የኛ የሐበሻ ፀጉር ተስማሚ የሆነ ፐርም አጠቃቀሙ ለማታዉቁ ካላችሁ እዴት መጠቀም እዳለባችሁ ተመልከቱ

  Рет қаралды 12,403

Ayarse tup አያርሴ ዩቱብ

Ayarse tup አያርሴ ዩቱብ

Күн бұрын

Пікірлер: 42
@ayarsetup8497
@ayarsetup8497 3 жыл бұрын
ድምፄና የማሳያችሑ አድ ስላልሖነ ይቅርታ ኋላ ለይ ይሻላል ተቀላቅሎብኝ ነዉ
@HayatAhmed-iv3ru
@HayatAhmed-iv3ru Ай бұрын
ያንቺንአይቸ ተቀብቸ ምንምአላሳከከኝም አሪፍነው አመሠግናለሁ
@Minaeeeeeee
@Minaeeeeeee Жыл бұрын
እኔ ከዛሬ አመስት አመት በፊት ኢጃዛ ቤት ጓደኛየ ካልቀባሁሺ ብሌኝ ተቀብቸ ስአቱ በዝቶበት ይሁን አቅባቡ በትክክል አልቀባቺኝ ይሁን አላውቅም በዛ ስአት ብዙ ስለፐርም አላውቅም ግን ሲለቅ ጸጉሬን አበላሺቶብኝ ቆርጨ ቆርጨ ጨርሸ ነው እደገና ሌላ ጸጉርየወጣልኝ አሁን ግን ጸጉሬ ስለቸኝ የተቀባሁትን ብቀባ ይደርቃል ይረግፋል በተለይ ስታጠብ በጣም ይስበስባል
@mamiefekr9305
@mamiefekr9305 3 жыл бұрын
ማሻአለህ በረች👍👍👍
@user-no5zk7tk8q
@user-no5zk7tk8q 2 жыл бұрын
ፐርም አትጠቀሙ ስታቆሙት ፀጉራችሁ በጣም ይበላሻል እኔ በጣም እጠቀም ነበር ስተወው ግን ፀጉሬን አበላሸብኝ ያላችሁን ተንከባከቡ ፐርም በጣም መጥፎ ነው ለጊዜው ሊለሰልስ ይችላል ስታቋርጡት ግን ፀጉራችሁ ብጥስጥስ ድርቅ ነው የሚያደርገው
@momo9555
@momo9555 Жыл бұрын
መጀመሬ እየተቀባሽ ብታሳይን ጥሩነበር
@user-tp4gp2nm9e
@user-tp4gp2nm9e 3 жыл бұрын
በሪቺ ውዴ
@user-yz9nb6sr3s
@user-yz9nb6sr3s Жыл бұрын
እይበላሽም ግን. በስርአት መጠቀም. ነው
@hayethussentube
@hayethussentube 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@leylatube7000
@leylatube7000 3 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ ቢድዮዬ እስከ 3 ደቂቃ አዳም ጠሽ ነገእመልሣለሁ
@Shitatedeke
@Shitatedeke 2 жыл бұрын
እኔ የተጠቀምኩት ሌላ አይነት ነው ለመቀየር እችላለሁ
@FETA249
@FETA249 2 жыл бұрын
እኔ ተቀብቸ ነበር የዘይት ዘይቱኑን ጫፉ ላይ ደረቀብኝ መላ ካለሺ
@RAHMAMUHAMMED-eh6yy
@RAHMAMUHAMMED-eh6yy 11 ай бұрын
መዳሚን አሳይቻት አላቀዉም አለችን ኢጃዛ ልሂድ ነበር እማንኛዉም ሱቅ ይገኛል እንዴ
@ayarsetup8497
@ayarsetup8497 11 ай бұрын
የትኛዉም ሰደሊያ ታገኛለሽ
@leylatube7000
@leylatube7000 3 жыл бұрын
በርቺ ውዴ ቤተሰብሽ ነኝ ደምሪኝ
@ayarsetup8497
@ayarsetup8497 3 жыл бұрын
ቤተሰብ አረኩሽ በርቺ
@leylatube7000
@leylatube7000 3 жыл бұрын
@@ayarsetup8497 እሺ ውዴ
@user-xy9lb9bn7g
@user-xy9lb9bn7g 2 жыл бұрын
የቆየ ነው እርግጠኛ ነኝእኔ ሌላ አይነት ነበረ የተቀባሁት መቀየር እችላለሁኝ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 3 жыл бұрын
የት ነው የማገኘው
@ደሴ
@ደሴ 3 жыл бұрын
ምወድሽህ ለይክህ
@user-bf9lt2jh5g
@user-bf9lt2jh5g 2 жыл бұрын
ወድ የት ሱቅ ነው የሚገኘው እሚያጣ ካለ ኮሜት አሥቀምጨልኝ
@user-yw9rh3kc6f
@user-yw9rh3kc6f 6 ай бұрын
ሰይደሪያ አለልሽ
@zahrajemal864
@zahrajemal864 2 жыл бұрын
ሹክረን ውድ መአሌሽ የፐርሙ ስም ባረብኛ ንገሩኝ እባካቹሁ
@user-cf8ll6qp4y
@user-cf8ll6qp4y 2 жыл бұрын
ይሄን አሳያቸው
@user-bl5qs1es9e
@user-bl5qs1es9e 2 жыл бұрын
ሰደልያ ሂደሽ ሶፍት ሸአር በይው ይሰጥሻል
@BariketAbiyo4945
@BariketAbiyo4945 Жыл бұрын
አራ አትጣቃሙ እኔ ታቃብቼ ታባላሻብኝ 😭😭
@fatumamuhammed8916
@fatumamuhammed8916 Жыл бұрын
እኔ ተቀብቸው እራሴእንዳለ ቆስለብኝ። ምንላድርገው
@Medtube1988
@Medtube1988 3 жыл бұрын
እዳው ፐርም መጠቀሙ ጥሩ አይደለም እኔ ጉድ ሰርቶኛል ፎዚየ
@ayarsetup8497
@ayarsetup8497 3 жыл бұрын
አጠቃቀሙ ካልቻልሽበት ይሆናል እንጂ ወላሒ እኔ ተጠቅሜዋለሁ ሁለቴ ፀጉሬ ምንም አልሆነም
@Medtube1988
@Medtube1988 3 жыл бұрын
@@ayarsetup8497 ፐርም የሚስማማው እና የማይስማማው ሰው አለ አጠቃቀሙን አለማዎቅ አይደለም ደሞሞ ፐርም የተው እደሁ ፀጉሩ መበላሸቱ የታወቀ ነው
@tigiwudsew2479
@tigiwudsew2479 2 жыл бұрын
እኔም አሰለቅሶኛል
@madinamohammed1832
@madinamohammed1832 2 жыл бұрын
እኔ 1 የ6 ወርን ተጠቅሜው ሤትየየ ናት የቀባችኝእና በጣም አሪፍ ነው አንድ ተቀብቸ ተውኩትፀጉሬ ልሥልሥ ብሎ ቀረ ደህና ነው ውዴ
@ki951
@ki951 2 жыл бұрын
ኔት
@user-cu1cz4zh4z
@user-cu1cz4zh4z 3 жыл бұрын
ለይክ ሼር
@leylatube7000
@leylatube7000 3 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ ቢድዮዬ እስከ 3ደቂቃ አዳምጠሽ
@leylatube7000
@leylatube7000 3 жыл бұрын
ነገ እመልሳለሁ
@rahima8831
@rahima8831 2 жыл бұрын
ኮዬትነሽ
@user-oh1ve7dl4p
@user-oh1ve7dl4p Жыл бұрын
ምንም አልገባም
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 48 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 43 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 45 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 48 МЛН
ፀጉራችሁ እንዲያድግ፣ እንዲፋፋ ከፈለጋችሁ...
17:45
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 173 М.
ለሀበሻ ፀጉር ተስማሚ የሆን ፐርም👍👍
3:11
ሰሙየ you tube
Рет қаралды 1,3 М.
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 48 МЛН