የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ምዕራፍ 3 ክፍል 6

  Рет қаралды 438,517

Yegna

Yegna

Күн бұрын

Пікірлер: 752
@ruwediashabudin489
@ruwediashabudin489 4 жыл бұрын
ይሄ ድራማ በጣም ነው ደስ የሚለው ትክክለኛ የኢትዮጵያ ኑሮ ነው ባማሩ ቤቶች የተሽሞነሞነ ፍልም ድራማ ስልችቶን ነብር
@bezacss2015
@bezacss2015 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የነ ሀናን ቤት ሲይ ልቡ የሚረበሽ የገጠር ልጅ ብቻ የሆናችሁ ላይክ ግጩኝ
@hawaaalhuah3039
@hawaaalhuah3039 4 жыл бұрын
Bhijgjjg
@n630
@n630 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ይሄን የምታነቡ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ እንድያስብ ፀልዩ
@meskiyegta7808
@meskiyegta7808 4 жыл бұрын
እፍ እንደዚህ መልካም እንጀራአባት ደስ ሲል
@መታገስዋጋአለውአልሀ-ኘ2ጘ
@መታገስዋጋአለውአልሀ-ኘ2ጘ 4 жыл бұрын
ውይይይይይ የሀና የጀራ አባት እኩል የነ አለም አባት ጋ እኩል መወለድ ቋንቋ ነው ፍቅር አስለቀሽኝ እናቷን ስትለምን እናት ለዘላለም ትኑር እናት ከለለች አለም ጨለማ ናት እናቴ ዘላለም ኑሪልኝ እወድሻለሁ
@lomegebru1180
@lomegebru1180 4 жыл бұрын
አሜን
@zjbfafivnb2878
@zjbfafivnb2878 4 жыл бұрын
ዋው
@አቤቱአድነን
@አቤቱአድነን 4 жыл бұрын
እሄ ደራማ ደስ ከሚለኝ ነገሩ ሀገራዊ ኢትዮጲያዊ ያለ አርቴፌሻል ነገሮች ሳይጠቀሙ በትክክለኛ ማንነታቸው በባህላቸው በድህነታቸው ሳያፍሩ ሁሉንም ቁልጭ አድርጎ የሚያቀርቡት ነገር በጣም ደስ ይላል እሄነው ኢትዮጲያዊነት በርቱ ለኔ በአሁን ሳአት ካየኃቸው ድራማ አንደኛ ዬ ነው ይመቻቹ 💚💛💝☑👍👏
@dxdx3707
@dxdx3707 4 жыл бұрын
አድሥልቀቁአትኩሩእኔደሞመሮጦ
@አሚራአሙቲ
@አሚራአሙቲ 4 жыл бұрын
ማነው የፍቅር መመለስ ያስደሰተው
@haymiwinta5917
@haymiwinta5917 4 жыл бұрын
በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ሰላማችሁ ይብዛ 🙏እኔ በጭንቀት ልሞት ነው ስለ ሀገሬ ህዝብ እጨነቃለው ስለኔ እጨነቃለው ኤረ ይሄ ኮሮና የሚሉት የሰጠን በሽታ ከዚህ ምድር ላይ እንዲጠፋ አብዝታችሁ ፀልዩ 😭😭
@nananigisti3977
@nananigisti3977 3 жыл бұрын
amen ehit lehulechen ❤❤❤
@የልኡልሸጋእናትየልኡልሸጋ
@የልኡልሸጋእናትየልኡልሸጋ 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው በኡነት የኡነት የኛ ታሪክ ሁሉ በቤታችን ነው ያለው የህንን ታሪክ ቀጥልበት
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m 4 жыл бұрын
ውይኔ የሀይሌ የጀራ አባት ደስ ሲል በርቱ ቀጥሉበት
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
አላህ ይሄን ኮረና ያጥፋልን ያርብ አላህ ያልታሰበ ደስታ ይስጠን, 🙏🙏🙏🤲🤲
@fozumig4619
@fozumig4619 3 жыл бұрын
Amennn
@shshsh2666
@shshsh2666 4 жыл бұрын
የፍቅር መጣት እዴት ደስ እዳለኝ የአለም አባት የኔ አባት መሳይ ነው ኡኡ እናት እና አባት ሲጣሉ በጣም ነው ሚጨቀው ደሀ ሆነው ፍቅር ሲኖራቸው ደስ ይላል አባቴ ሁሌም ያው ነው
@ለአላህብለንእንዋደድ
@ለአላህብለንእንዋደድ 4 жыл бұрын
ፍቅር ምንም አደጋ ሳይደርስባት በመመለሷ ደስ ብሎኛል
@ያመነየተጠመቀይድናልያመነ
@ያመነየተጠመቀይድናልያመነ 4 жыл бұрын
እኔም 😍
@mulu2978
@mulu2978 4 жыл бұрын
እውነት እኔም በጣም ደስ ብሎኛል
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
በጣም
@salihaahmed1130
@salihaahmed1130 4 жыл бұрын
የእውነት የሁላችን ታሪክ ነው ምትሰሩት። ጎበዞች
@mexuibaba8789
@mexuibaba8789 4 жыл бұрын
በጣም የምወዳችሁ ቀጥሉበት የኔልዩዎቺ ትምህርት በጣም ነው እሚያስለቅሰው. እውነ ት ቀጥሉበት
@megersaalamayobiru9237
@megersaalamayobiru9237 4 жыл бұрын
Galatoomaa baay'ee jaalladheera fiilmii keessan.
@ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ
@ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ 4 жыл бұрын
ማነው ፍቅር እናቷን እና አባቷን ስታቅፋቸው ያለቀሰ እህ እኔም መቸ ነው እናቴ እቅፍ አድርጌ ይቅርታ የምጠይቅሽ
@mmmh7409
@mmmh7409 4 жыл бұрын
አንድ ቀን
@SalamSalam-hx5lv
@SalamSalam-hx5lv 4 жыл бұрын
Ayezosh adekn ancem takfacew alseh ede egzabher fikad esh ehtu
@Tube-qj5tn
@Tube-qj5tn 4 жыл бұрын
እኔ ለራሱ አለቀስኩ አይ ስደት ከቤተሰብ አለያይተሀን በናፍቆት ሊደፋን ነው
@መሲየድንግልልጅ-ጀ4ሸ
@መሲየድንግልልጅ-ጀ4ሸ 4 жыл бұрын
እኔም እማዬ እንደዛ አድርጋትለሁ ❤️😥
@ህልምአለኝያልተቋጨ
@ህልምአለኝያልተቋጨ 4 жыл бұрын
እኔ ይቅርታ ስትጠይቅ ሰውነቴ ውርር ነው ያለው አልቅሻለሁም 😭😭
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 жыл бұрын
አዋጂ አዋጂ የኛዎቹ መተዋል ኑኑ የስድት እህት ወዱሞች. ከዘመኑ ወረርሽኝ ፈጣሪ ይጠብቀን. በዱአ በጾሎት አትረሳሱ ድግሞ ቨድወዉን ድገማችሁት ልበል 😂😂 በስንት ጌዜ ጠብቄ ብትመጡ ያየነዉን ኧረ ምነዉ ምነው. በአንድ ጊዜ ከድስታ ወድ ሀዘን
@ልኑርበራሴአለም-ዀ3ወ
@ልኑርበራሴአለም-ዀ3ወ 4 жыл бұрын
የታየ ነው ሰኞ እለት በሊቭ ለቀውታል
@tigisttigist9062
@tigisttigist9062 4 жыл бұрын
የሳምቱን ነዉለቀቁት😥
@meskitamru8553
@meskitamru8553 4 жыл бұрын
ይለቀቅብሽ አቦ ድጋሜ አይደል
@ሰላምወልደጊዮርጊስ
@ሰላምወልደጊዮርጊስ 4 жыл бұрын
ድጋሜ ሳይሆን ቀጣይ ክፍል ነው
@dancesachali4323
@dancesachali4323 4 жыл бұрын
አድስ አይለቁምደ
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 4 жыл бұрын
ፍቅር እንኳን በሰላም ወላጆችሽ ጋር ተገናኜሽ ሳላስበው እንባዬ ባይኔ ሞላ ድጋሜ ስተት እንዳትሰሪ ምንም ነገር ቢሆን ወላጅን ማማከርና ማሳወቅ መልካም ነው ምንም ቢሆኑ ዞረን ዞረን ማረፊያችን ናቸው ብንታመም ብንቸገር ምንም ብንል ማን እንደ ወላጅ ላለለት😒💗
@Vip-fh7iv
@Vip-fh7iv 4 жыл бұрын
በትክክል እህቴ
@kapture1950
@kapture1950 4 жыл бұрын
የነ ሀይሌን ቤተሰብ ውድድድድድ በተላይ ሀንዬ ፈገግታሽ ደስስስስ ሲል
@abrhamassefa2323
@abrhamassefa2323 4 жыл бұрын
ያስቃል እኔ ተመችቶኛል ቀጥሉበት።☺☺☺
@selamselam9389
@selamselam9389 4 жыл бұрын
በረቱ በረቱ በጣም ነው የሚያስተምረው አመሰግናለሁ
@semharkiroskiros1960
@semharkiroskiros1960 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም
@አልሀምዱሉላህአለኩሊሸይ
@አልሀምዱሉላህአለኩሊሸይ 4 жыл бұрын
መጡ መጡ ዋው አደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ከዝህ ከበሽታም አላህ ያውጣን በስደት አለም ላይ ያለነው በጭቀት አለቅን
@munabinttemam1702
@munabinttemam1702 4 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@freetamirat1403
@freetamirat1403 4 жыл бұрын
Endet endenafekachut
@angleangle7960
@angleangle7960 4 жыл бұрын
አሚን
@meyimunahassen6600
@meyimunahassen6600 4 жыл бұрын
አሚንንንንንን ያረብ
@hageretube7
@hageretube7 4 жыл бұрын
kzbin.info/door/nOyDPOg3LYuCYADlKYML8w የአርቲስት ሰላም ተስፋዬ አድናቂዎች ዩቱዩብ ከፍታለች ገብታችሁ መመልከት ትችላላቹ
@seadaaragaw290
@seadaaragaw290 4 жыл бұрын
ያምራል በርቱ ጠንክሩ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
ከሁሉም ደስ የሚለኝ የሀና እና የወንድሟ ውዴታ
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
የሀና አባት የሚገርሙ ደግ ሰው ናቼው ፍቅር ወደ ቤቷ ምንም ሳቶን በመመለሷ ደሥ ብሎኛል
@titititi8003
@titititi8003 4 жыл бұрын
አበራ እና ቆንጅት የነ ፍቅር ቤተሰቦች ደስ ይላሉ
@ሀዊየመካነሰላሞ
@ሀዊየመካነሰላሞ 4 жыл бұрын
ከምንም በላይ የማደቀው የነሀይሌን አባት እውነት እካን የጀራ አባትና ወላጅ አባት ይድህ አይከባከብም ሁሉም የጀራ አባቶች እድህ ቢሆኑ ደስ ይላል
@ህብስትየማርያም
@ህብስትየማርያም 4 жыл бұрын
የኔ ከዚህም በላይ ነው እመቤቴን 😭😭😭
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 4 жыл бұрын
የኔ መልካም አባት የነሀኒ እጀራባት እዲህም ጥሩ አለ
@meseretbegna4240
@meseretbegna4240 4 жыл бұрын
ሀይሌና ደዊት ስጨቃጨቁ ደስ ይለኝ የፈቅር ሰለሆነ
@ዘይነብሱልጣን
@ዘይነብሱልጣን 4 жыл бұрын
ፀጋ። እና ሀና። ስወደችሁ
@sarahabeshawt6965
@sarahabeshawt6965 4 жыл бұрын
ዋዉዉ እንኳን በሳላም መጠቹ ሰላሙን የዉርድ ለሀጋራችን
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
አይ የኢትዮ አክስት የኔ ፍቅር እናት ልጆቿን አልጋላይ አስተኝታ የእህቷን ልጅ እመሬትለይ 😀
@ዜድገጠሬዋ
@ዜድገጠሬዋ 4 жыл бұрын
😜😁😁😂
@ሣሪ.የማየልጅ
@ሣሪ.የማየልጅ 4 жыл бұрын
ድራማውየኢትዩጲያድራማማለትይህነውሙልጭአርጎገጠርእሥከከተማየሚያሥተምር፣ትከከለኛታሪክያለውማንምሠውየማንኛችነምታሪክያለበት፣ፈጣሪይባርካችሁእነሀኒቾእናእነዲቪ
@emaabara2254
@emaabara2254 4 жыл бұрын
የኛ ማኖ እንደ እኔ በጉጉት የምጠብቀው እንኳን ደና መጠቹልኝ ሀገር ሰለምሸ ይቢዘ
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
Ema Abara ማማየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@sinbbonneewallagga1767
@sinbbonneewallagga1767 4 жыл бұрын
Maloo Afan oromooti nuuf debisa Dirama kana bayyeen jallaadhaa Garu Afan kana hin dhaga,uun 😭❤❤❤
@endager3217
@endager3217 4 жыл бұрын
ሀይሌን እያየው ስቂ ሳልጨርስ ሀናን እያየው አለቅሳለው ሁላችውም ታምራላችው
@retareta8675
@retareta8675 4 жыл бұрын
የሃኒ አባት ጋሼ ኡፍ ምስኪን አባት ምርጥ አባቴን አስታወሰኝ
@maskrma4168
@maskrma4168 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ የነ ሃና አባት ደስ ሲል አባት እኮ ኩራት ነው
@አሚራአሙቲ
@አሚራአሙቲ 4 жыл бұрын
ውይ የነ ሀይሌ አባት ደስ ሲል ኡፍ ውድድፈ
@rebubintibaba8075
@rebubintibaba8075 4 жыл бұрын
Konijo koen nnnnn
@romanmetekiyamena3489
@romanmetekiyamena3489 3 жыл бұрын
የፍቅር እናየኔ ታሪክ ይመሳሰላል ኡፍ አስታወስኩ ስቃዬን😥😥😥
@ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
@ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 4 жыл бұрын
የሀኒ ሀና ልክ እደኔ ነች እኔም እናትና አባቴ ተፋተው አባቴን እኔ ነበርሁ አባቴን የምከባከበው ከብቶች አሰማርቼ እጀራ ጋግሬ ወጥ ሰርች በአል ሲመጣ ጠላ ጠምቄ ዳቦ ቃግሬ ይሄን የምላችሁ በኛ አካባቢ ትንሽ ከተማ ነክ ስለነበር ብዙም በልጅነታቸው አይያዙም ታድያ አባቴ ስደት ከአምስት በላይ ልጆች ሲልክ ።ለኔ ብቻ ነበር ያለቀሰው ስደውል እባው እየቀደመ ማውራት ያቅተዋል የኔ አባት ውድድድ አረግሀለው
@dhxxxbcg3820
@dhxxxbcg3820 4 жыл бұрын
አይ ሀይሊ የምትፈልግህን ትተህ ያላሰበችዉን ታስጨንቃለህ እዳዉ ግን ሎሚዬ ታሳዝነኛለይ ዉድ እናም እደሳ የሚት ልጅ ነኝ ሁሉንም ያጣሁ አይዞሽ ሂዎት ትፈትናለይ
@gjxifi7f8fiff97
@gjxifi7f8fiff97 4 жыл бұрын
የኛዎች (2) በሀክም መታየት እና ውጤቱን መጠበቅ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ና እዝቦቿን ይተደግ ልብ በሉ እኔ የምርቅ ስለምዋድክ ነው አንቴም ለምትዋደቸው ስትል ረቀቸው እበከቹ
@aziza1131
@aziza1131 4 жыл бұрын
እኮን፡ደናመጣቹህ፡የኔውዶች፡ሥወዳቹህ
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ 4 жыл бұрын
ሰላም ውዶቸ አላህ ይጠብቃችሁ 🙆ፍቅር😥😥 ወይኔ ሀና ሚስኪን 🤔
@ያመነየተጠመቀይድናልያመነ
@ያመነየተጠመቀይድናልያመነ 4 жыл бұрын
እሰይ እኳን በሰላም መጣቺሁ 😍 የፍቅር ሁኔታ አሳስቦኚ ነበረ
@diygirl7687
@diygirl7687 4 жыл бұрын
በርቱ አሪፍ ነው
@solihabesha722
@solihabesha722 4 жыл бұрын
የነ ፍቅር እናት ደስ ስትል የኔ ድንቡሽ በቃ ሁላችሁም የነ ሀይሌ አባት ኡፍፍ
@ስአድነኝባይተዋሯወሎየዋ
@ስአድነኝባይተዋሯወሎየዋ 4 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ
@tewdrosyonas408
@tewdrosyonas408 Жыл бұрын
I like this film......!!!!!!
@fjfhmgjgjgf4493
@fjfhmgjgjgf4493 4 жыл бұрын
Wow des yemel drama new bertu 👌👌
@ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ
@ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ 4 жыл бұрын
ቃናዎች ይቀድማሉ አይተነዋል #በርቱ_ማሮች♥
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
ነኝ ስደተኛ የኔ ስደተኛ ሰብስክራይብ አርጊኚ ማማየ
@ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ
@ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ 4 жыл бұрын
@@nununegnitube801 እሽ የኔ ቆንጆ
@nayatiawel7154
@nayatiawel7154 4 жыл бұрын
wowwwww betam now ye mi wadachuti betaleyi ye hanicho yene tarek now miamesalwo 💓🥰 beratu
@tigestfakedu6336
@tigestfakedu6336 Жыл бұрын
ቀጥሉበት
@እማያኔንግስት
@እማያኔንግስት 4 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በአየለቹባት አላህ ይጠብቀቹ ኮሮነን ከአለም አላህ የጥፈው 💕💕😘😘
@ሀብልወሎየዋ
@ሀብልወሎየዋ 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@sara333sara4
@sara333sara4 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኛዎች ግን አትሸውዱን እሺ በድጋሜ
@ፉፊ
@ፉፊ 4 жыл бұрын
ውድ የስደት ጋደኞቼ አላህ ከዝህ በሽታ ይጠብቃችሁ
@እክሩነኝስልጤዋ
@እክሩነኝስልጤዋ 4 жыл бұрын
አሚን
@ekramdelil5185
@ekramdelil5185 Жыл бұрын
Wow !!!
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ የኝያዎች 😘 አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ራራልን 😭😭😭
@Titay2348
@Titay2348 4 жыл бұрын
ወይኔ የፍቅር እናት ምን እንደምታደርግ ለማየት ማነው የቸኮለ እንደኔ
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 4 жыл бұрын
እንደ ሃይሌ እሚያደርገውን ያሳጣው ሰው እረ በሳቅ ክክክ በተረፈ ግን በጣም አስተማሪ ነው
@የየመኑየየመኑ
@የየመኑየየመኑ 4 жыл бұрын
አዳራ ጌታየ አደራ ያገሬን ልጆች አደራ አንዳያይብኝ መከራ በተለይ በስደት የሚኖረትን ከዚህ በሽታ ጠብቅልኝ
@seadaseada6426
@seadaseada6426 4 жыл бұрын
አሚሚንንያርብ
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
የየመኑ የየመኑ ameeeeen amiiiiiiin Ya Rabbbbbbiiiii
@balahunbalehun6862
@balahunbalehun6862 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@ሜላትነኝየእናቴናፍቂ
@ሜላትነኝየእናቴናፍቂ 4 жыл бұрын
አሜን ዉዴ ለሁላቺንም
@mebratamare8379
@mebratamare8379 4 жыл бұрын
Amen
@hayatahmed3871
@hayatahmed3871 4 жыл бұрын
አይ ኮማቾች ለካሥ ሣታዩ ነው የምኮምቱት😂😂😂😂
@elesanageyasuafakarielesa7097
@elesanageyasuafakarielesa7097 4 жыл бұрын
በጣም እኔም ታዘብኮቸው
@alhabeshi807
@alhabeshi807 4 жыл бұрын
@@elesanageyasuafakarielesa7097 ክክክክ በጣም
@BIRTUKAN2
@BIRTUKAN2 4 жыл бұрын
ድሮስ
@yehagersewdegu7966
@yehagersewdegu7966 4 жыл бұрын
🤣
@balengbaleng2221
@balengbaleng2221 4 жыл бұрын
የኔ ማሮችችችች ውድድድድድድ ኑሪልኝ
@anunegniyebetasabochetenaf1057
@anunegniyebetasabochetenaf1057 4 жыл бұрын
Uuufff enkuwan dehna matechulin yegnawochiye ❤
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ወይኔ አባትየው ሁፍፍ ደስሲል
@እማእወድሻለሁ-ዸ7ገ
@እማእወድሻለሁ-ዸ7ገ 4 жыл бұрын
ማነው ይሄን ድራማ እንደኔ በፍቅር የሚከታተለው
@w0rkineshtufa636
@w0rkineshtufa636 4 жыл бұрын
Abet yene hanna hayile inat kuch yene innat wuyi ene gin inde hana ishi alilatim beye kenu tiketekitegn neber miss u mamiye berchi yemigerm tiwena new
@fafelove8893
@fafelove8893 4 жыл бұрын
የኛዎች፣በጣም፣ነው፣ውድድድ፣እማረጋችሁ
@heihrjrhhdurjj1821
@heihrjrhhdurjj1821 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ 💞💞💞
@Ahmad-fm8rx
@Ahmad-fm8rx 4 жыл бұрын
የኛወች ደስ ትላላችሁ ውይ ሀይሌ አፍቃሪው
@rodas9491
@rodas9491 4 жыл бұрын
የነሀይሌ አባት ደስ ሲል
@leensaabookii5445
@leensaabookii5445 4 жыл бұрын
wel come❤❤❤💙💙💙💙💙💙💙🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌿🌿🍃🍃🍃🍃🍃
@Leila-sn6dt
@Leila-sn6dt 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍነው
@ፅናት-ጨ7ዠ
@ፅናት-ጨ7ዠ 4 жыл бұрын
የኔዎቹ እንኳን ደህና መጣቹ♥ ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ እህትና ወድንሞቼ❤🙏🙏🙏
@burtelovejesus9769
@burtelovejesus9769 4 жыл бұрын
Yene kewus
@ፅናት-ጨ7ዠ
@ፅናት-ጨ7ዠ 4 жыл бұрын
@@burtelovejesus9769 ወዬ ውዴ ማነሽ😫🙈🏃‍♀️
@እክሩነኝስልጤዋ
@እክሩነኝስልጤዋ 4 жыл бұрын
አሚን ለሁለችንም
@mekiyuotube7483
@mekiyuotube7483 4 жыл бұрын
ዋውው
@mekdasmamar3261
@mekdasmamar3261 4 жыл бұрын
ጸጋ ትግሥትሽ በጣም ያሥቀናል ሎሚና ጸጋ💚100%
@ፅናት-ጨ7ዠ
@ፅናት-ጨ7ዠ 4 жыл бұрын
ስትገርሙ በድጋሜ?😫😏🏃‍♀️
@eyuyesendukonjo7519
@eyuyesendukonjo7519 4 жыл бұрын
መች ነው ያየሽው
@ልኑርበራሴአለም-ዀ3ወ
@ልኑርበራሴአለም-ዀ3ወ 4 жыл бұрын
ኤጭ አወን የታየ ነው
@burtelovejesus9769
@burtelovejesus9769 4 жыл бұрын
ezim alesh kiyu
@yesewuhager1579
@yesewuhager1579 4 жыл бұрын
እስኪ ተረጋጉ
@leyluabdu1850
@leyluabdu1850 4 жыл бұрын
No No No altayem
@سعيدهاثيوبيا-ظ3ظ
@سعيدهاثيوبيا-ظ3ظ 4 жыл бұрын
አይ ሀይሌ በጣምነው የምትገርመኝ ፍቅር እንኳን በሰላም ተመለሽ ሀና በጣምነው የምታሳዝኒኝ አይዞሽ ማማየ እኔም ስማር ልክ እዳችነበርኩ ይሄው በስራአት ባለመማሬ ለስደት በቃሁ
@kadijakindu7258
@kadijakindu7258 4 жыл бұрын
እስቲ እንደኔ የኛዎችን በጉጉት የሚጠብቃቸው ያሳየኝ 👍👍🌹🌹🌹
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
Kadija Kadija ማማየ ሰብስክራይብ አርጎኚ
@አይጊዜ
@አይጊዜ 4 жыл бұрын
ደገሙት
@kadijakindu7258
@kadijakindu7258 4 жыл бұрын
@@nununegnitube801 እሽ የኔ ቆንጆ
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
ዋ እማማ ክቤ ምታ ነበረ አይል ዛሬ ደሞ አለች😂😂😂😂😂😂
@እክሩነኝስልጤዋ
@እክሩነኝስልጤዋ 4 жыл бұрын
አራ ወይኔ እኔም አዬዋቻው የሞተ ሰው ይነሳል ማለት ነው 🤣🤣
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ 4 жыл бұрын
ትውስታ ነውኮ
@solihabesha722
@solihabesha722 4 жыл бұрын
የነ ሀይሌ እናት አቤት አተዋወን ትጠላለህ አባየ ይሙት ደግሞ የት ነበረች ይሄን ሁሉ ዘመን
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 4 жыл бұрын
*እረ በደንብ እዩ አልተደገመም መጀመራያ ላይ ከባለፈው ቀንጫብ ይላል እንጅ አታየም ክክክክ ወይኔ ሀይሌ በሳቅ*
@ayshaa8864
@ayshaa8864 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በትክክል ተያችዉ እነሱን😂😂
@mickeymastewali4990
@mickeymastewali4990 4 жыл бұрын
Fatanewu korije temire cherishe macarsha lay ye madam shakala hoyine kerawuti ufffe 😃😂😢😢😑😦
@rhmetahmed6147
@rhmetahmed6147 4 жыл бұрын
Yen abate💖💖yhani abet
@tube-ef7rs
@tube-ef7rs 4 жыл бұрын
ውይ ስወዳችሁ ደብሮኝ ነበር አሁን ገና ደስ አለኝ
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
hawi muhamed ሀውይ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@eyutess9686
@eyutess9686 4 жыл бұрын
Feker betam konjo nech styloa betam new mewodew
@ሰብሊt
@ሰብሊt 4 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያን እኮ ያለሜካፖ ቆንጆነን እንዲሁ ነዉ ምታምሩት ሜካፖ አትለቅለቁ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 жыл бұрын
የኛ ❤
@ብሌኔነሺለኔእማዬ
@ብሌኔነሺለኔእማዬ 4 жыл бұрын
እሰኪ እንደኔ ማነው ያየው በፊት
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የእኛወች
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች መጣችሁልኝ
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ 4 жыл бұрын
አባት ብሎ ዝም
@abeas9623
@abeas9623 4 жыл бұрын
እንደ ሀና የሚመቸኝ ማንም የለም
@የሚስጥርነፀብራቅ
@የሚስጥርነፀብራቅ 4 жыл бұрын
ምርጦችዬ እንኳን በደህና መጣችሁ ከኮሮና በሽታ ይጠብቃቹ
@ghtcnhgchkb4760
@ghtcnhgchkb4760 4 жыл бұрын
ለምንድነው ኣይተነዋል ድጋሜ ነው ምትሉት ካያቹት ለምን ደግማቹ ታዩታላቹ ለማንኛውም ኣሪፊ ስራ ነው የና ዎች በጣም ነው እምወዳቹ
@እኔአለሁለራሴ
@እኔአለሁለራሴ 4 жыл бұрын
ወይኔ ጋሼ እንዳንተ ያሉ አባቱችን ያብዛልን
@ሊዲያነኝየሀረሯ
@ሊዲያነኝየሀረሯ 4 жыл бұрын
የመጨረሻውን ቡሀላ ትለቃላችሁ ብዬ አስባለሁ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
Yene inat hana bexam sira yibezabet
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
Icciitiin Milkaa’ina Dhabuu Kootii Maali? || @EphremDiriba
6:06
Ephrem Diriba
Рет қаралды 1,3 М.
Seenaa Huunda kenyaa | Booqoonaa 5, Kutaa 14
24:52
Yegna
Рет қаралды 14 М.
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 9
46:43
Kana Television
Рет қаралды 477 М.
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН