“የኛ ትውልድ የራሱ ዱቄት የራሱን ውሃ የራሱ እሳት ሆኖ ራሱን የጋገረ ትውልድ ነው”Girum Zenebe Interview with BerhanuDigaffe

  Рет қаралды 48,568

Leza Show On Sheger FM

Leza Show On Sheger FM

Күн бұрын

#EyayuFenges #GirumZenebeinterview
Leza Show On Sheger FM Radio

Пікірлер: 89
@JahAdam
@JahAdam 10 ай бұрын
ግሩሜ ግሩም ነህ በህይወቴ ለረጅም ዓመታት ክብሬና ፍቅሬ ዘልቆልኝ ከሄዱ ጠቢባን አንዱ አንተ ነህ ከዛ የስራ አጋርህ ዘነበ ወላ ቀጥሎ ያ የወጣት ኮከብ በረከት በላይነህ፤ ብርሐኑ ድጋፌማ ልዩ ወንድማችን ነህ ሁላችሁንም በጤናና በስኬት ያኑርልኝ አንድ ቀን እያንዳንዳችሁን ማግኘቴ የማይቀር ነው!
@biruk-bk
@biruk-bk 11 ай бұрын
I love ለዛ 👍👌
@mikemike2627
@mikemike2627 11 ай бұрын
ግሩም እና በረከት 2 ምርጥ የጥበብ ሰዎች ክበሩልን
@danayithabte4733
@danayithabte4733 8 ай бұрын
Legends🙏💜
@passenger8683
@passenger8683 11 ай бұрын
ግሩሜ በእውነት ደስ የሚል ለዛ፤በስነምግባር የተሞላ ዕውቀት ያለው እንደስሙ ግሩም የሆነ ባለሙያ ነው። ጨዋታዎቹ አይጠገቡም እሱ እንደሚለውም በተዓብዮ የተሞላ ሳይሆን ትህትናው ላቅ ያለ ነው። ሰላምህ ይብዛ ግሩሜ!
@kalkidantakele5298
@kalkidantakele5298 11 ай бұрын
በጣም ቆንጆ Interview ። የብርሀኑ ድጋፌን ኢንተርቪዎች ለምን እንደሚለዩ ልንገራችሁ የኢንተርቪው አለመንቀዥቀዥ ልብ ያርሳል በዛ ላይ የመንደር ወሬ አታገኝበትም ልከኛና ጠቃሚ ጥያቄዎችን እጅግ በበሰሉ ቃላት ይጠይቃል በዛላይ የሬድዮ ቃለመጠይቅ እየሰማህ ሳይሆን ውይይቱ ላይ እንተም ኖረህ ተራህ እስኪደርስ እየሰማህ እንዲመስልህ ያረጋል ታዲያ በመሀል ተጠያቂው በሰጠው መልስ ላይ ብኖር ይሄን እጠይቀዉ ነበር ብለህ እያሰብክ ብሬ የሰማህ ይመስል ወዲያው ያን ያሰብከውን ጥያቄ ሲጠይቀው ታደምጠዋለህ ብቻ ምን አለፋህ ከተጠያቂው ጋር የተገናኘህ ያህል በሚያስደስት ቃለመጠይቅ ያስፈነጥዝሀል ታዲያ እንደዚህ ባለ ጎበዝ ጋዜጠኛ በጣጣጣም የምትወደውን ሰው በዛላይ ምንም አይነት ቃለመጠይቅ ሰጥቶ ማያውቅ ጀግናህን ቀርቦ ስታገኘው ዋውውውው እንዴት ደስ እንደሚል።ለዛ ሾው እናመሰግናለን !🙏🙏🙏 እኔ በጣም ወድጄዋለዉ ግሩሜ እኮ ነው በዛላይ እያዩ🤣🤣
@mightyg8545
@mightyg8545 11 ай бұрын
ግሩሜ ምንም ብዬ አላደንቅህም ስምህ ብቻ በቂ ነው:: 👏👏👏
@MiliyonMamo-bc9fo
@MiliyonMamo-bc9fo 5 ай бұрын
ግሩሜ ድንቅ ሰው❤ ከበረከትጋ❤
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc 11 ай бұрын
ለካ እንዲህ ተጫዋች ነህ እንዴ ግሩሜ ድሮ ትረካዎችህ❤😮❤❤❤❤
@yasminyusuf3812
@yasminyusuf3812 10 ай бұрын
ለጆሮ ሳይሆን ለልብ የሚደርስ ውይይት ነው። እውነትም ግሩም። ብርሀኑ እናመሰግናለን
@nebiatdebesay245
@nebiatdebesay245 10 ай бұрын
Girum and Bereket big respect guys ❤❤
@mesfindebele7377
@mesfindebele7377 10 ай бұрын
ብሬ የማይሠማ ነው ይሔን የመሠለ ምርጥ ተዋናይ እባክሕ ድመጹን አሥተካክለሕ ልቀቀው
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 11 ай бұрын
በጣም የምንፈልጋቸው ልናዳምጥ የምነፈልጋቸው ሰዎች አዳንድ ሚዲያ ላይ ሲያባክኑብን በጣም ይቆጨኝል ዛሬ ግን የምንፈልገውን የሚገባንን ነገር ስላገኘን በጣም ደስ ብሎናል እናመሰግናለን ብሬ , ግሩሜን ስላላባከንክብን ደስ ብሎናል
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers 11 ай бұрын
Arif chewata neber thanks bere.
@afroMedia2022
@afroMedia2022 5 ай бұрын
በስመአብ! ድንቅ ቃለ ምልልስ ነው❤
@saraahmed293
@saraahmed293 11 ай бұрын
ግሩም ዘነበ እያዩ በጣም ነው የምወድክ ስራዎችክን በመደነቅ እና በመገረም ነው የምመለከተው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ
@kbman9399
@kbman9399 11 ай бұрын
ትልቅ ሰዉ ግሩሜ 🙏
@yegorawdesalegn9871
@yegorawdesalegn9871 10 ай бұрын
ብሬ ግሩሜና በረከት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን እውቀት ትህትና የሀገር ፍቅር ያላችሁ እናንተን እና እናንተን መሰሉን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን ❤
@Alemye777
@Alemye777 9 ай бұрын
ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ቃለ ምልልስ👏🥰
@girmagossay7127
@girmagossay7127 10 ай бұрын
ግሩሜ ጀግና ነህ አቦ ተባረክ
@lidiaassefa199
@lidiaassefa199 10 ай бұрын
ግሩም እና በረከት ምርጥ የጥበብ ሰዎች ክበሩልን::
@Israelxox
@Israelxox 11 ай бұрын
Long life GIRUM. We really love & respect you ❤
@Wasim-k3l
@Wasim-k3l 11 ай бұрын
አቦ እንዴት ጣፋጭ ጨዋታ ነው የሰማነው
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 11 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እጅ ነስተናል ተወዳጁ🙏🙏🙏
@ErmyasDejenea
@ErmyasDejenea 11 ай бұрын
ድንቅ ቆይታ ነበር። እናመሰግናለን ብሬ!
@efremabraham2775
@efremabraham2775 11 ай бұрын
It would have been interesting if both Girum and Bereket had been interviewed together.
@redeatgizachew6512
@redeatgizachew6512 10 ай бұрын
The most valuable intrview 🙏🙏🙏
@MaruEshet
@MaruEshet 10 ай бұрын
Wow Gerum! You are Best Artist & Bereket is unique. Thanks Berhanu
@bezagm2254
@bezagm2254 11 ай бұрын
ግሩም ጨዋታ👏👍
@efremabraham2775
@efremabraham2775 11 ай бұрын
So articulate and eloquent, man. You are perfectly right, Girume. In that, Seyoum Tefera is the best mentor and theater director.
@meleseworku4491
@meleseworku4491 11 ай бұрын
ብሬ ቅዳሜ ለዛ ፕሮግራም Live ላይ በገደምዳሜ አዳምጬዋለሁ በስልኬ እያዳመጥኩ ደግሜም ለማድመጥ እየቀዳሁ ለማስቀረት እየሞከርኩ ነበር .....አሁን Utub ላይ አገኘሁት በጣም አመሠግናለሁ ግሩሜ ሲበዛ የምወደው የኔ ዘመን ድንቅ ሰዉ ነው ከሙያው በላይ የድምፁም ነገር ይገርመኛል በትረካዎቹ በሬዲዮ ድራማው ተጠቅሜበታለሁ
@HabteAmen
@HabteAmen 11 ай бұрын
ግሩሜ የሰው ማኛ !!!!!!!!!!! ለብሬ ቃል ያጥረኛል ተባረክ
@andunyaa
@andunyaa 10 ай бұрын
GIRUM ANTE BICHAHIN YEMITIKEBER MIRIT SEW WOW GIRA QENG ANTE METWEN SAAYIHOON EWUNETENGAA HIWETIH MEHOONUN ASAAMINONG BEQA GIRUM SATAWELAAWUUL YEMITWEDWE SEW NAAW.
@nigususolomon222
@nigususolomon222 10 ай бұрын
እውነት ግሩም ውይይት...........ያበርታችሁ።
@shawaliyaaa
@shawaliyaaa 10 ай бұрын
Mr Birhanu I hear your voice may be after 15 years wow
@yaredlema374
@yaredlema374 10 ай бұрын
Bere grume betame new mewedachu makeberachu mene ayenete chewewete newe mekebaber new erasachu metsehafe nachu tanku betame erejeme edeme temegewe❤❤
@MindaKetema
@MindaKetema 11 ай бұрын
Long live to u and ur best freind Thank u Grume
@bestrong1237
@bestrong1237 11 ай бұрын
ፈጣሪ ወንድማማችነታችሁን ይባርክ!
@danayithabte4733
@danayithabte4733 8 ай бұрын
Girumye 🙏
@endashawtadesse8185
@endashawtadesse8185 10 ай бұрын
ቲቸር ሳህሌ እጅግ መልካም ሰው ሰው ነበር አሁን በህይወት የለም ነፍስ ይማር ።😢😢😢
@ካቡ
@ካቡ 11 ай бұрын
ብሬ እግዚአብሔር ያክብርህ ፣ ግሩምዬን ስላስደመጥከን ፣ እያዪ አሜሪካ እስከሚመጣ በጣም ቸኩያለሁ 🙏🙏🙏
@Sabafricans
@Sabafricans 11 ай бұрын
ግሩሜን አየር ጤና ት/ቤት ተማሪ ሆነን አውቀው ነበር እንደስሙ ግሩም ልጅ ነው - ሰው አክባሪ እና ቤተሰቡን ፍፁም ወዳጅ ነው ግሩሜ በርታልን
@wondimugetachew9498
@wondimugetachew9498 10 ай бұрын
I like this guy reading style. I tell my daughter to listen his reading to improve her sound when she read passage in the class.
@erminadew7087
@erminadew7087 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆያታነዉ ያረጋችሁት የሁለታችሁም አክባሪ ነኝ/ ከኤርሚ ዋሽንቴ❤ የሳምት ሰዉ ይበለን
@andunyaa
@andunyaa 10 ай бұрын
Bereket GIRUM NAW ,GIRUM NAW BEREKET.
@Hager123-u9p
@Hager123-u9p 10 ай бұрын
ግሩሜ ከበረከት ጋር ገራሚ ስራ ነው በርቱልን
@fuadhassen5420
@fuadhassen5420 10 ай бұрын
What an interesting interview
@Abesha-by8qp
@Abesha-by8qp 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያዝልቅላችሁ።እያዩ ፈንገስ ታላቅ ስራ ነዉ።በጥልቅ የነፍስ ግንኙነት በመጣመር የሚሰራ ካልሆነ በቀር እንዲሁ በደራሲና በተዋናይ ተራ ዉል የሚሰራ አይሆንም።እግዚአብሔር ያክብራችሁ። እያዩ ፈንገስ ታላቅ ስራ ነዉ።የአገራችንን ህዝብ ስነ ልቡና በሚገባ የፈተሸ ስራ ነዉ።የዉድቀታችን፣የመከራችን፣የጭካኔያችንን ፣የዉርደታችንን ልክ የሚናገር ድንቅ ስራ ነዉ።
@birukadane8022
@birukadane8022 11 ай бұрын
የገረመኝ ብሬ ስለግሩሜ ይጠይቃል ግሩሜ ስለ በረከት ይመሰክራል ፍቅሩ ደስ ይላል ብሬ እናመሰግናለን ለኮፒራይት ይመስላል ግን ትንሽ በዛ መቆራረጡ በተላይ ቀልዷ ላይ
@BehailuSurafel
@BehailuSurafel 11 ай бұрын
ለሁለታችሁም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን ።
@efremabraham2775
@efremabraham2775 11 ай бұрын
Girumeee, you are an excellent stage actor. You are Wegayehu Negatu in disguise. Self-respect and discipline will lead to a great reward in return.
@wondwasenayele4303
@wondwasenayele4303 11 ай бұрын
ግሩሜ አንደኛ ስወድህ። ብሬ ትችላለህ
@seeme7983
@seeme7983 10 ай бұрын
Girumea❤❤
@ቤቴልሄምራሄል
@ቤቴልሄምራሄል 11 ай бұрын
መንግዋ እኮ ይሄን ከመሰለ ኢንተርቪ ፍቅርሲዝምን ቢሰማ ይቀለዋል ብሬ እና ግሩም እናመሰግናለን
@KingMaster-xe9wk
@KingMaster-xe9wk 11 ай бұрын
Berhanu Degafe ...still with kiwi colouring for your hair and mustache....I grew up listening to you and I have a white hair...just saying its a blessing!
@abdulnasirhaji5129
@abdulnasirhaji5129 11 ай бұрын
Girumeeeeeeeeeee! I don't know what to say....Just keep it up......Hats Off!
@ruthkas9268
@ruthkas9268 11 ай бұрын
You guys are awesome 👏 👏👏👏
@yosephtarekegn1955
@yosephtarekegn1955 11 ай бұрын
Thank you🎉
@Dantesfayemd
@Dantesfayemd 10 ай бұрын
I like Berhanu! He seems to be a genuinely good guy! Hey Berhanu, drop me a line when you come to the US we will have coffee or beer!
@yimer2543
@yimer2543 11 ай бұрын
ዛሬ ማንም ተናጋሪ ማንም ፀሃፊ ነኝ እያለ ሳይሰድበን ቀድመው ፊት ለፊት የተጋፈጡት ጥቂት ሰዎች አንዱ ግሩሜ ነው። እናመሰግናለን 🙏🏿
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 11 ай бұрын
ኢተርቪ ቲያትር ይሆናል እንዴ ግሩሜ ስታወራ በመስማቴ ፈጣሪን አመሰገንኩ
@MohammadYazan-m6s
@MohammadYazan-m6s 11 ай бұрын
ምርጥ ቆይታ ነበር ብዙ አትርፈናል የሚገርመው እኔም 7ኛ ክፍል ድራማ አዘጋጅቼ አማርኛ መምህራችን ሁሉም 7ኛ ክፍል በተለያየ ሳምንት አሳይቼ ነበር መመሳሰሉ ይገርማል መምህር ጀማነሽ አመሰግናታለሁ ተስጦዬን እንዳውቅ አድርጋኛለች እናመሰግናለን
@wosenyelehwolde1041
@wosenyelehwolde1041 11 ай бұрын
ታላቅ አክብሮት የሚገባው እግዜር ልዩ ስጦታ የቸረው አርቲስት ነው። ሕዝብ ከዚህ አርቲስት ብዙ ነገር በጉጉት እየጠበቀ ይገኛል ። ተውኔት የሕዝብን ስሜት ከማውጣትም በላይ እርምት እንዲደረግ ለማድረግ ባለሥልጣኖችም ነውራቸውን እያዋዛ የሚያጋልጥ ፣ የሚያስተምርና የሚያነሳሳም ነው .......። ወቅታዊ ምድር ላይ ያለውን ማኅበራዊ ችግሮችን ፈትሾ " የቆሼ ፌስታል መንግሥት " ብሎ ይተውንልን ይሆን ?? ቆሼ የተጣለውን የሕወሃት መንገድና ታክቲክን ኮርጆ የሚንደፋደፈውን አፓርታይዳዊ ሥርዓትን የሚሸነቁጥ አርቲስት ያስፈልገናልና
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc 11 ай бұрын
Grume my best❤
@meronabreham989
@meronabreham989 11 ай бұрын
Rophnan❤
@ambaw1004
@ambaw1004 10 ай бұрын
ግሩሜ አድባረ ጥበብ ድምፀ ሸጋ | ሸግዬ አርቲስት ነዉ | ። እንደ እድለቢስነቴ እያዩ ፈንገስን Live አላየሁትም ። ግና አንድ ቀን እንደማየዉእርግጠኛ ነኝ ። ግሩሜ በርካታ ስራዎችህ አንተንም ደራሲዉንም ሚዛን ያደርግሀል ። እዉነትም ግሩሜ ።
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 11 ай бұрын
ግሩምዬ እውነት ብሎሀል እኔም አንተም አባት አወተነናል 😂😂
@ayufan3
@ayufan3 10 ай бұрын
'እያዩ' ራስ ሆቴል የረቡዕ ጦቢያ ምሽት የተጀመረ አድናቆት። ለ14 ዙር ፌስታሉንና አጀንዳውን ከአለም እስከ አዶት ሲኒማ አፋልጌዋለው። "በተለያየ ጉዳይ በራችን ተንኳኩቷል" በ"ፍቅር ሞረድ" የተሳለ ብዕር የተከተበ። ክብር ለበረከት። 🎉🎉🎉
@fuadhassen5420
@fuadhassen5420 10 ай бұрын
either Brhanu or Grum can remember it there was a tv drama in 120 program on sunday Siyum Teshome play on it i guss Haylu Tsegaye was produced it can please tell me the title of that drama
@birhanemehari8537
@birhanemehari8537 10 ай бұрын
አንተ እንደስምህ ግሩም ነህ የብርሃኑ ለዛ ደሞ የፕሮግራሙ ስም ሳይሆን እሱ ራሱ ነው ❤❤❤❤ ሁለት ምርጦች
@ahmedadem6039
@ahmedadem6039 10 ай бұрын
ዋአ................ውውው
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 11 ай бұрын
ጥዑም ዝግጅት ልኩ ከፍ ያለ ሁሌም የሚናፈቅ!!! በዚህ ደረጃ መግባባት መቻል ይደንቃል። የግሩሜ አገላለፅ አሳሳል ደግሞ ሌላ ከፍታ ላይ ወሰደው ሰቀለው።።።።
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 11 ай бұрын
ይኼ ዓይነት ጉድኝት ከሥጋ አልፎ ወደ ደም ትሥሥር የዘለቀ ነው። እግዚአብሔር ይጠብቃችኹ። የወረቀት ውል ምን ይፈይዳል፡የልብ መተማመን እንጂ……የወረቀት ውለ'ኞች፣ሁለቱ ወይ አንዱ ችግር/ክፍተት ቢኖርባቸው ነው።😮
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 10 ай бұрын
ወጋየሁ: ንጋቱ: በ1960ዓ.ም: የወሬ: ፈላስፋ የሚል ትያትር: በክርኤቲቭ: አርትሴንተር: ዩኒቨርስቲ: ግቢ: ለመጀመሪይ: ጊዜ: ብቻውን: ሲተውን: አይቻለሁ: ፀጉሩን: አግፍሮ: ነበር::: የፈጀውን: ሰዓት አላውቅም:: ሰው: ብቻውን: እንደዚያ: ሲተውን: አይቼ: አላውቅም: በጣም: የሚደንቅ: ችሎታ: ነበር:: እያዩ: ፈንገስም: በጣም: ጐበዝ:ነው:: 1:00:34
@AmanAman-gw4ns
@AmanAman-gw4ns 11 ай бұрын
ካሉን እንቁዎች አንዱ ነህ በስራህ በጣም የምኮራብህ ነህ በስራዎችህ በስደት ላለነው በሀገር ነገር ቁጭታችንን የጨመርክልን ወንድ እና ደፋር ነህ ። ሁሌ ግን ፊት ለፊት ሌሎችን ሳይ ለምን እሱ እያልኩ እቆጭ ነበር ዛሬ የመጀመሪያው ኢንተርቪው ሲለቀቅ ከጉዳየ ቀርቼ ቤቴ ቁጭ ብየ ነው የሰማሁክ እናም ደስ አለኝ ለምን የተግባር እንጂ የንግግር ሰው ስላልሆንክ ስለማውቅ እናም ግሩሜ እንኳን ሰማሁክ። ለሁለተኛው ቀጠሮ እኔም ይዣለሁ ። ( የኔ ነገር ) ከስዊዘርላንድ
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 11 ай бұрын
Dc መድረክ ላይ አይቼ የቲያትርን ናፍቆቴን የተወጣሁባችሁ ምርጦች❤
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 11 ай бұрын
Yehen sew yemastawsew "" Antigen "" yetebale Girum teatre lay new...Alemayehum eza lay bicha sera !!
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 10 ай бұрын
ደጋግመው ቢሰሙት የማየሰጠግቡት።። የበረከትን እይታ በዚህ መጠን መግለፅስ እንደምን ያህል መረዳት ነውን!??? ግሩሜ ለቲያትር የተፈጠረ የኔ ዘመን አንደኛዬ ከምላቸው ውስጥ ነው። ቴያትር ውስጤ ነው እያንደንኩ ብዙዎቹን አይቻለሁ። ግሩሜን በመድረክ ፊት ለፊት ለማየት ከምንግዜውም በላይ ጓጉቻለሁ። ለእረፍቴ አዲስ ላይ በቅርቡ ስከሰት ያለበትን መድረክ አሳድጄ እንደምኮመኩም አምናለሁ። ጠያቂው ብሬ የራሱን ከለር እና ለዛ ያኖረ ስለሆነ ማብራራት መድከም ነው የዛ ነው እልፍ ያልኩት። ግሩሜን ለማየት ጥማችንን እንድንቆርጥ ያስችለን ዘንድ ከአንጋፋ እና ስመጥሮቹ የትወና መግነጢሳዊ ሀይል ካላቸው ጋሽ አቤ እና ሚኪ ጋር ግራና ቀኝ ላይ ከፍ ባለ ደረጃ ማየታችን መታደል ነው። ለሁሉም ሰላማችሁ ይብዛ።። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። ስለሀገርህ ያለህን እይታ አገላለፅ ..... ግሩሜ ወደኋላ አመታትን መለስከኝ ሀይስኩል ላይ የነበረኝን የቴያትር ስራ ከትወናው ባሻገርም የሙሉ ግዜ የመድረክ ቴያትር ዳሬክት ያደረኩበት የደብረ ዘይት የአጠቃላይ የስብሰባ አዳራሽን ተጠቅመን ያቀረብነውን ስራ ..... የሚቆጭ የህይወት አጋጣሚና ውሳኔ በሌላ ፊልድ ላይ እንድኖር ቢያደርገኝም የትወናው ዛር ግን ዛሬም ውስጤ ይላወሳል.....ወደ ኋላ ወሰድከኝ....
@andunyaa
@andunyaa 10 ай бұрын
Abi Bereket gena tinish lij honoo be kuaas be tibeb be timhirt sew bemakiber yemitawq sew naaw.
@yenenehadamu5856
@yenenehadamu5856 10 ай бұрын
መግተልተል በጣም ያስፈራል።
@htwy52
@htwy52 10 ай бұрын
ፊርማና ወረቀት ጠፊ ነው ተቀዳጅ መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ።
@hassabedemeke3768
@hassabedemeke3768 10 ай бұрын
Is it just me or he looks a lot like Mike Epps
@Trure7Love
@Trure7Love 10 ай бұрын
👉🏾👉🏾እያዮ ፈንገስ ለፍራሽ አዳሽ አስረከበ ልበል⁉️ ግሩሜ አንተ ግን ትለያለህ‼️‼️
@AzebSime-d6c
@AzebSime-d6c 2 ай бұрын
ግሩምዬ ግሩም ነህ በቃ እንደስምህ
@solsoadmasu9197
@solsoadmasu9197 11 ай бұрын
ብልፅግና ሰው በመውደድ ዘብጥያ ቢጥል ወይ ፍንክች እወርዳታለሁ። መቼም ግሩሜ -አንተ የሺ ሰው ግምት ! ዋስ ትሆነኛለህ
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 11 ай бұрын
ግሩም ምነው እንደዚህ ጠፋህ !አሁን እኮ ወቅቱ (የዘር ፖለቲካ )ለአንተ በጣም ይመችሃል ኧረ ብቅ በልልን ።ጉድ ብርሃኑ ሸፈትክ ይልሃል ደግሞ - - እንዳይሉህ!
@davehm1825
@davehm1825 11 ай бұрын
ሰው ለማስበላት መቼም አንደኛ ነን! እኛ ለማድረግ የፈራነውን ሰው እንዲጋፈጥልን እንፈልጋለን!
@NatnaelTerfu
@NatnaelTerfu 11 ай бұрын
ግሩም እና በረከት 2 ምርጥ የጥበብ ሰዎች ክበሩልን
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 33 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 90 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 30 МЛН
አለማየሁ ገላጋይ "ቤባንያ"  📚 ክፍል አንድ
44:15
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 70 М.
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 33 МЛН