዛላ ጋር እኩል
@user-kj6dr2xq4c
@user-kj6dr2xq4c Ай бұрын
እደው ወላሂ ሀገር መግባት ንፍቅነው ያለኝ አና ለወድ ተምትሰጡ ለን ሥጡኝ እና ልገባ የኔ እኮ አልበቃኝ አለ ግን አለሀምዱሊላ ወልጂለሁ ወላሂ አለሀምዱሊላ በስደት
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Ай бұрын
ዶክተራ ሃቦ😂 አረ የህቴን ብር የበላ ደላላ አለ መላበይልኝ 😢
@user-if5hg7cc7p
@user-if5hg7cc7p Ай бұрын
ሴቱ አታሰድቡን እኛን ቆፍጠን በሉ ብሩን ተወይት ነው እምታገኙት
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba Ай бұрын
እኔም አቃለሁ አንዷ ዱባይ እሠራይ ለሡዳኒው ኢጃዛ ቤት አላት በግ ታርድለታለች እማኮነው የለም መጨረሻም ደብዲቧት ሄዴ
@Omarabdikariimshaftaag-es7bh
@Omarabdikariimshaftaag-es7bh Ай бұрын
ደንብ አድርጎነው ማለት ነው ሀልጋላይ ያስደሰታት ማለት ነው በግ የምታርድለት ሴት እኮ አልጋላይ በደንብ አድርጎ የሚያረካቸው ወንድ ካገኙ አይደለም በግ ማረድ ቀርቶ ወንድማቸውንም የሚያስገድሉ አሉ ሴት ጡት እንጂ ልብ የላትም
@sadakmal1865
@sadakmal1865 Ай бұрын
ኧረ ኑሮ ምንጉድነው የምንሰማው ምንይሻለናል ልብውልቆች ሆን ኧረ የወጣንበትን ሰርተን እናሳካ ቤተሰባችንን እንቀይር
@HdjrJdfuf
@HdjrJdfuf Ай бұрын
ሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏ ሰላምነው ጀማል 3:00
@user-tb1zm1nq8c
@user-tb1zm1nq8c Ай бұрын
hebiba eko tedelaka bebeto eyenorechi new kirisitiyan demo 4 ayagebam wushet
@hanakebede282
@hanakebede282 29 күн бұрын
ዛሬሥ እርእሥሕን ሣነበው አሰገደደኘ ለመፃፍ ጉድ ሤት😂😂😂
@Gggg-bo4gx
@Gggg-bo4gx Ай бұрын
እኔሥ 12አመቴ እኳን ለሌላ ልሠጥ የራሤንም ቤተሰቦች አልዘለኩ
@user-wk3or9du8o
@user-wk3or9du8o Ай бұрын
እኔየለውበትም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-mt8xh9tn5e
@user-mt8xh9tn5e 28 күн бұрын
ሀቢባ ነገርአጣሪናት እህተዛሰ እተዛሰ እያለች ማዋጣትነው
@user-ny4wf1ez3d
@user-ny4wf1ez3d Ай бұрын
ትክክል
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Ай бұрын
😂😂ታድያ ሀሊማ ፈውስ ናት እደ አረ ተው ኤባካችሁ አታሰድቡን ቱ
@toibahussain2478
@toibahussain2478 Ай бұрын
ኤጭ ሤቶቹ አሁንሥ አበዛቺሁት ኤጭ አፈርብሉ😂😂😂😂😂
@user-dc7xr7we5o
@user-dc7xr7we5o Ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ😂
@user-it3qp6zt5e
@user-it3qp6zt5e Ай бұрын
እናመሰግናለን ባለግጥሙ🎉🎉🎉
@seadi5
@seadi5 Ай бұрын
ለባጋሊምሳይሰጡአይቀርም አብደዋል እኮ
@hawaapp3619
@hawaapp3619 Ай бұрын
ግን ምን አይነት ሤት ናችሁ እዝህ ደግሞ ወሬ ብላችሁ ዝና ይመሥል ታወራላችሁ ግሞች
@ظيبة
@ظيبة Ай бұрын
ብር እደዚህ ሞልቶ ከተረፋችሁ ስጡኝ ቆይግን በጤናቸዉ ነዉ ዝብለዉ ላገኙት ሰዉ የሚበቱኑት
@raibamstefa2507
@raibamstefa2507 Ай бұрын
ቤስጡንጥሮነበር😂😂😂
@NejatEndris-be3qj
@NejatEndris-be3qj Ай бұрын
ጀማል አንተ ለኛ የሚጠቅመንን ነው የተናገርከው እውነት መራራ ስለሆነች ነው ያልተዋጠላቸው
@gjyvng738
@gjyvng738 Ай бұрын
ኧረሴቶቼዬጉዞወደትነው ለኔስጦኝእሰኪ
@user-fl5dw2oe9c
@user-fl5dw2oe9c Ай бұрын
👍 አሚንንንን❤❤❤❤
@Qweas-q6b
@Qweas-q6b Ай бұрын
እደዉምንአለ ለማንም አሻቃጭ ከምሰጡ ለኔለሚስኪኖ የቂረአት ብርብከፍሉልኝ አጅርየምታገኝቱን
@user-mm4ie4rs4c
@user-mm4ie4rs4c Ай бұрын
አይሱዳን እደዉ የሰዉአገር ወዲጋ እምትጨማለቁ አሁማር እሙሙሽንነበር በጋለብረትመተኳስእእእደሞሱዳኔ👎👎👎👎👎👎👎👎
@Leyla-fp9xf
@Leyla-fp9xf Ай бұрын
አሰላምአለይኩም ወራሕመቱላሒወበረካቱ አሕለን ጀሚየን ትዳር ሢሠጥ አለሕሡብሐኖታላሕ ጥሩትዳር ይረዝቅ ማለትነው
@ሶብሪናቦረናመከነሰላም
@ሶብሪናቦረናመከነሰላም Ай бұрын
አላገባሁም? ይቅረብኝብሬንይጁቁጭነውየምለው
@user-yo3lc3sr6c
@user-yo3lc3sr6c Ай бұрын
ጀሜ ለማንም ቦርኮ መልስ አትስ
@user-wx6hv5bm5d
@user-wx6hv5bm5d Ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀይ😅😅😅ታዋችምንእነላለን
@user-hg8iw1lb5z
@user-hg8iw1lb5z 29 күн бұрын
ሱዳኔ ብር😂😂 አው ትላለች እደ
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
አብዛኛው ቅመም ምንም ቀልብ የላቸውም
@SEADAMOHAMED-h5j
@SEADAMOHAMED-h5j Ай бұрын
ቆይ ላልቅስ ወይስ ልሳቅ😢
@Ashukur-hp3lb
@Ashukur-hp3lb Ай бұрын
ያሣየቼዉ እስክሬን ሹት😂
@user-oo5vj7yc9e
@user-oo5vj7yc9e Ай бұрын
ደግ አረገችሸ እሰይ😂😂😂በጥፌም ትበልሸ
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k Ай бұрын
ሀሀሀሀሀ የጉድ ነው ምን ጂላፎ ነች
@ሀዪቲ
@ሀዪቲ Ай бұрын
እናመሰግናለን
@RahmaAhalam
@RahmaAhalam Ай бұрын
የአላሕ፡ተጥቅመኛ፡ሠው፡ጠብቀኝ
@hadyamuhamed4495
@hadyamuhamed4495 Ай бұрын
እረ ወየው ሴቱ😊
@tybahty2881
@tybahty2881 Ай бұрын
😂😂ሱዳኔ ሆሆ😂
@KhawlaKhouri
@KhawlaKhouri Ай бұрын
አይይብገኝማአሪፍነውየኔምምኚቴነበርስድትያየወንዲማግባት
@alhmduillah23
@alhmduillah23 Ай бұрын
በቃ ሀቢባ አማካሪ ሆነች ጉድ እኮ ነው
@saadihaall9206
@saadihaall9206 Ай бұрын
አቤት ፍትፈታ😂😂😂😂የሠመቀንወሬ አገኘን 😹😹😹
@FTm-cz3rd
@FTm-cz3rd Ай бұрын
ትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤
@madi2644
@madi2644 Ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ሰላምናችሁ
@AemanHussein
@AemanHussein Ай бұрын
በጣምወደም👍👍👍👍👍👍
@የነገንማንያውቃልyutub1956
@የነገንማንያውቃልyutub1956 Ай бұрын
ጀም ያገሬልጂ አዲስጀማሪነኝ
@user-ju1ci4dw4o
@user-ju1ci4dw4o Ай бұрын
ቢላሄ አለይኩም ስጡኝ ብር ከረከሳባቺሁ ወላሂ ደክሞኛል የሰዉ ቤት ትንሺ ትንሺ ለዉድ ከምሰጡት አዋታቺሁ ስጡኝ እንዳዉ ልለምናቺሁ ቁጥሬን ላስቀምጥላቺሁ ?
@Tybatube
@Tybatube Ай бұрын
እስላም አሌይኩም ቤትሰብ ደምሩኝ እህቶች ነኒ በማደም ኩሸና ነኒ😢😂❤
@Halima18685
@Halima18685 Ай бұрын
አህለን ጀማል ሰላም ነው ወንደሜ❤❤
@hatifsama4835
@hatifsama4835 Ай бұрын
🤔🤔🤔🤔
@genettesfaye6703
@genettesfaye6703 Ай бұрын
Unatachuni new❤
@user-gl5vl9ow2l
@user-gl5vl9ow2l Ай бұрын
አይሴቶች
@EminaAli-eo2bk
@EminaAli-eo2bk Ай бұрын
አላህ ይሠዉረን
@muhammadyousuf4255
@muhammadyousuf4255 Ай бұрын
ማግባት እፈልግ ነበር
@Z-qn5qr
@Z-qn5qr Ай бұрын
ተመክረውአይሰሙእጭ
@hekimahekima5572
@hekimahekima5572 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍
@thayibathayiba6482
@thayibathayiba6482 Ай бұрын
ሣህ ጀምዎ
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 Ай бұрын
ግጥሙተመችቶናል
@djdjuhfjjb8732
@djdjuhfjjb8732 Ай бұрын
❤❤❤
@N3n38u
@N3n38u Ай бұрын
የሥራ ህን ይጥህ 😂😂😂😂😂
@tubanega3083
@tubanega3083 Ай бұрын
ሴቶች ንቁ ኦን ላይ ወርቅ አትግዙ የኦን ላይ የሁሉም ምክር አትስሙ እራስቹ ሁኑ ዝም በላቹ ሚዲያ ላይ ስለ ባልቹ ስለ ቤተስብቹ ምስጢር አተወሩ😮😮😮😮 ይህ ሁሉ ህዝብ ተራ ነገር ቁጭ ብሉ ይሰማል😂😮
@user-dh3bp1oz8f
@user-dh3bp1oz8f Ай бұрын
አህለን🥰🥰🥰🙏🙏
@fatumamohammad9064
@fatumamohammad9064 Ай бұрын
Chirash lesudani here afar bila balachew🏌️🏌️🏌️😂😂😂😂😂
@KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ
@KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ Ай бұрын
አይይይይይዘድሮ🎉
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2,5 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 17 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 25 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 50 МЛН
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2,5 МЛН