የኛ - የሁላችንም ታሪክ ምእራፍ 2 (Yegna) |ክፍል 3

  Рет қаралды 302,085

Kana Television

Kana Television

4 жыл бұрын

ሃና ከተማ ሄዳ የመማር እድል አግኝታለች፡፡ ዳዊት በአባቱ የሆቴል ስራ ምክንያት ከእግር ኳስ ቡድኑ ጋር መጫወት ከባድ ሆኖበታል፡፡ በዚህ አይነት እግር ኳስ መጫወት ማቆም ይገደድ ይሆን?
የኛ ዘወትር እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ላይ በቃና
Hanna got the chance to study in the city and on the other hand Dawit is struggling to balance to work at his father’s hotel and play football. Does this mean he has to stop playing football?
Yegna every Sunday @8:00PM only on Kan TV.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Drama #Kana_Series #Original_Series #Amharic_Series #Amharic_Drama #Yegna #The_story_of_all_of_us #Teenage_Drama #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 666
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 4 жыл бұрын
እስት በተለያ ሀናን ና ሀይሌን የምትወዱት
@dxdx3707
@dxdx3707 4 жыл бұрын
እናትትኑርለዘለላለም
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 4 жыл бұрын
@@dxdx3707 አሜን 👌❤
@samuelaschale1110
@samuelaschale1110 4 жыл бұрын
Ethiopian funny video ለማግኘት subscribe ያድርጉን kzbin.info/door/zMW4h_Gu_Kcjdw6uYa7g_Q
@roselovelululove9342
@roselovelululove9342 4 жыл бұрын
ውይ በጣም የሚወደዱ ናቸው እኔማ ሱስ ሆኑብኝ
@user-ce8zb6bc6m
@user-ce8zb6bc6m 4 жыл бұрын
አለንልሸ
@alkawakebcell2878
@alkawakebcell2878 4 жыл бұрын
ትንሿ ልጅ ግን ድምፃ መሣጭነው ስወዳት የኔ አንደኛ በርቺ
@dxdx3707
@dxdx3707 4 жыл бұрын
ከክፍአባትአላሄይጠብቃችሁ
@maezi971
@maezi971 4 жыл бұрын
የኛዎቹ እንኳን ደህና መጣችሁ ማን ነው እንደኔ በጉጉት የምጠብቀው LIKE
@ifrahamire5528
@ifrahamire5528 4 жыл бұрын
Enae
@munabinttemam1702
@munabinttemam1702 4 жыл бұрын
እኔም እንዳችዉ ነኝ በጉጉት
@fatimafatoum6156
@fatimafatoum6156 4 жыл бұрын
ላከ እኔ ብቻ አይደለሁም በጉጉት የምጠብቀው
@user-th6hk4zc7p
@user-th6hk4zc7p 4 жыл бұрын
ዋው ውድውውውው
@tgtg2707
@tgtg2707 4 жыл бұрын
Ere enem sus honubegn
@mylifedad5818
@mylifedad5818 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ነኝ ላይኩ በሎኝ ስሞትላችሁ የገጠር ልጆች እደኔ በኩራዝ ያዴገ? ከምሶሶው ስር ጉራዙን አኑሮ ትምህርቱን ሲያጠና ፀጉሩን የበላው 😥
@zamzam999z5
@zamzam999z5 4 жыл бұрын
kkkkkkkkእኔምአለሁሽአብሽሪ
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
🙋🙋🙋🙋🙋🙋እኔ
@aminacomedy50
@aminacomedy50 4 жыл бұрын
ሰብ አርጉ በፍቅር
@user-jx7dp2oo9l
@user-jx7dp2oo9l 4 жыл бұрын
ክክክ ውይ አስታወሽኝ እዛው እያነበብን ስንተኛ እናት መከረኛ መቼም ልቧአያምንም ተነስታ ኩራዙን አጥፍታ የምታስተኛኝ ውይ ስንቱን አስታወሽኝ ተቃጥዬ ግን አላውቅም
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 4 жыл бұрын
ክክክክክ😂😂😂😂😂
@user-ob4qu6wq3y
@user-ob4qu6wq3y 4 жыл бұрын
ውይይይ ትዝታታታ አረውውው ወደ ሀላላ መመለሥ ይሄን ሣይ አየየየየየየ ምነው ያ ልጂነት ቢመለሥና ከአረብ ግርድና ወጥቸ እዛውሂጀ ብቦርቅ እፍፍ ሥደት ያልተኖረው ልጂነት 😭😭😭
@nardilovenardilove6673
@nardilovenardilove6673 4 жыл бұрын
አቤት የነሀይልየ ቤተሠብ ፍቅር ደስ ሲሉ ቤታቸው ናፍቆኝ ነበር💕💕❤❤ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ💕እናመሰግናለን
@anshamohamed2964
@anshamohamed2964 4 жыл бұрын
የነዳዊት አባት እንደኔ ጨጓራውን የላጠው እስኪ ላይክ
@anshamohamed2964
@anshamohamed2964 4 жыл бұрын
@ኢክሩየዱባይቀበጥ በጣም ከምር የምር እስከሚመስለኝ እርር ነው የሚያረገኝ
@salimislamsalimislam6149
@salimislamsalimislam6149 4 жыл бұрын
በለው እኔም ማድያቴን ላነሳብኝ ነው አባቱ
@anshamohamed2964
@anshamohamed2964 4 жыл бұрын
@@salimislamsalimislam6149 ክክክክክክክክክክ ከምር
@siswodajo9377
@siswodajo9377 3 жыл бұрын
ene
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 3 жыл бұрын
ሢያናድድ ልጆቹን እና ሚሥቱን እማያከብር አባት አባት አይደለም
@user-we2nh6sm5s
@user-we2nh6sm5s 4 жыл бұрын
Swedachhu all ዳዊትየ አሳዘንከኝ እኔ ልሳቀቅልክ ኡፍፍፍ እንዴት ሚስቱን ሰው ይቀጠቅጣል ኤጭ የዳዊት አባት ሲያስጠላ ባካችሁ ልቦና ይስጥክ እግዚአብሔር
@user-qq6mh7oj8o
@user-qq6mh7oj8o 4 жыл бұрын
ይህ እኮ የተሰጠው ገፀ ባህሪ ነው ሆ እውነት አድለም 😁😁
@user-vt4lw8op1s
@user-vt4lw8op1s 4 жыл бұрын
ሀና እና ሀይሌ ደስ ስትሉ
@zed5038
@zed5038 4 жыл бұрын
አዉ ደሥ ይላሉ የምር እህትና ወንድም ነዉ የሚወዱት
@samuelaschale1110
@samuelaschale1110 4 жыл бұрын
Ethiopian funny video ለማግኘት subscribe ያድርጉን kzbin.info/door/zMW4h_Gu_Kcjdw6uYa7g_Q
@jeeranmoogan1840
@jeeranmoogan1840 4 жыл бұрын
🙏
@user-oy6go6wo8m
@user-oy6go6wo8m 4 жыл бұрын
😍አለው አለው ገጠር ውበት አለው ወይ ድባቡ ናፍቆኛል ገጠሬነቴ ኩራቴ👍የማያፍር ብቻ ❤👌 በርቱልኝ የኛዎቹ እሁድን በጉጉት ነው የምጠብቅ በጣም አስተማሪ ስለሆነ የገጠርን ህይወት የያዘ ነው!!! ወይ እኔ ይሄ ሰውየ ሚማታውን ያቁም ፕሊስ😢
@Kuskusmi
@Kuskusmi 4 жыл бұрын
እኔ አለሁ እልም ያልኩ ገጠሬ
@user-th5sn5jk8s
@user-th5sn5jk8s 4 жыл бұрын
ወንድምና እህቶቹ ስወዳችሁ ሀና ና ሀይሌ ውበት ናቸው ቤታቸው ደስ ይለኛል ❤❤😍😍😍😍
@kalkidanmekonen9171
@kalkidanmekonen9171 4 жыл бұрын
ምርጦቼ ስወዳቹ እኮ❤❤❤❤አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ💚💛❤
@zabibaahmad4075
@zabibaahmad4075 4 жыл бұрын
ሀይሌና ሀና ድስ ይሉኛል እውነት ማነው እንደኔ የገጠር ልጅ
@user-jh8ez8uk8f
@user-jh8ez8uk8f 4 жыл бұрын
በጣም ነዉደሥየሚሉኝ
@melvinreyansh8700
@melvinreyansh8700 2 жыл бұрын
you all prolly dont give a shit but does anyone know a method to log back into an Instagram account? I was stupid lost the account password. I love any assistance you can offer me
@milanahmad1685
@milanahmad1685 2 жыл бұрын
@Melvin Reyansh instablaster :)
@melvinreyansh8700
@melvinreyansh8700 2 жыл бұрын
@Milan Ahmad I really appreciate your reply. I got to the site through google and I'm in the hacking process now. Takes a while so I will reply here later with my results.
@melvinreyansh8700
@melvinreyansh8700 2 жыл бұрын
@Milan Ahmad WTF IT REALLY WORKED :O Literally got access to my ig account within roughly 45 minutes of using the site. Had to pay 15 bucks but definitely worth it :) Thank you so much you saved my account!
@user-eh2mr3ft2g
@user-eh2mr3ft2g 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ምወደው ድራማ ነው በያቆም ምርጥ ነበር ቀጥሉበት የዴዥ አባት ግን ደም ነው ሚያፈላው ኡፍ 😏
@emabetabisophone8265
@emabetabisophone8265 4 жыл бұрын
አቤት በጣም ነው ደስ ምታሰኝት አቦ ምርጤች ይመቻቹ እስክሳምንት በጣም ነው ምናፍቃቹ
@mamush2245
@mamush2245 4 жыл бұрын
ይቺ ፀጋ የምትባል ልጅ እንዴት አባቱዋ እንደምትመቸኝ የምትጫወተው ገፀ ባህርይ she is so natural
@hirutloveas3773
@hirutloveas3773 4 жыл бұрын
Lk endna
@wanshetangda2267
@wanshetangda2267 4 жыл бұрын
ተተደባዳቢ ባል ይሰውረን እናመሠግናለን የኛወች
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
የሀና የጀራ አባት ካባትም በላይ ነው ኡፍፍፍ የዳዊት አባት ግን አያድርስ ነው ማየት አስጠላኝ የዳዊት እናቱ ግን ለልጆቿ ደስታ ብዙ ነገር እደከፈለች ነው አላህ እደዚ አይነት ባል ከሚሰጠኝ ቆሜ ብቀር እመርጣለው
@user-uy5yu1mt1t
@user-uy5yu1mt1t 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
@@user-uy5yu1mt1t ውዴ እውነቴን ነው እኮ እረ መቃጠል እደዚ ባል አግብቶ ለራሴ ማዳም የምታቃጥለኝ ይበቃል
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 жыл бұрын
😃😅ሀይኔ ግን ለዓለም ስል ማይሆነው የለም🤗😌
@user-io7ll1iq8z
@user-io7ll1iq8z 4 жыл бұрын
ይወዳታል በጣም ወንድሙ በተቃራኒ
@user-tx5ju3sb8c
@user-tx5ju3sb8c 4 жыл бұрын
😂😂
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 4 жыл бұрын
በጣም👍👍
@tgwedajo4714
@tgwedajo4714 4 жыл бұрын
የኔ ጣፋጮች ምን ብዬ ልግለጻቸው ቃላት የለኝም በእውነት እንዴት እንደምወዳቸው እኮ ዊ 💖💖 ሁሌም በርቱልኝ
@yrddijk8936
@yrddijk8936 4 жыл бұрын
የልጅነት ትውስታን፣ የቤተሰብ ተፅእኑን ፣፣፣፣ ትምሕርት ሰጪና በዚህ ሂወት ያለፉ ሰውች እራሳቸውን እንዲመለከቱ ያደርጋል። በርቱ በጣም ጥሩ ድራማነው።
@bechestedebeke3758
@bechestedebeke3758 4 жыл бұрын
ውይ ስወዳቹ ሁላችሁም ውስጤ ናቹ የምር እወዳቹዋለሁ
@fantayebekele4372
@fantayebekele4372 4 жыл бұрын
wayineeeee des setluuuuuu bayachu bayachu altegibachu min eshalignal
@user-mf1qw4yu1x
@user-mf1qw4yu1x 4 жыл бұрын
ዳውያት በጣም ያሳዝናል በገዛ አባቱ ነፃነቱን ና መብቱን ተነፍጊል እደኛ ሰደተኛ ይመሰላል እደ ዳውይት አባትና ከእደኔ አሰሪ አይነት እራሰ ወዳድ ሰወች ይሰውራችሁ
@zekiyanasre3445
@zekiyanasre3445 4 жыл бұрын
ሰኒ ጎደሪዋ kkkkkk
@user-mf1qw4yu1x
@user-mf1qw4yu1x 4 жыл бұрын
Zekiya Nasre 😄😄🌷😍
@user-fz2bu5xb2n
@user-fz2bu5xb2n 4 жыл бұрын
በጣም እመዐደው ድራማ አቦ ይመቻችሁ
@user-vo8pp8bt1l
@user-vo8pp8bt1l 4 жыл бұрын
የፍቅር እናት የዳዊት አባ እዳው ሀይለኛ ናቸው የሀና እጀራባት ካባትም በላይ ነው እውነት
@ematube
@ematube 4 жыл бұрын
እኔም አለኝ እንድህስ እናት የሆነ አባት መወለድ ቋንቋ ነው
@fasileleggese2061
@fasileleggese2061 4 жыл бұрын
በርቱ አስተማሪና ጠቃሚ ነው የምታስተላልፉት መልህክት
@user-tp1ge8iw5p
@user-tp1ge8iw5p 4 жыл бұрын
በጣም ምወደዉ ድራማነዉ ሁሌም በጉጉት እጠብቃቹሀለሁ እናመሰግናለን የኔኔኔኔ ወድድድ
@redusami6664
@redusami6664 4 жыл бұрын
ውይ ዛሬ በጣም ደስይላል የነ አይሌን ጎጆቤት አየውት ንፍቅ ብሎኛል ነበር ውይ አይሌን እኮ እዴት እደምወደው የኔ ቀልደኛ እደሱ እሀቱንየሚወድ ለሴት ልጅ ክብር ያለው ሰው የለም
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
*እንኳን በሰላም መጣችሁ የኛዎች ሁሉ ነገራችሁ ልጅነቴን ያስታውሰኛል በርቱ*
@uaeuae1941
@uaeuae1941 4 жыл бұрын
wowwe
@zaratube490
@zaratube490 4 жыл бұрын
የኛወቹ ስወዳቹ ነብሴሴሴ ናችሁ እስኪ እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ በላይክ ያሳውቀኝ😘
@user-tj7nv3fz3l
@user-tj7nv3fz3l 4 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ሁሉ ነገራችሁ ልጅነትን ታስታዉሱኛላችሁ በርቱልኝ
@user-ew9vl9qq6c
@user-ew9vl9qq6c 4 жыл бұрын
ይሄን አንበል የሚያውቀው ላይክ ያርግልኝ ምርጥ የስፖርት መምህሬ ነበር ፍጹም የኔ መርጥ
@zawudanshwarkinehzd1963
@zawudanshwarkinehzd1963 4 жыл бұрын
የኛወች፡በርቱ፡ሰላማችሁን፡ያብዛዉ
@albadr666
@albadr666 4 жыл бұрын
ከምረ በጣም በጣም በጣም የምወደው ደርማ እንኳን በሰላም መጣችሁ ዋው
@alemneshgayo1758
@alemneshgayo1758 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል በጣም ምርጥ ብየዋለው ከምንም ነገር የፅዳ ንፁህ ነው
@weyashetweyashet5506
@weyashetweyashet5506 4 жыл бұрын
እንደኔ የገጠር ልጂ የሆነ አለምን እወዳታለሁ እእቴን ነው የምትመስለኝ በተረፈ በጣም አሪፍ ነው በርቱ
@bzuyenatua471
@bzuyenatua471 4 жыл бұрын
ሴት ልጅ ላይ እጅ የምታነሱ ወንዶች እጃቹ ይሰበር 😕😕😕
@selamkidane2372
@selamkidane2372 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamkidane2372
@selamkidane2372 4 жыл бұрын
👍👍
@user-gh4vf1my1i
@user-gh4vf1my1i 4 жыл бұрын
Bzu yenatua ትክክል ብለሻል እህቴ እኔም እንዳንችው ነው የምለው
@fetihatube1918
@fetihatube1918 4 жыл бұрын
Amen 👍👍👍
@user-yr2sh4ky6c
@user-yr2sh4ky6c 4 жыл бұрын
አሜን😂😂
@kalkidantekle1214
@kalkidantekle1214 4 жыл бұрын
Yegnawechu sewedachu 😘😍😘 nafikachugni neber 😍 😍😍😍 enkun beselam metachu
@aasssa4822
@aasssa4822 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ ዋውው
@zed5038
@zed5038 4 жыл бұрын
ዉይ ደሥ የሚል ነዉ ዉይ የአለም አባት በሥመአም በጣም ያሥተምራል በርቱ👍👍👍👍👍
@user-wx9wj8td3o
@user-wx9wj8td3o 4 жыл бұрын
በጣም የምወድ ድረማ ነው ከሁሉም አብልጬ የምዎድ ስወደችሁ
@zanezane8524
@zanezane8524 4 жыл бұрын
የኛዎችየ በእዉነት በርቱልኝ እስካሁን ድረስ እንደዚህ የምወደዉ ድራማ አላየሁም
@tyube9004
@tyube9004 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ የኛዎችበርቱ
@toyontoni6621
@toyontoni6621 4 жыл бұрын
እንኮን በሰላም መጣችሁ የኛወች ስወዳችሁ ግን በጣም ነዉ በርቱበት እሽ 👍👍👍👍👍
@almaztefera604
@almaztefera604 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ሁላችሁም ምርጦች ናቸው ሀይሌ minimedia ላይ ስለ ምትሰራ ይሁን አላውቅም ድምጽህ በጣም ደስ ይለኛል በተረፈ እወዳችኋለሁ በርቱልኝ
@halakuwait1762
@halakuwait1762 4 жыл бұрын
በጣም። ደሥ ትላላችሁ። አሪፍነዉ
@haikmaamir1953
@haikmaamir1953 4 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው ወድጄዋለው👌👌
@user-ej8st8sy5l
@user-ej8st8sy5l 4 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ የኛወቹ እኔ የፀጉ አድናቂ ነኝ እኔም ትምህርቴን ያስተማረችኝ አክስቴ ነች 😍😍 ሎሚ የኔ ምስኪን አጀቴን በላሽው
@s.b8769
@s.b8769 4 жыл бұрын
ውይ ስወዳችሁ በናፍቆት ነው የምጠብቃችሁ እውነተ የኖርንበትን ያለፍንበትን ህይወት ነው የማይበት በርቱልን ውድድድ* በማልቀው♥♥♥♥*
@user-gt8ll1gq2o
@user-gt8ll1gq2o 4 жыл бұрын
ይህ ክፉ የዳዊት አባት ምን አይነት የተረገማ አባት ነው አቀጠለኝ ኮ ይህ አቀጠይ ገፀ ባህሪ ተጎጭቶ ውይውይ ድብን ያድርግህ እንዲህ አይነት አባት ልኖር አይችልም
@user-cw4yu5gj4k
@user-cw4yu5gj4k 3 жыл бұрын
የዳዊት እናት በእውነት ደስ ትይኛለሽ
@user-jc3sl9yg4m
@user-jc3sl9yg4m 4 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው በርቱ
@itzjemi1220
@itzjemi1220 4 жыл бұрын
የኛወቹ፣እንኳን፣መጣችሁልኝ፣በጣም፣አሪፍ፣ነዉ፣በርቱልን
@agerieagerie4374
@agerieagerie4374 4 жыл бұрын
የኛወች እንኳን ደህናመጣችሁ ሥወዳችሁ
@user-cw8fd3je1y
@user-cw8fd3je1y 4 жыл бұрын
የኛ ዎች እንኳን ደህና መጣችሁ አንደኛ ነኝ
@tayybakonjo5199
@tayybakonjo5199 4 жыл бұрын
ሀይሌ በጣም ነው የማደቅህ ስወድህ
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
ምን አይነት በያይነት ነው ባካቹ ምናለ ዛሬ እንኳ ብታስቀድሙኝ ግን ደረስኩባቹ 😔
@tigstbekele7287
@tigstbekele7287 4 жыл бұрын
እር ዳዊት አባትህ አቃጥሎ ሊደፍኝ ነው
@user-dc9zr7hp4o
@user-dc9zr7hp4o 4 жыл бұрын
እኔግን ሀይሌእና ሀናስወዳችሁ ግንሁላችሁንምዉዉዉድድ
@caroletarraf153
@caroletarraf153 4 жыл бұрын
የኛወችእኮንበሰላምበጣችሁበጉግትነበርየምጠብቃችሁ❤
@monamde494
@monamde494 4 жыл бұрын
የኛዎቹ ከነ ውስጤ ናቹ
@galglesidetyawyedingilmari3961
@galglesidetyawyedingilmari3961 4 жыл бұрын
ye dawt abete enen ersu yasfrlgal kutaw hanicho sewedsh all weddd😍😍😘😘
@newkuwait2904
@newkuwait2904 3 жыл бұрын
ሀሪፍነውቀጥሉበትውዶች
@user-rx2vu6kj6g
@user-rx2vu6kj6g 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ አይሌ ፈታ ነው የሚደርገኝ አሪፍ ድራማ ነው
@user-hq7wf3sf7k
@user-hq7wf3sf7k 4 жыл бұрын
ሁላችሁም ማርናችሁበርቱየኔምርጦች
@ethiopialoved6853
@ethiopialoved6853 4 жыл бұрын
ሁለት ሳባ ለእናቶ ለማስረደት ጥረት ስላረገኝች ነው እናመሰግናለን
@user-vx3lk6bb8l
@user-vx3lk6bb8l 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@user-zf4kz9nl9d
@user-zf4kz9nl9d 4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም በጉጉት ምጠብቀው ልዩ ድራማ ነው በርቱ ምርጦቼ
@adanuetio1511
@adanuetio1511 4 жыл бұрын
በርቱ ደስ ይላል እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክልን
@user-mp3hd8qu1s
@user-mp3hd8qu1s 4 жыл бұрын
በጣም እኮ ነው እመወዳቹህ
@yio421
@yio421 3 жыл бұрын
አቦ ይመችቻሁ
@madetube4356
@madetube4356 4 жыл бұрын
Hayle yene konjoo aszekegn
@selamtebekaw6663
@selamtebekaw6663 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱልን ሀንየ ወይኔ ስወድሽ
@hayaat9236
@hayaat9236 4 жыл бұрын
Hana yene konjo ayzosh 😔❤️
@user-sf7qn6iy7d
@user-sf7qn6iy7d 4 жыл бұрын
ሀይሌ ሥታምረ ሥራህ ድንቅ ነው ሁላችሁም በረቱ
@user-qe7nu1xs3h
@user-qe7nu1xs3h 4 жыл бұрын
ወይኔ ሀይሉ አሳከኝ ለአለም ፍቅርብለህ እደዚህ ለሀና እደዚህእጂትሰጣለህ ለማንኛውም ደስትላላችሁ
@buziywbuziyw4595
@buziywbuziyw4595 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን። በጣም
@emu1070
@emu1070 4 жыл бұрын
የኛዎች😘
@user-by9sj6uc2l
@user-by9sj6uc2l 4 жыл бұрын
ሀይሌ እና ሀና ልይ እደኔና እደውንድሜ ናቸው እኔም እድ ነገር አጥፍቼ እዳይናገርብኝ የማልፃፍለት ኖት የለም ነበር እስኪ እደኔ ትዝታ ያለበት
@tglove4160
@tglove4160 4 жыл бұрын
በር ላይ ነበርኩ 😉😉😀
@hjgggggg8227
@hjgggggg8227 4 жыл бұрын
ሃይሌ እህቱን ሲወዳት ደስ ሲል
@fetiyaaniyo6336
@fetiyaaniyo6336 4 жыл бұрын
Wwwwww hayilena hana betam dase tilalachuuuu😍😍😍😍😍😍
@rozazariun5291
@rozazariun5291 4 жыл бұрын
ዋውው
@miriamturk8589
@miriamturk8589 4 жыл бұрын
baxam dasiilali bartuuuu👌👌👌👌👌👌
@yenatewabecha6910
@yenatewabecha6910 4 жыл бұрын
የኛወች እንኳንም ደህና መጣችሁ እደኔ ማነው እደኔ በጉት እሚጠብቅው
@dubai1813
@dubai1813 4 жыл бұрын
ማሮች😍
@kalkal314
@kalkal314 4 жыл бұрын
Welcome,wow it's so nice movie
@user-io7ll1iq8z
@user-io7ll1iq8z 4 жыл бұрын
የነ ዳዊት ጨዋታና የነ ፍቅር ባንድ መሠናክሎች በዝተዋል ሆኖም ግን ለዉጤቱ ጽናት ያሥፈልጋል በርቱ #ዳዊት ኖ ተሥፋ መቁረጥ
@user-ss4et7tb4s
@user-ss4et7tb4s 4 жыл бұрын
ዋውመጣችሁልኝየኛወችእንደኛወች
@pppmm7976
@pppmm7976 4 жыл бұрын
የሀና እና የሀይሌ ታሪክ የኔው ታሪክነው
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 4 жыл бұрын
ኑኑኑ የኔ ምርጦች ተለቆልናል የኔም የሁላችንም ታሪክ ኑልኝ እህቶቸ እንሹፈው😘😘😘😘 የሃና ቤተሰብ ልክክክ የኔን ቤተሰብ ይወክላል ሃይሌ ስወድህ ለሴት ትልቅ ክብር አለህ
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
የኛዎቹ እንኳን በደና መጣችሁ ሎሚዪ ታሣዝነኛለች ጎጉብዝናሽን አደንቃለሁ
@addisudiriba369
@addisudiriba369 Жыл бұрын
I love you guys
@masiyedr.abiyeadnaki6128
@masiyedr.abiyeadnaki6128 4 жыл бұрын
Welcome 😘❤️
@teejaay585
@teejaay585 4 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹህ ማሮችየ ውድድ ነው ማርጋቹህ አገራችን ስላም ያድርግልን
@user-zl5hl4tp7j
@user-zl5hl4tp7j 4 жыл бұрын
ውይይይ ስወደውይሄድድራማ
@user-zq3yz5xi2q
@user-zq3yz5xi2q 4 жыл бұрын
የምወዳቹህ
@user-qv8ux6wd6j
@user-qv8ux6wd6j 4 жыл бұрын
ውይይይ እሚደባደብ ሰው እፍራለው በስማም የእና ሀና ደስ ይላል በተለይ በልና ሚስቶች አባትየው የእንጀራ አባት አይመስልም ህይልየ ሀና ደስ ስትሉ ልጂነቴን አስታወስኩ
@user-eh8pc2gi2z
@user-eh8pc2gi2z 4 жыл бұрын
ዋዉ በርቱ
የኛ - የሁላችንም ታሪክ ምእራፍ 2 (Yegna) |ክፍል 4
51:23
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 34 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 79 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,9 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 75 МЛН
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna)_2  | ክፍል 8
45:42
Kana Television
Рет қаралды 301 М.
የኛ - የሁላችንም ታሪክ ምእራፍ 2 (Yegna) |ክፍል 2
45:18
Yegna TV Drama: ጎረምሳው Season 1 Episode 2
45:56
Yegna
Рет қаралды 128 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 33 | Eta Fenta epsiode 33
45:19
Kana Television
Рет қаралды 102 М.
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 15 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
Приятного аппетита 🤣
0:15
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 9 МЛН
Батя в общественных местах 😇
0:46
Время горячей озвучки
Рет қаралды 2,5 МЛН
The cat chose the right one 🥰🥳😸
0:32
Ben Meryem
Рет қаралды 6 МЛН
My wife said she wants to show me her true skills
0:27
昕昕一家人
Рет қаралды 33 МЛН