Leza - አገር የምትገኝበት አውድ የኪነ ጥበብ ስራን ይወስናል... Girum Zenebe Interview With Berhanu Digaffe Part 2

  Рет қаралды 14,715

Leza Show On Sheger FM

Leza Show On Sheger FM

Күн бұрын

Пікірлер: 60
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ 10 ай бұрын
ግሩሜ ልገስፅህ ነው ..... "እግዚአብሔር እንኳ የሚያውቀው አይመስለኝም" ያልከው አነጋገር እንዳይለምድህ። ከእግዚአብሔር የሚሰወር አንዳችም የ ዩኒቨርስ ክፍለ አለም የለምና......
@Devid9071
@Devid9071 10 ай бұрын
ብሬ በነካ እጅህ በረከት በላይነህ ይቀረብልን ።
@dawitlakemhert
@dawitlakemhert 10 ай бұрын
ግሩሜ የትምህርት ቤቴ የአየር ጤና ፍሬ ልዩ ነህ በርታልን 👏👏
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 10 ай бұрын
ነብስ ያለው ምርጥ ወዝ ያለው ጨዋታ ግሩሜ ግሩም ሰው❤❤❤ ብሬ እናመሰግናለን ብሬ እባክህ ከቻልክ ` በረከት በላይነህን ጋብዝልን ´🙏🙏🙏
@ካቡ
@ካቡ 10 ай бұрын
የባለፈውን ሳምንት ሁለቴ ነበር ያደመጥኩት ፣ ግሩሜ ባስቀመጥኩበት ቦታ ካገኘኃቸው ሰወች አንዱ ነው ፣ በዚህ ዘመን ብዙዎች ቦታቸው እየለቀቁ ግራ እያጋቡን ነው ፣ ኢትዮጲያ ቀለሟ እፈዘዘብኝ ስርቃት እየተሰማኝ ነበር ግሩሜ ደጉ ሳምራዊ መጥቶ አነቃኝ ፣ ሲጨንቀኝ እናቴን የሆነ ነገር በይ እስቲ እላታለሁ ሲል ፣ እምባዬ መጣ ፣ አስለቀኝም ፣ የማቀው ሰው ሆነብኝ ፣ ዝም ብለው ነው እንጂ ድንቅ ዘመን ተጋሪ ሰዎች አሉን ፣ ክፉ አይይብኝ ግሩሜ እና ብሬ ፣ ብሬ ግሩሜን አምጥተ ስላስፈወስከኝ ምስጋናዬን ውሰድ 🫶
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 10 ай бұрын
የራበንን መገቡን። ተስፋችንን ጫሩት።
@mightyg8545
@mightyg8545 10 ай бұрын
ግሩም የተፃፈ ነገር አይደለም የሚያነበው በሉኝ 😮 ክፉ አይንካህ አቦ 🙏🏽
@relaxingmusic-ob6ug
@relaxingmusic-ob6ug 10 ай бұрын
ግሩሜ ለሀገሩ ብዙ የሰራ ግን ያልተዘመረለት ጀግና ነዉ በ1993 እና 1994 አየርጤና ትምህርት ቤት በየሳምንቱ እየመጣ አስተምሮኛል ዉለታህ አለብኝ አመሠግናለሁ ግሩሜ ❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@etsegenetworkeneh-to7ot
@etsegenetworkeneh-to7ot 10 ай бұрын
አየር ጤና ትምህርት ቤት ላይ ለሰራው ስራ የአይን ምስክር ነኘ የብዙ ህፃናት ረሀብ ታድጓል ❤❤❤
@bezagm2254
@bezagm2254 10 ай бұрын
"ስምን መልአክ ያወጣዋል" እውነት ግሩም 👌👍
@JahAdam
@JahAdam 10 ай бұрын
ግሩሜ ግሩም ነህ በህይወቴ ለረጅም ዓመታት ክብሬና ፍቅሬ ዘልቆልኝ ከሄዱ ጠቢባን አንዱ አንተ ነህ ከዛ የስራ አጋርህ ዘነበ ወላ ቀጥሎ ያ የወጣት ኮከብ በረከት በላይነህ፤ ብርሐኑ ድጋፌማ ልዩ ወንድማችን ነህ ሁላችሁንም በጤናና በስኬት ያኑርልኝ አንድ ቀን እያንዳንዳችሁን ማግኘቴ የማይቀር ነው!
@yedaooarbasebat7407
@yedaooarbasebat7407 10 ай бұрын
በቀጥታ ከሸገር ሬድዮ የተላለፈው ከነ ሙዚቃ ምርጫዎቹ እንዴት ድንቅ ነበር። ይሄም ግን አሪፍ ነው። ወይ ግሩም! ትላለች አያቴ ጨዋታው ሲደንቃት።
@meleseworku4491
@meleseworku4491 10 ай бұрын
በ 2 ሳምንት ሊያልቅ አይገባውም ብሬ/ግሩሜ አስቡበት እንደ በሀይሉ ገ/መድህን የቅዳሜ ጨዋታ 20 ሳምንት በላይ መሄድ የሚችል ሀሳብና ቁምነገር ሳቅና ለቅሶ /Humer ያለው ነው #መርሐ ኘሮግራሙ ደግሞ "ለዛ" ብሬ አክባሪህ ነኝ
@ambaw1004
@ambaw1004 10 ай бұрын
ይህ የድንቆች ድንቅ ወግ ነዉ ! ለሁለታችሁም ትልቅ ክብር አለኝ ። ክበሩልኝ ግሩሜ እጅግ በጣም አደንቅሀለኹ ግሩም ነህ ።
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 10 ай бұрын
ግሩሜ እኛንም ያስፈራናል የአገራችን ጉዳይ ይበልጥ የሚያስፈራ ደግሞ ችግሮች የምንፈታበት ነገር የበለጠ የሚያስፈራ ነው በጣም አደገኛ ነው
@cassiowonde5748
@cassiowonde5748 10 ай бұрын
ድንቅ እና ልዩ ሰው እኮ ነህ ግሩሜ❤ እግዚአብሔር ለምትወዳት ሀገራቸውን እንደልብህ ያድርግልን ያድርግልህ! ብሬ አመሰግንሃለሁ!
@moges0716
@moges0716 10 ай бұрын
ግሩም ዘነበ እንደምን አለህ ጤናህን ደህና ነህ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ
@Distantvoyager0011
@Distantvoyager0011 10 ай бұрын
ግሩም እውነትም ግሩም! እንድትሰራ እና እንድትሆን የተፈጠርክለትን ነገር በትትክል ሆነኸው የተገኘህ ነህ። ዕድሜ፣ጤና እና ሌሎችም መልካም ነገሮችን ሁሉ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ!! በጣም የተወደድክ ነህ! 💙
@berhanegebrhiwot-rm5ik
@berhanegebrhiwot-rm5ik 10 ай бұрын
በጣም ልዩ የሆነ ጭውውት እናመሠግናለን !!
@user-dc6ol5eo3t
@user-dc6ol5eo3t 10 ай бұрын
ፈጣሪዬ በሂወት ዘመኔ ያተን ክፉ አዳያሰማኝ። ግሩም ቃላት ያንስካል ❤
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 10 ай бұрын
"ምወደው ነገር ሁሉ ያለበት አገር ናት ኢትዮጲያ" እኔም እንዲሁ ይሰማኛል። ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏
@AmareSiyum
@AmareSiyum 10 ай бұрын
በእውነት ግሩም ዘነበ እናመሰግናለን
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 10 ай бұрын
አገሬ መቅደስ ነው አገሬ------❤ሙሉ ስሜት ንዝረት ለቅሶ ፍቅር.......
@Mblovewl6mp
@Mblovewl6mp 10 ай бұрын
በህይወቴ ብዙ ኢንተርቪው ስምቻለው እንደዚህ ደስ ሎኝ የሰማሁት የለም ጠያቂም ተጠያቂም ዋው
@mesefennegusi7468
@mesefennegusi7468 10 ай бұрын
እግዚያብሔር ከማያልቀው እድሜ ይስጥ ግሩሜ!!
@yosephteferra4951
@yosephteferra4951 10 ай бұрын
እጅግ በጣም በጣም በጣም ግሩም የሆነ ውይይት ነው ያደረጋችሁት። ቃለመጠይቅ ሁሉ እንዲህ ቢሆን እንዴት መልካም ነበር። ዘመናችሁን ይባርክላችሁ።
@feve680
@feve680 10 ай бұрын
በጣም ደስስ የሚል ጭውውት ነበር 👍ሁለታችሁንም በጣም እናመሰግናለን 🙏 ግሩሜ ወንድሜ ይበልጥ ወደድኩህ ,አከበርኩህ .በረከት በላይነህንም አመስግንልን .አቦ ሀገራችን የተመኘህላት ሁሉ ሆኖላት ያሳየን 🤲. 👉 ይሄ ጭውውት ብዙ ሰዎች ሊያደምጡት ይገባል please like 👍👍👍& share አድርጉት 🙏🙏🙏
@solomonyeezy
@solomonyeezy 10 ай бұрын
Kepp it up Brihanu,Girume...🙏🙏🙏🙏
@ismaelmohammed3240
@ismaelmohammed3240 10 ай бұрын
ከማይጠገቡ ጥቂት አርቲስቶች መካከል ግሩሜ ይለያል ብሬ አድሜና ጤና አብዝቶ ያድላችሁ
@bettytefera9940
@bettytefera9940 10 ай бұрын
Thank you so much for this wonderful talk, Birhanu!!! It was like a food for the soul❤ Gerume, my all-time hero, I have so much respect for you!!! Keep going xx
@tewodrosassefa1721
@tewodrosassefa1721 10 ай бұрын
ግሩሜ ሰትናገር አንተም እንደ በረከት አንደበት በጣም ነው የሚመቸው።ብሬ ደሞ በረከትንም በነካ እጅ አቅርበው
@afroMedia2022
@afroMedia2022 5 ай бұрын
ከትወናው እኩል አንደበተ ርቱዕ፣ ጨዋታ አዋቂ ነው ግሩም! ግሩም ነው!🎉
@be_hailu5634
@be_hailu5634 10 ай бұрын
እንዲህ አገሩን በማስተዋል የሚወድ፣ ለሰው ልጅ ህይወት ዋጋ የሚሰጥን፣ ፈጣሪ ፈፅሞ አያሳጣን።
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 10 ай бұрын
ልክ ነው ምንም ማወሳሰብ አያሻም። ትያትር መጫወት ይለያል። Holiywood የገዛ ራሱን መንገድ ይሂደው የእኛ ተዋናይ ደሞ በተገለጠላቸው ልክ ለኪነቱ ባላቸው መረዳት ራሳቸውን መግለጥ ይችላሉ። መሆን አለበት። የግድ ፈረንጆች ማዛመድ ግዴታ አይደለም።በራሳችን ለመቆም እስካሁን ለየኪነጥበቡ ያለን ማወቅ ከበቂ በላይ ነው ማለት ስህተት አይመስለኝም። ካጠፋሁ እታረማለሁ🙏
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 10 ай бұрын
መነን የባዮሎጂ አስተማሪዬ ከክፍል እያስገጣ የፔንሢዪን ነበር የሚቀጥረኝ ሰትፋ አተስቆርጦ አሰደደኝ እግዚያብሔር ይፍረደበት
@etsegenetworkeneh-to7ot
@etsegenetworkeneh-to7ot 10 ай бұрын
በጣም 💔 አዝናለሁ
@ErmyasDejenea
@ErmyasDejenea 10 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@fiyametahaile496
@fiyametahaile496 8 ай бұрын
ለካ ድንቅ ተዋንያን ብቻ አደለህም በጣም critical thinker ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🙏
@KukuBubu20
@KukuBubu20 10 ай бұрын
Very nice guy ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@efremabraham2775
@efremabraham2775 10 ай бұрын
Weyehu endet aynet andebet yaleh ariesawi sew neh....girum. wooooow
@Hiwi333
@Hiwi333 10 ай бұрын
Gruma wesagn sew , love you so much
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 10 ай бұрын
ግሩሜን የማውቀው ይመስለኝ ነበር ለካ አላውቀዉም በጣም ምጡቅ ሆነብኝ
@anugumziya4337
@anugumziya4337 10 ай бұрын
የጠፋችው ኢትዮጵያን አየሁባችሁ። ወይኔ ጉዳችን። ደከመኝ።
@genetjemaleoumer4206
@genetjemaleoumer4206 10 ай бұрын
Selame le hulachume ene behiwete emde grume yale sew yale ayemeslgnme betestwu gerume testo asamero techawuto abrote endinore yaderge gelste yehone menme debkenk yelelebt ewuneten be medrke leya techwuto yasaerken becha artiste New brukeye tebarke wendmachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yirgalembezabih.7489
@yirgalembezabih.7489 10 ай бұрын
ስምን መልአክ ያወጣል እሉ እውንት ነው;:ግሩም ዘነበ::
@fuadhassen5420
@fuadhassen5420 10 ай бұрын
Brhanu thanks god you got him before seyfu
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 10 ай бұрын
What I wish in my life once a while be around like this diamond people am sorry I can't find any words yo describe my feeling thank you both much love and respect ❤️
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 10 ай бұрын
44:50 ያኔ 300 ብር ማሸነፍ ትልቅ ብቃት ነው ። ምርጥ ገጣሚ ትሆን ነበር ። ያኔ ገና ልጅ ነበርክ፤ ታድግ ነበር፤ በልምድ የግጥም ችሎታህ ያድግ ነበር ። ችሎታም ተሰጥዖም ነበረህ፡ ምክንያቱም ብዙ የእውነተኛ ገጣሚ ባህርያት አለህ፡ እውነትን ታስቀድማለህ፡ ስሜትህ ስስ ነው ፡ ማስተዋሉን አለህ ፡ ወዘተ ይህ ለወጣቶች ትልቅ ትምህርት መሆን የሚችል ነው ። ታላላቅ ሰዎች ትናንት እምቦቃቅላዎች ነበሩ። አድገው ነው ።
@MiliyonMamo-bc9fo
@MiliyonMamo-bc9fo 5 ай бұрын
አሪፎች ናቹ ❤
@genetjemaleoumer4206
@genetjemaleoumer4206 10 ай бұрын
Ene entrviw endzohe dese belogne yadametkute yale ayemeslgnme bewunte gerumme yemigrme yemidenke sewu mehonhene Ke merdke srahe ketelo bezih entrviw adawekene ke lebe enamesgenale wendmachin ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👍👍🌹🌹🌹💐💕💕💕🥀
@abelayalew2863
@abelayalew2863 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@danieldid91
@danieldid91 10 ай бұрын
ግሩሜ እጅግ የማከብረው አርቲስት ነብስያው እውነቱ ለእኔ ሚመችኝ እና የእኔም መመሪያ ነው !!! ግን ግሩሜ አርቲስቱን ፀሀፊያት አርትን እወቀትን እና ማህበረሰብን ለመለወጥ ሀላፊነ ምንድን ነው አስካህን መግለሰብ ደረጃ ብዙ አድረገዋል ግን በውል መስራት የሚገባቸው መንግስትስ ማድረግ የሚገባው እና ጥያቀውስ ትግሉስ እንዴት ነው መመራት ያለበት ስትራተጂካሊ ማለቴ ነው ፡፡ አክሲዮን ሸጦ ያሉትንም በመግዛት የሚለውን ለመጠቆምም ነው !!
@ayufan3
@ayufan3 10 ай бұрын
'ህያብ'፣'እሱባለው' እና 'ሎሚናት' የኢትዮጵያ ትላንቶች። የዛሬ ትዝታዎች። ነገስ???
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 10 ай бұрын
ጊዜ አልነበኝም። ግን ውይይቱን ጨርሶ ማዳመጥ ግዴታ ሆነብኝ። ማን አስገደደህ ካላችሁኝ ፤መልሴ የሁለቱ ሰዎች ቁምነገር ነው እላችኋለሁ። ምንም አይነት ጥናትና ምርምር የማያስፈልጋቸው ቀላል በሆኑ ጉዳዮች ላይ ምን ያህል ምሁራን እንደሚሳሳቱ በቀላል ቋንቋ እያስተማሩን እንዴት ብዬ አቋርጬ ልውጣ ? እንክርዳድ ዘርተው ስንዴ ያለማግኘታቸው የሚያበሳጫቸውን ሁሉ መክረዋል ። ለወጣቱ ክፋትም ሆነ ደግነት ምንጩ ማን እንደሆነ በቀልድ እያዋዙ አስተምረውናል። ይህንና መሰል ነጥቦችን እያነሱ ጠያቂውና ተጠያቂው ውብ በሆነውና በማያሰለች መልክ ስላስተማሩን በጣም ወድጄአቸዋለሁ።
@dagmawiselemon5558
@dagmawiselemon5558 10 ай бұрын
13 monthe of sun shinr germany በ 24 ሰአት ፀሐይ አግኝቶ
@genetjemaleoumer4206
@genetjemaleoumer4206 10 ай бұрын
Gerume progarme yezaachu beke belu lemsale ene bebzate yemkrtatelwu shegre mkoya ena salone you tube New enate betechemru teru gerume yehone programma yehonale inshalhe be ketbe enetebkachialene enansegnale 🙏🙏🥀🌹💐🌹🌹🌹💐🌹👍👏🌹🌺☝️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲💕💕💕🌹🌹🌹
@Alemye777
@Alemye777 9 ай бұрын
🥰🥰🥰
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 10 ай бұрын
ልምጭዬ አታቋርጡ ዝም ብላቹ አውሩ
@Trure7Love
@Trure7Love 10 ай бұрын
👉🏾👉🏾እያዮ ፈንገስ ለፍራሽ አዳሽ አስረከበ ልበል⁉️ ግሩሜ አንተ ግን ትለያለህ‼️‼️
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 76 МЛН
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,8 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 79 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 76 МЛН