No video

የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ምዕራፍ 2 ክፍል 1

  Рет қаралды 206,376

Yegna

Yegna

4 жыл бұрын

እማማ ክቤ በጠና ታመዋል ፤ እንዴት ይሆኑ ይሆን? የፍቅርስ ከሚካኤል ጋር ትውውቅ የት ይደርስ ይሆን? አብረን እንከታተል።
Subscribe: bit.ly/2wPney7
Connect with Yegna
Facebook: / yegna
Instagram: / yegna_official
Listen to the entire Yegna MUSIC: bit.ly/2gyZ4Sw
Listen to the entire Yegna DRAMA: bit.ly/2xB8Hph
Yegna is a multi-product brand rooted in Ethiopian culture and established to inspire positive changes for girls. The brand - and the media products that sit within it - challenge the way people think about girls and the way girls think of themselves.
አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ: bit.ly/2wPney7
ተጨማሪ ክፍሎችን ያዳምጡ: bit.ly/2xB8Hph
የየኛን ሙዚቃ ያዳምጡ: bit.ly/2gyZ4Sw
ከ Yegna ጋር ይገናኙ:
Facebook: / yegna
የኛ የኢትዮጵያ ባህል ላይ መሰረት ያደረገ የሙዚቃ፣ የድራማ እና የቶክ ሾው ፕሮግራም ሲሆን ማህበረሰቡ ስለ ሴት ልጆች ያላቸውን እንዲሁም ሴት ልጆች ስለ እራሳቸው ያላቸውን አስተሳሰብ እንዲፈትሹ የሚያደርግ ሚዲያ ነው
#Yegna
Dear viewers,
We are excited to hear what you think about Yegna. You can help us make the space as positive and interesting as possible by following these simple rules:
• Share your thoughts with us! We want to know what you think about Yegna and the issues that we cover;
• Make this a space where everyone is free to be themselves - be kind and tolerant of others views and ideas. Don’t criticise people’s views or make negative comments about their race, religion, tribe, appearance or the way they talk.
• We welcome discussion about things you care about, but personal attacks and comments containing cruel or abusive language will be removed.
• Remember that lots of people you don’t know will see your posts. Stay safe by not sharing too much about yourself. Never share your phone number or personal contact details.
• Be respectful. Comments should never include use swear words or language which is threatening, violent or sexually explicit.
• Think carefully before making comments about other people as it could upset them or even put them in danger. Never make untrue, unfair or potentially damaging statements about anyone on this page.
• Yegna doesn’t endorse specific products or services. If you see anything like this, don’t trust it! We will remove any posts containing ads, commercials or other types of spam as quickly as possible.
In order to make this a safe space for all Yegna fans, we will remove any comments that breach these guidelines.
If you see anything that makes you upset or uncomfortable, let us know by sending us a private message. This channel is for you, let’s make it a place that everyone wants to be part of.
#Yegna

Пікірлер: 447
@yashentachager9820
@yashentachager9820 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ እስኪ👍👍
@UtopiaTube
@UtopiaTube 4 жыл бұрын
ከች በሉ እስኪ እኛ ጋም😍😍
@berkneshberk1137
@berkneshberk1137 4 жыл бұрын
Hiimkop
@netsiqueen2531
@netsiqueen2531 4 жыл бұрын
Wow በጉጉት ሲጠበቅ ተለቀቀልን 😍😍😍😍ጓደኞቼ ሹፉልኝ አዲስ ነው
@user-tz1kd4hs3i
@user-tz1kd4hs3i 4 жыл бұрын
Eshi mtan 💃💃💃💃💃🏃🏃🏃
@netsiqueen2531
@netsiqueen2531 4 жыл бұрын
@@user-tz1kd4hs3i we'll አዝጎ 😁
@UtopiaTube
@UtopiaTube 4 жыл бұрын
ከች በሉ እስኪ እኛ ጋም😍😍
@mubaratbangky4564
@mubaratbangky4564 4 жыл бұрын
በጣም ደሰየምል ነው ውዶች
@nardilovenardilove6673
@nardilovenardilove6673 4 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር ከልብ እናመሠግናለን ቀጥሉበት ❤💕
@UtopiaTube
@UtopiaTube 4 жыл бұрын
ከች በሉ እስኪ እኛ ጋም😍😍
@tgwedajo4714
@tgwedajo4714 4 жыл бұрын
አይቼ የማልጠግባችሁ ሁሌም በጉጉት የሚጠብቃቸው ጣፋጭ የሆናችሁ የኛዎች በርቱልኚ እላለሁ 💋💋
@UtopiaTube
@UtopiaTube 4 жыл бұрын
ከች በሉ እስኪ እኛ ጋም😍😍
@MameAliyyi
@MameAliyyi 6 ай бұрын
@niyabmusema9151
@niyabmusema9151 4 жыл бұрын
ወይኔ ስወዳቹህ የኛ የግላችን እስኪ የኛን ሚወድ ?
@UtopiaTube
@UtopiaTube 4 жыл бұрын
ከች በሉ እስኪ እኛ ጋም😍😍
@user-st3kx3xq8s
@user-st3kx3xq8s 4 жыл бұрын
እኑ መሞት የለባትም የምትስማሙ ላይክ አርጉ
@hirj2602
@hirj2602 4 жыл бұрын
እሷ የበለጥ ያሳምርወ ነበር ባትሞት
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s 4 жыл бұрын
ኑ እንየው ተለቋል የዘንድሮ ፍቅር ና የዘንድሮ ኔትወርክ እና ድራማ ማስጀመር እንጂ ማስጨረስ አያውቅም
@user-dw2bx1yo6e
@user-dw2bx1yo6e 4 жыл бұрын
Kkk
@fatumbintadem802
@fatumbintadem802 4 жыл бұрын
😎😂😂😂😂😂
@kidestsisay5946
@kidestsisay5946 4 жыл бұрын
😆😆😆😆😆
@tube-br4di
@tube-br4di 4 жыл бұрын
Haaaa
@user-lk1ks4jn4v
@user-lk1ks4jn4v 4 жыл бұрын
እኔ እያስጨነቀኝ ያለ ድራማ የዘመን ነዉ የት እደገቡ አላቅም
@user-xx3mm7yk2y
@user-xx3mm7yk2y 4 жыл бұрын
ወይነ ጉደ እን ልጮህ አይነናዉ ህልም የሎመ እናት ከምን በላይ በጉጉት እየጠበኩ ነበረ እንኳን ሰላም ሆነች። የነ ማሪች በጣም ናፈቃችሁኝ እንኳን በደና መጣችሁ
@marrymulugeta6942
@marrymulugeta6942 4 жыл бұрын
ምርጦች ስወዳችሁ ሀይልዬ ❤😍እማማ ክቤ 😭😭
@meidmeid5129
@meidmeid5129 4 жыл бұрын
ዋው የኛወች እንኳን መጣችሁ
@abuyyeefikir8308
@abuyyeefikir8308 4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች
@endager3217
@endager3217 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ያሳዝናል ያስለቅሳል ብቻ ብዙ ስሜት ነው የሚሰማኝ
@abayneshkassa9204
@abayneshkassa9204 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ስወዳችሂ
@user-hl9nt5hy5v
@user-hl9nt5hy5v 4 жыл бұрын
ተመሰገን መጣቹሁ
@monamde494
@monamde494 4 жыл бұрын
የኛዎቹ እኳን ደናመጣቹ ስወዳቹ እኮ እስኪ ማነው እደኔ ሚወዳቸው 👍👍
@ayehayehu3391
@ayehayehu3391 4 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር እናመሰግናለን እንኳን በሰላም መጣችሁ
@user-yj4me1xs8u
@user-yj4me1xs8u 4 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣቹ በጉጉት ነበር የጠብቅናቹ በርቱ አትጥፉ የኔ ጀግኖች ስወዳቹ እኮ
@sdetegnwayeberehewasendelt643
@sdetegnwayeberehewasendelt643 4 жыл бұрын
ደስ ስትሉ 💓💓💓😘😘😘
@user-hb2es1vk1j
@user-hb2es1vk1j 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ በርቱ አሪፍነዉ😘😘
@user-fc7qx9so8s
@user-fc7qx9so8s 4 жыл бұрын
Wow ተናፍቃቹ ነበር በጣም ጎበዝ
@aynyemomalemu9100
@aynyemomalemu9100 4 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ
@user-hn6rz4ow6k
@user-hn6rz4ow6k 4 жыл бұрын
በጣም ደስይላል ቀጥሉበት
@user-ls6ti3wr3q
@user-ls6ti3wr3q 4 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ የኛወች
@user-bl9vy7uc8b
@user-bl9vy7uc8b 4 жыл бұрын
@UtopiaTube
@UtopiaTube 4 жыл бұрын
ከች በሉ እስኪ እኛ ጋም😍😍
@nigisttizazu6283
@nigisttizazu6283 4 жыл бұрын
ወይኔ የኔ ምርጦች እኳን ሰላም መጣቹ ስወዳቹ
@bechestedebeke3758
@bechestedebeke3758 4 жыл бұрын
ወይኔ እኑ እማማ ከቤ ሞቱ ? 😭😭 ስወዳቹ ስሜቱ ከባድ ኖ
@makiaahmad3024
@makiaahmad3024 4 жыл бұрын
የሎሚ እናት ባለመሞቶ ደሥ ያለው ማነው
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y 4 жыл бұрын
አቤት ስወዳችሁ
@tyube9004
@tyube9004 4 жыл бұрын
እንኩዋን ደናመጣችሁ ስወዳችሁ ፅናትዬየተመኘሽው ላይስለደረስሽ ደስ ብሎኛል በርቻ
@masiyagahe4129
@masiyagahe4129 4 жыл бұрын
ዋውው እንኳን በሰላም መጣችሁ ምርጦች ሎምዬ አስለቀስሽኝ ኡፍፍፍፍ
@solomonekenaw
@solomonekenaw Жыл бұрын
😥😥👍👍ኡነት በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
@ahlamtube5596
@ahlamtube5596 4 жыл бұрын
በጉጉት ሰንጠበቃችሁ ነበር የኛዎች እንኳን ደህና መጣችሁ
@seenaadheeressa3984
@seenaadheeressa3984 4 жыл бұрын
Welcome
@user-pn5rz7ep1b
@user-pn5rz7ep1b 4 жыл бұрын
የኛን ፖሮግራም የምከታተለዉ በራደወ ነበር የማዳምጠዉ አንድምቀን አልፎኝ አያዉቅም ነበር አሁን ደግሞ በምስል እያየሁ ልከታተል ነዉ የኛወች ዉሥጤ ናችሁ
@treesatreesa9575
@treesatreesa9575 4 жыл бұрын
ውይይይ ደስስስ ሲሉ እምባየን ኣስጨረሱኝ
@abushabusj584
@abushabusj584 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😢😢
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking 4 жыл бұрын
እንካንም በስላም መጣቹሁ ተውዳጆች
@alemss7002
@alemss7002 4 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሁ የኛዎቹ ሥጠብቃችሁ ነበር ደግሞ እንዳታቋርጡት አደራችሁን
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ የኛዎቹ አታቋሩጡት ለመጨረሥ ያብቃቹ 🙏👍
@zdbintyimer6399
@zdbintyimer6399 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ስጠብቃችሁ ነበር
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 4 жыл бұрын
የምር የመጣችሁም አልመሰለኝም ነበር ማስታወቂያ መስሎኝ እንኳን ደህና መጣችሁ
@eeesss7012
@eeesss7012 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@zaharakoba2359
@zaharakoba2359 4 жыл бұрын
Ielo
@user-bf3gi8ff5u
@user-bf3gi8ff5u 4 жыл бұрын
ድምጻቸው ሢያምር
@khadejatasfa2078
@khadejatasfa2078 4 жыл бұрын
በጣም ስወዳቹ ማሮች💘💘💘🙋🙋
@tyube9004
@tyube9004 4 жыл бұрын
ውይያሳዝናል እማማ ክቤመምት የለባቸውም ነበር
@dagma5455
@dagma5455 4 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣቹ ሳትረሱ መጣቹ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
መጣችሁልን የኔ ማሮች ስወዳችሁ ሀይሌ ፎንቃዬ ዳውይትም ምርጥ ልጂ ሆኖል በፊት አልወደውም ነበር በርቱልን
@asdfgasdfg7854
@asdfgasdfg7854 4 жыл бұрын
ሀይሌ ጎበዝ ሁሉም ቦታ ያግዛል
@user-ln7lq7og2k
@user-ln7lq7og2k 9 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ❤❤❤❤❤
@samerazayna3717
@samerazayna3717 4 жыл бұрын
እማማ ክቤ 😭
@alemss7002
@alemss7002 4 жыл бұрын
ዋውውው
@user-yj4me1xs8u
@user-yj4me1xs8u 4 жыл бұрын
እማማ ከቤ መሞት አልነበረባቸውም ድራማው ከያምርም ሎሚ አዛዘነችኝ እደኔ ያሳዘናቹ እስቲ በላይክ ግለፁልኝ
@user-dj5bc1yi3b
@user-dj5bc1yi3b 4 жыл бұрын
እናት አያትን ማጣት ከባድ ነው በሂወት ዘመናችን የሚወደን እናት አባት አያቶቻችን ናቸው ከባድ ነውቁስሌተነካ
@user-yj4me1xs8u
@user-yj4me1xs8u 4 жыл бұрын
@@user-dj5bc1yi3b አይዞሽ እህት ያለነሱ ምን ያምራል ብለሽ ነው ያለፈው አታስታውሺ
@user-xh7oo4qg1z
@user-xh7oo4qg1z 4 жыл бұрын
ማሮች ስዋዳቹት ባርቱልን ሰላማችሁ ይብዛልን ባላችሁበት
@thetnatube
@thetnatube 4 жыл бұрын
በሥተጨረሻ ተለቀቀ እመማማ ከቤ መሞት አልነበረባቸውም ውይ አያቴ ሥለታመመይ ነው መሠል የውነት ይመሥል አቀጠቀጠኝ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 4 жыл бұрын
እስይ እንኮን መጣችሀል ምርጦች ተናፉቃችሃል
@user-hk5vv2fw7w
@user-hk5vv2fw7w 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ እነምርጤ ❤❤❤❤
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣቹ
@rihanahashem456
@rihanahashem456 4 жыл бұрын
ዌል እንኳን ደና መጣቹልን
@user-vs6eu3km1l
@user-vs6eu3km1l 4 жыл бұрын
ዋው❤❤❤😍😍😍😍😍
@jamatube8171
@jamatube8171 4 жыл бұрын
ዶክተር ተብየዋ አንቺ እራሡ ደኮተር ያሥፈልግሻል እንደት ለታማሚ እንደዚህ ይባላል ሆሆሆ
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 жыл бұрын
የኛዎች እኳን ደና መጣችሁ ስወዳችሁ
@hhenan9871
@hhenan9871 4 жыл бұрын
የስ የስ እንዴት ደስ እዳለኝ በጉጉት ስጠብቀው ነበር እደኔ በጉጉት ስጠብቁ የነበራችሁት በላይክ አሳውቁኝ
@lilazenb6593
@lilazenb6593 4 жыл бұрын
hi
@tgsttgst5588
@tgsttgst5588 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@hanaeth2019
@hanaeth2019 4 жыл бұрын
የኔ ናፍቆቶች መጣቹልኝ💓💓💓💓
@sdetegnwayeberehewasendelt643
@sdetegnwayeberehewasendelt643 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኛዎቹ 💓💓💓
@user-vs2cn7qc1i
@user-vs2cn7qc1i 4 жыл бұрын
ወይኔ ሎሚስታልቅስከመጀመሪያው እስከመጨረሻው እንባየ አላቆምአለኝ በናታችሁ እንዳገሎችሁ እማማ ክቤወስጤነውት
@uuyy1546
@uuyy1546 4 жыл бұрын
እኔም አልሸ ልማት ነው
@user-vs2cn7qc1i
@user-vs2cn7qc1i 4 жыл бұрын
@@uuyy1546 ያልቀስኩበት እራሴን አሞኛልእኔ እውነት ግን ባይሞቱበጣምደስይላል እውነትሲመስል ኡፍፍፍፍ
@user-ze5bv9yz2x
@user-ze5bv9yz2x 4 жыл бұрын
ውይ ሎሚየ ስወድሽ ልክ የኔን ሂወት ነው እየተወሽለኝ የኔ ምርጥ
@user-eq8be8xo4x
@user-eq8be8xo4x 3 жыл бұрын
የኔቆጆ ሎሚየ እማማ ክቤ ሞቱ 😭😭😭😭
@masiikiyya166
@masiikiyya166 4 жыл бұрын
እንከን ደህና መጣቹ
@etopilna2741
@etopilna2741 4 жыл бұрын
እዴት እንደምወዳቹህ እንኳን ደህና መጣቹህ❤❤❤
@zenetadem9056
@zenetadem9056 4 жыл бұрын
ሎሚ ወይኔ ስታሳዝን
@yenatewabecha6910
@yenatewabecha6910 4 жыл бұрын
የኛ እንኳንም ደህና መጣችሁ ውድድ ነው የማረጋችሁ
@zahraabdulla784
@zahraabdulla784 4 жыл бұрын
ዋውውውውው እኳ ደህና መጣችሁ ናፍቀን ነበር 😘😘
@damituudamituu3918
@damituudamituu3918 4 жыл бұрын
Wowww wowww
@meremyoutube7685
@meremyoutube7685 4 жыл бұрын
ውይደስሲልእንኳንደህናመጣችሁ
@halimamohammed5226
@halimamohammed5226 4 жыл бұрын
ዉይ መጣችሁ ደስ ሲል
@user-oq7eg1qt1s
@user-oq7eg1qt1s 4 жыл бұрын
የኛዎቹ ምርጦች እንካን ደና መጣቹ
@user-rs8vy2zs7t
@user-rs8vy2zs7t 4 жыл бұрын
አህለን ደግሞ አቋርጡት አሉ ነፈዞች።
@nggh2993
@nggh2993 4 жыл бұрын
አለምናሎሜ ደሰሰሰቶሎ ኧረሉላችሁም ደሰሰሰ ታላላችሁ ለነገሮ
@nafisajamal1128
@nafisajamal1128 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ. በደብ ነውማያችሁ የኔልዩወችችች
@kadistkadist6444
@kadistkadist6444 4 жыл бұрын
አይየድሮትውስታየ ቀሰቀሳችሁት ሎምየ እኔም የድሀልጅ ሁኘ እናቴልክእዳችአያትነበረችግን ደስየሚለው ደስታያለው ከድሀጎጆነው መጨረሻው ግን ጨለማሆነብኝ ብቻ ሁሌም እያረርኩ እኖራለሁ
@user-fq4pe1dg8l
@user-fq4pe1dg8l 4 жыл бұрын
ኡፍ ናፍቃቹኝ ነበር እንካን ደህና መጣቹ
@user-ct1tc2zf1q
@user-ct1tc2zf1q 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ በጉጉት ስጠብቅ ነበረ እስኪ ላክ ግጩኝ ውዶቼ ውድድድድድ ነው ማረጋቹህ😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉
@mahboobasharaf1999
@mahboobasharaf1999 4 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣቹ የኔታርክነው የሚመሥለኝ በጣም እየጠበኩ ነበር
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 жыл бұрын
እውነት ተለቀቀ ኮመንቶችዬ ውስጤ ኮናችሁ መጣሁ
@user-zj8dh2nd2t
@user-zj8dh2nd2t 4 жыл бұрын
እኮን ደህና መጣቺሁ
@gfftggt6311
@gfftggt6311 4 жыл бұрын
ገና አላየሁም ግን ወድጅሃለው ውዶቼ
@selamethioselamethio3168
@selamethioselamethio3168 4 жыл бұрын
Uffffffffff betam aslkesachugn 😭😭😭😭way hiwot enem enda lome nebark
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 4 жыл бұрын
ኖ እኑ ያላች ድራማው አያምርም😥😥😥የካሰርና የልብ የኩላሊት በሽታ በጣም መጥፎ ነው😔
@majdgamer7109
@majdgamer7109 4 жыл бұрын
1 nacheho👍😘
@user-td4be8uh9q
@user-td4be8uh9q 4 жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው ያሳዘንሽኝ ሎሚ እባዬ አልቆም አለኝ እኮ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-cz2vx3us8y
@user-cz2vx3us8y 4 жыл бұрын
ዋዉ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ስወዳችሁ ቀጥሉበት የኛዎች ማር ናችሁ❤❤❤❤❤❤
@elsagetachew7247
@elsagetachew7247 4 жыл бұрын
Enamesegenalen gn enu ....
@aynyemomalemu9100
@aynyemomalemu9100 4 жыл бұрын
ሀ. ህመም እደተሰማቸው ምክንያቱም ይተወኛል በማለት ዝም የሚሉ ከሆነ ጉዳቱ የበለጠ ስለሚሆን
@gjxifi7f8fiff97
@gjxifi7f8fiff97 4 жыл бұрын
እንኳን ደነ መጠቹ
@keyawodemu9954
@keyawodemu9954 4 жыл бұрын
Hani voice like
@hanilovehabshawit1355
@hanilovehabshawit1355 4 жыл бұрын
እንኳን. ደና መጣችሁ ስወዳችሁኮ
@user-rm3py6vg5s
@user-rm3py6vg5s 4 жыл бұрын
Uuffff endete ende fafekachuge🥰🥰🥰🥰
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኛዎች
@radilove4517
@radilove4517 4 жыл бұрын
Well come
@hirj2602
@hirj2602 4 жыл бұрын
እር የወነት መሰለኝ
@itzjemi1220
@itzjemi1220 4 жыл бұрын
እንኳን፣ደህና፣መጣችሁ፣ምርጦች፣በጉጉት፣ስጠብቅ
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 50 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 149 МЛН
maal akkam bareeda gaa'ila gooftaan ebbisu ሠርጌ ነው ዛሬ (part-2)
5:09
Lawangel Eninka Media
Рет қаралды 4,5 М.
Seenaa Huunda kenyaa | Booqoonaa 1, Kutaa 9
46:04
Yegna
Рет қаралды 159 М.
እህቴ ህይወቴ
4:08
LiYo media ሊዮ ሚድያ
Рет қаралды 36 М.
ከባለቤቷ ጓደኛ ጋር የምትወሰልተው ሴት
31:44